(ክፍል 1) ልብ የሚሰብረው የሴተኛ አዳሪዋ ታሪክ - የ9 አመት ልጄ እንደኔ ልትሆንብኝ ነው አድኑኝ @EyitaTV እይታ ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 129

  • @eyitatv
    @eyitatv  Год назад +2

    ውድ እይታ ቤተሰቦች ባለታሪኳን ሰርካለምን በሃሳብም ሆነ በገንዘብ መርዳት የምትፈልጉ
    ንግድ ባንክ አካውንት 1000521374245
    ስልክ ቁጥር - 0979036507 ማግኘት ይችላሉ።

    • @Mimi-yo3uj
      @Mimi-yo3uj Год назад

      አስካለ ወይስ ሰርካለም ??? እባካችሁ ሰዎች በትክክል እንዲረዱዋት ስምዋን ስልክ ቁጥሩዋና የባንክ አካውንት ቁጥሩዋን አስተካክላቹ ፃፉ🙄

  • @abrehaleyal
    @abrehaleyal Год назад +12

    ይህችን ልጅ በደንብ አውቃታለሁ የሰፈራችን ልጅ ናት ቤተሰቦቿ እጅግ የስራ ሰዎችና በፀባያቸው ሰፈር ውስጥ የተመሰገኑ ናቸው፡፡ እናቷ እንኳን ለልጆቿ ለሌላ ሰውም መልካም ሰው ናት፡፡ ወንድምና እህቶቿ ድህነትን ታግለው ያሸነፉ የስራ ሰዎች ናቸው፡፡ እናትና አባቷም ሳይማሩ በቻሉት አቅም እሷን ለማስተማር ጥረዋል፡፡ ጎበዝ ተማሪ ነበረች በኋላ ግን አዋዋሏና አካሄዷ ተበላሽቶ ነበር፡፡ ሱስ ውስጥ ገብታ ከመጥፎ ጓደኞች ጋር ነበር የምትውለው፡፡ ብትመከርም መስማት አልቻለችም በመጨረሻም ከቤት ጠፋች፡፡ ቤተሰቧን በአደባባይ እንዲህ ስታሰድብ ሳይ በጣም ነው ያዘንኩት፡፡ ለምን እንደዚህ እንደምታደርግ አልገባኝም፡፡

    • @sosenamikael3696
      @sosenamikael3696 Год назад +2

      የቤቷን ጉድ እሱዋ ታውቃለች

    • @MimiMimi-lc8qv
      @MimiMimi-lc8qv Год назад

      እኔም አውቃታለሁ

    • @FygGuv
      @FygGuv Год назад

      ህሊያዋ ይወቀሳት ግን ትንሽ ትቸኩላለች

    • @CkgtGjgr
      @CkgtGjgr 10 месяцев назад

      የቤተሰብ ውለታ ይህ ሆነ በዚህ ዘመን

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq Месяц назад

      እንደዚህ አይነቷን መርዳት አያስፈልግም ። አንዱ ፀገር ቤት ሄዳ መቀጠር ትችላለች እስካፌር የምግብ ዝግጅት ገብታ ትማርን ምግብ ቤት መስራት ትችላለች ። ልመናን አማራጭ አደረጉት ። ሲያስጠሉ ።ስንት አካለ ስንኩል የሚረዳ ሞልቷል ።

  • @Geni-gf8lh
    @Geni-gf8lh Год назад +17

    እንዳይፈረድባችሁ እናንተም አትፍረዱ የሰው ልጅ ሲኦልን ፈልጎ መጥፎ ስራ አይሰራም የሚረዳቸው ሰው ስለሌለ ነው አይዞሽ

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 Год назад +17

    አይ እህቴ ውጪ ስትባይ ጎረቤት ጋር አይኬድም ዘመድ ጋር አይኬድም ምን ሆነሽ ነው የተሸወድሽው
    አንቺጋርም ትልቅ ችግር አለ እህቴ ፀበል ተፀበይ የመጀመሪያ ልጅሽን ቤተሰብ ያዘ አታፍሪም ደግመሽ ወደዛሂወት ስትገቢ ምንስ ቢሉሽ ከመጀመሪያው ድርጊትና ጥፋት ተምረሽ አትሻሻይም እረ ያንቺ እርኩስ መንፈስ ነው ፀልይ ፀልይ እኛኮ ስናድግ በታላላቆቻችን እየረገጥን እየተገረፍን አድገናል
    እልቅ ለልጅስ ትልቅ የቤት ስራ አለብሽ ከነልጅሽ ፀበል ተፀበይ ቤተሰቦችሽን ይቅርታ ጠይቂ ወደ ልቦናሽ ተመለሺ

