በቀረፃ መሀል ፍፁም ያልጠበቅነው ነገር ተፈጠረ ። ዲያስፖራው መሳርያ መዘዘብን !!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 605

  • @NegedemihirkadestaDesta
    @NegedemihirkadestaDesta 13 часов назад +59

    ለፍርድ ይቅረብ ይህ ሰው የኢትዮጵያ ጠላት ነው እግዚአብሔር ይበቀልህ

  • @atsedeleikun9377
    @atsedeleikun9377 13 часов назад +18

    ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር. ይስጥልን ጎበዝ የኢትዬጲያን ህዝብ እምባ አባሽ አድርጎሀል እግዚአብሔር የዲያስፖራውን መጨረሻ አሳውቀን አደራ አንተንስ ምን እንርዳህ የግል ስጦታ ሌንሰጥህ እንችላለን

  • @brookstsegaye7894
    @brookstsegaye7894 10 часов назад +10

    እበሳው እራስህን ጠብቅ ይሄ ሰው ምናልባት ብቻውን ላይሆን ይችላል ጀግናችን እንወድሃለን ❤🎉🎉

  • @Elsa-n1p
    @Elsa-n1p 13 часов назад +34

    እሄ ጥጋበኛ በአለም ምንም እንዳይቀስቀስ አድርጉት እሄ ሰጣን !!!! በመቱ እያፈዘዘ ነው
    ጋዜጠኛ ተጠንቅ እራስህን ጠብቅ ፈጣሬ ይጠብቅህ ጀግና ነህ ተባረክ ።
    ይሄ በጥንቆላና በመተት ያመጣውን ገንዘብ የሚመካ ደንቆሮ ነው።

  • @fafibintseid
    @fafibintseid 13 часов назад +36

    ዛሬውኑ መያዝ አለበት የምትሉ ስርአ

  • @TerezaBoshe
    @TerezaBoshe 11 часов назад +12

    ደግሞ ኢትዮጵያን እየበጠበጠ አሜርካዊ ነኝ ይላል እግዚአብሔር ይበቀልህ

  • @صالحهالراشدي-ف9ح
    @صالحهالراشدي-ف9ح 13 часов назад +28

    ወድሜ ተጠቀቅ አላህ ይጠብቅ ሰውየው መጥፎ ሰውነው አላህ ይገዝህ ተጠቀቅ

    • @HahwaMohammed
      @HahwaMohammed 13 часов назад +2

      ደምሪኝ እህት

    • @Alex-z4x
      @Alex-z4x 10 часов назад +1

      ምንአይነት አጭበርባሪ ሰው ነው ይሄ ኢዞ መቀጥቀጥ ያሰፈልገዋል ልኩ፣ይገባል ባለጌ 17:33

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 12 часов назад +9

    አኡዙቤላህ መንሺይጦን እርጅም ለህግ ይቀርብ😢😢❤❤

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 13 часов назад +23

    ይሄን ጨካኝ ነው እንዳትፋተው እስከመጨረሻው የኛ ጀግና ጋዘጠኛ።።።

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 11 часов назад

      ❤❤❤❤❤

    • @TiguMazereth
      @TiguMazereth 11 часов назад

      ይ ሄ አ ኮ የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ህ ዝ ብ ነው የ ና ቀ ው ሰለ ሆ ነ ም ል ኩ ን ማ ሳ የ ት ነው ሃ ገ ሩ ን አ ን ደ ሽ ጠ ነው የ ሚ ቆ ጠ ረ ው ቀ ጭ ያ ደ ረ ገ ው ማ ነው ይ ሄ ን ያ ህ ል የ ሚ ያ ክ ተ ው ዲ ያ ስ ፖ ራ ቢ ሆ ን ይ ሄ ን ያ ህ ል ወ ይ ኔ ድ ህ ነ ታ ች ን ት ና ን ት አ ሜ ሪ ካ አ የ ሄ ዱ አ ን ደ ዚ ጉ ለ በ ተ ኛ ይ ሆ ኑ ብ ና ል ይ ሄ ማ ጀ ር ባ ው መ ጠ ና ት አ ል በ ት ብ ር ስ ላ ለ ው ይ ሄ የ ፈ ረ ደ በ ት ዶ ላ ር በ ኢት ዮ ጵ ያ ብ ር አ የ መ ነ ዘ ሩ ጭ ራ ሽ መ ን ግ ሥ ት ነ ኝ ይ በ ል ይ ሄ አ ክ ካ ም ም ን አ ባ ቱ ል ኩ ን ማ ማ የ ት አ ለ በ ት

