whenever I listen to Neway's songs( specially his first 3 albums) tears mist my eyes remembering my beautiful childhood. Neway you were our everything- our smile, our joy, our memory. Neway the most talented, charismatic and handsome artist. long live Neway!
I sang 'tsedal wubettwa ye dem gibattwa..' when i was a 4th grade student in 1977 ethiopian calander at mennen asfaw primary school at music class. Neway you are my everything. You are my childhood memory, my idol, you made me to love music and my country. Long live Neway Debebe!
Ene demo MaEbel new yemilewen grade 7 hogne Bethlehem semar music class lay zefegnwalehu I got 99%I don't know why they didn't give me 100 🙂Neway Erasu selalhonku new mesel😂Great old days. Peace and love from Eritrean sister 🙏🇪🇷❤️ 🇪🇹
እርጅም እድሜ ተመኝሁላችሁ አልተማርሁም ስትል ሰማሁህ በሙያህ ከዚህ በላይ መማር ማወቅ በቃላት መፈላሰፍ ሚሌኖችን በሙያህ ያከምህ እንቁ ሙህር ነህ ተማርነ የሚሎትንማ እያየህአቸው ነው ኑሮች ሲኦል ሲያርጉብን
ነዋይ በጣም የሚገርም ዘፋኝ ነው። እኔ የታየኝ 1986 ዓ.ም የ5ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ገዳም የሚለውን ካሴቱን በቴፕ ከፍቼ ቴፑ ያለበት ጠረቤዛ ላይ እንዳልጋ ተኝቼ አልወርድም ሌላ ዘፈንም አላስከፍትም ብዬ ሳዳምጥው ያስተዋለችኝ የአክስቴ ልጅ ነዋይ ብላ ነበረ የምትጠራኝ።
በጣም የምወድክ አርቲስት ነክ ማንም የማይደርስበት በጣም ማራኪ ዘፋኝ ነው።
ዘፈኖቹ ሁሉ ለሚሰማው ባለ ቀለም ፊልም ነው የሚመስሉት ፍቅር የሚያሲዙ ናቸው።
ይሄ አርቲስት በህይወት እያለ የሚገባውን ክብር ልንሰጠው ይገባል ትልቅ የሀገር ሀብት ነው።
ነዋይ አንተም ፈጣሪ እጅግ ምጡቅ የሆኑ የግጥም እና የዜማ ተሰጥኦ ሰጥቶካል እናም እግዚአብሔር በሰጠክ እድሜ አሁንም ደከመኝ ሳትል መስራት በተቻለክ መጠን ሁሉ ብዙ ድርሰቶችን ስራበት እላለው በተረፈ በጣም እወድካለው እድሜ እና ጤና ይስጥክ ።
ንዋይ ደበበ ቢያወራ የማይሰለች አገር ወዳድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ!! ሁሌም ሰላምህ ይብዛ!! ኩኩም ምርጥ ሰው ነሽ!!
አገር ወዳድ ለጥቁሩ ጣሊያን መለስ ዜናዊ አይዘፍንም!!!
አቤት አገላለጽ አገር ወዳድ? አጠራው
ruclips.net/video/vSIBxX1gpCM/видео.html
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምናምን ኧረ አይባልም ።።ምርጥ ያልሆነ የሆነ ጭቅጭቅ ልትጀምር ነው?።ኧረ ተው።።።
@@Anson..23-s2l አንተም ምርጥ ነህ አባቴ!! ይመችህ!!