  • @ethiopiaye649
    @ethiopiaye649 Год назад +14

    በጣም ያሳዝናል ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ጉድ ተነግሮ የማያልቅ ነው። መፍረድ አልፈልግም የሰው ልጅ የሚያልፍበት መከራ በጣም ብዙ ነው። ፈጣሪ ይርዳሽ እህታችን።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Год назад +30

    እህቴ እባክሽ ገጠመኝ ስሚ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ይቱብ ተከታተሉ እህ የሴጣን ስራ አይ እመብርሀን አይ አቤት ጆሮ ምን አይሰማ እዚህ ወስጥ እንድትገቢ ያረገሽ የቤተሰብ ዛር ነዉ ንስሀ ገብተሽ ወደ እምነትሽ ተመለሺ እባክሽ ሂወትሽ በገጠመኝ ዉስጥ ነዉ ያለዉ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ በይቱብ

    • @avg4628
      @avg4628 Год назад

      አውነት ነው

    • @ቃልየነኝ
      @ቃልየነኝ Год назад

      ገጠመኝ ክማዳመጥ ፀበልና ቤተክርስቲያን ትሳም❤❤❤❤❤❤

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 Год назад +3

      @@ቃልየነኝ እህቴ ልክ ነሽ ግን ገጠመኝ እኮ ጠላትሽን እንድታቂ ሚያረግ ት ት ነዉ ስለ ሴጣን ግቢና አንቺም ተማሪ ብዙ ነገር ታቂበታለሽ ፀበል መጠመቅ ብቻ ዋጋ የለዉም ዋናዉ ዉግያ ሚጀምርዉ ከቤት ነዉ መፀለይ መፆም መስገድ ወዘተ

    • @lisen888
      @lisen888 Год назад

      እወነት,ነው

    • @markanmaku
      @markanmaku Год назад +1

      እውነት ነው ገጠመኝ ስሚ የቤተሰብ ዛር ነው እንደዚ የሚያደርገው

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl Месяц назад

    የማንንም ቆለጥ ስታጨማልቂ ኑረሽ ያችን ቡና ማንም አይጠጣልሽ ሸር ሙጣ።

  • @አሐ
    @አሐ Год назад +10

    እንደው ዘንድሮ ይቅርታ አድርጉልኝና በጣም ነው የሚገርመው አንዳንድ ሰው እራሱንም ሆነ ቤተሰቡን እንደዚህ በህዝብ ፊት ታሪኩን በመዘክዘክ ሚዲያውን ታዋቂ ከማድረግ ውጪ ለዛ ሰው ግን እስከመጨረሻው ሊቆጭ ይችላል በእርግጥ ለሌላው ትምህርት ነው

    • @adm6182
      @adm6182 Год назад +1

      Ewunet new chigirjn lefetari new menger.r.

    • @josylee8485
      @josylee8485 4 месяца назад

      ተማርበት አንተ ደነዝ ወሬኛ እንዴት እንደሚያሳዝኑ እይ

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 Год назад +7

    ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ቤተሰቦቿ ናቸው አማራጭ ስታጣ እንደዚህ ሆነች አሳዘነችኝ

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 5 месяцев назад

    የኔ እናት አባት ታላቅ እህት እንዳንቺ ብዙ ስድብና ግፍ ልክ እንዳንቺ ያረጉኝ ይሰድቡኝ ነበር በመከራ ተምሬ ዛሬ ባለትዳርና የልጆች እናት ነኝ ::ምንም በማላቅበት ሰአት ራሱ አንቺ ሸርሙጣ ዲቃላ እንዳታመጪ ሲሉኝ ከዛም ብሶ ከቤት ዉጪልኝ ሲሉ አልወጣሁም የኔን ታሪክ የምታወሪ መሰለኝ ግን እኔ ብዙጊዜ ዉጪልን ሲሉኝ ኖርኩ ዛሬ በክብር እየኖርኩነዉ ያንቺ እጣ ይደርሰኝ ነበር ጌታ ይመስገን ረስቼዋለሁ ይቅር ብያቸዋለሁ ትቼዋለሁ ስታወሪዉ ትዝ ብሎኝ ነዉ

