አክስቱም ልትደ*ረው ስትል ተያዘች😭😱|yneser ayne/የንስር አይን /ዱካ ሾው/show

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии •

  • @4764-g3d
    @4764-g3d 23 дня назад +44

    ልጁን እንዳትተወዉ ማንም ሰዉ የለዉም እንዳዉም እስፖንሰር ፈልግለት አንደ ጀምረኸዋል እስከ መጨረሻ እንዳትተወዉ አደራ

  • @Lamro-f7s
    @Lamro-f7s 23 дня назад +18

    .ልጁ አይነፍም ጋዜጠኛው የንስር አይን ወይም ዘሌ ያግኙት የምትሉ ላይክ

    • @Tigistshumi-c8w
      @Tigistshumi-c8w 23 дня назад +1

      Linasu yisexew lijun yihe yehulachinem hasab new

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 23 дня назад +26

    ሊሸሉበት እጅ ለልጁ ደንነት ግድ ለለውም ለዘላለም ወይም ለነስር አይን ወይም ለነበልባል አሳልፈህ ስጣቸው ጭራሽ እዲገሉት ነው እዴ አሳልፈህ የሰጠህው

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 23 дня назад

      Keflewit yihonal weyim asferartewit Zelalem zegeye ena yenesir ayn ga bihed yishalew neber

  • @liyamogessara
    @liyamogessara 23 дня назад +15

    ወይ መሬት መንቀጥቀጥ መገልበጥም ሲያንሰን እኮ ነዉ ሰማእቱን ምን አይነት መአተኞች ነን

  • @tarikanteneh725
    @tarikanteneh725 23 дня назад +15

    ጋዜጠኛው እንደ ንሥር ዓይን እንደ ዱካ/ዘላለም/ጠንከር በል ወይም እነሱ እንዲረዱህ ጠይቃቸው፣ እርቅ ሰላም የሚለውን ከውስጥህ አውጣው በድርድር እንዳትታለል።

  • @Martejes
    @Martejes 23 дня назад +26

    አረ አክስቱጋ ለምን መለስከው ምንም ላታረጉለት ለምን ታሳዩናላችሁ ቤት ተከራይታችሁ ማስቀመጥ አቃታችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ይረዳዋል መልሰህ አታስገባው እዛው አደራህን

    • @eteneshigebeyo7957
      @eteneshigebeyo7957 23 дня назад +2

      አዎ 👍

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 23 дня назад

      Zelalem zegeye ena ye nesir ayn ga bihed yishalew neber min asibehal min asibehal yilewal

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 23 дня назад +16

    ከስወቹ ይበልጥ ልጁን እየጎዳችሁ ያላችሁት ጋዜጠኛው ነህ እንዴት የደረስበትን በደል እያየህ ታርቃችሁ ተመልስህ ግባ ትላለህ አይከብድም የህክምና ማስረጃ እያለህ ለህግ ብትስጥ ደግማ አትመጣም ነበር እንዲገድሉት ነው ልትመልስው የነበረው ለህግ ካልሰጠህ ልጁን ይጎዱታል እና ጥበቃ አድርግ እንጂ እንድትመልስው 😢😢😢እግዛብሄር የስራቸውን ይስጣቸው ባለጌወች ወንድ ጠፍቶ ነው እንዴ😢😢😢

  • @tarikanteneh725
    @tarikanteneh725 23 дня назад +4

    ጋዜጠኛው አቅም ያንስሃል ዘላለም/ዱካ/ያግዙህ እባክህ ከዚህ ስቃይ አድኑት።

    • @htwy52
      @htwy52 23 дня назад

      አያንሰውም ጥሩ ነው ፣ማበራታት ነው ያለብን።

  • @rebeccatedla2635
    @rebeccatedla2635 23 дня назад +49

    አንተ ልጅ ምንም አይገባህም እንዴ የበደሏቸዉ ሰዎች ጋር በይቅርታ ተመለሱ እያልክ ሰዎቹን ካወጣሀቸዉ መከራ መልሰህ ትከታቸዋለህ። በጣም ያሳዝናል አጉል ቸስፋ

