“የትዳር ደጋፊ ነኝ ግን እግዚአብሔርን የምናማርርበት መሆን የለበትም”(የትናየት ታምራት - yetnayet tamrat) Abbay TV - ዓባይ ቲቪ -

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 575

  • @doninoh1393
    @doninoh1393 6 месяцев назад +49

    WOW! የመጨረሻ ንግግርዋ ሀያሉን እግዚአብሔር ያመሰገነችበት ሁኔታ የአለሙን መድሃኒት ኢየሱስን ያመሰገነችበት መንገድና የእውነት ከልብዋ አማኝ መሆንዋን ታስታውቃለች ! ተባረኪ !

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 7 месяцев назад +326

    በጣም ኮንፊደንስ ያላት የምትናገረውን የምታውቅ ሴት ናት እጅግ በጣም ደስ የምትል wow👍

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 7 месяцев назад +17

      🤣🤣እኮ እንደዚህች አይነት ሴት በጣም ትፍራለች በ ሴቶች ልባም በመኦንዋ በ ውንድ ደሞ 🤣🤣አይይ አያምጣው ቁንጀና እውቀት አረ ስንቱ አምላክ 🤲🏿አሽከማት 🤣🤣እንዴት የ እኛ አበሽ ከንደዚህ አይነት ሴት መኖር ሲኦል 🤣🤣የግባ ስለሚመስለው ፍርግጦ ቢጤውን ይፍልጋል 🤣እውነቱ ይህ ነው 🤣

    • @seada9327
      @seada9327 7 месяцев назад +1

      ​@user-kp2vl5fc3c ሁሉም በአንድ 😅😅😅

    • @henoktamrat
      @henoktamrat 7 месяцев назад

      የገባህ ትመስላለህ ሆስት ምንድነው
      ደደብ

    • @seada9327
      @seada9327 7 месяцев назад +1

      @@henoktamrat 🤔

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 6 месяцев назад +1

      የትዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆጆ ❤❤❤❤❤

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 7 месяцев назад +103

    ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዙ እህቶች ማንቃ ነሽ ስራ በቃ ስራ ነው በራስ መተማመንሽ ነፅነትሽ ደስ ይልሻል

  • @Mulumulu-d7n
    @Mulumulu-d7n 6 месяцев назад +9

    የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁንለት ክብሩን ይውሰድ የአምላኩን የሚያመሰግን ሰው ይለመልማል ድንቅ ሴት ነሺ ጌታ እየሱሰ በዘመንሸን ሁሉ ማመሰገን ይሁንልሸ በእየሱስ ሰም ከነቤተሰብሸ ተባረኩ ጤና ከእድሜ ይሰጣችሁ በራሰ መተማመንሸን አደንቃለሁ ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ነሸ ልጆችሸን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሸ አሜን አሜን አሜን

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 7 месяцев назад +48

    confidence ይለያል ሚሚ ጀግና እናት የልጅሽን ህመም ተከትለሽ ለብዙሃን ልጆች ደርሰሻል ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ

  • @الهاماحمد-م7ب
    @الهاماحمد-م7ب 7 месяцев назад +83

    በእውነት ድንቅ ሴት ነሽ

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. 7 месяцев назад +39

    አንዳንዴ እኛ የሰው ልጆች በራሳችን ወይም በቤተሰባችን ስንፈተን ለበጎ ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር ከእርሱ የራቅን ሲመስለው ማቅረቢያ አንዱ መንገድ ነውና ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን!!!

  • @mylifestyle7813
    @mylifestyle7813 7 месяцев назад +62

    Her confidence is another level 😊😊😊😊

  • @hiwotmolla4032
    @hiwotmolla4032 7 месяцев назад +18

    የኔ ደግ የኔ አመለ ሰናይ የኔ መልካም ጌታ በስራሽ በሁሉም ነገርሽ ይባርክሽ

  • @HanisaWeliyu-uv5kz
    @HanisaWeliyu-uv5kz 7 месяцев назад +48

    የኔ ጀግኒት ከልቤ ነው የማከብርሽ እኔም ብቻዬን ነው ልጆቼን የማሳድገው ግን ጠንካራ እናት አይደለሁም ግን አንቺን ሳይ ጠንካራ እናት መሆን አለብኝ አልኩኝ እናም ጠንካራ እሆናለው ኢንሻአላህ

    • @sadiyamahmud9901
      @sadiyamahmud9901 6 месяцев назад +1

      Hulum enatoch tenkaroch nachew balaqshem enat bemehonsh becha tenkara ena gobez endehonsh ergtegna negn enatnet emanaqewn tenkare yesetenal .... Allah yerdash Habibti

