- Видео 106
- Просмотров 715 069
endalegeta multimedia
США
Добавлен 27 окт 2023
The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this country's cultural landscape are part of this channel. It recognizes and acknowledges those institutions that strive to enhance and promote the culture of reading among the general public.
The channel was created by the author, Endalegeta Kebede who has written over fourteen fiction and nonfiction works.
A pioneer in promoting a culture of widespread reading, Endalegeta has established, the first of its kind, a non profit organization called Zagol Book Bank and is it's executive manager.
Since February 2020, Zagol has managed to distribute over 38,000 books through out Ethiopia.
Please Join Us!
Let us have a glimpse into our country and ourselves!
Be A Family of Love and Wisdom!

በስደት አገር ከተደጋጋሚ የግድያ ሙከራ ያመለጡት ጓድ መንግሥቱ! (ቆይታ ከይታገሱ ጌትነት ጋር) ክፍል - 1 #endalegetamultimedia
Join this channel to get access to perks:
ruclips.net/channel/UC-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQjoin
The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this country's cultural landscape are part of this channel. It recognizes and acknowledges those institutions that strive to enhance and promote the culture of reading among the general public.
The channel was created by the author, Endalegeta Kebede who has written over fourteen fiction and nonfiction works....

Просмотров: 2 643
Видео
ነቢይ መኮንን እና አይረሴ ለዛና ቁምነገሮቹ! #endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube
Просмотров 3,4 тыс.7 часов назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQjoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this co...
“እኔ በኢትዮጵያ ተስፋ ቆርጬ አላውቅም!” ዓለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) #endalegetamultimedia #alemayehuwasie #zagolbookbank
Просмотров 7 тыс.12 часов назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQjoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this co...
የእቴጌ ምንትዋብ ዘመን የማይሽራቸው አስተዋፅኦዎች ስለምን ተድበስብሰው ታለፉ? (ቆይታ ከሕይወት ተፈራ ጋር) #endalegetamultimedia #booktube
Просмотров 4,3 тыс.19 часов назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQjoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this co...
የልጅ ይልማ ደሬሳ ቤተሰቦች አኗኗር እና ያልተለመደ ኑዛዜያቸው። #endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube
Просмотров 24 тыс.День назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQjoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this co...
መኢሶን ከኢሕአፓ እና ከደርግ ጋር እንዴት ተጋባ? ለምንስ ተፋታ? (ከውስጥ አዋቂ የተሰሙ ምስጢሮች) ቆይታ ከየራስወርቅ አድማሴ (ዶ/ር) ጋር #books
Просмотров 8 тыс.День назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQjoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this co...
እውነተኛ የወንጀል ታሪክ! ተራኪ:- እንዳለጌታ ከበደ #endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube
Просмотров 1,3 тыс.День назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQjoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this co...
“የኢትዮጵያ ዕዳ የሆንኩ ያህል ይሰማኛል!” ዓለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) #endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube
Просмотров 11 тыс.14 дней назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQjoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this co...
“ልጄ፣ 'አባቴ አንተ ሲጋራ ማጨስ ካላቆምክ እኔ ማጨስ እጀምራለሁ!' አለኝ…” ቆይታ ከተስፋዬ ማሞ ወንድምአገኘሁ ጋር ክፍል - 2 #endalegetakebede
Просмотров 6 тыс.14 дней назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQjoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this co...
የፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ ሰባት ተወዳጅ መጻሕፍት እና ስለ በላይ ዘለቀ የሚነገሩ የበሬ ወለደ ትርክቶች! #endalegetamultimedia #ethiopia
Просмотров 3,5 тыс.14 дней назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQjoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this co...
“ሴት ይወዳል፣ ገንዘብ አይበቃውም፣ ጓዶቹን ይንቃል ተብዬ ተገመገምኩ!” - ተስፋዬ ማሞ ወንድምአገኘሁ ክፍል - 1 #endalegetamultimedia #book
Просмотров 13 тыс.21 день назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQjoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this co...
የመጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ ሰባት ተወዳጅ መጻሕፍት እና መሳጭ የሕይወት ምስክርነቶች! #endalegetamultimedia #zagolbookbank #books
Просмотров 36 тыс.21 день назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQjoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this co...