  • @እትዮጵያ-ደ6ቀ
    @እትዮጵያ-ደ6ቀ 23 дня назад +4

    ጋዜጠኛ አትንተባተብ ቆፍጠን በል ከሌሎች ሚድያ ተማር ልጁን ጠብቀው እባክህ

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 21 день назад

    ወንድሜ አይዞህ ዋጋ የከፈልከው ኮ አማራጭ ስላጣህ ሲቀጥል ለእህት ነው እራስህን መሰዋት ያደረከው ጀግና ነህ:: ስለሰው አስጨነቅ:: በተረፈ ጋዜጠኛው እገዛ ያስፈልገዋል ሰውነቱ አእምሮውም ተጎድቷል አግዘው:: ተባረክ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 23 дня назад +12

    በማርያም ይሄን ልጅ ጠብቁት ከእነኚ ባለጌ እናትና ልጅ

  • @SanNaet
    @SanNaet 23 дня назад +2

    ጀግና ነክ እሺ እሱዋ እንዳለቺው እሺ ብትላት ኖሮ የልጂ ሕይወቱ ይበላሺ ነበር እንኳን ፈተንካት እናት እና ልጂ የእጃችውን ማግኛት አለባችው ለህግ አቅርባችው🎉🎉🎉🎉

  • @BAY3-bl7yj
    @BAY3-bl7yj 22 дня назад

    ኣይዞህ ጋዜጠኛው በርታ ሌሎች ጋዜጠኞች እንደሚያደርጉት እያደረግክ ኣወጣጣቸው።

  • @ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ

    እባክህ ማገዝ የምትችል ከሆና አግዘው ካልሆነ አኛ የምናግዝበትን አማቻችልን😢

  • @user-tf3kp3vk8m
    @user-tf3kp3vk8m 23 дня назад +6

    እንዴት እዛው ይኖራል?

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 23 дня назад +6

    ምን አይነቷ ባለጌ ናት ለህግ ትቅረብ
    እናት እና ልጅቷ በጣም ባለጌዎች ናቸው ለህግ ይቅረቡ

  • @madinaandris775
    @madinaandris775 23 дня назад +4

    ልጁ ከተሻለው ስራ ይስራ የማታ እዳለው ይማር በቻልከው እርዳው መርዳት ከቻልክ እርዳው ግደታ ቸግሮኛል ብሎ መናገር የለበትም

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 23 дня назад +6

    ስልክ ቁጥሩን። ቀይሩለት። የልጁን

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 23 дня назад +5

    እግዚኦ ፡ ማርነክርስቶስ😢😢😢😢 ፡

  • @asetermoges7815
    @asetermoges7815 23 дня назад +3

    ለምን ነው ሁሌ እየተበደሉ ታረቅ ታረቅ የምትለው ግን መፍህቴ መፈለግ ነው እንጂ ለህግ አሳልፈ ስጣቸው

    • @sisayyaregal
      @sisayyaregal 23 дня назад

      ምንም አይችልም😢😢😢

  • @SinafikishMolla-ib6zq
    @SinafikishMolla-ib6zq 23 дня назад +2

    እባክህ ይሄ ልጅ አካባቢያቸ እንዳይደርስ። አደገኞች ናቸው ይገሉታል። ጋዜጠኛው ለህግ አቅርባቸው አለበለዚያ አግተው እንዳይጎዱት። ነገሩን አቀለልከው

