ሚስቱ ያሴረችበት ጉድ ተጋለጠ!! - 8 ወር ሙሉ ሚስቱን እንደ እህቱ አቅፎ የተኛው ምስኪን ባል መጨረሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 446

  • @EndawokAdane
    @EndawokAdane 3 часа назад +23

    ድግል አደለችም አውቃ ነው የሆነ የደበቀችው ሚስጥር አላት

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 3 часа назад

      ደምሪኝ ውድ በቅንነት

    • @eteneshWoldesilassie
      @eteneshWoldesilassie 2 часа назад

      አዎ ይቺ ምኗ ድግል ከወሬዋ እራሱ ይለያል

    • @MaledaTubeStudio
      @MaledaTubeStudio  Час назад

      ሙሉውን ቪድዮ ይመልከቱት ምክንያቷን ተናግራለች። በሚያስገርም ሁኔታ ምክንያቷ ለኛ ራሱ አስደንጋጭ ነበር።

    • @EndawokAdane
      @EndawokAdane 54 минуты назад +2

      አዳምጫለው በጣም ያሳዝናል ድንግል ነኝ ማለት የለባትም ነበር እውነት ተደብቆ አይቀርም

    • @haytmohmmed9519
      @haytmohmmed9519 24 минуты назад

      ትክክል ያልሆኑትን ነኝ ማለት ከባዲ ነው​@@EndawokAdane

  • @اللتز-ف1ل
    @اللتز-ف1ل 2 часа назад +12

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትሁ😮😂😂😂😂 ዋው ዶክተርዬ የዛሬው ልዮ ነው አቤት ኮንፊደንስ ልዮነህ የምር❤🎉❤🎉😂😂

  • @AbdulhakimAdera
    @AbdulhakimAdera 3 часа назад +23

    እሽ የሳቄ ምንጭ እደት ነህ።ደሞ የሙሙ ፕሬዝዳንት ሆንክኮ❤

  • @BelyuKassa
    @BelyuKassa 2 часа назад +9

    ዶክተርዬ ትእግስትህ ይገርማል ጌታኢየሱስ ይባርክህ ልጁ ግን ያሳዝናል እንዲህ አይነት ፍቅር አለዴ

  • @KassahunAemero
    @KassahunAemero 2 часа назад +27

    ሁለት ጾታ ያላት ይመስለኛል።

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 2 часа назад +10

    ዶክተርዬ ስወድህ እኮ የሳቅ ምንጭ ❤🎉😂

  • @AAs-e3x
    @AAs-e3x 3 часа назад +15

    ትቀልዳለች እንደ በሠው ህይወት ጨምላቃ ሢጀመር ድንግል አይደለችም ባልየው በጣም ትግሥተኛ ነው በጣም እውነት የሆነ የተደበቀ ነገር አላት

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 3 часа назад +18

    ዶክተርየ ጀግናነህ 😂😅 በርታልን 😅 እና ደሞ አመት ያስቃል የዛሬው ወገን😂😂😂😅😅😅😮😮

    • @fatimahussain-c2h
      @fatimahussain-c2h 2 часа назад

      እሙሙ አላለም😂

    • @FAs-k5d
      @FAs-k5d Час назад

      ​@fatimahussain-cእሙሙዬ ላቺሥ ምን እንሁንልሽ😂😂😂😂2h

    • @ToybaT-i9s
      @ToybaT-i9s Час назад +1

      እሙሙ ማለት ምን ማለት ነው? ንገሩኝ😢😢

    • @FAs-k5d
      @FAs-k5d Час назад +1

      @@ToybaT-i9s አፊጫ

    • @ToybaT-i9s
      @ToybaT-i9s 53 минуты назад

      እእ አፉጫ ?