“የመቶ ዓመቱ አዛውንት ጥልቅ ሀዘንና በግፍ የተገደሉት ሰማእታት!” ደጃዝማች ወልደሰማእት ገብረወልድ ክፍል - 2 #endalegetamultimedia
Просмотров 3,1 тыс.28 дней назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQjoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this co...
“መጽሐፉ በወጣ ጊዜ ጓደኞቼ ሁሉ ሸሹኝ፣ እናቴም ከቤት አባረረቺኝ!” - ገጣሚና ደራሲ ታገል ሠይፉ #endalegetamultimedia #zagolbookbank
Просмотров 3,4 тыс.28 дней назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQjoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this co...
“ወንድ አውቃለሁ ይላል እንጂ፣ ይሄኔ ሚስቱ እረድታው ነው!” ዓለማየሁ ገላጋይ #endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube
Просмотров 1,1 тыс.Месяц назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQjoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this co...
“ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ሥልጣናቸውን በደርግ አልተነጠቁም፣ ራሳቸው ሰጡት እንጂ!” ደጃዝማች ወልደሰማእት ገብረወልድ ክፍል - 1 #endalegetakebede
Просмотров 7 тыс.Месяц назад
“ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ሥልጣናቸውን በደርግ አልተነጠቁም፣ ራሳቸው ሰጡት እንጂ!” ደጃዝማች ወልደሰማእት ገብረወልድ ክፍል - 1 #endalegetakebede
“ምን ጉድ ነው? እንዴት ነው ሳይነጋገሩ የሚግባቡት?!” ዓለማየሁ ገላጋይ #endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube
Просмотров 2,5 тыс.Месяц назад
“ምን ጉድ ነው? እንዴት ነው ሳይነጋገሩ የሚግባቡት?!” ዓለማየሁ ገላጋይ #endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube
እጽፋለሁ ግጥም - በበድሉ ዋቅጅራ (Ph.D) #ግጥም #endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube
Просмотров 624Месяц назад
እጽፋለሁ ግጥም - በበድሉ ዋቅጅራ (Ph.D) #ግጥም #endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube
የስብሃት ገብረእግዚአብሔር “ስምንተኛው ጋጋታ” ሂሳዊ ትንታኔ (በቴዎድሮስ አጥላው) #endalegetamultimedia #ethiopia #books
Просмотров 1,1 тыс.2 месяца назад
የስብሃት ገብረእግዚአብሔር “ስምንተኛው ጋጋታ” ሂሳዊ ትንታኔ (በቴዎድሮስ አጥላው) #endalegetamultimedia #ethiopia #books
“የአዝማሪ የልጅ ልጅ ነኝ! አላፍርበትም!” (በሁሉም አለበል) ክፍል - 2 #endalegeta_kebede #zagolbookbank #booktube
Просмотров 2,9 тыс.2 месяца назад
“የአዝማሪ የልጅ ልጅ ነኝ! አላፍርበትም!” (በሁሉም አለበል) ክፍል - 2 #endalegeta_kebede #zagolbookbank #booktube
“የንግሥት ዘውዲቱና የራስ ጉግሳ ወሌ ብርቱ ፍቅር እና በግዳጅ የተፈጸመው ፍቺ!” (ቆይታ ከበሁሉም አለበል ጋር) ክፍል - 1 #ethiopianhistory
Просмотров 10 тыс.2 месяца назад

