ብዙ ሰው ንዋይ ደበበን እንጂ ማንደፍሮ ደበበን አያውቀውም ፤ማንደፍሮ ማነው ? ንዋይ ገጠመኞቹን ሲነግረኝ በሳቅ ፈነዳሁ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 731

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 6 месяцев назад +108

    ንዋይ፣ ስታወራ ውለህ ብታድር የማትሰለች ድንቅ የጥበብ ሰው ነህ፡፡ ስላበረከትህልን ዘመን ተሸጋሪ የጥነበብ ስራዎች ላቅ ያለ ምስጋና እና አክብሮት ይገባሀል፡፡ በጣም እናመሰግናለን፡፡ መሴ ይህን ድንቅ የጥበብ ሰው ስላቀረብህልን እናመሰግናለን፡፡ ጨዋታ ግን አታቋርጥ፣ በትዕግስት አድምጥ፤ ንግግር አስጨርስ፡፡

    • @hamunetube
      @hamunetube 6 месяцев назад +6

      "ጨዋታ ግን አታቋርጥ፣ በትዕግስት አድምጥ፤ ንግግር አስጨርስ፡፡" ሃሳብህን እጋራለሁ

    • @dinqtube3727
      @dinqtube3727 6 месяцев назад +2

      የእኔን ጭንቅላት ያነበብህ ይመስለኛል!!! ጥሩ ዕይታ ነው!!!

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 6 месяцев назад +84

    ንዋይን ስትጋብዙ ሰአት ዉሰዱ አጣደፍከው ነዋይ በጣም ጫዋታ አዋቂ ነው እረጅም እድሜከጤና ጋር ያድልህ ነዋይዬ

  • @HaimaGeberyes
    @HaimaGeberyes 6 месяцев назад +27

    መሴ የምታቋርጠዉና ጣልቃ ምትገባዉን ነገር አልወደድኩልህም።ንዋይ እጅግ በጣም ወድሀለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ!!

  • @solomnashagre8680
    @solomnashagre8680 6 месяцев назад +19

    ንዋይ እጅግ ብዙ ነገሮችን ሊያጫውተው እየፈለገ ጋዜጠኛው ብዙግዜ ሲያቋርጠው አይቻለው ባይሆን ፕሮግራሙንበሁለትና ሶስት part ቢኸፋፋፍለው ይችል ነበር በተረፈ ንዋይ ደበበ አንጡራ የሀገር ሀብት ነህ እንወድሀለን and thank you

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 6 месяцев назад +52

    እድሜ ከጤና ይስጥህ ድምጻዊ ንዋይ ደበበ የልጅነት ትዝታችን ነበርክ። አሁን ለዚህ እድሜ ያበቃህን ቀሪውን እድሜህንም እንዲባርክልህ በንስሃ ለነፍስህ ምግብ አዘጋጅላት የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ነህ እንወድሃለን።

  • @habtamuregassa2852
    @habtamuregassa2852 6 месяцев назад +135

    ጋዜጠኛ መሰለ የፕሮግራምህ ጅማር አሪፍ ነው፤ነገር ግን እንደ አንጋፋው የሙዚቃ ሰው ንዋይ ደበበ ያሉ ዘለግ ያለ የሙያም ሆነ የገጠመኝ ተሞክሮ ያላቸው ታዋቂዎችን አቅርበህ ሃሳባቸውን ሳይቋጩ ደጋግመህ ከማቋረጥ በተለያየ ክፍል ብታቀርባቸው መልካም ነው።🙏🙏🙏ብዙም የቃለ መጠይቅ ቪዲዮ ለሌለው ንዋይ ለትውልዱ እንደ ዶክመንትም ይሆናልና አስብበት።

    • @Meseshow
      @Meseshow  6 месяцев назад +4

      @@habtamuregassa2852 በቅርቡ የተቀረጸውን እለቀዋለሁ

    • @አምላኬተመስገን
      @አምላኬተመስገን 6 месяцев назад +1

      አራት ነጥብ ። 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @mathiaswoldeamanuel6758
    @mathiaswoldeamanuel6758 6 месяцев назад +13

    ዝግጅቱ እንደ መጀመሪያ መልካም ነው። ንዋይን የሚያክል በርካታ የጥበብ ገጠመኝና የጥበብ ችሎታ ያለውን ታረክ መንገገር ማውራት መደመጥ የሚችልን የጥበብ ባህር የሆነን ድንቅ ከያኒ ግን በሚመጥን መልኩ ኢንተርቪ አልተደረገም...! ንዋይ ስለ ድርሰቶቹ ብቻ ቢጠየቅ የሚናገረው ብዙ ማራኪ ቃና ያለው ተወዳጅ ሰው ነው ። ሃሳቡን ስሜቱን ነፃ እና ግልጽ ሆኖ የሚናገር የጥበብ ፈርጥ ነው.... እንደ ቅምሻ ይህን ያህልም ስላሳየኸን መሴ እናመሰግናለን...በርታ! ንዋይ በሰከነ መንገድ በዝግጅት ሊጠየቅ የሚገባው ድንቅ የጥበብ ፈርጥ ነው! ነዋይ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ!