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh9171 Год назад +9

    ዬምር አዳድ ቤተሰቦች ይሄን ስድብ ይሳደባሉ በጣም ነው ስድቡ ልብ ሚሰብር ቃል ነው

  • @hamdeya
    @hamdeya Год назад +5

    Yana ehete ayezose allahi yerdase 🙏🙏🙏

  • @bahliawabezahbe6004
    @bahliawabezahbe6004 Год назад +14

    አባትና እናትሽን አንቺ አንቺን ሆነሽ ማሳየት ነበረብሽ

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ Год назад

    ያመነ የተመቀ ይድናል ተብሏልና መፍትሄው ወደ ፀበል መሄድ እንጂ ከሠው ቀድሞ የሚደርሠው ፈጣሪ ነው ።
    የሚያስፈልገው ንሠሀ ብቻ ነው

  • @desalegn-xo9vk
    @desalegn-xo9vk Год назад +3

    ጎበዝ ጠያቂ ነሽ ራሄል

    • @hiwotsolomon358
      @hiwotsolomon358 Год назад +1

      ምን ጎበዝ ነች ምን ታገጣለች ከልጅቷ የባሰች ስታስጠላ

    • @ewawa11412
      @ewawa11412 Год назад

      አይምነው ዘንድሮ።ካፋችን
      በጎነገርአይወጣ
      ጋዜጠኛዋምንአጠፋች

  • @saronabreham3817
    @saronabreham3817 Год назад +9

    ከላይ ወደ ታች ከታች ወደላይ ግራ ሚያጋባ ንግግር

    • @FygGuv
      @FygGuv Год назад

      ምርጥ ተረት ወይ ዘንድሩ ፋጣሪ ይረዳን የምንሰመው ነገር ,,,,,,,,

  • @Hiwww2323
    @Hiwww2323 Год назад

    ይቅርታ መጀመሪያ ልጅሽንበእጅሽ ይዘሽ ማረም ያልቻልሽው ለሕዝብ ልጄን አድኑልኝ ፊትሽንም ልብሽንም ለእግዚአበሔር ሰጥተሽ ፀበልሒጂ የወላጆችሽን ተግፃፅ ብትሰሚ ሳሪ ኡኡ አትይም ነበር አሁንም አነጋሀርሽ ትክክል አይደለም በቤተሰበችሽ አታመካኚ የወላጅ ምርቃትም እርግማንም ይደርሳል ይሕ ለሌላውም ትምርት ነው አሁን ምን ይሀን እናንተ ሚደያዎች የምታቀርቡትን ብትውቁ

  • @FeriHaftom
    @FeriHaftom 4 месяца назад +1

    ጠብልህጅ.እህቴ.ስለስው.አታስቤአይዞሽ

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 Год назад +7

    እመቤቴ ሂወትሽን ታስተካከልልሽ በእምነትሽ ፅኝ ቤተክርስቲያን አዘውትረሽ ሂጂ ለእመቤታችን አልቅሰሽ ንገራያት ያኔ ያንችም የልጆችሽም ሂወት ይስተካከላል

  • @ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው

    እኔ እኮ አልሸሹም ዞወር አሉ ዝሙት ሂዴው ሲረግዙ ነው ወይ ማሶረዶ ሀጤት ነው ይላሉ..! አልሃምዱሊላሂ አለ ኒዓመት ኢስልምና ዝሙትን እራቁት አትቅረቡ። አሱ አስቀያሚ ነው እና ይለናል ሴቶች እዴው
    ቆጠጥ በሉ ለምን በጉልበት አሰሩም ወይ ክብር ጉልትላይ ቸርችረው ባላቸው ተብቃቅተው ለሚሰድጉ እናቶች እህቶች
    በጉልበት ተሰርተው የሚድሩት እዴት እርካታው እዴሚጣፍጥ በመጥፎ ነገር ያመጣቹሁት ዴስታ የለ እርካታ የለ የናተንም
    የዘር ሀረጋቹሁን ሁሉ ነው የምታበላሹት ለልጆቻቹሁ እዳ እናት ብትሆኑ ለልጆቻችሁ ማፈሪያ ግን በጉልበት ሰርተው በድህንት የሚሳድጉ ቀና ብለው ሲሄድ በጉራት ነው የሚሆዴው