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 3 часа назад +12

    የኔ ኮሜዲ ዶክተር ፊትህን ሸፍን ዛሬ ደሞ ከድምፅ ጋር ዋዉዉዉ

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 3 часа назад

      ደምሪኝ ውዴ

    • @FAs-k5d
      @FAs-k5d Час назад

      😂😂😂😂😂😂😂🎉

  • @AdenaMekonen-xr5xk
    @AdenaMekonen-xr5xk 3 часа назад +20

    አመት ያስቃል ወገን ወይኔ በላቸው ዶክተርየ ይመችህ 😂😂😂😂😂

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 2 часа назад +5

    ዶ/ርዬ በጣም አሪፍ አማካሪ ነህ ይገርማል የምትሰራው ሁሉ ግን ይሳካልሀል።

    • @FAs-k5d
      @FAs-k5d Час назад

      ማሻላ በይ🎉🎉🎉🎉

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 часа назад +11

    ዱክተር ❤❤❤❤❤እንኮን ድህና መጣህ

  • @Nema-n3q
    @Nema-n3q 3 часа назад +7

    ክክክክክክ መገን አንት ብሎ ዶክተር ሆ በሳቅ ሞኩ

  • @VebdJdjf
    @VebdJdjf 3 часа назад +7

    ዋዉ የምር ዶክተር ብኮን እደት ያምርባሃል

    • @Frdos-d6j
      @Frdos-d6j 2 часа назад

      አደለምደ😂

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 3 часа назад +12

    የማይገፈፍነው 😂😂😂😂😂😂 እረ ጉድ ነው ዘንድሮ የማይሰማ የለም 😂😂😂😂

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 2 часа назад +9

    አላህየ ድርስልኝእስከመቸድረስ ልትዋሺነበርአኡዙቢላ እኔ እሚያስቀኝ የጋዜጠኛው አክት የሳቄምንጭነክ እኮአይ ሚያው ሚያው አላለም😂😂😢

  • @Saada-z3z
    @Saada-z3z Час назад +3

    ዶክተር እንኳን ደህና መጡ የልገባኝነገር እናትሽ ቤት ያለሽ መሰለሽ አልሰጥም ማለት የባልሀቅ እንዳለብሽ አታቂም ትግስተ ኛ ባል ስለሰጠሽ ፈጣሪሽን አመስግኒ❤❤❤

    • @FAs-k5d
      @FAs-k5d Час назад

      በትክክል ውዴ😂😂😂❤❤❤

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 3 часа назад +4

    ዶክተር ❤🎉❤🎉❤እንኳን ደህና መጣህ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @wasney-sd1kl
    @wasney-sd1kl 3 часа назад +6

    ስወድክበርታ❤❤❤❤

  • @ZahraZahra-u2x6w
    @ZahraZahra-u2x6w 40 минут назад

    ማሻ አላህ ❤️❤️ ሲያምርብክ ዶክተርየ በጣም ነው የታዝናናኝ❤❤

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 2 часа назад +3

    ማለዳችን እንኳን ሠላም መጣክ

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 2 часа назад +6

    የሴት ልጅ ደሞ የሚቆምባት ነገር አሐ እንዴ ጎበዝ ጉድ እኮ ነዉ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 3 часа назад +6

    ❤😂😂😂😂😂 ወይ ተአምር በርታ ዶክተርዬ

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ

    ወይ ዶክተርየ አሣከኝ ከምር❤❤❤
    ሀረካትህ በራሡ ጥሩ ዶክተር

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ 3 часа назад +9

    ዶክ 🎉 ስወድህ 🎉 አንደኛ🎉

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq 3 часа назад +6

    ወይኔ አተልጅ አደየዶክተር አደየ ጋዘጠኛ ይመችህ ❤❤❤❤

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 37 минут назад

    የኔእህት በትዳር እኮ መተሜመን ያስፈልጋልና አስቀድመሽ መንገር ሲገባሽ ግዜውን አቃጠልሽበት አዬ ዶክተር good job

  • @hejueu
    @hejueu 3 часа назад +6

    የፈረደበት ቆሎ አላለቀም መሠል ቆሎ ላምጣልሽ አላለም ክክክክክክክክ

  • @ZeyneshetSahle
    @ZeyneshetSahle 2 часа назад +3

    ፀበል ሂጂ በፀሎት በርቺ ቀልድቨሽን ተይው። ከዚህ በኋላ ተዋት ቑልደኛ ነች።

  • @Aisha-u1l
    @Aisha-u1l 3 часа назад +5

    ዶክተር፡የዛሬው፡ደሞ፡ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AynalemTlahun
    @AynalemTlahun 3 часа назад +8

