Ethiopia: በእርቅ ማእድ በተጋባች በ5 ቀኗ የተፋታችዉ ሚስት ታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 964

  • @dawitzewdie8624
    @dawitzewdie8624 3 года назад +36

    ልጅቷ የፍቅር ህይወትዋን በግልፅና በትክክል መግለፅ የተሳናት ነች ለማዳመጥ አይጋብዝም

    • @eyirusayile1364
      @eyirusayile1364 2 года назад +1

      በጣምየሜገርመውበአምስትቀንውስጥእንዴትነውይሕሁሉታሬክየተፈጠረው

    • @astermekuria4951
      @astermekuria4951 2 года назад +1

      Stu tdttd

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Год назад +1

      ትክክል እኔም ለመስማት ተቸግሬያለሁ ጠያቂውም ድግግሞሽ ያበዛል

    • @sarasara1-cp3tw
      @sarasara1-cp3tw Год назад

      ​@@astermekuria4951
      m.

    • @yetimwork-z5y
      @yetimwork-z5y Год назад

      Amognal bela aleneber

  • @KK-nq2oq
    @KK-nq2oq 2 года назад +14

    ቃለመጠይቅ አድራጊው በጣም አሰልቺና አድካሚ ነው ።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Год назад

      ትክክል

    • @zulfamuhammed3543
      @zulfamuhammed3543 8 месяцев назад

      እሷስ ጥያቄ ይገባታል እንዴ የምትጠየቀውን በትክክል አትመልስም ግልፅ ነኝ ትላለች ሺ ጊዜ ግን በግልፅ አትናገርም

    • @bzbz3363
      @bzbz3363 7 месяцев назад

      Wiyyy betammm

  • @jamespage764
    @jamespage764 5 лет назад +48

    የዚህች ልጅ ታሪክ ከኔ ጋር ይመሳሰላል ልዩነታችን እኔ ሁለት አይኔን አልጨፈንኩም ነበር፣ በጸሎት ብዛት ፈጣሪ ባልጠበኩት መንገድ አሜሪካ ወስዶ ቁጭ አረገኝና ተገላገልኩት

    • @عزيزيالعميل-ج4ن
      @عزيزيالعميل-ج4ن 5 лет назад +1

      Berchi ehti fetari bandu basaka bandu yesakale

    • @TUBE-TG-q2v
      @TUBE-TG-q2v 5 лет назад +2

      እስኪ እንዴት ወዴ አሜሪካ መሄድ ይቻላል እባክሽ ንገሪኝ መሄድ በጣም ነው የምፈልገው

    • @እሙአዙዝ
      @እሙአዙዝ 4 года назад +5

      ምናለ እኔንም ከሸቃልነት ወደ አሜሪካ ዎስዶ ቁች ባረገኝ

    • @ainidaddy3619
      @ainidaddy3619 4 года назад +2

      እስይ እንካን ጌታ ረዳሽ

    • @ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ
      @ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ 4 года назад

      @@እሙአዙዝ 👉🙈🙈🙈👎

  • @konjo7249
    @konjo7249 5 лет назад +26

    የባለታሪኳልጂቷ በጣም ታሳዝናለቺ ልጂቷ ምንም ነገር አታውቅም ንግግር እንኳን መናገር አትቺልም በጣም ሚስኪን ልጂ ነቺ እሱግን የዋህነቷን አውቆ ነው የተጫወተባት እህቴ እግዚያብሄር ይርዳሺ ያንቺ ድክመት ተጠቅሞ ነው የጎዳሺ እሺ እንደዚ አይነቱን ወንድ የሚረባ አይደለም ከብት ነው

    • @Amenendalk1092
      @Amenendalk1092 4 года назад +1

      Betam yemetadkem lig nech mawerat atchelim lemadamet atgabezem

  • @SOLO-su8el
    @SOLO-su8el 4 года назад +26

    "አትፍረድ ይፈረድብሃል" ማንምሰዉ ነገ የሚገጥመውን አያውቁም በሰው ችግር መፍረድ መልካምነት አይደለም ::
    ልጅቷ ሁለት ነገር ነው ያጣችው ምናልባትም ጭንቀት ይኖርባት ይሆናል :: ወዳ አይደለም ልንሰድባት ሳይሆን ልንረዳት :መረዳት ቢያቅተን ችግሯን መረዳት አለብን

  • @dilnesawbelay1243
    @dilnesawbelay1243 4 года назад +8

    ቃለ መጠየቅህ ያሰለቻል ጊዜ ለማብዛት ብለህ !

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 4 года назад +7

    አይዞሽ እህቴ በየዋህነትሽ በሰው እየተጎዳሽ ነው ጌታ ይርዳሽ

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 2 года назад +4

    የኔ የዋህ አብሸሪ እኔም የዋህ ነበረኩ ግን መላ የለውም የወንድ ነገር ከባድ ነው ሂወት ብቻ አይዞሽ ማማዬ 😭😘

  • @Ytom-m8n
    @Ytom-m8n 4 года назад +6

    መቸም ህይወት አይሳካለትም። ራስ ወዳድ። እንኳን አንድ ልጅ ብቻ ወለደች። እግዚአብሄር ክርስቶሰ ቤተክርይስታንን እንደወደዳት የሚወድሽ በስጋ ወደሙ ታንፆ መኖር የሚፈልግ የተባረከ ባል ይስጥሽ። ወንዶች ብዙ ፍርድ ይወርድባችዃል በዚህ ጉዳይ።

