ትረካ ፡ ከወደ ጠጅ ቤት - አለማየሁ ገላጋይ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
HTML-код
- Опубликовано: 2 июл 2024
- Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka ትረካ
ደራሲ፡ አለማየሁ ገላጋይ
የመጽሀፉ ርዕስ፡ ኩርቢት
ታሪክ፡ አንድ ለእናቴ
ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
#ፍቅር #ትረካ #መጽሐፍ #audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia - Развлечения
ጤና ይስጥልኝ የተከበራችሁ አድማጮች ፣ እንዴት ሰነበታችሁ!? ❤🙏🏾
Welcome back
እንደምን አሉ የተከበሩ ተራኪያችን 😊 በሰላም እንደጠፋህ ተስፋ እናደርጋለን። ሲመችህ ሲመችህ እንኳን እንደዚህ ጽደቅብን 🙏
ይመስገን ጠፋህብን እኮ
በሰላም ከሆነ መልካም
እንኳን ሰላም መጣህ🎉
👍
እናመሰግናለን በርቱ
ሰፈሬን በዐይነ ህሊናዬ ሳየው ነው የቆየሁት ፣እናመሰግናለን
🙏❤
😅 ሱሪው ጀልጃላ ደስ የሚል ትረካ ነው። ተራኪው 👍
❤️🙏🏾
እግዚአብሔር ይመስገን, 🙏🙏♥️ ደህና ነን
First❤
እናመሰግናለን❤❤❤
❤❤❤❤🤲
እናመሰግናለን
❤️🙏🏾
በሰላም ነው እንዲህ መጥፋተህ ስንቱን አሰብኩኝ በፈጣሪ ከ2ሳምንት በላይ የሆንህ ይመስለኛል ።❤❤❤
ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣህልን አትጥፋብን እባክህ Please 🙏🙏🙏
በሰላም ነዉ ወዳጄ! በጣም አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾
መቸም የሚጠቅም ነገር ጠልቶልናል እንጂ ብዙ subscribe ሊያደርገው ይገባ ነበር
ስለም ትረካ ቲዩብ !!! ባልወለድበትም 4ኪሎ ማምሻዬ ነበር ከፊትበር እየመጣሁ በትዝታ ፈረስ ጋለብኩ ወይ 4ኪሎን የ ዳን አድማሱን ዘ ፈን እየዘ ፈንኩ ድንቅ ትዝታ
@@bunakuma874 የዳን አድማሱ '4 ኪሎ' ሙዚቃ ብቻዉን እንደ አንድ መፅሀፍ ነዉ እኮ!!
በተጨማሪ የቀድሞዋን አራት ኪሎን በትዝታ ለመቃኘት ፣ ከፈረሱት ሰፈሮቿ እና ደሳሳ ጎጆዎቿ ጋር አብረዉ የፈረሱትን ታሪኮች በጥልቀት ለማግኘት ሌላዉ የአሌክስ ምርጥ ስራ የሆነዉን "አጥቢያን" እንድታነብ እጋብዛለሁ።
welcome back አድማጭ አለክ አትጥፋ
🙏❤
welcome❤❤❤❤❤
What happened to you, you disappeared for about 3 weeks 🙁 lemanignawum welcome 🎉❤
አመሰግናለሁ ወዳጄ! በሰላም ነዉ ❤️🙏🏾
እስኪ subscribers እናብዛ ይህኔ trash ወሬ ቢሆን በሚሊዮን ነበር ተክታዮቹ
አዎ ፣ ግን ቀስ እያለ ይበዛል (ተስፋ አለን) ❤️🙏🏾