    • @dohadoha6492
      @dohadoha6492 6 месяцев назад +1

      ❤❤❤abshiir❤

    • @Amen-n1p
      @Amen-n1p 6 месяцев назад

      አዎ እንዲህ ነው እንጂ በርታ ማለት 🥰🥰🥰

    • @HanisaWeliyu-uv5kz
      @HanisaWeliyu-uv5kz 6 месяцев назад

      @@Amen-n1pከልብ አመሰግናለሁ

    • @HanisaWeliyu-uv5kz
      @HanisaWeliyu-uv5kz 6 месяцев назад

      @@sadiyamahmud9901 አሚን የኔ ውድ

  • @yemargetachewu4857
    @yemargetachewu4857 7 месяцев назад +53

    ቲጂ ጎበዝ ነሽ ግን ሞር ይጠበቅብሻል ስለ በአል ስራ አውርታ ሳትጨርስ ያሰብሽው እንዳይጠፍ ይመስላል በሽርፍራፊ ሰከንዶች የግል ህይወትዋን መጠየቅ ያዝሽ ብዙ ግዜ ስላየውሽ ከጠቀመሽ ብዬ ነው ሰወችን ማስጨረስ የኢንተርቪሽን ፍሰት ተዋረድ መጠበቅ ወጉ አጓጊ እና ለጆሮ የሚመጥን እንዲሆን ያደርገዋል ተጨማሪ ኮርስ አስተያየቶችን እናም የሌሎችን አቀራረብ እያየች ብትሰሪ በበለጠ መስራት ትችያለሽ በዙሪያዬ ያሉ የሚወዱሽ ሰዎችም አስተያየት ስለሆነ ይድረስሽ ብያለው የተሻለ የበለጠ መስራት እንደምትችይ አምናለው

    • @tsoinfikadu6562
      @tsoinfikadu6562 6 месяцев назад +6

      ትልቅ ምክር ነው የብዙ ሰው ችግር ሰው ተናግሮ እስኪጨርስ አይጠብቅም

    • @heyewetalemu548
      @heyewetalemu548 6 месяцев назад

      Betam tekekel ene becha endeza yetesemagn meselogn neber betam wrong way new yehedechew sele gele hiwetewa lemeteyek chekolech

    • @emnetkone9212
      @emnetkone9212 6 месяцев назад

      ሰው ሁሉ መጠየቅ የሚፈልገው ጠይቃ ተገላገለች ከብዷት ይሆን ይሆናል

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 7 месяцев назад +53

    በእውነት የትናየት እምትራመጅውን እርምጃ የምታውቂ ሴት ነሽ

  • @MebratKasa-kh7yu
    @MebratKasa-kh7yu 4 месяца назад

    የቲ በጣም የምወዳት ሴት ማስመሰል የሌለባት ለኔ በጣም ውስጣዊም ውጫዊም ቆንጅና ያላት ናት ማንን ማመስገን እንዳለባት የምታውቅ የገባት ናት
    ዘመንሽ ይባረክ

  • @yididiyaalemayehu2974
    @yididiyaalemayehu2974 7 месяцев назад +85

    የእውነት ድንቅ ተምሳሌት የሆንሽ ሴት ነሽ

  • @sifmplc4583
    @sifmplc4583 6 месяцев назад +1

    ውይ ድሮም እወድሽ ነበር ።እግዚእብሄርን ማመስገንሽ ውበትሽ ፤ ስኬትሽ ፤ዝናሽ፤ሞገስሽ፤ በእጠቃላይ የ ክፍታሽ ሁሉ ምንጭ ፡ የዘለእልም ህይዎትሸ መስርትን ክርስቶስን መያዝሽ ትልቅ እውቀት ነው ።
    ጌታ እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ይባርክሽ ፤🙏❤

  • @SamiraMOHAMED-x8o
    @SamiraMOHAMED-x8o 7 месяцев назад +57

    በጣም ጀግኒት ሴት ነሽ ታድለሽ ዋዉ ሴቶች ተማሩ በጣም ተምሳሌት ነች

    • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
      @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 7 месяцев назад +1

      ባሌ ጥሎኝ ሄደ እያልሽ በየሚድያም እፍ እፍየምትይ ሁሉ ነይ ጀግና ተመልከች ጥርግይበል በራሴተማምኘ እደማድር መቶ በርሰት እርግጠኛነኝ ከሱጋርለመኖር ዜሮበርሰትነኝ ምክንያቱም ዛሬላይትዳር የለም እውነተኛነት አላህያዘነላቸው ሲቀር

    • @seaeda-wv5oc
      @seaeda-wv5oc 6 месяцев назад

      ​@@እሙአኗርYOUTUbe-m8jትክክል ውደ አላህ ተጠንካራወቺያዲርገን

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 7 месяцев назад +14

    ዋዉ ሕይወትን ከኖሩ እንዳንቺ ነው
    መጠቀም ባለብሽ ሰዓት ነው ፈጣሪ ሀብቱን ያጥለቀለቀሽ

  • @AndamlkAnd
    @AndamlkAnd 7 месяцев назад +36

    በጣም የምትደነቂ ጀግና ሴት !!

