‘‘ቁርስ እንጋብዝህ ብለው ጉድ ሰሩኝ’’ ደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይ | ሀገሬ ቴቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии •

  • @omj326
    @omj326 8 месяцев назад +8

    🎉መልካም ልደት እመኛለሁ !የሀገር ባለውለታ ነው። ሃሳቡ በጣም ወርቅ ነው።

  • @WaliaTimesEntertainment369
    @WaliaTimesEntertainment369 8 месяцев назад +9

    ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ እንወዳችሁዋለን ሀገሬ ቲቪ አለማየሁ ገላጋይ በጣም ከምወዳቸው ደራሲዎች አንዱ ነው

  • @gashaw278
    @gashaw278 8 месяцев назад +5

    በጣም ደስ ይላል የሰው ልጅ በህይወት እያለ እንደዚህ ሲከበር እንደዚህ ሲመሰገን እንደዚህ ሲወደድ ለዛ ሰው ያለንን ፍቅር እንደዚህ ሲገለፅ ይልመድባችሁ ሰው ካለፈው ያንን ሰው መዘከር ያንን ሰው ማወደስ ያንን ሰው ማመስገን ቀና ብሎ ስለማያየው ሁሉም ክብር የሚገባው ሁሉ በይወት እያለ እንዋደድ እንከባበር በይወት እያለን

  • @KennedyBarok
    @KennedyBarok 8 месяцев назад +10

    በእውነቱ አለማየሁ ክብር ይገባዋል🎉 እንዲህ ነው ደስ የሚለው የሀገሬ ልጆች በቁማችን መከባበር አለብን።

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 8 месяцев назад +23

    በጣም ደስ ይላል የሰው ልጅ በህይወት እያለ እንደዚህ ሲከበር እንደዚህ ሲመሰገን እንደዚህ ሲወደድ ለዛ ሰው ያለንን ፍቅር እንደዚህ ሲገለፅ ይልመድባችሁ ሰው ካለፈው ያንን ሰው መዘከር ያንን ሰው ማወደስ ያንን ሰው ማመስገን ቀና ብሎ ስለማያየው ሁሉም ክብር የሚገባው ሁሉ በይወት እያለ እንዋደድ እንከባበር በይወት እያለን❤❤❤❤

  • @saramarkon5451
    @saramarkon5451 8 месяцев назад +71

    አለማየሁን ማግኘት ከሚፈልጉት ሰው አንዷ ነኝ መልካም ልደት ይገባሀል በሚቀጥለው ዓመት እኔ ነኝ የማዘጋጅልህ

    • @Adamaadama15
      @Adamaadama15 7 месяцев назад +2

      እናገናኝሻለን

    • @yeshik3292
      @yeshik3292 7 месяцев назад

      Keep promise

    • @saramarkon5451
      @saramarkon5451 7 месяцев назад

      @@Adamaadama15 Please

    • @saramarkon5451
      @saramarkon5451 7 месяцев назад

      @@yeshik3292 i swear if i got that chance omg im lucky betam new yemewedew for real

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 7 месяцев назад

      እኔ ደግሞ ሀገሬ ስገባ ብዙ መፅሀፎቹን ገዝቼ መግዛት አቅሙ ለሌላቸው ለብዙ አንባቢ ባድል ደስ ይለኛል። አሁን ግን ለራሴም ከየት እንደማገኛቸዉ ግራ ገብቶኛል።

  • @tenad7309
    @tenad7309 8 месяцев назад +36

    እሱ ለብዙ ነገር ግርግር የሚወድ ሰው አደለም ነገር ግን የቅርብ ወዳጆቹ እንህክዋን የሚገባውን ክብር ሰጣችሁት:: እናመሰግናለን:: ሁላችሁንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን::