እጅግ ፈታኝ ጊዜያትን በድል የተወጣች እንቁ ከያኒት! (ቆይታ ከከበደች ተክለአብ ጋር- ክፍል 2) #endalegeta_kebede #poetry #ethiopia
Просмотров 4,5 тыс.2 месяца назад
እጅግ ፈታኝ ጊዜያትን በድል የተወጣች እንቁ ከያኒት! (ቆይታ ከከበደች ተክለአብ ጋር- ክፍል 2) #endalegeta_kebede #poetry #ethiopia
"ሰው ለሰው መድሃኒቱ..." የከበደች ተክለአብ አስር የእስር አመታት - በሶማሊያ! (ክፍል አንድ) #endalegetakebede #personalexperiance
Просмотров 10 тыс.2 месяца назад
"ሰው ለሰው መድሃኒቱ..." የከበደች ተክለአብ አስር የእስር አመታት - በሶማሊያ! (ክፍል አንድ) #endalegetakebede #personalexperiance
"አገሬን ጥዬ አልሄድም ነበር ያልኩት!" (ቆይታ ከካፕቴን ልዑል አባተ ጋር) ክፍል - 2 #endalegeta_kebede #ethiopianairlines #book
Просмотров 6 тыс.3 месяца назад
"አገሬን ጥዬ አልሄድም ነበር ያልኩት!" (ቆይታ ከካፕቴን ልዑል አባተ ጋር) ክፍል - 2 #endalegeta_kebede #ethiopianairlines #book
አስደንጋጭና እጅግ አሳዛኝ የአውሮፕላን ጠለፋዎችና የኮሞሮሱ አደጋ! (ቆይታ ከካፕቴን ልዑል አባተ ጋር) ክፍል - 1 #endalegeta_kebede #books
Просмотров 16 тыс.3 месяца назад
አስደንጋጭና እጅግ አሳዛኝ የአውሮፕላን ጠለፋዎችና የኮሞሮሱ አደጋ! (ቆይታ ከካፕቴን ልዑል አባተ ጋር) ክፍል - 1 #endalegeta_kebede #books
ከ"የሶሻሊስቱ ጠንቋይ ጉዳይ" እስከ "ግራ ቀኝ" የተደረገ ጉዞ። (ከተርጓሚ ሕይወት ታደሰ እና ከዳይሬክተር ድርብድል አሰፋ ጋር) #endalegetakebede
Просмотров 7 тыс.3 месяца назад
ከ"የሶሻሊስቱ ጠንቋይ ጉዳይ" እስከ "ግራ ቀኝ" የተደረገ ጉዞ። (ከተርጓሚ ሕይወት ታደሰ እና ከዳይሬክተር ድርብድል አሰፋ ጋር) #endalegetakebede
"ባሻ ያየህይራድን ግደላቸው ተባልኩ... ገደልኳቸው!... ባለቤቴም በጣም አዘነችባቸው!" መምህር እና ደራሲ ኃይለመለኮት መዋእል ክፍል - 2 #booktube
Просмотров 13 тыс.3 месяца назад
"ባሻ ያየህይራድን ግደላቸው ተባልኩ... ገደልኳቸው!... ባለቤቴም በጣም አዘነችባቸው!" መምህር እና ደራሲ ኃይለመለኮት መዋእል ክፍል - 2 #booktube
የአንጋፋው ደራሲ መሳጭ እና አዝናኝ የሕይወት ገጠመኞች! (ቆይታ ከደራሲ ኃይለመለኮት መዋእል ጋር) ክፍል - 1 #endalegetakebede #ethiopia
Просмотров 19 тыс.3 месяца назад
የአንጋፋው ደራሲ መሳጭ እና አዝናኝ የሕይወት ገጠመኞች! (ቆይታ ከደራሲ ኃይለመለኮት መዋእል ጋር) ክፍል - 1 #endalegetakebede #ethiopia
ያ ሁሉ የጦር መኮንን ራሱን ያጠፋው በአንድ ጄኔራል ድክመት ነውን? (ቆይታ ከዶክተር ስንታየሁ ካሣ ጋር) ክፍል - 2 #endalegetakebede #books
Просмотров 12 тыс.4 месяца назад
ያ ሁሉ የጦር መኮንን ራሱን ያጠፋው በአንድ ጄኔራል ድክመት ነውን? (ቆይታ ከዶክተር ስንታየሁ ካሣ ጋር) ክፍል - 2 #endalegetakebede #books
በኮሎኔል ካሣ ገብረማርያም አሟሟት ዙርያ የተነሱ አወዛጋቢ ታሪኮች! ከዶክተር ስንታየሁ ካሣ ክፍል - 1 #endalegetakebede #zagolbookbank
Просмотров 18 тыс.4 месяца назад
በኮሎኔል ካሣ ገብረማርያም አሟሟት ዙርያ የተነሱ አወዛጋቢ ታሪኮች! ከዶክተር ስንታየሁ ካሣ ክፍል - 1 #endalegetakebede #zagolbookbank
እግዚአብሔር እረጅምእድሜከጤናጋርይሰጠወትጥሩእውቀትአግኝቸበታለሁ።
መንግስቱ የሚለው ስም ባይወጣላቸው መሪ አይሆኑም ነበሩ!!!
