የቤት ሰራተኛቸዉ ጉድ ይዛ መጣች የግርማ አክስት የተባለችዉ ሴት ቅምጡ መሆኗ ተደረሰበት !!በቁጥጥር ስር ዋለች!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025
  • የቴዲ ቤተሰቦች መታገት ጀርባ ያለችዉ
    የግርማ አክስት በቁጥጥር ስር ዋለች

Комментарии •

  • @Virgocouples12
    @Virgocouples12  2 дня назад +22

    ዉድ የንስሮቹ ቤተሰቦች የወንድሜን ቤተሰቦች በመፈለግ ለምትተባበሩኝ እና በሀሳብ ለምደግፉኝ ቤተሰቦቼ አሁንም በፀሎታቹ አስቡኝ በርግጠኝነት ማንም ከህግ አያመልጥም

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r День назад

      ወንድሜ በጌታ እራሳችሁን ጠብቁ ጌታ ጥላ ክለላ ይሁናችሁ❤❤❤❤

    • @toyba3774
      @toyba3774 День назад +1

      @@Virgocouples12
      አላህ ይከተልህ አላህ ያግስህ

    • @የወሎዋቀበጥ
      @የወሎዋቀበጥ 22 часа назад

      ያረብበየሔድበትሑሉየሕዝብልጆችአተጠብቃቸው❤

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 2 дня назад +25

    እባክህ ይችን ልጁ ጥበቃ አድርግላት እንዳይጎድዋት

  • @MLULDenkiesa
    @MLULDenkiesa 2 дня назад +16

    አቤቱ ማረን ይቅር ብለን ልጂቱን ግን ጠብቃ አርጉላት እዳይጎዶት በማሪያም

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 2 дня назад +10

    በርታ ወንድማችን እራስህን እየጠበክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አደራ

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc 2 дня назад +22

    እባካችሁ የታገተው ወንድማችሁን እርዱት አንዳይገሉትድረሱለት😢😢😢😢😢የሞተውንም ጋዜጠኛ ግሩም ገዳዮች ፈልጋቹ ለህግ አቅርቡልን😢😢😢😢😢😢😢

    • @Serki19
      @Serki19 День назад

      ወይኔ ግሩሜ እውነት ነው እንዴ ነፍስ ይማር😢😢😢😢

  • @AmsalMengistu
    @AmsalMengistu 2 дня назад +28

    ልጅቷን እንዳጎዳት ጠብቃት በት ትቀየር

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 2 дня назад +10

    እህቴ ተጠንቀቂ ደብዝሽን እንዳያጠፉት ያሬድና ጋዜጠኛውም ተጠንቀቁ

  • @toyba3774
    @toyba3774 2 дня назад +10

    አደራ ወድሜ እባክህ የህግ አካል ካተጋ ይሁን
    በአላህ እራስህን ጠብቅ በምትሄዱበት ሁሉ የአላህ ሰላም እዝነት አይለያችሁ አላህ ከለላ ይሁናችሁ🎉🎉🎉

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 2 дня назад +4

    እሰይ ያረድ እንኳን እግ/ር አዋረደህ የስራህን ነው ያገኘህ

  • @Sara-j9r5u
    @Sara-j9r5u 2 дня назад +6

    ዉይይይይይ ፉርማሲዉን እባካችሁ ለህግ አመልክቱ ከባድ ነዉ እባክህ ወድሜ እራስህን ጠብቅ😢😢😢😢😢 አሁንም ብቻችሁን እዳትሆዱ 😢

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 2 дня назад +9

    እቺ ሴት በህግግግግግግ ትጠየቅልን ።
    ግዜው ያለፈበት መድሀኒት ለሰዎች በመሸጥ ፡ ሰዎች በማገት ፡ በመግደል ወንጀለኛ ናት ወደ ህግ ቀርባ ትጠየቅልን
    ህግግግግግ ይከበርርርርርርርርርርርርር
    ፍትህ ይንገስስስስስስስስስስስስስሶስ