ሁሉም ነገር በናንተ ግዜ ቀረ 💝
አቤት ኩኩሻ ያንቺ ዉበት ሁሌም የማይለወጥ ድምፅ 💝ማንነት 💝❤እረጅም እድሜ 💝
በኩኩ ደርባባ አንደበት በንዋይ ለዛ ሞገስ አግኝቶ እንዲህ ሲቀርብ ሁሌም ኑ ያሰኛል ኑሩልን 🙏🙏
ኩኩ እና ንዋይ የኛ ትውልድ እንቁዎች።❤❤❤
ንዋይዬ ለኔ ልዩ እና አቻ የሌለህ ምርጥ አርቲስት ነህ
ኩኩዬ ስትታዩ እኮ የኑሮ የህይወት ፈተና ያያቹሁ አትመስሉም።እንደዉ ምን አይነት መታደል ነዉ።
ኩኩሻ ውቧ ቆንጆዋ የሙዚቃ ፈርጥ! ነዋይ ደግሞ የዘፈነውን የኖረ ምርጥ ሰው ነው:: የቀድሞ ባለቤቱ ስብዕና ከቃል በላይ ነው::
ግሩም ጨዋታ ነበር:: ከኩዬ እና ነዋይሻ ኑሩልን:: ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን::
ግሩም ቆይታ ኩኩዬ። ንዋይ ተሰምቶ የማይጠገብ በጣም የምወደው ሰው ነው። ሁለታችሁንም እግዚአብሔር በጤና በፍሰሐ ረ...ጅም ዓመታት ያኑርልን! 💖
እድሜዬን ሙሉ ብሠማው የማይሠለቸኝ የነዋይ ዘመነው እዴት እደምወዳቹሁ ሁለታቹሁንም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹሁ ነፍ አመት ኑሩ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ጀግና አባት ነው ያለህ ደግ እሩህሩህ ስው በልቶ የጠገበ የማይመስለው ጋሽዮን ነፉስህን በገነት ያርግልኝ ለዘላለም እወድህ አለሁ
ንዋየ እጅግ አድናቂህ ነኝ
በግጥምህ ዜማህ ድምፅህ አክሽንህ የዋህነትና ትትና ሙሉ አገር ወዳድነትህ።
ምነው በናንተ ጊዜ በነበርሁ የሚያስብል ነው ሁለቱ ቅን ኢትዮጵያዊ ናቸው
ታላቅ ታላቅ ሙዚቃኞች ናችሁ!! የኢትዮጵያ ወድ ውድ ናችሁ! ለሁልጊዜ አድሜ አላህ ይሰጣችሁ! ውድ እና ብርቂያ የኢትዮጵያ ልጆች !!
ብራቮ ኩኩ በእውነት ከመአዛ በኋላ የልብ የሚያደርስ ጨዋታ ያአንቺን አየሁ መስተካከል ያለበት የተሰማኝ በጣም በጌዜ አጥር የተገደበ አይሁን ጨዋታው የሚመጥን እና የሚያምር ከሆነ ጊዜ ይፍታው ምን ተወርቶ ባያልቅ አመት የሚያወራ ሰው አይገጥምሽም ቅድመ ተከተልሽን ጠብቀሽ ሰውዬው እንዲያወራ ፈቀጂለት የማይመጥን መስሎ ሲሰማሽ ብቻ ቅድም ታደርጊ እንደነበረው በእውነት ከፍተኛ ብቃት አድርጌ የውስድኩት ጥበብ ወደ ቀጣዩ ጥያቄ ውሰጂው ።
2 አነስተኛ የጥያቄ ቅድም ተክተል ማስታወሻ ያዥ የጥያቄዎቹን መልሶች ቤትሽ እየገመትሽ ጨዋታው ሊኖረው የሚችለውን ቅርፅ ጨርሰሽ ነይ በጨዋታው ጌዜ ስራሽን መጨረስሽ ነፃነት ስለሚሰጥሽ በጫዋታ ፍሎ ጭንቅላትሽ ለሚፈጥራቸው ፈጠራዎች እድል ታገኛለሽ ።
3
በጣም ትክክለኛ ትራክ ውስጥ ገብታሻል ምንም ቻሌንጅ እንዳያቆምሽ
በጣም ቆንጆ ኮሜንት ነው ሃሳብ ከተሰጠ እንደዚህ ነው!
