የጋዜጠኛው ቴዲ እህት ታግታ ተገኘች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 253

  • @zweplm543
    @zweplm543 10 дней назад +24

    ወንድሜ አንተም የራሴን ጠብቅ አንተም ትምታላችሁ በናታችሁ ያለ ሰው አትሄዱ ያለ ሰው አትውጡ ♥️♥️♥️ ጀግኖች እንወዳለን ♥️♥️🌹🌹💪🏿💪🏿💪🏿

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 10 дней назад +16

    እባካችሁ የኔ ልጆች አደጋ ውስጥ እንዳትገቡ እራሳችሁን እየጠበቃችሁ ወንጀለኞች ጋ ስትሄዱ ብቻችሁን አትንቀሳቀሱ ክፉዎች የበዙበት ዘመን ነው በተጨማሪ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔ ልጆች።

  • @FelekecheWledesemayat
    @FelekecheWledesemayat 10 дней назад +16

    አንተ ጋዘጠኛ በጣም ጎበዝ ነህ ግን ሰዉ ጨምር ሀይል ጨምሮ

  • @ندىالجهني-س8ف
    @ندىالجهني-س8ف 10 дней назад +10

    እራስሕን ጠብቅ የሕግ አካላትና የኔ ብል የምትላቸው ሠወች ሊኖሩሕ ይገባል
    ነበልባልን ለምንድነው ያለበትን የማትነግሩን የወይሌ

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330 9 дней назад +3

    ጋዜጠኛ እነዚህ እጀ ረጅሞች እጃቸውን ልታሳጥራቸው አትችሉም ጋዜጠኛው ጀግና❤

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 10 дней назад +6

    ወድሜ አነወተም እራስህን እየጠበክልን ጀግና ጋዘጠኛችን እንወድሓለን በርታልን❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 10 дней назад +6

    ❤❤❤❤❤❤❤ጀግና ጋዜጠኛ እንዳትለቃቸዉ ጀግና ለቃቅመህ ቂሊጦ ወርዉራቸዉ እነዚህ ጭራቆች ምድረ ሆዳም

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 10 дней назад +7

    አላህየጠብቅህጀግናየ🎉🎉🎉እራሥህንጠብቅ🎉🎉

  • @EmuAbebe-vc6bk
    @EmuAbebe-vc6bk 10 дней назад +12

    እያታለሉህ ነዉ ጌታ ይጠብቅሀህ አህትየዉ ትክክለኛ የቴዲ እህት አትመስለኝም ቅንብር ነዉ😊

  • @EeXx-h9w
    @EeXx-h9w 10 дней назад +10

    ጀግናዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርታ

  • @bintislam-f7o
    @bintislam-f7o 10 дней назад +32

    ነግሬሀለው ብቻህን አትሂድ

  • @birtukanhuruma4265
    @birtukanhuruma4265 10 дней назад +6

    ፈጣሪ ይጠብቅህ መከራ የሰው ልጅ ፈተና ግፍ በዛ

  • @יזבעלםדוויט
    @יזבעלםדוויט 10 дней назад +6

    እራሳችሁን ጠብቁ ብዙ ጀግኖች እየጠፍ ነዉ አዲስ ጐጆ ነበልባል ገመና ሾ ጠፍተዋል

  • @ሙሉውርቅ
    @ሙሉውርቅ 10 дней назад +7

    እንደው ምን አይነት ዘመን ላይ ደርስን እራስክን ጠብቅ ወንድማችን

  • @KeyoSanjaw
    @KeyoSanjaw 10 дней назад +8

    ጋዜጠኛው እራስህን ጠብቅ ብቻህን አትንቀሳቀስ አደራ

  • @HassanYTR
    @HassanYTR 9 дней назад

    አረሁላችሁም ጋዜጠኞች ተጨማሪሀይልያስፈልጋችሇል፣እራሣችሁንጠብቁፈጣሪይጠብቃችሁ፣ጀግኖችወንድሞቸ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 10 дней назад +5

    እራሳችሁን አየጠበቃችሁ ሰው ሁሉ አይታመንም እባክህን ነበልባልንም ፈልጉት የገመና ጋዜጠኛም ጠፍተዋል እባካችሁ ፈልጓቸው 🙏🙏🙏

  • @selambelete7219
    @selambelete7219 10 дней назад +4

    አቤት ጭካኔ እግዚአብሔር የሥራችህን ይስጣችሁ ለገንዘብ ለቤት ብላችሁ የእግዚአብሔርን ፍጡር እንዲህ ታደርጋላችሁ ምን አይነት ሰወች ናችሁ እናት እህት ዉንድም የላችሁም እውነት መቸም ቤሆን አትጠፋም::

