Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Amazing history and personal achievement of Maj Paulosis kept me glued in my chair. Thank you.
እናመሰግናለን እንዳለጌታ እግዚአብሔር የምትሰራውን ለፍሬ ያብቃልህ !!!ከፊላዴልፊያ
እንዳለጌታ በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፍትህ ለማይጠግነው ታሪካችን ጥሩ ተራኪ ነህ እንማርበት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።
ማር የሆነ አንደበት❤❤❤ረዥም እድሜ ሻለቃ🙏🙏
ሻለቃ ጳውሎስ አዋሳ ደቡብ እዝ እያሉ ልጅ ሆኜ አውቃቸዋለሁ የሚገርም አለባበስ እና ቁመና የነበራቸው ሲሆን ዛሬ ሁለት እግራቸውን አተው እንዲህ ዊልቸር ላይ ሳያቸው በጣም አዘንኩ ፈጣሪ ቀሪ እድሚያቸውን ይባርክ።
ዶክተር እንዳልክ ጌታ ይሄንን ፕሮግራም በማዘጋጀት ኢትዮጵያዊያንን ከስር መሠረቱ ባለ እውነታዊ ታሪክ ተኮትኩቶ ወጣት ተተኪ ትውልድ እንዲያድግ ዩንቨርስቲ ነው ብዬ አምናለሁ በርታ ቀጥልበት ከዚህ የበለጠ ትልቅ እድል የለም ። የመንግሥቱ ሀይለማርያምን በሂወት እያሉ እኝህ ሻለቃ አባቴ ይቅርታ መጠየቅ ስለተናገሩ ደስ ብሎኛል።ከአሁን በኋላ እንደነ ጀኔራል ባጫ ደበሌ አበባው ታደሰ ይልማ መርዳሳ እና ሌሎችም የህይወት ተሞክሯና እውነተኛ ታሪክ እንዲያስተምሩን ብትጋብዝልን እላለሁ አመሰግናለሁ አባቴ ሻለቃ ጳውሎስ በጣም ብዙ ከሳቸው የምንማረው አለ ብዬ አምናለሁ ጤናና እድሜውን ይስጣቸው አይጠገብም ሲያወሩ
በጣም በጣም አባቴ አለቃዬ እድሜና ጤና እመኛለሁ🙏❤
ነገሮች ሁሉ ረቂቅ ናቸው ከማለት ውጭ ምን ልበል! እርሶን ያብዛልን።
bertuuu
He was a very liked person
አብዮት ልጇን ትበላለች የሚባለው ለዚህ ነው ። ጄ ጌታቸው ናደው እጅግ በጣም ጎበዝ ጀግና የጦር አዛዥ ነበሩ እኔ በጣም ልጅ ሆኜ በ14 አመቴ ሠራዊቱ ቤት ገብቼ የጀግናው 15ኛ ሻለቃ ኮ/ማሞ ተምትሜ ይመሩት የነበረ ጦር በጀግንነት ከ1967_1969 ገንጣይ ሻቢያን እያራወጠ ሲዋጋ የነበረ ጦር በሳቸው አዛዥነት በ2ኛ ክፍለ ጦር ስር በተደራቢነት ተመድበን እንዋጋ ስለነበር አቃቸዋለሁ መንጌም በአንድ ወቅት አስመራና አዲስ አበባ ስብሰባ ላይ በአታላዮች ተታለን ጄኔራል ገታቸው ተገደሉ በዚያ እፀፀታለሁ ሲሉ ሰምቼአቸዋለሁ ከለይ የጠቀስኩትን አባባል የተጠቀምኩትም ለዚያ ነው ።
@@MHMETHIOPIA ሀገር ስንቱን አጣች!!