  • @BiniyamTesfaye-w3q
    @BiniyamTesfaye-w3q 8 месяцев назад +26

    ሰው እንዲ በህይወት እያለ እንዲ ማክበር ደስ ይላል እግዚያብሔር ይስጣቹ

  • @MeskermAssefa
    @MeskermAssefa 8 месяцев назад +37

    ""አሌክስ ይገባሀል
    የዘመናችን ምርጥ ደራሲ!!!!!
    ላከበራችሁት ምስጋና ይድረሳችሁ
    ረዥም እድሜ ለአሌክስ*****

    • @mulu9206
      @mulu9206 7 месяцев назад

      እንኮን ተወለድክ long live ከጤና ጋር happy birth day

  • @gizatmengesha
    @gizatmengesha 8 месяцев назад +18

    አዘጋጆች በጣም እናመሰግናለን በጣም የምወደው የማከብረው ደራሲ ሲደሰት ሳይ ደሰ ብሎኛል!!!

  • @yayatebje896
    @yayatebje896 8 месяцев назад +15

    እንኳን ተወለድክ ጋሽ አለማየሁ!

  • @musefasalo5918
    @musefasalo5918 5 месяцев назад +2

    በጣም ደስ ይላል እንዲህ ትልልቅ ሰዎችን በሕይዎት እያሉ ማክበርን ይልመድብን እላለሁ ጋሽ አለማየሁን አክባሪው ነኝ ሁሌም እራሱን ዝቅ እሚያደርግ ሰው ነው አላህ ረጅም ዕድሜ ንና ጤና እንዲሁም ሂዳያ ይስጥልኝ

  • @etayen-
    @etayen- 8 месяцев назад +10

    subscribers አዘጋጆች በጣም እናመሰግናለን በጣም የምወደው የማከብረው ደራሲ ሲደሰት ሳይ ደሰ ብሎኛል

  • @addisgessesse6203
    @addisgessesse6203 8 месяцев назад +7

    When I said sweet sadness, a few golden writers left the middle aged group. Much respect. Appreciation will give new generation can build.

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 8 месяцев назад +4

    የሙዚቃ ባንዶች ጀግኖች እንደዚህ ባረጀ የሙዚቃ መሳርያ ምርጥ ልጆች።ተጋዳላይ ባንድ፡ብያችሆለሁ።✌️✌️✌️✌️

  • @HadasGebregziabhair
    @HadasGebregziabhair 8 месяцев назад +8

    Hi everyone, I really don't have words, I am speechless, alemayehu gelagaye is no.1 writer in Ethiopia, great job weldone, he deserve it

  • @kaleabyemanesaid8767
    @kaleabyemanesaid8767 8 месяцев назад +11

    ታላላቆችን ማክበር ደስስስ ይላል❤

  • @kassahunsinkneh9072
    @kassahunsinkneh9072 3 месяца назад

    አለማየሁ ገላጋይ ብቻ አይደለም አስደናቂ አያሲም መሆኑን ከመሀዛ ብሩ ጋር ባደረገው ጫወታ ተረዲቻለሁ። እንደተረዳሀት ብዙ እንብቧል የአገራችንን የጥበብ ሰዎች ስራ ደም የገልፅበት መንገድ በጣም ጥልቅ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። አንተ የጥበብ ሰው እንኳን ተወለድክልን። ቀሪ ዘመንህም እንዲሀ ፊሪያማና የጤና የደስታ ይሁንልህ። እንወድሀለ።

  • @AMEN271
    @AMEN271 7 месяцев назад +19

    ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ የታላቆች ታላቅ ነህ እድሜ ይስጥልንክ ክበርልን እድሜውንና ጤንነትህን አብዝቶ ይስጥህ አንተ በሕይወትህ ታላቅ መምህር ነህ

  • @odilafantusy9944
    @odilafantusy9944 8 месяцев назад +5

    እንኮን ደስ አለህ ረጅም እድሜና ጤና እንመኝልሀለን ከ ኤርትራ 🎁 ❤ 🎁

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 7 месяцев назад +2

    አቤት ትህትና ብዙ ፍሬ የያዘ ቅርንጫፍ ዘንበል ይላል ይባላል ። እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ አሌክስ ብዙ ስራህን ያሳየን።

