In the early 1950s there was a student of Hatse Yohannes School in Mekelle,his father was a Sergent(mermera kifil)very feared by people,his son’s name was Brehanu Kenene,he was born somewhere in the South but came to Mekelle,Tigray as a young child and he spoke Tigrigna and nobody cared of the rest.He was just one of us.
ታገል ሰይፉ እኩያዬ ነው ድሮ ጅማ በነበሩ ጊዜ የ5 አመት ልጆች ነበርን ጎረቤትም ነበርን በርታ ሰይፉ የሚባል ወንድም ነበረው አባቱ የቀበሌያችን ሊቀመንበር እና የአባቴ ጉዋደኛ ነበሩ እናቱ ትቸር ሰናይት አስተማሪዬ ነበረች ከታገልና በርታ ጋር አፈር ፈጭቼ በማደጌ ደስ ይለኛል ታገል ግን በፍፁም የሚያስታውሰኝ አይመስለኝም ለማንኛውም እንደምወደው እና አብረን እንዳደግን ንገሩልኝ!!!
የሚገርም ነዉ ስንት ዓ•ም ማለት ነዉ ?
ታገል ሰይፉ ሁሌ ሲያወራ ብሰማው አይሰለቸኝም፡ ምርጥ ፀሀፊ ነህ እረጅም ጊዜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ
ታገል ሰይፉ እምቅ ሃይል ያለው እውነተኛ ብዙ ያልተነገረለት ምርጥ ስው❤
ታገል እንወድካለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ !! ያ የልጅነት ግዜ አስታወስከኝ ካስን በግጥም እያዋዛ የምታቀርብበት ግዜ ስታወራ አትሰለችም ይሄ መታደል ነዉ
የሚደንቅ ሀሳብ ነው የሚንሸራሸረው ዶ/ር ተባረክ
ታጌን በጣም ነዉ የምወደዉ በተለይ አጫጭር ግጥሞቹ የልጅነት ትዝታዎቼ ናቸዉ ❤🙏
ዘጎሎችንም አቅራቢውንም አለማመስገን ንፉግነት ነው። ታጋል ያለእድሜው የበሰለ ቀድሞ የትወለደ ይመስለኛል እንዲያም ሆኖ ብዙ እውቅ ሰዎችን የማግኘት እድል አግኝቷል አደራም ተቀብሏል ግን አንድ ቀን እፅፋዋለሁ ያላት ነገር ትንሽ እንዳይዘገይ እባክህን ታገል የተቀበልከውን አደራ በግዜ ፃፍልን እኛም እንድናነብ ለሁላችንም እድሜ ይስጠን ። ምርጥ ፕሮግራም።
ታገል! ጨዋታው አይጠግብም! Big respect, Man! ብዙ ስራዎች እንጠብቃለን
ጎበዝ ልጅ ነው እንዲህ አድጎ ማየት ደስ ይላል ገና ብዙ ትጽፋለህ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾❤️
ደራሲውን እና አወያዩን አለማመስገን የምስጋና ራሃብተኝነት ነው።
ታገል በጣም ምወደው የልጅነት ትዝታዬ ነህ
ታገል አንደኛ ነህ❤
ትክክል አባባል የቱ እጋ እንደሚወድቅ የቱጋ እንደሚነሳ። ነብሱን ይማረው መልካም አደበት ከ እርጋታጋ።🙏 የሚገርም ችሎታ ነው መቸም። ማምለጥህም ከነሱ ይገርማል። ለገባው ትልቅ ትምርት ነው። እናመሰግናለን🙏
እንዳለጌታ እግዚአብሔር ይማረው። ዶ/ ፍቅሬ ቶሎሳ እና ሰዓሊ እሸቱ ጥሩነህ ቅንነታቸው ❤🙏🙏🙏
በጣም ደንዝዘናል እውነት ነው
In the early 1950s there was a student of Hatse Yohannes School in Mekelle,his father was a Sergent(mermera kifil)very feared by people,his son’s name was Brehanu Kenene,he was born somewhere in the South but came to Mekelle,Tigray as a young child and he spoke Tigrigna and nobody cared of the rest.He was just one of us.
I wish there’s more and more Tagel Sifue in Africa….., I never skip your interview, big respect ✊🏽 brother !!!