    • @keyse6
      @keyse6 Год назад

      AlhMdulilah ❤❤❤❤❤❤

  • @hayatsaed7577
    @hayatsaed7577 Год назад +4

    ፈጣሪ ይገስጥልሽ

  • @ethioethio476
    @ethioethio476 Год назад +2

    😢 y Hulu Ethiopia set life yhnew family meydersew chana

  • @የእናቴልጅ-ቈ5ሐ
    @የእናቴልጅ-ቈ5ሐ Год назад +4

    ገጠመኝ አዳምጭ መምህር ተስፋየ አበራ ብለሽ በይቱብ

  • @tigisttigist7742
    @tigisttigist7742 3 месяца назад

    Betam tasetllhew bewnat basemam

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Год назад +6

    በመጀመሪያ ማንም ይሄንን አሳብ ሲያነብ ቢረዳኝ ብዬ ከልብ እመኛለሁ ልጅቱዋ ገና ስትጀምረው ጀምሮ ደንቃኝ ነበር የምሰማት ምንም ይሁን ምን ቤተሰብ ወላጅ እስካለሽ እንዲ በሚዲያ ወይ ልትረጂ ወይ ላይሆንልሽ ይችላል ስንት ሰው ነው አደባባይ ያወጣሽው ሕህቴ ብዙ አጥፍተሻል እናቴ ሰደበችኝ አባቴ ሰደበኝ ብለሽ የደረግሺው ትክክል አይደለም ትሪፕ ከደርስሽ የመከኒሳ ልጅ ከሆንሽ ብዙ የምታይ ነገር ነበር ልትማሪበት የምትችይው ሰው ቤት ብትቀጠሪ ወጣሽ አንድ ሕህት አገኘሽ በ3ቀን ልትጠቀምብኝ ነው ብለሽ ከተረዳሽ እንጄት ልመንሽ ከበፊትም ቤተሰብሽ የፈራውን ስራ ላለመስራትሽ 4ኪሎ እነሱ ያለበት ቦታ ሄድክ እውነት ግጥምጥሞሽ ነው ማማ በስድብ ቢሆን እኔ ያልተሰድብኩት ያልተነከስኩት ይሄን ስልሽ በትክክል በጥርስ ነው ያልተደረኩት የምን እናት ስለሌለኝ አባት አለሽ በእንጀራ እናት አንድ አልተነፍስም እንኳን ከቤት ልወጣ ቀርቶ እንም ሂሉም አልፎ እኔም በክብሬ ሰው አለው ከሚባለው በላይ በስደት ሰርቼ አትስፌ እረድቼ እኖራለሁ እዛው ስደት እናተ ዘማናዊ አይን ያወጣ ጭራሽ ይሄ ስራ መረርኝ እያላችሁ ጀምራችጛል እንዴት ብር እንደሚገኝ ሁለታችን በየቅል እናውቀዋለን ታዲያ የጀበና ቡና ለመስራት እኮ ይሄንን ያህል ዘመን መቁጠር አይጠበቅብሽም ልጆቼን እፈራለሁ እና ምን አይታ ሌላ ነገር ትመኝ ዱቄትሽን ተለቅልቀሽ ስትወጪ ብርቁዋ ነው ለእሱዋ ምነው ወደ ሽሮ ሜዳ ወጣ ብትይ ጀርባዋ የተላጠ እንት ታይ ነበር ስለ ልጅ የሚከፈል እራስሽንም ልጆጭሽንም የማዳን እድሉ እጅሽ ላይ አለ ቅርላጅ አሰዳቢ ተውልድ ዛሬ ባዋረድሻቸው ወላጆችሽ መጠን በልጆሽ የምደርስብሽን ታያታለሽ ወላጅ የሚሳደብ የሚከስ ልጅ አልወድም ከኔም የባሰ በደል የደረሰበት አሳር ግን በቃ ግድ ነው ሆድ ብዙ ይችላል ሌላም ዘዴ ብትጠቀሚ ለልመናሽ ጥሩ ነበር የፈረጅ ላም አለ ውይ እያለ ይልክልሻል ምን ታደርፉ እጅ እና እግራችሁን አለስልሳችሁ እናንተ ሌላ እግሩን እጅ አድርጎ ሽየሰራ ተረት ተረት አውሩ በርቺ በሌላም ሚዲያ እንጠብቅሻለን

