Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምናለበት በእነሱ ዘመን ተወልጄ ቢሆን ኖሮ ዘር የሌለበት, ክፋት የሌለበት እውነተኛ ፍቅር ያለበት ❗❗❗ ዮኒ ሃገር ወዳዱ በጣም ምርጥ ፕሮግራም 👏👏👏
❤️
@@aydahassen8855 qqqp
በነሱ ዘመን አማራ ከመሆን በወያዪ ዘመን እራሴን ብመስል ይሻለኛል።
መስሎሻል ዘረኝነት አሁን የተፈጠረ እንዳይመስልሽ አሁን ሶሻል ሚዲያ ስለበዛ ነው ወገኔ እንጂ እርስ በርሱ ነው የሚባላ የነበረው እንዳትሸወድ
@@ግዕዝ ሁሉም የሚሆነው በምርጫ ነው ግን ጥላቻን እናስወግድ የትም ስለማያደርስ። positive atrac positive, negative atract negative in human psychology.
ንዋይ ጨዋታዉም ሙዚቃዉም የማይጠገብ ትልቅ የስነጥበብ ባለሞያ ንዋይን ለመዉደድ ለማድነቅ ሙዚቃ አገር የለዉም በሚለዉ ነዉ ።ኤርትራዊያኖችም ንዋይን በጣም ነዉ ምናደንቀዉ ለማለት ነዉ ።ንዋይ የፍቅር ሰዉ ፈጣሪ ረጅም እድሜውን ይስጥህ🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍👍👍👍
❤
Enie belesch Awrie.okEritrea,noch.???Hamame eki
አቶ አብርሃም ለጥበበኞቻችን መሰባሰቢያ አድባር እና መጠጊያ ስለሆንካቸው በጣም እናመሰግናለን!! በውነት ትልቅ ሰው ነህ! ታማኙ እና ነዋዬ ደግሞ ክበሩልን! አይከኖቻችን ናችሁ። ዮናስ ለምታደርገው በሙሉ በጣም እናመሰግናለን!
ዮናስ እጅግ በሳል እና ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ። በሰባዎቹ ከነበሩት የእሁድ ፕሮግራም ተወዳጅ ጋዜጠኞችን እንዳስታውስ የሚያደርገኝ ይህ ትዝታችን በኢቢኤስ የተሰኘው ሳምንታዊ ፕሮግራም ነው፤ ስለሆነም ይህን ተወዳጅ ዝግጅት እንደማይቋረጥ ተስፋ አደርጋለሁ።
ዮኒ የድሮ አርቲስቶች ጨዋታቸው አይጠገብም ደስ ይላሉ ፍቅራቸው ደስ ይላል ያሳለፉት ነገር ደስ ይላል መከባበራቸው ደስ ይላል ታሪካቸውን ሲያወሩ ይመረጣሉ ግን ሰዐቷ ግን አጠረች በርታ ምርጥ ፕሮግራም ነው !!
ዮኒ ንዋይን በማየቴ በታም ደሰ ብሎኛል ምርጥ የጥበበ ሰው ይገርመኛል በየጊዜው አየው ነበር ቤቴም እራሰ ሲኒማ ራስ ሰለሆነ አንድ ጊዜ የመኪናውን ቁልፍ ሲያሰራ ቁልፍ ሰራተኛው ሰለሚያቀኝ ጀላቲ እየላሰኩ አንበሳው ብሎ ሲጠራኝ ነዋይ ሰምቶ አንበሳ ሆነህ ጀላቲ ትልሳለህ አለኝ በታም ተጫዋች የዛሬ 36 አመት ወይ ጊዜ ረጅም እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ይሰጥህ
ንዋይዬ የኛ ጀግና ጭዋነትህ ሰነ ሰርአትህ አንዴት ደስ የላል ኤግዚያብሔር አድሜ አና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏
Tamayeegizbhreyetbekeh gegenachu hulach7m
በጣም እምወዳቸውን ሰዋች ስለአቀረብክልን እናመሰግንሃለን።
ማግኘት የም መኘው ሰው አንተን ዮናስ አንተን ነው ለማመስግን እድል ከተሰጠኝ።
Remember is to live again ,thnkx for this beautiful time
ዋው ደስ ይላል በነካ እጅህ አረጋሀን ፀሀይየ ፀጋየ አስቴር አወቀ ማህሙድ ኩኩ ነፃነት መለሰ አቅርብልን በጣም ደስ ይላል
ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ደስ ይላል እንዲህ ኢትዮጵያን የሚወዱ ሰውን የሚያከብሩ የትውልድ ምሳሌዎችን ስለምታቀርብ አንተም ክበርልን በርታ ደስ ይላል ታማኝ ከልቤ ነው የምወደው ንዋይም ድንቅ ሰው ነው
ጋሽ አብርሃም ድንቅ ሰው ናቸው ንዋይ ታማኝ ዮኒ ሑላችሑንም ከልቤ ነው የምወዳችሑ ይሄ ፕሮግራም ልዩ ነው በርታ ዮኒየ❤😘
ታማኝ በእውነት በስራዎችህ ኩራ ✅💯 ምክንያቱም አኔ በህይወቴ. እንዳንተ የመድረክ ላይ አቅራቢ አይቼ አላውቅም ። አንተ የኢትዮጵያችን ቅርስ ነው ። ላስቀመጥክልን ስራ እና ታሪክ ከልብ እናመሰግናለን 🙏👍
ታማኝን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ ❤️
ታማኙ እና ንዋይ👌
Yoni thank you for what you do!
