The author is talking only his mind but the reality is entirely different. Mengistu was very responsible for the failure of Ethiopia despite some contributions. Like other leaders of this country, he was extremely greedy for power & authority (Autocratic Dictators). You can refer to all true histories. He's eliminated elite Ethiopians & consequently we are endlessly suffering!! Regarding his departure, we already heard that he bought a farm in Zimbabwe (via his relatives/comrades) a year before he's left Eth. So, whoever writes/compiles whatever, the truth remains the same!! After all, this has been a fresh memory (many Ethiopians are live witness!). Thus, all should be brought to true justice for future implications & lessons!!!
Ere be Ethiopia Amelak, Mengestu Haile Mariam le Ethiopia Andenet aletewagam. Ya Ageritun twefit atefeto, tornet kesekeso be geel kim tenesaseto Ethiopia le Jeb yedarege ye Ethiopia Telat new. Plz don't confuse the generation.
ፕሬዝዳንት መንግስቱ ሃይለማርያም ሀገራቸውን የሚወዱ ከጠላትም ያስከበሩ ህዝባቸውን ከድህነትና ከመሃይምነት ያላቀቁ ፣ ግን በባንዳ ሴረኞች ተገፍተው የወጡ ፣ብሎም እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቷቸው የባንዳወችን ህልፈት ያዩና እያዩ ያሉ መሪ ናቸው ፣እድሜና ጤና ይስጣቸው
እግዚአብሔር ይባርክህ ታሪክን የሰማ ሳይሆን ያየ የሚያውቅ እንዲህ እውነታውን ይመሰክራል ። መንጌ የምን ጊዜም ጀግናችን ናቸው ።
🎉❤🎉❤🎉 ጀግናው መንጌ የኢትዮጵያ ታላቁ የአንድነት መሪያችን እድሜ ከጤና እንመኝልዎታለን እንወድዎታለን ❤🎉❤🎉❤ ደራሲው እጅግ በጣም እናመሠግናለን አስደናቂና ትክክለኛ ትርክት ነው ። ሁለተኛው መግለጫ የወጣው ወያኔ ህወሃትሻቢያ ድርድር ላይ ስለነበሩና እንዴት በፍቃዳቸው ይባላል ፈርጥጠው ሄዱ ነው መባል ያለበት በማለታቸውና እዚህ የነበሩት መሪዎችና ጓዶቻቸው ስለከዷቸው በጠየቁት መሰረት እንዲለወጥ ተደረገ
@@MHMETHIOPIA አውሮፕላን የጠለፈ ወራዳ ቅዘናም ቦቅቧቃ አንድ ሠውና አንድ ጥይት ሌባ
አሳከኝ በጣም የታሪክ አጋጣሚ። እውነትን ካልተናገርክ እኮ በሌላም ግዜ ሌላ ይሆናል ይሄ የታወቀ ነው። እእእእእእህህህህ በጣም ብዙ እንጠብቃለን። በጣም ቆንጆ ጥያቄ ቀላልልልልል አጉድሉበናል💔 እናመሰግናለን ዶ/ር እንዳለ🙏
' የአምናን ቀን አማሁት ላፌ ለከት የለው
የዘንድሮው መጣ እጅ እግር የሌለው '
አለ አዝማሪ መንጌ ማረኝ እየተባለ ነው አሁን
@@eliasmiskir5990 አዎ ኢትዮጵያ ጥሩ መሪ እስከዛሬ አላገኘችም ግን መንግሥቱ ምንም የሚናፍቅ መሪ አይደለም ምን ጥሩ ነገር አለው እና ነው የሚናፍቀው
የመለስ ዜናዊን እና የአብይ አህመድን አሰቃቂ ግፍ ላስተዋለ መንግስቱ እፁብ ድንቅ መሪ ናቸው:: ይቆጫል የኢትዬጵያ ነገር...
መንግሥቱ ፰ኛ ክፍል ነው፡፡ የምን ዩንቨርሲቲ ነው፡፡
ለጓድ መንግስቱ ዕድሜ እና ጤና
@@teshomelepacha6957 ጉድጓድ ይግባ
በጣም አድናቂዎ ነኝ። ለማያነብ ህዝብ እንደዚህ ያሉ ፕሮግራሞች ያነሳሳሉ እና እናመሰግናለን። ይህ በህፃናት አምባ ያደጉ ሰው የፃፉት መፅሃፍ ጥሩ ቢሆንም ወገናዊ ከመሆን አላመለጠም። የርሳቸውን ሙሉ ማንነት አይነግርም።
እባክዎ አንድ ጥሩ መፅሀፍ ደግሞ ልጠቁሞት። እስቲ ያንብቡት 'ያልገሩትን ፈረስ' ይበርቱ!
የመጀመሪያው ጠያቂ በጣም ነው ምትገርመው ፤ የሙኒክን የሽብርተኞችን ድርጊት ከኢትዮጵያ የመንግስት ታሪክ ጋር ለማያያዝ መሞከርህን የራስህን ፍላጎት ጥያቄ ውስጥ እንዲገባ የሚያደርግ ነው!! የምትቃወመውን ነገር ሌሎች ሰዎች በግድ በጭፍን እንዲቃወሙልህ ብዙ መንገድ የምትጔዝ አይነት ስው ትመስላለህ!!!