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent 4 года назад +10

    ለ ሁሉም መልሱ እየሱስ ብቻ ነዉ።
    የሚወድ፣ የሚታገስ ፣የሚያጽናና፣ታሪክ የሚቀይር፣ ህይወት የሚሰጥ ፣ሩህሩህ፣ታማኝ ረዳት እርሱ ብቻ ነዉ።

  • @ליליבלאי-ת2ס
    @ליליבלאי-ת2ס 5 лет назад +3

    ስላም የእርቅ ማእድ በጣም ነው ያዳመጥኽችሁ ለእቴ የምላት ጒቡዥና ለልጅሺ ጒበዝ ሁኚ በአች አልተጀመረም መለያየት ዋናው ስለልጁ ካመነ እየተራዳዳችሁ የግል ልጆችሀን አሳድጉ እኔ የምለው በፍቅር ልጅሺ አሳድጊ ባለቤትሺ ማለት የልጁ አባት ጋር በጠቡ ሳይሆን በስላም ማሳደግ ይኖርባችኽል ትግስት ያስፈልጋል በልህ የሚሆን ነገር የለም ፍቅር ስታችሁ አሳድጉት ለምን ቡትይ ሁለታችሁ ካልተስማማችሁ ችግር የለም እሱ ልጁን ማስደግ ፍቃደኛ ነው አችም አች ነሺ እናቱ ስለዚህ ቀላል አደለም ልጅ ማሳደግ ይገባኛል እግዚአብሔር ይርዳሺ ጉልበቱን ችግር ያየሺበት ልጅ ስለሆነ አችም ጒቡዥ ቡዙ ታሪክ አለ እዳች ባች አልተጀመረም እሺ የኔ እህት 😍

  • @heavenbrehane7160
    @heavenbrehane7160 3 года назад +1

    ታሪኩ በደንብ ገብቶኛል ያጋጥማል አይዞሽ በርች
    ስትፈልግው ያታሹው ስፈልግሽ ታገኝዋለሽ ወንድሙ ትክክል ብሎሽ ነበር አልገባሽም
    ለመጀመርያ ምስቱ ልሆን ካልቻለ ለሌላኛዋ ልሆን
    አይችልም አንደ አህትነተ አግዛብሄረ የስጠሽን
    ልጅሽ ኣሳድጊ የኔ ማር 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🕊️🕊️🕊️😘🕊️

  • @rutaasmare7044
    @rutaasmare7044 5 лет назад +112

    እኔ እንደተረዳኃት ሁለቱም ግልፅ ሆነው አልተፋቀሩም ። አንድ ልጅ እንዳለው ነው ማውቀው ግን ምናምን ምን ያንተባትብሻል ልቤን ነው ያደከምሽው ያንችን ታሪክ ከምሰማ ኮሜንት ባነብ ይሻለኛል

  • @ማሚኢማኝኚእመጣሊሻለውአድ

    ግልፅ አልሆናሊኝም ምንታስኖት ስመጣ ንጋሩት ኤሄን ፕሮግራም በድጋም እድያቃርብሊን እሱ በደብ ፍትዉትዉ አድርጎ ያናግረታል ምንቴ በሰላም ተመለስ

    • @martatole1139
      @martatole1139 5 лет назад +1

      ዬት ሄደው ነው

    • @senaitbekele47
      @senaitbekele47 5 лет назад +1

      Yenem tyake new please metesnot yet hedo new ngerug

    • @aassddfaassdg7151
      @aassddfaassdg7151 4 года назад +1

      @@martatole1139 በጣም ገባድ ችግር ያለባት እንደሆነ ከአገላለጿ ይለያል ነገር ግን ችግሯን ሙሉ በሙሉ ችግሯን መናገር አልፈለገችም ፈርታይሆን ለመናገር ከብዷት ይሆን አይታወቅም እግዚአብሔር የከበደሺን ነገር ያቅልልሺ እህቴ

  • @222A-u5c
    @222A-u5c 4 года назад +6

    ቃለመጠይቅ የሚያደርገው ሰዉ ሌላ ስራ ፈልጎ ቢገባ ይሻላል አልቻለበትም ቃለ ማጠየቅ መድረጉን

  • @jamespage764
    @jamespage764 5 лет назад +30

    በጣም የዋህ ናት ልምድ የላትም ለዚህ ነው ራሷን ለችግር የተጋለጠችው

    • @ahabte
      @ahabte 5 лет назад

      Awo
      meskin 😥😥
      😗😗

  • @mengistuyeshimebet7889
    @mengistuyeshimebet7889 5 лет назад +24

    ሰላም የሰላም ገብታ ሰላማችሁይብዛ ልጂቷ ወርቅሸት ገብርቄል ገዳም መሄድ አለባት አይዞሽ ሁም ነገር ለበጎነው

    • @Filseta
      @Filseta 5 лет назад

      😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @sara-yp2ig
    @sara-yp2ig 5 лет назад +181

    እኔስ ከምጠላው ነገር ቢኖር አግብቶ መፋታት

    • @nubunaentetatube5751
      @nubunaentetatube5751 5 лет назад +6

      እውነት ነው እህቴ በተለይ ልጅ ወልዶ መለያየት

    • @Galaxy-vf9pj
      @Galaxy-vf9pj 5 лет назад +7

      Ewnat naw gin mananm aftalu balo aygbam yakan godolo naw aji

    • @sara-yp2ig
      @sara-yp2ig 5 лет назад +3

      Semira gal Eritrea በተለይ ወልዶ መለያየትማ የባሰ ነው. ጌዜያዊ ሳይሆን የወደፊት የሚያስበውን ይስጠን ለሁላችንም

    • @የአማራዋሽቅርቅር
      @የአማራዋሽቅርቅር 5 лет назад +1

      እኔም

    • @seblewongel122
      @seblewongel122 5 лет назад +23

      ማን ወዶ ይፋታል ብለሽ ነው አያድርስ ነው

  • @lenadagm4848
    @lenadagm4848 5 лет назад +91

    ይቅርታ አርጉልኝና ስውዬው 5 ቀን ብዙ ነው ከሷ ጋር የኖረው እንዴ ግራ ናት ልጅቷ ምኗም ሳይገባኝ እኔንም ግራ አጋባችኝ መጥኔ ለጋዜጠኞቹ