  • @selamyazachew6046
    @selamyazachew6046 7 месяцев назад +181

    አመልማል አባተን የምትመስለኝ እኔን ብቻ ነው

  • @tinawa56
    @tinawa56 7 месяцев назад +16

    ይቺ ሰው እንዴት እደምወዳት እደማደቃት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ትምህርት ቤት ነሽ ለሴቱ ጀግኒት❤❤❤

  • @coachkefe
    @coachkefe 7 месяцев назад +26

    እስከ ዛሬ በሰከላ ከቀረቡት እንግዶችሽ አንደኛ የምትገርም ሴት

  • @mekdesakewak3566
    @mekdesakewak3566 5 месяцев назад +1

    Mimi’s confidence and her life principles should be a learning to many people

  • @dejeneluche8994
    @dejeneluche8994 7 месяцев назад +29

    ሚሚ ስወድሽ እኮ ምንም ያምርብሻል! በሁሉም ነገር ባለሞያ ነሽ !

  • @dejenmengistu830
    @dejenmengistu830 6 месяцев назад +19

    ማን እንደሆነች አላውቅም ግን ሃሳቧን በከፊል ብጋራውም ልጆቿ የቀረባቸው ነገር የለም ማለት አይቻልም የአባት በልጆች ህይወት አለመኖር ያንቺኑ ልምድ እና ህይወት ወደፊት ሲኖሩት ነው ልዩነቱ የሚታየው። የኔ እይታ ነው

    • @tigisttesema6610
      @tigisttesema6610 6 месяцев назад +1

    • @elsaelsa2213
      @elsaelsa2213 6 месяцев назад +2

      It's ok we never know what she was going through with her man

    • @yemiermiyas8251
      @yemiermiyas8251 6 месяцев назад

      Exactly!

    • @alam5953
      @alam5953 6 месяцев назад

      ማን እንደሆነች በደንብ እወቅና ፃፍ ሲቀጥል እኔ እናቴ ነች ያሳደገችኝ ግን ጀግና ነች የሁሉም ቦታ ሸፍና አሳድጋኛለች ምንም የሚሰማኝም የጎደለብኝም ነገር የለም ለአባትም ጥሩ አመለካከት ነው ያለኝ ሶ እንደ እናቶች ይወሰናል

    • @crocodilehunter6517
      @crocodilehunter6517 6 месяцев назад

      እናት ብቻ ነው መሆን የምትችለው።

  • @genetzemedkun-bp1yg
    @genetzemedkun-bp1yg 7 месяцев назад +83

    እኔ በግሌ በጣም ነው የምወዳት የሴት ድባብ ጥንካሬ አላት

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 7 месяцев назад +45

    የኔ ሙሉ ሴት የቲዬ really ውድድድድድድድ ❤❤❤

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 6 месяцев назад +3

    ኩሩና፡ጀግና፡ሴት፡ነች፡እናትን፡የሚተካ፡ምንም፡በምድር፡ላይ፡የለም።ጌታ፡እየሱስ፡ክርስቶስ፡የሰጠሽን፡ፍሬዎች፡አብዝቶ፡ይባርክልሽ፡በዘመንሽ፡ሁሉ፡ደስታ፡አይለይሽ።ኩሩ፡የሴቶች፡ቁንጮ፡ምሳሌ፡የሆንሽ፡ሴት፡ነሽ።

  • @amarechbahiri4784
    @amarechbahiri4784 7 месяцев назад +11

    ስታውራ ውላ ስታውራ ብታድር እማሰለቸኝ ጀግና ሴት❤

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 месяцев назад +28

    የእናትን ቦታ አባት አይተካም:: የአባትን ቦታ እናት አትተካም:: ሁሉም የርልሱ ድርሻ አለው::