  • @ממולוי
    @ממולוי 23 дня назад +2

    ገዜጠኛው እባክህ ልጆቹን እዳታስጎዳቸው ታረቁ የምትለው ሰተት ነው ከቻልክ እቱን አውጣት ❤❤❤

  • @belayneshdegefa6504
    @belayneshdegefa6504 23 дня назад +1

    እግዚኦ እደቸርነትህ ይቅር በለን እንጂ እንደሥራችን አይሁን!!
    ፈጣሪ የይቅርታ አባት ነህና ይቅር በለን

  • @tsehaydebela6101
    @tsehaydebela6101 23 дня назад +4

    You need more training. Which another chanal

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 23 дня назад +3

    አረ እቻ ሴትዮው ልጁን እዳይ ገሉት ወደህግ ውሠዷት

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 23 дня назад +1

    በማርያም ይሄን ልጅ ጠብቁት ከእነኚ ባለጌ እናትና ልጅ😢😢😢😢

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 23 дня назад +6

    ወይኔ እረ መን ጉድንዉ 😢😢😢😢

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا 23 дня назад +2

    ለህግይቅረቡበናትህ😢😢😢😢ልጁንከዝህመጥፎቤትሥብአውጣው

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 19 дней назад

    እኔኮ ድሮም ልጂቱ ከናቶ አይታነው ብያለሁ. ባለየነሺ. ልጁወድልጂነው. ሰራፈልጋቹህ. አሰገቡት. ቤቱንም ሰልኩንም ይቀይር. 😢😢😢

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 23 дня назад

    ይቺ ቅሌታም ሴት ናት ለህግ አቅርባት እንዳትፋታት የኛ ጀግና ጋዘጠኛ በርታልን❤❤

  • @ZekiTadese
    @ZekiTadese 23 дня назад +1

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ግን አትናደ ድ😮😮😮😮

  • @shibcrypto45
    @shibcrypto45 23 дня назад +5

    ሴቶቹው ምነው ወንድ አጠው ነው ልጁ የተለየ ነገር አለው ወይሰ ጠንቋይው ትዕዛዝ ሰጧቸዋል ?

    • @htwy52
      @htwy52 23 дня назад +1

      ጠንቋይ ነግሯቸው ይሆናል ያሉት ትክክል ሳይሆን አይቀርም።መቸም ጠንቋይ አገራችንን አጠፋት።

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 23 дня назад

    ❤❤❤❤❤ጀግናዉ ጋዜጠኛዉ እንደ ነስር አይን እንዲሁም ዱካ ሾ ጎበዝ ኮስተር ብለህ ጠንካራ ቃላቶችን መጠቀም አለብህ ታረቁ ማለት የለብህም ልጁን ከጉዶቹ አዉጣ ይዘህዉ ሂድ እርዳዉ እነሱ ለህግ ይቅረቡ አሳየን የምን መፍዘዝ ነዉ ሌሎቹን አታይም የሚገባቸዉን እርምጃ ወስደው እንደሚያስደስቱን መጎበዝ አለብህ

  • @tetr4232
    @tetr4232 23 дня назад +4

    አሁን ይችን ሴትና ልጇን ለህግ ከአልሰጠህ የመጨረሻ የወረድክ ነህ

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 23 дня назад +3

    ልጁን ብቻዉን እዳትተወዉ። እዛቤት😢

  • @Martejes
    @Martejes 23 дня назад +5

    እናት እና ልጅ ሴተኛ አዳሪዎች ናቸው ለካ አንቺ ክፉ

  • @KeyoSanjaw
    @KeyoSanjaw 23 дня назад +4

    ምንድነው ቆይ ልጁ ኦቲዝም ነው ወየስ እፃን ልጅ አይደል ምንድነው መልፈስፈስ

  • @AnguachYosef
    @AnguachYosef 23 дня назад +2

    ታሪኩ እውነት ከሆነ ካገራችን ወግ ባህል ጋር የማይጣጣም ህገወጥ ተግባር ፈፅመውበት ታረቅ ማለት ትክክል አደለም ።ስለዚል ብታግዘው ይሻላል ።

  • @talkingtooth9871
    @talkingtooth9871 23 дня назад

    ወደ አሳደገችዉ እንዳይመለስ አደራ ምክንያቱ የተጫወቱት ሴቶች እዛ እስከአሉ ድረስ እንዳይሄዳ ብታደርጉት እንደገናሴቶቹ ሌላ ቦታ ብዙ ነገር አጥፍተዉ ነዉ የሚሆኑ ለወደፊቱም ብዙ ሊያጠፋ ስለሚችሉ ሴተቹ ጠበል ብትወስድዋቸዉቢጠመቁ ከዛ ከሰዶምጎመራ ስራ ይቆጡሉ።ወንድሜ ልጁ ስለ ታደከዉወይም ከሞት ስላተረፍከዉ እግዚአቢሄር ዋጋህን ይከፍልህ እቅፍ ድቅፍ ያድርግህ ፣በሄድክበት ቦታ አንተና በተሰቦችህ ፈጣሪ ይጠብቃቹ አሜን

