Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏🙏
Contact me please 🙏
አቤቱ አምላኬ ሆይ አድነን ግብረ ሶዶማንን ሀገራችን እና ከአለማት ለይ አጥፋልን😢😢😢😢😢😢
እህት ያንቺ መደበቅያ አንድ ክፍል ዉስጥ ሳይሆን የድግል ማርያም ልጅ ቤት ዉስጥ የፈጠረን አምላክ ቤት ዉስጥ ነዉ እሳት ሆኖ ነዉ ሚያቃጥላቸዉ የፈጣሪ ሀይል በደምሽ የፈረምሺዉን ይደመስሰዋል አይዞሽ ወደገዳም ሂጂ ንሰሀ ጊቢ ሴጣን እኮ በር ዘግተሽ ብትቀመጪም ያጠፋሻል😢😢
ጋዜጠኛዋ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ በጣም አመሠግንሻለሁ ።እንዳንች ያሉትን ሠው በጠፋበት ሙሉሰዉ ሁነው የሚገኙትን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ በስልክ ብንገናኝ ደስ ይለኛል።
ፀበል ትግባ በናትሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
አይ ይቺን ልጅ እመብርሀን ከክፉ መንፈስ ታላቅሽ አሜሪካ እሔዳለሁ ያለችውንም ባትሔድ ፈጣሪ ይርዳሽ ያባትሽ ፀሎት ይርዳሽ
እግዚአብሔር አባት ሆይ እባክህን ለዚች ነፍስ ራራለት አድናታ አስመልጣት እባክህ አባ 😢 በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ልትወጣ እየፈለገች ነው ግን አቃጣት እባክህን እርዳታ አንተ ሁሉንም ማድረግ ትችላለህ😢 በኢየሱስ ስም ነጻ መውጣት ይሁንልሽ
Yes indeed, iyesus bicha nawu!!
እባክሽን እህቴ መዳን በሌላ በማንም የለም ነይ ወደዚህ ጌታ ይወድሻል ሰላም ታገኛለሽ ኢዪ ቸርች ሂጂ ፋጠኚ ፋጠኚ❤❤❤❤
ፂ ወደ ገዳም ውሰጂያት ከነኣባትዋ እና ሁሉ ነገር እስኪስተካከል እየተፀበለች እየሰገደች ፀበል እየጠጣች ስትቆይ ሰላምዋን ታገኛለች ቅዱስ ሚካኤል ይከተላት
አኡዙቢላሒም፣ሚነሸይጣን፣ረጂም፣አላህ፣ይጠብቀን፣ከደዚአይነት፣ይቅርብሽ፣አሜሪካን፣አትሒጂ፣ገዳም፣ገብተሽ፣ፀበል፣ዉሠጂ😢😢😢😢
እህቴ ሴጣን የተሸነፈ ነው ሰው አለምን ቢያተርፍ ነብሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ስለዚህ ንሰሀ ግቢ እና ከጌታ ጋ ተስማ ሚ
በጌተ በየሱስም እህቴ ዉዴጌተ ታመለሽጌታ ይቂርበየነው❤😮😢
እግዛቢሔር ይጠብቅሽ እጂ ከባድ ነው😢😢❤❤❤
አቤቱ አምላኬ ሆይ ስለዚች ልጅክ ስለጠፋችችው በግህ አውቃ በደፍርት ሳታውቅ በስተት ለሰራችው አጽያ ይቅር ብለ ማራት እርዳት ከዚህ ከከይሲ ዳብሎ መንፈስ እስራት ፍታት ስለናትክ ሰለ ድንግል ማርያም ብለክ ማራት ጣትክን ዳብሎስን አሳድላት እባክህ ማራት ይቅር በላት እርዳት አቤቱ ቅዱስ እግዚያሐብኤር አቤቱ ጠላቷን ተቆጣጠርላት አቤቱ ጌታሆይ
አሜን እርዳት
ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ታሪክሸ ተቀይሮ ባየንፀበል ግቢ የሚያድን ኣምላክ ኣለን😢😢😢
ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳሽ አቺ እውነቱ አወጣ ሽው የእኚያ ጀግና ጀግና የእኚያ ነሽ
ያእስራኤል ዓምላክ😂😂😂😂😂
ፅ ካንቺ ጋሬ ት ሑን 👍👍👍
ፅየ እባክሽ ተጠንቀቂ እራስሽን ጠብቂ አንችንም እንዳይጎዱሽ
እኔን እህቴ አንጀቴ በላሺዉ እኮ አባትሽ ቆራቢ ስለሆኑ ምንም ማረግ አይችሉም ክርስቶስ ይጠብቃቸዋል አትፍሪ
ተባረኪ ድንቅ ልጅ እግዚአብሄር ይርዳሽ
አሁን እኮ እህታችን አባቷን አልቻለም ፀሎታቸው እሷላይ ያለውን መንፈስ በፀሎታቸው እያቃጠለው ነው ካባቷ ጋር እንኳን እንዳትቀርብ መንፈስቅዱስ አቃጥሎት ነው አሷላይ እየተጨናነቀ ነው ስለዚህ ትድናለች ያባቷ ፀሎት እያሸነፈው ነው የሷ መጨናነቅ አሁን ግን አንድና አንድ ወደ ገዳም ወደፀል ብትኤድ ይመሰጣል እርጃት
ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤
እህቴ አይዞሽ ከዚህ እርኩስ መንፈስ ትላቀቂያለሽ ወደእግዝአብሄር ቅረቢ ፀበል ተጠመቂ ቤተክርስቲያን ተመላለሺ አትፍሪ ሴጣንከፈጣሪ በታች ነስገጂ ፁሚ 26:23
ኢየሱስ ጌታ ነው።ወደ ቸርች ትሂድ
❤❤❤
እደነዚህ አይነት ሰው እድል የለውም
መናፍቅ መጨረሻው 666 ይቅርባትየቀደመው ይሻላታል
ወዲ ገዳማት ትህድ ኣዞህ በላሽሰይጣን በፀበል ይጣፋል ።
ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት😢😢😢😢😢
ፂ ተባረክ እግዚአብሔር ይመስገን
እባክሽ እህታችን ከቻልሽ ከአምላክ አይል ጋር እርዳታ በድብቅ ወደ ገዳም ጨክነሽ ውሰጃት እዛ ሰላሟን ታገኛለች ቢፈልጎትም አይኤዱም ደፍረው አባቷን አሽሽታ በፀበል በንስአ አምላክ ይቅር ባይ ነው ይረዳታል ወዳ አይደለም ሰላማን ማግኘት የምትችለው እዛ ብቻነው እባክሽ ፈጣሪን ከፊትሽ አስቀድመሽ በሎት እርዳኝ መላህክትን ላክልኝ ብለሽ የዚችን ነብስ ማዳን ላቺ በሰማይ ዋጋ አለሽ እባክሽ እባክሽ በፀሎት እናስብሻለን እርጃት ትድናለች ከዚህ ከይሲ ዳቢሎስ ሉሲፈር ትላቀቅ
እግዚአብሔር ይርዳሽ በስመአብ ምን አይነት ዘመን ነው የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ስጣት ካለችበት ጥወጣለች እግዚአብሔር የምሳነው ነገር የለም
ጋዜጠኛዋ ጎበዝ ነሽ ግን የአጠያየቅ መስቀለኛ ጥያቄና አሳማኝ ቃል መጠቀም ላይ ጉድለት አለ አሻሽዪ በርቺ ግን
እህቴ የመንፈስን አሰራር የሚያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ነውና ይፀለይልሽ አገልጋዮችን በቲቪ እየተከታተልሽ አብረሽ ፀልይ
ፅ እባክሺ ዎዴ ጋዳማ ት ሂድ አባትዮንም ዎዴ ጋዳማ ት ሂድ 😭😭😭😭😭
ፂ የእዉነት ልጅቷ አንጀቴን ነዉ የበላችዉ በጣም ታሳዝናለች ከዚህ ጉድ አድኛት ከእግዝያብሔር ጋር
መሰልጠኝሽ ይሆን. እየተነጋገራችሁ. ክላሰኪሉን. ድምፁን. ከፍ. አርገሽ. እምትለቂብን