  • @NNn-x2u
    @NNn-x2u 10 дней назад +4

    አደራ አደራ ወድሜ እራስህን ጠብቅ አተንም እዳይጎዲህ

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 10 дней назад +4

    ንስሮቹ እባክህ ተጠንቀቅ ጋዜጠኛች ቀስ በቀስ ጉዳት እየደረሰባቸው ነው

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 10 дней назад +1

    አሁን እንደዚህ የሰውን ነብስ እያሰቃያችሁት የምትገዙትን ቤት በእውነት ወልዳችሁ በደስታ ትኖሩበታላችሁ መኪናስ ገዝታችሁ በሰላም ወታችሁ ትገቡ ይመስላችሗል እግዚአብሔር የሲኦልን ኑሮ በምድር ያኖራችሗል የዘራችሁትን መቶ እጥፍ ታጭዳላችሁ

  • @ירוםישעיהו-ק5ק
    @ירוםישעיהו-ק5ק 10 дней назад +5

    አምላኬ እነዚህ ጋዜጠኞች አይገባቸዉሞ ልበል ብቻችሁን አትሂዱ ሥው ጨምሩ እባካችሁን

  • @RabeaMohammed-g9g
    @RabeaMohammed-g9g 10 дней назад +1

    ወንድሜዋ❤በአላህ እራሥህንጠብቅ❤ሀይልም ❤ሠውም ❤ጨምር ❤አላህ ❤ካተጋርይሁን❤ያርብ❤

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i 10 дней назад +2

    ረሰችሁን ጠብቁ ብቻችሁ የትም አትህዱ እበከችሁን እህቱ ከሆናች ቴድ ይያት አቀነበብረው እንደይሆን እንደየተልለችሁ ምያተልል ይመስለል አይዞህ
    ጓደኝት እሄ ነው በርታ ጀግና ብቻችሁን አትህዱ ተጠንቀቁ አደገ እንደየገጥመችሁ

  • @mehrtesfamicheal318
    @mehrtesfamicheal318 9 дней назад

    ጀግናው እባክህ ብቻህን ኣትሂድ ሁሌም ጠላት እንዳላቹ ኣትርሱ ቅድሚያ የራሳቹን ዋስትና ማራጋገጥ ኣለባቹ ምኪንያቱም ራሳቹን ሳታድኑ ለሌሎች ልትደርሱ ኣትችሉም እባካችሁ ራሳችሁን ጠብቁ ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን
    እባካቹህ ደሞ ለነበልባል መዲያ እና ኣዲስጎጆ መድያ ዘላለም ገመና ሾው በሱፍቃድ የት እንደ ገቡ ኣይታወቅም እና ጌታ ይባርካችሁ ድረስላቸው።

  • @accacc2665
    @accacc2665 10 дней назад +1

    በናታችሁ እራሳችሁን ጠብቁ በጣም ወንጀለኛ በዝቷል❤❤❤❤

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 10 дней назад +1

    ወንድም ራስህን ጤብቅ በናታቹ ፈቴና የበዛ ነው እና ልጅታ በጤና አደለም እና ፀበል ውሰዳት ❤️💔😥

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q 10 дней назад +2

    ወይኔ አሳዘነችኝ የኔ ሚስኪን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😢

  • @AlamituAlamitu-n6s
    @AlamituAlamitu-n6s 9 дней назад

    Essssayyy enkuwn tagagnech nurelin jagina Gazetagna neh👍👍👍👍👍👏👏👏

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc 10 дней назад +3

    አረበናታችሁ እራስህን ጠብቅ እባክህ እንዳው መቸም ፈተና ከባድ ነው ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FelekecheWledesemayat
    @FelekecheWledesemayat 10 дней назад +2