  • @Molaaabdellah
    @Molaaabdellah 23 дня назад +1

    እኔ ነገሩ አላማረኝም እንደገና እንዳመለስ ማድረግ የመጀመርርያው ቃል ማጠፍ በእሱና በእለተ ለይ አደጋ ላይ መጣል ነው እባክህን አሳልፈህ አትስጠው አነጋገር አላማረኝም ሕዝብ ያወቀው ጉዳይ ስለሆነ ወደ ሕግ ጉዳዩ እንዳሄድ ባለበት ለመካስ ቃል ገብታለች ለምን ተግባራዊ አልሆነም?እባክህ ጋዜጠኛ ቃልህ አትጠፍ እባክህ ባይሆን እግዚአበሔር ሥራህን ይባርክልሃል

  • @Asfan-n5h
    @Asfan-n5h 23 дня назад +7

    ገዜጠኛው አቀረረብህ ጡሩ ነው ግን ረገ ብለክ ለመሰመን ሞክር መረጃ ለመቀበል ሞክር

  • @nancyrichkidsvideo-368
    @nancyrichkidsvideo-368 23 дня назад +1

    ልጅትዋ እናትዋን አይታነው ይህን ያደረገችሁ😢

  • @asetermoges7815
    @asetermoges7815 23 дня назад +2

    ልጁን ታስገድለው አለህ አትስደደው ገና ይከሰናል ብለው ይበቀሉታል

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 23 дня назад +2

    ስጀመር ለምን ለህግ አልቀረበችም አልቀረበችም

  • @Martejes
    @Martejes 23 дня назад +3

    እህቱ ምንም አትሆንም መድሀኒያለም አለ ላቸው

  • @kokebtekle-kc3zk
    @kokebtekle-kc3zk 23 дня назад +1

    ለተጎጂ፣ሰው፣ፍትህ፣የምታስገኙ፣ከሆነ፣ነው፣እንጂ፣በሽማግሌ፣እያልክ፣ወደችግር፣የምትከቱ፣ከሆነ፣ለምን፣ሸር፣ይደረጋል፣

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 23 дня назад

    ለሕግ ፊት አቅርባት የምንረዳሕን ከሖ ንገረን ፃፍልኘ 😭😭😭

  • @ergoyetube-_9992
    @ergoyetube-_9992 23 дня назад +5

    ነበልባል የት ጠፋ????

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 23 дня назад +1

    😢😢😮 አረ ልጀን ለይክ አረጊት አበረተቶ ይህ ኡከ የነብስ ግደይነወ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 23 дня назад

    ❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይ አምላኬ እግዚኦ ምነው ወንድ ጠፋ እንዴ ባገሩ አክስትኮ እናት ናት

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 23 дня назад

    ለህተየዋ ንገሮት በንዴት እዳይጎዶት ወይም ሊግቶትም ስለሚችሎ እራሶን እድትጠብቅ ንገሮት

  • @whya5801
    @whya5801 23 дня назад

    ልጁ በጣም ያዛዝናል እርዳታ ያስፈልገዋል ጋዜጠኛው እባክህን ብቻውን እዳቶወው በቻልከው እርዳው

  • @Abenezrr
    @Abenezrr 23 дня назад

    አኔ ግን የልጁ ህመም ያን ያህል የተረዳኸው አልመሰለኝም እንዴት ታረቅ ምናምን ትለዋለህ ከዚህ በኋላ የነሱ በት ተመልሶ ከገባ አቤል እያስታወሰ መታመም ስለሆነ እባክህ እንዳይመለስስስስስ