    • @Amen-n1p
      @Amen-n1p 6 месяцев назад +3

      ካልሆነስ? 🤔

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 6 месяцев назад

      Ke mayrba abat enat bechaean belki new

  • @shemsyaabdu194
    @shemsyaabdu194 6 месяцев назад +5

    በጣም የምወዳት አርቲስት ናት አንድ ንግግሯን ውስጤን ገዝቶኝ ራሴን ቀይሬበታለሁ አመሰግናለሁ

  • @mayasolomon9445
    @mayasolomon9445 6 месяцев назад +6

    የትናየት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ በራስሽ ውበት ለማጌጥ ማሰብሽ ያስደስታል ተባረኪ ልጆችሽ ይባረኩ ። ሲቀጥል አቅራቢ ሆስት ትዕግስት አንድ ጨዋነት እንዲኖርሽ ይገባል ነውር የሆነ እግርሽን አጣምረሽ ሠው አፍንጫ ላይ አይደረግም አስምሬ የምነግርሽ እግር ተጣምሮ አይደረግም።የተጋበዘው እንግዳሽ ክብር ያለው ነው ይህን አስተካክይ host manner ያስፈልጋል። በእዚህ ላይ እግርሽን ማንቀጥቀጥሽ ተገቢ አይደለም።ሌላው እዚህ ላይ እንኳ አደብ ገዝተሻል ሣቅሽ ገደብ ይኑረው

  • @zed8788
    @zed8788 6 месяцев назад +4

    ደግነቱ ከምንም በላይ እግዚአብሔር አለላቸው አልሽ እነጅ የአባትነትን ጎደሎነት የሚሞላው አባት ብቻ ነው ::ያ ክፍተት በሌላ ነገር አይተካም ::ሌላው በራስ መተማመንሽ ለብዘወቻችን ያድለን ያስብላል ;🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EyospedYehenew
    @EyospedYehenew 6 месяцев назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @fikirtemezmur6289
    @fikirtemezmur6289 6 месяцев назад +4

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እህቴ ለሴቶች ተምሳሌት ነሽ በርቸቺ

  • @aai3499
    @aai3499 6 месяцев назад +5

    የትናዬትን እወዳታለው ❤ ትግስት ግን ሰከን በይ ተረጋጊ በጣም ትቀብጫለሽ እንደወጣት አትሁኚ እንደ እድሜሽ ሁኚ ጠያቂም መላሽ አንቺ ነሽ እንዴ

    • @SmiraMuhaamed
      @SmiraMuhaamed 6 месяцев назад

      ወጣት ነች ምን ያንሳታል

    • @hayatadela
      @hayatadela 6 месяцев назад

      ቅናታ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 7 месяцев назад +13

    በጣም የማደንቃት ሴት በራሷ የምትተማን ሁሌም እከታተላታለው ኮንፊደንሷ ደሰሰሲል በመቤቴ❤

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 7 месяцев назад +7

    የትዬ❤ የ ነፃነት ጥግሽ ሁሌም ያስደምመኛል። እቀናብሻለሁም❤ አንቺ፣፣ ድርብወርቅ፣፣ ረቂቅ ተሾመ ። ትለዩብኛላችሁ።። ❤❤❤

  • @mariyamawit
    @mariyamawit 7 месяцев назад +11

    "የኔ እመቤት" መባል እኮ ትልቅ ክብር ነው ቲጄዬ ደንገጥሽ😂ሁለታችሁም በራሳቹ መንገድ በጣም ጎበዝ ናቹ❤ የየቲን ትንሽ ኮንፊደንስ ትንሽዬ ፈጣሪ ቢሰጠኝ😊❤

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 7 месяцев назад +10

    በጣም ጥበበኛና ጠንካራ ሴት ነሽ የቲ

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc 7 месяцев назад +15

    በጣም ጀግና ሴት በራሷ የምትተማመን ሴት ነች👌😘

  • @edlemlemma463
    @edlemlemma463 7 месяцев назад +21

    መልካም ባህሪ አርአያነት ይሌለው አባት ቢቀር ይሻላል።

  • @RobelKebede-zh5cp
    @RobelKebede-zh5cp 7 месяцев назад +25

    ጠንካራ ሴት ነሽ 👍👍

  • @yohannesberhe7434
    @yohannesberhe7434 6 месяцев назад +2

    Can't get tired of watching u mimisho.....❤❤❤❤ Much respect model for Ethiopian women