እራስህ ብራቮ የእውነት እኔም እስማማለሁ
❤
Good! !!
❤
ክፍል 2 ከነዋይ ጋር መቀጠል አለበት አልጠገብነዉም ነዋይዬ❤❤ እንቁ ሀብቶቻችን
በእውነት የጨዋታ ለዛቹ ሰያምር ኩኩ በተለይ የጨዋታ ወግ አዋቅ ነሽ
ኩኩዬ ና ንዋይ ሁለት የሃገራችን እንቁዎች❤❤❤❤❤
በጣም የማክብርህ አርቲሰት ነህ የክብር ዶክተር መሸለም ይገባሀል የኢትዮጰያን ሙዚቃ ወደላይ ክፍ እንዲል ያደረክነህና
አድናቂህ ነኝ
ከወጠጤ ጋዜጠኛ ገላገልሽን ኩኩዬ። ድንቅ ዝግጅት ነው አቻ የሙያ ባለቤቶች የሚያደርጉት ቃለ መጠይቅ መቼም አይገኝም። ከነዋይ ባልተናነሰ ያንቺንም የህይወት ጉዞ ለአድናቂዎችሽ ለማሳየት ይረዳል።
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይጨምርላቹ ❤❤❤ ነዋይ በጣም የምወደው አርቲስት ነው
1978 አ.ም በኛ አቆጣጠር በፈረንጅ 86
የ5ኛ ክፍል ተማሪዎች ሆነን የመነን አስፋው ተማሪዎች ሁላችንም በማራዶናና አርጀነቲና ፍቅር ወድቀን ነበር.
ነዋይ ደግሞ ሁለመናችን ነበር. በጣም ተወዳጅ አይዶላችን…
የነዋይን 'አያያያ ያ ..' ን ቀይረን እንዲህ እያልን ክብ ሰርተን እንዘፍን ነበር……
"' መጠቃቱን አትይ ጀርመን በ አርጀንቲና
ይሸነፍ ነበረ ባይኖር ማራዶና.
የኔ ማራዶና አጭር ድቡልቡል..
በቀን የሚበላዉ ሰላሳ ሙልሙል….''
Waw arif getem serachu teru geze neber
ምድራችን አንዳንዴ ደግማ የማታፈራቸው ሰዎች ያሉ !!! ከእነዚህ እንቁዎች መካከል ንዋይዬ አንዱ ነው እላለሁ። እድሜና ጤናን እመኝልሀለሁ።
Here from Asmara, ERi. Both of you are legends. TV ላይ እናንተን እያየሁ ነኝ ያደግኩ። በዛ ግዜ ህብረት ትርኢት የሚባል ፕሮግራም። I have big respect for you.