  • @MHussain-f4d
    @MHussain-f4d 2 дня назад +9

    አረልጅቷንም ጥንቃቄ ያስፈልጋታል አምእሷን ስራተኛዋ ጠብቋት

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 2 дня назад +9

    ጎበዝ ፡ ጋዜጠኛ ፡ በርታ ፡ እራስክን ፡ ጠብቅ ፡ ጉሩሜን ፡ አተነዋል

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 2 дня назад +6

    ራስህን ጠብቅ ጅግናው ግሩም ገዳዮች ፈልግልን ለህግ አቅርብልን በናታቹ በጣም ያማል ጅግናችን ደሙ ፎሶ ቀረ እፍፍፍፍ😭😭😭😭😭

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo 2 дня назад +7

    ግርማ የተባለም ሰው ለህግ ይቅረብ።ከህግ አካላት ጋር ሂድ ።ወጥመድ እንዳያዘጋጁልህ።ያለበለዚያ ሁላችሁም ያስጨርሳችኃል።ቶሎ በህግ ቁጥጥር ስር አሰገቧቸው።ሰራተኛዋን እንዳይገሏት።

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 2 дня назад +6

    ብቻሕን አትቀሳቀስ እግዝብሔር ይጠብቅሕ ወንድሜ ሲመስለኝ ሑሉችም ታግተውነው የሞተሰውየለም ሑሉም ሴራነው የሚመስለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GaladOsss
    @GaladOsss 2 дня назад +5

    ሁለት ባል ማግባት ግዴታ ነው እባክህ ጋዜጠኛ ሰራተኛዋን አዳያጠቋት ጥበቃ ይደረግላት

  • @ALMOI-sf4iz
    @ALMOI-sf4iz День назад +1

    እችን ልጂ ጥበቃ አድረጉላት እዳይጎዱት በርታ ወንድማችን እግዝአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 2 дня назад +4

    አትጀግና እራሰህን ጠበቅ እባከህ ❤❤

  • @Ksa-z8s
    @Ksa-z8s 2 дня назад +5

    እራሳችሁን እየጠበቃችሁ ለሠዉ ህይወት ለማትረፍ እናንተን እያጣናችሁ ነዉ ፍትህ ለጋዜጠኛዉ ግሩም እባካችሁእራሳችሁን ጠብቁ ጀግኖቹ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 2 дня назад +5

    በይ አንቺ ልጅ ወደ መጣሽበት አካባቢ ተመለሺ ወደ ቤተሰቦችሽ ሒጂ እንዳይገሉሽ

  • @NN-kq8ty
    @NN-kq8ty 2 дня назад +5

    እራሳችሁን ጠብቁ ጀግና ወድሞቻችን ግዜው ከፍቶል

  • @lubabayeshak7324
    @lubabayeshak7324 День назад

    ሰራተኛዋ ጀግና ነሽ አላሀ ይጠብቅሽ ጥበቃ ይደረግላት እንዳታሳፍናት።

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 2 дня назад +5

    ወንድም እራስክን ጠብቅ አትቅርባቸው በጣም😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 дня назад +2

    ህዝቤ በድሃ አቅሙ ታሞ ሊድን ያለውን ሽጦ እድናለሁ ብሎ መድሃኒት ይገዛል ድጋሜ በተበላሽ መድሃኒት ህዝባችንን ይገላሉ በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ ቴድዬም እናትና አባቱ በህይወት ያስገኝለት የማይሆን ጉድ የለም በኢትዮጵያ ምድር

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r День назад +1

    በጌታ ስም ጊዜ ያለፈበት መዳኒ ስንት ህፃናት ስንት ሂወት ጨርሷል 😢😢😢😢😢እንደው ጌታ ይጠብቃችሁ ወንድሜ እባክህ እራሳችሁን ጠብቁ ተደራጅታችሁ ጋርዶች ይኑርህ

  • @YEWORKMEDIA
    @YEWORKMEDIA 2 дня назад +3

    ኧረ የኛጀግና የህግ አካል ያስፈልግሀል በጣም ተጠቀቅ እነዚ የሠው አውሬዎች እዳይበሉህ : ተጠቀቅ ግርማን ባስቸኳይ መያዝ አለባችሁ ? ህሌናቸው የደሸለቁ ሰወች አተን ከማጥፍት አይመለሱም ! እባክህ ወድሜ ተጠቀቅ ።

  • @Mekresilassie2Asfaw
    @Mekresilassie2Asfaw 2 дня назад +3

    ይንን ጉዳይ ዱካሾው ወይም የንስር ዓይን ይዘውት ቢሆን በጥያቄ አቀራረባቸው የጉዳዩን ቅደምተከተል በበሳል አሰራር የት እንደሚያደርሱት ማየት እና መማር በቻልን ነበር።

