ገበሬ የሆነው ታዋቂው አርቲስት ቤቱን አስጎበኘን Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 127

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 18 дней назад +25

    ጀግናው ጋጋዪ እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ቆመህ ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል አሁንም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ እጅጉን እንወደሃለን❤❤❤❤ ያገር ኮራት የኛ አባት ኑርልን

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 18 дней назад +14

    ጀግና ጋጋዬ ከአርቲሥቶች ለየት
    ያልክ ነህ. ተባረክ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @htwy52
    @htwy52 18 дней назад +25

    አዎን እንኳን ለዚህ አበቃህ፣ ትልቅ ትምህርት ሥራ እየፈለጉ ሥራ አላገኘንም ለሚሉ ወጣቶች ፣ በጣም እናመሰግናለን።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 18 дней назад +1

      ትክክል❤❤❤

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow 16 дней назад

      ትክክል ነው ግን ውጭ ሁነን መፈርድ ከባድ ነው ማለቴ እንድህ ለመስራት የግል ቦታ ያስፈልጋል ያውም ሰፊ ሶ አንፍረድ

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow 16 дней назад

      ትክክል ነው ግን ውጭ ሁነን መፍረድ ቀላል ነው ለዚህ ስራ ሰፊ የግል ቦታ ያስፈልጋል ሶ

    • @htwy52
      @htwy52 16 дней назад

      @@TigstGetachow እህቴዋ ውነትሽን ነው። በፍጹም መፍረዴ አይደለም፣ ለማስታወስ ብዬ እየቻሉ ላልቻሉት ነው። እኔስ ያው ከዚሀ ሀብረተሰብ የወጣሁነኝ።

    • @baletedare5567
      @baletedare5567 14 дней назад

      የራስ ስራ ለመፍጠር አቅም ይጠይቃል

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 18 дней назад +17

    ጀግናው ጋጋዬ እንኳንም ተሽሎህ ለዚህ አበቃህ አባ በጣም ለውጥ አለህ ተመስገን ነው❤

  • @azidireart
    @azidireart 18 дней назад +31

    ቤት ለምቦሳ የሚለው ማነው ጋጋዬ ?እሷ ነበረች እንጂ😂ለማንኛውም እንኳን ለዚህ በቃህ ያ ህመም ተረስቶ ጌታን የምታመሰግንበት ዘመን ስለሆነልክ ደስ ብሎኛል🙏🙏

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 18 дней назад +13

    ገዝተህ ከሆነ ጎበዝ ነህ ያኔ ኮንዶሚኒዬም ላይ እያለህ ስቃይ ላይ ነበርህ እግዚአብሔር ይመስገን:: ግማሹ እድሜ ልኩን እጁን አጣጥፎ የሰው እርዳታ ይጠብቃል ለፈጣሪ ክብር ይግባው:: በጣም አምራች ገበሬ ነህ:: የአሣው ውሃ ግን የጠቆረ ይሆናል:: ቡና ቅጠለ የሻይ ቅጠል ይሆናል ቁጢ ይባላል የቡናውም ገለባው ሻይ በወተትም ይጠጣበታል:: ሐረር እንደዛ ነው የሚጠጣው:: እግዚአብሔር ያቆይህ ጤና ይስጥህ::በግቢህ ተፈጥሮን እያደነክ ትኖራለህ::

    • @woinshetdejene918
      @woinshetdejene918 16 дней назад

      ገዝቶ አይደለም መንግስት ሀይማኖቱ ፕሮቴስታንት ስለሆነ የሰጠው ቤት ገንዘብ የመሳሰሉትን የተሰጠው

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 15 дней назад

      Hunkan tasetu dase yibalik silesew​@@woinshetdejene918

  • @abebechhatew1078
    @abebechhatew1078 18 дней назад +11

    ጀግናው ገበሬ ጋጋ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ፣🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 17 дней назад +10