Wow wow, what a brilliant! 🤔
በጣም እየተዝናናሁ ያየሁት እና ባያልቅ የተመኘሁት ነው።
ታገልሻ አድናቂህ ነን በርታ ከኤርትራ፠
እሚያስቀው እኮ እውነት ስለሆነ ነው።
"እውነቱን ሲነግሩት የኮሮኮሩትን ያህል ያስቀዋል" እሚባለው አባባል ዝም ብሎ አልመጣም እኮ።
I like tagele
በጣም ደስ የሚል ነዉ 👏👏
Endet nachu fetari yabertachu❤❤❤
እናመሰግናለን ዛጎሎች። 🙏🙏🙏
ከኢትዮ ከመወደው ስው ቁጥር አንድ ነው ታገል ፈጣሪ ይጠበቅህ
እናመሰግናለን ! 🥰💚😍💚🥰🥰
ታገል ሴፉን ከፈጣሪ የመፍጠር ሀይል ተጋርቶ የፈጠረው ልጅነቱ(ቤተሰብ) ነው። ታገል ወላጆቹ የኔ ወላጆች ቢሆኑ ታገልን አይሆንም ነበር። ከታገል አንደበት "እግዚአብሔር ከይሰፋ አባል ከሆኑ ቤተሰቦች ባይፈጥረኝ ኖሮ ወላጅ አልባ እሆን ነበር እኔም ራሴ ጉድ እሆን ነበር" ያለው ለሀሳቤ አሳባቂ ሀሳብ ነው ። እኛነታችን የተወለደው በልጅነታችን ውስጥ ነው።
የድሮ ጉዋደኛዬ ታገል ሰይፉን በማየቴ ደስብሎኛል። እባካችሁን ስልኩን ላኩልኝ ሰላም ልበለው ጌታሁን ዘውዴ ነኝ ከአሜሪካን
Yet safar neberachu
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ታገል እኔ አባትህን ጋሽ ሠይፉን አውቃቸዋለሁ በጣም አንባቢ ነበሩ።
👌
ታገል ....ከኢህአዴግ ጋር በቆየህባቸው አመታት አብረውህ የነበሩትን ደራሲያኖች ስትጠቅስ የአንድ አወዛጋቢ ደራሲ ስም ትጠቅሳለህ ብዬ አስቤ ነበረ ፡፡ ስሙ ተስፋዬ ገ/አብ ይሰኛል ፡፡ እባክህ ስለሱ ጥቂት ብትነግረን ፡፡
@@fctekle4992 በሐሰት ትርክቱ በአኖሌ ሐውልት ስም ስንቶችን አሳረደ ስንቶችን አስፈጀ የዚሕን ሰው ስም ማንሳት የተፈጁትን ንጹሐን ነፍስ ዋጋ መንሳት ማቆሸሽ ነው ከመቶ አመታት በፊት ተፈጽሟል የተባለን ጡት ቆረጣ ነፍስ ዘርቶ ያነሳሳ ለፍጅት ያዘመተ ነው ለዛውም ተጨባጭ ማስረጃ ማቅረብ ባልተቻለበት ሁኔታ የአለቃው የመለስ ዜናዊ ብእር እንጂ በራሱ የሚመራ አቋም እና አይምሮ አልነበረውም
ጸሃየ መሰለ በህይወት ካለ አደራሻውን ብታሳውቁኝ?
❤❤❤❤❤❤❤
እንዳለጌታ እባክህን ለጋሽ ነብይ አብሮት ከነበረ ጓደኛው የተገጠመ ግጥም በእጄ ስለሚገኝ በፕሮግራምሀ ብታነብልኝ ደስ ይለኛል።
ታገል ሌዋታንን ሲፅፍ ፣ረቂቁን በየጊዜው ያስነብበን ነበር። ታትሞ እስካየው እጓጓ ነበር። ታትሞ የወጣው ግን፣ እኔ ከአገር ከወጣሁ በኋላ ነው። እስከዛሬም መፅሀፉን አላገኘሁትም።
ሁሉም ስለ ህዝብ ይሉናል!😂 ጥቅማቸው ጋር ግን ጨክነው ለህዝብ ሲሟገቱ አይታዩም።
ልክክ ያለ ልክ ነዉ
ስለታገል ከማውቀው በላይ አወቁት ሲኖር ብርሀን ይታየዋል ሲፅፍ ገፀባህሪዋች ይከተላል ስለዚህ ጨለም ብለው ሲያልቁ ይበዛሉ ገራሚ ሁኔታ!!!!!
