"ይንፉሽ ይነፋፉሽ ማለት ለምን ብልግና ይሆናል?" አነጋጋሪዋ ገጣሚ መቅደስ ገ/መድህን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው።
    #abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples
    #talkshow #entertainment #events
    #interview

Комментарии • 244

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 2 месяца назад +3

    እፁብ ድንቅ ዝግጅት ክብረት ይስጥልኝ | ገጣሚት ጀግና ገጣሚ ነች |

  • @anduhyohannes1775
    @anduhyohannes1775 2 месяца назад +5

    What an amazing lady, one of a kind. Gorgeous and pleasant.

  • @lijsolianatube736
    @lijsolianatube736 2 месяца назад +1

    wow! I like your smile. You did such an extraordinary poem.
    Highly appreciated!!!🙏🙏🙏👏👏👏

  • @LiAa400
    @LiAa400 3 месяца назад +21

    ያንቺ ግጥም ይለያሉ እንዴት እንደምወዳቸው በርቺ እንቁየ❤❤❤❤

  • @joniaforki373
    @joniaforki373 3 месяца назад +6

    ኣብ ዘለኽዮ ንፍዒ ጽቡቅ ዕድል !❤🙌

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 3 месяца назад +4

    አሪፍ ነው በርቺ ወጣ ያለ ግጥም ነው የምታቀርቢው ትመችኛለሽ::

  • @dantek1753
    @dantek1753 2 месяца назад +5

    በጣም ጎበዝነሽ በርቺ ሰውን አትስሚ በሰው አስተያየት ታስረሽ እንዳትቆሚ ❤❤❤❤

  • @Boitumelo-z8m
    @Boitumelo-z8m 3 месяца назад +4

    መቅዲ ሁሉ ነገርሽ ግሩም ነው የተወለድሽበትም የተማርሽበትም ቦታ ይንፉሽ ድንቅ ነው ልዩ ገጣሚነትሽን አስመስክሮልሻል በርቺ

  • @woinshetgadissa4162
    @woinshetgadissa4162 3 месяца назад +13

    የኔ ቆንጆ በርቺ በጣም ነው የወደድኩሽ ነፃነትሽ የምትገልጭበት መንገድ ደስ ይላል አደንቅሻለሁ

  • @nigusmengstie7720
    @nigusmengstie7720 3 месяца назад +4

    ይመቺሽ አቦ! !ትልቅ ቦታ እጠብቅሻለሁ የልጅ አዋቂ keep going ❤

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 3 месяца назад +14

    የኔ ቆንጆ ንፅህ ምንም Artificial ነገር የሌለባት ፅድት ያልሽ ነሽ ግጥምሽም ጎበዝ ነሽ በርቺ

    • @TameratGutema
      @TameratGutema 3 месяца назад

      በምን አይን አይተሻት??? ለድፋበት የለም እንዴ??

  • @samuelgirma6554
    @samuelgirma6554 3 месяца назад +2

    እጅግ በጣም ለዛ አላት። ደስ የሚል።

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 3 месяца назад +4

    Great My favorite sis bravo be strong olso gorgeous yarda Lege 👍

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 2 месяца назад +1

    አብርኣም አስመለሽን ተካሽልኝ በርችልኝ

  • @hanaaraya9798
    @hanaaraya9798 3 месяца назад +4

    መቅዲ ቆንጆ በርቺ ጎበዝ 🥰🥰🥰

  • @WorkyeTilaye-h1b
    @WorkyeTilaye-h1b 3 месяца назад +6

    ግጥምሽ ይመቸኛል አቦ በርች ግጥም የማይዎድ ከአርት ጋር የተጣላ ካልሆነ

  • @Yoniephi
    @Yoniephi 3 месяца назад +10

    እውነት ለመናገር '' ድንግል ነኝ '' የሚለውን ከቨር አይቸ ነው ማዳመጥ የገባሁ 😁 የኔ እህት ሜካፕ ሳትጠቀሚ ደስ አይልም ሁሌም በተፈጥሮ ውበትሽ ባይሽ ደስ ይለኛል 🙏🙏🙏🙏

    • @Hope.ameley
      @Hope.ameley 3 месяца назад

      endene yemesele sew agegnehu endie,,,kkkkk.😃😄😄😄😄

    • @tesfaigebrezgabher6947
      @tesfaigebrezgabher6947 3 месяца назад

      እኔም ክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂​@@Hope.ameley

    • @NFx-d4h
      @NFx-d4h 3 месяца назад

      😂😂 the same here

    • @KirubelBirhanu-h7c
      @KirubelBirhanu-h7c 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