አዎ ብዙ በዙ አጥታለች ግን ትልቁ ድክመታችን ከለፈው አለመማራችን ነው ።
1240 books 📕 Thank you 🙏🏽
` ሻለቃ ጳውሎስ ጌታቸው ናደው ሆይ፣ በመድረኩ ላይ በተለያዩ ወገኖቼ አስቀድሞ እንደተባለው እኔም ደግሜ ደጋግሜ እላለሁ፣ አምላኬ ረዥም እድሜ ከፍጹም ጤንነት ብሎም ውስጣዊ ሰላም ጋር አብዝቶና አትረፍርፎ ያድልዎት! እርስዎ የሃገር ዋርካ ጥላ ከለላ፣ መልካምን ፍሬ እንደሚሰጥም የወይን ግንድ ነዎ! ይህም መተኪያ የሌላትን ህይዎት በሚጠይቀው በረዥሙ የውትድርና አገልግሎትዎና በሲቪል ምህንድስና ሙያ ለሃገርዎ ያበረከቱት ትልቅ አስተዋጾ እንዲሁም ኢትዮጵያውያን የጋራ ታሪካቸውን ሳይከለስ ሳይበረዝ በትክክል እንዲገነዘቡ፣ ውድ የሆነውን የህይዎት ዋጋ ለከፈሉ ኢትዮጵያውያን/ት ተገቢውን አክብሮት እንዲሰጡ ለማገዝ ይህን የመሰለ ግሩም የታሪክ ማጣቀሻ መጽሃፍ ማዘጋጀትዎ፣ ብሎም ከአብራክዎ የተገኙ ልጆችዎን ኮትኩቶ ለላቀ የህይዎት ስኬት ማማ ላይ እንዲወጡ ማድረግዎ በጥቂቱ አይተን የመሰከርነው ጉልህ ማሳያ እውነት ነው፡፡ የዛሬ ሰባት አመት ገደማ በደረሰብዎ ድንገተኛ የመኪና አደጋ የእግር ጉዳት አጋጥሞዎታል፡፡ እኔም አይነስውር ነኝ በስምንት አመት እድሜዬ ላይ በኩፍኝ ህመም አማካኝነት ሁለቱንም አይኖቼን ያጣሁ፣ ይህም ማለት በአካል ጉዳት ረገድ ከእርስዎ ጋር አንድ አይነት ስሜት የምጋራ ሰው ነኝ! በሃገራችን ውስጥ በአካል ጉዳተኞች ዙሪያ ተንሰራፍቶ የሚገኘውን የተዛባውን የህብረተሰብ ግንዛቤ ተቋቁሜና አልፌ በደጋግ ሰዎች እገዛና በእግዚአብሄር ፍቃድ በአንጻራውይነት ህይዎትን ያሸነፍሁ! አሁን ደግሞ እንደርስዎ አይነት ጠንካራ ሰው ሲያጋጥመኝ ይበልጡን ተነቃቃሁ ካለፈው ይልቅ አንዳች የተሻለ ነገር በህይዎቴ ለመስራትና የሚበጅ አሻራ ጥዬ ለማለፍ! ሻለቃ ጳውሎስ፣ ከዚህ የተነሳ፣ ለእኔ ተጨማሪ የሞራል ስንቅ ሆነውኛልና አክብሮቴ ወሰን የለውም! ከዚህም ባሻገር፣ ስለእውነት እላለሁ፣ እንደዚህ እንደ ሻለቃ ጳውሎስ ጌታቸው ናደው አይነት አይበገሬ የሃገር ባለውለታ፣ ድንቅ ችሎታ ያላቸውን ኢትዮጵያውያን ጀግና የጀግና ልጆች ያስመዘገቡትን ዘላለማዊ ደማቅ ታሪክ ሳደምጥ ፍጹም የሆነ ውስጣዊ ደስታ ይሰማኛል፣ በሃገራችን መጻኢ እድል ላይም ያለኝ ተስፋ ይለመልማል፣ እጅጉን ከፍ ይላል! ይህ ስሜት በርግጥ የኔ ብቻ አይመስለኝም፣ ይልቁንስ ሃገር ወዳድ የሆኑ ኢትዮጵያውያንም ጠቅላላ ጭምር እንጂ! በነገራችን ላይ የሻለቃ መጽሃፍ ለአይነስውራን አንባቢያን በድምጽ/audio ቢዘጋጅ የሚለው አስተያየቴ ነው፡፡ ይህ እንዳለ ሆኖ ግን ለልጆቼና ለባለቤቴ ይሆን ዘንድ አንድ መጽሃፍ በ12500 (አስራሁለትሺህ አምስት መቶ ብር) መግዛት እፈልጋለሁ በጥቂቱም ቢሆን እጅግ ለማደንቀው ለሜሪ ጆይ ድርጅት ጠብታ አስተዋእጾ ለማድረግ ያህል፡፡ የምኖረው በአሜሪካ በመሆኑ ክፍያውን እንዴትና ለማን እንደምፈጽምም መረጃ ብጸጡኝ ደስታዬ እጥፍ ድርብ ነው፡፡ ነገርን ነገር ያነሳው አይደል? ዛሬ አለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን ታስቦ የሚውልበት እለት ነው፡፡ በየዓመቱ ሕዳር 24/December 3 የሚከበረው ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን ስለ አካል ጉዳተኞች ሁለንተናዊ መብቶች የሚያስተዋውቁ ልዩ ልዩ ጽሁፎችን በማዘጋጀት፣ የመገናኛ ብዙሃንን በመጠቀም፣ የህዝብ ንቅናቄዎችን በመፍጠር እና አስተማሪ የሆኑ ውይይቶችን በማድረግ ሰፊ ግንዛቤን የሚያስጨብጥ ወሳኝ መድረክ ሆኖ ይከበራል፡፡ እ.ኤ.አ. በ1992 በተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ በውሳኔ ቁጥር 47/3 የተወሰነው ይህ ቀን ለአካል ጉዳተኞች ሰብአዊ መብቶች ዋጋ በመስጠት፣ ሁሉ-አቀፍ ግንዛቤን በመፍጠር የአካል ጉዳተኞችን አቅም የሚያጎለብቱ ልዩ ልዩ ድጋፎችን በማድረግ እና በእኩልነት አስፈላጊነት ላይ ዓለም አቀፍ ውይይቶችን በማከናወን ሲካሄድ ቆይቷል::በእዚሑ መሠረት, ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን በሐገራችን ለ32ኛ ግዜ በአለም-አቀፍ ደረጃ ለ33ኛ ግዜ {የአካል ጉዳተኞችን የመሪነት ሚና በማጉላት አካታች እና ዘላቂ ልማትን እናረጋግጥ} በሚል መሪ ቃል ተከብሮ ይውላል፡፡ እግረመንገዴን፣ ሁላችሁንም እንኳን አደረሳችህ አብሮ አደረሰን! በተረፈ፣ ግሩም መድረክ አቀራረብ፣ ድንቅ ችሎታ! ንፉግነት ባልተጫነው የተመልካቾች አስተያየት የተደገፈ! በተለይ በዚህ አሁን ባለንበት ምርትና ግርዱን ለመለየት በተቸገርንበት ልጓም አልባው የሶሻል ሚዲያ ዘመን የጎደለን ይህን መሰል አስተማሪ ትረካ ማድመጥና መመልከት ይመስለኛል፡፡ እንደሃገር የሚያስፈልገንም ሆነ የሚገባን ይህን መሰል ተከብሮ የሚያስከብረን መድረክ ነው የሚል ጽኑ አቋም አለኝ! ሁሉም በተሰማራበት ሙያ እንዲህ የሚጠበቅበትን ሃላፊነት በቅጡ ሲወጣ በርግጥም ሃገር እንደሃገር በሁለት እግሯ ጸንታ ትቆማለች፣ ለሁላችንም የምትስማማ ሃገር ትኖረናለች፡፡ እያንዳንዳችን ቢሆን ከዶክተር እንዳለጌታ መድረክና በመድረኩ ከሚቀርቡ እንግዶቹ መማር የሚገባን ብዬ የማምነው ይህንኑ ተግባር አበርትቶ መቀጠል አስፈላጊ መሆኑን ብቻና ብቻ ነው! ሌላ ምንም ምርጫ የለም አለዚያ በተቃራኒው ሊሆን ከሚችለው ውጪ! ዶክተር እንዳለ ጌታ፣ ቀድሞውኑም ቢሆን የስነ ጽሁፍ ስራዎችህ ብርቱ አድናቂ ነኝ፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜ ላላ ያለ የሚመስለውን የሃገራችንን ዋልታና ማገር እያጠበቅህ ትገኛለህ አሁን አሁን በዩቲዩብ ቻነል በምታቀርበው ስነጽሁፍ ነክ፣ ፖለቲካ ነክ፣ ታሪክ ነክ፣ ሞራል/ግብረገብ ነክ፣ ባህል፣ ወግ፣ ወዘተረፈ ግዙፍ ፋይዳ መድረክ፡፡ በዚህም የተነሳ ደግሞ ጭራሽ ብሶብኛል፣ አድናቂ ብቻ ሳይሆን አክባሪህም ሆኛለሁ ለዚያውም ከልብ፣ ከውስጥ አንጀቴ! በርታልኝ ወንድሜ! መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ ከረዥም እድሜ፣ ጤንነት፣ ቤተሰባዊ ፍቅርና ሰላም ጋር፣ ኧረ ሃብቱም አይቅርብህ ይትረፍረፍልህ አባኪያ!ዘላለማዊ ክብርና ሞገስ በየሙያ መስካቸው ለሃገር ለወገን ለሚደክሙ፣ በጎ አስተዋእጾ ላደረጉ፣ እያደረጉ ለሚገኙና ወደፊትም ለሚያደርጉ ሁሉ!
The father of music composer Abel Paulose. Wish you to get what you wish
How many mistakes did mingistu made 17 years
Amazing history and personal achievement of Maj Paulosis kept me glued in my chair. Thank you.
እናመሰግናለን እንዳለጌታ እግዚአብሔር የምትሰራውን ለፍሬ ያብቃልህ !!!
ከፊላዴልፊያ
እንዳለጌታ በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፍትህ ለማይጠግነው ታሪካችን ጥሩ ተራኪ ነህ እንማርበት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።
ማር የሆነ አንደበት❤❤❤
ረዥም እድሜ ሻለቃ🙏🙏
ሻለቃ ጳውሎስ አዋሳ ደቡብ እዝ እያሉ ልጅ ሆኜ አውቃቸዋለሁ የሚገርም አለባበስ እና ቁመና የነበራቸው ሲሆን ዛሬ ሁለት እግራቸውን አተው እንዲህ ዊልቸር ላይ ሳያቸው በጣም አዘንኩ ፈጣሪ ቀሪ እድሚያቸውን ይባርክ።
ዶክተር እንዳልክ ጌታ ይሄንን ፕሮግራም በማዘጋጀት ኢትዮጵያዊያንን ከስር መሠረቱ ባለ እውነታዊ ታሪክ ተኮትኩቶ ወጣት ተተኪ ትውልድ እንዲያድግ ዩንቨርስቲ ነው ብዬ አምናለሁ በርታ ቀጥልበት ከዚህ የበለጠ ትልቅ እድል የለም ። የመንግሥቱ ሀይለማርያምን በሂወት እያሉ እኝህ ሻለቃ አባቴ ይቅርታ መጠየቅ ስለተናገሩ ደስ ብሎኛል።
ከአሁን በኋላ እንደነ ጀኔራል ባጫ ደበሌ አበባው ታደሰ ይልማ መርዳሳ እና ሌሎችም የህይወት ተሞክሯና እውነተኛ ታሪክ እንዲያስተምሩን ብትጋብዝልን እላለሁ አመሰግናለሁ አባቴ ሻለቃ ጳውሎስ በጣም ብዙ ከሳቸው የምንማረው አለ ብዬ አምናለሁ ጤናና እድሜውን ይስጣቸው አይጠገብም ሲያወሩ