what a program yoni ! keep in touch bro
ዮኒየ በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ የመዝሙር የውሀንስ ልጅነቴ የሚለው ዘፈኑ ብታዘፍን ጥሩ ይመስለኛል
ያን ዘመን አብሬአቸው የኖርኩትን ያኸል በትዝታ አብሬቸው ምነጉደው እውነት እኒህ ሁለት ሰወች ግን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ሰጧቸው አሁን ያለውን የኢትዮጵያ የሙዚቃ እንዱስትሪ ልክ እንደነሱ ዘመን የሚናፈቅ እንዲሆን ትውልዱም ከነሱ ቢማር እነሱም የድሮውን የሙያውን በድስፕሊን ላሁኑ ትውልድ ቢያስተምሮ
ዮኒ እድሜና ጤና ይስጥህ ዮኒ ትሁትና ስነስርአት ያለህ ነህ
አመሰግናለሁ ዮኒ ነዋይ ታማኝ ፍቅር ናችሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቹ ፈጣሪ አገራችን አትዮጵያን ይጠብቅልን
I love this Program
ታማኝም ታማኝነው ነዋይም ነዋይነው መልካሙ መልካም ነው አብረሃምም አብረሀም ነው ሁላችሁንምክፉ አይካችሁ እግዚያብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ፍቅር ሰላም አብዝቶ ይስጥልን ። ዮኒ እናመሰግናለን።
ሁላቹሁንም እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰባቹ ይስጣቹ እናመሰግናለን
ማቴዎስ ወንጌል 5:1-48 ቁ.8ልባቸው ንጹሕ የሆነ ብፁዓን ናቸው እግዜአብሔርን ያዩታልና።ወገኔ ታማኝ አንተ ቀና አመለካከት ለሃገርህና ለወገንህ ያለህ ሠው እንዲሁም ከሚጠይቅህ ልጁ ጋርም ጥሩ አማ ስነልቦና የሚያገናኛችሁ አንድ ባህሪ አላችሁ ተባረኩልኝ።ወገናችሁ ብሩክ፡ተክሌ/ሚከጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ
ንዋይ በእዉነቱ ይህ የበላይ ነኝና የሚለዉ ዘፈን አዲስ አበባ ላይ በወጣ ወቅት ነበረና እኔ ባለቤቴን ያገባኋት በዚህ ሰርጋችን ላይ በዚህ የበላይ ነኝና በሚለዉ ዘፈንህ ነበር ለሊቱን ሙሉ የተጨፈረዉና ትዝታዬ ሀያል ነዉ።
መልካሙን በጣምም ነው የምወደው አባቴ ለእናቴ ሁሌ ይጋብዛት ነበር እና እኛ ቤተሰብ ትልቅ ቦታ አለው ነዋይ ደግሞ አያያያ የሚለው ዘፈኑ አፌን የፈታሁበት ነው ኑሩልን እንወዳችኋለን
What a great show! My first time to come across ትዝታችን Thank ypu ebs.