    • @Annamelese
      @Annamelese 5 лет назад

      Lena Dagm hahaha me too

    • @tinbetethiopia5470
      @tinbetethiopia5470 5 лет назад +1

      ክክክክክክ አር ውነትሽ ነው እእፍፍፍ ስጨቅ ኤጭ።

    • @haregnahome5046
      @haregnahome5046 5 лет назад +2

      ምን ያሳቃታል ግን አቃጠለችኝ ምኗ እኝኝ ነገር ነች

    • @spruit49
      @spruit49 5 лет назад +1

      Menem yemasbe angager

    • @haymanotmebrate8619
      @haymanotmebrate8619 5 лет назад +1

      ክክክክክክክክክ እኔም ግራ ተጋብቻለሁ አዛገችን እኮ ሆይይይይ

  • @jamespage764
    @jamespage764 5 лет назад +3

    የኔ ግምት ጭንቀት ይዟት ይመስለኛል፣ ለተወሰነ ግዜ እራሷን ኩሁሉም ነገር ርቃና ለራሷ ግዜ ሰጥታ ጸበል ብትጠመቅ ይሻላታል፣ በጭንቀቷ ሰአት ስላገኘችው ምቾት ሰጥቷት እንጂ ፍቅር አይደለም፣ የመንፈስ ማጠንከር እርዳታ ያስፈልጋታል፣ ወዳ አይደለም እመብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን፣ ግራ ያጋባሽን ነገር ግልጽ አድርጋ መንገዱን ታሳይሽ፣ እሱን ስታገኝ ደስ ይላታል ትዳርም እያልውም ምንም አይመስላትም፣ ከልጅነቷ ጀምሮ ስራ ላይ ስላሳለፈች ብዙ ስዎች ጋር ቶሎ መግባባት ይቸግራታል፣ አንዴ ከተግባባች ግን አትለያይም፣ ስለዚህ ቀላል ታርጌት ነበረች ለባሏ፣ ይቺ ልጅ የሚረዳት ሰው ብታገኝ ከጸበል በሁአላ አዲስ ስራ ቀይራ ከምታቃችው ሰዎች ሁሉ ርቃ ሌሎች ሰዎችን መላመድ ይረዳት ይሆናል

  • @ethiopialezelalemtenur1830
    @ethiopialezelalemtenur1830 5 лет назад +11

    የኔ እህት ታሪክሽ ያሳዝናል ግን ቆፍጠን በይ ሲጀመር ታሪኩ ሁለታችሁም በግድ የለሽ ነው የጀመራችሁት ህይወት ላይ መቀለድ ምን የሚሉት ነው እናስተውል

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye1233 4 года назад +17

    ከልጅቱ የንግግር ቃናም ስረዳ ፣ልጅቱ የዋህነት የሚያጠቃት ይመስለኛል በመሆኑም ይህ ባህሪዋ በባለቤቷም ሆነ በሌሎች ሰወች በቀላሉ እንድትጠቃና ትዳሯ እንዲፍርስ ምክኒያት ሆኖል !!

  • @ፈገግታሱናነው-ፐ4ከ
    @ፈገግታሱናነው-ፐ4ከ 5 лет назад +18

    እርቅ ማዕድ መከታተል ከጀመርኩ 2አመት ሆኖኛል ። እናም ብዙ ት/ት ወስጄበታለሁ። በርቱ አላህ ይገዛቹ።ግን ምን ተስኖት የት ነው?

    • @helenalmu8458
      @helenalmu8458 5 лет назад

      እኔ ቅርብ ጊዜ ነው በደንብ መከታተል የጀመርኩት ግን በጣም ብዙ ትምህርት ወስጄበታለው

    • @meriloveyohna6191
      @meriloveyohna6191 5 лет назад

      Ena milewo mintisnto ena endalke ande.nchwo

  • @sarahnaghase5257
    @sarahnaghase5257 5 лет назад +1

    እናት ባለታሪክ ከሆንሽ በደንብ መናገር መቻል ነበረብሽ :: ታሪክሽ የኔ ታሪክ ነው ነገር ግን እኔ ትንሽ የእኔ ታሪክ ይበልጣል ባጭሩ በአንድ ወረዳ ያለ ህዝብ የሚያቀው ያንቼ የመለየው አንቼ ከሱ ነው የተለየሽው እኔ ምነው ምንሆናቹው ነው የሚለኝ ህዝብ ለትንሽ ጊዜ ብይ እሠከመራቅ ድረስ ነዉ እያሣለፍኩ ያለውት

  • @saraangy3179
    @saraangy3179 5 лет назад +18

    ምርጥ የደሀ ልጅ ነኝ በቤተሰቦቼ እምኮራው እደውም ደህነቴ ይሻለኛል ፈጣሪዬን ለማመስገን ቅርብ ነኝ

    • @tigistabouto9895
      @tigistabouto9895 4 года назад

      ባክሽ እስሬአትገልፍጪ ደስተኛ ከሆንሽ ለምን መጣሽ እስቴዲዮ ምንጉድ ናት በዛላይ ሞዛዛ አሳብሽን ግልፆአድርጊ በተቻለሽ አቅም አትፍሪ ነፃሆነሽ አውሪ ግንምን አልባት አስተዳደግሽ ይሆናል ተፆኖ የፈጠረብሽ ኦደባሻነሽ ማማዬ አይዞሽ ግን ስትሞዘዢ ታናጃለሽ