    ጉድ፣በል፣ጎንደር😂

  • @Taamreseid
    @Taamreseid 3 часа назад +6

    ወቸ ጉድ 😂😂😂😂😂ዶክተር

  • @Kidist-f9r
    @Kidist-f9r 3 часа назад +5

    ስውድህ❤❤❤❤❤

  • @Astergemeda
    @Astergemeda 3 часа назад +2

    Good job doctor

  • @mednaseeit211
    @mednaseeit211 2 часа назад +8

    ልጂቶ ምናልባት ሁለት ጾታ የኖራት ይሆናል እዲህ የደበቀቺው

    • @MazaMala_21
      @MazaMala_21 2 часа назад

      የኔም ጥያቄ ነው ሁለት ፆታ አላት

    • @MaledaTubeStudio
      @MaledaTubeStudio  Час назад +1

      ሙሉውን ቪድዮ ይመልከቱት ምክንያቷን ተናግራለች። በሚያስገርም ሁኔታ ምክንያቷ ለኛ ራሱ አስደንጋጭ ነበር።

    • @MaledaTubeStudio
      @MaledaTubeStudio  Час назад

      ሙሉውን ቪድዮ ይመልከቱት ምክንያቷን ተናግራለች። በሚያስገርም ሁኔታ ምክንያቷ ለኛ ራሱ አስደንጋጭ ነበር።

  • @SeaaiSeiaa
    @SeaaiSeiaa 53 минуты назад +1

    ወይኔ ዶክተርዬ በሳቅቅቅቅ😂😂😂😂😂ሞትኩ😂😂😂

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 2 часа назад +1

    ወይ ዶክተርዬ ኮሜዲ 😂❤❤ ታስቀናለህ ፥ታዝናናለህ ጭምር እንወድሃለን ❤❤❤

  • @mesfinhaile6179
    @mesfinhaile6179 2 часа назад +2

    ❤❤ ዶክተር፡አሪፊነህ🎉

  • @ZinetAdem-p2h
    @ZinetAdem-p2h 3 часа назад +5

    😂😂😂😂😂😂አረዶክተር ተመችህኝ

  • @Martejes
    @Martejes 2 часа назад +6

    ማደንዘዣ ወግተሀት ሞክራት

  • @saraaa3879
    @saraaa3879 3 часа назад +4

    ያመኛል አላለችም 😀😀😀😀ዶክተር ስወድህ እኮ ይመስለኛል የሆነ መንፈስ አለባት አለዛ አውቃ ነው

  • @FatimabagumFatimabagum-d8p
    @FatimabagumFatimabagum-d8p Час назад

    ወይ ዘንድሮ የማይስማ የለም እግዚአብሔር ይህንን ወንድም ፀበል ዉሰዳት

  • @Demekuasemrsemr
    @Demekuasemrsemr 3 часа назад +6

    ወይጉድ አለማስቅ አይችልም ወይ አተጋዚጠኝ ዱክተር ሁንሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @jimmabel7916
    @jimmabel7916 3 часа назад +12

    ስለ። እውነት ይቺ ልጅ ድንግልም አይደለችም ሁለት ፃታ ሊኖራት ይችላል ????

    • @sebleworkseyed-xh3bv
      @sebleworkseyed-xh3bv 2 часа назад

      2 tsota aydelechem mikenyatum bebalfew entervew hulun cheresha lasegeba sel beshetawa mimetaw belwal😂😂😂😂😂😂😂 berget bechelma kehone 2tejaw aletayew yehonal😂😂😂😂😂

    • @ayalneshtegegn8788
      @ayalneshtegegn8788 2 часа назад

      Thank you.

    • @genetshemeles2455
      @genetshemeles2455 Час назад

      ይሄ ዩቱበር ግን የምሩን ነው ወይስ እየቀለደ ነው ምንም ዓይነት እገዛ ማድረግ የማይችል አሿፊ ነው

    • @MaledaTubeStudio
      @MaledaTubeStudio  Час назад +1

      ሙሉውን ቪድዮ ይመልከቱት ምክንያቷን ተናግራለች። በሚያስገርም ሁኔታ ምክንያቷ ለኛ ራሱ አስደንጋጭ ነበር።

    • @FatimabagumFatimabagum-d8p
      @FatimabagumFatimabagum-d8p Час назад

      ​@MaledaTubeStudioቆሎ አመጣልሻለሁ ነው ያልከው እረ ዘንድሮ ይመኛል

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 2 часа назад +1

    ዶክተርየ❤ ትግሰትህን ይገርማል ❤ልጂግንያሳዝናል አንዲህአይነት ፈቅር አለዴ ትቀልዳለች አንዴ አይቆምም አላለችም ኧረዶክተርዩ ወይኔ ዛሬበሳቅ ምትሁ 😂😂😂የዛሬዉ ልዩነዉ አቤት ኮንፈደንሰ ልዩ ነህ የምር❤🎉❤😂😂