በእውነት በነነዋኝ ታማኝ ጸሀዬ በጣም ብዙዎች ኢትዮጵያ ፈርጦች እድሜና እድሜ ይስጣችሁ
ዉይ ባላለቀ እያልኩ ነዉ ያየዉት እንዴት ደስ ይላሉ መልካሙ ተበጀን ግን አቅርቡልን እባካችሁ ናፍቆናል
I love this program. Thank you
እይ እናንተ ታማኝ፤ ነዋይ በቃ ጨዋታችሁ መሳጭ ኑሩልን💐🇪🇹🇪🇹 የኛ አገር ወዳድ ኩሩዋች 🇪🇹🇪🇹💐🌻💯 ናችሁ 💯💯እንደተከበራችሁ ኑሩልኝ ስወዳችሁ።ዩንዬ ያንተ ደሞ ልዩ ነው 🇪🇹💯💯 ጨዋ ምርጥ ቤተሰብ ያሳደገ ሕ ኑርልኝ ዝግጅቶችሕ በሙሉ አስተማሪ ናቸው ቀጥልበት በርታ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልን 🌻🌻🇪🇹💯 አሜን ፫ አመሰግናለሁ።
Thank you for sharing you guys took us to our Childhood memories😊
ዮኒ!! በጣም ጥሩ ስራ ነው። በርቴልን
Thank you # Yonas 🙏
ፀሀዬ እና አረጋኸኝን አቅእብልን ዮኒ ቢሲካ
Ebs እንወዳችዃለን ታማኝ ትክክል ነህ ዮኒ በርታ የትዝታችን ፕሮግራምህ ሀገራችንን ፣ ሰፈራችንን እና ያሳለፍነውን የሚያስታውሰን ለኔ ወደር የሌለው ፕሮግራም ነው ዮኒ ጎብዝ ተወዳጅ ጋዜጠኛ ነህ በዚሁ ቀጥል
Thank you for giving us the legend artist melkamu Tebege song.
ዬኒዬ እናመሠግናለን የሀገር እንቁወች
Enodachualen fetari yetabekachu mert Ethiopiawi wodemachen 💚💛❤💚💛❤😍😍💕🙏💕
ንዋዬ ጎበዝ የግጥምና የዜማ ደራሲ ነው ሙዚቃዎቹ አይጠገቡም ታማኝ የእውነት ታማኝ ነው ኑሩልን የድሮ አራዳዎች❤️
ጀግኖቻችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
ዮኒ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በጣም ነው የማከብርህ የኛን እንቁዎች ስላምታቀርብልን ታማኝ ነዋይ መልካሙ በጣም ነው የምወዳቸው አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው
ከልብ አመሰግናለሁ ዮኒዬ
የምር የምር የምር እንደዚህ ስል ፈጣሪ ያቅብኛል በጣም እወደዋለሁ ታማኚን
yoni -you are the best humble person ❤️very down to earth.. ❤️Love your program.. God bless you more
Thank you.
ኦ እንዴት ደስ ይላል ዋውውው ያሳለፍነው ዘመን ጋሼ ጥላሁን
በጣም የምወድህና የማክብርህ ልጄ ታማኝ በምትወዳቸው በፈጣሪህ በሀገርህ: ብጥላሁን ገስስ እና በቤተስብህ በልጆችህ የማፀንህ የእማራ ክልል ውዝግብ እንቅልፍ ስለነሳኝ እንድትመለከተው እደራዬ ነው ልደውልልህ ፈልጌ ቁጥርህ የለኝም
ውድ ልጄ ታማኝ በየነ እኔም በጣም እውድሀለሁ በውነትም እንተ ፐተናገትከውን ሁሉ እምናለሁ ለሀገርህ እንደታመንክ ኑር
ሁላችሁንም ፈጣሪ ይጠበቃችሁ ጤና እና እድሜ ይሰጠችሁ የቁርጥ ቀን ልጅች🇨🇬🇨🇬
ሁላችሁንም እናመሰግናለን ዮ
All the time my pray is Tamageye to came back to his art industry.
ንዋይ እና ታሜ እድሜ ጤና ይስጣችሁ እንወዳችሃለን
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በርታበት ሌሎችንም የተረሱትን ጎብኘት አድርጋቸው
ትዝታዎች በርቱልን
olds Gold we love you papa long life
ዩንዬ እግዚአብሔር ይስጥህ Good job 👍 brother God bless you 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇬🇳
ዮኒዬ፣ እነዚህን እንቁ ሰዎች አቅርበህ በትዝታ ነጎድን እኮ...