  • @arbsieyasin4127
    @arbsieyasin4127 7 месяцев назад

    የማንበብ ትክክለኛ አረዳድን የኖረ ምርጥ አንባቢና ደራሲ :::HBD

  • @MesfinMekonnen-x5y
    @MesfinMekonnen-x5y 7 месяцев назад +5

    አለማየሁ ገላጋይ በጣም የምወደው ድንቅ ደራሲ ነዉ ቃለመጠይቅ ሲደረግለት ሙሉ ቀን ቢናገር አይጠገብም

  • @gorfnehtilahun4882
    @gorfnehtilahun4882 7 месяцев назад +1

    የተሠጠህን ያለስስት ያካፈልከን ጥበብ አዋቂ እንኳን ተወለድክ ረጅም እድሜ ተመኘሁ

  • @workugashaw6948
    @workugashaw6948 7 месяцев назад +4

    ለደራሲ አለማየሁ ገላጋይ የሚደረገው ሁሉ ያስደስተኛል
    እያደረጋችሁ ላላችሁት ሁሉ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው
    ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ እንኳን ተወለድክልን፣ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ
    መልካም ልደት

  • @zemeneabtew7133
    @zemeneabtew7133 8 месяцев назад +3

    Thank all Ethiopians those who respect well known people.

  • @yidnekachewlegesse716
    @yidnekachewlegesse716 7 месяцев назад +1

    እኔም በጣም ከሚያከብሩህ አንዱ ነኝ። ረጅም እድሜ እና ገና ብዙ ስራ፣ብዙ ...

  • @yeabsirabekele4367
    @yeabsirabekele4367 7 месяцев назад +1

    የሚመጣው ትውልድ ተስፋ መኾን የቻለ የደራሲነት አላማ ነው።
    በእሱ ዘመን ስለተገኘን ደስተኛ ነን።
    ተባረኩ!

  • @blatasenadr
    @blatasenadr 7 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ነው ። እንኳን ተወለደ አለማየሁ ገለጋይ እናማሰግናለን በሚሳተፈበት ነገር ሁሉ ይፅደቅ ይለምለት የቃርሚያ አመታት ይሁንለት 🎉

  • @yonasbrhane2024
    @yonasbrhane2024 6 месяцев назад

    ሰው እንደዚህ በህይወት እያለ ክብር መስጠት ባህላችን ቢሆን መልካም ነው::

  • @sev7634
    @sev7634 3 месяца назад

    አሌክስ እኮ የተዋጣለት ደራሲ ብቻ ሳይሆን የሚደነቅ የመናገር ጥበብም የተሰጠው ግሩም ሰው ነው:: ረዥም እድሜ ከጤና ጋር!

  • @Adhanomadhanom-n5q
    @Adhanomadhanom-n5q 7 месяцев назад +1

    የዘመናችን ፍላስፋ ኣሌክሶ እንወድሃለን ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 7 месяцев назад

    በጣም የምወደው ሰው ነው መልካም ልደት ረጂም እድሜ ጤና ጋር ተመኘሁለት ❤

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 7 месяцев назад

    አሌክሰ እወደህለው ያገራችን ፈርጥ ልጅ ነህ።
    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከልህ።
    መልካም ልደት።

  • @solmar374
    @solmar374 8 месяцев назад +5

    ደስ የሚል ነገረ አየሁ ሰማሁ። ኑርልን አሌክስ ❤

  • @Orthodoxmedosha
    @Orthodoxmedosha 7 месяцев назад +2

    3:46 ጋሽ አለማየሁ ገላጋይ እንኳን ተወለድክ!!
    የእውነት የእውቀት መምህሬ ነህ!! ባንተ ብዙ አውቄያለሁ።

  • @GenetNigussie-c1u
    @GenetNigussie-c1u 7 месяцев назад +2

    እረጅም ዕድሜና ጤና ለታላቁ ሰው !!!አሌክስ .....