ንዋይ ደበበ አንተ የኢትዮጵያ ሙዚቀኛብቻ ሳትሆን ለኔም ለብዙወቹም የአፍሪካ ኩራት ነህ ብልህ ማጋነነን አይሆንም አነተ ከዘፋኝም በላይ ምርጥ ቆንጆና ሞዴልም ስለሆንክ
ንዋይዬ በጣም ነው የሚወድህ። ቅን ሰው እንደሆንክ ስራዎችህ ይመሰክራሉ። ከልጅነቴ ጀምሮ የአንተን የእፍሬምንና የኩኩ ዘፈኖችን እየሰማን ያደግን የደጉ ትውልድ ነኝና እናንተን ሳይ በጣም ደስ ይለኛል። ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን።
እናተ እኳ የትውልድ ማእረግ ክብር ናቹ እኛ እናተን እያየን ሀገራችን እድንወድ አረጋቹን እድሜቴና ለናተ ይሁን
በትክክል ተገልፀዋል
መናበብ በሚችሉ ስወች ኢንተርቪው እንዴት ደስ ይላል . ጉርምስናየን አስታወሳችሁን
ኩኩዬ ጌታ ይባርክሽ እንኳንም በአዲስ መልክ አየሁሽ
❤❤❤ኩኩዬ ንዋያችን❤❤❤ የሀገር ቅርሶች ❤❤respect
ኩኩዬ ንዋይ ስወዳቹሕ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ቴዲን እንደምታቀርቢው ተስፋ አለኝ ስለሚወድሽ እሽ ነው የሚል
ትዝታ የህይወት ጣእም ነው በውስጣችን የሚቀጣጠል የማይጠፋ ሁልጊዜ አብሮን የሚኖር እሳት::
ሁለት የሀገራችን እንቁዎች የኔ ትውልድ ሙዚቀኞች አትጠገቡም❤❤❤❤❤
ኤፍሬምን እና ነዋይ በጣም እወዳቸዋለሁ። ኩኩየ አመሰግናለሁ።
Ename yehuletu betam adenaki negh tnx
ወይ ነዋይ ወይ ኩኩዬ እንኳን እግዚአብሔር ጠበቃችሁ:: አዲስ ምሩቅ አስተማሪ ነበርኩኝ ሙዚቃችሁ በህይወቴ እስከዛሬ ስንኝ በስንኝ ቅርስ ሆኖ የኖረው:: የናንተንና የጊዜውን የነ ኤፍሬም, የፀሃዬ, የነፃነት, የሙሉቀን, የመሃመድ, የጥላሁን, የከኔዲ, አስቴር አወቀ, የሂሩት በቀለ, ሻምቤል በላነህ, ወለቤዎች, መቶ አለቃ ስሙ ጠፋኝ(የባላገሩ አይዶል ዳኛ) ባጠቃላይ ለሃገርም ለህዝብም ባለውለታዎች ናችሁ::
አረጋህኝ ወራሽ ነው ስሙ የጠፋብህ
Kukusha yegna enku neshi
ንዋያችን, እኔ በአንተ ጣፋጭ ሙዚቃ ነው ያደኩት , አቤት አቤት... በልጅነት ጨፈርንበት . እንዴት ይረሳል ያንተ ዘፈን!! እድሜ እና ጤና ይስጽህ . ኩኩም እንደዛው ኑሪልን!!
አቤት ታሪክ ለዛ ስርአት በእናንተ ጊዜ ቀረ❤❤
❤❤በትዝታ ወደ ኃላ ወሰዳችሁኝ
የመርካቶ አካባቢ ልጅ ስለሆንኩ አብዛኛው የዛ ዘመን ሙዚቃዎች የሚወጡት መርካቶ ነበር እናም ሙዚቃ ቤት በራፍ ላይ ቆመን ነበር የምናጣጥመው ከፍ ስንል ሻይ ቤት ውሰጥ በጣም የሚገርመኝ የጊዜዎቹን ሙዚቃዎች ስሰማ የነበርኩባቸው ቦታዎች ሁሉ ባይኔ ላይ ይመጣሉ ወይ ጊዜ ጥሩ ዘመን::ሰላም ይስጣችሁ ! ትዝታችሁ ሁሌም ይኖራል እንወዳችኃለን❤❤
ይሄ ደግ ሰውዬ ደግነቱ ይገርመኛል::
ነዋይ ኢትዮጵያ ላይ ያስቀመጠው አሻራ ዘመን ተሻጋሪ ነው ባስተላለፈው መልእክትም ለሀገሩ ያለውን ጥልቅ ፍቅር አይተንበታል ሲቀጥል ያስቀመጠው ሀሳብ የሚጣል የለውም 👌 እድሜና ጤና ይስጥልን ብለናል
🙏❤🙏
ኩኩዬ ድንቅ ነገር ይዘሽ መጣሽ ብስለትሽ ገኖ ይታያል ኑሪልን ዘመንሽ ይባረክ🙏❤
እንዴት ደስ እንደምትሉ በእግዚአብሄር
Long Live Mandefro Debebe.
