Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጋሼ ባንተ ዘመን ውስጥ በመፈጠሬ እጅጉን እድለኛ ነኝ ። አማልክቱ ረጅም እድሜን ይስጥህ !❤❤
የናፈቀኝ ድንቅ ሰው አሌክሶ እድሜህን ያርዝመው ፈጣሪ🙏
ruclips.net/video/licgkE5e-I4/видео.html
አሌክስ በራሱ አለም የሚኖር ምርጥ ሰው
በጣም ከምወዳቸውና ከማደንቃቸው ደራሲዎች መሀል አንዱ አንተ ነህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
አኞ የሆነ ፖለቲካና ቁማርተኛ መሪዎች እኛንም መንፈሳችንንም አደንዝዘው ሳይደፉን፣ ዓለምዓየሁን ስለጋበዛችሁት እናመሰግናለን።
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ ብዙ እውቀትህን ለሐገር እንድታበረክት።
ውድና የተከበረው ደራሲ አቶ አለማየሁ ገላጋይ በጣም አደንቋለው። ሲናገር ንግግሩ ለዛ አለው። ይማርካል። ባህሪው ደሰ ይላል። ትሁትም ነው። ንግግሩ እንደ ማር ይጣፍጣል።
አሌ ያንተን ኢንተርቪዉ አንዱን ሦሥቴ አሊያም አራቴ እምሠማዉ ሥታወራ ደሥ ይለኛል
አሌክስ ሲናገር ደስ ይላል ይገባኛል መፀሀፎች ግን አንዱም ከብደኛል የተሸከምኩት ያህል ገራሚ ደራሲ ክፉ አይንካህ
The greatest writer keep it up my bro
ፍፁም ጥልቅ ነው!!! አሌክስ እግዚአብሔር ይባርክህ አቦ። በእውቀቱ ስዩም "የሲግነም ፍሮይድን መፅሐፍ ካነበብኩኝ በኋላ ከኃይማኖት ጋር ተፋታሁ" ባለበት ሀገር ላይ እየኖርክ እግዚአብሔርን የገለፅክበት መንገድ ፍፁም ድንቅ ነው። ተባረክ። ብዕርህም በጣም ይባረክ።
ሐይማኖት እኮ ልብስ አይደለም እያወለክ የምጥለው
ድንቅ ደራሲ🙏
Alemayu, it is fascinating interview as ever. I enjoy listening to you. You full of wisedom. May god blessed more. Thank you.
He is a great man, having a deep knowledge of Ethiopian literature and poetry.
What a wonderful human being! He knew it all.truelly he is going to be the changing part of the project.....!
አለማየሁ ገላጋይ ስምህን ስሰማው ራሱ እደነግጣለው አሌክሶ የምንጊዜም አክባሪህ ነኝ!
መፅሀፍትህን ባለማንበቤ በጣም እድለኛ እንዳይደለው ይሰማኛል። ግን ቃለ ምልልስህ አያልፈኝም። በቃለምልልስክ የኖርክውን ዘመን እና ስሜትክን ታዳሚህ ላይ ከጫንክ፣ መጽሀትህ እንዴት እንደሚገስ አስባለው።
በጣም የምወደው ደራሲ እርጋታው ስወድለት የበሰለ ነው
እንግዶችዋን በማነገርዋ ተአምር የሚመስላት ሁሌ ደስተኛ ጋዜጠኘ። ኘሮግራሙን አዝናኝ ያደርገዋል፣ የዋናው የ እንግዳው እንዳለ ሆኖ።
ሁሌ የ አለማየሁን interview ሳይ ወይ በ ራዴዮ ሳዳምጥ ልክ መፅሀፍ እያነበበ እንዳለ ሰው እሱ ሲያወራ በንግግሩ ወደሚያንሳው ቦታ ,ጊዜ አብሬው ሂድትትትትት እላለው .ድንቅ ደራሲ .much respect
እስኪ እንደዚህ ትላልቅ የሀሳብ ባለቤቶችን ወደ ፊት በማምጣት እና በመንከባከብ ትውልድን በሞራል እንቅረፅ። ሃሳበ ድኩማኖችንም ተገቢውን ት/ ት ያገኙ ዘንድ ከማይመጥናቸው ቦታ በማንሳት በምሁራኑ ስር እንዲመላለሱ እንርዳቸውና ብልፅግናችንን ፈጣንና እውን እናርገው። ፋናዎች ይመቻቹ ።
I love his pens Genius 👏👏
Icon Man to the contemporary Ethiopian Literature, Alex!!