    • @everydayuse305
      @everydayuse305 Год назад

      እውነት ብለሻል እህቴ ወይ ጉድ በጣም ይዘገን ናል እኔ ምን ጊዜም የሚያሳዝነኝ ነገር ሴቶች በግድ ሲደፈሩ ሰው ቤት ገብተው ሲበደሉ እንጂ ውጭ ወተው ከብዙ ወንድ ሲዘምቱ ወይንም ስራ ብለው ይህን ሲሰሩ አያሳዝኑኝም እንዴ ስንት ምርጫ እያለ ምንድነው ከወንድ መንጠልጠል

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 Год назад

    ልጅቷ የዋህ ነች ከመጀመሪያው ስህተቷ የማትማር ድንጋይ ራስ ናት
    እርጉዝ ሁና ጭራሽ ስትሰራም ዝም ካለ ለምን አትተወውም

  • @FeriHaftom
    @FeriHaftom 4 месяца назад

    ፍጣራ.ይድርስልሽ.እህት.እከባድነው

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 Год назад +1

    አይ ሤቶች አሁንሥ ምንሆናችሁ ነው አልባሌቦታ ኋላ ጸጸት ያሥከትላል ቢቸግራችሁም ያልፋል ለዛሬ ችግር ቆሻሻአትሥሩ

  • @ወለተማርይምወለተማርያም

    በክርስቶስ ስም. አንዳድ ወንዶች ግን.
    እውነት ከሰው ተፈጥራችኋላ
    ጪካንያችሁ

  • @mulukenmanche7517
    @mulukenmanche7517 10 месяцев назад

    Betam tastelalech mechem atemarem hulum yeraswa tefat new

  • @kasimKena-bg2ki
    @kasimKena-bg2ki Месяц назад

    Lijua wodefit yihen video sitay taznalech, fitlefit batitay tirunew. Batitayim eko meliktu astemari new.

  • @azebmengistu9629
    @azebmengistu9629 Год назад +1

    ምስኪን እህቴ በጣም ግልፅ ነሽ ቤተሰቦችሽግን ይህ ሁሉ ስድብ ይገርማል ብዙ ቤተሰብ ይህን ያዩ ብዙ ይማራሉ አንቺን እመብርሀን ትርዳሽ ፀልይ

  • @adm6182
    @adm6182 Год назад

    Gud bel Gonder !!

  • @አቤነኝየሰላምየእህት

    ውይ ግን ጥፍቱ የራስሽ ነው ያልሆነ ስራ ከመሰራትሽ ጭራሽ እራስሽንኳን አልቻልሽም ከያገኘሽበት መውለድሽ ብቻ ግን መሆን የነበረበት እራስሽን ችለሽ ቤተሰቦችሽን ማሳየት ነበረብሽ ኪሳራ ነው ታሪኩ

  • @hanafetsum5939
    @hanafetsum5939 Год назад +1

    Yenateshe ergmanwe yekerta tayke mene ayente geza nwe jorochne kosle ahunese

    • @tigistedosa5990
      @tigistedosa5990 Год назад

      ደግሞ እኳ እኛ እራሱ ችግር አለብን እግር በግር ተከትለን እያየን አይምሮችን የምንጎዳ

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Год назад

    አንዳንዴ ልጆች የቤተሰብ ምክር እና ተግሳፅ አትሰሙም ። ከንግግርሽ እንደተረዳሁት ገና ተማሪ እያለሽም የምታነቢያቸው የፍልስፍና የብልግና መፅሀፎችን መግለፅ እስኪከብድሽ ታነቢ ነበር ። ከወንድ ጋርም ቢሆን ምንም ሳያዩብን ቤተሰብ አይቆጡንም ። እኔ እንደተረዳሁሽ አንች አመፀኛ ነሽ እንጅ ቤተሰቦችሽ አይመስሉኝም።

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 8 месяцев назад

    ሴተኛ አዳሪነት ብልግና ወይስ ችግር ብቻ?

  • @MestiSemahegn
    @MestiSemahegn 4 месяца назад

    የንግግሯ ፍጥነት ምንድነው ?

