ጀግናዉ ጋዜጠኛ ቴዲ ፀበል ገባ ከአክስትየዉ ጀርባ ያለችዉ ሴት በቁጥጥር ስር ዋለች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 191

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 15 дней назад +30

    በርቱ እናነተ ጀግኖች ናቸው ነበልባል ሚዲያ ጠፍቶብናል ፈልጉልን እባካችሁ🙏🙏🙏

  • @ሳምሪ-ቘ7ጘ
    @ሳምሪ-ቘ7ጘ 14 дней назад +31

    ነበልባልን ጠፉቱዋሉ ፈሉጉቱ በማሪያም🤲🤲🤲🥺🥺🥺🥺🥺

  • @ananiyadambu
    @ananiyadambu 14 дней назад +19

    ነበልባል ጠፉቱዋሉ ፈሉጉቱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @genemeabbabulgu3914
      @genemeabbabulgu3914 14 дней назад

      አወ እኔም ግራ ገብቶኝ ነበር የት ገባ

    • @genemeabbabulgu3914
      @genemeabbabulgu3914 14 дней назад

      እኔ ያልባኝ ነገር ግን ማነዉ ጋዜጠኛዉ ላዉቀወ አልቻኩም???

  • @HibretMola
    @HibretMola 14 дней назад +13

    ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በርታልኝ ጀግናችን ነህ ❤❤❤

  • @fekadieassefa932
    @fekadieassefa932 14 дней назад +11

    ጀግና ጋዜጠኛ ነህ። ራስክን ጠብቅ አደራ። እነዚህን ሰዎች በእግዚአብሔር እርዳታ አጋልጣቸውና በሕግ ይጠየቁ።

  • @mehrtesfamicheal318
    @mehrtesfamicheal318 14 дней назад +4

    ኣንተ ጎበዝ ጀግና ጋዜጠኛው ነህ ኣይዞህ ራስህን ጠብቅ እባክህ የነበልባ እና ኣዲስ ጎጆ ገመና ሽው በሱፍቃድ የት ገቡ እባክህ ለነሱም ፈልግልን ሁኔታቸው ጠፋብን ጨንቆናል ፈጣሪ ይጠብቃቹ።

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 14 дней назад +9

    እግዚአብሒርይመሰገንሀ❤❤❤❤❤

  • @aman-j4r9p
    @aman-j4r9p 14 дней назад +4

    አወ ነበልባሉ አፋልጉን❤❤❤❤

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 14 дней назад +16

    ነበልባልና አዲስ ጎጆ የሚባሉት የት ገቡ ፈልጉልን 😢😢

    • @aduadu3685
      @aduadu3685 14 дней назад

      አዲስ ጎጆ ሚኪ ተገኝቷል ነበልባል ነው የጠፋብን😢😢😢

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 4 дня назад

      አዲሥ ጎጆ ሌላነው ጎጆ ሚኪኪ ሌላነው

  • @VcgghjnGhhd
    @VcgghjnGhhd 14 дней назад +2

    ጋዜጠኛው ራስህ ጠብቅ ብቻህን ኣትቀሳቀስ❤❤❤❤❤

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 14 дней назад +4

    I like all the journalists you are doing a good job to help so many people think you God bless you all

  • @nemanema1902
    @nemanema1902 14 дней назад +5

    በርታ ጀግና ነክ ትንሺ የነስር አይን ግን ነበልባልን ፈልግው በእናትክ ብሮው እራሳችሁን ጠብቁ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 15 дней назад +10