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 6 месяцев назад +24

    ንዋይ አንድ ሳይሆን መቶ ፕሮግራም ይገባዋል፥፥ ንዋይ የኢትዮጵያን ማህበረሰብ ጠንቅ ቆ የሚያውቅ ምርጥ የሙዚቃ ፊሎሶፎር ነው፥፥ሁሌም አከብረዋለሁ፥፥ሳገኘው ደስታየን በተግባር ብዙ ጊዘ ገልጨለታለሁ፥፥ ንዋይ የሙዚቃ ግጥሞቹን ከታሪኮቹ ጋር አካቶ ባዮግራፊውን ሊጽፍ ይገባል፥፥ንዋይ የሙዚቃ ጄግና ነው፥፥

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 6 месяцев назад +326

    ጊዜ ካነሰሕ በሁለት በሶስት ክፍል አድርገው እንጂ የነዋይን አይነት ታሪክ እና ጨዋታ አዋቂ የመድረክ ፈርጦችን ፈጽም አታቋርጣቸው ሰከን ብለሕ እንዲያወጉ እድል ስጣቸው።

    • @abrhetkiros2274
      @abrhetkiros2274 6 месяцев назад +21

      ንዋይ እንቁ ኢትዮጵያዊ ጨዋታው አይጠገብም እረጂም እድሜ ተመኘሁ we love u bro

    • @madamuae-hj2kp
      @madamuae-hj2kp 6 месяцев назад +8

      የኔም ሐሳብ ነው ጨዋታው ሲጣፍጥ

    • @thewodrosmedhanit3761
      @thewodrosmedhanit3761 6 месяцев назад +2

      🙏🙏🙏

    • @ማረጌማረጌ
      @ማረጌማረጌ 6 месяцев назад +2

      ትክክል

    • @admasuyirgalem3371
      @admasuyirgalem3371 6 месяцев назад +3

      Exactly

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 6 месяцев назад +33

    ነዋይዬ ሁሉን የሰጠህ የስብና ጥግ ነህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ🥰🥰🥰🥰

  • @AdinaYinges-fq6qi
    @AdinaYinges-fq6qi 6 месяцев назад +8

    በጣም አዋከብከው ምንም አላስወራ አልከው።ሰዓት ጨምር።ንዋይ ምርጥ የጥበብ ሰው ይመችህ።

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 6 месяцев назад +1

    መሴ በጣም ነው የማከብርህ አንድ ነገር ላሳስብህ ነዋይ ደበበን ደግመህ አቅርብልን እባክህን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YonasSahlu-s7r
    @YonasSahlu-s7r 5 месяцев назад +1

    ንዋይ ማለት የኢትዮጵያ ታሪክ ነው ቤተመፀሀፋችን ነህ ብዙ ማለት እም ትችል ነህ የእውነት ጥሩ ጠያቂ ቢጠይቅህ እንደ ደረጀ ጋዜጠኛው

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 6 месяцев назад +1

    ምነው በ ፓርት እየለየህ ብታቀርብልን ንዋይ ጨዋታው አይጠገብም አጣደፍከው እኮ በጣም ያሳዝናል መስማት እየፈለግን ግን አልሆነም እባክህ ከተቻለ እንደገና ጋብዘው ንዋይ ጨዋታ አዋቂ እንወድሀለን እድሜና ጤና ይስጥህ አቅራቢውንም እናመሰግናለን።❤

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 6 месяцев назад +4

    ያ ለፍኩ እንደሄን😢ባንቺ መንደር ቅር ቅር ይለኛል ❤በዛው እደር ነዋይዬ የልጅነት ትዝታዬ ይህንን ዘፈንክን ድሮ ድሮ😢😢😢ኡፍፍፍፍ ምናለ ያን ግዜ ባንተ ውስጥ ምርጥና እንቁዋ የቀድሞዋ ባለቤትህን❤ሃይዳን አስታውሳታለው አደንቃታለው ለብዙ ታዋቂ ሰዎች ተምሴሌት እንደምትሆን አልጠራጠርም አይዳና ነዋይ ደበበ ረጅም እድሜ ተመኝውላችሁ

  • @meseretbezuayehu5747
    @meseretbezuayehu5747 6 месяцев назад

    እውነት ነው ነዋይ ጣዕም ያለው፣ ከለዛ ጋርጨዋታ አዋቂ የሚገባውን ተጫውቶ /አውርቶ/ ሳይጨርስ እየቆረጥከው በመሆኑ ለሚቀጥለው እንግዳህ እርማት ውሰድ፣ ወይም የአየር ሰአትህን አስተካክል፣ በተረፈ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል❤❤‍🩹💘💘💘💝💝💝💝💝💝 ነዋይን የመሰለ ልዬ እግዳ በመጋበዝህ፣ በቀጣይ ላይ ፀሃየን ወይም የነዋይ ክፍለ ሁለት ይቀጥልልን፣

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
    @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 6 месяцев назад +13

    እንቁው ተወዳጁ የየተከበርከው የአገራችን
    አርቲስት ነዋይ ደበበ አንተ ታሪክ አዋቂ ብታወራ ብታወራ የማትሰለች ንግግር አዋቂ ነህ 🤔🤔🤔
    ለምን የአርቲስት ነዋይ ደበበ ሾ ከፍተህ ታሪክን አታቀርብልንም ??????
    ሌላው ደግማ ለጌታህ ለእግዚአብሔር በተሰጠህ ድምፅ ለመዘመር ያብቃህ 🙏❤️ እወድሃለን እናከብርሃለን በረጅም እድሜ ከጤናህ ጋር ይስጥህ🙏❤️