Respect you Alex
አሌክስ ስለእግዚአብሄር መኖር ያስረዳበት መንገድ አቤት ሲያምር!!
ምርጥ ሰው!
አለማየሁ የመጀመሪያ ስራው እፎይታ ጋዜጣ ነው በተጨማሪ የፍትህ መጽሄት ባለቤት ተመስገን ደሳለኝ አብሮ አደግ ነው በቀጣይ ተመስገንን ታቀርባላችሁ ብዬ እጠብቃለሁ
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን በሽታውም ጠፍቶ ምናይበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም
I like this man,...she is also artistic( the journalist)
We love u
ላልበሰለ ጥያቄ የረቀቀ መልስ ጋዜጠኞች ግን በናታችሁ አንብቡ ዝም ብላችሁ አትበጥረቁ አሌክስን የመሰለ ሰው አምጥታችሁ ኤዲያ
ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለቸኝ ሰው ቢኖር አሌክስ ብቻ ነው
nurelen betam enwdehalen
የኔ ወረቅ ስወድህ
እባካቹ ጠያቂ ፈልጉ
Respect Alex
Afer belu fana leboch defet yargachuh
አለማየሁ ከ 8 አመት በፊት በግል ጋዜጣ (አርስቱን ረስቼዋለሁ) ስለ አራት ኪሎ መፍረስ ለጠ/ሚ መለስ የጻፍከው ደብዳቤ በእንባ ነበር ያነበብኩት የማስታውሰው “….ጠ/ሚ እባኮትን ስላሴ ገበያን ከሸራተን ፎቅ ላይ ሆነው ይመልከት …አንድ አሮጌ ፓንት 3 ሰው ይተዳደርባታል እነሱም የሚሰፋት፤ የሚያጥባት ፤ አዙሮ የሚሸጣት …እንዲሁም ስታጠቃልል ጠ/ሚ አራት ኪሎ የሚከበረው ደመራ የእርሶን ግፍ እያየ ዝም አለ ማን ያውቃል ብለህ …2 አመት እንኮ አለቆየም አሳቸውም ወደ ማይቀረው ሄዱ’’ እኔም ስላሴ ገበያ ጋዴ ጫማ በልጅነቴ አሰርቻለሁ፡፡ሰላምህ ይብዛልኝ፡፡
መፅሐፍቶችህን በአመዛኖ ብታቀርባቸው( Amazon) ለማግኘት ይቀለናል::
le gedayum chimir shama mabrat alebin des yilal.....
ይቅርታ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ ፖለቲካ አይመቸውም ነበር እስከማውቀው ድረስ የሞኞች ፖለቲካ ማለቴ ነው
አሌክስዬ ጣቶችህን ቁርጥማት አይንካህ
Alex indet neh ine Eva Betty tigi meches atiresanim indet neh ye Elisa guwadegna Hulu selam new
አለማየሁ ገላጋይ አንተን መስማት ሀሴት ነው
" ጋዜጠኞቹ " የሚለው ነገር ይገባቸው ይሆን ??
that was my question too
Free all political prisoners without any preconditions! Colonel Abiy stop killing and stop imprisoning our Future Leaders! Tick Tock September 30 coming your time is up!!!
ጋሽ አሌክስ ያንተን ስራ በዚህን ዘመን አላየሁትም የሚል ሠው ህይወቱ ትልቅ ግባት ቀርቶበታል
Leboch
አሌክስ የ4 ኪሎ ፈርጥ:
ገፀ ባህሪ ዕዳለ መፃፍ ምንም ጉዳትያመጣል አልክ?ጉዳት አያመጣም።
ይህ ደራስህ ሃያስ ተብሎ የተቆለጳጰሰው የሚኒልክ አምላክ ስለሆነ ብቻ ነው! ምክንያቱም ድንቅ ደራስያን ሃያስያን በኦሮሞ ማህበረሰብ አሉ፡ ነገር ግን የሚኒልክ አምላክዎች ስላልሆኑ ብቻ ተገፈተሩ!!!
ሌባ ወያኔ !