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Час назад

    ዶክተራችን አምሮብሀል👌ግን እንዴት እንደሚያስቀኝ አነጋገሩ😂😂😂

  • @Aminat725
    @Aminat725 Час назад +1

    ዶክተራችን በርታል የኛ እንቁ

  • @ወለተማርያምየድግልጅ
    @ወለተማርያምየድግልጅ 3 часа назад +4

    ይሄልጅሁሌምነውየሚያስቀኝ ዛሬደሞ ዶክተርሆክ😅

  • @MaskaramCholko
    @MaskaramCholko 2 часа назад +3

    ወቸው ጉድ በል ጎንደር አይቆምም አላለችም😂😂😂😂

  • @SirDagoo-lk5mo
    @SirDagoo-lk5mo 3 часа назад +2

    Umumu hibi halechii😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @tgamare6745
    @tgamare6745 Час назад +3

    ምን አሰዋሺ እውነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደር

  • @በረንታ
    @በረንታ 3 часа назад +7

    ጸበል ብትሄጅ ጥሩ ነዉ

  • @Mebrat-l5n
    @Mebrat-l5n Час назад +2

    ዉይ ልጁታ ግን ስታስጠላ . እየቀለደችበት ነዉ.

  • @Abere-k4l
    @Abere-k4l 2 часа назад +1

    Sewdeh gobez❤❤❤❤

  • @hanaamokon1109
    @hanaamokon1109 37 минут назад

    አንተ ጋዜጤኛ አለ ኔ የምትገርመኝ የምትይዛቸው ኬዞችና አነጋገርህ ነውልጁ በጣም ያሳዝናል እግዛብሔር በመልካም ሴት ይካስህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SofyaAli-d8v
    @SofyaAli-d8v 3 часа назад +1

    Derek

  • @Turung0Getu
    @Turung0Getu 3 часа назад +3

    Gazexanyawuu. Yaasiqaal. Chigir yellam majjemariyaa. Manager naberebat

  • @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
    @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ 39 минут назад

    ወይኔ ዶክተርየ ካተጋየሚመጡ ሁሉቀልዳቸው አይጠገብም😂😂😂😂😂😂

  • @LemlemWorku-f6j
    @LemlemWorku-f6j 2 часа назад +3

    እረ እውነቱን ተናገሪ

  • @uaeuae1689
    @uaeuae1689 2 часа назад +2

    እያሾፈች ነው እኮ ልጅቷ በተደጋጋሚ የምታወራው የደበቀችው ነገር አለ

  • @tsedale2014
    @tsedale2014 3 часа назад +3

    ልጅቷ እንዴትነው ሚያደርጋት ዶክተር ንገርው አንቺ እስከዛሬለምንደበክሽ

  • @samuelzelalem1271
    @samuelzelalem1271 2 часа назад +4

    ዶክተርዮው እሙሙ አላለም

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 2 часа назад +2

    😢😢😢 እርፉ ምን ጊድነወ ወገኑ

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz Час назад

    የዛሬ ዱክተር ምረጥ❤❤❤❤❤
    ጀግና ነው ውውውውውውውውው👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @DuiGgy
    @DuiGgy 3 часа назад +4

    ይህየበአድአምርልኮይሆናል

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 3 часа назад +2

    ውዴ እምትባል ቃላት. እርክሠችኮ😅😅😅

  • @MayserMayser-w3m
    @MayserMayser-w3m 46 минут назад

    ዛሬ ደሞ ዶክተር ሁነህ መጣህ ስታወራ በጣም ታስቀኛለህ ❤❤😂😂

  • @vipmb6020
    @vipmb6020 36 минут назад

    ዶክተራችን አምሮብሀል ❤👌😂😂😂😂

  • @Tges872
    @Tges872 Час назад +1

    ማብራክህ.ዶክተር 😂😂😂😂

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 Час назад +1

    ምን ጉድ ንዉ ዳከትረዬ በረታ😂😂😂😂😂😂

  • @ayantuabeta4132
    @ayantuabeta4132 58 минут назад +1

    ትለያለህ እኮ ዶክቶርዬ👏😂😂😂😂

  • @BugalchTube
    @BugalchTube 29 секунд назад

    በ እምንት ጠንክሯ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @BuzuneshBayisa
    @BuzuneshBayisa Час назад