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 3 месяца назад +1

    መሰለ ጥሩ ፕሮግራም ጀምራሀል አታቋርጥ ቀጣይ ቢኖረው ይሻላል ንዋይ እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 6 месяцев назад +1

    ንዋይየ እድሜ ይስጥህ
    የአማርኛ ሀብታም ነህ በንግግርህም በዘፈን ግጥሞችህም
    የቋንቋ ችሎታህን አደንቃለሁ ❤❤❤
    የአሁን የመድረክ ሰዎች፣ ጋዜጠኞች፣ ፓለቲከኞች፣የኪነ ጥበብ ሰዎች ሳይቀር ይህ ችሎታ ሲያንሳቸው ማየት የተለመደ ነው።
    የመሰለ አሁንም አሁንም ሀሳብን አለማስጨረስ በጣም ይረብሻል

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 6 месяцев назад +23

    አሪፍ ፕሮግራም ነው የነዋይ ጨዋታ አይጠገብም፣ መሴ በርታ ግን ንአዋይን ጨዋታውን ቁርጥ ቁርጥ ስታደርግበት ነበር

  • @meklitgelila527
    @meklitgelila527 6 месяцев назад +3

    ወይ መሴ ዜና ማንበብ አሰመሰልከው አጣደፍከው ነዋይን የመሠለ አርቲስት ሀሳቡን ሳይጨርሰ እያቋረጥከው ቁምነገር አዘል ቀልዱ ሁሉ አስተማሪ ነው መደገም አለበት ነዋይ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና እንመኝልሀለን ኢትዮጵያን ወዳጅ ነዋይ ❤🎉 መሴ ያንተም አድናቂ ነኝ በርታ አታቋርጥ ጫዋታን

  • @MussieSiltan-cu6nq
    @MussieSiltan-cu6nq 5 месяцев назад +1

    አቅራቢው ሰአቱን ብቻ ነው የሚያየው ከነዋይ ብዙ ትምሕርት ባገኘን አጣድፎ ገደለው
    አሁንም ሌላ እንግዳ ከመጥራትህ በፊት ሰአትህን አሻሽል መሴ ይመችህ

  • @atire2020
    @atire2020 6 месяцев назад

    ዋው ነዋይ ደበበ ለኪነጥበብ ከፈጣሪ የተበረከተ ምርጥ ድምጻዊ ነው በተለይ ከሮሀ ባንድ ጋር የነበራቸው ጥምረት መቼም የሚረሳ አይደለም።እውነተኛ የመድረክ ፈርጥ ነው ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይስጥህ።

  • @birtkanqn5009
    @birtkanqn5009 6 месяцев назад +5

    ዶክተር ንዋይ ደበበ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ እድሜ ከነጅ መድሜ አድርገልክ የእለት አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ

  • @Ethiopi1219
    @Ethiopi1219 6 месяцев назад +1

    አሪፍ ፕሮግራም ነው መሰለ እናመሰግናለን ንዋይዬ በጣም እወድሀለሁ ዘፈንህ እሸት በላሁ ስታወጣ የገጠር ልጅ ነበርኩ ከልብ እንወደው ነበር የዛሬን አያድርግ እና ፍቅር አንድነት ነበር ለኢትዮጵያችን የተለየ ፍቅርና ክብር ነበረን አሁንም ይሆናል ልጆችህንም ይባርክልህ መሴ ወንድማችን❤

  • @demisrefisa8092
    @demisrefisa8092 6 месяцев назад

    መሴ ሾው ድነቅና በልምድ የበሠለ ለወቅታችን የሚመጥን ሾው።በርታልን ።የሚያጠግብ እንጀራ,,,,,, ሁለቱም እንግዶችህ ድንቅና መወድድ የሚያንሳቸው ድንቆች።በርታልን መሴ።

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 6 месяцев назад +3

    ዋውው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው መሴ በርታ ።
    ንዋዬ የኔ አባት እንዴት እንደምወድህ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥህ❤ መቸም ለአምላክህ ምን አይነት ጥሩ ዝማሬ በዚህ ድምፅህ እንደምትሰራ ተስፋ አለኝ። ኑርልን እንወድሃለን ❤❤❤

  • @BirukZewduBirukzwd
    @BirukZewduBirukzwd 6 месяцев назад +2

    እባክህን ማዳሠጥ ማስጨረስ ልመድ ወይም አትጠይቅ እኛ ስንት ዘመን ሰማንህ እስቲ ዛሬ እኳን ማዳመጥ ልመድ የምንወደውን ንዋይን መስማት እንፈልጋለን

  • @MeazaBirhanu
    @MeazaBirhanu 6 месяцев назад

    ንዋይ በጣም የሚወደድና የማይሞት ሙዚቃ አለው ፡፡ምክንያቱም የድምፅ ቅላፄ ፣ግጥም የመድረክ አያያዙ የንዋይ ሀገር ወዳድነት ሁሌም ይኖራል፡፡