ድንቁርናህ ጎልቶ ታየን #Ethiopia Love U
ቆሻሻ ወያኔ
ጋሼ ባንተ ዘመን ውስጥ በመፈጠሬ እጅጉን እድለኛ ነኝ ። አማልክቱ ረጅም እድሜን ይስጥህ !❤❤
የናፈቀኝ ድንቅ ሰው አሌክሶ እድሜህን ያርዝመው ፈጣሪ🙏
ruclips.net/video/licgkE5e-I4/видео.html
አሌክስ በራሱ አለም የሚኖር ምርጥ ሰው
በጣም ከምወዳቸውና ከማደንቃቸው ደራሲዎች መሀል አንዱ አንተ ነህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
አኞ የሆነ ፖለቲካና ቁማርተኛ መሪዎች እኛንም መንፈሳችንንም አደንዝዘው ሳይደፉን፣ ዓለምዓየሁን ስለጋበዛችሁት እናመሰግናለን።
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ ብዙ እውቀትህን ለሐገር እንድታበረክት።
ውድና የተከበረው ደራሲ አቶ አለማየሁ ገላጋይ በጣም አደንቋለው። ሲናገር ንግግሩ ለዛ አለው። ይማርካል። ባህሪው ደሰ ይላል። ትሁትም ነው። ንግግሩ እንደ ማር ይጣፍጣል።
አሌ ያንተን ኢንተርቪዉ አንዱን ሦሥቴ አሊያም አራቴ እምሠማዉ ሥታወራ ደሥ ይለኛል
አሌክስ ሲናገር ደስ ይላል ይገባኛል መፀሀፎች ግን አንዱም ከብደኛል የተሸከምኩት ያህል
ገራሚ ደራሲ ክፉ አይንካህ
The greatest writer keep it up my bro
ፍፁም ጥልቅ ነው!!! አሌክስ እግዚአብሔር ይባርክህ አቦ። በእውቀቱ ስዩም "የሲግነም ፍሮይድን መፅሐፍ ካነበብኩኝ በኋላ ከኃይማኖት ጋር ተፋታሁ" ባለበት ሀገር ላይ እየኖርክ እግዚአብሔርን የገለፅክበት መንገድ ፍፁም ድንቅ ነው። ተባረክ። ብዕርህም በጣም ይባረክ።
ሐይማኖት እኮ ልብስ አይደለም እያወለክ የምጥለው
ድንቅ ደራሲ🙏
Alemayu, it is fascinating interview as ever. I enjoy listening to you. You full of wisedom. May god blessed more. Thank you.
He is a great man, having a deep knowledge of Ethiopian literature and poetry.
What a wonderful human being! He knew it all.truelly he is going to be the changing part of the project.....!
አለማየሁ ገላጋይ ስምህን ስሰማው ራሱ እደነግጣለው አሌክሶ የምንጊዜም አክባሪህ ነኝ!
ruclips.net/video/licgkE5e-I4/видео.html
መፅሀፍትህን ባለማንበቤ በጣም እድለኛ እንዳይደለው ይሰማኛል። ግን ቃለ ምልልስህ አያልፈኝም። በቃለምልልስክ የኖርክውን ዘመን እና ስሜትክን ታዳሚህ ላይ ከጫንክ፣ መጽሀትህ እንዴት እንደሚገስ አስባለው።
በጣም የምወደው ደራሲ እርጋታው ስወድለት የበሰለ ነው
እንግዶችዋን በማነገርዋ ተአምር የሚመስላት ሁሌ ደስተኛ ጋዜጠኘ። ኘሮግራሙን አዝናኝ ያደርገዋል፣ የዋናው የ እንግዳው እንዳለ ሆኖ።
ruclips.net/video/licgkE5e-I4/видео.html
ሁሌ የ አለማየሁን interview ሳይ ወይ በ ራዴዮ ሳዳምጥ ልክ መፅሀፍ እያነበበ እንዳለ ሰው እሱ ሲያወራ በንግግሩ ወደሚያንሳው ቦታ ,ጊዜ አብሬው ሂድትትትትት እላለው .ድንቅ ደራሲ .much respect
እስኪ እንደዚህ ትላልቅ የሀሳብ ባለቤቶችን ወደ ፊት በማምጣት እና በመንከባከብ ትውልድን በሞራል እንቅረፅ። ሃሳበ ድኩማኖችንም ተገቢውን ት/ ት ያገኙ ዘንድ ከማይመጥናቸው ቦታ በማንሳት በምሁራኑ ስር እንዲመላለሱ እንርዳቸውና ብልፅግናችንን ፈጣንና እውን እናርገው። ፋናዎች ይመቻቹ ።
ruclips.net/video/licgkE5e-I4/видео.html
I love his pens Genius 👏👏
Icon Man to the contemporary Ethiopian Literature, Alex!!
