Very painful and tough history he is to humble for his people and his country but the system of the regime is a dictatorship push him a side to surve his country and his people on the right way he is to loyal,he fight for democracy and justice to bring back the democratic system in the country he is a true leader always he is in our hearts we love him RIP DR Negasso Gidada , from Johannesburg south Africa listening this touching history ❤❤❤
All is ok. Negasso was a menber of the committee, to deoport ERITREANS FROM ETHIOPIA. IS THIS NOT THE TRUTH?????. WHO THE ERITREAN IS GOING TO HAVE SYMPATHY FOR DR. NEGASSI.
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
የሚገርም ታሪክ❤❤
ያሳዝናል" ኢትዮጵያ ጀግና ትወልዳለች እንጂ አታሳድግም አለ ኪሮስ ሀይለስላሴ"
ሁሌም በኢትዮጵያውያን ልብ በክብር ትኖራለህ ።
ከእውነተኛ ሰዎች ጕን ባለመቆማችን እውነተኛ ሰዎችን ዋጋ እያስከፈለ እንደሀገር እና እንደህዝብ ዋጋ እየከፈልን አድር ባይነትን እየመረጥን ከፈጣሪም ጋር እየተጣላን እነሆ አለን ። የተከበሩ ዶ / ር ነጋሶ እርሶዎ እውነተኛ ቦታ ነዎት ። አምላክ ነፍሶን ያሳርፍ ። ለኢትዮጽያ ዋጋ ከፍለዋል ።
🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩
በትክክል፥ገና ዋጋ እንከፍላለን፤የንፁሃን ደምና ግፍ አለብን!!
ታላቁና ደጉ ፣እውነተኛና ደጉ የኢትዮጵያ ኘረዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ለእርሶ ታላቅ አድናቆትና አክብሮት አለኝ።
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነዉ፡፡ ኢትዮጵያ ይችህ ናት እንግድህ፡፡ አዝናለሁ!!
ነብሶን በገነት ያኑርልን በደንብ ያላወቅኮት ፕሬዚዳንታችን ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ዛሬ አወቅኮት ሆኖም በወቅቱ የሚደረግብዎትን በጋዜጣ ላይ የሚወጡትን ሳነብ አዝን ነበረ ።ምስጋና ለተራኪውና ላዘጋጁ
🙏🙏🙏
ነጋሶ እውነትም ታላቅ ሰው ነበሩ ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ❤
Rest his soul in peace he was a legend and thank you for sharing this story.
እውቀት ያለው ትክክለኛና ታላቅ የህዝብ መሪ ነበር😊
በጣም ምስኪንና ሀቀኛ ሰው ነበር ነብሱን ይማረው
Very painful and tough history he is to humble for his people and his country but the system of the regime is a dictatorship push him a side to surve his country and his people on the right way he is to loyal,he fight for democracy and justice to bring back the democratic system in the country he is a true leader always he is in our hearts we love him RIP DR Negasso Gidada , from Johannesburg south Africa listening this touching history ❤❤❤
እኔ ከትግራይ ወላጆች የወጣሁ ኢትዮጵያዊ ነኝ። የቆሻሻው መለስን ቁጥር ስፍር የሌለው የክፋትን ጥግ በቀላሉ በጀግናው ነጋሶ ላይ አይቻለሁ። እግዚአብሔር ደጉ እድሜውን አሳጠረው ገሀነም ውስጥ ነው ይሔኔ😁ዶ/ር ነጋሶ ነፍስህ በገነት ትረፍ! የኔ ከርታታ!
ሻማ ሆነው ለሌሎች ብርሃን ሰጥተው ቀልጠው የሚያልፉ እንደ ነጋሶ ጊዳዳ ዓይነት ጥቂት ቅን ኢትዮጵያውያን አልፎ አልፎ ስለማይጠፉ ፈጣሪ ይመስገን !!
He was a student, father, teacher, Dr, ,leader and president
የተማረ ሰው አስተያየት ነው! ተባረክ!