True
Neway eko zefenochu 😘😘😘 amazing
Fekerena anedenete yeneberebete zemene menale temeleso bimetalene !!❤❤❤❤
የወናሰ ፡ በጣም ፡ ነዉ ፡ የምንወድህ ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ EBS tag mask ያለበትን እፈልግ አለሁ ፡ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Newayeye, tamaghye sehaye yohannes betam betam wddddddddddd adergachewalehu.
Legend is on another level
የወርቃማው ዘመን ለምን ይሆን የሚናፍቀው?!🙏🏾🤲🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
Yoni, appreciate you pretty much! Really Yoni, you made an extraordinary interviews with this two very talented & impressive entertainer & artists to see. Keep it up!!! hope that you will never do less.
I was a kid when I saw him for first time one of our house tenant took me to he’s concert I was sat on a grass I will never forget till today
ታማኝ( አገር) ተባረክልን እንወድሀለን
ታማኝ የሰው ማኛ ነዋይ ጨዋታ አዋቂ ይመቻቹ አቦ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ደምሩኝ 😘😘😘
Welcome Yone 👍👍👍♥️♥️♥️
ዮኒ አሳጠርከው አሪፍ ፕሮግራም ነው
ታማኝ እግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ሰላም መለት እፈለጋለሁ የኛ ኩራት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤🌷🌷❤️
yoniye thank you merte sew
Yoni Thanks
ዩኒ ይመችህ 💚💛♥️
Wow❤️🙏❤️🙏
አርቲስት ታማኝ በየነ ድምፃዊ መልካሙ ተበጀን ማስታወስህ እጅግ አመሰግንሀለው
We love you Tamagne.
ታማኝዬ ቆንጆ ትሁት ወንድማችን እንወድሀለን!! ተባረክ!!!!😍🙏
ዮኒዪ አንድ አመት ሆነው ይሄ ቃለ መጠይቅ ከተሰራ አደራህን ጠብቅ መልካሙን አቅርብልን
.. Gobez! 👏👏👏
Big respect 👍 to ታ ማ ኝ, ን ዋ ይ, አ ብ ራ ሃ ም and ዮ ና ስ 👌👌👌
Good job!
Wow....yan werkama zemen mnalebet nore bawekut
ታማኝ ሳይህ ደስ ይለኛል አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ንዋይየ ታማኝ...እንወዳችኋለን!!!!!!🥰🥰🥰🥰🥰
Please try to get her and tell her your life is very short thanks for a great and special talk
እንኳን ለዐብይ ፆም በሰላም እና በጤና አደረሰን። ruclips.net/user/shorts0qhngu1Jgrw?feature=shareዐብይ ጾም: ከሰኞ የካቲት ፳፩ ፪ሺ፲፬ እስከ ቅዳሜ ሚያዝያ ፲፭ ፪ሺ፲፬Great Lent Fast: from Monday, February 28, 2022 to Saturday, April 23, 2022
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ በርቱልን 💚💛❤️🙏🙏
የመልካሙ አባት ዳኛ ብቻ ሳይሆኑ ግራ አዝማችም ነበሩ ሲባል ሰምቻለሁ እናቴና መልካሙ የአመሀ ደስታ ተማሪ ነበሩ። መልካም ቤተሰብ ናቸው።
ታማኝ ስለ ሀገርህና ስለ ሕዝብህ ላለህ ፍቅር አድናቂህ ነኝ። ስለ ኤርትራ ባለህ አመለካከት ግን አልወድህም።
Entay ??Aytedenager okKulom hade eyom.Ayemeselka.
