Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሚኪየ የኔ ጀግና ይህን ልጅ እርዳዉ እባክህ የምትችለዉን ነገር እርዳዉ
የጠቆሙሹ ልጅ ጌታ ይባርክሽ ምክዬ ጀግናችን እንኳን ደና መጣህ እርዳዉ አንበሣችን
ሚኪየ የኛ ጀግና አሏህ ይጠብቅ የጠቆምሺውልጂ እረጂም እድሜ ከጤና ይሥጥሺ
መፍረድ ይከብዳል እንኳን እዉነቱን ተናገረች
ጥቆማ የሰጠሽው ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ
😢ምህረት ጥሩ ሰው ነች ይህንን እርዳታ እንዲደረግለት ማድረጎ መልካም ሰው ነች
የጠቆምሽ ጉረብት እግዚአብሔር ቀረ ዘመንሺ ይባረከው የታመመው እግዚአብሔር ይማረህ😢
ፈጣሪ ይማረው ልጂቱ ግን ከጀርባ ያደረገችበት ነገር ይኖራል
መትታዉ ነዉ ሚኪየ በርታ አድነዉ ጀግናችን
ለኢላሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ 😢😢😢😢
Ameen yareb
ሚኪየ የኔ ጀግና ለዚ ሰው ደረስክለት ከፈጣሪ በታች ህክምና ውሰደው፡ እሱን ሊታከም ጸበልም እየሱስ ቤትም ውሰደው ሊላቀቅ ከኣእምሮ በሽተኛ ውይይይ ጌታየ ሆይ ተሎ ና!
እውነት ለመናገር ከሆነ ጥቆማ ለሰጠችው ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካም ትዳር ያጋጥሚሽ ጉድ ነው❤
ጌታ ይባርክሽ ስለ ጎረቤት ተጣብቀሽ ለሚኪ፡ ለንስር ኣይን፡ለ ዱካ ሸው በጣም ጌታ ይጠብቃቹ፡ ሕክምና ይወስደዋል ጌታ ይጠብቅህ ሚኪየ
በክፉ ሰወች መሀል ዴግ ሰወች ስላላችሁ እናመስግን ሀገራችን ያለ ጉድ ክፋት ማለቂያ የለውም
ሚኪየ የኔአንበሳ በርታ አተ የጀግኖች ጀግና ነህ ወድሜ❤❤❤ ጉድ ጉድ ዘንድሮ ጥቆማ የሰጠሽዉ ሴትአላህ ይሰጥሽ አድሜና ጤና ሚኪየ የኔ ጀግናይህን ሰዉ አባክህ አርዳዉ ባለጌሸሌ ትዳርሽቀርቶ አቺ አራሰሽ ብትን በይ ባለጌ አረመኔ ምንአይነት ጨካኝ ናት አፈር ብይይይ
የኔ ቆንጆ እኔ እረዳሻለው ከባድ ነው ለሱም እውነት ነው ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው አይዞሽ እሱንም ይማረው እናተም አግዙዋት እህቴ ፀሎት አርጊ ፀበልም ሞክሪለት
ሚኪየየ በጣም አከብርሀለሁ ዱአረግልሀለሁ❤❤❤
እውነት እንዲሕ የምትንጣጣው የተደበቀ ነገር አለ
የኔ ጀግና ሚኪየ የስንቱን እንባ ነው የምታብሰው ተባረክ❤❤❤❤😢😢😢
ልጅቱ ግን በጣም ከባድ ሰው ነች ሚኪየ አላህ ያግዝህ እና ይህን ልጅ በደንብ አግዘው ልጅቱ ግን አውሬ ነች ባለጌ ክፍት አፍ ነች ክብረ ቢስ መተት አሰርታበት ነው ልጁን ትተህው እንዳትሄድ እሷ ጋ ጭራቅ መረጋገጥ ነበር በጫማ ይች እርኩስ ነች!!!!!!!!!