  • @lmlm3991
    @lmlm3991 5 лет назад +1

    በጠም ደሥ ይላል የእርቅ ማእድ የሚበለው ፕሮ ግራም እግዝአብሄር ይበርካችው አሜን

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 5 лет назад +7

    የእርቅ ምእዶች በጣም የምወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ግን ልጂቷ በድንብ አብራርታ መናገር አልቻለችም ሁሉንም ሸፋፍና ነው የምታወራው ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሺ

  • @helenmichael4918
    @helenmichael4918 5 лет назад +3

    love this programme from Eritrea

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ተዝረከረክሽ በጣም ይሄን ያህል ከየትኛው ፕላኔት ነው የመጣው እርሱ እደማይፈልግ ብዙ ነገር እያየሽ ልጥፍ ማለትሽ ለማንኛውም ሰላም ተገላገይ

  • @זיווהאספה
    @זיווהאספה Год назад +1

    እህት ልጅቱ መተታም ትሆን ይሆናል ፀበል ሂጂ ዝም ብለሽ አይደለም እግዚአብሔር ሂወትሽን ያስተካክልልሽ

  • @udad2685
    @udad2685 5 лет назад +11

    ጋዜጠኞቹም ባለ ታሪኳም አይነፉም ምንም ደስ አይልም እነ እንዳልክን በሰማሁበት ጆሮዬ ኢሄን ልስማ ያዛዝናል ለፕሮግራሙ አትመጥኑም ከምር

  • @asterlevy2177
    @asterlevy2177 4 года назад +2

    አዋቄ አትጠይቅ የደረሰበትን ጠይቅ ይች ልጅ አኮ በጓጀኛዋ ተጓድታ እያለች ነው የገኞት አይዞሽ ሲላት ምን ታድርግ አሱ በፕሮግራም ነው የጠመዳት ከኦንቅርት ለይ ጀሮ ደግፍ ነው አይዞቨ ያሞኛል

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 4 года назад +8

    እኛ ሴቶች ፍቅር ሲይዘን እንደ ፈረስ ባለ ጋሪ ነን አይነ ስውር እንሆናለን

    • @ፊዳካያረሱልላህ
      @ፊዳካያረሱልላህ 4 года назад

      እረ ፍቅር ፍቅር ፍቅር አትበሉፍጡርከምናፈጥር ፈጣሪያችንንብናፈቅር የትበደረስን የሠውልጅ ስናፈቅር ይርቀናል በስዝርስንቀርበው በክድ የሚቀርበንንፈጣሪያችንንእናፍቅረው እስኪ እሱየምንፈልገውንይሰጠናል ካድም ሁለትጊዜ አፍቅሬ ሞከርኩት ሲቀርቡኝ እጅ ሲርቁኝ በፍጥነትነው የምርቀው አልሀምዱሊላሕ የማልተካቸው እናት አባቴብቻናቸው ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @salimaltuniji4577
    @salimaltuniji4577 4 года назад

    አትፈርደ ይፈረዲብሀል አሉ ኮሜተሮች አረጋጉት በግዲ አዳምጡ ማን አላችሁ እዉይ አይዞሽ እህቴ

  • @የረዳኝንእግዚአብሔርአመሠ

    የዛሬው ባለታሪክ ምንም አልገባኝም ባለታሪኳ ዋውራት አችልም መሠለኝ ዝብርቅርቅ ይለ ነው ስለፍቅሯ ስላሳለፈችው ታሪክ ፈታ ብላማውራት አችልም ጋዜጠኛው እራሱ እዴት ነው የሚጠይቃት ምንም አይገባም ጠከር ብሎ ለሠው እዲገባ አርጎ አልጠየቃትም

  • @meskarmakomar2731
    @meskarmakomar2731 2 года назад

    ሲጀመርፈልጎ ሳይሆን ለእልክ ብሎነዉ ያገባሽ አሁንም ከሱ መራቅ ነዉ ያለብሽ ከልጅሽ ደስተኛ ሁነሽ ትኖራለሽ አይዞሺ እህቴ ስብለሽ ዱባይ ብቴጂ ይሻልሽ ነበር እኔም ተለያይን ብቻዬ ልጅ እያሳደኩ እድል መጥቶልኝ ፕሮሰስ መጀመሬን ሲሰማ ልፈለጥልሽ ልቆረጥልሽ ሲለኝ በቃ አልሄድም አብረን እንሁን ስለዉ ደስ አለዉከዛ እነት እላቹሃሁ ቀጥሬዉ በረርኩአሁን ብር እየሰበሰብኩኝ ነዉ ልጄን እያሳደኩኝ ነዉ በጊዚ ንቁ እህቶቼ

  • @ኤደንተክሉ
    @ኤደንተክሉ 5 лет назад +4

    ይቺ ሴት ቀባጣሪ ነች። በማያስቀው ትስቃለች የምታውራውን አታቅም። የደበቀችው ነገር አለ። አፏ ይተሳስራል።
    ምንም አትጥምም ቀባጣሪ ነገር ናት ከኪሷ እያውጣች ነው። የምታወራው
    ምንም አትጥምም ይቅርታ።