እህቴ እድሜ ክጤና ይስጥሽ ትልቅ ስራ ነው እየሰራሽ ያለሽው: እግዚአብሔር ይጨመርበት ለሷም መዳኛዋ ይሁንላት::
የኔ እህት እግዚአብሔር ይፍታሽ እውነት😢😢😢😢😢😢😢😢አሳዘነችኝ አይ የሰው ልጅ የማይልፍበት ፈተና ምን ይሆን ?😢😢😢😢
አይዞሽ እህታችን በፆም በፀሎት በርቺ የአባትሽ ፀሎት ነው እስካሁን የጠበቀሽ
ያባትሽ ፀሎት ነዉ ያወጣሽ ወደ ፀፀት የመለሰሽ የቀና ልቦና ነዉ ኣሁን ግን ተመለሺ ይቅርብሽ
እባካቹ እዬ እውነተኛ ታሪክነውወይ ብዙዎች ውሸትነው ለእውቅና ሲሉነው ይሉኛል
I’m thinking the same thing
እግዛብሄር ካንቺጋ ይሁን እህቴ ፀበል ውሰጃት😢😢
ወደ ገዳም ትሂድ ፀበል ትጠመቅ በርሜሉ ቅዱስ ጊዬርጊስ ፀበል ሂጂ እግዚአብሔር መሀሪ ይቅር ባይ ነው አይዞሽ ።
እግዚአብሔር ሰው አይደለም ከሰይጣን ርዕቃ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቅ እግዚአብሔር ማርና ቸር አምላኬ ነው ሰው የስጠኝን ይከላከላል እግዚአብሔር ግን የሰጠው ባልሽ ልጅ ነው
ድሮስ የሰይጣን መጨረሻው የሆነው ሰላምሽ ህይወትሽን ሁሉን ነው የሚጉዳው ግን አንድ አምላክ አለ የሚወድሽ እየሱስ የሚባል ወደሱ ተጠጊ
በናትሽ እነዚህ ሰይጣኖች እንዳይጎዱሽ🎉🎉🎉🎉
ፂ የ ራሲሺን ጠብቅ ❤❤❤❤ ጎዱ ጎዱ
የድንግል ማርያም ልጅ ከገባሽበት ጭንቀት ያውጣሽ ወደ ቤቱ ይመልስልሽ😢😢
እህቴ እባክሽ ከዚህ ጭንቀት ሊያድንሽ የሚትለው እየሱስ ብቻ ነው ሰይጣንን በዚህ መልኩ አታመልጪውም ግን በመስቀሉ ስራ የሰይጣንን ስልጣን የገፈፈ እየሱስ ያድንሻል ይወድሻል ሰላምና እረፍት በእርሱ ነው አትሸወጂ ወደ ነፍሽ ፈጣሪና አዳኝ ተጠጊ እረፍት ይሆንልሻል።
አረ ወገን ወዴት እየሄድን እንደሆነ ያስተዋለ አለ ????ሁላችንም ልንነቃ ይገባና ይሄ ማለት የማስታወቂያ ሥራ ነዉ እንጂ ወጣት እንድማርበት አይመስለኝም !አቀራረባቸዉ በገንዘብ ችግር እየተጠበሰ ላሉ ወጣቶች እጅግ በጣም አሳሳችና አማላይ በሆነ መንገድ ነዉ እያቀረቡ ያሉት ።ስለዚህ ወገን የምንሰማውን የምንከተለዉን መንገድ አንለይ ።አቅራቢዎችም እዉነት ለህዝብ ተጨንቃችሁን እንድንማርበት ከሆን የምትሠሩት ?ለምታቀርቡትን ሀሳብ ተጠንቀቁ መልዕክቴ ነዉ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ና ህዝቦቿን ይባርክ ይጠብቅ ።
Blessed you all 🙌🙌
እህታችን ፀበል ሒጂ እግዚአብሔር ይርዳሽ
የኔ ውድ ዋጋሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ ብዙ ነው እየረዳሻት ያለሽው
እህቴ ሆይ ፀበል ሂጂ ይተውሻል አጋንት አጠገብሽ አይደርስም እመኝ
ቀሺም ድርሰት ነው መሬት ላይ እየተኛሽ የነሱ አባል አይደለሺም
ኢየሱስ ብቻ የሰው ልጆች መዳኛ ነው ።ወደ ጌታ ኢየሱስ ነይ የክርስቶስ ደም ከኃጢአት ከዲያብሎስ የደም ኪዳን ያነጻሻል !ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል !
እረ ወጣቱ አለቀ እረ እግዚኦ መንግስት ሆይ ለወጣቱ የስራ እድል ብትፈጥር ይህ ሁሉ አይፈጠርም ነበር
ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ መልዕክሽን ለመላው ሕዝብ እንዲዳረስ በመቻላችሁ በጣም ትደብራላችሁ
የአበሸትፀሎት ነው ጠብቆሻል። አሁን እንኮን ከሰው ደረሸ አይዞሸ። ጠበል። ሂጂ ትድኛለሺ በርቺ። ከአባቶች ተገናኚ ነገሪያቸው ትድኛለሺ።
Ache seti faxer hebarikish ⛪🙏👏🤲
አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ መጀመሪያ ግብር ደም ነዉ እዴ የገበርሽዉ ገዘብ አይደለም እዴ የገበርሽዉ ዉዴ በላብሽ የሠራ ይባላል ግን አንቺ ደም ነዉ የገበርሽዉ እና ወይስ አንድ ነዉ በፈጠረሽ
እባክሽ እህቴ ከመምህር ተስፋዬ ጋ አገናኛት ይቱዩብ ትግባና ገጠመኝ እንድታዳምጥ አድርጊያት ትድናለች
እባክሽ በጌታ ስም እለምንሻለሁ በውስጥ መንገድ አናጋሪኝ ለደህንነቷ ስባል አዋሪኝ
ለግዜው ይከብዳታል ግን ሰው ካጠገባ ያስፈልጋል እዛው ያዛት አይዞሽ እላሽ ያለው መንፈስ ስቃጠል ነው
ትኮምካላችሁ. አይደል. አሀንስ. እዚህ. ቃለምልልስ. ጰሰታረጊ. አያዯችሁም. የማይመሰል. ነገር. ታረጋላችሁ. እንኳን ሚዲያ. ወተሽላቸው. ከጉርጓድ. ያወጡሻል. አታሹፉ. በሚዲያ. እያሰተላልፋችሁ. ተደብቃለች. ተደብቄያለሁ. አትባባሉብን.
True
በርሚል ገወርጊስ ሒጅ ትፈወሻለሽ ሒወት እደ አድስ ትበራልሻለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ችግር ማጣት የቤት ኪራይ ማሳከሚያ ማጣት አደል አረ ችግር አይኑ ይጥፋ የሰው ዘር በጌታ በየሱስ ስም ማንም አይቸገር
እግዚኦ ማህርነ ምን ጉድ ነው 😢😢😢
ፂ ሒጃብ (ሒቃብ) ለብሳ ትንቀሳቀስ ሙሉ ፊቶን ትሸፍን❤
እባክሽ ቀበጧ እራስሽን ጠብቂ !!በተረፈ በጣም እፈልግሻለሁ ስልክ ቁጥር አስቀምጪ?? እባክሽ በጣም እርዳታን እፈልጋለሁ ያሁት በሞትና በሂወት መካከል ነዉ ያለሁት !!!
እህቴ ፅበል እንድትሄድ አድርጊያት እንደቀላል አትይው ይህን የሚያደርጉትን እስከ ጥግ ሄደሽ ፖሊስ ይዘሽ ሂጂ
Abatuan yza gedam tegba ebakesh tebaberiat
besemay 1 nfs sladansh wagashn tagegnalsh ehte bzu nfsat alu yeteyazu endesua ensunm lmadan egziyabher yrdash, banchi lay adro menfeskdus lijochun ymelsal yaw ende krstian fetena ybzabnal gin tesfa sakorchi ebaksh mnm yahl erasu ljitua btsedbshm erasu pls menfesu endehone trdtesh tenkresh adgnat ❤❤. Ketay part etbkalew ena stposchi demo pls part1, 2 ,3 eyalsh videochun edit argi
በየሱስ ስም ጌታን ተቀበይ እሱነው ማምለጫ
Gobez adagnuwa ❤❤❤berchi tageyi
Egziabher Yirdash
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Pls help her Allah help you ma sister dangerous situation you are
This so called interviewer has no clue about the spiritual world. She fight the spirit carnal way. Dude.