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 8 месяцев назад +2

    Thank u all ! Respect Alex, he's the great and only one in this era

  • @በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ
    @በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ 7 месяцев назад +1

    አንተ እግዚአብሔር የባረከህ ሰው እንኳን ተወለድክልን አሌክስይ❤

  • @kibrumesfin-ok4gr
    @kibrumesfin-ok4gr 7 месяцев назад

    too late, it is great pleasure to say happy birthday this man with no flesh, soul only. እድሜና ጤና ይስጥልኝ። ክፉ አይንካ።ሰስቼ አይደለም። ሌላው ሁሉ ከንቱ እንደሆነ የምትሰብክ ደቀ-መዝሙር እንደሆንክ ኣውቃለው።

  • @habhabshi652
    @habhabshi652 7 месяцев назад +1

    ክብር ዶክተር ብዬ መጥራት መብቴ ነውና ክቡር ዶክተር ደራሲ ጋሼ አለማየሁ ገላጋይ እንኳን ተወለድክልን እድሜህንም በጤና አቅፎ ያርዝምልን

  • @Lemlemkure
    @Lemlemkure 7 месяцев назад +1

    አዋቂ ሲሠባሠብ መንፈሱ ደስ ይላል ። ሀገሬ ቲቪ እናመሠግናለን ።

  • @eyobtadele2488
    @eyobtadele2488 7 месяцев назад +1

    ኦ አሌክስ ይህ ድንቅ የፍቅር ስንቅ ስለተለገሰልህ እጅግ ደስ ብሎኛል ! ብርቅ እና ድንቅ መጪ ዘመን ለ አንተና ለዚህ ድግስ ታዳሚያን ሁሉ ይሁን ! .....

  • @yaki4449
    @yaki4449 8 месяцев назад

    ጠቢባንን የሚያከብሩ ጠቢባንን ስለሰጠን ጥበብ ዋጋና ክብረት ይስጥልጥ

  • @anteneh1995
    @anteneh1995 7 месяцев назад

    በእውነት እግዚያብሄር ያክብራችሁ። ስለሱእኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ !!! አሌክስየ እንኳን ተወለድክልን በእውነት።እግዚያብሄርንም እናመሰግነዋለን። እያዋዛ የሚያስተምረን ነው። ቃለመጠየቁን ማዳመጥ በራሱ መፅሃፍ ነው። በእውነት አንተ የኛ በመሆንህ በድጋሚ እግዚያብሄርን እናመሰግናለን።

  • @fasilgm3723
    @fasilgm3723 7 месяцев назад +1

    አሌክስ ይገባሀል የዘመናችን ምርጥ ደራሲ

  • @wubeshetmulugetatessema5711
    @wubeshetmulugetatessema5711 7 месяцев назад +2

    መልካም ልደት!!! እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @tenad7309
    @tenad7309 8 месяцев назад +4

    አቤት ንግግሩ ደስ ሲል♥️

  • @Tsedeniyabelachew
    @Tsedeniyabelachew 8 месяцев назад

    እንኩዋን ተወለድክ አሌክስ በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ ስላከበሩህም እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ያክብራቸው

  • @kiyeberhane1259
    @kiyeberhane1259 7 месяцев назад

    አሌክስ መልካም ልደት ብያለሁ። ሲበዛ አድናቂ ነኝ በርታልን። እረጂም እድሜ ተመኘሁ❤❤❤

  • @yehunezeleke1129
    @yehunezeleke1129 7 месяцев назад

    ማንም ያድርገው ማንም እጅግ በጣም ትልቅ ስሪ ነው:: ከልብ ከልብ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 7 месяцев назад +1

    አሌክስ ታላቅ ደራሲ ነው። ታላላቅ የስነጽሑፍ በረከቶችንም አቋድሶናል። HBD to you! እናመሰግናለን። ይሁንና ቴዎድሮስ አጥላው "ፍቅር እስከ መቃብርን" ተረታዊ ልቦለድ ያለው ነገር አሰደንግጦኛል። የ"ፍቅር እስከመቃብር"ን ታላቅነትና ተፅዕኖ ፈጣሪነት በየትኛውም ዘመን የተፃፉ የአማርኛ ልቦለድ ስራዎች አይስተካከሉትም።

    • @tesfasenku8093
      @tesfasenku8093 7 месяцев назад

      የፍቅር እስከመቃብር ደራሲው ሀዲስ አለማየሁ ወደ ቴዎድሮስ አጥላው ተቀየሩ እንዴ ?!