  • @MeseretNegash-mo4rr
    @MeseretNegash-mo4rr Год назад +2

    የኔ ምስኪን በጣም አሳዘንሽኝ እመቤቴ ታሪክሽን ትቀይርልሽ

  • @LyanTube-d6d
    @LyanTube-d6d Год назад

    😢😢😢😢😢Men godnew alilah tbkac

  • @workneshnaga2973
    @workneshnaga2973 Год назад +1

    ቃለ መጠየቅ የምታረግ ኩሠተረ አትበይ ፈገግ በይ

    • @avg4628
      @avg4628 Год назад +3

      በዚ ታርክ እንዴት ፈገግ ይባላል😢

    • @berhanudirshaye4919
      @berhanudirshaye4919 Год назад +2

      ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ናት በዚ ታሪክ እንዴት ፈገግ ይባላል

  • @MarAbebe-cl9vo
    @MarAbebe-cl9vo 4 месяца назад

    የመጀመርያዋን ልጅ ሳትናገር ዘላ ሁሐተኛዋጋ ገባች

  • @helenmohammed2375
    @helenmohammed2375 Год назад

    Chigerashan. Lasaw. Ategari. La geta negari. Ehate saw menam ayaragalashm eshi

  • @zamotube5162
    @zamotube5162 Год назад

    Ayii Ethiopia Ya Amagnoch Hager indet sew mistun setagna Adarinet liko birr yixabiqal Subhan Allah min ayinet gize new😳😳😳😳

  • @nasserevin7760
    @nasserevin7760 Год назад +1

    ለዛ ቢሶች ናችሁ 2ታቹም

  • @pomimengistu4939
    @pomimengistu4939 Месяц назад

    ጋዜጠኛዋም ባለታሪኳም ቀልድ የምታወሩ ነው የሚመስለው ምን ያስገለፍጣችዋል

  • @sihamabdulatif8961
    @sihamabdulatif8961 Год назад

    Hulum yerasesh tefat new bakesh atafrem ende ezi metesh betsbochshn tewkash setargi

  • @asmiraworke5582
    @asmiraworke5582 Год назад +3

    ይች ደግሞ ምኒቱ ጉዳ ናት እሴት መሆኔን ጠላሁ

    • @alemasfaw1829
      @alemasfaw1829 Год назад +2

      Eneme

    • @12m-j2y
      @12m-j2y Год назад +1

      በጣም ይገራማል

    • @abrehaleyal
      @abrehaleyal Год назад

      ቤተሰቦቿን ብታያቸው እኮ በጣም የዋሆች በድህነት ተሰቃይተው እሷን ሳይማሩ ለማስተማር የለፉ ናቸው። ወንድም እህቶቿ ተፍጨርጭረው ራሳቸውን የቻሉ ናቸው።

    • @natytube3604
      @natytube3604 Год назад

      ​@@abrehaleyal ታዉቂያታለሽ??

    • @FygGuv
      @FygGuv Год назад

      ፁታሸ ቀይሪ ከቻልሸ 'አንደበታቹህን ተቁጣጠሩ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Год назад +2

    ይችልጁ ግን ጤነኛ ነች መጀመሪያ እራስሽን ጠይቂ ልጁሽ ካንቺ ምንኑ ትማር

  • @taezazwoldu5302
    @taezazwoldu5302 5 месяцев назад

    Come to jesus and will give yiu solution.

  • @gezahegnmegersa3362
    @gezahegnmegersa3362 Год назад +3

    አንዳንድ ሴቶች ከመጀመሪያው ስተት አይማሩም በተለይ እንዴት በወንድ ተገፍታ ሁለተኛ ቂጡን ለጣለ ቦርኮ ትወልዳለች

  • @sarahje5238
    @sarahje5238 Год назад

    Yezich set Tarik yasazinal bakachu kegona hunu 😢nege benya new

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 Год назад

    የምን ንግድ ባንክነው ደግሞ ጉድኮነው

  • @alemasfaw1829
    @alemasfaw1829 Год назад +1

    Mafereya be seventen telahu..

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 Год назад +1

    ኔኮ የናጀሪያ ወንዶች ብቻ ይመስለኝ ነበር ሜስቶቻቸውን የሚያሸረሙጡ ለካስ ያበሻ ወንድም አለ???