  • @birukmoges
    @birukmoges 7 месяцев назад +2

    ፍቅር ሲመነዘር ፊልሙ አስተማሪ አዝናኝ ነዉ ነገር ግን አትሳሳሙ ሳይሆን ፊልሙ ላይ ሚጨምርልት ነገር ያለ አልመሰለኝም እኔን ከማናደድ በስተቀር ሶልን ከዛ ጊዜ በኋላ ነዉ የጠመድኩት። የገቢ ምንጯ ላይ ጥያቄ ነበረኝ ከእናቷ ጋር አያይዘዉ ነበር ብዙ እንደሰራች ነግራናለች ጉብዝናዋን አደንቃለዉ
    ንፁህ በራሷ በትጋቷ እዚህ ከደረሰች ጀግና ሴት ነች ምክንያቱም ኢትዮጵያ ዉስጥ በንፁህ ትጋት ትልቅ ደረጃ መድረስ ጌዜ ይፈልጋል ኢትዮጵያ ዉስጥ በጣም ጥቂት ሰወች ናቸዉ እነሱም አርጅተዋል ግን ጥቂት!! ጠንካራ ተተኪዎችን ፈጥረዋል
    የት እና የት ስሟ ግን እሩቅቅቅ ነዉ

  • @ennenanuroye5348
    @ennenanuroye5348 2 месяца назад

    ትክክል ልጂ ፈጣሪ የተባረከ ካረገው ❤

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 6 месяцев назад +5

    በራስ መተማመኗ ይጋባል❤❤❤❤❤❤ብልክ ቁጥብ ጀግና ስራ ወዳድ ሴት❤❤❤❤

  • @KedestHunda
    @KedestHunda 6 месяцев назад +3

    ተባረኪ አንቺ መልካም ሲት የምትናገሪዉን የምታዉቂ ሲት አርቲስቶቻችን ከሱ ተማሩ

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 6 месяцев назад +1

    ቲጅዬ ዛሬ ጀግና ሴት ነው ያቀርብሽልን ብዙ መማር እንችላለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ewnet539
    @ewnet539 7 месяцев назад +11

    ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት እና እናት ነሽ ነገር ግን በምንም ተአምር የአባትነትን ክፍተታቸውን አንቺም , አባትሽም , ወንድምሽም በፍጹም ልትተኩላቸው አትችሉም:: በፊት ለፊት አይንገሩሽ እንጂ ሁሌም በልባቸው ያልተሞላ ባዶ ቦታ አለ የስጋ አባታቸው ብቻ የሚሞላው:: ለምን ይዋሻል ? 😊 ቢሆንም ጀግና ነሸ !💞

    • @TesfayeKebede-e5e
      @TesfayeKebede-e5e 6 месяцев назад +4

      እውነት ነው በዚህ ህይወት ውስጥ እኔም አልፌያሁ ማንም ሰው የወላጅን ክፍተት መሙላት አይችልም እሷም ብትሆን የራሷን ድርሻ ብቻ ነው የምትወጣው የሚፈልጉትን ነገር ልታደርግ ትችላለች ግን ለጊዜው ነው የአባትን ቦታ ግን መተካት አትችልም እኔ ለልጀ የሚፈልገውን ሁሉ አድርጌ እንደ እናትም እንደ አባትም ሁኜ አሳድጊያለሁ ከምንም በላይ ግን የሷን ቦታ በውስጡ መሸፈን እንዳልቻልኩ አውቃለሁ መቶ ፐርሰንት መተማመን የለባትም

    • @jghjfh7892
      @jghjfh7892 5 месяцев назад

      እውነት ነው

  • @NigistB-mb6ht
    @NigistB-mb6ht 6 месяцев назад +1

    I love her! Well rounded woman! May God bless her and her family💕🙏🏽.

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 месяцев назад +3

    ዋዉ የቲ አለባበስሽ♥️🙏🏾የጨዋ የባህል አለባበስሽ ደስ ይላል♥️♥️♥️♥️♥️መልካም የትንሳኤ በዓል ሀገር ውስጥም ላላችሁ ለእኛም ከሀገር ውጭ ላለነው ሁሉ🙏🏾♥️♥️♥️♥️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @سمرا-ط7و
    @سمرا-ط7و Месяц назад

    ማሚየ በጣምነው የምወድሽ አንቺ በጣም ጀግናነሽ ሺአመት ኑሬልኝ በአንቺ መመከርም መታደልነው መሠረቲነሽ ለኔ ትለይብኝ አለሽ

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 6 месяцев назад +1

    ጀግና ነሽ! 😘እግዚአብሔርን የያዘ አይወድቅም! በርቺ ሚሚዬ ❤

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 7 месяцев назад +8

    Wow confidence is another level 🥰👌

  • @Eden-tc1sj
    @Eden-tc1sj 7 месяцев назад +23

    አንበሳ ጀግና አናት

  • @kiya-k2b
    @kiya-k2b 7 месяцев назад +2

    በጣም ጠንካራና ጎበዝ የሴቶች ተምሳሌት በጣም ነው የማከብርሽ የምወድሽ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ ❤❤❤❤❤