ሚኪየ በርታ ጥቆማ የሰጠሽው ወጣት እግዚአብሔር ይባርክሽ ሚስት እባክሽ ክፋት ዋጋ የስከፍላል ሐጺያትም ነው ተረጋጊ
ላኢላኸ ኢለሏህ ኧረ ምን ጉድነው ኢሄ የኛ ሀገር ነው?😳🤔🤔 ሚኪዬ በርታ ብቻ ጎበዝ ❤❤❤👌👌👌👍👍
ራሷ መተት አድርጋበት ልሆን ይችላል ። አደጋ መድረሱስ ለምን ባል ሐቁን አይናገርም 🎉🎉🎉
አይ ኔሚኪ የደሀ ደራሸ አላህ ይ ደረሰልከ የኛጀግና ምን አይንት ጨካኝንት ጀንናት😢😢
አህለን ሚኪ ጀግናው ❤❤❤❤❤. ዘንድሮ እኮ የማይሰማ የለም 😢😢😢😢ምን አይነታ ጨካኝ ናት 😢😢😢😢
Allah ytebiqih mikiye anye anbesa
አትፍረዱ አይዞሽ የኔ እናት በሱዋ ጫማ መሆን ነዉ ፀበል ግባ
ሰላም ሚኪየ እንዴት ሰነበትክህ ልጁ በጣም ያሳዝናል ኢትዮጵያ ዉስጥ ያልተነገረጂ የልተደረገነገር የለም አድኑት ልጁ እንዳትገድለዉ እቺ ጭራቅ እህትየ አንችም ደግ ጎረቤት ነሽ ተባረኪ 🙏🙏🙏
ሰላም ጀግናው መጣ ገባ ገባ በሉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይማርህ ጥቆማ የሰጠችው ልጅ ተባረኪ ግን እሷ በጣም ተቀዠቀዠች የደበቀችው ሌላ ነገር ከለለ ለምን ረጋ ብላ አትናገርም ችግር ብዙ ያሰራል ለምን ሴተኛ አዳሪ ሆንሽ ሳይሆን አነጋገርሽ
በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው።
Mike Mike boy nice to see. Bro it's really eamzing. Please take care your self. Thanks for sharing Mike boy. Have nice weekend we love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት ጉድ ነው ፈጣሪውን የማይፈራ ሕዝብ በዛ ኡፍፍ።
Betame Medhanialeme yekere yebelene
እኔ እሚገርመኝ ተንኮላቸው ሲታወቅ የደበቁት ሲወጣ የተለያየ ቪዲዮ ላይ ሳይ ውጡልን ውጡልን እሚሉት ነገር ይገርመኛል ትዳርሽ ቀርቶ አች እራስሽ ብትን በይ ባለጌ😢😢😢😢😢
Bereta Miki, yechin endatelekatBetam adegena nech! Yetekomceh Garif Lej nat❤❤❤❤❤🎉🎉
ሚኪየ የኔ ወንድም አደራ አንተ መቸም ከያዝህ ከዳር ሳታደርስ አትለቅም እባክህ እርዳው
ውይ ሚኪዬ የኔ ጀግና እባክክን የሆነነገር አድርጋ እዳገለው አትምረውምኮ ከቻልክ አርቀው ከሷ
ይሄ ሁሉ ዘራፍ ምን ማለቷ ነው?ሚኪየ አንተ የገባህበት ሁሌም ያምራል የጠቆመችው ልጅም እግዛቢሄር ይስጣት በርቱ።
አንች ዎሻ ጉልት አትሳሪም እንዴ 🤭🤭😭😭✝️🛐 ምሩዬ እግዚአብሔር ይባረክሽ ❤️🙏ሚኪ ጃግና ❤️❤️❤️🥰👌
ኡፍፍ ከባድ ነዉ ወዳ አይደለም እኮ ልቦ ተሰብሮዋል እኮ አይዞሽ እህቴ ስታዛዝን የምር የፍቅር ብላ ነዉ ተረዳት የስነልቦና አማካሪ ጋ ዉሰዶት
ከብዙ ሰይጣኖች መሀል አንድና ሁለት ፃድቃን አይጠፉም። ጠቁዋሚዋ እህቴተባረኪ። ብድር ይግባሽ።
ጉድ በል ወሎ ሚኪዬ እማታወጣው የለህም ትንሹ ጀግና ❤❤
ውይ ቤተሠብ የለውም እረ ፀበል ውሠዱት
አረ አገራችን ወዴት እየሄድነው 😢በረታልን ሚኪዬ🎉🎉🎉🎉🎉
እባክህ ወደፀበል እንዲሄድ እርዳው😢የኔ እናት እሷም ወዳ አደለም እግዚአብሔር ከናንተጋ ይሁን
የኔ እናት በጣም ነው የምታዛዝነው ፈጣሪ ይርዳሽ እሱም እመቤቴ ትማረው
ሚክዬ ጀግናችን ተባረክእህታችን ለምኖምማሳከም ይቻላል እኮ ግን ወደ ቀልብሽተመለሽ ወደ ፀበልም ሂጂ
ጉድ ኢትዪያሰላምሽናፈቀኘ አገሬ
ወንድሜ አንተም ጀግናን ነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚኪተባረክልጁን እርዳውየያዝከውጉዳይፈጣሪ ይርዳክ
እቺ ልጅ በጣም ታማኝ ናት ቃልኪዳንዋን ጠብቃ ናት የስታመመችው ኣይዞሽ ሁሉም ያልፋል
እሄ እማቀው ጉርብትና እንደዝች ያሉ ደጋጎች ጎረቤቶች እህቶች ናችው :: ቄራ ስፈሪን አስታወስችኝ ደጋግ ጎረቤቶች @ ጎረቤቶች ብቻ..ሳይሆኑ ቤተስቦቼ ጭምር ናችው ::ወገኖች እንደዝች እህት ያሉትን ጎረቤቶች ያብዛልን ::🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
የኔ አባት አሳዘነኝ ሰውየው
Greatest real wife, you😢should respect her!!
ሚኪ በአላሕ እርዳው እንዲታከም አመቻችለት የሚያሳዝንው
ሚኪዬ የኔ አባት የእኛ ጀግና ከልጁ ጎን አትለይፀበል ውሰዱት
እግዚአብሔር ይማርህ
እና ትልቅ መስዋትነት እኮ ነው እየከፈለች ያለችው ለባላም ለልጃም ምን ሰርታ ታኑራቸው እንደውም አደነካት እንዲ ሆኖ ጥላው ሳትሄድ እራሣን እየሸጠች ማኖራ አደነካት ከእዚ በላይ ምን መስዋት አለ ስታሣዝን
ወይነ አባተ 😢😢 ሚን አይነት ዘመን ደረስን
ላኢላሀኢለላ፣ሙሀመዱረሡለላሕ፣፣😢😢😢😢😢😢😢አላህ፣ይጠብቀን፣፣አጂብ፣፣ሠዉሚኪ፣፣ባአላህ፣ፀበል፣፣ዉሠደዉ፣ያሣዝናልትተኸዉ፣፣አትሒድ፣ትገለዋለች፣ኡኡ፣
ጎሽ ጎረቤቶች ተባረኩ ተባበሩ ዘመድ ለሌለው ቤተሠብ ሩቅ የሆነበት ወይ የተለያየ ጎረቤት ያገርሠው ካልደረሠ ማን ሊደርሥ ሁሉ ከጥሩ ጎረቤት ተማሩ ፈጣሪ ይሥጣችሁ
ሚኪየ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጣበቀ
አማራጭ ስላጣጭ ሊሆን ይችላል?!!!