    • @rahellasahel9520
      @rahellasahel9520 Год назад

      እንዴ እንዴት አወቅሽ ናይጄሪያን ሚስቶቻቸዉን እንደሚያሸረሙጡ??? በስማም ጌታዬ ?!

    • @FygGuv
      @FygGuv Год назад

      መንፈሰ ነው መፀለይ ነው 😢

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 Год назад

    የምን ትግል ነው ከከፈልሽ ያገኝሻል

    • @FygGuv
      @FygGuv Год назад

      አይባልም😢

  • @Ekram779
    @Ekram779 Год назад

    ጥያቄሽ ግን ስግጥ ያለ ነዉ

  • @sosotete425
    @sosotete425 9 месяцев назад

    የኔ እህት ስታሳዝን ሲጀመር ከመጀመርያው ብስለት የላትም ልጅን አጥብቁ መያዝ ነገሮችን እንዳትረዳ አርጓታል ሁለተኛ በአሁን ሰአት እራሱ ጭንቅላቷ ጢነኛ አይመስለኝም አምላክ ያስባት😢😢 የምታወራው ሁሉ ምኑም አይገባ የህፃን ጨዋታ

  • @rashidjula6314
    @rashidjula6314 Год назад

    ለምንድነው ፊታቸው የማይሸፈነው

  • @tiruyetesemma463
    @tiruyetesemma463 Год назад

    Chive alebish . ahunim temeleshi almeshem gena young nesh

  • @naknaktube517
    @naknaktube517 Год назад +1

    ጋዜጠኛዋ እስኪ ተረጋጊ አብረሽ እያወራሽ ሀሜት አስመሰልሺው ተረጋጊ

  • @tsegawondimu788
    @tsegawondimu788 Год назад

    Yikirta adrigulgn mefred ayhunibignina......lijituwa aydelem dro ahunm albeselechim nigigiruwa mnm lik aydelem bezefeked nw mitaweraw ......egnamiko tekontiten tesediben...tekotiten...temeten nw yadegnew yahulu neger meyadergut legna bilew endehone megeban ahun kadegin bohala nw ahun lay betesebochen ameseginachewalw enat le lijuwa abat leliju kifu honew ayawkum yane bitsemeyachew ahun lay endezi atihognim neber lemanignawum enesun mewkes akumi hulum yehonew banchiw tifat nw ahunm nigigirsh yastawukal aschegari endenebersh lemanignawum egzer yirdash tseliy emebete kanchi ga tihun🙏🙏🙏

  • @Didu-Midu
    @Didu-Midu Год назад +2

    እቺ ሴት በሌላ ሚዲያም ተዉናለች 😂😂😂

    • @ወለተማርይምወለተማርያም
      @ወለተማርይምወለተማርያም Год назад

      ምን አልቅሰን ሳንጨርስ ዘንድሮ እኮ ችግር ነው

    • @ysiehvvdgd7317
      @ysiehvvdgd7317 4 месяца назад

      ከዛበፊት እዮሃ ሚድያ ላይ ከአረብ አገር ሁለት ልጅ ተደፍሬ መንታ ወልጄአለሁ ብላ ስለጓደኛዋ ተውናለት እኔ ነኝ ብላ ዋሽታ ነበር እህታ ናት ያጋለጠቻት ኤች አይ ሺ አለብኝ ብላ ነበር ካልተሳሳትኩኝ

  • @YamtabkagheAytaghem
    @YamtabkagheAytaghem Месяц назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @PhilemonMortimer-q6o
    @PhilemonMortimer-q6o 2 месяца назад

    Perez Ronald Lopez Nancy Gonzalez Margaret

  • @ggbh7225
    @ggbh7225 Год назад

    ፀበል ተጠመቂ

  • @FirdousFirdous-wl9yp
    @FirdousFirdous-wl9yp Год назад

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @ሰሚያጣውልቤ
    @ሰሚያጣውልቤ Год назад +2