እዉነት ተመልሶ ቢገኝ አሁን ምን አለበት ታአማኝዬ ክእፉዉ አይንካአብን አንተ ንፁሕ ሰዉ
ነዋይዬ የኔ 1ኛ
ዮኔ የሚገርም አባባል ነው ሰው ሞገስ ከሊለው 👌👌👌 ስንት ለፍተው ምንም የማይታወሱ አሉ
ምረጥ ፓሩግራምነው
ግሮም ፕሮግራም ዩናስ የምትስራውን እናመስግናለን 🌟 🌟
ለአብርሃም ብዙነህ ትልቅ ምስጋና ይድረስ ከልብ ። ዮናስ የተቀበልከው አደራ ከታማኝ ቀላል አይደለምና በመልካሙ(መልክሽ) ዙሪያ አጥጋቢ ነገሮች ታገኛልህና ጀምር በተረፈ ዝግጅቶችህ ተወዳጅ ነው በርታ
Yoniye siwedh 🎩😎❤
betam atere gen programu yoni
ታማኝዬ በወጣትነቴ ሀሙስ ሀሙስ በብሄራዊ ቲያትር ትእይንተ ጥበባት አይረሳኝም ዋው አንተም ባለቤትህ ፋንትሽ በመልካሙ ተበጀ ዘፈን ቸብ ቸብ አርጉላት መድረኩ ላይ ስትሽከረከር ፐሮግራሙ ካለቀ በኋላ በር ላይ ከጓደኞቻችን ጋር ጠብቀን እናያችሁ ነበረ እና ፋንትሽ አንተን ከሴቶቹ አይን ለመሰወር እቅፍ አድርጋህ ስትወስድህ አልረሳውም ሀሙስ ሀሙስ በ15 ቀን አንዴ ክላስ አልነበረኝም እና ትእይንተ ጥበባት አምልጦኝ አያውቅም ጥልዬ አንተ መልካሙ እነ አለምጸሀይ ሁሉ ስንቱን ላውራው ታማኝዬ ረጅም እድሜና ጤና ላንተ እንዲሁም ዮኒ ተባረክ፡፡
ምናለበት በእነሱ ዘመን ተወልጄ ቢሆን ኖሮ ዘር የሌለበት, ክፋት የሌለበት እውነተኛ ፍቅር ያለበት ❗❗❗ ዮኒ ሃገር ወዳዱ በጣም ምርጥ ፕሮግራም 👏👏👏
❤️
@@aydahassen8855 qqqp
በነሱ ዘመን አማራ ከመሆን በወያዪ ዘመን እራሴን ብመስል ይሻለኛል።
መስሎሻል ዘረኝነት አሁን የተፈጠረ እንዳይመስልሽ አሁን ሶሻል ሚዲያ ስለበዛ ነው ወገኔ እንጂ እርስ በርሱ ነው የሚባላ የነበረው እንዳትሸወድ
@@ግዕዝ ሁሉም የሚሆነው በምርጫ ነው ግን ጥላቻን እናስወግድ የትም ስለማያደርስ። positive atrac positive, negative atract negative in human psychology.
ንዋይ ጨዋታዉም ሙዚቃዉም የማይጠገብ ትልቅ የስነጥበብ ባለሞያ ንዋይን ለመዉደድ ለማድነቅ ሙዚቃ አገር የለዉም በሚለዉ ነዉ ።ኤርትራዊያኖችም ንዋይን በጣም ነዉ ምናደንቀዉ ለማለት ነዉ ።ንዋይ የፍቅር ሰዉ ፈጣሪ ረጅም እድሜውን ይስጥህ🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍👍👍👍
❤
Enie belesch Awrie.ok
Eritrea,noch.???Hamame eki
አቶ አብርሃም ለጥበበኞቻችን መሰባሰቢያ አድባር እና መጠጊያ ስለሆንካቸው በጣም እናመሰግናለን!! በውነት ትልቅ ሰው ነህ! ታማኙ እና ነዋዬ ደግሞ ክበሩልን! አይከኖቻችን ናችሁ። ዮናስ ለምታደርገው በሙሉ በጣም እናመሰግናለን!
ዮናስ እጅግ በሳል እና ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ። በሰባዎቹ ከነበሩት የእሁድ ፕሮግራም ተወዳጅ ጋዜጠኞችን እንዳስታውስ የሚያደርገኝ ይህ ትዝታችን በኢቢኤስ የተሰኘው ሳምንታዊ ፕሮግራም ነው፤ ስለሆነም ይህን ተወዳጅ ዝግጅት እንደማይቋረጥ ተስፋ አደርጋለሁ።
ዮኒ የድሮ አርቲስቶች ጨዋታቸው አይጠገብም ደስ ይላሉ ፍቅራቸው ደስ ይላል ያሳለፉት ነገር ደስ ይላል መከባበራቸው ደስ ይላል ታሪካቸውን ሲያወሩ ይመረጣሉ ግን ሰዐቷ ግን አጠረች በርታ ምርጥ ፕሮግራም ነው !!
