Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጋዜጠኛው እራስህን ጠብቅ ሰው አትመን❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉
ያሳዝናል የጭካኔ ዘመን የቴዲ ወላጆችም የት ገቡ እህቱ ከሴራው ካለችበት ወላጆቹንም አግታቸው አለች😢 ማለት አይከብድም 😢😢😢
በጣም ትልቁ ሢራ ከእህቱ ነው በደንብ መጠየቅ አለባት በጣም ነው ምትተባተበው ስታወራ
ንስር፣ለብቻህ፣አትሂድ፣ወጥመድ፣ሊሆን፣እንደሚችል፣ማወቅ፣አለብህ፣የህግ፣አካላት፣አስከትለህ፣ነው፣እንደዚህ፣ዐይነት፣ውስብስብ፣ነገሮች፣ወጥመድ፣ይበዛበታል፣
በሥላሤ ሥም ምን አይነት ዘመን ደርሰን ወንድምና እህት ካልተማመነ ማንን እንመን አቤቱ በቸርነትህ ማርን 😢😢😢
አቤት ዘንድሮ ያሳዝናል በጣም ጌታ እኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና 😢😢
Amen Amen
ወንድም እህት በቃ እንደዚህ ነው ሴራው በቃ ያሳዝናል😢😢😢
እቺን እባብ እያመንካት እንዳይሆን የገዛ ቤተሰቦቿን በቁም የገደለች ለገንዘብ ብላ ቢያንስ አንተ ከመጣክ የእብደት ጨዋታዋን ታቆም ነበር አሁንም እየዋሸች ነው ስትጨርስ ለህግ አሳልፈ ስጣት ቢቻል ገርፈ ፈጣሪ ይቅጣሽ
እኔ ፈራሁ አለ የሀገሬ ሰው እናትና እባቷንም ያገተችው እሷ ናት
በስመአብ ምንጉድነው ሰው ተጨካከነ በቃ😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይ ፡ ጉድ ፡ የማይሰማ ፡ የለ😢😢😢😢 ፡
በርታ ወዶማችን አላህያጠብቅህ
የኛጀግናእንኳንአደረሰህ❤❤❤❤❤
ወድሞን እዳታገናኛት ምክኒያቱም የሆነ የተደበቀነገር አላት አትመና ት እባክህንንንንን ኮሜት አብብ
እሴት የወለደ ጉድ የወለደ ነው ።።።
አቤት ጨካኔ ወንድማን ይቺ ቆሻሻ ጨራቅ😢😢😢😢 ወንድምሸን
ወይ ጊዚያችን ያሳዝናል😢😢😢😢
Ufff betam yasaznal pls yene natt tebarek bel 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇸🇯🇸🇯
ጠንክራቹ ፡ ስሩና ፡ ግርማ ፡ ተብየውን ፡ ለህግ ፡ አቅርቡት
ጋዜጠኛው ወንድሜ ራስሀን ጠብቅ ለቤቶሰቦችህ አንድትኖርላቸው
ሴት የምትባል አሰጠላኝ
እራስህ ጠብቅ ብቻህ አትቀሳቀስ ይህ ውርስ ነገር ሰውን በጣም ያባላል እድኛ ጥለውት የሚሄድ አይመስል ፈጣሪ ን ልንፈራ ይገባል
ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርግ ሰውየው የሰው ሥጋ የምበለ አይነት ይመስላል አውሬዎች አውሬዎች ናቸው እና ጥንቃቄ👂👁📡📡📡📡👂👁
በፈጣሪ ስም ልለምናችሁ አድራሻችሁን ንገሩኝ😢😢😢😢 አንድ ሴት አለች ልጆች ህፃናትን ከቤተ እያስመጣች የምትገድል አረ ኡኡኡ😢😢😢 እባካችሁ የት ላግኛችሁ?????