    አቤቱ ፈጣሪ ይቅር ይበልህ እህት የለህም እናት የለህም ባለጌ ነህ

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 10 дней назад +4

    ልጅቷ ጤነኛ አይደለችም የሆነ ነገር አድርገዋታል።

  • @ethi-p1j
    @ethi-p1j 10 дней назад +2

    ጀግኖች ናቹ የምር ህዝቤ በቃ ተከታታይ ድራማ እንደምትሰሩ አልባነነም ።አድናቂያቹ ማርያምን።

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 10 дней назад +3

    ዘንድሮ የማናየው ጉድ የለም በጋዜጦኞች የተነሳ ገና

  • @MasrtDasa
    @MasrtDasa 9 дней назад

    በክን,ራስንጠብቅእግዚሐብሔር,ዪበርክ,ልጂተስለተገኛች,ደሰብሎኛል

  • @gjihbhhhb9876
    @gjihbhhhb9876 10 дней назад +1

    እሠየ ደግ ትገኚቺ ጀግና ነህ ጠክር

  • @zulfajemal5646
    @zulfajemal5646 10 дней назад +6

    ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ለብቻህ እንዳትሄድ እያጠቋቹ ነው እራሳችሁ ጠብቁ አላህ ይጠብቃችሁ ክፉዎች በዝተዋል

    • @SelamAbreham-mh9vz
      @SelamAbreham-mh9vz 10 дней назад +1

      የእኛ ጀግና እራስህን ጠጠብቅ አሁን ጋዜጠኞች እየተጎዱ ነዉ

    • @htwy52
      @htwy52 9 дней назад

      እራስህን ጠብቅ። የሰይጣን ሥራ ሠርተውባታል። That is why she gets confused.

  • @muhammedyamor
    @muhammedyamor 9 дней назад

    ጀግኖችበርታልን❤❤❤❤

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 8 дней назад

    እረ ሃገራችን ምን እየሆነች ነው ሰዉ በጣም ክፉ መሆኑ ግን ለምን? 😭😭😭 በጣም የሚያስፈራ ሃገር ሆነች የእርስ በርስ በዘር መጣላት ፣ ህፃናትን መሸጥ ፣ ሰዎችን ማፈን ፣ሰው መግደል … እረ ስንቱ እግዝኦ አምላኬ ሆይ ኢትዮዺያን ይቅር በለን 🙏

  • @konjitendale927
    @konjitendale927 10 дней назад +2

    ጋዜጠኞች ኤራሳቹን ጠብቁ እባካችሁ ነገሩ ካባድ ነው በጣም 😢

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 10 дней назад +1

    Uffff betam yasaznal Eigzaaebihr ykr ybelen pls wede hgi wsedut pls tenkek bel Yene natt 🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇧🇻🇧🇻

  • @MONEYYGIRL-7
    @MONEYYGIRL-7 10 дней назад +1

    የእግዚአብሔር ጥበቃ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @ተመሰ
    @ተመሰ 10 дней назад +3

    አረ ቴዲ አይዘክ በርታ በል ሰራህን በደንቢ ጠንከረህ ሰራ

  • @wosenyelesh-e9t
    @wosenyelesh-e9t 8 дней назад

    እባክህን እራስህን ጠብቅ ልጅተን ፀበል ውሰዷት

  • @deenad.eena1880
    @deenad.eena1880 8 дней назад

    Enikani Geta radski wodem gin erasikln tsabik❤❤❤❤❤❤

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 10 дней назад +2

    ጋዜጠኛው ፡ ጠከር ፡ ብለክ ፡ ጠይቅ

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 9 дней назад

    ወይኔ አትጋዜ ጠኛ እራሰህንጠበቅ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @halimahmuhammad529
    @halimahmuhammad529 10 дней назад +1

    የኛጀግናእራሰከንጠበቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @klm9872
    @klm9872 9 дней назад