    አረ ዶክተር ኡኡኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂 ሲወድክ

  • @SmegnewSmey
    @SmegnewSmey Час назад +2

    D/r Gin Nigigru Tinish Yasqal

  • @AlamDweik
    @AlamDweik 2 часа назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😅😅😅😅😅00000ነዉ😂😂😂😂😂😂ዶክተረ ክክክክክክክ በጣም አሳቀኝ😮😮😂😂😂😂

  • @epheratsworka3605
    @epheratsworka3605 2 часа назад +1

    ደብሮኝ ነበር አሳቃቹህኝ😅😅😅😅😅

  • @Martejes
    @Martejes 2 часа назад +2

    በግ ነው የማይገፈ ፍ

  • @HdhzDnhd
    @HdhzDnhd 3 часа назад +3

    የአብስራ❤❤ ቃላቶችክ ያስቃሉ😂😂❤

  • @alem5097
    @alem5097 3 часа назад +1

    የምወድህ. ብርክ. በልልኝ. በርታ

  • @SAMSUNGA15-w1f
    @SAMSUNGA15-w1f 3 часа назад +2

    3:34 😅😅😅😅😅😅😅አየ አተልጂ

  • @SitiYassin
    @SitiYassin 3 часа назад +2

    ይሄኔቀፎናት የምትሉ😂😂😂👍👍👍

  • @Semira.Hassen
    @Semira.Hassen Час назад +1

    ስርአት የላቸውም አኡዙቢላህ ሚስኪን ጀማል. ከጉደኝ ኛው ልታጣላው

  • @ቲጂነኝየራያቆቦዋ
    @ቲጂነኝየራያቆቦዋ 3 часа назад +3

    ዶክተር አላለችም😂😂😂😂

  • @ShtaNguse
    @ShtaNguse Час назад

    ህህህህህህህህአይ ዶክተርዬ😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @ቲቲጓልከተማ
    @ቲቲጓልከተማ 2 часа назад +1

    ድንግል ኣይደለሁም እማ ምክንያት ኣይደለም የተደበቀ ሚስጥር ኣላት

  • @AbdulhakimAdera
    @AbdulhakimAdera 3 часа назад +3

    አይ መነፀር መነፀሩ ተመችቶኛል 13:50 😂❤

  • @DubaiRak-by7gz
    @DubaiRak-by7gz 18 минут назад

    የወጣልህ ዶክተር የምር

  • @የማርያም-ሰ8ጠ
    @የማርያም-ሰ8ጠ 2 часа назад +2

    መንፈስ ልሆን ይችላል ወይ ዘንድሮ የማይሳማ ነገረ የለም

  • @DhuvfDvycch
    @DhuvfDvycch 10 минут назад

    ደኩተርየ ታስቀኛለህ ንግግርህ ለምናባቶ አለለም😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ 3 часа назад +3

    ዛሪ ደግሞ ዶክተር ሁነህ መጣህልን እሰይ ቀልድህ አይጥገብም

  • @AminaMeno
    @AminaMeno 2 часа назад +1

    ቆሎአመጣልሻለሁአላለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @AnuwarHussen-y5k
    @AnuwarHussen-y5k 3 часа назад +2

    ልጂቱ ቸኮለኛናት

  • @EdenWorku-hb8zr
    @EdenWorku-hb8zr Час назад +2

    አውነትም ዶክተር ያምርባሃል አንቺ ይዋሸሽው ባልሽ ሳይሆን ራስሽን ነው ::አሙሙን በጉጉት አስጠበቅሸው ልጅን አንድ አኩል ናቸው ::ድንግል ሳይሆን ድንግል ሴት አዳጥብቅ

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 2 часа назад +1

    ወይ ፡ ቆሎ😂😂😂😂😂

  • @SamrawitAsres-tg1mf
    @SamrawitAsres-tg1mf Час назад

    😂😂😂 እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😮

  • @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ

    የምር ይህ ጋዜጠኛ እዴት እደሚመቸኝ ኮመዲ መሆን አለብህ ሚያው ሚያው እያላቹህ አለ 😂😂😂

  • @hadasmeles7808
    @hadasmeles7808 Час назад +2

    ወይም መተት አላት ወይም ጾታ አላት

  • @FofkdrlAlarrdo
    @FofkdrlAlarrdo 2 часа назад +1

    እየለመነችህ ነው

  • @mimimulat1393
    @mimimulat1393 34 минуты назад

    😢😢😢😢😢

  • @MeryYosf
    @MeryYosf 2 часа назад +1

    ወይ አተለጂ ዛሬ ደግሞ ደኩተረ ሁነህ መጣህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