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale 2 дня назад +3

    ጋሸ 😅ያሬድ አመለወርቅን አግባት ደሞዝዋን እጥፍ ድርብ አሰጣት

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel 2 дня назад +2

    እንደዚህ ነገሮች ኢትዮጵያ ውስጥ ተስፋፍተዋል በጣም ያሳፍራል💔😭

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 дня назад +2

    እጁ እረጅም እጅን መቁረጥ ነበር ይህ ስው ፍጥነት አድርጉ ወንድሜ ቶሎ አስይዙት

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 2 дня назад +3

    እዴ ምነዉ ያሬድ በምን እዳዉ ጋዜጠኛዉ ያሬድ አሁን የሰማዉ

  • @MONEYYGIRL-7
    @MONEYYGIRL-7 2 дня назад +2

    ለልጅቷ ጥበቃ አርጉላት ጉዳት ያደሩሱባታል ባክህ ተጠንቀቅ ባልደረቦችህን ና የህግ አካል ይዘህ ተጠንቀቅ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ

  • @ተመሰ
    @ተመሰ 2 дня назад +4

    አረ በጣም ይገረማለ ህጊ የለን እንደይ ሃገረቸን ይገርማል😢😢😢

    • @Tamreseid
      @Tamreseid 2 дня назад

      ምን ህግ አለ😢😢😢

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 2 дня назад +2

    እዉነት ያለችዉ ደሀ ጋር ነዉ አለች አያቴ አያቹ ይች ሚስኪን ሴት እራሷን አደጋ ላይ ጥላ የሰዉ ነብስ ስታድን እባክህን ጋዜጠኛዉ ወንጀለኞቹን አሳደህ ለህግ አቅርባቸዉ ሀገርንም ትዉልድንም እያጠፉነዉና

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 дня назад +1

    ጀግናዉ እባክህን ብቻህን እንዳትሄድ የሆነ ነገር እንዳያደርግ እባክህን እራስህን ጠብቅ እንዳያሳግትህ

  • @አለምየኔ
    @አለምየኔ 2 дня назад +4

    እባክክን በየትኛው እንቅስቃሴህ የህግ አካል ተጨማሪ ሀይል ያዝ እነዚህ ክፉ ወንጀል በደማቸው ውስጥ ነው ያለው አላህ ከምድር ገፅ ያጥፍቸው ክፉዎችን

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 2 дня назад +5

    በመጀመሪያ አጋቾችን እንዲያዙ አድርግ

  • @ZAIDZEWELD
    @ZAIDZEWELD 2 дня назад +3

    አንተ ጎበዝ አይዞ በርታእ❤❤❤❤❤❤

  • @brookstsegaye7894
    @brookstsegaye7894 День назад

    ጀግናው ብቻችሁን አትሁኑ በጣም ተጠቀቁ እኛ እንፀልያለን አይዞህ

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ

    ሰው ያዙ ብቻህን እዳትሆን

  • @DuEf8
    @DuEf8 2 дня назад +3

    የኔ ወንድም እራስህን ጠብቅ የታገተውም ጋዜጤኛ ከህግ አካል ጋር ሆናቹ ፈልጉት የጉሩሜ ገዳዮች ለህግ ማቅርብ አለባቹ ተባብራቹ

  • @Aminat725
    @Aminat725 2 дня назад +2

    ወንድምነቴ እራሥህን ጠብቅእፍፍፍፍፍምን አይነት ጉድነው ልጁ ምንም መረጋጋት የለውም ልቦናውን ይሥጠው

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 2 дня назад +1

    አላህየጠብቃቸሁ🎉🎉🎉ጀግናዉ🎉🎉

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 2 дня назад +17

    እራስህን ጠብቅ ወንድሜ። ብቻህን አትሂድ። ሸዉ አትመን

  • @ሮዚነኝሆደባሻዋ
    @ሮዚነኝሆደባሻዋ 2 дня назад +2

    ሴይጣን እራሱ ይቀናባታል ይድፋሽና
    ለሰራተኛዋ ጥበቃ አርጉላትኝ እባካችሁ የግሩምን ገዳይ ለህግ አቅርቡልን 😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 дня назад +2

    እረ እባካችሁ ኢቲበሮች የጉሩሜን ገዳይ ፈልጋችሁ ለህግ አቅርቡ እረ ዝም አትበሉ እሱ ለማንም ብሎ ሂዎቱን የሰው ጀግና ነዉ በፈጠራችሁ እናተም ሁላችሁም እራሳችሁን ጠብቁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 2 дня назад +2