ሰለ ሱዳን ያወራል የራሱን ሳያውቅ አይ መንግስቱ። የፈሪ ነገር።
መንግስቱ በመሠረተ ትምህርት ፕሮግራም ላይ ለማስተማር ሙከራ አድርገው ነበር። ግን ደግሞ የተማሩ ወጣቶችን ግን ሙልጭ አድርጐ በቀይ ሽብር የደረሰ ሰው ለማጀገን መጽሐፍ መፃፍ ምን ይሉታል። የሕፃናት አምባ ፍሪፋሪ በልተህ በሚሊዮን ህዝብ በረሀብና በጦርነት ያስጨረሰ ና ለአሁኑ ችግር መንስኤ ይኸው እብድ ሰውዬ ነውና አንተም የእርሱ ቢጤ ነህ።
' የአምናን ቀን አማሁት ላፌ ለከት የለው የዘንድሮው መጣ እጅ እግር የሌለው ' አለ አዝማሪ መንጌ ማረኝ እየተባለ ነው አሁን
Wow, so articulate speaker with credibility. Thanks Yitagesu
የሠው ልጅ ታሪክን የሚረዳው በአለፈበት አካባቢዊ ሁናቴ ነው። በህጻናት አምባ ያደጉና በዛ ህይወት ያለፉ ሠዋች ኮሎኔል ምንግሥቱን በአባትነት ይሥሏቸዋል። እኔ ደግሞ ሁልጊዜ የማሥታውሣቸው በጭካኒያቸው ነው። እኔ የአደኩበት አካባቢ አማጽያን ይንቀሣቀሥቡት ሥለነበር ና በደራው(በሞቀው) ገቢያ ላይ መርዛማ ጋዝ ከፊት አያርከፈከፉ የኋላኛው ጀት ደግሞ በሚያዝንበው ቦንምብ የኑጹሀን አካል ከእንሥሣት ጋር ተቀላቅሎ ሥላየሁ ና ከሚቃጠለው ቤት በታምር ሥለተርፍኩ ያን መራራ ጭካኔ በምንም ታምር ልረሣው አልችልም። የሚገርመው ያን ሁሉ ማት ተዋጊ ጀቶቹ ባወረዱበት ወቅት አንድም የአማጺው አባል አልተገደለም አልቆሠለምም።
@@woretejigu756 አንተ ከአማፅያኑ አንዱ ነበርክ ማለት ነው የይታገሱ አባት የሞቱት ኢትዮጵያ ሊያፍርሱ የመጡትን ጠላት ሲዋጉ ነው ያኔ አማፅያኑ ባይሞቱም አሁን ግን በሊቢያ ባህር ወይም ሜድትራኔያን ባህር ላይ የአሳነባሪ እራት ሆነዋል
በጣም አድናቂዎ ነኝ። ለማያነብ ህዝብ እንደዚህ ያሉ ፕሮግራሞች ያነሳሳሉ እና እናመሰግናለን። ይህ በህፃናት አምባ ያደጉ ሰው የፃፉት መፅሃፍ ጥሩ ቢሆንም ወገናዊ ከመሆን አላመለጠም። የርሳቸውን ሙሉ ማንነት አይነግርም። እባክዎ አንድ ጥሩ መፅሀፍ ደግሞ ልጠቁሞት። እስቲ ያንብቡት 'ያልገሩትን ፈረስ' ይበርቱ!
ደራሲውን በጣም ነው የማከብረው ሆኖም ግን መንግስቱን አገሬን ኢትዮጵያን በቁም የቀበረና ለስደት የጋረደኝ ስለሆነ ........