ዮኒ ንዋይን በማየቴ በታም ደሰ ብሎኛል ምርጥ የጥበበ ሰው ይገርመኛል በየጊዜው አየው ነበር ቤቴም እራሰ ሲኒማ ራስ ሰለሆነ አንድ ጊዜ የመኪናውን ቁልፍ ሲያሰራ ቁልፍ ሰራተኛው ሰለሚያቀኝ ጀላቲ እየላሰኩ አንበሳው ብሎ ሲጠራኝ ነዋይ ሰምቶ አንበሳ ሆነህ ጀላቲ ትልሳለህ አለኝ በታም ተጫዋች የዛሬ 36 አመት ወይ ጊዜ ረጅም እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ይሰጥህ
ንዋይዬ የኛ ጀግና ጭዋነትህ ሰነ ሰርአትህ አንዴት ደስ የላል ኤግዚያብሔር አድሜ አና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏
Tamayeegizbhreyetbekeh gegenachu hulach7m
በጣም እምወዳቸውን ሰዋች ስለአቀረብክልን እናመሰግንሃለን።
ማግኘት የም መኘው ሰው አንተን ዮናስ አንተን ነው ለማመስግን እድል ከተሰጠኝ።
Remember is to live again ,thnkx for this beautiful time
ዋው ደስ ይላል በነካ እጅህ አረጋሀን ፀሀይየ ፀጋየ አስቴር አወቀ ማህሙድ ኩኩ ነፃነት መለሰ አቅርብልን በጣም ደስ ይላል
ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ደስ ይላል እንዲህ ኢትዮጵያን የሚወዱ ሰውን የሚያከብሩ የትውልድ ምሳሌዎችን ስለምታቀርብ አንተም ክበርልን በርታ ደስ ይላል ታማኝ ከልቤ ነው የምወደው ንዋይም ድንቅ ሰው ነው
ጋሽ አብርሃም ድንቅ ሰው ናቸው ንዋይ ታማኝ ዮኒ ሑላችሑንም ከልቤ ነው የምወዳችሑ ይሄ ፕሮግራም ልዩ ነው በርታ ዮኒየ❤😘
ታማኝ በእውነት በስራዎችህ ኩራ ✅💯 ምክንያቱም አኔ በህይወቴ. እንዳንተ የመድረክ ላይ አቅራቢ አይቼ አላውቅም ። አንተ የኢትዮጵያችን ቅርስ ነው ። ላስቀመጥክልን ስራ እና ታሪክ ከልብ እናመሰግናለን 🙏👍
ታማኝን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ ❤️
ታማኙ እና ንዋይ👌
Yoni thank you for what you do!
what a program yoni ! keep in touch bro
ዮኒየ በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ የመዝሙር የውሀንስ ልጅነቴ የሚለው ዘፈኑ ብታዘፍን ጥሩ ይመስለኛል
ያን ዘመን አብሬአቸው የኖርኩትን ያኸል በትዝታ አብሬቸው ምነጉደው እውነት እኒህ ሁለት ሰወች ግን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ሰጧቸው አሁን ያለውን የኢትዮጵያ የሙዚቃ እንዱስትሪ ልክ እንደነሱ ዘመን የሚናፈቅ እንዲሆን ትውልዱም ከነሱ ቢማር እነሱም የድሮውን የሙያውን በድስፕሊን ላሁኑ ትውልድ ቢያስተምሮ
ዮኒ እድሜና ጤና ይስጥህ ዮኒ ትሁትና ስነስርአት ያለህ ነህ
አመሰግናለሁ ዮኒ ነዋይ ታማኝ ፍቅር ናችሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቹ ፈጣሪ አገራችን አትዮጵያን ይጠብቅልን
I love this Program
ታማኝም ታማኝነው ነዋይም ነዋይነው መልካሙ መልካም ነው አብረሃምም አብረሀም ነው ሁላችሁንም
ክፉ አይካችሁ እግዚያብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ፍቅር ሰላም አብዝቶ ይስጥልን ። ዮኒ እናመሰግናለን።
ሁላቹሁንም እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰባቹ ይስጣቹ እናመሰግናለን
ማቴዎስ ወንጌል 5:1-48 ቁ.8
ልባቸው ንጹሕ የሆነ ብፁዓን ናቸው እግዜአብሔርን ያዩታልና።
ወገኔ ታማኝ አንተ ቀና አመለካከት ለሃገርህና ለወገንህ ያለህ ሠው እንዲሁም ከሚጠይቅህ ልጁ ጋርም ጥሩ አማ ስነልቦና የሚያገናኛችሁ አንድ ባህሪ አላችሁ ተባረኩልኝ።
ወገናችሁ ብሩክ፡ተክሌ/ሚ
ከጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ
ንዋይ በእዉነቱ ይህ የበላይ ነኝና የሚለዉ ዘፈን አዲስ አበባ ላይ በወጣ ወቅት ነበረና እኔ ባለቤቴን ያገባኋት በዚህ ሰርጋችን ላይ በዚህ የበላይ ነኝና በሚለዉ ዘፈንህ ነበር ለሊቱን ሙሉ የተጨፈረዉና ትዝታዬ ሀያል ነዉ።
መልካሙን በጣምም ነው የምወደው አባቴ ለእናቴ ሁሌ ይጋብዛት ነበር እና እኛ ቤተሰብ ትልቅ ቦታ አለው ነዋይ ደግሞ አያያያ የሚለው ዘፈኑ አፌን የፈታሁበት ነው ኑሩልን እንወዳችኋለን
What a great show! My first time to come across ትዝታችን Thank ypu ebs.