  • @muhammedabdela2666
    @muhammedabdela2666 6 месяцев назад

    ነዋይ ነዋይ ከልጅነት እስከ እውቀት ከልቤ የምወድህ ውስጤን የምትገልፅልኝ ነህ።ትንሽ አመታት ብትበልጠኝም በአንድ ዘመን የኖርን በመሆኑ የሚገርመኝ ሳንተዋዉቅ ታሪኬን የዘፈንክልኝ ይመስለኛል።ሌሎቹም ስሜትህን የሚገልፁ ዘፈኖችህ የኔን ስሜት ይገልፃሉና የማደንቅህና የምወድህ በሳል ገጣሚ፣የዜማ ደራሲና ድንቅ ድምፃዊ ነህ ።ዛሬ ከዘፈን ርቄ ወደ ፈጣሪ አምላኬ ባደላሁበት ጊዜ እንኳን የአንተን ዘፈን ሳገኝ በተመስጦ አዳምጣለሁ።ነዋይ ረዥም እድሜና ጤና ስኬቶችና ደስታን በቀረው ዘመንህ ገንዘብህ እንዲሇን እመኛለለሁ።
    መሴ በርታልኝ።ትንሹ ወንድሜ የአገሬ ልጅ።

  • @genemulu8
    @genemulu8 5 месяцев назад +1

    For the Interviewer, kindly give time for the Interviewee. Do not double a question. Wait enough time until the Interviewee finish his talk. Hope you will have a great show.

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 6 месяцев назад +1

    መሰለ በዩቲዩብ ስራ እንደነዚህ አይነት ምርጥ ምርጥ ሰዎችን ስታቀርብ ፕሮግራሞቹ ረጃጅም ከሆኑልህ በክፍል አንድና ሁለት እያልክ ቆራርጣቸው በአንድ ጊዜ ከሰላሳ ደቂቃ በላይ አታስተላልፍ እልሀለው በርታ

  • @mulukentigabuchanie9155
    @mulukentigabuchanie9155 6 месяцев назад

    የፕሮግራም መጀመሪያ ክፍል አይመስልም፣ የተሟላ እና ሀሪፍ ነው፡፡ የንዋይ ደበበን የሙዚቃ ችሎታ የግጥም እና የዜማ ድርሰቶቹ እጅግ ማራኪ ናቸው፡፡ በርታልኝ ለስራህ ክብር አለኝ!!

  • @abebagetachew
    @abebagetachew 6 месяцев назад +6

    እስይ!! ፈታ አልን መሴ እናመሰግናለን ፡፡የኪነት ጥበብ ስው ተወዳጁ ንዋይ ደበበ ኑርልን❤❤❤❤

  • @abdifentie
    @abdifentie 6 месяцев назад +2

    ነዋይ የኪነ ጥበብ ሙሉ ሰው በትዝታ አሳፍረው የሚያደርሱን እነዚያ ስለ ፍቅር ስለ ሃገር የሚያዜሙ ስራዎች ስለሰጠኸን እድለኞች ነንና እናመሰግናለን እንወድሃለን ከልብ እድሜና ጤና እንመኝልሃለን

  • @AbaynheFanta
    @AbaynheFanta 6 месяцев назад

    መሴ እጅግ የማደንቅህ ለሙያህ ክብር ሰትል በከበረ ዝቅ ብለህ ከፍታህ የሆዳም ዘመንኛ ምንዳ የማያማልልህ አንቱታ ቢያንሰብህ እንጂ አይበዛብህም።ይህ ብቁነት ይመሰለኛ ዛሬን ይህን አንጋፋ የሙያ አባት የእንቁ ፈርጥ ለማቅረብህ እጅግ እያመሠገንኩ።
    ለዝግጅቱ መንቀሰና ቄንጥ ማውጣት ባይሆንብኝ ይህ እንቁ ሰው ብዙ ብዙ አሰተምሮቶችና ነገሮችን እንደ አንድ ነብይ የመተንበይን ብቃት የለው ለመሆኑ ከሠራቸው የታየ ነው።

  • @girmagizaw3661
    @girmagizaw3661 Месяц назад

    እጅግ በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው ለወደፊቱም እንደዚህ ዓይነቱን የድሮ ትዝታ የምነግሩንን ሰዎች ወደመድረክህ እያመጣሃቸው አስጀስተን።

  • @bineluda7558
    @bineluda7558 6 месяцев назад

    ትክክለኛ የጥበብ ሰው ለመጀመሪያ ኘሮግራም መክፈቻ መምረጥህን ሳላደንቅ አላልፍም እረዥም እድሜና ጤና ለጥበብ መዝገብ ንዋይ ደበበ

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 6 месяцев назад +1

    ንዋይዬ የኔ ፍቅር እነዴት እንደምወድህ ብታውቅ!!! ❤️❤️❤️ከልጅነት እስከ እውቀት ለሰጠኸን ወርቃማ ዜማዎችህ አመሰግንሃለሁ እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ🙏🏼

  • @culturalmusictube5569
    @culturalmusictube5569 6 месяцев назад +47

    Huge show shining at the screen....ሸጋ አቀራረብ ነው ግን ግን Story ባታቋርጥ መልካም ነው።አስከመጨረሻው ብታዳምጣቸውና የ ታሪካቸውን ዓውድ ፍሰት እስከፍፃሜ ብትጠብቅላቸው?!አንዱን ነክቶ አንዱን ጭብጡ ባዶ ስለሚሆን ብዬ በማሰብ ነው።Unless keep doing this amazing show vigilantly...