ጠቋሚዋ እግዝብሔር እረጂምእድሜና ጤናይስጥልን ድግሰውችን እግዝብሔር ያብዛልን ወንድማችን ሚኪ በርታልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አይ ሚኪዬ የምታውጣጣበት መንገድ ደስይላል
You changed many many People's lives, and health keeps up the excellent job 👍👍👍
አንዳንዴ ያሣዝናል ማታም ብትወጣ ለሡና ለልጇ ይሆናል ልጅቷ አንዳንዴ እውነቷን ነው
እዉነት ሚኪ ልሸልመዉ ይገባዋል. ከኢድሜዉ በላይ ነህ
ወይ ጉድ ሰው ወዴት ወዴት ነው እዝግዩ
ሚኪዬ የኔጀግና እግዛቤሄር ይጠበቅህ
እንኳንደና መጣህ ሚኪይ ግን ልጀቷ የሠጠችህ ምክንያት አጠራጣሪይነዉ እባክህ እረዳዉ ልጅ እየዋሸች ትመስላለች
ዓትፈረዱ ይፈረድባችሁዋል ችግሯን በቤቴ ልቻል ባለች ያዋረዳቹዋት መስሎአቹዋል? እሷስ ይቆያል እንጂ ፈጣሪዋ የፈረዱባትን ይበቀልላታል እሱም እሷም ሕጻኑም ያሳዝናሉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሚስቲዬ አይዞሽ ፈጣሪ እሥራዓታችሁን ይፈታላችሁዋል!
የእኔ እናት ስታሳዝን ልጂቱ ግን በጣም ጉበዝ ናት ሚስኪን ወንድሜ አላህ ያሺርክ
ወይይይ አረረረረረረረ የኢተዩጰያ ሴቶች ሰያሰፈሩ ምንአይነት ተወልዶ ነዉ አወዚቢላህ
ጀግናዉ ሚኪ መቶብሻል አቺ ዱርዬ ፈጣሪ የሰራሸን ይሰጥሸ ሚኪዬ ጀግናዉ
ሜኮ እንካን ደህና መጣህ ይችን ልጅ እንዳትፍታት የደበቀችው ይሄን ብቻ አይመስለኝም ወሪው ሁሉ ያስጠላል
❤❤❤❤❤ ጀግናችን ገብቷል እኛም ገብተናል በላይክ ይጀመር ይቅናክ ወንድሜ
ሚኪዬእግዚያብሄርይጠብቅህየእውነት
እግዚአብሔር ይማርህ ኡፍ ወንድ ልጅ አይቸገር ሚኪዬ አትተወው ልጅቷ ታስፈራለች
ሚኪዬ,የኛጀግና,እከንሰለሚ,መጠ
እግዚአብሒርይሰጠሽ❤❤❤❤
መርዳት ያለባት ልጅ ጀግና ናት😢😢😢 ኡፍ ኣስለቀሰችኝ😢
ሶው ፊት ልታንቆው ወይነ እባክህ ሚክየ ወደበት እንዳትተዎው ትገድሎዋለች😢
ስታሳዝን እግዛብሄር ይማርህ
በፈጣሪስምምንአይነትጭካኔነው❤❤❤❤❤❤
Romans 9 አማ - ሮሜ5: አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።
ይቺ ናት ሚስቱ ለጁ ትመስላለች የ9 አመት ልጅ አላት ለራስዋ ሕፃን ትመስላለች ቁመትዋ
መዳኒቱን አጣራ ሚኪ በናትህ አደራ
በጣም ያሳዝናል የዚህን ያህል በጣም ይከብዳል ምኬየ ልጁን ወደፀበል ውሰዱት ይድናልበናትህ😢😢😢😢😢😢
በክርስቶስ ስም ወጋሁ የክፈት መንፈስ ኧረ ሴቶች😢😢
ሚኪ አላህ ይጠብቅህ ምንም ልበልህ🎉
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ምን ዓይነት ዘበን ነው የደረስነው
ይሄ ነገር እውነት አይመስልም ሌላ ሚስጥር ይኖራል
ፀበል ወሰጂው
ምስጊን ሲሳዝን እዳው ምን አድርጎት ነው አይ ጭካኔ😥😥😥እግዚአብሔር ይማርህ ወድሜ👏
ውይውይ ድምፅ ድምፅዋንመስማት አስጠላኝ ጋዜጠኛው እባክህ እርዳው