ጥበብ ታላቅ ሰማያዊ ስጦታ ነው። ይህንንም በስራዎቻችሁ ለዛ እና ጥራት በውስጡ ባላው ቁምነገርና ድንቅ መልእክት አሳይታችሁናል! ድንቅ ስራን ስለሰራችሁ ዘመን ተሻጋሪ ሆናችኋል ይሄ ታላቅ መታደል ነው! ትሁቱ የጥበቡ ፈርጥ ንዋይ እንዳለው ..ጥበብ ደግሞ የሚፈልቀው በሰላም ምድር ላይ ነውና ለሃገራችን ፅኑ ሰላምን እግዚአብሔር ያውርድልን! ሁሉም ነገር የሚያምረው በሃገር ነውና!
ንዋይ እንኳን ደህና መጣህ : ንዋይ ሀመር መወለድህን ሁሌም በፍቅር ነው ደስ ይላል ግን ምናለ ያለህን ዝና ተጠቅመህ አንድ የልማት ሥራ ብትሠራ መልካም ነው።
I love my generation! እግዚአብሔር ዕድሜውን ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጣችሁ! ነዋይዬ የኔ ፍቅር የዘፈኖችህ ግጥም እኮ ለውድድር ቢቀርቡ ሁሉም አሸናፊ ይሆኑ ነበር! You are talented and one of a kind! ❤🇪🇹
የምርጦች ምርጥ ኢትዮጵያዊ ንዋይ ደበበ እራሱን የማይቆልል የማይኮራ ሁሉንም ነገር እግዝአብሄር የሰጠው ሰው ነው በጣም እንወድሀለን እናከብርሃለን፤
የነ አንደኛ ንዋይዬ ምን ብዬ ላድቅህ ቃላት አጣውልህ እኮ የእውነት ነው አሁንም አሁንም ትሳቅልኝ እሷ አለ አዝማሪው ሁልግዜም ንዋይ ለኔ ኩኩዬም አድናቂሽ ነኝ የኔ ማር!!
እንቁዎቹ የብሩህ ተስፋውቹ የንዋይ እሸትበላሁኝ ን ለስባት ስዓት ሙሉ ሳዳምጥ ማንጋቴን አስታውስአለሁ ኩኩየ ዋለባይኔ ዛሌዋ አቦ ኑሩአስተምሩ ።
wow wow wow !!!!!! በጣም የምታስገርሙ እና የምትወደዱ ሙዚቀኛ ናቹ ።ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት ኩኩዬ ንዋዬ የማከብራችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ
የኔ ውዷች❤❤❤❤እወዳችኋለው❤❤❤❤ሺ ዘመን አረ ኑሩልን እናተን ሳይ የድሮዋን ኢትዮጵያ እናፍቃለው😭😭😭❤ስነምግባር ከናንተ መማረሰ አለብን የዚ ትውልድ ልጆች❤❤😭😭❤ኢትዮጵያን ከናንተ ተምረን እንድንወዳት እግዚአብሔር ይርዳን እናንተ እኮ በነፍሳችሁ ተወራርዳችሁ ነው ምትወዷት ሀገሬን❤❤❤❤❤❤ብቻ ጨዋታቹ ንግግራቹ እደው ስትጣፍጡ❤❤❤❤በናንተ ጊዜ በተወለድኩ ነበር ማርያምን ቀናለው❤❤❤ብቻ ሰላማቹ ይብዛ ነዋዬ እና ኩኩሻ
በጣም የምትወደዱና ከሰው ልብ መቸም የማጠፉ ምርጦቻችን እ/ር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
Tikikilegna ababal.