  • @hiberetabem9065
    @hiberetabem9065 7 месяцев назад +1

    አሌክስ ሁሌም የሚገርመኝን ነገር የቋነቋ የንግግር ፍሰትህ ለጆሮ ሲጥም ምክንያቱም
    ብዙ ፀሃፍት የንግግር የቃላት አጠቃቀም ደካማ ነዉ አሌክስ እንኳን ተወለድክ
    ሚኪያስ አየለ

  • @EmebetSeyoum-vs6jr
    @EmebetSeyoum-vs6jr 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ስለበቃህ!! አዘጋጆቹንም እግዚአብሔር የባርካችሁ !! በጣም የምወደው ደራሲ ነው እድሜና ጤና አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥህ ።

  • @mtolla5767
    @mtolla5767 7 месяцев назад +2

    Alex was my classmate at Ethiopian mass media Institute. Me, Him and Abiy Ephrem ( Rest in peace) were sitting behind the class. What a story

  • @fk3365
    @fk3365 7 месяцев назад +5

    ምሁራን በዕውቀት ያጌጡ የእንታይ ባህርይ የሌላቸው ከአብለጭላጭነት የራቁ ትውልድን በጥበብ የሚያሻግሩ ቁጥብ ሥብዕና ባለቤቶች ናቸው ። ዕድሜ ይሥጥልን ወጣቶች ፅሁፎቻቸውን በማንበብ ራሳቸውን ቢገነቡ መልካም ነው ።

  • @HailuLema-ku7tj
    @HailuLema-ku7tj 7 месяцев назад +1

    አለማየሁ በጣም ትልቅ ሰው ነው ለእኔ

  • @djej2821
    @djej2821 7 месяцев назад

    Great achievement for Alemayehu Gelagay and his legacy. and Thank you to the people who organized and made everything possible to happen for this day.

  • @abiyeagegnehu9258
    @abiyeagegnehu9258 7 месяцев назад

    መልካም ልደት ታላቁ ደራሲ አለማየሁ።አልፎ እልፎ ማድያ ላይ የማገኛቸው ጥቂት ንግግሮቹን አድምጬ አልጠግብም።ይህንን መፅሃፍ ማግኘት እፈልጋለሁና እንዴት ነው መግዛት የምችለው? ሌሎች መፅሀፎችም ኦንላይን ለአንባቢ ለሽያጭ ቢቀርቡ ጥሩ ነው።

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 8 месяцев назад

    እንኩ፣ን አደረሰህ ደራሲ አለማየሁ ባልሰሩበት ቦታ ካልተገኘን ባላበረከቱት ቁምነገር ምስጋና ይገባናል ከፊት ሆነን ካልታየን የሚሉ
    ከንቱዎች በአሉባት በዚች አለም ስራህን ሰርተህ ምስጋና የሚየሥፈራህ አንተ ውድ ሰው ሰው በሌለበት ሰው ሆነህ የተገኘህ ሰው ሆይ እንኩአን አደረሰህ ይገባሀል ቀሪውን ጊዜህን እግዚአብሄር ይባርክልህ

  • @AdnanAdnan-o7g
    @AdnanAdnan-o7g 8 месяцев назад +3

    ይህን ዝግጅት እንዲህ ያዘጋችሁ ሀሉ አላህ በጎ ስራችሁን ይባርክላችሁ በጣም በጣም አመሰግናችሁለው...!!