  • @Belete-c6h
    @Belete-c6h 12 часов назад +10

    የዲያስፖራ ደንቆሮ እንደዚህ አላየሁም የሕግን የበላይነት
    ማየት አለበት 🎉🎉🎉

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ

    እዚህ ቤት ምናለ የነስር አይን ቢገባባት በርግጥ አንተም ጀግና ነዉ

    • @Tnbit-h4n
      @Tnbit-h4n 13 часов назад

      ልክ ነህ እርሱም በጣም ሀሪፍ ነው ደግሞ ተሻሽሏል

  • @גשאואסרס-מ7ח
    @גשאואסרס-מ7ח 14 часов назад +25

    በትክክል ደያስፖራው የተናገረው ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ አለ ግን ሚተገበረው በገንዘብ ስለሆነ ነው ህግ የለም ያለው

    • @sintayehu3471
      @sintayehu3471 13 часов назад

      Yes

    • @MahderBekele-v7f
      @MahderBekele-v7f 11 часов назад +1

      የተማመነው ባለስልጣን ስላለ ነው። አብሮ የወንጀሉ ተባባሪ ባለስልጣንና ገንዘብ አፋሽ ስላለ ነው። ታስሮ ለማየት ያብቃኝ። ይታሰር!!!!!

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 13 часов назад +11

    አገራችንማ ገንዘብ ያለው ህግ የለም ይላል በጣም ያሳዝናል በቃ ፍትህ የለም ።

  • @Gindo-e1o
    @Gindo-e1o 11 часов назад +4

    መግደል ነው ይኸን ነፍሰ ገዳይ ዲያሰፖራ

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 13 часов назад +9

    በመቤቴ እግዚአብሔር ፍረድ ይህ ሰይጣን

  • @alemituzewdu9955
    @alemituzewdu9955 13 часов назад +21

    ጋዜጠኛው ሰው ለማሰጨረስ ነው አንዴ ከሕግ ሰው ጋር አገናኘው

  • @KadijahAlimam
    @KadijahAlimam 13 часов назад +6

    አላህ።ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 9 часов назад +2

    እባክህ ይህን ዲስፓራውን በአስቸኳይ እስር ቤት አሰገባው እባክህ አሁኑኑ አደራ😢😢😢😢😢ወድሜ ተጠቀቅ እግዚአብሔር ይጠብቅ😢😢😢😢😢

  • @GirumGemeda-us5mx
    @GirumGemeda-us5mx 14 часов назад +32

    ወንድሜ የኢትዮጵያና የኤርትራ ሕዝብ ጀግና ❤❤❤እንወድሃለን። ይህን ሰውየውን በሕግ ፊት አቅርብልን!!! የስንት ቤት እንባ አፈሰሰ

    • @danafredriksson4206
      @danafredriksson4206 13 часов назад

      🛑🛑🛑🛑stop stop stop ሰውየው ወይ ሴትዮ ስለ ኢትዮጽያ ህዝብ ተናገር እንጂ ስለ ኤርትራ ህዝብ መብት ወይ ውክልና ሰጥቷክ ነው እምታወራው። አሁንም 🛑🛑🛑stop stop stop ኤርትራዊም ብትሆን ስለ ራስክ ስለ ራስሽ ተናገሪ። ወንበዴ ሁላ።ብዛዕባ ኢትዮጽያ ህዝቢ ተዛረቢ ወይ ተዛረብ እንበር ብዛዕባ ኤርትራዊያን ህዝቢ ናይ ምዝራብ ውክልና ዝሃበካ ዚሃበኪ ህዝቢ የለን እሞ። 🛑🛑🛑🛑🛑stop ኤርትራዊ ናይ ባዕሉ ጀግና አለዋ። ስቂ ኢልኩም ኤርትራ ብዘደልይን ዘየደልን አይተልዕሉ።