  • @KirubelBirhanu-h7c
    @KirubelBirhanu-h7c 2 месяца назад +1

    ደስ ስትል በማርያም ❤

  • @danielshiferaw5195
    @danielshiferaw5195 3 месяца назад +1

    Interesting young laday ! I really liked all the poems read. I feel that your crisp presentation shows your ineth talent of acting.
    As ex-banker, I am bemused by your indifference as to becoming prominent in the profession.Though decision is down to you, I feel that you should reconsider repositioning your direction. The mear saying of it by itself doesn't give positive impression to your seniors and colleagues ; otherwise, silence would have been preferable.
    Many tanks for sharing your sweet works and all the best in your endeavor.

  • @WerknehKesmaro-h1f
    @WerknehKesmaro-h1f 2 месяца назад

    በጣም አሪፍ በጣም ደስ የሚል ነው ግን ብዙ የግጥም ርዕሶች ነበሩኝ

  • @Alemwerqi_melles19
    @Alemwerqi_melles19 3 месяца назад +2

    Mekdi you are perfect pottery queen

  • @tegenesisay8543
    @tegenesisay8543 3 месяца назад +2

    ጎበዝ ነሽ... በዚህ ላይ ጥሩ ድምፅ አለሽ... የጀማነሽ ሰለሞን አይነት የሚመስል 👌 ያበርታሽ

  • @eyobyonas
    @eyobyonas 3 месяца назад +5

    መቅዲ የኔ ቅመም❤❤❤

  • @techfindtheory8256
    @techfindtheory8256 3 месяца назад +3

    አረ ድምጿ እንዴት ነው ደስ ሚለው በርቺ

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 3 месяца назад +6

    What a talented girl I like Ur voice

  • @ethiopian-g3w
    @ethiopian-g3w 3 месяца назад +5

    በርችልን መቅዲ ግጥሞችሽ ልዩ ናቸው

  • @mequanenetlemma9775
    @mequanenetlemma9775 3 месяца назад +12

    በርቺ ጥሩ እይታ ነው ያለሽ:: የአድማጮች ትልቁ ችግር ጫፍ ይዘን ሙሉ መልእክቱን እስከ መጨረሻው ካለማድመጥ ነው እንጂ ላዳመጠው የሚየዝናና ግጥም ነው

  • @BekikabBekikab
    @BekikabBekikab 3 месяца назад +11

    ድንቅ ገጣሚ ናት❤❤❤❤

  • @MulugetaHailu-k5w
    @MulugetaHailu-k5w 3 месяца назад +2

    መሰለ ገብረሕይወት ተወዳጅ ሰው

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe 3 месяца назад +3

    You are very intelligent & matured የምትገርሚ የምትደነቂ ልጅ ነሽ በተለይ አገላለጥሽ ፣ ነጻነትሽ ደስ ይላል።
    ግን በትምህርት አሳድጊው ያድጋል ትላልቅ ሰዎች ስር ግን ትንሽ አሳልፊ እንደ እኔ እይታ የትወና ስጦታም አለሽ።

  • @DegnetAmbachew
    @DegnetAmbachew 2 месяца назад

    ጎበዝና አስተዋይ ነሽ

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 3 месяца назад

    bezalay konjo nesh❤️😘💐

  • @yehualashetgossaye2154
    @yehualashetgossaye2154 3 месяца назад

    Mekdi widddddd...............keneserash mese berta arif program new

  • @TkeRegassa
    @TkeRegassa 3 месяца назад +1

    God job

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 3 месяца назад +4

    መቅደስ የኔ ውድ እህት በጣም ጎበዝ ገጣሚ ነሽ። እኔ የሚመስለኝ ዋሽንት የሚለው ቃል የመጠው ሲያጓጓ ከቆዬ በኋላ ስለመጣ ይመሥለኛል ሰው ወደመጥፎ ቃል የወሰደው ባይ ነኝ ስለዚህ እንዲህ አይነት ነገሮች ሲሰሩ ወደ ፊት key words come first like ( ዋሽንት)

  • @seenaaririimnyaatuu5818
    @seenaaririimnyaatuu5818 2 месяца назад

    batem yemi garime gitem nw😘😘

  • @KasahunDessie
    @KasahunDessie 3 месяца назад +7

    ድምጽሽ በጣም ደስ ይላል

  • @AresemaAKLILU-fi2gz
    @AresemaAKLILU-fi2gz 3 месяца назад +2

    Dessssss setel she is so Beautiful

  • @negashworku4594
    @negashworku4594 3 месяца назад +4

    She is awesome.