  • @teferaabera4979
    @teferaabera4979 2 года назад

    ጠያቂው ሀሳቡ የተበታተነ ነው፡፡ልጅቷ የተናገረቾውን ድጋሚ ይጠይቃል፡፡

  • @hannakidani5102
    @hannakidani5102 5 лет назад +12

    ግራ ማጋባት ሳይሆን ግራ አገለባበጥሽኝ ምን አይነት አዝግ ልጅ ናት በመዳህኒያለም።
    ግን ጎደኛዬ ምትያት ሳታስደግምብሽ አትቀር..በግዜ ወደ ፀበል ሂጅ

  • @himadubai6352
    @himadubai6352 5 лет назад +6

    የዋህ ነገር ትመስያለሽ እህቴ ሰህተቱ ያቺ ሆኖ እያለ ግን እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ በዙ ነገሮች እያሉበት ነው የገባሽበት

  • @Uthiop
    @Uthiop 4 года назад +4

    I can tell she's very innocent. Ppl are crazy for why she's 'megelefet' while talking.. This is natural when we feel emotional or in disbelieve and want to hid it. These are the kind of people she mentioned when saying people dont understand me.

  • @hanimelese7176
    @hanimelese7176 5 лет назад +46

    ልጅቷ አነጋገሯ አይስብም ስለዚ አልሰማትም መብቴ ነዉ በግልፅ ካላወራች ማን ነይ አላት አርፋ ቤቷ አትቀመጥም

  • @amentube2416
    @amentube2416 5 лет назад +55

    እቺ ልጅ ካድሬ ናት እንዴ ተፅኖ በተፅኖ አረገችን

  • @fentaneshchekole6011
    @fentaneshchekole6011 5 лет назад

    amen hosibital E/R amen yemisegnewun kale yasemachihu

  • @betatubebeta
    @betatubebeta 5 лет назад +4

    አልሰማውም ኮሜንተሮች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሳልደክም ነገርችሁኝ

  • @በፅናትነብዩ
    @በፅናትነብዩ 5 лет назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ኧረ ምንቴ የት ሄዶ ነው??

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ 5 лет назад +4

    በጣም እሚገርመዉ ልጅቷ ታማለች ህክምናዉ ፀበል ላኴት ጭንቅት ዉስጥ ናት

  • @habebechtesfaye1633
    @habebechtesfaye1633 4 года назад

    Egziabher yrdash betam ykebdal

  • @ኑራነኝየአላህበዲኔአፅናኝ

    ሀሳብሽን በደንብ ግልጽ አድሪጊ አትፍሪ እህት አላህ ይርዳሽ

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 5 лет назад +1

    በጣም የተዘበራረቀ ታሪክ ነው ገና ያልበሰለች አንዴ ሰው ኦንዳያየኝ እሩቅ መንግድ ሄድኩ ትላለች አንዲ ዋሸሁ ትያለሽ የእቃ እቃ ጫወታ አድርጓቸው ሳትጋቢ በፊት ብዙ ፍንጭ ነበርሽ ብቻ ለፕሮግራሙ የማይመጥን ታሪክ ነው

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 лет назад +26

    አየ የአርባ ቀን እድል ያሳዝናል።

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 4 года назад

    በጣም ገልጽ ነሽ ራሄል ብዙም አትሁኝ ነገርግን ባልሽ ጥሩ የሆነልሽ ሌላ ችግር ስላለውነው አንች ብዙ ያሳለፍሽ ነሽ በርቼ

  • @ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊ-ከ6ቸ

    አንቺም ቀልደኛ እሱም ቀልደኛ እንዴት ትዳር አይፈርስም ትዳርን አንዱ ቆፍጣና መሆን አለበት ቲሽሽሽሽሽሽሽሽ ነገሩ ራሱ ግልፅ አይደለም

    • @fkerthailu8313
      @fkerthailu8313 5 лет назад

      ትክክል በተለይ ወንድ ልጅ ኮስተር ቆፍጠን ሲል ደስ ይለኛል

  • @berhanubogale9769
    @berhanubogale9769 5 лет назад

    ሞኝነትሽን ስላወቀ ዝብ ብሎ ነዉ የሚጫወትብሽ ግን አንች ለምን አልጠረጠርሽም ሰዉን ደግሞ ምን አገባዉ ስለ አንች ሁኔታ የአንች ድክመት ነዉ ስለዚህ ለወደፊቱ ከሱ ጋር መቀጠል የለብሽም ከባለፈዉ ጥፋትሽ ትምህርት ዉሰጅ በጣም ባለጌ ሰዉ ነዉ ያጋጠመሽ ግን አይዞሽ ፈጣሪ ያቃል

  • @maziyemariyamlijgear2278
    @maziyemariyamlijgear2278 5 лет назад +3

    እግዚአብሔር ሆይ አግብቶ ከማፊታት ስውረኝ

    • @ahabte
      @ahabte 5 лет назад

      AMEN 💒

  • @MadiMadi-j6s
    @MadiMadi-j6s 2 месяца назад

    አንደኛ እሷ የምትለው አልገባኝም ሁለተኛ ጠያቂው ወሬ መደጋገም ይቅርታ አልጨረስኩትም ወጣሁ

  • @የገብርኤልልጅ-ጐ1ሸ
    @የገብርኤልልጅ-ጐ1ሸ 5 лет назад +3

    ባለ ታርኳ ግን የራስን ታሪክ ምታወራ አትመስልም ባጠቃላይ ንግግር ደስ አይልም

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 3 года назад

    የሚገርመው ።ጎረቤት ።ከነበረችው ።ሴትዮ እንዴት ሌላ ቤት አልቀየሩም

  • @samsasamsa6027
    @samsasamsa6027 5 лет назад +4

    የምትለው ምድነው ፁፉ ስለ ትዳር ነው መሰለኝ ምታወራው ምድነው ጆሮዬ ሁለቴ ኮረኮርኩት ግን ምንም አልገባም

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 лет назад +2

    ሰላም እርቅ ማዶች እንኩዋን ደና መጣችሁ ፕሮግራማቹን በጉጉት ነው ምንጠብቀው
    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከወረት የፀዳ ፍቅር ይስጠን ለሁላችንም አግብቶ መፍታት በጣም ነው ምከብደው እፍፍፍ 😢