  • @nigisteabate3560
    @nigisteabate3560 6 месяцев назад

    This guest is very civilized open minded and sophisticated high five to her 🙌

  • @Dana-jy5jl
    @Dana-jy5jl 7 месяцев назад +16

    እንኳን አደረሳችሁ የትዬ በጣም እንወድሻለን ነፃነትሽ በጣም ደስ ይላል ❤ግን አንድ ነገር ልበል ልጆችሽን እግዚዬብሄር ያሳድግልሽ ግን ስለአባታቸው ያወራሽው በኔ እይታ በጣም ስህተት ነው አንድ ቀን እንደሚወቅሱሽ አትጠራጠሪ የናትነትሽን ድርሻ እንጂ የአባትን ድርሻ መሸፈን አትችይም አንቺ ከአባታችው ጋ ችግር ሊኖርብሽ ይችላል ለማነኛውም ❤

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 7 месяцев назад +10

      ከኢትዩጲያ አባቶች መቶፕርሰንት እናት ትሻላለች

    • @selamderesse636
      @selamderesse636 7 месяцев назад +3

      እና እየየ እያለች ትጩህ እንደዚህ ያለች እናት ነች የምታስፈልገዉ ስሙ ነዉ የቀረባቸዉ

    • @sarameseret8445
      @sarameseret8445 7 месяцев назад +1

      አናቱ ሁሎም በራሱ ትክክል ነው ግን አንቺ ለሷ መᎃከሮ ብቃት የለሸም ምክንያቱም አሷ የሴት ወንድ ሆና አያሳደገች ነው አንቺ ደሞ የማይረባ ወንድ ለ ልጆቼ ብለሸ ተረግጠሸ የምትኖሪ ነሸ አየሸ ልዬነታችሁ ሰው አፎን ሲከፈት ጭንቅላቱ ይታያል ይባላል ለማንኛውም ከሷ ብትማሪ ጥሮ ነው ❤❤

    • @HusseinWajo-c6i
      @HusseinWajo-c6i 7 месяцев назад

      ​​@@sarameseret8445ya anche chenklt nw yatayw afeshn setekafech malt nw kft af nager nash saw endt yatasmawen nager astayayt comment atadrg yebalal social media ly karbo!

    • @hiwotalemayehu1316
      @hiwotalemayehu1316 7 месяцев назад +1

      እንዳይመስልሽ የኔ እህት ለልጆች ማደግ ሁሉ ሞልቶ የጠየቁትን ሁሉ ማድረግ ቢቻል :ቤተሰብ መሃል ቢያድጉ: በጠቅላላው ገንዘብ ማድረግ የሚችለውን ሁሉ ቢደረግም የአባት/እናት አለመኖር የሚያመጣውን ክፍተት መሸፈን አይቻልም:: ይሄ ማለት ግን ለዚህ ተብሎ የማይስማማ ሰው ልዩነቱን ማጥበብ ያልተቻለ ደረጃ ደርሶ በግድ አብሮ መኖር የለበትም::

  • @ephratasolomon3494
    @ephratasolomon3494 7 месяцев назад +9

    ሴት ትክክለኛ የሴት ምሳሌ አንቺ ነሽ❤❤❤❤

  • @KeyaMedia-yu1ob
    @KeyaMedia-yu1ob 6 месяцев назад +3

    በጣም በራስሽ የምትማመኛ ጀግና ሴት ነሽ ታድላሽ❤❤

  • @RahilAkillu
    @RahilAkillu 7 месяцев назад +14

    በጣም የምወዳት እንቁ ነች የሴት ምሳሌ 🎉🎉🎉

  • @official_2943
    @official_2943 6 месяцев назад

    Amen !! You are hero mom !! May God bless you indeed !!

  • @makbelmesafint5211
    @makbelmesafint5211 6 месяцев назад +3

    This is how women should be 👍

  • @TsehayFekadu-r3z
    @TsehayFekadu-r3z 7 месяцев назад +4

    Wow she is so cute Love her.yene konjo uffff respect

  • @Addistoday
    @Addistoday 6 месяцев назад +2

    ልጅ በእናት ብቻ ሲያድግ ብዙ የሚጎለው ነገር አለ በተለይ ወንድ ልጅ ሮል ሞዴሉን አባቱን አጠገቡ እያየ ካላደገ በጣም ብዙ የሳይኮሎጂ ጉድለት ያጋጥመዋል።