ታሬኩ ይመስጣል ደግሜ እያዳመጥኩ ነው
ዶ/ር ነጋሶ ባሰብኳቸዉ ቁጥር ዉስጤ ያዝናል 😢
ከደጋግና ቀና ሰዎች አይበረክቱም ለሸፍጥ ፓለቲካ ሳይመቹ ለፍትህ እንደታገሉ ቁምነገር ሰርተው አስተምረው አልፈዋልዶር ነጋሶ ሁሌም በቅንነትና በጎ ምግባራቸው ይታወሳሉ::
ነፍስ ይማር አልሰማሁ ነበር በጣም ያሳዝናን ያገሬ ሙሁራን በወበዴዎች እየተሰቃዩ እዉቀታቸውን ለትውልድ ሳያስተላልፉ አለፉብን ለዛ ነው ዛሬ ያላደጉ ልጆች ፬ ኪሎ የመሸጉት ድል ለውድ ወገኔ ሞት ለጥቁር ናዚ
ዋውው የሚያሳዝንና የሚገርም ነው የዶር ነጋሶ ጊዳዳ ማንነት ደሞም ውስጤን ነክቶኛል። ዳሩ በሕወሐት ዘመን 99 የቆሻሻ ዝንቦች መሐል አንድ ማር ሰሪ ንብ ብትገኝ
በምንም አይገናኙም አይመሳሰሉምም።ነብሳቸውን ፈጣሪ በቸርነቱ ይቀበላቸው ይማራቸው
እውነትን ተናግረው የፕሬዘዳንት ማእረግ በራሳቸው በወረዱ ብዙም ሳይቆዩ ሞቱ ትልቅ ሰው ናቸው
ከ ሀግሬ መሪዎች በጣም በጣም ባየሁዋችው ቁጥር በጣም ወስጤ ሚያዘነው d/ረ ነጋሶ እና d/r አንባቸው ናቸው 😂
በነፃነት ልኖር ክርስቶስ ነፃ አውጥቶኛል ብለው ስልጣናቸውን በገዛ ፍቃዳቸው እንደለቀቁ በልጅነቴ አስታውሳለሁ
የኢትዮጵያን ፖለቲካ ባሰብኩ ቁጥር ጨጋራዬ ቅጥል ይላል ስንቱስ እንደኔ እየተቃጠለ ህይወቱ አለፈ 😥ቤት ይቁጠረው
I know his brother
Dr.salmon Gedede
He was also humble
33 ዓመት ሙሉ በዱርዬዎች እየተመራች ያለች አገር አይ ኢትዮጵያ
😅😅😅😅😅
ማን ሲመራት ነው ዱርየዎች ኣልመሩኣትም ኡአምትባለው?
@@neftea7 ጠባብ እና ዘረኛ ያልሆነ በዕውቀት የተሞላ ከምንም በላይ ኢትዮጵያዊነትን የሚያስቀድም ሕዝብን ሳይከፋፍል የሚያስተዳድር ሲመጣ።
Dr Abiy humble mahonun kezih iniredalen.
Gize tiru newu hulum yejun agegne
ስማቸውም "ነጋሲ ጊደይ" ነው ሲባል በልጅነት ጆሮዬ ሰምቼ ነበር
ብቻ የሃገራችን ነገር ከድጡ ወደ ማጡ ነው ጌታሆይ ጦርነትና ቸነፈርን በቃ ብለህ ሰላምህን አውርድልን።
ሁሉም መሪዎች በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ለሃገራችን እድገትና ውድቀት የራሳቸውን አሻራ አስቀምጠው አልፏል ነብሳቸውን ይማር
ያሳዝናል በዚህ አገር መኖር
FANO NATO ❤❤❤( Financisl Accountable Network organizations North Atlantic /Ethiopian Transformative Organizational network Of Omniversal Amhara Intelligence Netwirk Prevails 4 ever Amen 🙏
ይህን ያውቃሉ የቤተመንግስት ፕላን የዶክተር ነጋስ እንደሆን ያውቃሉ
ነጋሶም ሆኑ አባታቸው ጊዳዳ እውነተኛ ጴንጤዎች ነበሩ ።
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Meles Hagerachinin yebahir ber alba yaderege qoshasha banda new.
አይ መሳይ መኮንን! አሁን ደሞ ሌላ
Saytan nebere yagachachew !!¡¡¡¡¡!!!
የሚገርመው ሁሉም ጫካ በነበሩ ሰዓት አንድ ነበሩ አሁን ኢትዮጵያን አንቆ የያዘውን ህዝብ የሚያፋጀውን ህገመንግስት ወይም ህገ አራዊት ሲፅፉ እና ሲያፀድቁ አንድ ናቸው አዲስ አበባ ገብተው ክፍፍል ሲጀምሩ ነው ፀብ የጀመሩት ኢትዮጵያን ሲከፋፈሉ
Eko
ረዳት አጨብጫቢ ሰልችቶናል የራሳችሁ ጉዳይ ገደል ግቡ
ሁሉም ለኢትዮጵያዊ አልበጁም ጥቅመኛ ጉበኛ ናቸው
ለመንኛዉም ትራካዉን እዉናተኛ ተሪካዉ ብሆን
Defari enate sate saytan 3tu yedfalu saytan lusiw ganeale
All is ok. Negasso was a menber of the committee, to deoport ERITREANS FROM ETHIOPIA. IS THIS NOT THE TRUTH?????. WHO THE ERITREAN IS GOING TO HAVE SYMPATHY FOR DR. NEGASSI.