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 6 месяцев назад

      ዛሬ ወላይታ እና ሀድያ ሲዳማ ከንባታ ስብሰባ ነበር አንድ የብልፅግና አባል ለተጠየቁት ጥያቄ መልሳቸው በጣም ያናድዳል በጣም በንቀት ነበር ህዝቡ ጥያቄው ጦርነት ይቅር ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ ልጆቻችን እያለቁ ነው አብዛኛው ቤተሰብ የት እዳሉ አያውቅም መቼ ነው ልጆቻችን የት እዳሉ የምናውቀው ከሞቱም ንገሩን ተብለው ሲጠየቁ 1ሺ ደብብ አሰልፈን አንድ ገሎ ሌላው ይሞታል ይማረካል ምንም እየጠቀሙን አይደለም ብለው በትእቢት ነው የመለሱት 100 የሚበልጥ መኪና ለስራነው ብለው እንቢ ያሉትን በግዴታ ወስደዋል ፍት ለደቡብ ህዝብ ድምፅ ሁናቸው😅

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር 6 месяцев назад +1

      እና ይሄ የሚያስቅ ሆኖ ነው ?ደግሞ አትዋሽ እንዲህ ብሎ ለህዝቡ አይናገርም ምንም እንኳን ልጆቹ የ እውነት እየሞቱ ቢሆንም ብልጽግና ​ግን አይኑ ደረቅ ነው እውነቱን አይናገርም @@ኢሩት

  • @ermiasmelesse2088
    @ermiasmelesse2088 6 месяцев назад +78

    ንዋይ
    የክብር ዶክትሬት የሚገባው ሰው ነው

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 6 месяцев назад

      በትክክክል❤

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 6 месяцев назад +3

    ነዋይ ታላቅሰው የሙዚቃው ንጉስ በጣምነውየምወድህ መሲእናመሰግናለን ነዋይ እረጅምእድሜናጤና ተመኘሁ ስላየሁህ ደስብሎኛል 🥰🥰

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 6 месяцев назад

    ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!! ንዋይ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ!!! አንተን እየሰማሁ ስላደግሁ ሁሌም እወድሃለሁ አከብርሃለሁ!!!

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 6 месяцев назад

    ንዋይየ እኔ ትዝታ አለኝ በጥቅምት አበባ ካሴትህ የወጣ ጊዜ ገዝቶ የሰጠኝ የመጀመሪያ ቦይ ፍሬንዴ ነው ተጣልቸው ነበርና መታረቂያ ሆነን ያንተ የሙዚቃ ካሴት እና አይረሳኝም በጣም ነው የማደንቅህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ለምትወደው ለፈጣሪህ ንሰሃ ገብተህ ብትዘምርለት ጥሩ ነው በቃህ ዘፈን❤

  • @melonmerkato1732
    @melonmerkato1732 6 месяцев назад +8

    ልጆችህ ሲያምሩ እግዚያብሔር ይባርካቸው አሜን። ከጅምሩ ቆንጆ አቀራረብ ስርዓት ያለው ነው በርታ።

  • @kassuabrham4291
    @kassuabrham4291 6 месяцев назад +2

    ንዋይዬ እድሜ ጨምሮ ይስጥህ❤❤❤ ምርጥ ሰው በእድሜህ ስጠኝ ተብሎ ይለመናል መሰለ ደግሞ ማሙሽ መሆን ያምረዋል።

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 6 месяцев назад +13

    ነዋዬ ስወድክ ትዝታችን እኮ ነክ ጨዋታ አዋቂ ቀልደኛ አትጠገብም ደሞ ገና ነክ 65 ገና ገና ጎልማሳ ነክ ኑርልን ❤❤❤❤❤

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 6 месяцев назад +2

    ነዋይ. ታላቅ ሰው ነዋይ. እንቁ. ነዋይ. ታሪክ ነዋይ. አንተን. ሳይኸ በአጠቃላይ. የድሮዋን. ኢትዮጽያ. አያታለሁ. ረጅም. እድሜ. እመኛለሁ. ስለአንተ ቃላት. የለኝም የማውቀውም. ይጠፋብኛል ያ.

  • @sabatedla1733
    @sabatedla1733 22 дня назад

    ስታምር በተፈጥሮ ያለች እርጋታዋ ደስ ይላሌ ተባረኪ ተመንደጊ❤️❤️

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 6 месяцев назад +3

    ነዋይ ደበበ ❤ ልጅነታችንን አስተዳደጋችንን ያስታውሰናል ❤ እንወደዋለን ❤

  • @ChallaShokore
    @ChallaShokore 6 месяцев назад +10

    ንዋይ በጣም ትዕግሥት አለው እንጂ በየንግግሩ እያቋረጥክ ማን ይቀበልካል።

  • @HazebMenjo
    @HazebMenjo 6 месяцев назад

    ነይ በጣም የምወደው ዘፋኝ ነው ብዙ ትዝታ አለኝ መዚቃ ሰንፈተን እሸት በላውኝ ነበር ጓዜው አንድ ተማሪ ይወጣና እሽት በላውኘረ የሚቀጥለው እሸት በላውኝ እኔም ብዙ ተማሪ እንደዘ አሰተማሪያችን አውን ጠገብኩ ያለው መቼም አረሳም የዋ እና ጫወታ አዋቂ ነው እንወድካለን ኑርልን🙏🙏🙏