ፀበል እንድትሄድ እርጃት እራስሽንም ጠብቂ ነገሩ ቀላል አይደለም
እግዚአብሔር መሃሪ ነው
ሰላም በክርስቶስ ብቻ ነዉ ሚገኘዉ
ሰይጣኑነዉኮ የሚፈታተናት ፀበልም ያስፈልጋታል
አህቲ አባክሽ ለባትሽ ስተዪ መኖር አለብሽ
Sayixaan nashi
አንቺ ዎዴ ጋዳማ ሂጂ 👍👍👍
በጊዜ ወደ ኢየሱስ፤ ወደ ኢየሱስ ስትመጪ በእሱ አዳኝነትና አምላክነት አምነሽ የሴይጣንን(ኢሉሚናት) ስራውን ክደሽ በፈጠረሽ በአምላክሽ በጌታ ኢየሱስ የት ሁኚ እሱ ነፃ ያወጣሻል።።
እረ ፂ እራስሽን እየጠበቅሽ በናትሽ
የአባቶ ፀሎት ነው
አይዞሾ ተረጋጊ
ሴጣን ፍርሀት ነው የሚረጨው ስለዚህ ጌታኢየሱ ስ አሸንፎታል አትፍሪ
እህቴ እኔንም እርጂኝ በፈጠረሺ😢😢😢😢😢😢 መገኛሺን አስቀምጭ😢😢😢😢
ማምለጥ በፈጣሪ ነው ወደ ፀበል ሂደሽ ኣምልጪ ሲጀመር ክፍል ዘግተሽ እንዴት ከሴጣን እደበቃለዉ ብለሽ ታስቢያለሽ
በሥመአም በጌታ ምንድነው😂😂😂😂😂
አብክሽ አህቲ ወድ ጰብል መሂድ አለብሽ
እባክሽ እሺበያት ወደብርሀን ተሸጋገሪ ውሰጥሽ ፍርሀት ካለሽ ልትወጭ አትችይም እመቤተማርያም ለልጃለወላጃ ታመ 35:05
Come to Djibouti pls can I help you
እግዚአብሔር ማሀሬ ነው
ፅ ሔንን ናገር ሳምታሺ ማዳባቂ ጥሩ አይደልም ስላዝ ላ አባትዮ ንጋር
🙏
አህቲ አባከሽ ወድ ገዳም ሂጅ
Be fetari titeshat endatiheji menfesu yigelatal wesejat please
እሕቴ እመቤታችን ያዢ
Endet chila gin beteskiyan hedech mejeneriyawun yandefadifat neber tinish gir bilognal minim yeteleye simet yelatim.
RUclipsr..anchin indet maginget ichilalew?
ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏🙏
Contact me please 🙏
አቤቱ አምላኬ ሆይ አድነን ግብረ ሶዶማንን ሀገራችን እና ከአለማት ለይ አጥፋልን😢😢😢😢😢😢
እህት ያንቺ መደበቅያ አንድ ክፍል ዉስጥ ሳይሆን የድግል ማርያም ልጅ ቤት ዉስጥ የፈጠረን አምላክ ቤት ዉስጥ ነዉ እሳት ሆኖ ነዉ ሚያቃጥላቸዉ የፈጣሪ ሀይል በደምሽ የፈረምሺዉን ይደመስሰዋል አይዞሽ ወደገዳም ሂጂ ንሰሀ ጊቢ ሴጣን እኮ በር ዘግተሽ ብትቀመጪም ያጠፋሻል😢😢
ጋዜጠኛዋ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ በጣም አመሠግንሻለሁ ።እንዳንች ያሉትን ሠው በጠፋበት ሙሉሰዉ ሁነው የሚገኙትን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ በስልክ ብንገናኝ ደስ ይለኛል።
ፀበል ትግባ በናትሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
አይ ይቺን ልጅ እመብርሀን ከክፉ መንፈስ ታላቅሽ አሜሪካ እሔዳለሁ ያለችውንም ባትሔድ ፈጣሪ ይርዳሽ ያባትሽ ፀሎት ይርዳሽ
እግዚአብሔር አባት ሆይ እባክህን ለዚች ነፍስ ራራለት አድናታ አስመልጣት እባክህ አባ 😢 በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ልትወጣ እየፈለገች ነው ግን አቃጣት እባክህን እርዳታ አንተ ሁሉንም ማድረግ ትችላለህ😢 በኢየሱስ ስም ነጻ መውጣት ይሁንልሽ
Yes indeed, iyesus bicha nawu!!