    Jigna❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 9 дней назад

    እራስህን ጠብቅ ጀግናው እራስህንጠብቅጀግናውኢ ደራ

  • @ganat-zl1em
    @ganat-zl1em 10 дней назад +2

    Min dirama werada set 😢😢 wandimachin erasihin tebik🙏😥😥🥺🥺

  • @m.a4475
    @m.a4475 8 дней назад

    ማጣት ድህነት ወዘተ ተግቶ ጥሮ ግሮ በመሥራት ይሸነፋል እንጂ ወንጀል በመስራት ሰው በመግደል አይደለም

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 9 дней назад

    ጀግኖች በርታልን

  • @AlemHailu-ys1fq
    @AlemHailu-ys1fq 9 дней назад

    አንተ ገዜጠኛ እባክህን ብቻህን አሂድ ይጎዱሀል እራስህን ጠብቅ 😢😢😢 ምን አይነት ዘመን ነው😢😢

  • @HAYYMaaa
    @HAYYMaaa 10 дней назад

    ዉንድሜ እረስህን ጠብቅ የለ ሰዉ አትነቀሰቀስ ገዜጠኞች ሁለቹም እረሰቹን ጠብቁ አለህ ይጠብቀቹ

  • @GhgdGgf
    @GhgdGgf 9 дней назад +1

    ❤❤❤❤

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 9 дней назад

    አይዞሸ የኔ እህቴ❤❤

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu 10 дней назад +1

    የምትገርምሰው ነክ ያገቱሰወቺ ተብለው የነሱን ቃል እደት አመንካቸው

  • @TsehayLemma-lp7mm
    @TsehayLemma-lp7mm 10 дней назад

    እባካችሁ ጋዜጠኞች ሌላ ስራ ስሩ እባካችሁን እባካችሁ እባካችሁ ሴይጣን የነገሰበት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምክሬን ስለአነበባችሁ እወዳችኇለሁ እሳሳላችኇለሁም ኑሩልን እንደእናንተ አይነት ኢትዮጵያ ሺ ቢኖራት ሰላሟን አታጣም ነበር የእናንተ የብርቱዎች አምላክ አስራት አድርጎ የሰጣትን ሀገራችንን ይጠብቅልን ክንዳችሁም በ እግዚአብሔር ሐይል የጠነከረ ይሁንላችሁ እወዳችኇለሁ ...............................ወዘትየእናት ምርቃት ነው ይጠቅማችኇል

  • @ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ
    @ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ 10 дней назад +3

    እሷወዳ አደለም እነሱን አትመናቸዉ ባልና ሚስት አዉቀዉ ድራማአትስሩ

  • @muhammedyamor
    @muhammedyamor 9 дней назад

    ይግድል

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 10 дней назад

    እግዚአብሒር ጥላ ከለላ ይሆንላችሆ እራሣችሆን ጠብቁ የህግ አካል አብሯችሆ ቢኖር መልካም ነው❤❤❤ በርቱልን

  • @RahmaOpiu
    @RahmaOpiu 9 дней назад

    ብቻህንአትሂድ❤

  • @leylasuleymansuleyman2076
    @leylasuleymansuleyman2076 8 дней назад

    እንዳይገሉህ ተጠንቀቅ እባክህ እህህህህ አሁንስ ሲያስጠላ ሰው መሆን አላህ ይይላችሁ

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 9 дней назад

    በሌብነት ሀብት የሚያካብቱ ወንጀለኞች በራሳቸው ላይ እምነት ስለሌላቸው ሌሎች ሰዎችን እየከፈሉ ወንጀሎችን ያሰሯቸዋል፣ እጁ ረጅም ነው ተብለው እንዲፈሩ ይደሰኩሩላቸዋል ሆኖም ግን ሲደረስበት እጁ እንደሚቆረጥ አይገባውም። አይይይይይይ ሀገሬ የሚገድሉሽ ብዛታቸው። ምነው የሌቦች መድሐኒት የደርግ ዘመን ተመልሶ በመጣ!

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 10 дней назад +1

    አቤቴጨካኛ😢😢😢😢😢😢😢

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy 10 дней назад

    ፀበል ወሰዳት🙏🙏🙏

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة 9 дней назад

    ጐበዝ በርታ

  • @TiblesHewiki
    @TiblesHewiki 9 дней назад

    ልጂትዋ እስዋን አደለችም ድራማ ነው የምትሳራው ጋዜጠኛ አንተስ ኤውነት ነው የወንድምህ ኤህት ያችን ልጅ አልታጋተችም

  • @destata7749
    @destata7749 10 дней назад +1

    እርኩሶች እግዚአብሔር አምላክ
    ይፈርዳል

  • @haregmusr5624
    @haregmusr5624 10 дней назад

    Please be protect yourself & don't travel without enough power !!
    I proud of you, you are hero !!