  • @SabaOkubamicael
    @SabaOkubamicael 23 дня назад +3

    እባክህ ልጅ እንዳተወው ስው የለውም እነዚ ባሌጌዎች ውድ ህግ ዊስዳቸው እንዳይገዲሉት እረ እታፊርም ባሌጌ

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel 14 дней назад

    ኣንድ ኣይነት መንፈስና ሴሰኝነት ቤተሰብ ሙሉ ይዋረሳልንዴ💔😣ኣቤት ኣቤት ኣቤት ይህች ምድር ስንት ጉድ ነው የተሸከመችው😥😢😢😢😣😣

  • @Martejes
    @Martejes 23 дня назад +7

    ኤችአይቪ እንዳያሲዙት

  • @KuWait-bw2li
    @KuWait-bw2li 23 дня назад +4

    Mine ayinet set nate 😢😢😢

  • @AhmedDubai-i5y
    @AhmedDubai-i5y 22 дня назад

    ጋዜጠኛው መላምየለህ ጠከርብለህስራ

  • @tarikanteneh725
    @tarikanteneh725 23 дня назад +1

    ጋዜጠኛው ልጁን በጥያቄ ለምን ታስጨንቀዋለህ የማያውቃቸውን ሰዎች ልፈልግልህና ሂድ ማለት ምን ማለት ነው እየሠራ እንዲኖር አድርገው ከቻልህ እርዳው ወይ ለሌሎቹ ጋዜጠኞች እንዲረዱት አድርግ እባክህ ዘመዶቹ አይፈልጉትም አታስጨንቀው እባክህ ችግሩን ተረዳው ዘመድ አትበል !!

  • @GlobGlob-k1w
    @GlobGlob-k1w 23 дня назад +3

    ለዘላለም አሣልፈህስጠዉ

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 23 дня назад

    በስማማአም ኡኡኡኡኡኡ የማይሰማየለም ምንጉድ ነው ሆሆሆሆ ሰውናቸው ግን ኢሲኪ አረጋግጥ አቤትትትት ምንይሻላል ጌታየ አተሂሊና ስጠን

  • @siyabongakhabeni4985
    @siyabongakhabeni4985 22 дня назад

    ሀይ ሰላም ላንት ይሁን ወንድማችን የምትሰራው ስራ ደስ ይላል ግን ፍፃሜው ማማር አለበት 1ኛ ለልጁ አካዉንት ክፈትና እርዳታ አሰባስብ 2ኛ 3 ሴቶች ለህግ መቅረብ አለባቸው ህርቅ የምትለውን እርሳው

  • @KTGospel
    @KTGospel 23 дня назад +1

    እባክህ ጋዜጠኛው ይህ የሂወት ጉዳይ ነው ስለዚ እርቅ የሚባል ነገር ኣታስበው ህግ ይፍረቸው፡ እዛ ቤት እንዳይመለስ ጉዳቸው እንዳይወጣ ሊገድሉት ይችላሉ እንድያውም ወደ ስራ ወይም ትምህርት ቤት ስሄድ ጥበቃ ይደረግለት ሊያግቱት ይችላሉ ።እንዲያውም ክሀገር ሊጠፉት ይችላሉ ተሎ ብለህ ወደ ህግ ውሰዳቸው ስልክም እንዳትደውል ኣቁማት እህቱም ትነገር ።

  • @HanaHana-lw1zz
    @HanaHana-lw1zz 23 дня назад +2

    የሞራል ካሳ መክፈል አለባት የእክምና መክፈል ሁሉን ነገር ማድረግ አለባት ብቻውን ባታገኘው ሚስጥር ስለተሰማ ትበቀለዋለች ለምን ውድ ህግ አልሄድክም ጋዜጠኛው የሚኖርበትን ለምን አሳወቃችኃት