እባክሽን እህቴ መዳን በሌላ በማንም የለም ነይ ወደዚህ ጌታ ይወድሻል ሰላም ታገኛለሽ ኢዪ ቸርች ሂጂ ፋጠኚ ፋጠኚ❤❤❤❤
ፂ ወደ ገዳም ውሰጂያት ከነኣባትዋ እና ሁሉ ነገር እስኪስተካከል እየተፀበለች እየሰገደች ፀበል እየጠጣች ስትቆይ ሰላምዋን ታገኛለች ቅዱስ ሚካኤል ይከተላት
አኡዙቢላሒም፣ሚነሸይጣን፣ረጂም፣
አላህ፣ይጠብቀን፣ከደዚአይነት፣ይቅርብሽ፣አሜሪካን፣አትሒጂ፣ገዳም፣ገብተሽ፣ፀበል፣ዉሠጂ😢😢😢😢
እህቴ ሴጣን የተሸነፈ ነው ሰው አለምን ቢያተርፍ ነብሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ስለዚህ ንሰሀ ግቢ እና ከጌታ ጋ ተስማ ሚ
በጌተ በየሱስም እህቴ ዉዴጌተ ታመለሽ
ጌታ ይቂርበየነው❤😮😢
እግዛቢሔር ይጠብቅሽ እጂ ከባድ ነው😢😢❤❤❤
አቤቱ አምላኬ ሆይ ስለዚች ልጅክ ስለጠፋችችው በግህ አውቃ በደፍርት ሳታውቅ በስተት ለሰራችው አጽያ ይቅር ብለ ማራት እርዳት ከዚህ ከከይሲ ዳብሎ መንፈስ እስራት ፍታት ስለናትክ ሰለ ድንግል ማርያም ብለክ ማራት ጣትክን ዳብሎስን አሳድላት እባክህ ማራት ይቅር በላት እርዳት አቤቱ ቅዱስ እግዚያሐብኤር አቤቱ ጠላቷን ተቆጣጠርላት አቤቱ ጌታሆይ
አሜን እርዳት
ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ታሪክሸ ተቀይሮ ባየን
ፀበል ግቢ የሚያድን ኣምላክ ኣለን😢😢😢
ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳሽ አቺ እውነቱ አወጣ ሽው
የእኚያ ጀግና ጀግና የእኚያ ነሽ
ያእስራኤል ዓምላክ😂😂😂😂😂
ፅ ካንቺ ጋሬ ት ሑን 👍👍👍
ፅየ እባክሽ ተጠንቀቂ እራስሽን ጠብቂ አንችንም እንዳይጎዱሽ
እኔን እህቴ አንጀቴ በላሺዉ እኮ አባትሽ ቆራቢ ስለሆኑ ምንም ማረግ አይችሉም ክርስቶስ ይጠብቃቸዋል አትፍሪ
ተባረኪ ድንቅ ልጅ እግዚአብሄር ይርዳሽ
አሁን እኮ እህታችን አባቷን አልቻለም ፀሎታቸው እሷላይ ያለውን መንፈስ በፀሎታቸው እያቃጠለው ነው ካባቷ ጋር እንኳን እንዳትቀርብ መንፈስቅዱስ አቃጥሎት ነው አሷላይ እየተጨናነቀ ነው ስለዚህ ትድናለች ያባቷ ፀሎት እያሸነፈው ነው የሷ መጨናነቅ አሁን ግን አንድና አንድ ወደ ገዳም ወደፀል ብትኤድ ይመሰጣል እርጃት
ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤
እህቴ አይዞሽ ከዚህ እርኩስ መንፈስ ትላቀቂያለሽ ወደእግዝአብሄር ቅረቢ ፀበል ተጠመቂ ቤተክርስቲያን ተመላለሺ አትፍሪ ሴጣንከፈጣሪ በታች ነስገጂ ፁሚ 26:23
ኢየሱስ ጌታ ነው።ወደ ቸርች ትሂድ
❤❤❤
እደነዚህ አይነት ሰው እድል የለውም
መናፍቅ መጨረሻው 666 ይቅርባት
የቀደመው ይሻላታል
ወዲ ገዳማት ትህድ ኣዞህ በላሽ
ሰይጣን በፀበል ይጣፋል ።
ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት😢😢😢😢😢
ፂ ተባረክ እግዚአብሔር ይመስገን