መንጌን የምትሉ❤❤❤
መንግስቱ በጣም መጥፎ ሰው ነው ኢትዮጵያን እንደሱ የበደላት የለም!
Wow, so articulate speaker with credibility. Thanks Yitagesu
ትልቅ እድል ነው የምትለው መልአክ አደረከው። እንዳተ ያለው ምሁር ነኝ ባይ ነው ሰውን ከልኩ በላይ ማየት የሚያስተምረው ሕዝቡን።
Dr Tigist, I met her
አገርንና ህዝብን ገድሎ፣ ለጠላት አሳልፍ ሠጥቶ ለኮበለለ መሪ ይሄን ያህል መድከም ምንም ጥቅም ለኢትዮጵያ ህዝብ አያመጣም።ምናልባት ከ1983 በኋላ ለወለዱት ግንዛቤ ለማስጨበጥ ከሆነ??
The author is talking only his mind but the reality is entirely different. Mengistu was very responsible for the failure of Ethiopia despite some contributions. Like other leaders of this country, he was extremely greedy for power & authority (Autocratic Dictators). You can refer to all true histories. He's eliminated elite Ethiopians & consequently we are endlessly suffering!!
Regarding his departure, we already heard that he bought a farm in Zimbabwe (via his relatives/comrades) a year before he's left Eth. So, whoever writes/compiles whatever, the truth remains the same!! After all, this has been a fresh memory (many Ethiopians are live witness!). Thus, all should be brought to true justice for future implications & lessons!!!
ይህ መጽሐፍ ከታተመ ሁለት ወር የሆነው ይመስለኛል።በመፅሐፉ ላይ ኘሬዚዳንቱ ምን አይነት ግብረ መልስ እንዳላቸው ብትጠይቅልን እና ብናውቅ ጥሩ ነበር።እርሳቸው የኢትዬጵያን አንድነት ይጎዳል ብለው ሲታገሉ የነበረው የወያኔና ቡችሎቹ ላለፋት ሰላሳ አመታት የዘረጉት የጎሳ አስተዳደር ሥርዓት ምን ያህል የኢትዬጵያን አንድነት እየጎዳ እንደ ሆነ የእርሳቸውን ወቅታዊ ምልከታ በመፅሐፋ ውስጥ ቢካት ጥሩ ይመስለኛል።
😂😂😂 እሱ ነው ። አገር ያፈረሰው ስለ state እንዴት function እንደ ሚያደርግ ካወክ።
ህዝቡ የጁን እያገኘ ነው ልክ እንደ ሊቢያ ህዝብ
😂 ደፉር ውሸታም የ ሊብያ ህዝብ ( ማዓመር ቀዛፊ ) እና መንግስቱ ሰይጣን ( የ ኢትዮጵያ ህዝብ) መመሳሰል መሞኳሩ ራሱ የቻለ ኣቤታው ውሸት እና ድፉረት ነው
ብቻውን የሆነው ምክር ስለማይሰማ ነው
የፖለቲካ ትግል መግደል ነው እያልክ ነው? ምክር እየሰጠህ ነው ለመንግስት
Is it surprising if a dog defends its owner, no matter how criminal the owner is?
የኢትዮጵያ ሕዝብ የስራውን ውጤት እያጨደ ነው ገለባ ሕዝብ
ስለመፀሀፍ እየተወራ የማያነብ እና ባዶ ጭንቅላቶች ምን ትሰራላቹ ። አንብብ እሄን ያክል አደድብ ፊደል ካወክ ማለት ነው።
መንግስቱ 30 ዓመት ሙሉ ''ከኬንያ ወደ አገሬ እንዳልመለስ ተደረኩ'' ብሎ ዋሽቶ ሲያቅተው ያመነውን ጉዳይ ይታገሱ ምንም ብታሽሞነሙነው እውነትን ውሸት ልታደርገው አትችልም! ያ የሌሎችን ህይወት እንደዋዛ ሲያጭድ የነበረ ሰው አገራችንን ለውያኔ አስረክቦ ፈርጥጧል!
በመንግስቱ ፡ ዙሪያ ፡ ሁልጊዜ ፡ ለኔም ፡ ይሁን ፡ ለአብዛኛው ፡ ኢትዮጵያ ፡ ግልፅ ፡ ያልነበረ ፡ ነገር ፣ግን ፣ .....ቀላል ...ሰውዬው
በህይወት ፡ እያሉ መመለስ እያለበት ፡ ያልተመለሰልኝ ጥያቄ ፡ ነበር ያም ፡ ከሀገር የወጡበት ፡ ሁኔታ ፡ ነበር?