😢😢😢😢😢😢
መጀመሪያ ላይ. ለምንድን ነው የዋሸሽው ??? ብለህ ጠይቃት
ኧረ ወይኔ ምን ጉድ ነው 🥺🥺🤔
እግዝያብሔር ይቅር ይበለን ይህ ሁሉ ለብር ለአለፍበት ጉልበት ያላወጡበት የሰውን ልጅ ላብ ለመብላት፣ለማጥፋት፣ለመዝረፍ ነው ይህንን ሁሉ ተንኮል እነዝህ ቲያትር የመሰለ ነገር ሰርተው ኢትዮጵያውያንን የወንጀል መጨረሻ ስለሰሩ እስር ሄደው መማቀቅ አለባቸው
የኛጀግናአወጣጣችዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድም እራስህን እየጠበቅህ ብቻህን አትቀሳቀስ ነበልባል ጋዜጠኛ እና ገመና ጋዜጠኛ ተችተዋል ፈልጉልን እባካችሁ የለበትንም አሳውቁን
ወድሜ አደራህን በአላህ እራስህን ጠብቅ
አቤት አቤት ያራቢ የዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም የጭካኔ ጥግ
ፈጣሪዬ ቶሎ ድረስ😢😢😢😢
እግዚአብሔር ሆይ ምን አይነት ጊዜ ነው
Uffff betam yasaznal pls wede hgi wsedut pls tetenkek belu 🙏🙏🇪🇷🇧🇻
ጌታ ሆይ ከዚህ ዘመን አድነን ማረን ምን አይነት ጭከኔ ነው ብር ሰው ይሆናል እንዴ? ቤተሰብን በብር መለዎጥ ይከብደልአበቱንና እነቱንም እቺ ልጅ ተብዬ ይሆነል የሰገተቸቸው ለዉርስ ብለ ወንድማችን ረስህን ጠብቅ ብቻህን አትሁን ወሸቱአን ነው አደገ ለይ ትጥለሃለች
ብቻህን አትቀሳቀስ። ወንድሜ
Awo
እራስህን ጠብቅ ልጅቱን ግን ተረዳት አሳዝናኛለች ግርማ ለሴራ ነው ያገባት
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔❤❤💔❤💔❤💔❤💔❤❤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂
ጉድበልጎደርአጀብየገዛቤተሠብጥላትየሖነበትዘመን
አንተ ጀግና ጋዜጠኞ ለእኞ ብለህ እራስህን ጠብቅ. ሀቀኞ ጋዜጠኞች ጥቂት ናችሁ. እንፈልጋችሁአለን ከአዉሮፖሁነን በግሩፕ ቤተሰቦችህ ነን. በጸሎት አብረንህነን.
ምን ያህል በሃገራችን በስው ንብረት ሃብት መስብስብ ምን ጉድ ነው የስውን ህይወት በማመስቃቀል ጉድ ይህ ከአእምሮ በላይ
ጎበዝ ፡ ንስሮቹ ፡ በርቱ
ብቻህን አትሁን በጌታ ጋርዶች ያዝ😢😢😢😢አዲስራዳር አግተው እያሰቃዩት ነው ከጌታ ጋር አድኑልን በእናታችሁ እባካችሁ እየተደራጃችሁ ተንቀሳቀሱ😢😢
ወንድሜ እባክህ ሥልክህን እባክህ በጣም እፈልግህ አለሁ ከዛም አንተን ጠባቂዎች በርካታ ጨምር በፈጣሪ ፖሊስ መርማሪው ያጠቃሀል እባክህ እባክህ
Geta hoyi gazexegn wendimachin erasin xebiqi ❤❤❤❤❤
Rabbii nuu olichi atti maali keessaa jiraa waayyii biyyaa kenyaa nuu olichi
እባከህን አትመናት አጨብርባሪ ትመሰላለች
