Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ደግሜ ሰለ ሰማሁት በጣም ደስ ብሎኛል መአዚ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ እናመሰግናለን
What a loss! RIP. I remember your cute mischievous laugh and smirk. You have left a treasure and won’t be forgotten!
እኔ በሽገር አዳምጨዋለሁ ግን እየተቆራረጠ ነበር የስማሁት እዚህ ግን ስብስባቹህ ስላመጣቹህት በጣም ደስ ብሎኛል❤እናመስግናለን
ነቢይ እናመሰግንሃለን: መዓዚ ኑሪልን !!!!
በህይወት እያለ ያላዳመጥኩትን(ባለመገጣጠም)አሁን ከህልፈቱ በኋላ በቅዳሜ ጨዋታ እየተቆራረጠ ስስቴን አብዝቶ የነበረዉን የታላቁን የታሪክ ማህደር የሰቆቃዉ ዘመን ትዉስታ ተራኪ ነብይ መኮንን ቁ 3,4 ሳይቆራረጥ አዳመጥኩት፣ዘላለማዊ ዕረፍትን ለነብይ፣አድናቆትና ክብርን ለእቴቴ መዓዛ።
Gash nebey malfun yawkut zare gna nw😢😢😢bzi comment nw Telk sw nw yatanew😢 nefsu bselam tetef
በጣም የምወደው ደራሲ ነው።
Interesting
ነፍስ ይማር ! ድንቅ ታሪክ
Amazing.
🙏🙏🙏🙏
ነቢይ ግን አንተንም ይህንን የመሰለ ጭንቅላት ለዛ ያለው የጫወታ ወግ አዋቂ ሰው ሞት ወሰደህ አፈር በላህ!?? እስካሁን አላመንኩም!!! እግዚአብሔር ነፍስህን ይቀበላት!!!
መአዛ ግን የጋዜጠኝነት ውሀ ልክ እረ ምኑን ስጠሽ
መቼነው የሞተው