  • @nubunaentetatube5751
    @nubunaentetatube5751 5 лет назад +70

    ገን ልጅትዋ ግልፅ አይደለችም ማለት መምጣትዋ የማይቀር ጥርት ግልፅ አድርጋ መናገር ነበረባት ዘባረቀችው omg

    • @yetiyeeyesus4229
      @yetiyeeyesus4229 5 лет назад +1

      Kelali zebarekech hahahah minum aligebagnm setawera

    • @azebmehari355
      @azebmehari355 5 лет назад +1

      ቀላቀለችው እንጂ

    • @tgmaru4411
      @tgmaru4411 5 лет назад

      ትክክል

    • @erihayet7566
      @erihayet7566 5 лет назад

      ሓሳዊት እያ ትመስል ተዘንትዎ ዘላ ዛንታ ዘሕዝንዩ ንሳ ግን ትምርዖ ዘላ ትመስል

    • @Wweወይጉ
      @Wweወይጉ 5 лет назад

      ...

  • @sabatecle978
    @sabatecle978 4 года назад +1

    እኒን የገረመኝ እንዴት እንደ ዕቃ ኣልፈልጋትም ይላል? የሴትነት መብትን እጅግ ኣድርጎ የሚነካ ነው። ያውም በዚህን ጊዜ። ልጅነት የሚያጠቃትነው የሚመስለው። ለሴት ልጆቻችን የጾታ ትምህርት፡ ለሚውውለዱ ልጆችም ዋስትናና ንጽህ ዜጋ ለማፍራት ይሄ እንደ እንድ Case study ቀርቦ መነጋገር ያስፈልጋል። በሱ በኩልም ለሴቶች ያለው ክብርና ኣክብሮትን እንዴት ሊያጣ ቻለ? Psychological trearment ያስፈልገዋል። ነጻ ሆና ያደገች ነው የምትመስለው ጥሩ ምክር ያስፈልጋታል። የምታሳድግው ልጅም ጥሩ ኣስተዳደግ ስለሚገባው ለሶም የተለየ treatment ያስፈልጋታል በሁሉም ኣቅጣጫ።

  • @kidistewonde5295
    @kidistewonde5295 5 лет назад +13

    ጋዜጠኛውም ልጅቷም ዝንብላችሁ ነው ትብርኮች ግልፅ አርጉት ውስብስብ ነው

  • @ሀይሚዳን
    @ሀይሚዳን 5 лет назад +1

    የምር አስቡልን ለጆሮኣችን ልጅቷ ኮ አዞግና አላጋጭ ቢጤ ናት በጣም ግለጽ ነሽ ባክሽ!! ጋዜጠኞቹ ግን እንዴት ነዉ እህህ ይብላኝላቹ እኔስ ወጣሁ ቻዉ

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 4 года назад +7

    ልጁም ያድጋል አይዞሽ። ህይወት ሁሌም ትምርህት ቤት ነው

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 года назад +1

    መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ ከክፉ ጏደኛ እግዚአብሔር ይጠብቅ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ገንዘብ ጠፊ ነው ነገ ይተካል በህይወት የመጣ ነገር ብቻ ነው መተኪያ የሌለው የሃበሻ ፀባይ ነው ስብሰባ አይወዱም ይመችሽ

  • @ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊ-ከ6ቸ

    ልጅቷ ምክክር ወይም መመካከር የለም ስትለው ገዜጠኛው ዋው አለሰ ክክክክክክክ ዋው የምያስብል ነገር ጠፋ ዛሬ አየር ተይዞባቹዋል

  • @FatimaFatima-dl7jh
    @FatimaFatima-dl7jh 4 года назад +1

    አይዞሸ ዉዴ አንች ጤና ሁኒ ሁሉም ያልፋል

  • @zahrayousef7964
    @zahrayousef7964 5 лет назад +11

    ይቅርታ አርጉልኝና ልጅቷም ብቻ ሳትሆን እሱም ጋዜጠኛው እይመችም እሁን አሁን ግዜ ምራቁን ይውጣል የሚለው እየጠፋው አረ ምንተስኖት የት ሂደ

  • @meseretmengesha7062
    @meseretmengesha7062 2 года назад +1

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @tsehayhailu7715
    @tsehayhailu7715 4 года назад +3

    በመጀመሪያ ያቀረብከው አርእስት በአምስት ቀን ተፋታች የምትጠይቃት ግን የሚያስጨንቃትን ነጠር ነው፣ ቀጥታ ትደሯ ለምን በአምስት ቀን ውስጥ አበቃ ብለህ በዚያዙሪያ እንደመጠደቅ አላስፈላጊ ጥያቄ ነው አስተካክል😄😄😄😄😄