    እጁ እረጂም ህግ ዬሌለባት ሃገርእንደማለት ነው ምን ያህል ወንጀለኛ እንደሞላት ሃገሬን

  • @ElsaWeldu-h5d
    @ElsaWeldu-h5d 14 дней назад +2

    ልጅቷ ቀጣፊ ነገር ትመስላለች ብዙ የምታውቀው ነገር አላት እንዳትለቃት

  • @HassanYTR
    @HassanYTR 14 дней назад +4

    ጋዜጠኛዉ እራስህንጠብቅ ሠዉአትመን ብቻህንአትቀሳቀስፈጣሪይጠብቅህ

  • @GaladOsss
    @GaladOsss 14 дней назад +9

    ጀግናው ጋዜጠኛ እራስህን ጠብቅ እነዘዚህ ሴሬኞች ናቸው

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 14 дней назад +7

    ሠላም ነስሮች ነበልባል ወንድማችን ጠፋኮ

  • @NNn-x2u
    @NNn-x2u 14 дней назад +5

    ወድሜ እራስህን እየጠበቅሽ

  • @zerihunwelde
    @zerihunwelde 14 дней назад +4

    ወንድሜ ጋዜጠኛ አይዞህ እግዚኣብሔር ይጠብቅ ሱስ ያሎው ሰው እስከ ሂወት ማጥፋት ይሄዳሉ ግን ጥንቃቄ አርግ?

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 14 дней назад +1

    ጀግነ ጋዚጠኛ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ ግን እንዴ አይነት ቦታ ስትሂድ ሰው ይስፈልግካል እራሳችውን ጠብቁ

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 14 дней назад +6

    ገበና ፡ እና ፡ ነበልባል ፡ ሚዲያ ፡ ጠፍተዋል ፡ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @MitkeEshetu
    @MitkeEshetu 14 дней назад +4

    uuuuuuuu😢😢😢 ebakachu neblebal tefahe bakachu filgute min honu new😢😢😢

  • @Derartuteha0652
    @Derartuteha0652 14 дней назад +1

    ጋዜጠኞች እባካችሁ ሰትንቀሳቀሱ ከፖሊሶች ጋር ሪፓርት እያደረጋችሁ መሆን አለበት የሰዉ ሐይል ያስፈልጋል በተጨማር አላህ ይርዳችሁ

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 12 дней назад

    ሥለ እግዝአብሄር ብላቹቹቹቹቹ ለጋዜጠኛ ነበልባል ፈሉጉት

  • @ermysmese9404
    @ermysmese9404 14 дней назад +5

    ነበልባል ጠፍቶ አል እባካችው አጠያይቁ የጠፋው በደህናነው ኧረ ተፈላለጉ

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 14 дней назад +2

    ጀግና ጋዜጠኛ ይታባቱ በረታ❤❤❤❤

  • @NNn-x2u
    @NNn-x2u 14 дней назад +6

    ጋዜጠኛው በናት እራስህን ጠበቅ ፈጣራ ይጠብቅህ

  • @ZedideMekuria
    @ZedideMekuria 15 дней назад +8

    አርባ አስገርፋት ሰው እያስጨረሰች ነው የራሷን ቤተሰብ የምታኖረው

  • @zaresma
    @zaresma 14 дней назад

    እግዚአብሔር ይጠበቅህ ውንድሜ እርሱ በፈጣሪ ነበልባል ጠፋቱዋል እባክችው 😢😢😢😢😢😢

  • @enanatesfaye1030
    @enanatesfaye1030 14 дней назад +1

    ጀግናው ጋዜጤኞው በርታ እንዱትለቃት ይህች አጭበርባርሪ ናትየለመደች ናት እየቀለደች ናት ሌላው ነበልባል ጠፋ ፈልግልን

  • @Ermias-zh3hy
    @Ermias-zh3hy 14 дней назад +4

    Taweqalechi

  • @CkKc-rg5hr
    @CkKc-rg5hr 14 дней назад +2

    ጀግኖች ❤❤በሪቱል❤🎉❤እንዉደቿል🎉❤🎉

  • @wina-663
    @wina-663 14 дней назад +3

    Zelalem zegeya yagezhu anagerew ebakhu 😭😭😭

  • @halimahmuhammad529
    @halimahmuhammad529 14 дней назад +3

    በሪቱየኛጀግኖች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 14 дней назад +2

    🎉🎉🎉ጀግናዉመጣህነበልባልምንሁኗነዉ

  • @WorkeaImishaw
    @WorkeaImishaw 14 дней назад +3

    Wow this younger people 😅😅😅😅

  • @amulove5866
    @amulove5866 14 дней назад +4

    ጀግናዉ እባክ ነበልባል ጋዜጠኛዉ ጠፍተዋል ፈልጉ

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 14 дней назад +4

    ሚስቱ ናት ጨዋ ሚስቱ የቤት እመቤት ናት እንዳንቺ አሳጋች አይደለችም

  • @NastexomaxamedNalka
    @NastexomaxamedNalka 14 дней назад +2

    የነበልባል፣ጋዜጠኛና፣የአዲስ፣ጎጆ፣ጋዜጠኛ፣ጠፍተዉብናል፣እባካችሁ፣ፈልጉልን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 14 дней назад +1