  • @YoyoYo-o4x
    @YoyoYo-o4x 3 месяца назад +1

    ጀግና ገጣሚ እና የምጡቅ ሐሳብ ባለቤት ነሽ በርች የኔ ቆንጆ

  • @lulubeyene3806
    @lulubeyene3806 3 месяца назад

    ግሩም ድንቅ ጎበዝ ልጅ ታይለንትሽን በትምህርትና በሙያ የጠልቁ ገጥሚያንጋር:ብትሰሪ የበለጠ ታሳድጊዋለሽ:በርቺ: የተክ

  • @ይሁኔ
    @ይሁኔ 3 месяца назад +6

    መሴ በጣም ጥሩ ነው የምታቀርበው። በርታልኝ የኔ ታያ ታያ...

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 3 месяца назад +1

    በርቺ ጎበዝነሽ ትልቅቦታ ትደርሻለሽ

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Месяц назад

    ይቺ ቆንጅዬ ወጣት እንስት ራሷ ተደስታ ሌላውን የምታስደስት, ፈገግተዋ ደስ የሚል, ደስታ ናት, ልታድግ የምትችል, ከእድሜዋ የአለች ራሷ ፍቅር ሰታ ፍቅር የሆነች ደስ የምትል ናት የሜችል ችሎታዋን አሳድጉላት.

  • @mesfinseifu109
    @mesfinseifu109 3 месяца назад +1

    I appreciate her because I understand two different way ,one positive the other one negative I think I sespect one thing her getem based on washent and kechen lady, the golden thing is yenfush ,normal meaning is six holes washent just accept my suggestion positive way. nice getem thanks konjo!!

  • @DanielMuche-qd2bf
    @DanielMuche-qd2bf 3 месяца назад

    Betam ymtgerm ena betam ymadenkat lij nat,fetari yebarksh❤❤❤❤

  • @tdw9029
    @tdw9029 3 месяца назад +3

    አማርኛ አቅም ያለው የስነፅሁፍ ቋንቋ መሆኑን የሚመሰክር ብቃትአለሽ። Refreshing!

  • @gdeygmicheal6594
    @gdeygmicheal6594 3 месяца назад +2

    በጣም በርቺ በcoments እንዳትደነግጢ ቅመም ናቸው ወጥ ያለቅመም አይጣፍጥም

  • @haileberhanu687
    @haileberhanu687 3 месяца назад +6

    በጣም የምትገርሚ ገጣሚ ነሽ። ግጥምን በሌላ መልኩ ይዘሽ መጥተሻል፤በርቺ ለይት ያለ ሊያብብ የሚችል ግጥምን ዘመናዊ እንደማድረግ፤እንደ ሙዚቃ አዛዜም እንዲኖረው እያደረግሽ ነው። አናም በግጥም ፕራንክ አታድርጊን እንጂ፤ ስቀልድ ነው አይዞኝ(በሳቅ)

  • @MesiAbi-x3w
    @MesiAbi-x3w 3 месяца назад +1

    Sewdat❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Maya-m8r2u
    @Maya-m8r2u 3 месяца назад +7

    ማካፕ አያምርብሽም በተፈጥሮሽ ነው የምታምሪው ❤❤❤❤❤

  • @Salem-x3w
    @Salem-x3w 3 месяца назад

    ❤❤❤Berchi gobez!

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl 3 месяца назад

    መሳይየ ፕሮግራምህ ተመችቶኛል ደሞ ልጂ እያለሁ አለቢቾን አይ ነበር እና እሱን ይመስላል ሁለ ነገርህ

  • @DejenAwoke-b8n
    @DejenAwoke-b8n Месяц назад

    ere mese akiriblene gospel singer and pastor tekeste getnet eniwedahaleni

  • @yiregalemshiferaw2515
    @yiregalemshiferaw2515 3 месяца назад +2

    አረፍገጣሚናት የወደፊቱዋሎሬትፀጋዬገብረመድህንትሆናለችበርቺልን።

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 Месяц назад

    ወሎየ ስለሆንሽ ነው ቆንጆ የሆንሽ? ያውም ከተሰጥዎ ጋር።

  • @Mekdesgirma-l8y
    @Mekdesgirma-l8y 3 месяца назад

    Wawwww bexam yemigerm😮😮😮😮

  • @wubshetkassa2752
    @wubshetkassa2752 3 месяца назад +1

    ምርጥ ባለቅኔ ናት ....ይንፋሽ የሚለው ግጥሟ በተለይ ....እንዴት እንዳሰበችው ነው እሚገርመኝ። ፈረንጆች ይሄን አይነት እይታ Breakthrough ነው የሚሉት። ደሞ ልጅ ሆንሽ.....አይይይ