    • @Mimi-e5v2d
      @Mimi-e5v2d 6 месяцев назад

      እናትዬ አትሸወጂ የራስሽ አያያዝ ይወስናል

  • @heavenasefa3815
    @heavenasefa3815 6 месяцев назад +6

    ጅግና እናት ያለው ልጅ ኣባት ኣያስፍልገውም ኣባት ኣባት መሆን ካልፈለገ🙏

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 7 месяцев назад +3

    ጠንካራ በራሳ ምትተማመን ሴት በጣም ደስ ትለኛለች ❤❤❤❤❤

  • @EjegayhuWondafrash
    @EjegayhuWondafrash 6 месяцев назад +5

    የአባት ክፍተት የለም ብለሽ በርግጠኝነት አታውሪ ምክንያቱም አንቺ እናትነሽ ወንድምሽም አጎት ነው አባትሽም አያት ናቸው
    እነኚህ ሁሉ ሰዋች በዙሪያቸው አሉ ማለት አባታቸውን ይተካሉ ብለሽ እንዳታስቢ አልነገሩሽም ማለት ሙሉ ናቸው ማለት እንዳልሆነ እወቂ

    • @Rahelethiopia489
      @Rahelethiopia489 6 месяцев назад +1

      እና ምን ታረግ የሰዉ ልጅ ካልተግባባ ቤቱም ሲወል ነዉ ሚሁንበት የደረሰበት ያዉቀዋል

  • @universal8534
    @universal8534 6 месяцев назад +1

    She is brilliant and smart woman I love her passion and hardworking person that's awesome from her Life personality ,she is everything for family to we need more like her 🙏

  • @MekdesKebede-zd8ty
    @MekdesKebede-zd8ty 6 месяцев назад +1

    ቲጅዬ ድንቅና ልዩ ሴት ነሽ ትሁት ሰው አክባሪ እድሜና ጤና ይብዛልሽ ከነ ቤተሰብሽ

  • @SB-mq2eb
    @SB-mq2eb 7 месяцев назад +2

    Betaam Des Metel Your Confidence is beautiful!

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 6 месяцев назад +1

    I love you yetnayet you such inspiring women ❤️ omg I was watching you the whole time you speaking you are , beautiful,inside and out intelligent I love you more

  • @zerthunmillion5454
    @zerthunmillion5454 7 месяцев назад +11

    ሚሚ ጀግና ሴት!!! ፊልም ስሪ ጎበዝ ነሽ....

  • @EptsamSultan
    @EptsamSultan 5 месяцев назад

    Sekatama set tadeleshe adenaqeshe nengi ❤

  • @honey48757
    @honey48757 7 месяцев назад +7

    Yetin Siwedat ❤❤❤❤ Sewn Yemitireda Jegina Set 👍👍👍

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 6 месяцев назад +1

    ኡፍፍፍፍፍ ጥንካሬዋን ስወደው የሴቶች ተምሳሌት እጅግ በጣም ነው የምወዳት ቅመም ሴት ናት ልዩ ሴት ጀግናዬ ናት ለኔ❤❤❤

  • @bekmemehreteh-in3pe
    @bekmemehreteh-in3pe 7 месяцев назад +26

    የትናየት የሆነ ነገር ሀመልማልን የምትመስለኝ ለኔ ብቻ ነው ....እናንተስ

  • @betilike1379
    @betilike1379 7 месяцев назад +7

    ድንቅ ሴት ❤❤❤

  • @TefeshiDingle-np6wt
    @TefeshiDingle-np6wt 5 месяцев назад

    ዋዉ ሁለት ፈድሻ መድረኩን አደመቁት😂😂😂❤❤❤❤❤እንግዳዋ ግን የሰይፉ እጅ አለበት እድሜ ላይ ፊጥ አለች😂

  • @destamulugeta5151
    @destamulugeta5151 6 месяцев назад +2

    ልጆቼ የአባት ክፍተት የላቸውም ያልሽው ንግግር ትልቅ ስህተት ምክንያቱም ክፍተቱን የምታደርጊላቸው ነገር ስለማይሸፍንላቸው

  • @MeseretTemesgen-lr3si
    @MeseretTemesgen-lr3si 6 месяцев назад +3

    በእውነት በጣም ነው የማከብርሽ ኮንፊደስ ያላት ሴት ስወድ ሳከብር ተባረኪ 🙏

  • @selamworku6821
    @selamworku6821 6 месяцев назад +1

    She is a very strong woman proud of her 😊

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 7 месяцев назад

    በእውነት ድንቅ ሴት ነሽ

  • @seidamohammed
    @seidamohammed 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤thank you always at the point and fact ❤❤❤ she is not fake ❤❤❤