በእውነት በነነዋኝ ታማኝ ጸሀዬ በጣም ብዙዎች ኢትዮጵያ ፈርጦች እድሜና እድሜ ይስጣችሁ
ዉይ ባላለቀ እያልኩ ነዉ ያየዉት እንዴት ደስ ይላሉ መልካሙ ተበጀን ግን አቅርቡልን እባካችሁ ናፍቆናል
I love this program. Thank you
እይ እናንተ ታማኝ፤ ነዋይ በቃ ጨዋታችሁ መሳጭ ኑሩልን💐🇪🇹🇪🇹 የኛ አገር ወዳድ ኩሩዋች 🇪🇹🇪🇹💐🌻💯 ናችሁ 💯💯እንደተከበራችሁ ኑሩልኝ ስወዳችሁ።
ዩንዬ ያንተ ደሞ ልዩ ነው 🇪🇹💯💯 ጨዋ ምርጥ ቤተሰብ ያሳደገ ሕ ኑርልኝ ዝግጅቶችሕ በሙሉ አስተማሪ ናቸው ቀጥልበት በርታ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልን 🌻🌻🇪🇹💯 አሜን ፫ አመሰግናለሁ።
Thank you for sharing you guys took us to our Childhood memories😊
ዮኒ!! በጣም ጥሩ ስራ ነው። በርቴልን
Thank you # Yonas 🙏
ፀሀዬ እና አረጋኸኝን አቅእብልን ዮኒ ቢሲካ
Ebs እንወዳችዃለን ታማኝ ትክክል ነህ ዮኒ በርታ የትዝታችን ፕሮግራምህ ሀገራችንን ፣ ሰፈራችንን እና ያሳለፍነውን የሚያስታውሰን ለኔ ወደር የሌለው ፕሮግራም ነው ዮኒ ጎብዝ ተወዳጅ ጋዜጠኛ ነህ በዚሁ ቀጥል
Thank you for giving us the legend artist melkamu Tebege song.
ዬኒዬ እናመሠግናለን የሀገር እንቁወች
Enodachualen fetari yetabekachu mert Ethiopiawi wodemachen 💚💛❤💚💛❤😍😍💕🙏💕
ንዋዬ ጎበዝ የግጥምና የዜማ ደራሲ ነው ሙዚቃዎቹ አይጠገቡም ታማኝ የእውነት ታማኝ ነው ኑሩልን የድሮ አራዳዎች❤️
ጀግኖቻችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
ዮኒ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በጣም ነው የማከብርህ የኛን እንቁዎች ስላምታቀርብልን ታማኝ ነዋይ መልካሙ በጣም ነው የምወዳቸው አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው
ከልብ አመሰግናለሁ ዮኒዬ
የምር የምር የምር እንደዚህ ስል ፈጣሪ ያቅብኛል በጣም እወደዋለሁ ታማኚን
yoni -you are the best humble person ❤️very down to earth.. ❤️Love your program.. God bless you more
Thank you.
ኦ እንዴት ደስ ይላል ዋውውው ያሳለፍነው ዘመን ጋሼ ጥላሁን
በጣም የምወድህና የማክብርህ ልጄ ታማኝ በምትወዳቸው በፈጣሪህ በሀገርህ: ብጥላሁን ገስስ እና በቤተስብህ በልጆችህ የማፀንህ የእማራ ክልል ውዝግብ እንቅልፍ ስለነሳኝ እንድትመለከተው እደራዬ ነው ልደውልልህ ፈልጌ ቁጥርህ የለኝም
ውድ ልጄ ታማኝ በየነ እኔም በጣም እውድሀለሁ በውነትም እንተ ፐተናገትከውን ሁሉ እምናለሁ ለሀገርህ እንደታመንክ ኑር
ሁላችሁንም ፈጣሪ ይጠበቃችሁ ጤና እና እድሜ ይሰጠችሁ የቁርጥ ቀን ልጅች🇨🇬🇨🇬
ሁላችሁንም እናመሰግናለን ዮ
All the time my pray is Tamageye to came back to his art industry.