ሚኪ ልጅን ትተህው ወጥተህ ከሆነ አስገደልከው ሴቶዮዋ ትገላዋለች እደ እብድ እየሰራት ነው ታቀዋለች
ጅግና ነች ከምር ኣስለቀሰቺኝ ከምር😢😢😢😢😢
እኔ ምለሁ ማችነዉ ጡሩ ነገረ ምሰመሁ😢😢😢
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅቅ በጣም ያሳዝናልል አይዞህ ወዶሜ ፈጣሪ ይማርህህህ 😢😢😢በጣም ያሳዝናልልል
ሚኪየ የኔ ጀግና ይህን ልጅ እርዳዉ እባክህ የምትችለዉን ነገር እርዳዉ
የጠቆሙሹ ልጅ ጌታ ይባርክሽ ምክዬ ጀግናችን እንኳን ደና መጣህ እርዳዉ አንበሣችን
ሚኪየ የኛ ጀግና አሏህ ይጠብቅ የጠቆምሺውልጂ እረጂም እድሜ ከጤና ይሥጥሺ
መፍረድ ይከብዳል እንኳን እዉነቱን ተናገረች
ጥቆማ የሰጠሽው ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ
😢ምህረት ጥሩ ሰው ነች ይህንን እርዳታ እንዲደረግለት ማድረጎ መልካም ሰው ነች
የጠቆምሽ ጉረብት እግዚአብሔር ቀረ ዘመንሺ ይባረከው የታመመው እግዚአብሔር ይማረህ😢
ፈጣሪ ይማረው ልጂቱ ግን ከጀርባ ያደረገችበት ነገር ይኖራል
መትታዉ ነዉ ሚኪየ በርታ አድነዉ ጀግናችን
ለኢላሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ 😢😢😢😢
Ameen yareb
ሚኪየ የኔ ጀግና ለዚ ሰው ደረስክለት ከፈጣሪ በታች ህክምና ውሰደው፡ እሱን ሊታከም ጸበልም እየሱስ ቤትም ውሰደው ሊላቀቅ ከኣእምሮ በሽተኛ ውይይይ ጌታየ ሆይ ተሎ ና!
እውነት ለመናገር ከሆነ ጥቆማ ለሰጠችው ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካም ትዳር ያጋጥሚሽ ጉድ ነው❤
ጌታ ይባርክሽ ስለ ጎረቤት ተጣብቀሽ ለሚኪ፡ ለንስር ኣይን፡ለ ዱካ ሸው በጣም ጌታ ይጠብቃቹ፡ ሕክምና ይወስደዋል ጌታ ይጠብቅህ ሚኪየ
በክፉ ሰወች መሀል ዴግ ሰወች ስላላችሁ እናመስግን ሀገራችን ያለ ጉድ ክፋት ማለቂያ የለውም
ሚኪየ የኔአንበሳ በርታ አተ የጀግኖች ጀግና ነህ ወድሜ❤❤❤ ጉድ ጉድ ዘንድሮ ጥቆማ የሰጠሽዉ ሴትአላህ ይሰጥሽ አድሜና ጤና ሚኪየ የኔ ጀግናይህን ሰዉ አባክህ አርዳዉ ባለጌሸሌ ትዳርሽቀርቶ አቺ አራሰሽ ብትን በይ ባለጌ አረመኔ ምንአይነት ጨካኝ ናት አፈር ብይይይ
የኔ ቆንጆ እኔ እረዳሻለው ከባድ ነው ለሱም እውነት ነው ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው አይዞሽ እሱንም ይማረው እናተም አግዙዋት እህቴ ፀሎት አርጊ ፀበልም ሞክሪለት
ሚኪየየ በጣም አከብርሀለሁ ዱአረግልሀለሁ❤❤❤
እውነት እንዲሕ የምትንጣጣው የተደበቀ ነገር አለ
የኔ ጀግና ሚኪየ የስንቱን እንባ ነው የምታብሰው ተባረክ❤❤❤❤😢😢😢
ልጅቱ ግን በጣም ከባድ ሰው ነች ሚኪየ አላህ ያግዝህ እና ይህን ልጅ በደንብ አግዘው ልጅቱ ግን አውሬ ነች ባለጌ ክፍት አፍ ነች ክብረ ቢስ መተት አሰርታበት ነው ልጁን ትተህው እንዳትሄድ እሷ ጋ ጭራቅ መረጋገጥ ነበር በጫማ ይች እርኩስ ነች!!!!!!!!!