    የኔልጅ እዚህ ሰውዬ ጋ ስትሄድ እባክህ ብቻህን አትሂድ የህግ አካል ያስፈልግሀል እኛ ክፉ ነገር እንዲገጥምህ አንፈልግም እራስህን ጠብቅ።

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 День назад

    እግዛአብሔረ ካንተጋረ ይሁን እራሰህን ጠብቅ.ወደህግ አቅረባት

  • @afomiyaseyoum370
    @afomiyaseyoum370 2 дня назад +2

    ግርማ የሚባለው እነ የንስር ዐይን የሚፈልጉት ይሆን?ከእያንዳንዱ ሀብት ጀርባ ...የሚባለው እንደዚህ ነው።

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 2 дня назад +2

    ወይኔ ለማመን ይከብዳል ጀግኖቻችን በርቱልን

  • @ሙሉውርቅ
    @ሙሉውርቅ 2 дня назад +4

    ጠንክር ወንድማችን ግን እራስክን ጠብቅ

  • @MakJason-w5c
    @MakJason-w5c 2 дня назад +3

    ያሬድእራሰህንጠቡቅእራቃቸዉአደራህን

  • @tadyhyle3968
    @tadyhyle3968 День назад

    አንተ በድፍረት በእውነት ይህንን እውነታ ያወጣጣህው በብዙ ምክር ነዉ ወንድምህን (ኃደኛህን ) ፈልገህ ክዛ ያ ሁኔታ ክእስራት ክመክራ ቤተስቡንም የታደክ የእውነት አርበኛ ነህ እግዚአብሔር ስለእውነት አምላክ ይጠብቅህ ክለላ ይሁንህ እራስህን ጠብቅ ጋዜጠኛው ወንድምህ ግሩም እውነቱን እያወጣ ህይወቱን አጨለሙበት ለምታደርጋችው ክትትል ስው በሌለበት ጫካ ውስጥ ነዉ ሲሉህ ብትሄድ በተጨማሪም ይህች ስሞች ጋር ሂድንጂ እንዳትዘነጋ ።የ ኢትዮጵያ ህዝብ ሀገር ቤት ያላችው ስታመሙ ብዙ ብር አውጥታችው ገዝታችው ኤክስፓየርድ የሆነ የሚያደነዝዝ ሽባ የሚያደርግ የሚገድል መድኃኒት እየገዛችው ነዉ ስለዚህ መድኃኒት ስትገዙ ክሆስፒታል ግዙ ወይንም ቀኑን እያያችው ለዶክተሮቻችው አሳዩ ለገንዘብ ላልተገዙ ዶክተሮች ።ጉድ የፈለቀባት ሀገር ሆናለች ለነዚህ ጋዜጠኞች መንግስት ድጋፍና ጥበቃ ቢደረግላችው ጥሩ ነበር ለምሆኑ የጤና ሚኒስቴር ምን እይ ስር ነዉ ብየፋርማሲው ክትትል አያደርግም ስም ብቻ ይዘው ህዝብን የሚያስጨርሱት እነሱም በዚህ ተጠያቂ ናችው ።

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة 2 дня назад +2

    ፈጣሪ ይቅር ይበለን ዎገኖቸ

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 2 дня назад +14

    በኢትዮጵያ የሚኖሩ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን አስመሳዮች እና አጭበርባሪዎች ናቸው። የሰይጣን ልጆች ናቸው። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።

    • @MillionBekere
      @MillionBekere День назад

      ጎዝ
      ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ነው እየስደክ ያለከው እንከባበር

    • @fitztek8119
      @fitztek8119 День назад +1

      @MillionBekere "አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን በድሃ እና በክፉ ኢትዮጵያ የሚኖሩ" አልኩኝ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ አላልኩም። ግን ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖርክ ከሆነ ምናልባት በኑሮህ ሁኔታ በጣም ተቸግራለህ እና ትኩረት ከመስጠት ርቦህ ይሆናል። የሆነ ነገር ከበላህ በኋላ በትክክል የፃፍኩትን አንብብ 😋