ንዋይ እና ታሜ እድሜ ጤና ይስጣችሁ እንወዳችሃለን
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በርታበት ሌሎችንም የተረሱትን ጎብኘት አድርጋቸው
ትዝታዎች በርቱልን
olds Gold we love you papa long life
ዩንዬ እግዚአብሔር ይስጥህ Good job 👍 brother God bless you 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇬🇳
ዮኒዬ፣ እነዚህን እንቁ ሰዎች አቅርበህ በትዝታ ነጎድን እኮ...
True
Neway eko zefenochu 😘😘😘 amazing
Fekerena anedenete yeneberebete zemene menale temeleso bimetalene !!❤❤❤❤
የወናሰ ፡ በጣም ፡ ነዉ ፡ የምንወድህ ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ EBS tag mask ያለበትን እፈልግ አለሁ ፡ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Newayeye, tamaghye sehaye yohannes betam betam wddddddddddd adergachewalehu.
Legend is on another level
የወርቃማው ዘመን ለምን ይሆን የሚናፍቀው?!🙏🏾🤲🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
Yoni, appreciate you pretty much! Really Yoni, you made an extraordinary interviews with this two very talented & impressive entertainer & artists to see. Keep it up!!! hope that you will never do less.
I was a kid when I saw him for first time one of our house tenant took me to he’s concert I was sat on a grass I will never forget till today
ታማኝ( አገር) ተባረክልን እንወድሀለን
ታማኝ የሰው ማኛ ነዋይ ጨዋታ አዋቂ ይመቻቹ አቦ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ደምሩኝ 😘😘😘
Welcome Yone 👍👍👍♥️♥️♥️
ዮኒ አሳጠርከው አሪፍ ፕሮግራም ነው
ታማኝ እግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ሰላም መለት እፈለጋለሁ የኛ ኩራት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤🌷🌷❤️
yoniye thank you merte sew
Yoni Thanks
ዩኒ ይመችህ 💚💛♥️
Wow❤️🙏❤️🙏
አርቲስት ታማኝ በየነ ድምፃዊ መልካሙ ተበጀን ማስታወስህ እጅግ አመሰግንሀለው
We love you Tamagne.
ታማኝዬ ቆንጆ ትሁት ወንድማችን እንወድሀለን!! ተባረክ!!!!😍🙏
ዮኒዪ አንድ አመት ሆነው ይሄ ቃለ መጠይቅ ከተሰራ አደራህን ጠብቅ መልካሙን አቅርብልን
.. Gobez! 👏👏👏
Big respect 👍 to ታ ማ ኝ, ን ዋ ይ, አ ብ ራ ሃ ም and ዮ ና ስ 👌👌👌
Good job!
Wow....yan werkama zemen mnalebet nore bawekut
ታማኝ ሳይህ ደስ ይለኛል አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ንዋይየ ታማኝ...እንወዳችኋለን!!!!!!🥰🥰🥰🥰🥰
Please try to get her and tell her your life is very short thanks for a great and special talk
እንኳን ለዐብይ ፆም በሰላም እና በጤና አደረሰን።
ruclips.net/user/shorts0qhngu1Jgrw?feature=share
ዐብይ ጾም: ከሰኞ የካቲት ፳፩ ፪ሺ፲፬ እስከ ቅዳሜ ሚያዝያ ፲፭ ፪ሺ፲፬
Great Lent Fast: from Monday, February 28, 2022 to Saturday, April 23, 2022
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ በርቱልን 💚💛❤️🙏🙏
የመልካሙ አባት ዳኛ ብቻ ሳይሆኑ ግራ አዝማችም ነበሩ ሲባል ሰምቻለሁ እናቴና መልካሙ የአመሀ ደስታ ተማሪ ነበሩ። መልካም ቤተሰብ ናቸው።
ታማኝ ስለ ሀገርህና ስለ ሕዝብህ ላለህ ፍቅር አድናቂህ ነኝ። ስለ ኤርትራ ባለህ አመለካከት ግን አልወድህም።
Entay ??Aytedenager ok
Kulom hade eyom.
Ayemeselka.