ንስሮች እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ። ልጅቱ እውነት እየተናገረች አይመስለኝም የጉርሜ እድል እንዳይገጥምህ ተጠንቀቅ።
ወይ ፡ ጉድ ፡ ጭካኔ ፡ 😢😢😢😢 ፡
አንተም ተጠንቀቁ እባክህ ነበልባል ጠፍቷል ፈልጉት እባካችሁ
ጀግናችን በርታልን
Lek ende Helen Moges nat abedeku bela washita newe Bezu tefaet yadergchiw Mikin, eseke maget deres yedersechiwKeziya behuala degemo GirumenGazetegnawn asedsetachew yasazenal yasazenal Antem rasehn tebek bechahnem Atehied Egziabeher kekefu yetebkeh ❤❤
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን አስመሳዮች ናቸው። ከእሳተ ገሞራው፣ የመሬት መንቀጥቀጥ እና ግድያ በኋላ አሁንም ወደ እግዚአብሔር ንስሐ ለመግባት ፈቃደኛ አይደሉም። እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልን።
አዲስ አበባ ለሥራ፣ ለተሻለ ኑሮ እያሉ ከገጠር እየመጡ የሚሰሩት ግን ወንጀል ነው፣ ሰው ማገት ነው፣ ሰው መዝረፍ ነው፣ ሰው መግደል ነው፣ በመተት ሰውን ሽባ አድርጎ የአልጋ ቁራኛ ማድረግ ነው። እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እነኚህን ወንጀለኞች ሁሉ ቅጣትህን ስጥልን።
ወላጆችዋ ይት እንዳሉ ታውቃለች ብደንብ መርምራት ይች ባሌጌ የበተስብ ነቀርሳ
Ara wodimachin bichaki Ati kesakes yetim bihon 😢omg Jesus 😥
ምናዘበንደረሰንእግዞ😢😢😢😢😢😢😢
Waaqayyoo Gooftaani Bara Dhaalii Namaa Bineessa gadii Ta,ee kanaa kessa nuu yaa olochuu.
እዳው ግን መሐል አዲሳባ ነውግን ይህ ሁሉ ነገር ያሳዝናል
Wndmachin ibakh rashn tabik 😢😢😢😢😢😢😢
አቤት ከባድ ነዉ እደተጠረጠረይዉ ጋዜጠኘዉ ብቻህን አትሁን ወድሜ እባክህ
ታድያ ማገዝ ነው የሚጠቅመው ወይ ማሠቃየትፈጣሪያሠቃይሽ ፍርድሽን ከሠው ሣይሆን ከፈጣሪ ታገኛለሽ አይቀርም
አፈር የበላሽ ወድምሽን አቤት እዝጎ😢😢😢😢😢
ሡባን አላህ ምን አይነት ቀውሥና ዴዴምናት አፈርብይ ምን ያክል እንዴምሣሣላቸው እንኳን ልጨክንበት
ባሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ እናት አባት እህትና ወንደም እንኳን የማይታመን ጊዜ ላይ ነን
ሱበሀንአላህ
