ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ የጠቆማቸው ምርጥ አምስት መጻሕፍት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 авг 2022
  • #author #Fana_digital
    ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ የጠቆማቸው ምርጥ አምስት መጻሕፍት

Комментарии • 19

  • @genetbehabtu2755
    @genetbehabtu2755 Год назад +17

    አለማየሁ ገላጋይን ማዳመጥ ሱስ ያሲዛል
    አይጠገብም !!

  • @bengiman5130
    @bengiman5130 Год назад +4

    በጣም ምወደው ደራሲ ነው አሌክስ

  • @tsegabeshetu1556
    @tsegabeshetu1556 Год назад +1

    በጣም የምወደው ደራሲ ነው
    አሌክስ

  • @kiyeberhane1259
    @kiyeberhane1259 3 месяца назад

    አሌክስ የማደንቀው፡ የምወደው ምናበ ሰፊ ደራሲ ነው❤❤❤ እድሜውን ያርዝምልንደ

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 Год назад +7

    WE MUST FOLLOW UP CARE OF SUCH VERY HIGH LEVEL PROFOUND INHERENT PHILOSOPHICAL PERSONS.THOSE PRECIOUS MAGNIFICENT PERSONS ARE THE SYMBOL LEADING FIGURES FOR THE NATURAL SOCIETY FOR OUR POLITICAL LEADERS WE MUST HEAR SUCH MAGNIFICENT CONCERNED SCHOLARS IN OUR NATURAL GASS ROOTS.THANK U THE CUTE PROFESSIONAL OBSERVER AND SEEKER JOURNALIST PERSON

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 Год назад +2

    Love to see you Alexo 😍

  • @halloall7805
    @halloall7805 Год назад +4

    17 ደቂቃ ብቻ

  • @midregenet9348
    @midregenet9348 Год назад +4

    ለምን ስለ የተጠላው እንዳልተጠላ መፅሀፍ አልጠየከውም ነበር

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 17 дней назад

    ያዘነ መስሎ ደስተኛ ደሞ ደስተኛ መስሎ ያዘነ በሚል አርስት ሰጥተህ አንድ መፅሐፍ ብታበረክት ጥሩ ነበር ምክንያቱም አንተ ውስጥ ደስታ አነባለሁ ግን ፊትህ ወይ ደሞ አወራርህ አይናገርም። ይመችህ ውድና ብርቅዬ ሰው ነህ በድሜ በጤና ያቆይልን❤🎉

  • @aman7077
    @aman7077 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ErmyasDejenea
    @ErmyasDejenea Год назад

  • @user-sl7fo4hu4l
    @user-sl7fo4hu4l 7 месяцев назад

    ይሄ የኔ ቀጥሎ አሌክሥን ድምጽ ሠጥቼው ከምጽፈው መጽሐፍ ቅንጫቤ ነው

  • @user-sl7fo4hu4l
    @user-sl7fo4hu4l 7 месяцев назад

    የተጠላው እንዳልተጠላ መሠለኝ ለምን አንባቢዎች ጠላችሁት እኔ ደግሞ እራሤ የጻፍኩትን ያህል ደሥ ብሎኝ ረጨሁ ለምን ረጨሁ ልቀጥላ ሥጠይቀው ራሡን እግዚአብሄርን በመቅደሥህ ገዳዮች ገቡና ጾም የዋሉትን ሠዎችህን ገደሉ መሥኪድ ሢሠግዱ ቦንብ ተወርውሮ 10ሮቹ ሢሞቱ ትንሽ ተረፉ የ70 አመቱ ሠውዬ የ4 አመቷን ልጅ ደፍሮ መጸዳዳት አቅቷት ሞተች ይሄ ያንተ ውሣኔ ነውና ደሥ እንዲለነን ሠብሠብ አርገህ አትቀጣቸውም የሚል ሀሣብ መጣብኝ ለብዙ ጊዜ ቀጠለና በጣም ጊዜ ሣይፈጅ ሚሊየኖች ሞቱ በራሥህ መቅደሥ ሢፈጁ ምንም ያላልክ በዚህ የመቶሺዎች ሞት ላሽ በማለትህ መብትህ ነው ልበልህ አልኩታ

  • @NebeyuBerhe-zy5eq
    @NebeyuBerhe-zy5eq 2 месяца назад

    ምርጫዎቹ በጥሩ ደራሲ የተቃኙ ቢሆንም መፃሀፍቱን ማግኘት ከባድ ነው አንዳንዴም በኮፒ ራይትና በመሣሠለው ሳቢያ ደግሞ እንዳይታተም ምሳል "በረከተ መርገም"

  • @michaletsige6697
    @michaletsige6697 Год назад +1

    አለማየሁ ገላጋይ በግሪክ ፍልስፍናና በሮም ፍልስፍና ብቻ የተጠመቀ ደራሲ የሀገሩን የስነ ጽሁፍ እና እምነት አስተሳሰብ ያላገናዘበ ደራሲ

    • @aman7077
      @aman7077 Год назад

      ደደብ አንተ አለማየሁን የመሔስ ቅንጣት ሞራል የለህም !!! አንብብ መጀመሪያ

    • @bheembheem3111
      @bheembheem3111 Год назад +2

      አጥቢያ የሚለውን መፅሐፉን📚 አንብበው?

    • @yaredmammo6149
      @yaredmammo6149 Год назад +2

      ሐሰተኛውን ልጋብዝu? እስቲ እሱን አንብብልኝ፡

    • @Me-We1985
      @Me-We1985 Год назад +1

      አዎ የሀገሩን ፅሁፍና እምነት አስፈላጊውን ብቻ እንጂ እንደ መንጋው በጭፍን አይከተልም ። እንደ ኢትዮጵያ ላለ ከ3ሺ አመት በላይ እዛው በሚረግጥ ሀገር ላይ ወጣ ያለ አስተሳሰብ ያላቸው ደራሲዎች ያስፈልጋሉ።