    • @messeretagegnehu6683
      @messeretagegnehu6683 2 часа назад

      @@danafredriksson4206እኛም አንፍልጋችሁም ግን አንዳንዶች እንደዛይላሉ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 13 часов назад +4

    እህ ሀገራችን እኮ እዉነቱ ነዉ በብር ነዉ ሚሸወዱት እኮእህ ተቃጠልኩኝ እኮ

  • @ديحهسيمو
    @ديحهسيمو 13 часов назад +5

    ድዋአርጉ ጀግናችን.ያረቡ.ጠበቀዉ.አላሆ.ጠብቅ ጀግናዉ.ወሰላም መሆነህን ነገረ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TakataleTegasa-ky2fb
    @TakataleTegasa-ky2fb 12 часов назад +4

    Wow Amazing you my brother Barta brother please 🙏

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 13 часов назад +9

    ይሄ ባለጌ አሜሪካዊ ነኝ ይላል ትዉልደ ኢትዮጵያ መሆንህን አትርሳ የፈለገ ዜግነት ቢኖርህ ኢትዮጵያም ሆነ ሌሎች ሀገርም ብትሄድ ወጀል በሰራህበት ሀገር ላይ ነዉ ቅጣትህን የምትቀጣዉ በጣም ተበጠረክ

    • @KhadraAbdelhkim
      @KhadraAbdelhkim 13 часов назад

      አሜሪካ እኮ ወንጀለኛ አትቀበልም

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 13 часов назад +15

    ፖሊስ ሳይዝ የሚመጣው ጋዜጠኛ ምንአይነት ነው። ይሄ ሰውየው በጣም አደገኛ ሰው ነው ምን እየጠበቃችሁ ነበር።

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 13 часов назад +11

    ይሄንን ሰዉዬ ከነስር አይን ጋር ማገናኘት ነዉ ልክ ያስገባዋል

    • @fafibintseid
      @fafibintseid 13 часов назад

      እይ ሳህህህ እኔም ያልኩት ይህን ነው

  • @HenokWendemgegn
    @HenokWendemgegn Час назад

    ወንድሜ እራስህን ጠብቅ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ታስፈልገናለህ ፍትህ አጥቶ ለሚሰቃይና ተስፋ ቆርጦ ጨለማ ውስጥ ላለ ብርሀን የምታሳይ ብርሀን ነህ ክፉ አይንካህ

  • @ryosuketakahashi8105
    @ryosuketakahashi8105 13 часов назад +8

    እራስክን በገንዘብ አትጫን ፈጣሪን ፍራ

  • @tru1614
    @tru1614 11 часов назад +5

    እባክህ ይህን ዲስፓራውን በአስቸኳይ እስር ቤት አስገባው እባክህ አሁኑኑ አደራ

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi Час назад +1

    እንዴት ይገለፃል ይሄ ሰውየው 😢😢😢😢😢😢

  • @zainabu-m1r
    @zainabu-m1r 13 часов назад +5

    መግደልነዉየህሰዉ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 13 часов назад +9