ቀጣይ ክፍል ናፈቀኝ
ህዝቡ የጁን እያገኘ ነው ልክ እንደ ሊቢያ ህዝብ
መንግሥቱ ሃይለማርያም ከሃዲና ውሸታም ሰው ነው።
እኔ: እኮ :የሚገርመ ኝ:ገዳይን:ጨካ ኙን: : አራጅን: ስልጣን: : ጠ ማኙን: Oromoma መንግስ ቱ: የሚያመ ስግን: ት ውልድ : ስንት:የአገሪቱን:የተማሩትን:ገዳይ:ማሞገስ:ማመስገን: ነ ገ: ደ ግ ሞ: Oromoma ጨ ፍ ጫፊውን: አራጅን: አብይን: እንደ :ማ ድነቅ : እና : እንደ: መናፈቅ: ይ መ ስለኞል:: it is so sad that this guy is telling the nazi guy of Ethiopia as if he was preaching the good leader of Ethiopia. ገዳይንና :ጨ ፍጫፊነትን:ማሞገስ:ይብቃ!! Let us boycott this book!
ከመነሻውም የተሸነፈ የፖለቲካ ሃሳብ በነበራቸው እና ጥራዝ ነጠቅ ዳንኪረኞች በነዷቸው የ "ኢህአፖ" ውርጋጦች በተጫረ የህልም እንጀራ ግርግር ኢትዮጵያችን ፈርሳ በነበረ እንዳትቀር እና እኛም በታሪክ ብቻ እንዳናውቃት ሀገር ያተረፉልንን የሀገር ሰራዊት ፣ አመራሮችና ጓድ ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም የኢትዮጵያ ባለውለታ ናቸው ! እድሜ እና ጤና ይስጦት ፣ ለንስሃ ሞት ያብቃዎት ❤ እኛ ኢትዮጵያውያን እንወዶታለን፡፡
ምናለ ሰው ለጥሩ ነገር ቢበረታ ማስተዋል ግድ ነው
ልክ ነው በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው👏👏👏👏👏
እውነት ነው በጣም የሚጠቅም ትምርት ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መፅሀፉን እንዴት ማግኝት ይቻላል? የሚደንቁ መሪ ናቸው
አሳከኝ በጣም የታሪክ አጋጣሚ። እውነትን ካልተናገርክ እኮ በሌላም ግዜ ሌላ ይሆናል ይሄ የታወቀ ነው። እእእእእእህህህህ በጣም ብዙ እንጠብቃለን። በጣም ቆንጆ ጥያቄ ቀላልልልልል አጉድሉበናል💔 እናመሰግናለን ዶ/ር እንዳለ🙏
እነዚህ የህፃናት አምባ ልጆች የማይረዱት የመንግስቱ ኃይለማርያም መንግስት የፈፀማቸውን ወንጀሎች በግዜው የሚያውቁበት መንገድ ስላልነበር፣ በእነሱ አመለካከት ትክክሉ የአደጉበት አምባ አስተዳደርና የኢሰፓ ካድሬዎች ያስተማሩዋቸው ብቻ ይመስለኛል። ይህ እንደሆነ ምንም አልጠራጠርም። እነዚህን ልጆች አልወቅሳቸውም ለኮለኔሉ ትንሽ የፍቅር ስሜት ቢኖራቸው። እነሱ ወዳምባው የገቡበት እድሜ formative age የሚባለው ስለሆነ በማንነታቸው ላይ ተፅዕኖ አድርሶባቸዋል። እውነቱ ግን በግል ኮለኔሉ በኢትዮጵያ የቁልቁለት ጉዞ ዋነኛው ተዋናይ እንደነበረ የማይካድ እውነት ነው። ከጃንሆይ ዘመን ባለስልጣናት ጀምሮ እስክ መጨረሻው የስልጣን ዘመናቸው ያለፍትህ ለተገደሉት ሁሉ ተጠያቂው ኮለኔል መንግስቱ ኃይለማርያም ናቸው። "ሀገር ወዳድ ነበሩ" በሚል ምክንያትና ፍርድ ቤት ቀርበው እምነት ክህደት ቃላቸውን ተጠይቀው መልስ እስዳይሰጡ እየተሰራ ያለው የመሸፋፈን ስራ ይቅርታ የለውም። የንፁሀኑ ደም ይፋረዳል!!!