    ወይጉዲወይአሪ😢😢😢

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 14 дней назад +2

    ይህ ጋዜጠኛ ነኝ ብሎ ራሱን የሾመውን ልጅ ማለት ነው በጣም ነው የሚያናድደኝ በሚሰራቸው ደራማ ማለት ነው?🤔🤨🙄
    ታዋቂው ጋዜጠኛ ያስቃል አይደል
    ይህ ታዋቂ ጋዜጠኛ ግን ማነው የሚያውቀው በፍጣሪ?🤔
    የሆንክ ህፃን ቱ ሲያስጠላ😊😄😁😂
    ሌላው #የወንደሜ ሂወት አደጋላይ ነው😂
    የሚላትን ነገር #ከ_ዱኳ ሾ ከዘላለም የተኮረጄች ነች ጉድ በል ጎንደር ትላለክ😂😅😅😂

  • @SelamawitMebrahitu
    @SelamawitMebrahitu 14 дней назад +3

    Yene natt tebarek pls wede hgi wsedut & pls nebelba yet geba p🇪🇷🇸🇯🎉🎉🎉

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 14 дней назад +1

    ይች ሴት ውሽቷን ነው
    የንስር አይን እና ዘላለም ከገና በዓል በኃሉም አልታዩም ደግሞ ምን ሆኑ

  • @אטגןטדסה
    @אטגןטדסה 14 дней назад +2

    አቤት፣ፈጣሪ፣፣ሴቶች፣ምነው፣ሰርታችሁ፣ብትበሉ፣እንዲዝ፣መሆን፣፣እግዛብሔርን፣ፋሩ

  • @fikritishumu-h1o
    @fikritishumu-h1o 14 дней назад +3

    Plis gashe germa enem text sra felegalehu be Englishes be tegrigna alehu

  • @hawasamanin1762
    @hawasamanin1762 15 дней назад +3

    የወንድ ጂል አሁን ሜሥቱን እወድሻለሁ እያለ ደሞ ይችን ፍቅርኞየ ናት አይልምምም😮😮😮

  • @ermysmese9404
    @ermysmese9404 14 дней назад +3

    ግርማየምትለውን ሰውዬ ስልክ ቁጥሩን ተቀበላት እቺ ወንበዴ ናት

  • @MasrtDasa
    @MasrtDasa 14 дней назад +2

    🙏🙏🙏🙏🙏👍

  • @hawasamanin1762
    @hawasamanin1762 15 дней назад +3

    እደት ሠው በገንዘብ አውሬ ይሆናል እር መጨርሻው ዘመን😮

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i 10 дней назад

    በርቱልን ጀግኖቸችን አምለክ ይጠብቀችሁ ሠለምን ሁሉ የሰመልን ፈጠር ይቅር ይበለን

  • @kidanegedefaw5924
    @kidanegedefaw5924 14 дней назад +3

    ስለ ደላላው ልጅ ጋዜጠኛ ግሩም አያሌውን ጠይቀው፡፡፡

  • @mulualemkidane3927
    @mulualemkidane3927 14 дней назад +2

    Please try to trace Nebelbal please the sake of God !!!