Yeergo Zenb.
ነጋሶም ጠረ አማራ ነበር ከትግሬ ውያኔ አብሮአል
ምንአባቱ ያሳዝናል የአማራ ጠላት ነው ትልቁ መርዘኛ እንኳን ተደፋ እስከ መርዙ።👹
በጣም ታሳዝናለህ!! ሟችን መውቀስ ኢትዮጵያዊ ባህል አይደልም። የአማራ ጠላትም አልነበሩም። ዶ.ር ነጋሶ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነበሩ። ነብሳቸው በሠላም ትረፍ።
@@User6303.. ስማ ከአንተ ይበልጥ ለብዙ አመታት አብረን ጀርመን ኖረናል ግን ወንበሩን ሲይስ ዘረኛነቱ አሰያን።
Ena min yetebes
Who cares about that bullshet
ቅጥረኛ ነህ ያኒ አለቅላቂ ትሆናለህ
😂Bufa ngr
Not clear what saying???.
ከርታታው ፕሬዚደንት ? ወይንስ ከርፋፋው ፕሬዚደንት ?
Dedb
ህዋሃት ህዋሃት የህዋሃት ኣመራሮች ፡ያ ሁሉ ኦሮሞ የት ሄዶ ነው?
Wanaw ህወሃት ነበራ
በውሸት የተሞላ ታሪክ ነው ምንም እንኳን አንዳንድ እውነቶች ቢኖረውም ከአጠቃላይ የኦሮሞ ሙሁራን ለኦቢዲዬ ያሸረገደ የኦሮሞን ህዝብ ያዋረደ ብዙ የበደለ ከኦሮሞ ህዝብ ጋር እና ሙሁራን ጋር የተለያየው በራሱ እጅ ስለነበር እሰይ እንኮን ተገላታ የእጁን ነው ያገኘው የዘመናችን ጐበና ዳጬ ነበር ነጋሳ
@dagimdagne9508, ወንድሜ እስከ ስንተኛ ክፍል ተምረሃል? መቼም ከኢለመንተሪ የዘለለ እንደማይሆን የሰጠኸው አስተያየት ይመሰክራል! 😅😂ዶ/ር ነጋሶ ከዩኒቨርስቲ አልፎ በጀርመን ዲግሪዎችን የጨበጡ ናቸው! እሳቸውን ለመተቸት ሩብ የእሳቸውን መማር አለብህ😂 አፍ ሲከፍት ጭንቅላት ይታያል 😂😮😢
ከብት
@@ramos73 ሰውዬውን ሳታቁት ጠበቃ ለመቆም አትሞክሩ ነጋሳ ማለት ኦሮሞ ህዝብ ውስጥ ትርፍ አንጀት ነበረ የእጁን አግኝቶ ነው የሞተው ለኢትዬአማራው ግሩብ ለመወደድ ሲል የኦሮሞ ህዝብ ላይ በደልን የፈፀመ ለማስታወሻ ሀውልት ግንባታ መሰረተ ድንጋይ ያስቀመጠበትን የጨሊ ጨለንቆ የአርባ ጉጉን ታሪክ የካደ ሰው ነው የዘመናችን ጐበና ዳጬ ነበር
@@Bertsfa2727 መማር ማለት ክፍል መቁጠር ወይ እንደ አብሻ እንደጠጣ የቆሎ ተማሪ መሸምደድ ሳይሆን የነቃ አስተሳሰብ ያለው ሰው መሆን ነው ነጋሳ ተራ ራስ ወዳድ ጥቅመኛ ሰው ነበር ለዛም ነበር ወደሚመስሉት ኦፒዲዬች የዛን ቀውጢ ዘመን ላይ የተቀላቀለው ስለኔ ጉዳይ ከሆነ የነጋሳን ያህል ተምራያለው
@@dagimdagne9508 ስማቸውን እንኳ በቅጡ አልፃፍክም¡ "ነጋሳ" ነው ያልከው!? የክቡር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳን ያክል ተምረሃል!? Can u say something about you!?
ውሸታሙ አራያ የፃፈው ተረት ተረት
This is true; TPLF is a collection of thieves and mafias!!!!