እባክሽ እህታችን ከቻልሽ ከአምላክ አይል ጋር እርዳታ በድብቅ ወደ ገዳም ጨክነሽ ውሰጃት እዛ ሰላሟን ታገኛለች ቢፈልጎትም አይኤዱም ደፍረው አባቷን አሽሽታ በፀበል በንስአ አምላክ ይቅር ባይ ነው ይረዳታል ወዳ አይደለም ሰላማን ማግኘት የምትችለው እዛ ብቻነው እባክሽ ፈጣሪን ከፊትሽ አስቀድመሽ በሎት እርዳኝ መላህክትን ላክልኝ ብለሽ የዚችን ነብስ ማዳን ላቺ በሰማይ ዋጋ አለሽ እባክሽ እባክሽ በፀሎት እናስብሻለን እርጃት ትድናለች ከዚህ ከይሲ ዳቢሎስ ሉሲፈር ትላቀቅ
እግዚአብሔር ይርዳሽ በስመአብ ምን አይነት ዘመን ነው
የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ስጣት ካለችበት ጥወጣለች እግዚአብሔር የምሳነው ነገር የለም
ጋዜጠኛዋ ጎበዝ ነሽ ግን የአጠያየቅ መስቀለኛ ጥያቄና አሳማኝ ቃል መጠቀም ላይ ጉድለት አለ አሻሽዪ በርቺ ግን
እህቴ የመንፈስን አሰራር የሚያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ነውና ይፀለይልሽ
አገልጋዮችን በቲቪ እየተከታተልሽ አብረሽ ፀልይ
ፅ እባክሺ ዎዴ ጋዳማ ት ሂድ አባትዮንም ዎዴ ጋዳማ ት ሂድ 😭😭😭😭😭
ፂ የእዉነት ልጅቷ አንጀቴን ነዉ የበላችዉ በጣም ታሳዝናለች ከዚህ ጉድ አድኛት ከእግዝያብሔር ጋር
መሰልጠኝሽ ይሆን. እየተነጋገራችሁ. ክላሰኪሉን. ድምፁን. ከፍ. አርገሽ. እምትለቂብን
እህቴ እድሜ ክጤና ይስጥሽ ትልቅ ስራ ነው እየሰራሽ ያለሽው: እግዚአብሔር ይጨመርበት ለሷም መዳኛዋ ይሁንላት::
የኔ እህት እግዚአብሔር ይፍታሽ እውነት😢😢😢😢😢😢😢😢አሳዘነችኝ አይ የሰው ልጅ የማይልፍበት ፈተና ምን ይሆን ?😢😢😢😢
አይዞሽ እህታችን በፆም በፀሎት በርቺ የአባትሽ ፀሎት ነው እስካሁን የጠበቀሽ
ያባትሽ ፀሎት ነዉ ያወጣሽ ወደ ፀፀት የመለሰሽ የቀና ልቦና ነዉ ኣሁን ግን ተመለሺ ይቅርብሽ
እባካቹ እዬ እውነተኛ ታሪክነውወይ ብዙዎች ውሸትነው ለእውቅና ሲሉነው ይሉኛል
I’m thinking the same thing
እግዛብሄር ካንቺጋ ይሁን እህቴ ፀበል ውሰጃት😢😢
ወደ ገዳም ትሂድ ፀበል ትጠመቅ በርሜሉ ቅዱስ ጊዬርጊስ ፀበል ሂጂ እግዚአብሔር መሀሪ ይቅር ባይ ነው አይዞሽ ።
እግዚአብሔር ሰው አይደለም ከሰይጣን ርዕቃ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቅ እግዚአብሔር ማርና ቸር አምላኬ ነው ሰው የስጠኝን ይከላከላል እግዚአብሔር ግን የሰጠው ባልሽ ልጅ ነው
ድሮስ የሰይጣን መጨረሻው የሆነው ሰላምሽ ህይወትሽን ሁሉን ነው የሚጉዳው ግን አንድ አምላክ አለ የሚወድሽ እየሱስ የሚባል ወደሱ ተጠጊ
በናትሽ እነዚህ ሰይጣኖች እንዳይጎዱሽ🎉🎉🎉🎉
ፂ የ ራሲሺን ጠብቅ ❤❤❤❤ ጎዱ ጎዱ
የድንግል ማርያም ልጅ ከገባሽበት ጭንቀት ያውጣሽ ወደ ቤቱ ይመልስልሽ😢😢
እህቴ እባክሽ ከዚህ ጭንቀት ሊያድንሽ የሚትለው እየሱስ ብቻ ነው ሰይጣንን በዚህ መልኩ አታመልጪውም ግን በመስቀሉ ስራ የሰይጣንን ስልጣን የገፈፈ እየሱስ ያድንሻል ይወድሻል ሰላምና እረፍት በእርሱ ነው አትሸወጂ ወደ ነፍሽ ፈጣሪና አዳኝ ተጠጊ እረፍት ይሆንልሻል።
አረ ወገን ወዴት እየሄድን እንደሆነ ያስተዋለ አለ ????
ሁላችንም ልንነቃ ይገባና
ይሄ ማለት የማስታወቂያ ሥራ ነዉ እንጂ ወጣት እንድማርበት አይመስለኝም !