  • @danibeppe9539
    @danibeppe9539 5 лет назад +1

    በእዉነት ከልብ ያሳስዝናል የሄ የሶንሂወት ሌላ ነዉ እያዘዘያለ እናም የሄን እርኩስ መፈስ ደግሞ እኛ ኢትዬጲያኖች እምነት አለን መዳንይቻላል ወደፈጣሪ በፀለይ ኦርቶዶክስ ተከታይከሆንሽ መጠመቅ መፀለይ ወደፈጣሪ በጥብቅ መማፀን በእዉነት ትድኛለሽ ምክንያቱ ጭራሽ ሰዉ እዳይረዳሽ ሆነሻል አንድም ኮሜንት የተረዳሽየለም በዚሁኔታ ምንም አይነት ህይወት መጀመር የለብሽም እናትሽጋር ሆነሽ መፀለይ መፀለይ ነዉ ከዛ እራሱ ፈጣሪ ህይወትሽን ይባርካል ድግልማርያም ጥበብን ትገልፃለች አይዞሽ አንቺ ጠካራ ከሆንሽ መፈስ ከግርሽ በታችነዉ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 5 лет назад +23

    ግን የዛሬዉ ታክ ሜዛን አልመዘነልኘም

  • @hamletduguma5763
    @hamletduguma5763 3 года назад

    ምንድነው ታሪኩ ግራ ያጋባል በጣም...ስራ የተወችበት ምክንያት አያሳምንም.....ባሌ አንድ ልጅ እንዳለሁ ብቻ ነው የነገረኝ ግን ምን? ሌሎች ልጆች አሉት? ሙሉ ለሙሉ መናገር አልፈለገችም...... ብቻ የኔ እህት ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @makiamuhalden1726
    @makiamuhalden1726 5 лет назад +4

    ልጅቷ የንግግር ጉድለት ይታይባታል ወይ ጉድ
    ጋዜጠኛ ምንተስኖት ቢኖር አሪፍ ነበር እኔ ግን የሆነ የፊልም እስክሪፕት የምታነብ ነው የመሰለኝ ጋይስ እናንተስ

  • @mahiyimesgen8981
    @mahiyimesgen8981 3 года назад

    ጠያቂው ግን ደጋግሞ አንድ ጥያቄ ባይጠይቅ እንደገና መልስ ስትመልስ ዝም ቢል ጥሩ ነው አስተካክል በሉት።

  • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 5 лет назад +3

    ተፅኖ ተፈጠረ ተፅኖ እና ተፅኖ ያአዲሳባ ልጅ ይህ አንደበት እኔ የክፍለሃገር ሆኜ እሻላለው ግልፅ.........................

    • @nmnhn9155
      @nmnhn9155 4 года назад

      ክክኮኮኮ የአዲሣባ ልጅ ለምንም አየጨነቅም

  • @ክፍትህህ
    @ክፍትህህ 5 месяцев назад

    ሰላም ሰወች ታሪክ ነበረኝ እደት ለናተ ልናገር

  • @asematube9570
    @asematube9570 5 лет назад +7

    ዘባራቂ ሲያስጠላ ወሬዋ በጭራሽ በናተ ፕሮግራም ተደብሬ አላውቅም ከምር ደበረኝ ውይ ምኗ ኮተት ነች

  • @dawitzewdie8624
    @dawitzewdie8624 4 года назад +1

    ልጅቷ የስነልቦና ችግር አለባት ታሪኳን እንኳ በትክክል መግለፅ ቸግሯታል

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 5 лет назад +6

    ምን አይነት እእእእእእ ነው ስታወሪ ታጨናንቃለሽ ይመስለኛል ጓደኛሽ መተት አስመተተችብኝ ልትይ ይሆን ኢሊፎርም ስለብስ ያመኛል ሳወልቀው ይለቀኛል ጠቃው ደግሞ ስለ ስራ ደጋግምከው ስለ ትዳር ነው የለጠችሁት

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 года назад

    እህቴ ግልፅ ነኝ አልሽ እንጂ ታሪክሽን በግልፅነት መናገር ከብዶሻልጋዜጠኛው አንቺን በመጠየቅና ግልፅ እንዲሆንለት ብዙ ጥያቄ በመጠየቅ ልቡ ደረቀ ለማንኛውም ብርታቱን ይስጥሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሰውየው ጥሩ አፍቃሪ ሰው አይመስለኝም

  • @fafitrue5656
    @fafitrue5656 5 лет назад +6

    The girl is very innocent I can sense it from her voice... Hopefully everything will work out the way she wants it.

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi 5 лет назад +1

    She is very innocent please don't judge her when you throw up being poor that. Alone well give you sailflow Steam that's why every so often she's smiling laughing it's not that she wanted to laugh she doesn't know how to talk she has low self-esteem she just said she grow up very poor so this man he is probably Alder money he used her.. absolutely innocent a lot of you says that's not her story yes that is her a story. She just doesn't know how to talk please people just because most of you grow up. In the middle class it doesn't means everybody gets that chance a lot of us grow up very very poor poor kids so don't judge her don't judge mostly don't judge girl..

  • @helenalmu8458
    @helenalmu8458 5 лет назад +12

    ምስኪን ልጅቷ ንፁህ ልብ አላት ልጅ ባለጌ ነው ያመነችውን ሴት ላይ መጫወት

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 3 года назад

    ምን አይነት ወንድ ነው ግን እሱ ከዛችኛዋ ልጅ ትዳር ሳይጨር ምን ሌለ ጋር አስጀመራው የስነልቦና እክምና ያስፈልጋዋል ልጅቷ ለይ አልፈርድም ወጣት ናት አፈጮሌ ሆኖ ስቀርባት ንፁ ፍቅር ሰጠችው ከበስተጀርባ ያለውን እሱ ከአልተነገረ ሰው ጨው አይደለ አይቀመስም እግዛብሄር ይፈርድብክ የፍቅር ያለ ያስብልክ ብትችል ፀበል ግባ የሴት ሱስ አለብክ

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 лет назад +8

    አጠያየቅ የሚችለው ምንተስኖት ነው ምንትየ የትሔዶ ነው?ምንትየ ተሎ ተመለስልን ወደስራህ እባክህን??