  • @KhadijaKhaadija-ol8de
    @KhadijaKhaadija-ol8de 10 дней назад

    ጀግናውእራስህንጠብቅብቻህንአትህድየህግአካልአስከትል

  • @HirutTilaye
    @HirutTilaye 9 дней назад

    ንስሮቹ እራስክን እየጠበቅህ ብቻህን አትቀሳቀስ እደነዚህ አይነት ሰዎች ከባድ ናቸው እዳያስገድልህ ተጠንቀቅ

  • @SofiaSofia-m1j
    @SofiaSofia-m1j 4 дня назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @KebeduGidey
    @KebeduGidey 10 дней назад

    ጋዘጠ ኛዉፈ ጣሪይ ጠቢቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @toyba3774
    @toyba3774 10 дней назад

    ወድሜ እራስህን ጠብቅ በአላህ
    አላህ ይጠብቅህ

  • @beeftutube23
    @beeftutube23 10 дней назад +1

    Jagnanak berta eresek tebek❤❤❤❤🎉🎉🎉❤

  • @MuliGutena
    @MuliGutena 9 дней назад

    እባክህ እባክህ ወንድሜ አነተን ማጣት አንፈልግምና ከመጠን ባለፈ እራስህን ጠብቅ ስትሄድ ሰወች አሰከትለህ ሄድ ተጠራጣሪ ሆን።።።።

  • @CrosJas
    @CrosJas 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ኦሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 10 дней назад

    እግኦ እግኦ ሰው ክፉ ሰው ክፉ ጭካኔን ለምን እንደ በዘ😢😢😢😢😢😢

  • @Amnah-v7o
    @Amnah-v7o 10 дней назад

    ❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @burtukanburtukan518
    @burtukanburtukan518 10 дней назад

    Habaza💪💪 wodime

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 9 дней назад

    ይሄ ነገር እውነት ነው ድራማ እውነት አይመስልም

  • @TigsetaTigseta
    @TigsetaTigseta 10 дней назад

    እባክሕ ውድም እራስሕን ጠብቅ

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 9 дней назад

    ጋዜጠኛው ብዙ ይቀርሀል

  • @MariamMariam-dv9uw
    @MariamMariam-dv9uw 10 дней назад

    💔💔🙏🙏😭አቤት ያቺአገሪ ትብት አራኡኡኡኡኡ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @AmsalMengistu
    @AmsalMengistu 10 дней назад

    ይሔማጣት፣ችግር ሥንቱን ወንጀል አሠራው ማጣትግን መጥፎነው ጌታ ካልረዳ በቀር

  • @skanh22
    @skanh22 10 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fffccccd2853
    @fffccccd2853 10 дней назад

    መሻአላጎበዛ

  • @Aminat725
    @Aminat725 10 дней назад

    አተም እራሥክጠብቅ ወንድሜ ነበልባልንም ፈልግልን እባክህ ይሄ ነገር የሤራው ጠንሣሺ አክሥትዮው እንዳትሆን ፈራሁ

  • @FelekecheWledesemayat
    @FelekecheWledesemayat 10 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermiasmeketa4230
    @ermiasmeketa4230 10 дней назад +2

    ጎበዝ አደንቅሃለሁ እንኳን አገኘሃት ጠፍጥፈህ አሩን አብልተህ ወደ ሕግ ሲሆን አናዞ መግደል ይህ ነው ፍርድ

  • @SaifulRana-y1z
    @SaifulRana-y1z 10 дней назад

    ጀግናዉ

  • @KidstAbera-l9v
    @KidstAbera-l9v 10 дней назад

    ወንጀለኛ ራሱን ለማዳን ምንም ያደርጋል እያታለሉህ እንዳይሆን ብቻህን አትቀሳቀስ ራስህን ጠብቅ አደራ

  • @ermysmese9404
    @ermysmese9404 10 дней назад

    አይ ጋዜጠኛ ከሚያውቁ ተማር የማትጨርሰውን አትጀም።

  • @FetiyaHuseen-r3b
    @FetiyaHuseen-r3b 10 дней назад

    ኸረ የሠዉ ልጀ ምናይነት ጨካኝ ሠዉ ናቸዉ እናተ አረመኔዎች ናቸዉ

  • @ZerihunHabeta-j6z
    @ZerihunHabeta-j6z 9 дней назад +1

    Wuy wuy Ethiopia hagra sawu

  • @HamelmalSolomon
    @HamelmalSolomon 10 дней назад +2

    ይችልጅ የውሸት ታጋች ነች የቴ ዲ እህት አደለችም ፎቶዋን ሳትይዝ ነው ፍለጋ የወጣከው የምትናገረው ነገር ሁሉ አሳማኝ አይደለም በትክክል እሷ መሆኗን አረጋግጥ

  • @eskedarmamuye1076
    @eskedarmamuye1076 10 дней назад +1

    ጀግና ጀግናወድም

  • @fatimaedrise2020
    @fatimaedrise2020 10 дней назад

    እባክህ ወንድሜ ልጅቷን መጀመሪያ እራጋጋት እባክህ