ሚኪየ በርታ ጥቆማ የሰጠሽው ወጣት እግዚአብሔር ይባርክሽ ሚስት እባክሽ ክፋት ዋጋ የስከፍላል ሐጺያትም ነው ተረጋጊ
ላኢላኸ ኢለሏህ ኧረ ምን ጉድነው ኢሄ የኛ ሀገር ነው?😳🤔🤔 ሚኪዬ በርታ ብቻ ጎበዝ ❤❤❤👌👌👌👍👍
ራሷ መተት አድርጋበት ልሆን ይችላል ። አደጋ መድረሱስ ለምን ባል ሐቁን አይናገርም 🎉🎉🎉
አይ ኔሚኪ የደሀ ደራሸ አላህ ይ ደረሰልከ የኛጀግና ምን አይንት ጨካኝንት ጀንናት😢😢
አህለን ሚኪ ጀግናው ❤❤❤❤❤. ዘንድሮ እኮ የማይሰማ የለም 😢😢😢😢ምን አይነታ ጨካኝ ናት 😢😢😢😢
Allah ytebiqih mikiye anye anbesa
አትፍረዱ አይዞሽ የኔ እናት በሱዋ ጫማ መሆን ነዉ ፀበል ግባ
ሰላም ሚኪየ እንዴት ሰነበትክህ ልጁ በጣም ያሳዝናል ኢትዮጵያ ዉስጥ ያልተነገረጂ የልተደረገነገር የለም አድኑት ልጁ እንዳትገድለዉ እቺ ጭራቅ እህትየ አንችም ደግ ጎረቤት ነሽ ተባረኪ 🙏🙏🙏
ሰላም ጀግናው መጣ ገባ ገባ በሉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይማርህ ጥቆማ የሰጠችው ልጅ ተባረኪ ግን እሷ በጣም ተቀዠቀዠች የደበቀችው ሌላ ነገር ከለለ ለምን ረጋ ብላ አትናገርም ችግር ብዙ ያሰራል ለምን ሴተኛ አዳሪ ሆንሽ ሳይሆን አነጋገርሽ
በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው።
Mike Mike boy nice to see. Bro it's really eamzing. Please take care your self. Thanks for sharing Mike boy. Have nice weekend we love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት ጉድ ነው ፈጣሪውን የማይፈራ ሕዝብ በዛ ኡፍፍ።
Betame Medhanialeme yekere yebelene
እኔ እሚገርመኝ ተንኮላቸው ሲታወቅ የደበቁት ሲወጣ የተለያየ ቪዲዮ ላይ ሳይ ውጡልን ውጡልን እሚሉት ነገር ይገርመኛል ትዳርሽ ቀርቶ አች እራስሽ ብትን በይ ባለጌ😢😢😢😢😢
Bereta Miki, yechin endatelekat
Betam adegena nech! Yetekomceh
Garif Lej nat❤❤❤❤❤🎉🎉
ሚኪየ የኔ ወንድም አደራ አንተ መቸም ከያዝህ ከዳር ሳታደርስ አትለቅም እባክህ እርዳው
ውይ ሚኪዬ የኔ ጀግና እባክክን የሆነነገር አድርጋ እዳገለው አትምረውምኮ ከቻልክ አርቀው ከሷ
ይሄ ሁሉ ዘራፍ ምን ማለቷ ነው?ሚኪየ አንተ የገባህበት ሁሌም ያምራል የጠቆመችው ልጅም እግዛቢሄር ይስጣት በርቱ።