  • @salcnail6660
    @salcnail6660 6 месяцев назад +1

    Part 1 part 2 አድርጉት, ነዋይ ያወራው ግማሹ ተቆራርጧል ብዙ ቦታ ላይ, በተረፈ አሪፍ ዝግጅት ነው🎉

  • @hamunetube
    @hamunetube 6 месяцев назад +2

    ቆንጆ ነው መሴ! ጨዋታ አስጭርስ የሚለውን የሌሎች አድማጮችህን አስታያየት እኔም እጋራለሁ።

  • @wenedsenAbebe
    @wenedsenAbebe 6 месяцев назад

    ተወዳጁ ገጣሚና ድምጻ ዊ ነዋይ ደበበን እድሜ ከጤና ይስጥልን መሴ አንተንም እንደዚሁ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 6 месяцев назад

    ነዋይ ደበበ ክብር ዶክትሬት የሚገባውሙዚቀኛም ብቻም አይደለም ላይብረሪም ጪምር ነው❤ እረጂም እድሜ እና ጤና ለክብር ነዋይ ደበበ 🎉🎉🎉🎉

  • @marthaketsela
    @marthaketsela 6 месяцев назад +1

    መሴ! ጋዜጠኛነትህ በሙዚቃ ውህደት ታጅቦ ላቀረብከው ልዩ ምግብ ከአክብሮቴ ጋር ተባረክልኝ በርታ ቀጥልበት እላለሁ!!

  • @ለሉሊላሌሎ
    @ለሉሊላሌሎ 6 месяцев назад

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለአስቲስት ንዋይ ደበበ ❤❤❤

  • @tadessegeleta3078
    @tadessegeleta3078 6 месяцев назад +4

    ጋዜጠኛ መሰለ ገ/ህይወት በቅድሚያ የንዋይ ደበበ አድናቂ በመሆንህ አክብሮቴን ልገልፅ እወዴለሁ ! ምክንያቱም ንዋይ ደበበን ማድነቅ ሙዚቃ ውስጥ ያሉ የጥበብ ሙያ ክህሎቶችን መረዳት ነው ብዬ አምናለሁና ! ንዋይ ደግሞ ሁሉንም ክህሎቶች አሟልቶ የያዘ የዜማ ባህር ፣ ተፈጥሮን ገላጭ የሆኑ ምስል ከሳች ግጥምች የሚፅፌ የተለየ ብዕረኛ እና ማራኪ የመድረክ አቀራረብ ያለው ድንቅ የሙዚቃ ሰው ነውና ፕሮግራሙን በተመለከተ ጥድፊያ የበዛበት ፣ በጥያቄ ላይ ጥያቄ የተደራረበበት ፣ እሱ እየሰጠ እያለውን መልስ ከማዳመጥ ይልቅ
    " ቀጥሎ የትኛውን ጥያቄ ላቅርብለት ?" የሚል ሀሳብ ውስጥ መሆንህን የሚያሳብቅ ሆኖ ነው ያገኘሁት ፣ እያንዳንዱ ስራዎቹ ብዙ ነገር የሚባልላቸውን ንዋይን ደበበን የሚያህል ሰው ጋብዘህ የሙዚቃ ብፌህን ብዛት መቀነስ ፣ ወይ ደግሞ ኩኩ ሰብስቤ እንዳደረገችው በ 2 ወይ በ 3 ክፍል እንዲቀርብ ማድረግ ነበረብህ ንዋይ በጣም ተረጋግቶ በቀረበበት ሾው ላይ ብዙ አዳዲስ ነገሮችን እንዲያወራ ብታደርገው ደስ ይለኝ ነበር ! ስለ መዝሙሩ ካነሳው ውጪ ብዙዎቹ በሌሎች ሾው ላይም የተናገራቸውና የሰማናቸው ናቸው ! በቀጣይም ከሌሎች እንግዶችህ ጋር አራፍ ሾው እንጠብቃለን !

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 6 месяцев назад +3

    ነዋይን ሳየዉ አባቴን ይመሥለኘል ወላሂ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ነዋይዬ መሲ የምንወደዉን የምናከብረዉን የኢትዮ እንቆ የማይጠገብ የማይሰለች ሰዉ ሰላቀረብክልኝ በደስታ ነዉ ማመሰግንህ❤❤❤🙏ገን አዳምጣቸዉ እረጋ ብለህ እንደዜና ማንበብ አታራሮጣቸዉ 😂አተንም በአዲስ ፕሮግራም ሰላየሆህ ደስ ብሉኛል በርታ ቀጥልበት❤❤

  • @sintayehutiku2833
    @sintayehutiku2833 6 месяцев назад +4

    ንዋይ ጨዋታ ያምርበታል። የራሱ ሾ ቢኖርው።

  • @Yohanan-gq3pi
    @Yohanan-gq3pi 6 месяцев назад

    ንዋይ ጨዋታ አዋቂ የማይስለች የጥበብ ሰው ❤❤መሴ በርታል!

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 6 месяцев назад

    ጋዜጠኛ መሠለ የምወድህ ወንድሜ ከምወደው አርቲስት ከነዋይ ደበበ ጋር ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 6 месяцев назад +2

    መሰለ በዩቱብ መጣህ ለመጀመሪያ ግዜ ሳይክ ጎበዝ በርታ ትልቅ ጋዜጠኛ ነው አበረታቱት🙏የማይጠገበው ነዋይ ደበበ❤❤

  • @getumuler9172
    @getumuler9172 6 месяцев назад +4

    በደንብ ዝግጅት ያስፈልግሀል እንደ ዜናው አጣደፍከው ኑዊሻን 😊

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 6 месяцев назад +1

    መሠለ ገብረ ህይወት ምርጥ ነባር ጋዜጠኛ የፅሑፍ ሰው !