አቀራረባቸዉ በገንዘብ ችግር እየተጠበሰ ላሉ ወጣቶች እጅግ በጣም አሳሳችና አማላይ በሆነ መንገድ ነዉ እያቀረቡ ያሉት ።
ስለዚህ ወገን የምንሰማውን የምንከተለዉን መንገድ አንለይ ።
አቅራቢዎችም እዉነት ለህዝብ ተጨንቃችሁን እንድንማርበት ከሆን የምትሠሩት ?
ለምታቀርቡትን ሀሳብ ተጠንቀቁ መልዕክቴ ነዉ
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ና ህዝቦቿን ይባርክ ይጠብቅ ።
Blessed you all 🙌🙌
እህታችን ፀበል ሒጂ
እግዚአብሔር ይርዳሽ
የኔ ውድ ዋጋሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ ብዙ ነው እየረዳሻት ያለሽው
እህቴ ሆይ ፀበል ሂጂ ይተውሻል አጋንት አጠገብሽ አይደርስም እመኝ
ቀሺም ድርሰት ነው መሬት ላይ እየተኛሽ የነሱ አባል አይደለሺም
ኢየሱስ ብቻ የሰው ልጆች መዳኛ ነው ።ወደ ጌታ ኢየሱስ ነይ የክርስቶስ ደም ከኃጢአት ከዲያብሎስ የደም ኪዳን ያነጻሻል !ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል !
እረ ወጣቱ አለቀ እረ እግዚኦ መንግስት ሆይ ለወጣቱ የስራ እድል ብትፈጥር ይህ ሁሉ አይፈጠርም ነበር
ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ መልዕክሽን ለመላው ሕዝብ እንዲዳረስ በመቻላችሁ በጣም ትደብራላችሁ
የአበሸትፀሎት ነው ጠብቆሻል። አሁን እንኮን ከሰው ደረሸ አይዞሸ። ጠበል። ሂጂ ትድኛለሺ
በርቺ። ከአባቶች ተገናኚ ነገሪያቸው ትድኛለሺ።
Ache seti faxer hebarikish ⛪🙏👏🤲
አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ መጀመሪያ ግብር ደም ነዉ እዴ የገበርሽዉ ገዘብ አይደለም እዴ የገበርሽዉ ዉዴ በላብሽ የሠራ ይባላል ግን አንቺ ደም ነዉ የገበርሽዉ እና ወይስ አንድ ነዉ በፈጠረሽ
እባክሽ እህቴ ከመምህር ተስፋዬ ጋ አገናኛት ይቱዩብ ትግባና ገጠመኝ እንድታዳምጥ አድርጊያት ትድናለች
እባክሽ በጌታ ስም እለምንሻለሁ በውስጥ መንገድ አናጋሪኝ ለደህንነቷ ስባል አዋሪኝ
ለግዜው ይከብዳታል ግን ሰው ካጠገባ ያስፈልጋል እዛው ያዛት አይዞሽ እላሽ ያለው መንፈስ ስቃጠል ነው
ትኮምካላችሁ. አይደል. አሀንስ. እዚህ. ቃለምልልስ. ጰሰታረጊ. አያዯችሁም. የማይመሰል. ነገር. ታረጋላችሁ. እንኳን ሚዲያ. ወተሽላቸው. ከጉርጓድ. ያወጡሻል. አታሹፉ. በሚዲያ. እያሰተላልፋችሁ. ተደብቃለች. ተደብቄያለሁ. አትባባሉብን.
True
በርሚል ገወርጊስ ሒጅ ትፈወሻለሽ ሒወት እደ አድስ ትበራልሻለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ችግር ማጣት የቤት ኪራይ ማሳከሚያ ማጣት አደል አረ ችግር አይኑ ይጥፋ የሰው ዘር በጌታ በየሱስ ስም ማንም አይቸገር
እግዚኦ ማህርነ ምን ጉድ ነው 😢😢😢
ፂ ሒጃብ (ሒቃብ) ለብሳ ትንቀሳቀስ ሙሉ ፊቶን ትሸፍን❤
እባክሽ ቀበጧ እራስሽን ጠብቂ !!
በተረፈ በጣም እፈልግሻለሁ ስልክ ቁጥር አስቀምጪ??
እባክሽ በጣም እርዳታን እፈልጋለሁ ያሁት በሞትና በሂወት መካከል ነዉ ያለሁት !!!