ቦቻህን አትንቀሳቀስ ባለደረቦችህ በዛ ይበሉ የህግ አካል ሆናቹ ሂዱ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልግሃል የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያቹ አትመኔት ወጥሠድ ይሆናል የግሩሜ ትምህርት ይሁንህ
😢😢😢
ምን አይነት ተውሳክ ልጅ ነች አቦ በወንድማዋ ላይ እንዲህ ያለ ሴራ መስራትዋ ኮተታም የሆነች ኢቺን እርኩስ ወደ ህግ ቦታ አሳልፈህ ስጣት
❤❤❤❤❤❤❤
Wondimachin ibakihin rasikin tebik🎉🎉
😢😢😢😢😢😢😢
እረ ምን ጉድናት በገዛ ወንድሟላይ ወይጊዜ
ጀግና ነህ ጋዜጠኛዉ
ከሱሃ ይልቅ ሹፌሩን ጠይቅ ዉሸቱአን ነው ረሱአ እንድ ተግቱኛለችሁ ብለ ስተወረ እየየህ እንዴት ተምነተለህ ረስህን ጠብቅ
እባክህን ብቸሀን አቲቀሰቀሲ
የኒናት ሚስቱ አሳዝነችኝ
ጉድ እኮ ነው😢
ገደል። ግብ። ውሸ። ነች። ሴጠን። ሴት። ነት። ❤❤❤❤
እራስህን ጠብቅ ወድማችን
እናንተ ጋዜጠኛች እባካችሁ ብቻችሁን አትሂድ ከህግ አካላት ጋር ብዙ ሆናችሁ ሂድ እባካችሁ ሰውን አትመኑ
ሠዉይዉ ሳስበዉ ክፉይመስለኛ እና እባክህ አንተም እራስህ ጠብቅ
መረጃ ያለኝ ሰው ነኝ መረጃ ያለኝ ሰውነኝ ትላለህ ስልጠናው ላይ የቀረህ ነገር አለህ ትንሽ ሞያዊ ስልጠና ያስፈልግሐል በሚቀጥለው አስተካክሉ
Uuufff yaa rabbi bara malii kessa jirra😢😢😢😢😢😢
ወንድሜ እራስህን እየጠበቅ ብቻህን አትሂድ አደራ
አሴመሰዬ። ሴት። ነት🤔🤔🤔🤔
እግዚኦ አንተ ጋዘጠና እባክህ ብችህን እንዳትሀድ አደገኛ ሰዎች ናችው 😢😢
አትልቀቃትተወቀለች አንድ ባል ለሚስቱ አይደብቅም ስለዚህ,ታውቃለች ከውንድሟም ኢንፎርሜሽን ታቀብለው ነበር በደንብ ያዛት ታውቃለች ስትገረፍ ተወጣለች አስገባት
omg😢😢
በደንብ መመርመር አለባት አጠራጣሪ ነገር አላት
ባሏ ከሁነ ለምን ቤተሰብ አያቅም ምንም እዉነት አይመስልም
ጋዘጠኛዉ ተጠንቀቅ እነዚ ዝ ሰዉን ሊጨርሱ የተነሱ ናቸዉ
ተደራጅታችሁ ሰሩ እራሳቸውን ጠብቁ
እባክህ እራስህን ጠብቅ እንዲሁም ሚያግዙህም እራስቸውን ይጠብቁ ጊዜው ከፍቶል እነዚህ ወንጀለኛች ጋዜጠኛን ማገትና ማሰቃየት ሰራዬ ቡለው ይዘውታል !!!! ነበልባል ጋዜጠኛው ጠፍቶብን ጨንቆናል እባክህ አፈላልገው ድረሱለት አሰጨንቆኛል
የውርስ ጉዳይ ታጋቹ ከጠነሰሰ ነገሩ ውስብስብ ነው።ወይኔ ትግስትእቺንማ።
ግርማ ፡ ማነው
🥺🥺🥺🥺🥺🥺
ፈቶው ፎረጅድ ነው ካለች ማጣሪያ አለ አጣራው አስመሳይ ነችአትልቀቃት ቀላምጅ ነች እጇ አለበት አትልቀቃት ጨካኝ ወድም አሳልፎ መሰጠት ምን አይነት ጊዜ ረስን ገዘብ ሰውን አሳበደው
አትመናት እቤታቸው ወላጆቿ አሉ
Hii
ኢትዮጵያ ውስጥ መፍጠር አይቻልም መኮረጅ አሁን ከስሙ ጀምሮ ከንስር አይን የተወሰደ ንስሮች አሉት ሲቀጥል ተመሳሳይ ድራማ ስም ብቻ በመቀያየር እስራ እራት ሺ ከብት ያይላችሆል።ቴያትር ቤት ሔዶ ከመክፈል ብሎ