ኩኩ ደርባቤ ጨዋታ አዋቂ ፈጣሪ ያበርታሽ
ዋዉ ሁለታቹም ምርጥ ሰዎች ኩኩሻ ተጫዋች ነሸ ❤❤❤
ኩኩየ እና ንዋይ የወርቃማው ግዜ አርቲስቶች የእናንተን ሙዚቃ እየሰማን አድገን ዛሬ ደሞ አንድ ላይ ቁጭ ብላችሁ ስታወሩ ማየት እንዴት ደስ ይላል ዘፈን በእናንተ ግዜ ቀረ ረጅም እድሜ እና ጤና እመኝላችሀለሁ
ሁለታችሁም እድሜ ጤና ይስጣችሁ
ንዋይ ምርጥ ስው በጣም እውድሃለሁ ሲበዛ ሽጋ ነህ
ንዋይዬ፡ ምን አለ ለአንድ ደቂቃ እንኳን በአካል ባይህ የኔ ንጉሥ ❤❤❤❤❤❤
ኢንተርቪው ማለት እንዲህ ነዉ የሚግባቡ የሚተዋወቁ የሚከባበሩ ዉብ ድምፃዊያን እንወዳችዃለን ረጅም እድሜ ይስጣችሁ። አሁን ደግሞ አንድ ላይ ሆናችሁ ቱር ብታደርጉ በሀገርም በዉጭም ጥሩ ነበር። ፀሀዬ ሀመልማል ፀጋዬ ሌሎችንም ሁለት ሁለት የሚተዋወቁ ደግሞ ሲሆኑ ጥሩ ይዋጣልሻል ኩኩዬ ዉብ ነሽ ንዋይ ደበበ ሀገር ወዳድ።
እንኳን ተወለድሽ። አሪፍ ዝግጅት ነው።❤❤❤
Ethiopian music 🎶 is my life 😮 በተለይ የኩኩዪ እና የነዋይ ደበበ ። we love you guys again and again long life for you.
እውነትህን ነው ንዋይዬ የኩኩዬ ውበት ግን በጣም ይገርማል፡፡ የንዋይዬ ስራ ደግሞ አንዳንዴ በታክሲ ስጓዝ ወጣት ሾፊሮች ዘፈኑን ድምጹን ከፍፍፍፍ አድርገው ሲያሰሙን ይህ የሚያሳየኝ ንዋይ እንዴት ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፍ ስራ እንደሰራ ነው፡፡
ኩኩ በጣም በጣም አሳጠርሽው...ከነዋይ ጋር ቢያንስ 10 ክፍል እጠብቃለሁ..
Kuku des sitil,wow the legend. She is so respectful and honest,great friends.
ዕድሜአችሁ ይርዘም ፣የፍቅር ትዝታዎቻችን በእናንተ ሙዚቃዎች የተቃኙ ናቸው ።
ኮኮብ እንቁ አንጋፍ ድምፃዊ ናችሁ ዘፈን በእናንተ ግዜ ቀረ አሁንም እምናደምጠው የእናንተን ነው እንወዳችኃለን አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ይገባቹሀል ኩኩየ ንዋይየ ኑሩልን ሁሌም ድምቁልን እንወዳቹሀለን ሁሌም በልባችን ውስጥ ትኖራላቹህ ንዋይ ጋ ደስ ሚል ግዜ ነበር እናመሰግናለን
ኩኩዬ ለካ ምርጥም ጋዘጠኛ ነሽ ። ሁሉ ነገር ሲያምርብሽ ።ነዋዬ ኢትዮጵያዊ እንቁ !!! እረጅም እድሜ ከ ጤናጋ እመኝላቸዋለው።
ንዋይ ግሩም የ ግጥም ችሎታ ነው ያለህ በጣም አድናቂህ ነኝ; እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ደሃ የኔ ደሃ ጉልት ቸርችራ ላሳደገችኝ ለእናቴ የተዘፈነ ነው የሚመስለኝ ሁሌም ስሰማው እንባዬ ይፈሳል፣respect ነዋዬ❤❤❤❤
ኩኩሻ ደርባባ ጨዋ የትዝታዋ ንግስት ንዋያችን የሚዚቃው ንጉስ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ❤
የነዋይ ጨዋታ ❤️ ነዉ