    ወይ ህግ ኢትዮጵያ የአውሬዎች መፈልፈያ ሆነች

  • @Lili-f2x3c
    @Lili-f2x3c 13 часов назад +4

    gobezi jeginachin 👍👍👍👍👍👍

  • @mashimashi8917
    @mashimashi8917 14 часов назад +12

    እረ ህግ የለም ወይ ይህ ሰይጣን

  • @OumerSeid-b8m
    @OumerSeid-b8m 13 часов назад +11

    ይህ ሰው ጤነኛ አይደለም በህግ ሊያዝ ይገባ ተመስገን በአስቸኳይ በህግ ቁጥጥር እንድውል አስደርገው

  • @ChalachewChekoll
    @ChalachewChekoll 13 часов назад +9

    ይህን ስድ በህግ አፈር ደሜ አግጡት ህግ መኖሩን አሳዩት የአዲስ አበባ ፖሊስ ጣቪያ ❓

  • @Binifikr-u5q
    @Binifikr-u5q 12 часов назад +2

    ዎንድሜ እራስህን ጣብቂ ዳም ፋጣር ይጣብቂህ 🎉🙏

  • @MasrtDasa
    @MasrtDasa 12 часов назад +2

    እዲሜልኩን,እሰርቤት,ዪበስብሰ,ዬተበቱሰዉ,እየሰረክ,ናዉበገሚለኪ,ለእግ,አቅርብለን,ጀግና,ገዜጠኛ

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 13 часов назад +4

    Leteyake Engeda setegabezu kisun
    Feteshu adegegna newe yehe
    Keyete endemeta yemayetawoke!!
    Endete temareku yemilew Enatoch lay endezih yefokeral tegebi ayedlem ❤🎉❤🎉

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 13 часов назад +6

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅቅ😢😢😢 በጣም ያሳዝናልልልል ምንአይነት እርኩስ ሰውነው በፈጣሪ ስም ቆሻሻሻ

  • @محمدمحمد-ب5ظ7د
    @محمدمحمد-ب5ظ7د 14 часов назад +8

    እባክህ ልጆቹ የተሰረቁ ናቸው አጠራ

  • @Sara-j9r5u
    @Sara-j9r5u 11 часов назад +2

    ይህ ሰዉዬ እድሜ ይፍታህ መሆን አለበት

  • @EgigSead
    @EgigSead 13 часов назад +4

    ሀኪቤት የተኛውን ልጂ በገዘብ ሀይል የተሳሳተ መደሀኒት አሰጥቶ እንዳያስገድለው ከሀኪም ቤት ቢወጣ ጥሮነው😢😢

  • @sarashewangizaw9120
    @sarashewangizaw9120 11 часов назад +2

    ውነቱን እኮነው ምን ህግአለናነው ኢትዮጵያን ለእዛእኮነው ኢትዮጵያን እደዚህ የሚአምሰው።

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc 13 часов назад +3

    Wayi gudii biyyaa keenya uuuuuuuuuuf yaa waqaayyoo maaloo atii nuti araarami 🙏😢 silaa malumaa dubaana obbooleesa keenya basu fiqad jagna keenya jabaadhu waqaayyoo sii yaa tiksuu haadhoo koo 🙏❤

  • @HaKe-k4g
    @HaKe-k4g 12 часов назад +2

    እሄ ሰው ብዙ ልጅ እየወሰደ የት እንደሚያደርስ በህግ ይጠየቅ

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 2 часа назад +1

    😢😢😢😢አወ ሰዊዬ ልክነወ በ እትዮጱየ ዊስጥ የሸርአ ህግ እስከሉለ ድረስ ህግ ዬለም ትክክልነወ ሰዊዬ የጠኤት ህግ ፉተሆዊ አይደለም ለዘነወ ወንጀለኝቸ ገደይቸ ሰከረሙቸ ዙሙተኝቸ መተተኝቸ የበዙት

  • @አለምየኔ
    @አለምየኔ 13 часов назад +3

    የታመመው ልጅ ሆስፒታል ላይ ያለውን ታማሚ ነብስ ቦታ ቀይሩለት ጠባቂ መድብለት ምክኛቱም ሰውየው ብዙ አሽቃባጮች ሊኖሩት ይችላል በህግ ቁጥጥር ስር እስኪውል ድረስ የዋስ መብት እራሱ እንዳያገኝ መደረግ አለበት