  • @elsaalehegn864
    @elsaalehegn864 7 месяцев назад +7

    yes are right🎉

  • @tsionyilma5684
    @tsionyilma5684 6 месяцев назад +3

    የኔ ቆንጆ ምን አስተዋልኩ መሰለሽ,ጥሩ በራስ መተማመን አለሽ, ደስ የሚል ጥንካሬ ...አለሽ! ግና Over ዘመናዊ የመሆን ጥማትሽ፣ Backgroundሽ ያሳደረብሽ ተፅእኖ ግን የሆነ ክፍልሽ ላይ ደስ የማይል ማንነት ያላበሰሽ ይመስላል, እንኳን ልጆችሽ ,አንቺ ውስጥ እራሱ የባልሽን እጦት ጉዳትን ለመሸፈን ምታደርጊው ትግል ውስጣዊ ክፍተትሽን በጣም ያሳያል። ውጫዊ ነገሮችሽ የውስጥሽን ጩኸት ስለማይመልሰው አትታገዬ,ያደክምሻል።Submitte ማድረግ መዋረድ አይደለም።መፅሀፍ ቅዱሳዊም ተፈጥሮአዊም ነው! ክብርም ንግስትነትም 👸 ያለው እዛ ውስጥ ነው።
    ነፃነትሽን with discipline & principal ብታደርጊው ቅመም ነበርሽ👌.. ልጆችሽንም አባት አልባ አታደርጊያቸውም ነበር ...መዝናኛ ,ስጦታዎች,አያት,አጎት,.... ከእነሱ አልወለድሽም + የ4ቱ ልጆችሽ መጠሪያም አይሆኑም። ቲጂ የሂወት ቅመሙን ትንሽ ብትሰጫት...
    አንቺ አባትሽን አባባዬ ያልሽው እናትሽ ይዛ ስላቆየችው ነው,🙏🙏

    • @birukgetachew5800
      @birukgetachew5800 6 месяцев назад

      Eski zmmm by atkbatri

    • @tsionyilma5684
      @tsionyilma5684 6 месяцев назад

      ሀሳቡን መተቸት ይቻላል...ሀሳብ ከሌለ ነው ሚቀባጠረው🤷‍♀️ ​@@birukgetachew5800

    • @user-sg2eo2ru2p
      @user-sg2eo2ru2p 6 месяцев назад +2

      እሺ እኔ ተምሬበታለው ውብ ምልከታ ነው

  • @aklilgeorge8670
    @aklilgeorge8670 6 месяцев назад

    i liked the way she praised jesus Christ our lord, God bless you yeti.

  • @YeshiemebetGetnet
    @YeshiemebetGetnet 7 месяцев назад +5

    ትክክል

  • @እሙነኝከስዳትመልስ
    @እሙነኝከስዳትመልስ 7 месяцев назад +10

    የብዙ ሴት ምሳሌ ጀግነ ሴት ስወድሽ ጥግ ድርስ እኮን አደርሳቹሁ

  • @yibelamelakeselam2142
    @yibelamelakeselam2142 5 месяцев назад

    ለመጀመርያ ጊዜ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ሳላሳልፍ ያየሁት ቪዲዮ ።
    አስተማሪ ነሽ🙏

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 7 месяцев назад +2

    የቲዬ ውበት አስተሳሰብ ጥንካሬ በራስ መተማመን wow❤❤❤❤

  • @haregamanu3417
    @haregamanu3417 6 месяцев назад

    ተባረኪ❤❤❤

  • @SabaGmedin
    @SabaGmedin 7 месяцев назад +11

    የቲዬ ውበት አስተሳሰብ ጥንካሬ በራስ መተማመን wow ❤❤❤❤

  • @nuratewelde8552
    @nuratewelde8552 7 месяцев назад +3

    ግልፅነታ ደስ ይላል ትመችኛለስ 😘😘😘😘

  • @fikirtemamotessmafikirtema7490
    @fikirtemamotessmafikirtema7490 7 месяцев назад +2

    ዘመንሽ ይባረክክክ

  • @tewabechhasen1503
    @tewabechhasen1503 6 месяцев назад +1

    የትዬ በጣም ነው የምወድሽ አግንቼሽ ባወራሽ ባገኝሽ ደስ ይለኛል

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 7 месяцев назад +1

    You are both smart & successful women! I love your styles.🙏🏿💗🍀

  • @MogesShumet-uc4lk
    @MogesShumet-uc4lk 7 месяцев назад +7

    የምር በጣም ነው ውድድድድ የማረግሽ በርቺ ❤❤❤❤❤

  • @KIDANEMARIAMGard
    @KIDANEMARIAMGard 7 месяцев назад +2

    ጥሩ አቀራረብ ተመልካችን የሚያስደስት ነው ቀጥይበት

  • @mekonenrahale4098
    @mekonenrahale4098 6 месяцев назад

    I love this woman very much