Dr Tigist, I met her
የኢትዮጵያ ሕዝብ የስራውን ውጤት እያጨደ ነው ገለባ ሕዝብ
ስለመፀሀፍ እየተወራ የማያነብ እና ባዶ ጭንቅላቶች ምን ትሰራላቹ ። አንብብ እሄን ያክል አደድብ ፊደል ካወክ ማለት ነው።
ይህ መጽሐፍ ከታተመ ሁለት ወር የሆነው ይመስለኛል።በመፅሐፉ ላይ ኘሬዚዳንቱ ምን አይነት ግብረ መልስ እንዳላቸው ብትጠይቅልን እና ብናውቅ ጥሩ ነበር።እርሳቸው የኢትዬጵያን አንድነት ይጎዳል ብለው ሲታገሉ የነበረው የወያኔና ቡችሎቹ ላለፋት ሰላሳ አመታት የዘረጉት የጎሳ አስተዳደር ሥርዓት ምን ያህል የኢትዬጵያን አንድነት እየጎዳ እንደ ሆነ የእርሳቸውን ወቅታዊ ምልከታ በመፅሐፋ ውስጥ ቢካት ጥሩ ይመስለኛል።
😂😂😂 እሱ ነው ። አገር ያፈረሰው ስለ state እንዴት function እንደ ሚያደርግ ካወክ።
መንግስቱ 30 ዓመት ሙሉ ''ከኬንያ ወደ አገሬ እንዳልመለስ ተደረኩ'' ብሎ ዋሽቶ ሲያቅተው ያመነውን ጉዳይ ይታገሱ ምንም ብታሽሞነሙነው እውነትን ውሸት ልታደርገው አትችልም! ያ የሌሎችን ህይወት እንደዋዛ ሲያጭድ የነበረ ሰው አገራችንን ለውያኔ አስረክቦ ፈርጥጧል!
yihe medreg ye derge sewoch bezubetisa
Ena min chigir alebet???
@@shitahunmelak9920 ሰዎች ናቸው፡ ኢትዮጵያዊም ናቸው። እየሄድክ
Endante koshacha werega weshetam zerega bs ETHIOPIA lay yelem,, koshacha 👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹😡😡😡😡😡
He was died and buried in London!
Down to earth you Jewel nesh! I remember you long time ago. Ethiopian character . God bless you all ❤❤
ፕሮግሪሞችን አዳዲስ እንደማቅረብ ፤ አዳዲሰ ስንጠብቅ አንተ ቀደም ያሉትን እንዳሉ ጥቂትም ሳይቀየሩ በድጋሚ Recycle ማድረግህ ምን ይፈይዳል? በእርግጥ መብትህ ቢሆንም።
ህልመኛ ነህ ባክህ
እንዴት ያለ መታደል ነው?!!
እንዲህ ያሉ ሰዎችን መስማት ደስ ሲል እራሳቸው መፅሀፍ ናቸው እድሜያችሁን ያርዝመው 🙏🎉🎉🎉
Megabi Eshatu the way he expresses the current situation in our country is beyond and very mesmerizing . 🙏🙏🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን እንዳለጌታ ነብይ መኮነን ምርጥ ደራሴ...ጨዋታው የማይጠገብ
ነብይ መኮንን ሁለ በብዙዎች ❤ትኖራለህ 🎉🎉🎉
ነፍስ ይማር ጋሽ ነብይ። ስትደክም ኖረሀልና አምላከ ቅዱሳን እረፍት ይስጥህ።
እኔ በኢትዮጵያ ተስፋ ቆርጬ አለውቅም
Inside out Beautiful, what a family, what a generation, God the almighty bless you, Bless Ethiopia 🙏🏿
ምርጥ ደራሲና ፀሐፊ ነበር ።ነፍስ ይማር ።
በጣም የሚቆጨኝ ጋሼ ነብዩ አለማግኘቴ አባባን ሲያነሳው እንዴት ደስ እንዳለኝ። እንዴት አስቀመጥከው ይቅርታም አይሉም። አብሶማ በህይወት ከሌለህ ይጫወቱበታል የኛ እያሉ ስማቸውን ያስቀምጣሉ። አልሞትክም!! ዶ/ር እንዳለ ቃል የለኝም ይህንን። የሀገር ዳይመንድ!! ሰው ጋብዝ ስላየሁት ሁሌም ግዜ ሳገኝ ብሰማው የማልጠግበው! 🙏🙏
በአገር ሰላም የምሰስተው ልቤ የሚፈራለት ሰው ነበር ነብይ መኮንን !!
