ለከተሞች እድገት ትልቅ ድርሻ ያለውን- የንብረት ግብር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • #ፋናሚዲያኮርፖሬሽን #FanaMediaCorporation
    #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Комментарии • 11

  • @kiyyanafyad9201
    @kiyyanafyad9201 12 часов назад +1

    አዋጅ ትናንት ጸደቀ፤ግብር መሰብሰብ ደግሞ ከ3 ዓመት በፊት ተጀመረ። ይህቺ ነች ኢትዮጵያ -ህግ እንደፈለጉ ማውጣትና መተርጎም።

  • @haymanotzeleke8179
    @haymanotzeleke8179 11 часов назад +1

    ሲጀመር አንድ ሰው ንብረት የሚያፈራው ሰርቶ ነው ስለዚህ ይህ ሰው ግብር ገብሮ በተረፈው ገንዘብ የሰራው በመቀጠል ብዙ ሰው ቤት የሚሰራው ከክራይ ለመገላገል ተበድሮ ይሰራል የባንክ እዳ ይከፍላል እንደገና እናንተ በሰራው ቤት ክራይ እያስከፈላችሁ ትገኛላችሁ ስለዚህ ፍታዊ አይደለም በእኛ ሀገር ንሮ

  • @tewodrosatbbeha9285
    @tewodrosatbbeha9285 5 часов назад

    Property tax is when you open the land..we pay for lease already

  • @EthiophiaHagere
    @EthiophiaHagere 13 часов назад +1

    ምን ማለት ፍ/ድቤት የዘጋውን ፋይል የጣራ እና ግድግዳ ግብር ለምን ተከራይ ከቤት ለማስወጣት የማትረቡ ናችሁ ነገሩ እየሞታችሁ ነው ከህዝቡ ልቦና ከዎጣችሁ ቆያችሁ የማትረቡ ፡፡

    • @onelove2817
      @onelove2817 11 часов назад

      አታልቅስ ። በዘረፍከዉ ብር ለገነባሀዉ ህንፃህ ትከፍላለህ። ወደህ ነዉ ጁንታ።

    • @onelove2817
      @onelove2817 11 часов назад

      ጁንታ አታልቅስ

    • @haymanotzeleke8179
      @haymanotzeleke8179 11 часов назад

      ​@@onelove2817ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ትግሪ ብቻ ነው ይህ ለነሱ ብቻ የወጣ ህግ አይደለም ሁሉም ሕዝብ ይነካል ስግብግብ ካድሬ ሁላ

    • @onelove2817
      @onelove2817 11 часов назад

      @@haymanotzeleke8179 ሶሻል ሚዲያ ላይ ተጥደዉ ቀኑን ሙሉ የሚያለቃቅሱት ጁንታዎች ብቻ ናቸዉ። every civilized nation imposes property taxes on its citizens. Citizens willingly pay taxes. The money is used mainly for education purposes. Some revenue from taxes is used for emergency, roads, parks, hospitals, etc… where do you think government gets its money for budget? It raises the money from sales, income, and property taxes.

  • @kinfemicheal5670
    @kinfemicheal5670 15 часов назад +1

    ደላላ

  • @muhidinabatemam2267
    @muhidinabatemam2267 10 часов назад

    Yesaw hager sareche baferahut habte new share madergew ka enante gar? Betam yasazenal wede Ethiopia nebrat,genzab and bet mafrat aychalem?

  • @abrahamkeneadunfa7881
    @abrahamkeneadunfa7881 15 часов назад

    Surely prosperity party is social democracy party. Copy !!!