    😂መሳቅ ሳልፈልግ አሳቃቹኝ መሀመድን አግብተሽ ፋጤን ሆነሽ ኑሪ ወዮ ዘንድሮ አይዞሽ😢

  • @azebabebe1479
    @azebabebe1479 9 месяцев назад

    እራሳ ሴሰኛ ናት ጭራሽ እንደዚ አይነት ስራ እየሰራች ቦይ ፍሬንድ መያዝ ሊጠቀምብሽ ነው አታሳዝንም የወንድ ሱስ ነው ያለባት

  • @ysiehvvdgd7317
    @ysiehvvdgd7317 4 месяца назад

    እህትሽ ባትሰድብሽ ነበር ሚገርመኝ

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل Год назад +1

    ኤጭ

  • @Lomi-Wuha
    @Lomi-Wuha Год назад

    እውነት ለመናገር ጋዜጠኛዋ አጠያዬቋ 👍
    ልጅቷ ግን ቢያንስ ሁሉን ወንዶች የመጥላት አባዜዋን ትተው እራሷ ወዳና ፈቅዳ ወደዚህ ስራ ገብታ ወንዶች ሲባሉ እያለች... የመርዳት ፍላጎቴ ኩምሽሽ ነው ያለስ I sorry to say this, that’s my perspective

    • @almajaber2074
      @almajaber2074 Год назад +4

      የመርዳት ፍላጎት ካለህ ንግግሯን ትተህ ችግሯን ተረዳ አለቀ

    • @layilaabdu1564
      @layilaabdu1564 Год назад

      ወርኛ

  • @Kiyakoo-xd2ho
    @Kiyakoo-xd2ho Год назад +2

    ማፈሪያ ነሽ አቦ🤔ወሬሽ ሁሉ ሲያስጠላ ቲሽ

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk Год назад +3

    ጤነኛ ናት ግን ? ንግግሯ ብስለት የላትም

    • @FygGuv
      @FygGuv Год назад

      አንድ የቀረ የለም ወይ ጉድ

    • @keyse6
      @keyse6 Год назад

      😂😂😂😂

  • @Didu-Midu
    @Didu-Midu Год назад +2

    Am so tired guys to hear un séance message what we learn from her story this is how to make money win to win with RUclips er’s 😂😂

  • @tiruyetesemma463
    @tiruyetesemma463 Год назад

    Wushetam neger nesh

  • @LilyHeloise-c6f
    @LilyHeloise-c6f 2 месяца назад

    Hernandez Michael Robinson Larry Allen Jennifer

  • @makigirma4993
    @makigirma4993 Год назад

    በጣም ጥያቄ ታበዣለሽ ዘርዝሩልኝ ትያለሽ

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 Год назад +1

    አንች የሚገቢሽን ሰራ ነው ያገኘሽው ሽርክት

  • @zehara5680
    @zehara5680 Год назад +1

    በፈጣሪ ምንም አያፍሩ እራስን ቸርችሮ ማደር ልክ እደጀብድ እየመጡ የሚበጠረቁት ያችን እያየች ባትከተል ነው የሚገርመው ክህሎት ሚድያ ላይ ቀርበሽ ነበር ለምን ሌላ ስራ አሰሪም ለብር ብየ የማንንም ክርፋት ይቅር ይበላችሁ ይህን ስራ የምሰሩ ሴቶች ወንዶችም እግራችሁን ይስበረው

    • @adm6182
      @adm6182 Год назад

      Sint sira molto gulbet kale.

  • @TobiasBlithe-r2h
    @TobiasBlithe-r2h 2 месяца назад

    Thompson Michelle Robinson Shirley Gonzalez Cynthia

  • @wabbydumga9790
    @wabbydumga9790 Год назад

    0🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐💐💐

  • @aminaethiopia1968
    @aminaethiopia1968 Год назад

    ወሬዋ አንድ እኳን እውነት የለውም

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 Год назад +1

    ሢቀጥል አሁንም ቢሆን እንደዚህተለቅልቀሽ የመጣሽው ሚድያ እንጅ ሠርግ አደለም ልጅጅሽም ከንችንአይታነው

  • @SilasEgbert-i7s
    @SilasEgbert-i7s 2 месяца назад

    Wilson Ronald White Angela Johnson Kimberly

  • @azebabebe1479
    @azebabebe1479 9 месяцев назад

    እራሳ ሴሰኛ ናት ጭራሽ እንደዚ አይነት ስራ እየሰራች ቦይ ፍሬንድ መያዝ ሊጠቀምብሽ ነው አታሳዝንም የወንድ ሱስ ነው ያለባት