የዘፈን ጥአምን እናውበትን በትምህርት ቤት በስራ ላይ በጉዞም ላይ ሲከፋን ስንደስት የምናጣጥመው የሙዚቃ ውስጣዊ እርክታ በናንተ ዘመን ነበር ያጣምነው
ረጅም እድሜ ከእግዚአብሔር ለናንተ እድሜችሁን ሁሉ ተባርኩ
ንዋይ ደበበ ኢትዮጵያ ታክብረው ንዋዬ ክቡር ዶ/ር አርቲስት መባል አለበት ... ንዋዬ የክብር ዶክትሬት ይሰጠው.. ለኢትዮጲያ ታሟል ቆስሏል በጥበብም አክሟታል .... ዶ/ር ንዋይ ደበበ
ኩኩዬ ዳዊት መለስን አቅርቢልን እባክሽን ነዋይ ግን 1ኛ ነው
የዳዊት መለሰ አድናቂ ነኝ
ኩኩዬ ንዋይይዬ ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ስራችሁ ዘመን ተሻጋሪ ነው እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ኩኩዬ እጅግ በጣም መከበር የሚገባው ብዙ ሰርቶ ለሀገሩ የሰራውን ያህል ውለታውን ያልተከፈለው ትልቅ ባለሙያ ነው ያቀረብሽው...ንዋይ ትልቅ ባለሙያ...ረጅም እድሜ ላንቺም ለንዋይ...
ኩኩሻ ንዋይ ፀሀዬ ዘመን ተሻጋሪዎች ስራዋቻችሁ ዛሬም በህዝብ ልብ ውስጥ አለ
ጀግኖች ናችሁ የኢትዮጵያ ባለውለታዎች
"ጀግኖች ናችሁ የኢትዮጵያ ባለውለታዎች.."ይህ አባባል ይህንን ሰው በጭራሽ አይመለከትም ግዜንና ሰውን አይቶ ያከበረው ሕዝብና ያስከበረችው ሐገር ላይ "እንዲህ ለሚያልፍ ቀን" ፊቱን ያዞረ የናቀ "ገዳይንና ጨካኝን የሐገርና የወገንን ጠላት አሞጋሽ 😡ልምጥምጥ ሰው!
whenever I listen to Neway's songs( specially his first 3 albums) tears mist my eyes remembering my beautiful childhood.
Neway you were our everything- our smile, our joy, our memory.
Neway the most talented, charismatic and handsome artist.
long live Neway!
ኩኩዬ ለዛ ያለሽ ፣ሳቅሽ ለሌሎች ደስታ ይዞ የሚመጣ ። እንደ ቤተሰብ ሐሴት ይዞ የሚጠይቅ ሳቅ ነው ።ሁሌም ተወዳጅ ነሽሽሽሽሽ
ኩኩ በጣም ቆንጆነሽ እዴት እደምወድ እድሜ ይስጥሽ አመሰግናለሁ ንዋይ ለመስማት በልጅነቴ ከፒያሳ ሰሜን ማዘጋጃ በእግሬ እየሄድኩ እሰማ ነበር ንዋይ መጣም ምርጥ ሙዚቀኛነዉ በጣም አመሰግናለሁ 💚💛❤️
ዋዉ የእኔ ዘመን ምርጦች ስላየሁአችሁ በጣም ደስስ አለኝ ኑሩልኝ።
ኩኩሻ , ይንችን ዘመን ባቿች ተራ በተራ ጋብዢልን , እነ ፀሀየ , ...! ደሞ ሰታምሩ እረድናስ ብሆን የአሁኑን ዘመን ትቦንሳላችሁ. አቤት ለዛ ሞገስ
I sang 'tsedal wubettwa ye dem gibattwa..' when i was a 4th grade student in 1977 ethiopian calander at mennen asfaw primary school at music class. Neway you are my everything. You are my childhood memory, my idol, you made me to love music and my country.