  • @SadaFiqx
    @SadaFiqx 23 дня назад

    ቆይ ወደ ጠፈቶ ነወ ወይሰ አሰጠንቁለወበት ነወ😢

  • @SadaFiqx
    @SadaFiqx 23 дня назад

    በፈጣሪ ሰም ምን አይነት ሴት ነት የልጇ ሳያንሰ እናትየዋም ልክፈት ነወ 😢😢😢😢😢

  • @MONEYYGIRL-7
    @MONEYYGIRL-7 23 дня назад +1

    ለምን ለህግ አታቀርባቸውም እነዚህ ነገ በሌላው ላይ ይፈጽማሉ መቀጣት አለባቸው ልጁን ከእነሱ አርቀው እባክህ አስታርቃለው ብለህ ልጁን እንዳትጎዳው እናትየው አስመሴይ ሸንይ ናት

  • @HelenMeles-nu5re
    @HelenMeles-nu5re 22 дня назад

    እረ ባክህ ከመጀመርያው የባሰ ነው የሚሆነው ነካክተህ አሁን ተመለስ ብለህ ሊጠብሰው ነው እዴ😢

  • @Dagu-bi9ds
    @Dagu-bi9ds 23 дня назад

    ልጁ ግን ምን ሆኖ ነው አይጠፍጥፍትምዴ አረ ሰርቶ ይብላ ትምርቱን ትቶ ዬች አስከ ልጇ ባሌጌ ናት

  • @suwasuwa268
    @suwasuwa268 23 дня назад

    ❤❤ለሁሉ
    ግዜ❤አለው
    አንኳን
    ዳንኪበቻ❤❤ሁለ
    ያልፋል❤አዘህ❤ልጄ
    እግዝአቤሔር
    ከተይሁን

  • @Dagu-bi9ds
    @Dagu-bi9ds 23 дня назад

    አረ አይመለስ ሰርቶ ይኑር ጎረምሳማ አዛ ከህነ ዬገሉታል አረግ

  • @mohamednurahmednur9549
    @mohamednurahmednur9549 23 дня назад

    በሚበላም ሆነ በሚጠጣ በመድሀኒት እንዳት ገድለው ይጠንቀቅ::

  • @TigsetAbebe
    @TigsetAbebe 17 дней назад

    አይዞሕ ወንሜ በርታ ልጅቿ ግን የሚፈልጋት ጓደኛ ወይም ፋሬንድ የላትም እነዴ ለምድነው በዘመዱዋ ጋር የምትልከሰከሰው

  • @MelakuBayuMelakuBAyu
    @MelakuBayuMelakuBAyu 23 дня назад

    ወንድሜ ስፖንሰር ፈልግለት እንጂ እዛ ቤት እንዳትመልሰው ከተመለሰ ሚስጥር ያወጣል ብላ ልታግተው ወይም ልታሳግተው ትችላለች ከዚያም የበለጠ ነገር ልታደርግ ትችላለች ስለዚህ ልጁን ተመለስ ብለህ አታስገድደው የሚረዱ ሰዎች ፈልግለት ። በሌላ በኩል ለእህቱም መነገር የለበትም ትማርበት ልትረበሽ እና ልትጨናነቅ ትችላለች እናትየዋ እራሱ የሆነ የደበቀችው ሚስጥር ያለ ነው የሚመስለው

  • @lolayeman6407
    @lolayeman6407 19 дней назад

    ሌላጋዜጠኞች ጠይቅ አሰራሩ እንዴት እደምሰሩ እንዴት ተመለስትላቸው አለህ

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا 23 дня назад +1

    ኧረወይኔየኔወድም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BezShi
    @BezShi 21 день назад

    እረ የንስር አይን ዘሌ ድረሱለት ለዚህ ልጅ

  • @belayneshdegefa6504
    @belayneshdegefa6504 23 дня назад

    ወገኖቼ ! የነነዌ ሰዎችስ ከዚህ የበለጠ ምንሰሩ!? ታዲያ መሬት መንቀጥቀጥ አደለም ግልብጥብጥ ቢል የእግዚአብሔር ቸርነቱን ለግሶነውእንጂ!!!
    እንጸልይ!ንስሃ--- እንግባ