ክፍል -2 አፍጥኑት pls
ክፍል 2
ruclips.net/video/OPuSe8N6npQ/видео.htmlsi=0RimX6E-SG0YYMOh
የታገል ስይፉ የሀምሳ አለቃ ገብሩን ታሪክ የጻፈበት መጽሀፍ ይኖር ይሆን? ካለስ የት ይገኛል? የምታውቁ ጠቁሙኝ.
sad! Nebiy is no more in this world. take lesson not to get late.
በአደግዝ አደንዝዝ ሕዝብን አደንዝዝውታል
ታገል ትንታግ አንደበተ ርዕቱ ደራሲ።
እኔ ካነበብኩት አንፃር በጣም የገረመኝ የምትሰጠው ርዕስና የገፀ ባህሪ ስሞች ለየት ያሉ ናቸው ይህንን ለማድረግ መነሻ ይኖርህ ይሆን ወይስ የተለየ ምክንያት አለ?
ታገል ሰይፋ መልክተፕኛ ስለሆንክ ነው በ16 ኣመትህ ላለውና ለመጪው ትውልድ የማይምት ምሳሌ ሆነሃል : :
ወንድም ታገል ግን ለምን ነበር ምስሎችን ከግጥም አዋህደህ የምትሰራው ፈጠራህ የት ደረሰ ማለት ለምን ተውከው?
ሰይፉ በየነስ
ክፍል 2 ???????
ክፍል 2
ruclips.net/video/OPuSe8N6npQ/видео.htmlsi=0RimX6E-SG0YYMOh
ይቺ የንጨት ሽበት የያዘችው አሮጊት የሰጠችው አስተያየት እንዲ ጃጅታ አሁን ከምታየው ደርግን ማመስገን ነበረባት አሁን ጀርባ ላይ የታዘሉ ብዙ ህፃናት በመንግስት ትዛዝ በጅምላ ተገለው እየተቀበሩ ነው ይህን እያየች አገር እዳይገነጣጠል ዘረኝነት እዳይገባ የታገለን መግስት መውቀስ የንጨት ሽበት ደራሲ ነች እንዳትሉኝ ፈንድሻ ሊቆሉ የገቡ ናቸው በሉኝ
DERASINA GETAMI TAGEL SEYFU ASTEMARINA AZNAGN TSHUFOCH SRAW YEMNAWQEW ENKOAN DENA METAH !!!!!
ወርቅ ጭንቅላት
ክፍል ሁለቱ ለምን አልቀጠለም?????????????
ክፍል ሁለት ቅዳሜ ማታ 2:30 ይለቀቃል።
እውነት ታገል የኣታክልቲ መሞት ኣያወቅም ? ውይ ይህ ኢንተርቪው ከሁለት ዓመት በፊት ነው የትካሄደው ?
የ14 አመት ልጅ መገደሉን አውቃለሁ ብላ አስተያየት የሰጠችው፤ ከዚያን ሩቅ ጊዜ ለምን ወሰደሽ፤? ዛሬ ከ 10 አመት በታች የሆኑት ህጻት በየቀኑ በመንግስት ወታደር እየተገሉ አይደለም ወይ?
😂😂😂😂
ክፍል ሁለት ለምን አልቀጠለም ?ምክንያቱ ምን ይሁን ቀጣይ ክፍሉ ያልቀጠለው
ክፍል 2
ruclips.net/video/OPuSe8N6npQ/видео.htmlsi=0RimX6E-SG0YYMOh
ታዲያ መመስገን ያለባት ጋዜጠኛዋ እንጂ ነቢይ መኮንን አይደለም። እሷን ማመስገን ነበረብህ። ታገል 🙏
ለመሆኑ ስንት ቁም ነገር ሰምተህ ሳትውል ሳታድር በፅሁፍ ፅፈህ አስተላለፍክ? ነቢይ ግን የሰማውን ፅፎት ዛሬ ለኛም ደረሰ፣ ስለዚህ ተመሰገነ፣ ጋዜጠኛዋም በዚያ ውስጥ አለች!!
ግን ነብይ መኮንን ተጠያቂ ሆኖ ኖሮ በቦታዉ ላይ ባይገኝ ጋዜጠኛዋ ማንን ትጠይቅ ነበር ? ነብይ የመለሱት መልስስ የአይምሮአቸዉ የትዝብታቸዉን ዉጤቴስ አይደለም?
ነብይ መኮንን ያንን ኢንተርቪው ስለጻፈው ነው ያመሰገነው።
አንደኛ ታገል ❤
mefogager endehabesha Yale hizb yelem
❤❤❤❤❤❤