  • @LiAa400
    @LiAa400 3 месяца назад

    Smugn saty tsemilesh netsanetsh degmo agltoshal berchi❤❤❤❤

  • @SamirahazanSamira
    @SamirahazanSamira 3 месяца назад

    ግጥም እወዳለሁ ግን ይባስ እንድወድ አደረገችኝ የሷ ደሞ ዮይለያል መልእክቱ ዉስጥ ላይ ማጤን ያስፈልጋል ላዳማጩ ጎበዝ በርች በተለይ ድንግል የምትለዋ❤

  • @YosephMetekiya
    @YosephMetekiya 2 месяца назад

    ጎማዬን ነፋስ አስሞልቼ መጣሁ።

  • @JemalHusen-p5y
    @JemalHusen-p5y 2 месяца назад

    ደስ ስትል ኮፊደስሽ ዋውውውውው

  • @DerejeDere-n3z
    @DerejeDere-n3z 2 месяца назад

    መቅዲ ውድድድድ ነው የማረግሽ

  • @HenaCr7-qz8ln
    @HenaCr7-qz8ln 3 месяца назад

    Mesye mirt sew❤❤❤

  • @SamsoniAmdu
    @SamsoniAmdu 3 месяца назад +3

    ነጻ ሴት በርቺ

  • @walelegngesese9526
    @walelegngesese9526 3 месяца назад +1

    መቅዲ ቃላቶች አይባልም ቃላት እንጂ

  • @AdamTadese-z5h
    @AdamTadese-z5h 2 месяца назад

    በጣም ገራሚ ፕሮግራም ነው በርታ መሴ አንዳንዴም ፕሮግራምክን ከኢትተርቪ በዘለለ ለየት አድርገው

  • @mesfinbireda204
    @mesfinbireda204 3 месяца назад

    Seufun tefokakari መሴ

  • @saraabraham7059
    @saraabraham7059 2 месяца назад

    ጋዜጠኛ ሆኖ ጥያቄ መጠይቅ ማውራት አውርቶ ማስራት መቻል ተሰጦ ይፈልጋል 😊 አንተግን ምንም አያምርብህብ መጠየቅ አችልም ብችል ዜና ብቻ አንብብ

    • @mesfinkebede2822
      @mesfinkebede2822 Месяц назад

      ለእኔ ኮሞዲያን እሸቱ እና ይሄ ጋዜጠኛ የአጠያየቅ ስርአታቸውን እወደዋለሁ

    • @NewFlower-w2w
      @NewFlower-w2w Месяц назад

      Please try to understand him. He is just starting the show. I believe he is doing okay and will be much better as he gets more experience.

  • @menataneba9472
    @menataneba9472 3 месяца назад +1

    Nice

  • @danielkassa5196
    @danielkassa5196 3 месяца назад +1

    You are sweet. Enjoyed the show

    • @Meseshow
      @Meseshow  3 месяца назад

      Thank you! You too!

  • @letscounseleachother9789
    @letscounseleachother9789 2 месяца назад

    ግሩም ገጣሚ ነሽ ያጋጣሚ ነገር አጋጠምሽኝና
    ገጥመሽ ገጠጣጠምሽኝ አወላለቅሽና
    ደግሞ የሚገርመው ግጥምጥሞሹና አጋጣሚው ነው
    እንደዚህ ፈታተሽ መግጠምሽ ምነው?
    ይሁንልሽ ይቅናሽ ቸር ቸሩ ይግጠምሽ
    አደራ እንዳትረክሺ አንቺ መቅደስ ነሽ

  • @tomberehe3166
    @tomberehe3166 2 месяца назад

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 Месяц назад

    ስለራሶ ምንም ሳጥጠይቅ ማለት ስለ ትዳር ልጆች የመሳሰሉ

  • @aredogetenet4518
    @aredogetenet4518 3 месяца назад +2

    አድናቂሽ ስሆን በተለይ 👉ዝም ብለሕ ንፋ የሚለውን ግጥምሽን መቅዲ ተመስጫበታለሁ በጣም መጨረሻው ላይ ነው ዋሽንት መሆን ያማረኝ 😂😂😂

  • @SewmehonMekuria
    @SewmehonMekuria 3 месяца назад

    besterjina jelk.