  • @SinkeMegersa
    @SinkeMegersa 23 дня назад

    የለለነገር የምታወሩት ሰታሰጠሉ ተደፋሪዉሰዉ አይደለም እንደእምቢ አይልም አራሱንአይከላከልም የማይታመን ነገርነዉየምታወሩት

  • @tsigeredaghebreyesus716
    @tsigeredaghebreyesus716 23 дня назад

    እግዚዋ ምን አይነት ዘመን ነው ያለነው

  • @BerhaneDechasa
    @BerhaneDechasa 23 дня назад +2

    ሙሉ ፕሮግራሙን አንተ ብቻ አታውራ እነሱ እንዲያወሩ እድል ስጣቸው ፕሊስ

  • @GlobGlob-k1w
    @GlobGlob-k1w 23 дня назад +6

    ጋዜጠኛዉ ምንሆነህነዉ ለምንለህግአታቀርባትም

  • @nancyrichkidsvideo-368
    @nancyrichkidsvideo-368 23 дня назад +1

    ይህን ልጅ ለነሱ አሳልፈህ እንዳትሰጥ ካቅምህ በላይ ለዱካ ሾ አሳልፈህ ስጠው ስለ እግዚአብሄር የምን እርቅ ነው የምታወራው ጋዜጠኛው ጤነኛ ነህ ?

  • @temesgennaedwu5458
    @temesgennaedwu5458 15 дней назад

    እስከ ዛሬ ያልጠየቁ ዘመድ አብረህ ኑር አይመቸኝም

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 23 дня назад

    besmeab Legero Yemiqef Now Sow gin min eyehone now egzio😢😢😢😢😢

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 23 дня назад

    ስጀመር ለምን እነሱ የምያዩት ቦታ አስቀመጣችሁ እኝህ ልጁን ይጎዳሉ አሁንም ምን አይነት አውሬ ሰው ሞልቷል ያራቢ

  • @amulove5866
    @amulove5866 23 дня назад +2

    እረ ወዲሜ ነበልባል ጓደኛቹ ጠፍቶሀል ፈልጉት

  • @LilySedro
    @LilySedro 23 дня назад

    ምን አይነት ሸይጣኖች ናቸው እረ አምላክ እንዲህ አይይነቶችን ፍጥረቶችን ብታጠፋቸው መቅጸፈት ብታወርድባቸው

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw 18 дней назад

    ደስ የሚለው ቶሎ ትደርስለታለህ ❤😢

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 22 дня назад

    አረከሒደምኒዋጋአለዉ
    በትክክክልእዳትሂዲ😢😢😢😢😢

  • @MogesAynalme
    @MogesAynalme 23 дня назад +1

    በናትህለዘላለምስጠው

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 22 дня назад

    😢😢😢ወይአሚላኪ
    አተማረን

  • @ZahraZahrabore
    @ZahraZahrabore 23 дня назад +1

    Kemiraqa bohala binegraat yishaalaal

  • @manolisdalenza4121
    @manolisdalenza4121 23 дня назад

    Hig hig hig iyale min aslemameteh?

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc 23 дня назад

    እንደ ጎጆ ቲዩብ፣ዱካና የነስር አይን በቀር ሌሎቹ ለሙያዉ ብቁ አይደሉምና ከነሱ ተማሩ

  • @ሰውንእንዴአመሉ
    @ሰውንእንዴአመሉ 23 дня назад

    ወይጉድ🤔🤔🤔ምንብየልኮምትጎበዝ

  • @scf3129
    @scf3129 23 дня назад +1

    ወንድም ወደ ህግ ውሰዳት እስካሁን ለምን ፎርሳ ትሰጣታለህ ወደ እስር ቤት ትግባ ይገባታል

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera4041 23 дня назад +1

    Gobez ychi werada maferya yelijwa sayans eswam litichemer ere sint aynet asafari setoch alu ebakachihu ahunim tibekachihu ayrakew

  • @sikosilo6384
    @sikosilo6384 23 дня назад

    አረ ሁሉንም ለኔ ይምጡልኝ ከነስሜታቸው እችለዋለው በአድ ይምጡልኝ