ፈቅደው? ወይስ ፡ ሳያውቁ ? የሚለው ነበር።
ነገር ፡ ግን ፡ የአኛ ፡ ሀገር ፡ መሪዎች ፡ እውነታውን ፡ ባለመናገር ፡ እዝብን ፡ ለሁለት ፡ ከፍሎ ፡ ማነታረክ ፡ አንዱ ክፍል የባለፈው ፡ ታሪካችን ፡ ስህተት።
እናመሰግናለን ፡ ይታገሱ።
@@wondubc1472 አውሮፕላን ጠልፎ ከስብሰባ ፎርፎ በልቶ ገንፎ
መንግስቱ ፍጹም አምባገነንና ለዛሬይቱ ኢትዮጵያን ውድቀት መስረት የጣለ ነው። እሱን የተቃወመውን ሁሉ ያለ ርህራሄ ገሎ ኢትዮጵያን ስው አልባ አድርጎ ለህውዋትና ልጂ ብልጽግና መፈጠር ምክንያት ነው።
Ere be Ethiopia Amelak, Mengestu Haile Mariam le Ethiopia Andenet aletewagam. Ya Ageritun twefit atefeto, tornet kesekeso be geel kim tenesaseto Ethiopia le Jeb yedarege ye Ethiopia Telat new. Plz don't confuse the generation.
እንዳለ ፍትሀዊ ለመሆን ይታገሱን ከ ጓድ ፋሲካ ጋር አብረህ አቅርባቸው : ጓድ ፋሲካ ሀቅ ሚያወሩ ሰው ናቸው ::
መንግሥቱ በአገር ፍቅር አይታማም። ኤርትራ ትገንጠል ብሎ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ደብዳቤ የፃፈው፣ ኢትዮጵያን ወደብ አልባ ያረገው መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያን ለ21 ዓመት መምራቱ ግን የማይሸር ጠባሳ ጥሎብናል።ከህዳው መለስ እንክዋን ሞተ!
ይታገሱ በአልዳነ ቁስላችን ላይ እንጨት እየሰደድክብን ነው
አይ ምሁር እራሱ መንግስቱ የደቡብ ሱዳን በአውስትራሊያ ላለ ኤፍኤም ሪዲዪ(ዲንቃ ዩዲዪ) በሰጡት ኢንተርቪው ላይ ከቅርብ ጓደኞቻቸው መክረው ከአገር እንደወጡ በግልጽ ተናግረዋል። እኔ ያልገባኝ በየግዜው ከዳ ተከዳ ጨውቴ ይደብራል። ኢንተርቪው ኦን ላይን ላይ አለ። አምላክ ደግሞ ጠላቶቹን በታትኖ በቁሙ አሳየው።
ደራሲውን በጣም ነው የማከብረው ሆኖም ግን መንግስቱን አገሬን ኢትዮጵያን በቁም የቀበረና ለስደት የጋረደኝ ስለሆነ ........
መንግስቱ የሚለው ስም ባይወጣላቸው መሪ አይሆኑም ነበሩ!!!
መፅሀፉን እንዴት ማግኝት ይቻላል?
የሚደንቁ መሪ ናቸው
ቀጣይ ክፍል ናፈቀኝ
He killed Ethiopia
yihe medreg ye derge sewoch bezubetisa
Ena min chigir alebet???
@@shitahunmelak9920 ሰዎች ናቸው፡ ኢትዮጵያዊም ናቸው።
እየሄድክ
መንግስቱ ኃ/ማርያም በጥይት እንጂ በሃሳብ የማያምኑ ጨካኝ መሪ
ሰለ ሱዳን ያወራል የራሱን ሳያውቅ አይ መንግስቱ። የፈሪ ነገር።
ታሪክ ጥሩ ነው ግን በመንግስቱ አመራር ግዜ ኢትዮጵያ አሉ የተባሉ ውድ ልጆቾን በአንድ ቀን ብቻ 60 ሚንስትሮችን ገድላለች የተማረውን በቀይሽብር ረሽናለች የተረፈው ከአገር ጥሎ ወጥቶ አገሪቱ የምሁር አልባ አድርጎትል.
መንግስቱ በ1981 የአገሪቷን ጀነራሎች በመንግስት ግልበጣ ሙከራ ምክንያት በሙሉ ገድሎ ክጨረስ በኋላ በ1982 አገሩን ጥሎ ጠፋ። እነኛ ለዘመናት ከጒኑ ሆነ አገሪቷ ሲያስከብሩ የነበሩትን ያላዘነላቸው ጨካኝ ስልጣን ወዳድ አረመነ እንጂ አገር ወዳድ ቢሆን እነሱን ከመግደል ስልጣኑን ይለቅ ነበር።
ጭራሽ መንግስቱ የሚባል አረመኔ ነብስ ገዳይ የሂይወት ታሪክ የሚነገርበት ዘመን መጣ
መግስቱን እኮ መለስ ዜናዊ በመቶ እጥፍ በለጠው መለስን ደግሞ አብይ አሕመድ በሺህ እጥፍ ከነዳው ።
በእርግጥ ሺመልስ አብዲሳ ሁሉንም ይቦንሳል።
ይታገሱ መፅሀፍ እያሻሻጠ እንጂ ቁም ነገር እያወራ አይደለም