በጣም በጣም አባቴ አለቃዬ እድሜና ጤና እመኛለሁ🙏❤
ነገሮች ሁሉ ረቂቅ ናቸው ከማለት ውጭ ምን ልበል! እርሶን ያብዛልን።
bertuuu
He was a very liked person
አብዮት ልጇን ትበላለች የሚባለው ለዚህ ነው ። ጄ ጌታቸው ናደው እጅግ በጣም ጎበዝ ጀግና የጦር አዛዥ ነበሩ እኔ በጣም ልጅ ሆኜ በ14 አመቴ ሠራዊቱ ቤት ገብቼ የጀግናው 15ኛ ሻለቃ ኮ/ማሞ ተምትሜ ይመሩት የነበረ ጦር በጀግንነት ከ1967_1969 ገንጣይ ሻቢያን እያራወጠ ሲዋጋ የነበረ ጦር በሳቸው አዛዥነት በ2ኛ ክፍለ ጦር ስር በተደራቢነት ተመድበን እንዋጋ ስለነበር አቃቸዋለሁ መንጌም በአንድ ወቅት አስመራና አዲስ አበባ ስብሰባ ላይ በአታላዮች ተታለን ጄኔራል ገታቸው ተገደሉ በዚያ እፀፀታለሁ ሲሉ ሰምቼአቸዋለሁ ከለይ የጠቀስኩትን አባባል የተጠቀምኩትም ለዚያ ነው ።
@@MHMETHIOPIA ሀገር ስንቱን አጣች!!
አዎ ብዙ በዙ አጥታለች ግን ትልቁ ድክመታችን ከለፈው አለመማራችን ነው ።
1240 books 📕
Thank you 🙏🏽
` ሻለቃ ጳውሎስ ጌታቸው ናደው ሆይ፣ በመድረኩ ላይ በተለያዩ ወገኖቼ አስቀድሞ እንደተባለው እኔም ደግሜ ደጋግሜ እላለሁ፣ አምላኬ ረዥም እድሜ ከፍጹም ጤንነት ብሎም ውስጣዊ ሰላም ጋር አብዝቶና አትረፍርፎ ያድልዎት! እርስዎ የሃገር ዋርካ ጥላ ከለላ፣ መልካምን ፍሬ እንደሚሰጥም የወይን ግንድ ነዎ! ይህም መተኪያ የሌላትን ህይዎት በሚጠይቀው በረዥሙ የውትድርና አገልግሎትዎና በሲቪል ምህንድስና ሙያ ለሃገርዎ ያበረከቱት ትልቅ አስተዋጾ እንዲሁም ኢትዮጵያውያን የጋራ ታሪካቸውን ሳይከለስ ሳይበረዝ በትክክል እንዲገነዘቡ፣ ውድ የሆነውን የህይዎት ዋጋ ለከፈሉ ኢትዮጵያውያን/ት ተገቢውን አክብሮት እንዲሰጡ ለማገዝ ይህን የመሰለ ግሩም የታሪክ ማጣቀሻ መጽሃፍ ማዘጋጀትዎ፣ ብሎም ከአብራክዎ የተገኙ ልጆችዎን ኮትኩቶ ለላቀ የህይዎት ስኬት ማማ ላይ እንዲወጡ ማድረግዎ በጥቂቱ አይተን የመሰከርነው ጉልህ ማሳያ እውነት ነው፡፡ የዛሬ ሰባት አመት ገደማ በደረሰብዎ ድንገተኛ የመኪና አደጋ የእግር ጉዳት አጋጥሞዎታል፡፡ እኔም አይነስውር ነኝ በስምንት አመት እድሜዬ ላይ በኩፍኝ ህመም አማካኝነት ሁለቱንም አይኖቼን ያጣሁ፣ ይህም ማለት በአካል ጉዳት ረገድ ከእርስዎ ጋር አንድ አይነት ስሜት የምጋራ ሰው ነኝ! በሃገራችን ውስጥ በአካል ጉዳተኞች ዙሪያ ተንሰራፍቶ የሚገኘውን የተዛባውን የህብረተሰብ ግንዛቤ ተቋቁሜና አልፌ በደጋግ ሰዎች እገዛና በእግዚአብሄር ፍቃድ በአንጻራውይነት ህይዎትን ያሸነፍሁ! አሁን ደግሞ እንደርስዎ አይነት ጠንካራ ሰው ሲያጋጥመኝ ይበልጡን ተነቃቃሁ ካለፈው ይልቅ አንዳች የተሻለ ነገር በህይዎቴ ለመስራትና የሚበጅ አሻራ ጥዬ ለማለፍ! ሻለቃ ጳውሎስ፣ ከዚህ የተነሳ፣ ለእኔ ተጨማሪ የሞራል ስንቅ ሆነውኛልና አክብሮቴ ወሰን የለውም! ከዚህም ባሻገር፣ ስለእውነት እላለሁ፣ እንደዚህ እንደ ሻለቃ ጳውሎስ ጌታቸው ናደው አይነት አይበገሬ የሃገር ባለውለታ፣ ድንቅ ችሎታ ያላቸውን ኢትዮጵያውያን ጀግና የጀግና ልጆች ያስመዘገቡትን ዘላለማዊ ደማቅ ታሪክ ሳደምጥ ፍጹም የሆነ ውስጣዊ ደስታ ይሰማኛል፣ በሃገራችን መጻኢ እድል ላይም ያለኝ ተስፋ ይለመልማል፣ እጅጉን ከፍ ይላል! ይህ ስሜት በርግጥ የኔ ብቻ አይመስለኝም፣ ይልቁንስ ሃገር ወዳድ የሆኑ ኢትዮጵያውያንም ጠቅላላ ጭምር እንጂ! በነገራችን ላይ የሻለቃ መጽሃፍ ለአይነስውራን አንባቢያን በድምጽ/audio ቢዘጋጅ የሚለው አስተያየቴ ነው፡፡ ይህ እንዳለ ሆኖ ግን ለልጆቼና ለባለቤቴ ይሆን ዘንድ አንድ መጽሃፍ በ12500 (አስራሁለትሺህ አምስት መቶ ብር) መግዛት እፈልጋለሁ በጥቂቱም ቢሆን እጅግ ለማደንቀው ለሜሪ ጆይ ድርጅት ጠብታ አስተዋእጾ ለማድረግ ያህል፡፡ የምኖረው በአሜሪካ በመሆኑ ክፍያውን እንዴትና ለማን እንደምፈጽምም መረጃ ብጸጡኝ ደስታዬ እጥፍ ድርብ ነው፡፡
ነገርን ነገር ያነሳው አይደል? ዛሬ አለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን ታስቦ የሚውልበት እለት ነው፡፡ በየዓመቱ ሕዳር 24/December 3 የሚከበረው ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን ስለ አካል ጉዳተኞች ሁለንተናዊ መብቶች የሚያስተዋውቁ ልዩ ልዩ ጽሁፎችን በማዘጋጀት፣ የመገናኛ ብዙሃንን በመጠቀም፣ የህዝብ ንቅናቄዎችን በመፍጠር እና አስተማሪ የሆኑ ውይይቶችን በማድረግ ሰፊ ግንዛቤን የሚያስጨብጥ ወሳኝ መድረክ ሆኖ ይከበራል፡፡ እ.ኤ.አ. በ1992 በተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ በውሳኔ ቁጥር 47/3 የተወሰነው ይህ ቀን ለአካል ጉዳተኞች ሰብአዊ መብቶች ዋጋ በመስጠት፣ ሁሉ-አቀፍ ግንዛቤን በመፍጠር የአካል ጉዳተኞችን አቅም የሚያጎለብቱ ልዩ ልዩ ድጋፎችን በማድረግ እና በእኩልነት አስፈላጊነት ላይ ዓለም አቀፍ ውይይቶችን በማከናወን ሲካሄድ ቆይቷል::በእዚሑ መሠረት, ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን በሐገራችን ለ32ኛ ግዜ በአለም-አቀፍ ደረጃ ለ33ኛ ግዜ {የአካል ጉዳተኞችን የመሪነት ሚና በማጉላት አካታች እና ዘላቂ ልማትን እናረጋግጥ} በሚል መሪ ቃል ተከብሮ ይውላል፡፡ እግረመንገዴን፣ ሁላችሁንም እንኳን አደረሳችህ አብሮ አደረሰን!