  • @dghjhwfhhh4813
    @dghjhwfhhh4813 12 часов назад +1

    እባካችሁ አደነዚህ ያሉትን ሰወች በሞት ፍርድ መሰጠት አለቀት

  • @محمدمحمد-ب5ظ7د
    @محمدمحمد-ب5ظ7د 14 часов назад +8

    ምን አይነት እብዶች ናቸው እማይረጋጉ ከብቶች ሳስጠሉ

  • @TsehayKassa-c1t
    @TsehayKassa-c1t 13 часов назад +7

    ይሄ በደንብ መቀጣት አለበት እባክህ ስው እዳይጨርስ ስንት ሳይታወቅ ብዙ ስው እየተስቃየ ነው እናም ለጥያቄ ስታቀርብ ፈትሸህ አስገባ ድራማ ካልሆነ 😮😮😮😮

  • @zweplm543
    @zweplm543 12 часов назад +2

    ወንድሜ ራሴን ጠብቂ ሰውየው ሰይጣን ነው ወንድሞቼ ወንድሞቼ አደራ ራሳቸውን ጠብቁ ❤🎉🤝

  • @umhibatube
    @umhibatube 13 часов назад +3

    ሥንት እናት ሥታለቅሥ ያለው በእንደእዚህ አይነት ነው እባውእየፈሠሠያለው እላህ ይላነህ ከሃዲ

  • @ReRe-dz8hm
    @ReRe-dz8hm 13 часов назад +7

    ለምን አይገደልም ወድየለም።እዴ ይህን ሰውየ

    • @HahwaMohammed
      @HahwaMohammed 13 часов назад +1

      እህት ደምሪኝ ገና ሀላይነኝ

  • @Juharaied
    @Juharaied 12 часов назад +2

    Ya warakat higa wati sira yesara ye nabarenew

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi Час назад +1

    ወንድሜ እግዚአብሄር ይጠብቃቹ ሰውየው በኮፊደንስ ነው የሚያወራው ግን ለምን እንዲህ በልጆቹ ፈረዳቹ ምን አይነት ነህ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 13 часов назад +3

    እረ ኡኡኡኡ ይገርማልምን ጉድ ነዉ አቤቶ አድነኝ ለመቼ ጊዜያችን ነዉ ግን እንዲምንሆነዉ ይገርማል

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 9 часов назад

    ወይ ሀገራችን ባንዳ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ እስከዚህ ሲደረስ ኢትዮጵያዊነት ፍትሕ የነበረን ክብራችንን እንዴት እንዳጣነው አያችሁ

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 8 часов назад

    ኢትዮጵያ ላይ ወንጀል እየሰሩ አሜሪካዊ ነኝ ይላል ጀግናው ጋዜጠኛ ጊዜ ሳታባክን ለሕግ አቅርበው

  • @Mamey-t4t
    @Mamey-t4t 12 часов назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ጋዜጠኛው 🙏🏽

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc 14 часов назад +5

    ለህግ አቅርቡት ይሄ ቆሻሻ

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dh 13 часов назад +2

    የነስር ዓይን ን ጋብዝልን

  • @AmsalMengistu
    @AmsalMengistu 13 часов назад +2

    እግዚአብሔርንጰየዚኖ ያክል ብትፈሬ ነት በደሰረች

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 13 часов назад +2

    😢😢😢😢😢ተምግስጋነወእዴ የሚሰራዉወላምን ተማምኖ ነዉ

  • @etetuwondimu1684
    @etetuwondimu1684 13 часов назад +2

    እጁንወደሃላአሥሮነበርመግረፈ

  • @jimmasisaysisay9665
    @jimmasisaysisay9665 8 часов назад

    Egzabhri amlki ferdhuni yiesthi

  • @tizetamelese6743
    @tizetamelese6743 13 часов назад +3

    አሁን ሁሉም ነገር ይብቃ አንተ ባለጌ መሰቀል አለበት እባካችሁ እባካችሁ ለፍርድ አቅርቡት

  • @LelyaAtovian
    @LelyaAtovian 12 часов назад +1

    በጌታ በእየሱስ ስም እሄ አዉሬ ነዉ በህግ ይጠየቅ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HirutTilaye
    @HirutTilaye 11 часов назад +1