bertuuuu
ተስፍሽ የትግል ጓዴ ከኢማለድህ ወዝ ሊግ እስከ ውህደት ከውህደት እስከ ኢሠፓ ከሰሜን እስከ ማሀል አገር ከሲቪል ሂወት እከ ሬንጀር ከእስክርቢቶና ስሪንጅ እስከ ክላሽን ኮፕ ከዋዝ ማዝ ዳምትራክና ላዳ እስከ በቦይንግ አውሮፕላን ጉዞ እውነት ነው ብለን አለም የወዛደሮች ትሆናለች በሚል መርህ ስንታገል ተጠልፈን አገር የወታደር ሆና በገዛ ጓዶቻችን ናቸው ባልናቸው ከሰላማዊ እንቅስቃሴአችን ወደ አመፃዊ እንቅስቃሴ በህቡእ እንድንታገል የተገደድንበትና ብሎም ወደ እስር ቤት የተወረወርንበት በወዝ ሊግ መርህ ወታደራዊ አገዛዝን በህቡእ የታገልነበት ብሎም ባለን ብቃትና ጥንካሬ ሁሉን በመቋቋማችን እስከ የካቲት 66ፓለቲካ ትምህርት ቤት መማርና በየፊናው እስከ አውራጃና ክፍለሀገር መወቅር ተመድበን መስራታችንጥንካሪያችን ሲሆን ነገር ግን አብረውን በነበሩ ጓዶች ወሬና አሉባልታ ምቀኝነት ለብዙ ችግሮች ብንዳረግም ዛሬ እነሱ የት አሉ እኛስ? ለጋ እድሜያችንን ያለ ትምህርት ያለ ትዳር ያሳለፍንለት ፓለቲካም ትቶን ሄደ አኛ ግን ፈጣሪ ይመስገን አለን እናያለን መቸም እንደ ክርስቶስ ባንሆንም እንደ ሶቅራጥስ ባንሆንም እነዚህ ታላላቅ ሰዎች የሞቱት በራሳቸው ተከታዬችና ሰዎች ተክደው እንደሆና ክርስቶስ በሰፍነግ ሶቅራጥ በሀምሎክ ለሀቅ ህይወታቸውን አሳልፈዋል የኛም ሀቀኛ ጓዶች በየ ጦርሜዳው በራሳቸው መሳርያ ህይወታቸውን አጥተዋል እና እድሜ ሰጥቶን እያየነ ነውና ተስፍየ የችግርና የትግል ጓዴ እንኳን ለዚህ አበቃህ 💪🙏💐
ሙዚቃው ቢቀር
The only impactful crime committed by the Derg government against the country was the crime committed against the Meson group. They were the only visionary Ethiopians who could be able to see beyond their time including what we have lined through after Derg.
እውነት ኦሮሞ በአማራ ተገፍቷል የሚባለው አፈታሪክ ትክክል ነው ብላችሁ ታስባላችሁ❓ባለፈው የጀነራል መርዕድ ቤተስብ ታሪክ አቅርበሃል ማነው ተረኛ የነበረው ማነው ይገዛ የነበረው?? መልሱን ለእናንተው ትቻለሁ
ለአስተያየቱ በጣም እናመሰግናለን! ግን ከዚህ ቀደም "የጄኔራል መርእድ ቤተሰብን አቅርበህ ነበር" ያሉት እውነት አይደለም። ቀርበው አያውቁም:: እርስዎ ባነሱት ነጥብ ላይም ከማንም ጋር ተነጋግረን አናውቅም።
@@endalegetamultimediaይቅርታ ብዙ የአንተን ፕሮግራሞች አይቻለሁ ያም ፕሮግራም የአንተ መስሎኝ ነበር ተሳስቻለሁ
እውነት ነው እንግሊዞች የዛሬውን አያድርገውና በባቡር ሲጏዙ ጋዜጣ ወይም መፅሃፍ ያነባሉ አንባቢዎች ነበሩ ዛሬ ሁሉም ስልኩ ላይ ነው የሚያፈጠው
ጥርጥር የለውም።
@ ተኩላዎች እናንተን ነበር መንግስቱ ማፅዳት የነበረበት👹
ጋዜጠኛ እንዳለጌታ ለምን በጃንሆይ ዘመን ገንዘብ ሚኒስትር የነበሩትን ምሁር ብላታ አሽኔ ታሪክ አታቀርቡልንም ??
Dink Derasi!