  • @b.78485
    @b.78485 7 месяцев назад +1

    ጋሺ አለማየሁ በጣም የምንወደው ድንቅ ሰው ነው እግዛቤርህ ቀሪውን ዘመን ያባርክልህ ❤❤

  • @EskeEske-q8d
    @EskeEske-q8d 7 месяцев назад

    እኔ ላንተ ደስ ብሎኛል እና ይገባሀል ምክንያቱም የእውነት የሂወት ሰው ስለሆንክ
    እንኳን ተወለድክ

  • @amanuelshemeles6800
    @amanuelshemeles6800 7 месяцев назад

    አሌክስ እንደ እውነት እወደዋለሁ ሁሌ ባገኘው እላለሁ ክብር ይገበዋል እድሜና ጤና ይስጠው

  • @iiii4093
    @iiii4093 8 месяцев назад +1

    በጣም የማከብረው ሰው ነው አላህዬ የሚገባውን ስላሳየህኝ አላሀምድሊላህ

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 7 месяцев назад

    የኔ አባት ይገባሃል ማርያምን ስወድህ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜን ከጤና ያድልህ ሲያንስህ ነው የምር ከዚ በላት ይገባሃል እኖድሃለን 😊😊መልካም ልደት

  • @aynalemaynamengst9126
    @aynalemaynamengst9126 7 месяцев назад +1

    ሰውን በሕይወት እያለ ማስደሰት በጣም ደስ የሚል ነው ማንኛውንም አርቲስት በህይወት እያለ ማድነቅና እውቅና መስጠት አለብን፡፡

  • @yalemzewedberhe3350
    @yalemzewedberhe3350 8 месяцев назад +1

    🙏ሰው በህይወት እያለ እንዲ ማክበር ደስ ይላል💐 🎂 እድሜና ጤና እንመኝልሀለን💐🙏❤

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 8 месяцев назад +3

    ❤❤መልካም ልደት እውቁ ልዩ ባለ ምጡቁ....ጋሽ አለማየሁ ገላጋይ
    😢😢እኔ ግን አሁን በጣም በቁጭ ላይ ነኝ አዳም ረታ ስብኣት ገ.ዳንኤ ክብረት ....የሚፅፉት መፃፍ ከጃፋ እስከ መንገላይ ወይም ለገኣር ሜክሲኮ ....እጄ ላይ ስሙኒ ሳይኖረኝ ከየት እንደማገኝ በማላውቀው ሁኔታ መፃፍ እገዛ ነበረ
    ለምን በ afan oromo አላስተማራቹንም ትግረኛ ሱማልኛ አፋርኛ ጉራጌኛ ....ቢያንስ በትርጉም ለምን ለትውልድ እንዲተላለፍ አላደረጋቹም .? ቢያንስ 1000 ሺ ትርጉም ይታተም ሁሉም ይወቀው የእሊና ምግብ መሆናቹን ❤

  • @girmataffesse3986
    @girmataffesse3986 7 месяцев назад

    በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነዉ ; እንደዚህ አይነት ባህል ይደግ ይመንደግልን ! ፀሐፊዉም ይህ ክብር ይገባዋል ።

  • @gedioneshetu1124
    @gedioneshetu1124 8 месяцев назад +1

    Alemayehu Gelagay I really like this guy. You deserve more you are the gift from god for satisfying us in literature.

  • @chunegelay8571
    @chunegelay8571 7 месяцев назад

    እንኳን ተወለድክ በጣም እንወድሐለን ረጅምእድሜ በጣም ትሁት አለማየሁ ገላጋይ ሰምን መላአክ ያወጣል።

  • @YilakFissaha-nc3qw
    @YilakFissaha-nc3qw 5 месяцев назад

    አሌክስ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ

  • @EleniSolomon-r5w
    @EleniSolomon-r5w 7 месяцев назад

    አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን የምወደው እና የማከብረው ስው

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew4720 7 месяцев назад +1

    Happy birth day. አስፋው ዳምጤበዓሉ ግርማን በመጨረሻ ሰዓት የጠራውና ወዴየት እንደሄደ የሚያውቀው ብቸኛ ሰው ነውና እባክህ እንደምናይህ መቃብር አፋፍ ላይ ኖትና የበዓሉ ግርማን መጨረሻ እንዲናዘዙልን በጥበብ አምላክ እጠይቅዎታለሁ።