    ፈጣሪ የስራህን ይስጥክ ምኑ ከንቱ ነው ታስረህ ያሳየን

  • @yosiefbereket5408
    @yosiefbereket5408 11 часов назад +2

    ደብተራ ነዉ መሰለይ የሄ ሰውየ ተጠንቀቁ ሃደገኛ ነዉ 🇪🇷

  • @lemijufar9282
    @lemijufar9282 13 часов назад +2

    Afr bilaa

  • @mednaseeit211
    @mednaseeit211 13 часов назад +2

    እረ ባአላህ ጋዜጠኛው ግን ለም የህግ አካላት ይዞ አይሄዲም ወይም ደሞ ካልቻለ ለነስር አይን ያስተላልፈው ኡፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት ሰይጣን ሰውየ ነው ባአላህ 😢😢😢😢

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 11 часов назад +1

    አደራ ተጠቀቅ ይህን ሰዉየ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 13 часов назад +2

    ወይ ጉድ ምን ጉድ ነዉ ግንአልገባኝ ነገሩ ልጅ ነዉ ሚነግደዉ ማለት ነዉ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 13 часов назад +2

    የሚገርም ነው ስንት አይነት ሰይጣን ነው ጉድ ነው በጣም ያስፈራል 😢😢😢😢

  • @alemtsegaye6074
    @alemtsegaye6074 13 часов назад +2

    አረ ወይን የሰው አውራ ነው እንጂ ሰው አይደለም ይህ ትምክት ጥጋብ የሰው ልጅ ሞቱ ያክል ተሸክሞ መኖር ይህ ጥጋብ ጥሩ አይደለም መጨረሻው ናፍቀኝ ገንዝብ መንግሰት ሰማይ አደረገው መኳራት እግዚብሄር የጨበጠ መሰለው

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 13 часов назад +5

    እህቴ ባልሽን የተውሽበትን የህክምና ቦታ የሚስጡት መድሃኒት ምን እንደሆነስ ታውቂያለሽ አሁን እኮ እምነት ጠፍቷል በገንዘብ መድሃኒት እያስጠው ይሆናል የህግ ያለህ

  • @ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ
    @ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ 13 часов назад +2

    እረ ይሄን ሠዉ እዛ አሳስረህ ገላግለን ህዝቡነዉ ሚጨርሠዉ

  • @AytenewChanie-k7d
    @AytenewChanie-k7d 11 часов назад +1

    የዚህን ሰውየ መጨረሻ ማየት እፈልጋለሁ ይህ የተረገመ

  • @felekche8544
    @felekche8544 13 часов назад +3

    በጣም ባለ ጌና ደፋር ነው

  • @Rshan-w7e
    @Rshan-w7e 13 часов назад +2

    የነስር አይን ብሆን እስካአሁን አይስቀምጠውን ነበር

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 12 часов назад +3

    Please ጀማሪ ነኝ😢
    ቤተሰቦቼ

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw 12 часов назад +2

    ገንዘብ የዚህን ያህል ልብ እና ጭንቅላት የሚደፍን ከሆነ ድህነቴን ወደድኩት።

  • @golden1-n9k
    @golden1-n9k 13 часов назад +2

    ለዚህ ሁሉ መገኝት እሱ አይደል እንዲገኙ ያርገው ጥፋቱ እምን ላይ ነው አልገባኝም አስርዱኝ

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 13 часов назад +3

    እረ ይህ ሰውየ የተረገመ ነው በስማአም

  • @YehualashetTekle-w7p
    @YehualashetTekle-w7p 13 часов назад +2

    እኔ እምለው እንዲህ ያለን ሰው ሳትፈትሹ የምታስገቡት ነገር ነው የሚገርመኝ!