  • @esmaelmohammed817
    @esmaelmohammed817 6 месяцев назад

    ንዋይ እና ወንድምህ ጸሀዬበየአልበሞቻችሁ በዘፈኖቻችሁ መሀል ኢትዮጽያን ስለምታወሳት የሀገሬ ፍቅር ሰርጾ በደም በአጥንቴ እንዲዋሀደኝ ስላደረጋችሁን እጅ ነስቻለሁ

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Месяц назад +1

    ጠያቂው ተው ቀደም ቀደም አትበል ። respect your guest .you're not reading the news this is different platform

  • @MuleWerr
    @MuleWerr 6 месяцев назад

    እባክህ መሰለ በፈጣሪ ይሁንብህ ንዋይን ደግመህ ደጋግመህ አቅርብልን ሰምቼው አልጠግበውም 1000 አመት ኑርልን ንዋይ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 6 месяцев назад +1

    በጣም በጣም ደስ ብሎናል መሴ እንወድሃለን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @kamo9882
    @kamo9882 6 месяцев назад +1

    አዳል ግመሊቱን & ባንቺ መንደር • ነዋይ ከልቡ የዘፈናቸው የኔ ምርጦች. Neway Debebe the Legend.

    • @dinqtube3727
      @dinqtube3727 6 месяцев назад

      ወንዝ ያፈራሽስ ብትል?

  • @solomonwondafrash6733
    @solomonwondafrash6733 6 месяцев назад +2

    አዲስ ነህ እናውቃለን ግን አትቸኩል ሊያወራ የፈፈለገውን ሲጨርስ ነው ጥያቄ ሚጠየቀው ተረጋጋ ጥድፍ ጥድፍ አትበል ብዙ እንድናይህ

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr 6 месяцев назад +1

    My favorite singer with my favorite news anchor 👌👌

  • @ChewakaEndale
    @ChewakaEndale 6 месяцев назад

    ነዋይ ግጥሞቹ ተፈጥሮ ላይ ያተኮሩ ናቸው ገና ብዙ የሚሰራ የጥበብ ሰው ነው ዕድሜና ጤና እንመኝልሃለን።

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 6 месяцев назад +30

    ራስ ቲያትር ልጅ ሆኜ
    ነዋይ ደበበ አንድ ብር
    ሸልሜዋለሁ የልጅነት ዘመን
    አይረሳም 😂😂😂

    • @scorpion-mk9by
      @scorpion-mk9by 6 месяцев назад +1

      yimelesilek hahah😂😂😂

    • @amnuelsolomon30
      @amnuelsolomon30 6 месяцев назад +1

      @@scorpion-mk9by በዛን ሰሀት
      እንድ ብር ከፒያሳ ቦሌ ታክሲ ደርሶ መልስ
      ነበር 🤣🤣🤣🤣

    • @አይሻኮከብ
      @አይሻኮከብ 6 месяцев назад

      ​@@amnuelsolomon30ሚስኪን ተቀበለው አሁን ሀብታም ሆኗል 😂😂😂😂

    • @amnuelsolomon30
      @amnuelsolomon30 6 месяцев назад

      @@አይሻኮከብ 🤣🤣 በአሁን
      ሰአት እኔም አብታም ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @mekonnenhayleselassie4869
    @mekonnenhayleselassie4869 2 месяца назад

    የነንዋይ ጊዜና ዘፋኞች ምርጥዬ ናቸው

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 6 месяцев назад +1

    የነዋይ ደበበ አድናቂው ነኝ ነዋይ ደበበ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጥልና ይስጥህ

  • @newharg5548
    @newharg5548 6 месяцев назад +3

    መሴ በጣም ሀሪፍ ነው ተስማምቶሀል ኛም ተስማሞቶናል በርታ

  • @repsmatter1880
    @repsmatter1880 6 месяцев назад +3

    መሴ ንዋይን በማቅረብህ በጣም እናመሰግነዋለን ሆኖም ንግግሮቹን ሳይጨርስ ማቋረጥህ ግን ተገቢ አልነበረም ለአየር ጊዜ ከሆነ ደግሞ በሁለት ክፍሎች ማቅረብ ትችል ነበረ በተለይ አጠር አጠር እናድርግ ብለህ እሽ ወንድምየ እስኪልህ አንተ ተጭነኸው ነበር ...

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 6 месяцев назад

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነበር ንዋይ በጣም አስተማሪና በጥልቅ አስተዋይ ነዉ እንወድሀለን ግን ክፍል ሁለት አድርገህ ማቅረብ እየቻልክ ስለምን ሀሳቡን ሳይጨርስ እንደምታቋርጠዉ አልገባኝም ዊዊዊ ሳንጠግበዉ ልባችን እንደተንጠለጠለ ብዙ ማዉራት እየቻለ ቅጭት ስታደርገ እንደት እንደምታናድድ ልነግርህ አልችልም።

  • @FunnyColourfulShirt-jo8wb
    @FunnyColourfulShirt-jo8wb 6 месяцев назад +4

    ታላቅ ነህ አንተ የኔ ህልሜነህ ፈጣሪ ፍቃዱ ይሁን አንተ እዳገኝህ አንተን መሣይ እደሆን

  • @wudasemedia-zemarisolomona8769
    @wudasemedia-zemarisolomona8769 6 месяцев назад

    መሴ ጅማሬህ ድንቅ ነው ....ሊታረም የሚገባው ጉዳይ...ግን ሐሳብ ማስጨረስ ይኖርብሃል ...ተደጋጋሚ የሐሳብ አለማስጨረስ ይስተዋል ነበረ...