  • @trsehet-mariamalemayehu5576
    @trsehet-mariamalemayehu5576 День назад +2

    ይጋለጡ፣

  • @HirutTilaye
    @HirutTilaye 2 дня назад +2

    ሰራተኛዋ አድራሻሽን ቀይሪ ጋዜጠኛው ጥበቃ አድርግላት ተለቃቅመው እስኪታሰሩ

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw День назад

    ያሬድ ትግስትህ ፈጣሪ የተሻለችውን ይስጥህ😢😢

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 дня назад +2

    ዋዉ🎉🎉❤❤እቺሊጂጉበዚ

  • @AynalemEshetu-i2n
    @AynalemEshetu-i2n День назад +2

    Ebakachu yihenin sera yemiseru gazexegnoch erasachun xebiku

  • @BirhaneGerase-m3s
    @BirhaneGerase-m3s День назад

    ጎበዝ ጋዜጠኛ በርታ እራሰክን ጡብቅ🎉❤

  • @lubabayeshak7324
    @lubabayeshak7324 День назад

    ጋዜጠኛ ጀግና አላሀ ይጠብቅህ ስትቀሳቀሱ በርከት በሉ ስለኛ ኑሮ ጀግና ጋዜጠኛ ግሩሜን ቀጥቅጠዉ ገለዉታል ያማል ያማል። 😢😢😢😢

  • @AlemHailu-ys1fq
    @AlemHailu-ys1fq 2 дня назад +1

    ጋዜጠኛው እባክህን እቺን ልጅ ታደጋት እንዳታስገድላት አንተም እራሥህን ጠብቅ እንዳይጎዱህ😢😢😢😢

  • @ZedideMekuria
    @ZedideMekuria 2 дня назад +1

    ይቺ አገር ምን ጉድ ነው የተሸከመችው እንደዚህ የተበላሸ ጭንቅላት ያላቸው አግዚአብሔርንም መንግስትንም ህዝብንም የማይፈሩ ጨካኞች የሐይማኖት አባቶችን የማያከብሩ የሰውም የፍጥረት ክብር የሌላቸው የፈጣሪን ሀይል የሚዘነጉ ክፉዎች ሰዎች የተሸከመች ሀገር የእግዚአብሔር ምህረት ይቅደመን አሳዛኝ አስፈሪ ዘመን ነው

  • @zena5338
    @zena5338 День назад +1

    ጀግናው ጋዜጤኛ

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q 2 дня назад +9

    የልጅቱ ዋስትና ይጠበቅላት ሰውየው እጁ እረጅም ነው

  • @Martejes
    @Martejes 2 дня назад +2

    ያሬድ ላይ እቃቃ ስትጫወቺበት ነበር ያሬዶ ሚስቴ አታረገውም ስትል እኮ እንደምታቃት ተከራከርክ

  • @hawasamanin1762
    @hawasamanin1762 2 дня назад +1

    ያሬድ ሠራተኞይቱን በጣም አርገህ አመሥግንንን😮

  • @comceill4193
    @comceill4193 2 дня назад +1

    ጀግና ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 2 дня назад +1

    😢😢😢አምነሀት ሙተሃል የወድ አልጫ ሴት ይመስል ተመጣጣኝ እደወድ ሁነህ አዳምጥ

  • @romiyosanto4180
    @romiyosanto4180 2 дня назад +3

    የምትገርምይ ሴት ነሽ 😡😡😡😡 ዳቢሎስ ሰይጣንም ይህ አይነት ሥራ አይችልበትም 😡😡😡

  • @Amzee-q2m
    @Amzee-q2m 2 дня назад +2

    Rabbiin siyaa tiksu bro jabaadhu of eeggannoo godhi adaraa 😢❤

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo 2 дня назад +2

    ለህግ ትቅረብ።ሞያዋ ተጠቅማ ይቺ አረመኔ ህዝብ ትጎዳለች።ቤቷ መድሐኒት ቤቷ በፖሊስ ይፈተሽ።

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw День назад +2

    ውይ ልጅቷ ፈራሁልሽ 😢

  • @amulove5866
    @amulove5866 2 дня назад +3

    እራስህን ጠብቅ ወዲሜ እባክ ኡፍፍፍ

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 2 дня назад +1

    🎉🎉🎉ጎበዝ ልጅ በርታ🎉🎉🎉

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 дня назад +11

    መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ ❤❤❤❤❤❤❤አላህ ሆይ በራህመትህ በእዝንትህ በሥይፍትህ ያከራም ያግፎሮ እርህሜ አተጠብቀን እራሳችሁን ጠብቆ እባካችሁ 😢😢😢😢😢

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 2 дня назад

      ሠለሏህ ዋለሂ ወሰለም❤❤❤

  • @SaraMohmed-r2q
    @SaraMohmed-r2q 2 дня назад +3

    ወድማችንበሂወት አለበሉን😢😢😢

  • @MatiuaNaem
    @MatiuaNaem 2 дня назад +2

    Yared.Asaneng..YaAllha

  • @Hanuni12
    @Hanuni12 2 дня назад +3

    Andegna ng ❤🎉

  • @TiblesHewiki
    @TiblesHewiki 2 дня назад +2

    ጋዜጠኛ መንገድን ይዝለህ ጡሩ ነው ግን መደጋገም አይገባህም ላንተ ግዜ ለመጠቀም ማለት ነው ሰራተኛዎ የወደቀ መድሃኒት ሲሸጥ ለፐሊስ መንገር
    አይገባትም?