በፈጣሪ እራሰህን ጠብቅ ልጂቷውሸቷነው እባክ ለህግ አሳልፈህሰጣት
ጋዜጠኛው እራስህን ጠብቅ ሰው አትመን❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉
ያሳዝናል የጭካኔ ዘመን የቴዲ ወላጆችም የት ገቡ እህቱ ከሴራው ካለችበት ወላጆቹንም አግታቸው አለች😢 ማለት አይከብድም 😢😢😢
በጣም ትልቁ ሢራ ከእህቱ ነው በደንብ መጠየቅ አለባት በጣም ነው ምትተባተበው ስታወራ
ንስር፣ለብቻህ፣አትሂድ፣ወጥመድ፣ሊሆን፣እንደሚችል፣ማወቅ፣አለብህ፣የህግ፣አካላት፣አስከትለህ፣ነው፣እንደዚህ፣ዐይነት፣ውስብስብ፣ነገሮች፣ወጥመድ፣ይበዛበታል፣
በሥላሤ ሥም ምን አይነት ዘመን ደርሰን ወንድምና እህት ካልተማመነ ማንን እንመን አቤቱ በቸርነትህ ማርን 😢😢😢
አቤት ዘንድሮ ያሳዝናል በጣም ጌታ እኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና 😢😢
Amen Amen
ወንድም እህት በቃ እንደዚህ ነው ሴራው በቃ ያሳዝናል😢😢😢
እቺን እባብ እያመንካት እንዳይሆን የገዛ ቤተሰቦቿን በቁም የገደለች ለገንዘብ ብላ ቢያንስ አንተ ከመጣክ የእብደት ጨዋታዋን ታቆም ነበር አሁንም እየዋሸች ነው ስትጨርስ ለህግ አሳልፈ ስጣት ቢቻል ገርፈ ፈጣሪ ይቅጣሽ
እኔ ፈራሁ አለ የሀገሬ ሰው እናትና እባቷንም ያ
ገተችው እሷ ናት
በስመአብ ምንጉድነው ሰው ተጨካከነ በቃ😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይ ፡ ጉድ ፡ የማይሰማ ፡ የለ😢😢😢😢 ፡
በርታ ወዶማችን አላህያጠብቅህ
የኛጀግናእንኳንአደረሰህ❤❤❤❤❤
ወድሞን እዳታገናኛት ምክኒያቱም የሆነ የተደበቀነገር አላት አትመና ት እባክህንንንንን ኮሜት አብብ
እሴት የወለደ ጉድ የወለደ ነው ።።።
አቤት ጨካኔ ወንድማን ይቺ ቆሻሻ ጨራቅ😢😢😢😢 ወንድምሸን
ወይ ጊዚያችን ያሳዝናል😢😢😢😢
Ufff betam yasaznal pls yene natt tebarek bel 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇸🇯🇸🇯
ጠንክራቹ ፡ ስሩና ፡ ግርማ ፡ ተብየውን ፡ ለህግ ፡ አቅርቡት
ጋዜጠኛው ወንድሜ ራስሀን ጠብቅ ለቤቶሰቦችህ አንድትኖርላቸው
ሴት የምትባል አሰጠላኝ
እራስህ ጠብቅ ብቻህ አትቀሳቀስ ይህ ውርስ ነገር ሰውን በጣም ያባላል እድኛ ጥለውት የሚሄድ አይመስል ፈጣሪ ን ልንፈራ ይገባል
ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርግ ሰውየው የሰው ሥጋ የምበለ አይነት ይመስላል አውሬዎች አውሬዎች ናቸው እና ጥንቃቄ👂👁📡📡📡📡👂👁
በፈጣሪ ስም ልለምናችሁ አድራሻችሁን ንገሩኝ😢😢😢😢 አንድ ሴት አለች ልጆች ህፃናትን ከቤተ እያስመጣች የምትገድል አረ ኡኡኡ😢😢😢 እባካችሁ የት ላግኛችሁ?????