    • @tesfasenku8093
      @tesfasenku8093 7 месяцев назад

      አሁን የደራሲ በዓሉ ግርማ ሕይወት አሳስቦህ ነው ? የሄደበት ወደፈጣሪ መሆኑን አታጣውም ፤ የገደሉት የደርግ ባለስልጣናት እንደ ጲላጦስ በደም የጨቀየውን እጃቸውን በውሃ ታጥበው ቁጭ ብለዋል ። እና እኚህ አዛውንት በሰው በላው ዘመን ጓደኛህን ጥራው ተብለው አስጠሪዎች ያሻቸውን ቢያደርጉ በምን አቅማቸው ይከላከሉለት ነበር ? ደርጎች ሊገሉት ከእኔ ነጥለው ወሰዱት ቢሉህስ ከ41 ዓመት በኃላ ምን ይፈይዳል ?

  • @IStyle714
    @IStyle714 7 месяцев назад +2

    የለም እንጂ ቢኖር ኖሮ በቀን 25 ሰአት ባዳምጠው የማይሰለቸኝ ሰው አለማየው ገላጋይ ነው🫡

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 7 месяцев назад

      ምንድነው ያልከው ????

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ 7 месяцев назад

    የእነዚህን ድንቅ መፅሀፍቶች ምናለ አግዛችሁት በአማዞን ቢሸጥለትና እኛም የንባብ አባዜአችንን ባሰታገሰነው

  • @tiruayinetengda3362
    @tiruayinetengda3362 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ያከበራችሁትን ሁሉ አሁንም እግዚአብሔር ያክበራችሁ በጣም ደስይላል።

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 8 месяцев назад +1

    ጤና ይስጥልኝ ታዋቂ በህይወት መመሳገን ደስ ሚል ሥራ ነው ደግሞ ይቀጥል ይህ መከባበር ነው እድሜ ጤና ይስጥልኝ መልካም ልደት ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fikirtesfaw8703
    @fikirtesfaw8703 7 месяцев назад

    ያከበራችሁትን ፈጣሪ ያክብራችሁ
    ጋሽ አለማየሁ እንኳን ደስ አለህ እንኳን ተወለድክ
    የሰራኸው ስራ ፍሬ ማፍራትህን ያሳያል
    በርታልን
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @RomandegafeRoman-ky1ks
    @RomandegafeRoman-ky1ks 8 месяцев назад

    ጥሩ ነው ያደረጋችሁት የሠው ልጅ እንደዚ ነው በህይወት እያለ መመሠጋገን

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 7 месяцев назад

    አሌክስ ይገባሀል መልካም ልደት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለዉ

  • @kassahundamita901
    @kassahundamita901 7 месяцев назад

    አክባሪወች ያክብራችሁ ክብር ለናንተም ይገባል ሙሉ ሰው ናችሁ ሁሉም እንደናተ ሰው ቢፋቀር ጋሼ አላውቅሕም ግን ስላንተ በሰው መውደድ ያስቀናል
    እንኳን ተወለድክ ከሩቅ
    🎉 🎉🎉🎉

  • @MekdelawitYonas
    @MekdelawitYonas 7 месяцев назад

    እኔ የአለማየሁን ገላጋይ መፅሀፍ አንድ አራቱን ያሰመረኩት እኔ ነኝ በጣም ነው የምወደው የማከብረው እቤቱ ሁሉ በመሄድ ተጨዋውተናል እንኳን ተወለድክ ይሄ ሲያንሰው ነው Dj baby love የሄኖክ የታገኝ ልጅ ወንድም ነኝ

  • @kiflubeyene1982
    @kiflubeyene1982 7 месяцев назад

    ጋሼ! ለመንፈሳችን ለህሊናችን መድሓኒታችን ሺ ኣመት ኑርልን!