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 13 часов назад +2

    ኣውረ የሆነ ሰውየ ኖው እግዚኦ😢😢😢

  • @SameeraAlain
    @SameeraAlain 13 часов назад +2

    ጀግና❤😢50k

  • @KhCc-zs7mh
    @KhCc-zs7mh 11 часов назад

    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ማሻ አላህ

  • @birtukanabebe3854
    @birtukanabebe3854 10 часов назад

    ወይ ኢትዮጵያ ! ስንቶችን እንደዚህ አይነቶቾ ጨካኞችና በገንዘባቸው ህገ መንግስቱ ያወጣዉን ሀግ በገንዘባቸዉ እያሰሻሩ እንደፈለጋቸዉ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚሉ ሲያሻቸዉም ሽጉጥ እያወጡ ሰዉ ግንባር ላይ እየደቀኑ አካኪ ዘራፍ የሚሉ እደዚህ ያሉ ሠዎች መንግስት ለሌሎችመም ትምህርት እንዲሆን መቀጣጫ ማድረግ አለበት።አሜሪካዊ ነኝ የውጭ አገር ዜጋ ነኝ ማለት አይሠራም የኢትዮጵያ መታወቂያ ይዘህ ኢትዮጵያ እየኖርክ ያለዛም አሜሪካዊም ብትሆን ጥፋት ባጠፋህበት አገር ፍርድህን ታገኛለህ።እኔን ያልገባኝ በዚች አለም ስንት አመት ልትኖር ነወ ያውም ግማሽ እድሜህን አሳልፈሀል በዚህ ጭካኔ ለገንዘብ ብለህ የነኝህን ሁሉ ምስኪን ቤተሠቦች ህይወት የምታመሠቃቅል? እባክህ ንስሀ ግባና በደራስህ ተመለሥ የቀረ ዘመንህንም ከልጆችህጋር አሳልፍ?

  • @Abey-l6b
    @Abey-l6b 13 часов назад +3

    እራስእን ጠብቅ እዳለከዉ

  • @AwAw-b7l
    @AwAw-b7l 9 часов назад

    ፈራሁ ማርያምን መጨረሻ ጊዜ ደረሰን😢

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 13 часов назад +3

    እኔ እደማስበዉ ልጆቼ የምትላቸዉ ልጆቹዋ አይመስሉኝም DNN ምርመራ ይደረግ

  • @habibaahmed223
    @habibaahmed223 13 часов назад +3

    ልጅን እዳይገለው። አውጡና ለላ ሀክቤት አስገብት

  • @Beti-n4p
    @Beti-n4p 13 часов назад +3

    ይሄ ሰውዬ በጣም አደገኛ ነው ተረጋግታችሁ አዋሩት

  • @بيزه
    @بيزه 9 часов назад

    እውነት አልክ ብር ሲናገር ዳኛ ዝም ይላል ምን እግ አለ እግ ቢኖር ኖሮ ምቼ እንዲ አፉን ይከፍት ነበር የኛ ዳኝ ፍጣሪ ብቻ ነው

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 13 часов назад +13

    አምላኬ ሆይ ጌታ ሆይ የእዝህን ሰው ታሪክ አሳየን ታስሮ ወይ ተሰቅሎ ማየት አለብን

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi 12 часов назад +1

      ይሰቀል ህፃናቶችን እየሸጠ ምንም ምህረት የለም ስንቱን አስለቅሶ ከተለቀቀማ

  • @AyalTefera-v7q
    @AyalTefera-v7q 10 часов назад

    ጋዘጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም ጀግናችን እራስህን ጠብቅ ይህ አይነት ደንቆሮ ገንዘብ የደፈነው አይምሮውን ተደፍኖአል😢

  • @رقيهابراهيم-ن2ك
    @رقيهابراهيم-ن2ك Час назад

    አወ እንደዚህ ደረቱን ነፍቶ የሚያወራ ህግ እንደለለ አውቶታል እጂ ይህን ሁሉ ግፍ እየሰራ እሔው አይይይ።።።

  • @YohansAbera
    @YohansAbera 12 часов назад +2

    America mengest wenjel sera belo alasltenhem

  • @OmuHabib
    @OmuHabib 13 часов назад +1

    በዚህ አይነት ልጅቱን በሱ እጅ አድርጎ ነው ይሄን ሁሉ እድታደርግ ያደረገው አጃኢብ ነው አይ ሀገራችን