አንች ዎሻ ጉልት አትሳሪም እንዴ 🤭🤭😭😭✝️🛐 ምሩዬ እግዚአብሔር ይባረክሽ ❤️🙏ሚኪ ጃግና ❤️❤️❤️🥰👌
ኡፍፍ ከባድ ነዉ ወዳ አይደለም እኮ ልቦ ተሰብሮዋል እኮ አይዞሽ እህቴ ስታዛዝን የምር የፍቅር ብላ ነዉ ተረዳት የስነልቦና አማካሪ ጋ ዉሰዶት
ከብዙ ሰይጣኖች መሀል አንድና ሁለት ፃድቃን አይጠፉም። ጠቁዋሚዋ እህቴተባረኪ። ብድር ይግባሽ።
ጉድ በል ወሎ ሚኪዬ እማታወጣው የለህም ትንሹ ጀግና ❤❤
ውይ ቤተሠብ የለውም እረ ፀበል ውሠዱት
አረ አገራችን ወዴት እየሄድነው 😢በረታልን ሚኪዬ🎉🎉🎉🎉🎉
እባክህ ወደፀበል እንዲሄድ እርዳው😢የኔ እናት እሷም ወዳ አደለም እግዚአብሔር ከናንተጋ ይሁን
የኔ እናት በጣም ነው የምታዛዝነው ፈጣሪ ይርዳሽ እሱም እመቤቴ ትማረው
ሚክዬ ጀግናችን ተባረክ
እህታችን ለምኖምማሳከም ይቻላል እኮ ግን ወደ ቀልብሽ
ተመለሽ ወደ ፀበልም ሂጂ
ጉድ ኢትዪያሰላምሽናፈቀኘ አገሬ
ወንድሜ አንተም ጀግናን ነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚኪተባረክልጁን እርዳውየያዝከውጉዳይፈጣሪ ይርዳክ
እቺ ልጅ በጣም ታማኝ ናት ቃልኪዳንዋን ጠብቃ ናት የስታመመችው ኣይዞሽ ሁሉም ያልፋል
እሄ እማቀው ጉርብትና እንደዝች ያሉ ደጋጎች ጎረቤቶች እህቶች ናችው :: ቄራ ስፈሪን አስታወስችኝ ደጋግ ጎረቤቶች @ ጎረቤቶች ብቻ..ሳይሆኑ ቤተስቦቼ ጭምር ናችው ::
ወገኖች እንደዝች እህት ያሉትን ጎረቤቶች ያብዛልን ::🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
የኔ አባት አሳዘነኝ ሰውየው
Greatest real wife, you😢should respect her!!
ሚኪ በአላሕ እርዳው እንዲታከም አመቻችለት የሚያሳዝንው
ሚኪዬ የኔ አባት የእኛ ጀግና
ከልጁ ጎን አትለይ
ፀበል ውሰዱት
እግዚአብሔር ይማርህ
እና ትልቅ መስዋትነት እኮ ነው እየከፈለች ያለችው ለባላም ለልጃም ምን ሰርታ ታኑራቸው እንደውም አደነካት እንዲ ሆኖ ጥላው ሳትሄድ እራሣን እየሸጠች ማኖራ አደነካት ከእዚ በላይ ምን መስዋት አለ ስታሣዝን
ወይነ አባተ 😢😢 ሚን አይነት ዘመን ደረስን
ላኢላሀኢለላ፣ሙሀመዱረሡለላሕ፣፣😢😢😢😢😢😢😢አላህ፣ይጠብቀን፣፣አጂብ፣፣ሠዉ
ሚኪ፣፣ባአላህ፣ፀበል፣፣ዉሠደዉ፣ያሣዝናል
ትተኸዉ፣፣አትሒድ፣ትገለዋለች፣ኡኡ፣
ጎሽ ጎረቤቶች ተባረኩ ተባበሩ ዘመድ ለሌለው ቤተሠብ ሩቅ የሆነበት ወይ የተለያየ ጎረቤት ያገርሠው ካልደረሠ ማን ሊደርሥ ሁሉ ከጥሩ ጎረቤት ተማሩ ፈጣሪ ይሥጣችሁ
ሚኪየ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጣበቀ
አማራጭ ስላጣጭ ሊሆን ይችላል?!!!