Respect you Alex
አሌክስ ስለእግዚአብሄር መኖር ያስረዳበት መንገድ አቤት ሲያምር!!
ruclips.net/video/licgkE5e-I4/видео.html
ምርጥ ሰው!
አለማየሁ የመጀመሪያ ስራው እፎይታ ጋዜጣ ነው በተጨማሪ የፍትህ መጽሄት ባለቤት ተመስገን ደሳለኝ አብሮ አደግ ነው በቀጣይ ተመስገንን ታቀርባላችሁ ብዬ እጠብቃለሁ
ruclips.net/video/licgkE5e-I4/видео.html
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን በሽታውም ጠፍቶ ምናይበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም
I like this man,...she is also artistic( the journalist)
We love u
ላልበሰለ ጥያቄ የረቀቀ መልስ ጋዜጠኞች ግን በናታችሁ አንብቡ ዝም ብላችሁ አትበጥረቁ አሌክስን የመሰለ ሰው አምጥታችሁ ኤዲያ
ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለቸኝ ሰው ቢኖር አሌክስ ብቻ ነው
nurelen betam enwdehalen
የኔ ወረቅ ስወድህ
እባካቹ ጠያቂ ፈልጉ
Respect Alex
Afer belu fana leboch defet yargachuh
አለማየሁ ከ 8 አመት በፊት በግል ጋዜጣ (አርስቱን ረስቼዋለሁ) ስለ አራት ኪሎ መፍረስ ለጠ/ሚ መለስ የጻፍከው ደብዳቤ በእንባ ነበር ያነበብኩት የማስታውሰው “….ጠ/ሚ እባኮትን ስላሴ ገበያን ከሸራተን ፎቅ ላይ ሆነው ይመልከት …አንድ አሮጌ ፓንት 3 ሰው ይተዳደርባታል እነሱም የሚሰፋት፤ የሚያጥባት ፤ አዙሮ የሚሸጣት …እንዲሁም ስታጠቃልል ጠ/ሚ አራት ኪሎ የሚከበረው ደመራ የእርሶን ግፍ እያየ ዝም አለ ማን ያውቃል ብለህ …2 አመት እንኮ አለቆየም አሳቸውም ወደ ማይቀረው ሄዱ’’ እኔም ስላሴ ገበያ ጋዴ ጫማ በልጅነቴ አሰርቻለሁ፡፡ሰላምህ ይብዛልኝ፡፡
ruclips.net/video/licgkE5e-I4/видео.html
መፅሐፍቶችህን በአመዛኖ ብታቀርባቸው( Amazon) ለማግኘት ይቀለናል::
le gedayum chimir shama mabrat alebin des yilal.....
ይቅርታ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ ፖለቲካ አይመቸውም
ነበር እስከማውቀው ድረስ የሞኞች ፖለቲካ ማለቴ ነው
አሌክስዬ ጣቶችህን ቁርጥማት አይንካህ
Alex indet neh ine Eva Betty tigi meches atiresanim indet neh ye Elisa guwadegna Hulu selam new
አለማየሁ ገላጋይ አንተን መስማት ሀሴት ነው
ruclips.net/video/licgkE5e-I4/видео.html
" ጋዜጠኞቹ " የሚለው ነገር ይገባቸው ይሆን ??
that was my question too
Free all political prisoners without any preconditions! Colonel Abiy stop killing and stop imprisoning our Future Leaders! Tick Tock September 30 coming your time is up!!!
ጋሽ አሌክስ ያንተን ስራ በዚህን ዘመን አላየሁትም የሚል ሠው ህይወቱ ትልቅ ግባት ቀርቶበታል
Leboch
አሌክስ የ4 ኪሎ ፈርጥ:
ገፀ ባህሪ ዕዳለ መፃፍ ምንም ጉዳትያመጣል አልክ?
ጉዳት አያመጣም።