  • @frehiwotderesegn2074
    @frehiwotderesegn2074 14 дней назад +4

    ነበልባልን ፈልጉልን ተው

  • @EyerusalemGadisa
    @EyerusalemGadisa 13 дней назад +2

    ልጁ አፉ ይንተባተባል ወንጀለኛ እንደሆነ ያስታውቃል

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 15 дней назад +2

    ካሜራ አጥፍተህ እሽትትትትትት አርገው ምስጥር እንድያወጣ እሽትትትትት ብቻ ። ራስህን ግን ጠብቅ ጀግና ጋዜጠኛ ።

  • @wina-663
    @wina-663 15 дней назад +3

    Wy god hezeba betam chkagn honwal maryamin 😢😢

  • @fatumaahmed8718
    @fatumaahmed8718 13 дней назад

    ችግርህ ሳይሆን ስራህ ነው መቀመቅ የሚከትህ

  • @ephremkassaye9594
    @ephremkassaye9594 13 дней назад

    መጀመሪያ ነገር ለያይተህ ማነጋገር ነበረብህ ስሪህ ትንሽ ቀሽም ነው ዘጠኝ ጊዜ ተዋቂው ስላልክ ሚስጥሩን አይነግሩህም ታዋቂ ባይሆን ኖሩ ወንጀሉ ወንጀል አይደለም ማለት ነው

  • @MekdiMelese-r4j
    @MekdiMelese-r4j 14 дней назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tirualemtemtime8962
    @tirualemtemtime8962 14 дней назад +1

    እሷ በደንብ ታውቃለች አውቃ ነው እጁ እረጅም ነው የምትለው ሳታውቅ ነው??? ይቺ መያዝ አለባት

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 14 дней назад +3

    Srtu hulu wenjelegna honual malet new ?

  • @MakJason-w5c
    @MakJason-w5c 15 дней назад +4

    ነሥሮቹጓበዝጀግናእደዚሁምነበልባልጋዜጠኛየጅቡመንጋመተትኬዝከሰራበሗላላአላየነዉምፈልግልን

  • @wondimmatusalamengistu4398
    @wondimmatusalamengistu4398 9 дней назад

    subscrib እንድናደርግላችው የቻናሉን ስም ቀይሩ የንስር አይን ተከታዮች ስለሆንን ስራህ ጥሩ ነውና።

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 14 дней назад +2

    ነበልባልን ፈልግልን እባክህ ጠፍቷል ያ በጅብ የምነግደው ሰውዬ ጎድቶት እንዳይሆን

  • @Martejes
    @Martejes 14 дней назад +3

    የተላከበት የባንክ እሰቴ ትመንት አሶጥተህ መያዝ ትች ላ ለህ

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 14 дней назад

    ናበልባል እኮ ጠፈአ በአላህ ፈልጊልኝ😢😢

  • @AyishaMohammed-zp8qv
    @AyishaMohammed-zp8qv 14 дней назад

    ነበልባል ሚዲያ የት ገባ እባካችሁን ፈልጉት

  • @GhgdGgf
    @GhgdGgf 14 дней назад

    ❤❤❤

  • @meccam2106
    @meccam2106 5 дней назад +1

    እረ ወይኔ ወዲልጂ ተበላ አደ ወደዛች አደየ ወደዚች😂😂😂😂😂 ምን አይነት ወዲነዉ አፈር ብላ

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 14 дней назад +2

    ኡኡኡኡኡ🙉🙉🙉🙉🙉🙉

  • @fdf-ps1dj
    @fdf-ps1dj 14 дней назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 14 дней назад

    ነበልባል የት ጠፋ ደሞ😢😢😢

  • @Aminat725
    @Aminat725 15 дней назад +24

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ነበልባልን ምንሁኖነው አጣሩልን ግን ይሄልጂ ገበና ላይ የሚሠራውነው እንዴ ያከሆነ ድያሥፕራው ነው እንዴዚህ የሚያሠራቸው

    • @BettiBetty
      @BettiBetty 14 дней назад

      Ere ewunet new nebelbaln felguln befeteracihu

    • @muluwerk2011
      @muluwerk2011 14 дней назад +2

      ነበልባል ዴህና ነው በሚኪ ቻይናል መቷል ጎጆ በሚለው ግቡና ታገኙት አላችሁ

    • @SarahHome-s1i
      @SarahHome-s1i 14 дней назад

      🙏❤​@@muluwerk2011

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 14 дней назад

      ​@@muluwerk2011በሚኪ ጎጆ የቀረበው ተመስገን ነው የታለ ነበልባል?