ጠቋሚዋ እግዝብሔር እረጂምእድሜና ጤናይስጥልን ድግሰውችን እግዝብሔር ያብዛልን ወንድማችን ሚኪ በርታልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አይ ሚኪዬ የምታውጣጣበት መንገድ ደስይላል
You changed many many People's lives, and health keeps up the excellent job 👍👍👍
አንዳንዴ ያሣዝናል ማታም ብትወጣ ለሡና ለልጇ ይሆናል ልጅቷ አንዳንዴ እውነቷን ነው
እዉነት ሚኪ ልሸልመዉ ይገባዋል. ከኢድሜዉ በላይ ነህ
ወይ ጉድ ሰው ወዴት ወዴት ነው እዝግዩ
ሚኪዬ የኔጀግና እግዛቤሄር ይጠበቅህ
እንኳንደና መጣህ ሚኪይ ግን ልጀቷ የሠጠችህ ምክንያት አጠራጣሪይነዉ እባክህ እረዳዉ ልጅ እየዋሸች ትመስላለች
ዓትፈረዱ ይፈረድባችሁዋል ችግሯን በቤቴ ልቻል ባለች ያዋረዳቹዋት መስሎአቹዋል? እሷስ ይቆያል እንጂ ፈጣሪዋ የፈረዱባትን ይበቀልላታል እሱም እሷም ሕጻኑም ያሳዝናሉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሚስቲዬ አይዞሽ ፈጣሪ እሥራዓታችሁን ይፈታላችሁዋል!
የእኔ እናት ስታሳዝን ልጂቱ ግን በጣም ጉበዝ ናት ሚስኪን ወንድሜ አላህ ያሺርክ
ወይይይ አረረረረረረረ የኢተዩጰያ ሴቶች ሰያሰፈሩ ምንአይነት ተወልዶ ነዉ አወዚቢላህ
ጀግናዉ ሚኪ መቶብሻል አቺ ዱርዬ ፈጣሪ የሰራሸን ይሰጥሸ ሚኪዬ ጀግናዉ
ሜኮ እንካን ደህና መጣህ ይችን ልጅ እንዳትፍታት የደበቀችው ይሄን ብቻ አይመስለኝም ወሪው ሁሉ ያስጠላል
❤❤❤❤❤ ጀግናችን ገብቷል እኛም ገብተናል በላይክ ይጀመር ይቅናክ ወንድሜ
ሚኪዬእግዚያብሄርይጠብቅህየእውነት
እግዚአብሔር ይማርህ ኡፍ ወንድ ልጅ አይቸገር ሚኪዬ አትተወው ልጅቷ ታስፈራለች
ሚኪዬ,የኛጀግና,እከንሰለሚ,መጠ
እግዚአብሒርይሰጠሽ❤❤❤❤
መርዳት ያለባት ልጅ ጀግና ናት😢😢😢 ኡፍ ኣስለቀሰችኝ😢
ሶው ፊት ልታንቆው ወይነ እባክህ ሚክየ ወደበት እንዳትተዎው ትገድሎዋለች😢
ስታሳዝን እግዛብሄር ይማርህ
በፈጣሪስምምንአይነትጭካኔነው❤❤❤❤❤❤
Romans 9 አማ - ሮሜ
5: አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።