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 7 месяцев назад

    ለአዘጋጆቹ ትልቅ አክብሮት አለኝ አሌክስ ፈጣሪ እረጅም አድሜን ከጤና ጋር ያድልህ እንኳን ተወለድክ የምንግዜም አክባሪህ ነኝ።

  • @tesfalemhaile800
    @tesfalemhaile800 7 месяцев назад +1

    ቃላት የለኝም አሌክስ

  • @coffeerelax3455
    @coffeerelax3455 8 месяцев назад +4

    እንኳን አደረሰህ ታላቁ ሰዉ! ዘፏኟ ግን ለዚህ መድረክ አልሆነችም

  • @HabtamuAweke-l5d
    @HabtamuAweke-l5d 7 месяцев назад

    ሲሞት የአበባ ጉንጉን ከማስቀመጥ እንደዚህ ለሰራሀዉ ስራ ይገባሃል ተብሎ ሲከበር ደስ ይላል
    አዘጋጆች ክበሩ

  • @eteneshthompson1489
    @eteneshthompson1489 7 месяцев назад

    ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ መልካም ልደት

  • @ambayeambo4629
    @ambayeambo4629 7 месяцев назад +1

    አለክስ አድናቂህ ነኝ። ሩጫ በበዛበት ምድር አከባቢ ብሆንም በአጋጣሚ የኢንተርቪዎችህን ጨረፍታ ከሰማሁ እንደምንም ብዬ ሳልጨርሰው ማቋረጥ አይቻለኝም። እንኳንን ተወለድክላት!

  • @fasilgebreselassie6988
    @fasilgebreselassie6988 7 месяцев назад

    ተወልደ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ጀነራሉም የማስታወስ ችሎታቸውን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @tenad7309
    @tenad7309 8 месяцев назад +1

    እንክዋን ለዚህ ቀን አደረሰህ🙏🏾♥️Happy Birth Day alex🎂🎁🎊🎈🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AS-oq2iw
    @AS-oq2iw 7 месяцев назад

    ክብር ለሚገባው ክብር
    God bless !

  • @aklogshite3421
    @aklogshite3421 7 месяцев назад

    መልካም ልደት ለጋሽ ዓለማየሁ ❤

  • @thankstube_24
    @thankstube_24 7 месяцев назад

    ጋሼ🎉 አሌክስ🎉 የልቤ ሰው🎉 እግዚአብሔር ❤ መጽሐፍትኅን አነባለኁ 🎉❤❤❤🎉ለእኔ የዘመናችን ሐሞራቢም ሶቅራጥስም ሥብሐትም ዘረያእቆብም ሐዲስ አለማየኁም አለማየኁ ገላጋይም ሁሉንም ሆነህ በመጻሕፍትህ አነጽኽኝ እኔም አለማየኁን እጅግ በጣም በጣም በጣም እጅግ ብዙ መውደድ ብዙ ክብር ብዙ አንተን ማድመጥ ለምን እንደምወድ ነፍሴን ጭንቅ እስኪለኝ ለ'ኔም አይገባኝ ኁሌም ኑርልኝ ጻፍልኝ እኔንም አለማየኁ አድርገህ አንጠኝ🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤🎉

  • @temesgengota2601
    @temesgengota2601 7 месяцев назад

    መልካም ልደት ጋሸ አለማየሁ፡፡

  • @shewangzawawlachew8862
    @shewangzawawlachew8862 7 месяцев назад

    ደስ የሚል ስራ ነው ።የሰራችሁት ታሪክ ሁሌ ያስባችሀል።

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 8 месяцев назад

    መልካም ልደት አሌክስ ረዠም እድሜና ጤና ይስጥህ ተአምር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አልበም የለም የአቶ ዳምጤ ልጅ እባክዎትን በህይወት እያሉ የበአሉ ግርማን ጉዳይ የሚያውቁትን ቢነግሩነ መልካም ነበር በወቀሳ መልክ ሳይሆን በፍቅር ንስሐም ይሆን ነበር ወይንስ ኦሮማይ ሆኖ ይቅር

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ክበርልኝ