    • @NaryOuannes
      @NaryOuannes 14 дней назад +1

      ነበልባል ጀግናችን አረ ጠፋብን አፈልጉን

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 14 дней назад

    ነበልባል ሚዲያ እረየት ንው???

  • @EtoEtpia
    @EtoEtpia 14 дней назад +2

    Awo yet gebu lebelibal yet geba

  • @manolisdalenza4121
    @manolisdalenza4121 14 дней назад +2

    Gobez gazetega neh berta wend neh ahun demo nebelbalin feligilin

  • @fozy514
    @fozy514 11 дней назад

    እጂሸን ይሠበረዉ

  • @MbLj-t2c
    @MbLj-t2c 15 дней назад +1

    😢😢😢😢😢

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 14 дней назад

    ነበልባል ጠፍታል አረ ፈልጉቱ በፈጣራ😢😢😢

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy 13 дней назад +1

    ታውቃለች ዋሾ ነች ሳታውቅ የተንኮል ስራ ትሰራለች

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 14 дней назад +1

    Aeseyyy Aeseyyy yene natt tebarek pls tetenkek bel 🙏🙏🇧🇻🇪🇷🎉🎉

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582 14 дней назад

    አወ ወድማችን ነብልባሉ የት ገባ

  • @amaamm-xj3ib
    @amaamm-xj3ib 3 дня назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏻🙏🏻🙏🏻👍👍👍👍👍👍

  • @MelaakuFentaw
    @MelaakuFentaw 14 дней назад +1

    አውቃነው ለመደበቅ የፈለገቺው ነው

  • @gfhfgh2137
    @gfhfgh2137 14 дней назад

    💔💔💔😢😢😢😢🤲🤲

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel8437 15 дней назад +1

    የዚሰው ድምጽ ሊላላይ ሰምቸዋለው ድራማነው

  • @DhhxGzgx
    @DhhxGzgx 15 дней назад +3

    ኡኡኡኡኡኡኡኡአአአአኡኡ

  • @Habesha28
    @Habesha28 14 дней назад +1

    😂😂😂ውሽማ ለጉብኝት😂😂😂በይ ግርማን አምጭው😊❤😂❤😂

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 14 дней назад +1

    የት ትምህርት ቤት በጥፋት ዲግሪ ነው ወይ የተመረቁት ኚጃማ ለብሳ መጣች

  • @yosefalex9389
    @yosefalex9389 14 дней назад +1

    አቦ ጋዜጠኛ ለምን ትሟዛለህ አጠልጥለህ በጥፊ እያልክ አትወሰዳትም

  • @meklit4262
    @meklit4262 14 дней назад

    ወንድሜ ነበልባል ከጠፋ ቆዬ እባኪህ የሆነ ነገር በሉን

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 14 дней назад +1

    አንተ ጀግናነህ ግን እራስህን ጠብቅ ነበልባልና ገመና ሾው ጠፍተዋል

  • @SarahHome-s1i
    @SarahHome-s1i 14 дней назад +2

    Hmmmmmm

  • @HayatHayat-rq8sl
    @HayatHayat-rq8sl 14 дней назад

    ሱበሀን አላህ ሀራም ተምስሩበት ምን አለ ሚስኪን ብረዱበት አየ ስውው

  • @halimaroba9634
    @halimaroba9634 14 дней назад +1

    So sad our country became lawless, what is going to happen in the future.

  • @KhCc-zs7mh
    @KhCc-zs7mh 14 дней назад +1

    ጀግናው ጋዜጠኛ

  • @נפתליבקיה-ו7ז
    @נפתליבקיה-ו7ז 8 дней назад

    በጥፊ በላት

  • @Sif-d7v
    @Sif-d7v 14 дней назад +1

    era nebalbal midiya yet tefa era faligut😢😢😢

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 14 дней назад

    ወንድሜ ነበልባል ይቱበሩ ካየነዉ ቆይተናል አንድ ነገር ሆኖ እንዳይሆን እባክህ ፈልጉት ተባብራችሁ ድረሱለት

  • @HagosLemlem-s9p
    @HagosLemlem-s9p 15 дней назад +3

    የጫት ሻጯ ምላስ አይጣል 😂