በተረፈ፣ ግሩም መድረክ አቀራረብ፣ ድንቅ ችሎታ! ንፉግነት ባልተጫነው የተመልካቾች አስተያየት የተደገፈ! በተለይ በዚህ አሁን ባለንበት ምርትና ግርዱን ለመለየት በተቸገርንበት ልጓም አልባው የሶሻል ሚዲያ ዘመን የጎደለን ይህን መሰል አስተማሪ ትረካ ማድመጥና መመልከት ይመስለኛል፡፡ እንደሃገር የሚያስፈልገንም ሆነ የሚገባን ይህን መሰል ተከብሮ የሚያስከብረን መድረክ ነው የሚል ጽኑ አቋም አለኝ! ሁሉም በተሰማራበት ሙያ እንዲህ የሚጠበቅበትን ሃላፊነት በቅጡ ሲወጣ በርግጥም ሃገር እንደሃገር በሁለት እግሯ ጸንታ ትቆማለች፣ ለሁላችንም የምትስማማ ሃገር ትኖረናለች፡፡ እያንዳንዳችን ቢሆን ከዶክተር እንዳለጌታ መድረክና በመድረኩ ከሚቀርቡ እንግዶቹ መማር የሚገባን ብዬ የማምነው ይህንኑ ተግባር አበርትቶ መቀጠል አስፈላጊ መሆኑን ብቻና ብቻ ነው! ሌላ ምንም ምርጫ የለም አለዚያ በተቃራኒው ሊሆን ከሚችለው ውጪ!
ዶክተር እንዳለ ጌታ፣ ቀድሞውኑም ቢሆን የስነ ጽሁፍ ስራዎችህ ብርቱ አድናቂ ነኝ፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜ ላላ ያለ የሚመስለውን የሃገራችንን ዋልታና ማገር እያጠበቅህ ትገኛለህ አሁን አሁን በዩቲዩብ ቻነል በምታቀርበው ስነጽሁፍ ነክ፣ ፖለቲካ ነክ፣ ታሪክ ነክ፣ ሞራል/ግብረገብ ነክ፣ ባህል፣ ወግ፣ ወዘተረፈ ግዙፍ ፋይዳ መድረክ፡፡ በዚህም የተነሳ ደግሞ ጭራሽ ብሶብኛል፣ አድናቂ ብቻ ሳይሆን አክባሪህም ሆኛለሁ ለዚያውም ከልብ፣ ከውስጥ አንጀቴ! በርታልኝ ወንድሜ! መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ ከረዥም እድሜ፣ ጤንነት፣ ቤተሰባዊ ፍቅርና ሰላም ጋር፣ ኧረ ሃብቱም አይቅርብህ ይትረፍረፍልህ አባኪያ!
ዘላለማዊ ክብርና ሞገስ በየሙያ መስካቸው ለሃገር ለወገን ለሚደክሙ፣ በጎ አስተዋእጾ ላደረጉ፣ እያደረጉ ለሚገኙና ወደፊትም ለሚያደርጉ ሁሉ!
The father of music composer Abel Paulose. Wish you to get what you wish
How many mistakes did mingistu made 17 years