😢😢😢😢😢😢
መጀመሪያ ላይ. ለምንድን ነው የዋሸሽው ??? ብለህ ጠይቃት
ኧረ ወይኔ ምን ጉድ ነው 🥺🥺🤔
እግዝያብሔር ይቅር ይበለን ይህ ሁሉ ለብር ለአለፍበት ጉልበት ያላወጡበት የሰውን ልጅ ላብ ለመብላት፣ለማጥፋት፣ለመዝረፍ ነው ይህንን ሁሉ ተንኮል እነዝህ ቲያትር የመሰለ ነገር ሰርተው ኢትዮጵያውያንን የወንጀል መጨረሻ ስለሰሩ እስር ሄደው መማቀቅ አለባቸው
የኛጀግናአወጣጣችዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድም እራስህን እየጠበቅህ ብቻህን አትቀሳቀስ ነበልባል ጋዜጠኛ እና ገመና ጋዜጠኛ ተችተዋል ፈልጉልን እባካችሁ የለበትንም አሳውቁን
ወድሜ አደራህን በአላህ እራስህን ጠብቅ
አቤት አቤት ያራቢ የዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም የጭካኔ ጥግ
ፈጣሪዬ ቶሎ ድረስ😢😢😢😢
እግዚአብሔር ሆይ ምን አይነት ጊዜ ነው
Uffff betam yasaznal pls wede hgi wsedut pls tetenkek belu 🙏🙏🇪🇷🇧🇻
ጌታ ሆይ ከዚህ ዘመን አድነን ማረን ምን አይነት ጭከኔ ነው ብር ሰው ይሆናል እንዴ? ቤተሰብን በብር መለዎጥ ይከብደልአበቱንና እነቱንም እቺ ልጅ ተብዬ ይሆነል የሰገተቸቸው
ለዉርስ ብለ ወንድማችን ረስህን ጠብቅ ብቻህን አትሁን ወሸቱአን ነው አደገ ለይ ትጥለሃለች
ብቻህን አትቀሳቀስ። ወንድሜ
Awo
እራስህን ጠብቅ ልጅቱን ግን ተረዳት አሳዝናኛለች ግርማ ለሴራ ነው ያገባት
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔❤❤💔❤💔❤💔❤💔❤❤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂
ጉድበልጎደርአጀብየገዛቤተሠብጥላትየሖነበትዘመን
አንተ ጀግና ጋዜጠኞ ለእኞ ብለህ እራስህን ጠብቅ. ሀቀኞ ጋዜጠኞች ጥቂት ናችሁ. እንፈልጋችሁአለን ከአዉሮፖሁነን በግሩፕ ቤተሰቦችህ ነን. በጸሎት አብረንህነን.
ምን ያህል በሃገራችን በስው ንብረት ሃብት መስብስብ ምን ጉድ ነው የስውን ህይወት በማመስቃቀል ጉድ ይህ ከአእምሮ በላይ
ጎበዝ ፡ ንስሮቹ ፡ በርቱ
ብቻህን አትሁን በጌታ ጋርዶች ያዝ😢😢😢😢አዲስራዳር አግተው እያሰቃዩት ነው ከጌታ ጋር አድኑልን በእናታችሁ እባካችሁ እየተደራጃችሁ ተንቀሳቀሱ😢😢
ወንድሜ እባክህ ሥልክህን እባክህ በጣም እፈልግህ አለሁ ከዛም አንተን ጠባቂዎች በርካታ ጨምር በፈጣሪ ፖሊስ መርማሪው ያጠቃሀል እባክህ እባክህ
Geta hoyi gazexegn wendimachin erasin xebiqi ❤❤❤❤❤
Rabbii nuu olichi atti maali keessaa jiraa waayyii biyyaa kenyaa nuu olichi
እባከህን አትመናት አጨብርባሪ ትመሰላለች
ንስሮች እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ። ልጅቱ እውነት እየተናገረች አይመስለኝም የጉርሜ እድል እንዳይገጥምህ ተጠንቀቅ።
ወይ ፡ ጉድ ፡ ጭካኔ ፡ 😢😢😢😢 ፡
አንተም ተጠንቀቁ እባክህ ነበልባል ጠፍቷል ፈልጉት እባካችሁ
ጀግናችን በርታልን
Lek ende Helen Moges nat abedeku bela washita newe
Bezu tefaet yadergchiw Mikin, eseke maget deres yedersechiw
Keziya behuala degemo Girumen
Gazetegnawn asedsetachew yasazenal yasazenal Antem rasehn tebek bechahnem Atehied
Egziabeher kekefu yetebkeh ❤❤