Long live Neway Debebe!
Ene demo MaEbel new yemilewen grade 7 hogne Bethlehem semar music class lay zefegnwalehu I got 99%I don't know why they didn't give me 100 🙂Neway Erasu selalhonku new mesel😂Great old days. Peace and love from Eritrean sister 🙏🇪🇷❤️ 🇪🇹
So obsessed with this show already. Neway is a good story teller. Kuku is exceptionally good at listening and asking great questions. Loves it.
ruclips.net/video/vSIBxX1gpCM/видео.html
And you are good at being Ahya
Nway hulu negeru lezawu yigermegnal
@@estifanosaskale1921 Antem endesu ahya neh
@@Gantana844 ወድ ቆማል አንተን ብሎ ጋንታ ኢትዮጵያ ። ደንቆሮ ከእናንተ ጋር ተጨምረን ኢትዬጲያውያን እንባላለን።
ኩኩ አንቺ ታዋቂ ሰው ነሽ። መታወቅ ግን አንቺን ጥሩ ጠያቂ ያደረገሽ አይመስልም ። በፍጹም ፎርማቱ ትክክል አይደለም። ሌላው ደግሞ በጣም በጣም ነው ጥልቅ እያልሽ ታቋርጫለሽ ፣ ይሄ ን በጣም ማሻሻል አለብሽ። Ask him, and Let him speak.
በጣም ጥሩ ነጥብ አነሳህ የህይወት የጤና ዋስስትና እንዲሁም የጡረታ መብትና ጥቅማቸው መከበር አለበት ድሮ በሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስቴር ስር ብሔራዊ ቲአትሮች ስር ስለነበረ ይነስም ይብዛ እንደ ማንኛውም ህዝብ ነበራቸው አሁን ግን በራሳቸው መንገድ ካልተሰባሰቡ ።
ኩኩየ በጣም ቀልድ አዋቂ ናት በጣም ነው የምወዳት ረዥም እድሜ እመኛለሁ፡፡
ነዋይ ስለሁሉም ነገር ዘፍነሀል ላስተዋለው ብዙ ትምህርት የሚሰጡ በሁሉም ዘመን የማይሰለቹ ናቸው እናመሰግናለን ኩኩ እናመሰግናለን💚💛❤️
ኩኩዬ እባክሽን ለሌላ ጊዜ ሃሳባቸውን አስጨርሺያቸው አታቋሪጫቸው ልክ ሲጨርሱ ተከታይ ጥያቄ ጠይቂ!!!
ንዋይ ስወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኩኩዬ እጅግ ምርጥ እድሜና ጤና ይስጣችሁ፣ በየሳምንቱ ልናይሽ ስለሆነ ደስ አለኝ። ንዋይ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችህ ሁሌም አዲስ ናቸው። ኑሩልን።
አቤት ምርጥ ድምፃውያን♥️♥️ውቦች ስታምሩ🌺🌺
ንዋይየ የኔ አባት ሁሉ ነገር ማር የኔ የዋህ ጥበበኛ ቀማሪ
በጣም ደስ የሚል ለዛ ያለው ጨዋታ ነው ። እድሜ ይስጥልን !!!
ሁፍ እንዴት እንደምታምሩ ። መንቀዥቀዥ የሌለበት
ኩኩሻዬ ነፍፍፍፍፍ አመት ኑሪልን ያውም ከጤና ጋር ንዋይ የሰው ማኛ🙏
awww በጣን ደስ ትላላቹህ❤❤
የወጣቴ ዘመን አስተዋሳችሁኝ።
ዕድሙሜና ጤና እመኛለሁ🙏🙏🙏
ኩኩ በጣም ታምራለሽ❤😀ቀጥይበት🙏