Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
''የአማርኛ' መፅሐፍ'' ትረካ ዝግጅት ክፍል በአጋጣሚ ሆኖ በዛሬው የትረካ ሰዓታችን የአንጋፋውን ጋዜጠኛ፣ገጣሚና ተርጓሚ ነብይ መኮንን አንዲት የጉዞ ማስታወሻ ትረካ ወደ እናንተ ለማቅረብ ዝግጅቱን ጨርሶ በነበረበት ጊዜ የነብይን ዕረፍት በመስማታችን በእጅጉ አዝነናል። ነብይ በህይወት ዘመኑ ሁሉ ላበረከተልን የጥበብ ትሩፋቶቹና የትውልድ ድልድይ የነበረ በመሆኑ የከበረ ምስጋናችንን እናቀርባለን። ለትውስታ ትረካውን እንድታደምጡልን እየጋበዝን በድጋሚ በታላቁ የስነጽሁፍ ሰው ህልፈት የተሰማንን ሀዘን እንገልፃለን።ነፍስህ በሰላም ትረፍ!
እናመሰገናለን 🙏🙏
Rest in peace ! My deepest condolences to your family and friends 😢
ነፍስ ይማር
ነብይ እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ።
ነብስ ይማር 😢
Rest in peace , king of art😢❤
ነብይ እኮ ትለያለህ አንተን በአካል ባለማየቴ እድለኛ አይደለሁም ወንድሜ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
RIP...Nebiy Mekonnen , What a Narrator!!!
🙏🙏🙏
Gud bel Gonder ‼️😁. Lins.TewisewSaykoshesh yemelsalu⁉️⁉️⁉️⁉️Yehem Ale Leka ‼️😀 Ere Emiye Europ😍👍
ነፍስህን በገነት ያኑርልን ጋሽ ነብይ መኮንን።
Rest in peace legend
''የአማርኛ' መፅሐፍ'' ትረካ ዝግጅት ክፍል በአጋጣሚ ሆኖ በዛሬው የትረካ ሰዓታችን የአንጋፋውን ጋዜጠኛ፣ገጣሚና ተርጓሚ ነብይ መኮንን አንዲት የጉዞ ማስታወሻ ትረካ ወደ እናንተ ለማቅረብ ዝግጅቱን ጨርሶ በነበረበት ጊዜ የነብይን ዕረፍት በመስማታችን በእጅጉ አዝነናል።
ነብይ በህይወት ዘመኑ ሁሉ ላበረከተልን የጥበብ ትሩፋቶቹና የትውልድ ድልድይ የነበረ በመሆኑ የከበረ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
ለትውስታ ትረካውን እንድታደምጡልን እየጋበዝን በድጋሚ በታላቁ የስነጽሁፍ ሰው ህልፈት የተሰማንን ሀዘን እንገልፃለን።
ነፍስህ በሰላም ትረፍ!
እናመሰገናለን 🙏🙏
Rest in peace ! My deepest condolences to your family and friends 😢
ነፍስ ይማር
ነብይ እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ።
ነብስ ይማር 😢
Rest in peace , king of art😢❤
ነብይ እኮ ትለያለህ አንተን በአካል ባለማየቴ እድለኛ አይደለሁም ወንድሜ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
RIP...Nebiy Mekonnen , What a Narrator!!!
🙏🙏🙏
Gud bel Gonder ‼️😁.
Lins.Tewisew
Saykoshesh yemelsalu⁉️⁉️⁉️⁉️
Yehem Ale Leka ‼️😀
Ere Emiye Europ😍👍
ነፍስህን በገነት ያኑርልን ጋሽ ነብይ መኮንን።
Rest in peace legend
ነፍስ ይማር