  • @GulleleGebi
    @GulleleGebi 3 месяца назад

    ዋው በጣም ጎበዝ በጥሩ ስነ ምግባር ያደግሽ በርቺ ጎበዝ ሴት

  • @ethiotoptentube
    @ethiotoptentube 3 месяца назад +1

    በሊቢያ ነው የምኖረው RUclips ቻናሌ 1000 ከገባልኝ ወደ ሀገሬ ገብቼ ስራ እጀምራለሁ እና ከችግር ውስጥ ወጥቼ ለሀገሬ እንድበቃ እርዱኝ ወገኖቼ😭😭😭

  • @habtamubelachew8017
    @habtamubelachew8017 3 месяца назад

    የረድኤት ተረፈ... ቃና..??? በርቺ

  • @hadushTekle-g8m
    @hadushTekle-g8m 3 месяца назад +3

    በጣም ቆንጆ ሴት እንዴት ላግኛት ስልክዋ መሴ

    • @ddyoutubechannel
      @ddyoutubechannel 2 месяца назад

      Commercial bank teyeke bechereta yekerbelhal lol

  • @sibhatgetachew1105
    @sibhatgetachew1105 3 месяца назад

    ፍቅር ጥሩ ነው።ጋዜጠኛ መውደድ ደሞ ጥሩ ነው።

  • @fikerabebaw1689
    @fikerabebaw1689 3 месяца назад +1

    እይታዋ በጣም ጥሩ ነው በርቺ

  • @tamiratestifanos6465
    @tamiratestifanos6465 3 месяца назад

    አድናቄሽ ነኝ በርቺ ከጥንቃቄ ጋር

  • @zewduAsifaw-yf4uy
    @zewduAsifaw-yf4uy 3 месяца назад

    ትለያለሽ ። በዚያ ላይ ዕፁብ ነሽ ።
    በራስ መተማመንሽ ፤ የዕውቀትሽ ምንጭ ነው ። ትችያለሽ ።ትለያለሽ።
    ድምፅሽ ፤ ሳቅሽ ፈገግታሽ ፤ ዓይንሽ ፡የግጥምሽ ነፀብራቅ ነው ። ወደ ሌላ ይስተጋባል፥ይተላለፋል ። የስሜት ማዕበል ነሽ ።
    አንቺም ነሽ ።

  • @SaddaSelamat
    @SaddaSelamat 3 месяца назад

    🎉😮❤

  • @BlueBird-kn8zg
    @BlueBird-kn8zg 3 месяца назад +3

    ድንግልና አካላዊ ሳይሆን የልብ፣ ስሜታዊ እና አእምሯዊ የሚለው አገላለጽ በጣም አስገርሞኛል። አንዳንድ ወንዶች ግን በዚህ አይስማሙም።

  • @dranimutyeshiwas7496
    @dranimutyeshiwas7496 3 месяца назад

    She has to tell us the definition

  • @Mekdestiumelsan
    @Mekdestiumelsan 3 месяца назад

    konjite berchi

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤

  • @TolaDabesa
    @TolaDabesa 3 месяца назад

    Mese show very very good 💋💋💋💋

  • @MollaAyele
    @MollaAyele 2 месяца назад

    ከባህላችን፡ወጣ፡ያለ፡ነው፡፡

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 3 месяца назад

    መቅዲ i like u

  • @beregemeda14
    @beregemeda14 3 месяца назад

    yewoushet meselelu maletanteneh.afer bela

  • @ያሬድተገኘ
    @ያሬድተገኘ 2 месяца назад

    እውነቱን ብትናገሪ ምን አለ?ቃሉን የተጠቀምሽው ትኩረት ለመሳብ እንጅ እይታሽ...

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 2 месяца назад

    እፁብ ድንቅ ዝግጅት ክብረት ይስጥልኝ | ገጣሚት ጀግና ገጣሚ ነች |

  • @NatanDaniel-ek2xx
    @NatanDaniel-ek2xx 3 месяца назад

    Ke matebeshi setameri

  • @samuelboke6631
    @samuelboke6631 2 месяца назад

    አይ,መሲ,አሁን,ይቸን,ልጅ"",,ልአላጥህውስው,ይቸን,ታቅርባላህ

  • @mitikugebre3621
    @mitikugebre3621 3 месяца назад

    ይንፉሽ አሪፍ ነዉ አንቃወምም

  • @yoseffekede5648
    @yoseffekede5648 3 месяца назад

    አንድ ነገር ያመሣሥለናል !! አንድ ትምህርት ቤት መማራችን ጥቁር አንበሣ

  • @ሰሌንውሃራያ
    @ሰሌንውሃራያ 3 месяца назад

    ከሆነቾ ልጅ ጋር ተመሳሰለችብኝ የደብረብርሃኗ ገጣሚ