  • @lubabadxb1614
    @lubabadxb1614 4 года назад

    ችግሩን ገልጣማብራራት አልፍለገችም ግን ያለብር ደስታየማይሰጣት ከሆነ ማግባት አልነበራትም ብየ አስባለሁ ብቻ አብሽሪ እህት

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад +12

    ልጅቶ አዝግ ነገር ነች ምንም ታሪክ የላት እህህ እህህ ብቻ ነው የምታውቀው ግልፉጥ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    እርቅ ማዕዶች ስራችሁ መንፈሳዊ ነው በርቱልኝ ልጅቷ ግልፅ አይደለም ንግግራ አደባብሳው ሞተች የዛሬዋ አትመችም እንግዳችሁ

  • @rosarichter4927
    @rosarichter4927 5 лет назад +7

    ታሬኩ ተረተረት እንጅ እውነተኛ ታሬክ አይመስልም !!

  • @ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ

    የእርቅ ማእድ የምወደው ፕሮግራም ነው
    ግን የዛውም ልጁ ስታወራ ለምን ዝም ብላ ትስቃለች ታሪኩ ውስብስብ አለ
    ለሌላ ግዜ አስተካክሉ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 лет назад +11

    እርቅ ማእድ እንኳን በደና መጣችሁ እኔም ደሰሰሰሰሰ ብሎኝ ነው የማዳምጠው

    • @SamsungSamsung-eo8gn
      @SamsungSamsung-eo8gn 5 лет назад +1

      እርቅ መአድ እስቲ እኔንም አስታርቁኝ ይሄዉ ተባሌጋር ተተጣላን 3አመት ሆነኝ. ምን ትሉኝ አላችሁ ታስታርቁኝ አላችሁ ወይስ ታፋቱኝ አላችሁ

    • @yatumarr2780
      @yatumarr2780 5 лет назад

      Samsung samsung
      የኔውድ ተነጋግረሽ ለመስማማት ሞክሪያለበለዝያ የራስሽን ህይወት መመስረት አለብሽ ምክንያቱም እሱም ይሄኔ የራሱን ህይወት እየኖረይሆናል ሴትደሞ በእድምያችን መጠቀም አለብን እኔም ይሀው አመት ከ4ወርሆኖኛል ከባለቤቴጋር ከተጣለው

    • @yordanoshaile6338
      @yordanoshaile6338 5 лет назад

      አይ፡አምስትቀን፡በዛ፡አደውዎ

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 5 лет назад

    Men Aynet melkam sew nesh! Wenetem yaradalej! Yanchin aynet sew Geta kef kef liarege bedegesh new. Laberetatash lebe temeghe. Ehetesh me South Africa!

  • @Dfg-wd9oh
    @Dfg-wd9oh 5 лет назад +19

    ግልፅ አድርጋ አታወራም ምን ታቃስትብናለች የሚቀርብ ሰው አጥታቹህ ነው ይቺን አዝግ ያመጣቹህብን

  • @agertuanteneh4573
    @agertuanteneh4573 3 года назад

    አይዞሽ አለኝ ፣ ተንከባከበኝ ፣ ብቼኛም ነበርሁ ፣ ሰውየው አታለላት ፣ ያፈረሰውም እራሱ ነው፣
    ልጂቱም የኑሮ ብልሀቱንም ግና አታውቅም ። ጭንቀታም ናት ፣ እሱ ግን ይጫወታል ፣

  • @dionmfovous8408
    @dionmfovous8408 5 лет назад +11

    She is innocent , he play with her life she might be brain washed . He most be powerful or buster,so she believe all what he said ..It is a big sin to play with poor girl. We are shore their must be a big age & education difference. Her family should support her psychological .Our Tradition is not good on this kind of problems. I hope with your help she will win her life line. thanks all

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 5 лет назад

      Dion MFovouS YOUR ABSOLUTELY RIGHT

    • @bettyitamrat3268
      @bettyitamrat3268 5 лет назад

      You are correct you're right and I love you English .

    • @selihom6023
      @selihom6023 5 лет назад

      Dion MFovouS very true she gives a lesson to as!

    • @One-love100
      @One-love100 5 лет назад

      You’re so right, she sounds very innocent. Poor girl, may god be with her.

    • @munaali2129
      @munaali2129 5 лет назад

      she doesn't seems responsible person she said that when she gets money she spend it with in useful things also she is not smart with the money

  • @Mamashusha
    @Mamashusha 4 года назад

    Where is part two what happen on this girl? Did you resolved? Please bring part two. Thank you

  • @Filseta
    @Filseta 5 лет назад +8

    እጭ ወሬዋ አይጥምም ጋንጃም ነገርናት ታሪኩዋ የውሸት ይመሥላል ኤጭ እንደዚህ ደባሪ ሰዋችን ባታቀርብ ጥሩነው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @seblewongel122
    @seblewongel122 5 лет назад +1

    ኧረ ምንቴ የት ሄዶ ነው? የዛሬው ታሪክ በጣም ያስጠላል አወያይው የማይመለከተውን ነገር ነው የሚጠይቀው ባለታሪኳም በመፋታትዋ ደስተኛ ነው ምትመስለው ዝም ብላ ትስቃለች , ኧረ ምንቴ ናልን እባክህ