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 23 дня назад

    ነዋይን መጠየቅ እሚችል ጋዜጠኛ የለም እሱ በጥያቄ እሚያዋክበው ሰው እይወድም ዝም ብለህ ብታዳምጠው ሳጠይቀው ዝርዝር አርጎ በነብረህ ነበር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jesus-lp8vn
    @jesus-lp8vn 4 месяца назад +1

    እኔ የፕሮቴስታንት አምነት ተከታይ ነኝ. ግን አስከአሁን እየነዳሁ መኪና ውስጥ ስሰማው በጣም እረበሻለሁ. ምናለ አሁን ለጌታ በዘመረ ብዬ ሁሌ አስባለሁ. ብቻ በሱ ዘፈን በልጅነቴ ብዙ ትዝታ አለኝ ሆድ ይፍጀው.

  • @KaluKidane
    @KaluKidane 6 месяцев назад

    ንዋይ የተለየ ሙዚቀኛ ነው
    ስራዎቹ ሁሌም ኣዲስ ናቸው
    ንዋይ እድሞህን ያርዝምልን

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 6 месяцев назад +2

    ለነዋይ ይገባዋል የትዝታችን ንጉስ ዕድሜ ይስጥህ ከጤና ጋር መሴም ትልቅ ስራ ነው የጀመርከው ልጆችህም ይባረኩ

  • @bekalumihretu
    @bekalumihretu 6 месяцев назад

    የምወድህና የማከብርህ ነዋይ ደበበ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ፡፡

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 месяцев назад

    ንዋይ ምርጥ ሰው ነው::እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾

  • @sewasewalemsiker3929
    @sewasewalemsiker3929 6 месяцев назад +2

    We respect you Neway!

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo 6 месяцев назад +7

    ጥሩ አቀራረብ ነው ሀሳባቸውን ሳይጨርሱ ግን ባይቆረጥ ጥሩ ነበር. ወይም ተከታታይ ሁለት ክፍል ብታረገው ሸጋ ነበር. እደመጀመርያህ እደመሆኑ ግን ጥሩ ነው እና መጨረሻ ላይ ስእል አድኖ ሰተውት ግን ፈዘን ባይጋብዙ ሸጋ ነበር 😢😢😢ነዋይዬ የልቤ ትርታ አንተን ሳይ አስፍው ትዝ ይለኛል አንስቶ አይጠግብም ነበረ ብቻ ነብሱን ይማረው 😢

  • @abrahammikru4270
    @abrahammikru4270 5 месяцев назад

    Art is in his blood. One of the immortals who beautified our golden youth. Wish him long n healthy life

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 6 месяцев назад +2

    በርታ ወድማችን እንኳን ደህናአ መጣህ ነዋይ ደበበ ረጅም እድሜ ከጤናአ ይስጥሀ ❤🎉

  • @wobebele579
    @wobebele579 6 месяцев назад +1

    ሰላም ውድ ጋዜጠኛ መለሰ።የንዋይን ኢንተርቪው ሙሉውን ሰማሁት።እናም በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነበር።አንዱ ብፌ አንድ ሙሉ ኢንተርቪው ይወጣዋል።ስለዚህ እባክህ ንዋይ ፍቃደኛ ከሆነ ተከታታይ ከ 1-5 ወይም እስከ አስርም ክፍል የሚደርስ ከሆነ አዘጋጅልን።

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 6 месяцев назад

    Neway Debebe is amazing Ethiopian musicians!! Thank you for inviting him. He was living in USA but he back to Ethiopia which is very very good for him. Yes, respect,love and everything is in your country Not in forgin county. See he gets his respect. The most surprising things is, Neway Debebe is looks Young after 33 years!!
    He looks like 20 years old man
    Long life for you. His music is still now new .

  • @ATO-TUBE
    @ATO-TUBE 6 месяцев назад

    አቦ አትነካካው እየጀመረ አታቋረጠው አቤት ታሪክ ነገራ ነዋይ ረዥም እድሜ

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 6 месяцев назад

    መሴ በጣም እናመሰግናለን❤ ።ለወደፊቱም ከአንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን።ንዋይ ምርጥ ድመጸ መረዋ❤።እንዴው እንዲስተካከል ብየ ምመኔው የቪዲዮ ጥራት ብቻ ነው።

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 6 месяцев назад

    ንዋይ ሙሉ የኪነጥበብ ሰው ተጫዋች ዜማ አርቃቂ ገጣሚ ታላቅ ሰው በጣም እናመሰግናለን🙏❤❤❤

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 6 месяцев назад +13

    አቦ አይዳ ..... ዘርሽ ይባረክ .... ❤❤❤

  • @hananahmed1660
    @hananahmed1660 6 месяцев назад

    ነዋይ መልከ ሽጋ ምርጥ ስው ነው አላህ ይጠብቅህ እኔ እወድሀለሁ አድናቂህ ነኝ ❤❤❤

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 6 месяцев назад +1

    መሰለ እድናቂህ ነኝ ግን በጣም ታቐርጠዋለህ ምክኒያቱን ንግረኝ መሴ ????????????????❤❤❤