  • @ቢትአደም
    @ቢትአደም 2 дня назад +2

    አሁን ማድረግ ያለብህ ነገር ያለብህ ግርማን እሶው ደውላ ናብላ እድትጠራው አድርግ ደሞ የህግአካል ከጎንህ አድረገህ ተዘጋጅተህ አስደውላት

  • @Martejes
    @Martejes 2 дня назад +2

    የሆነ ሰላቢ የመሰልሽ ሰላቢ ህሊናሽን ሸጠሽ ነው የምታድሪው አፈር ብይ ነብስ አጥፍታችኋል ከሆስፒታል ህፃናትም ትሸ ጣላችሁ ማለት ነው

  • @TemesgenTolesa
    @TemesgenTolesa День назад +1

    ለልጅቱ ጥበቃ አድርጉለት

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 дня назад +2

    እቺአረመኒ😢😢😢😢

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 2 дня назад +2

    ጋዜጠኛው ከባድ ወንጀሎኞች ጋር ነው የገጠምከው ና ባክህ ራስህ ጠብቅ

  • @EmebetTsegaye-o6g
    @EmebetTsegaye-o6g 2 дня назад +1

    እባክህ እራስህን ጠብቅ እማይሆን ቦታ መረጃ አለ ካሉህ ብቻህን እንዳትሄድ ሰዎቹ የታገቱት ቦታ የህግ አካል ይዘህ ሂድ ብቻህን እንዳትንቀሳቀስ አዲስ ራዳር ከምን እንደደረሰ እባካችሁ አጣሩልን

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 2 дня назад +2

    ሰው በበጎ ነገር ቪዚ ሲሆን ነው እነጅ በማጭበርበር የሠው ነብረት በመመኘት ሰው በማገድ ቪዚ መሆን አያኮራም ኢትዮጵያ ጌታ ታደጋት ዳግመኛ እገደነዚህ እንዳይወለዱባት

  • @botaneshbotanesh
    @botaneshbotanesh 2 дня назад +1

    ብቻህን ግርማን ለመያዝ. እንዳትሞክር ሃይል ያዝ እንዳትጠቃ

  • @ሸምስያናደሞ-ለ2ወ
    @ሸምስያናደሞ-ለ2ወ День назад +1

    እራስክጠብቅ ምናልባትሊጎዱክይችላሉ

  • @KeyoSanjaw
    @KeyoSanjaw 2 дня назад +1

    ጉዳዮ ጠንከር ያለ ነው በደንብ ተጠንቀቅ

  • @Abdurehmanabdi-f7h
    @Abdurehmanabdi-f7h День назад

    ወንድሜ በርታ አላህ ካንተ ጋር ይሁን

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 2 дня назад +2

    እባክህ ጋዜጠኛዉ ይችልጅ እዳይገላት እደዉ ወየት ታረጋት

  • @Kemero-vr5jm
    @Kemero-vr5jm 2 дня назад +1

    እባክህ ስልኳን ተቀበላት ከህግ ሠዎች ጋር ተንቀሳቀስ ጥንቃቄ አድርግ እባክህን

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 2 дня назад +1

    የኢትዮዽያ ህዝብ መሰማማት አያውቅም እንዴት እንደሚያሳፍሩ

  • @botaneshbotanesh
    @botaneshbotanesh 2 дня назад +1

    ስልካቸውን ተቀበል ለግርማ እንዳይደዉሉለት. የያሩድንም

  • @SevanSevan-s7v
    @SevanSevan-s7v 2 дня назад +2

    👌👌🤦🤦🤦yasaw kifat baza wunes

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 2 дня назад +2

    ጉድ ጉድኧረ እንደው ጉድ 😂ጭራሽ🤔 ሁለት ባል እቺ ጨበርባሪ😂🤔🤔

  • @Martejes
    @Martejes 2 дня назад +1

    እቺ መርዝ ሴትዮ ስንት ደሀ በመድሀኒት ጨርሳለች እቺን በቁም መቅበር ነው