    ዋው የሚገርም ጊቢ ሲያምር በጌታ እኔም ለወደፊት እደዚህ ማድረግ ነው የምፈልገው❤❤❤❤❤❤❤

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 18 дней назад +10

    እግዚአብሔር እንካን ለዚህ አበቃህ በርታ ደስ የሚል ስራ ነው የምትሰራው ልማት ደስ ይላል።❤❤❤❤❤

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 13 дней назад +2

    ጋጋዪ በጤና ሰላየሁህ ደስብሎኛል የእውነትየትሔደደ እያልኩአስብሐለሁጎበዝ በርታ

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 16 дней назад +2

    እሰይ ዳንክ ? አኔ ያኔ ጸለይኩልህ ሰው ነኝና ረሳሁህ አሁን ሳይህ ጌታ እየሱስ የተመሰገነ ይሁን ደስስስስስስስስስስስ አለኝኝኝኝኝኝኝኝ እህታችንም ተባረኪ ! ቀሪ ዘመንህን የክርስቶስ ፈቃድና እእዳታ ይሙላብህ ተባረክ !

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia 16 дней назад +3

    ኦ እንኩዋን ተሻለህ፣ያኔ ሳይህ በጣም አዝኜነበር፣ድነህ ስላየሁህ ደስስብሎኛ❤❤❤

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 18 дней назад +3

    ሶል ለዚህ ክብር ፈጣሪ ስላበቃህ በጣም ደስ ብሎኛል አብሮአደግህ በርታልኝ

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 17 дней назад +2

    ጋጋይ ኑሮ ከ እየሱስ ጋር ሰላም ነው ባርታ ጌታ እየሱስ ብ ነገር ሁሉ ሞገስ ይብዛልህ ተባርክ ❤❤❤❤❤

  • @የመነኗ
    @የመነኗ 16 дней назад +1

    ጋጋ ጀግና እንኳን ለዚህ አበቃህ የኔ አባት በታመምክበት ስአት ብዙ ኢትዮጵያዊ አዝነንልህ ዱአም አድርገን ነበር እንኳን ለዚህ አበቃህ በድጋሚ

  • @TigistTigist-kh5ji
    @TigistTigist-kh5ji 17 дней назад +3

    ጋጋ ወንድሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እንኳን ፈጣሪ ጤንነትህ ተመልሶ አየሁህ

  • @Yeg231
    @Yeg231 17 дней назад +2

    አላሀምዱሊላህ ጋጋዬ ስላየውህ ደስስስ ብሎኛል እንኳን አላህ አፊያ አደረገህ

  • @samritube645
    @samritube645 14 дней назад +1

    *እግዚአብሔር ይመስገን ጋጋዬ እውነት ቆመህ በሰላም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ*

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 18 дней назад +4

    አረ እኔልጅ መስሎኝ በጣም እስክሰማ ድረስም መቆየትነው ያቃተኝደኝግጬ ፈጣሪያፅናው ልለው እንኳንለካ ጥንቸልናት ብቻእንዃን ልጅ አልሆነ አይዞክእንስሳምእንደልጅነው ያሳዝናሉአይዞክጋጋ በርታጤናእና እድሜ ይስጥህ ይኽሄ ንንየመሰለ ሰው ነው ስፈራውየኖርኩት

  • @TizitaMaeadotEthiopia-w1m
    @TizitaMaeadotEthiopia-w1m 18 дней назад +5

    ጋጋ ጀግና ተምሳሌት በርታ ጌታ ይርዳህ

  • @jajah7767
    @jajah7767 11 дней назад

    ከዛ አስጨናቂ ቀን ወተህ እዚህ መድረስህ የምታመልከው አምላክ ደረሰልህ ..!

  • @tigisttigist7742
    @tigisttigist7742 18 дней назад +4

    ጋጋ በጣም ነው የማደቅክ 👍♥️

  • @ashenafimanaye6493
    @ashenafimanaye6493 6 дней назад

    wow, gaga blessed bro Enwdehalen❤️🙏

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 18 дней назад +1

    ውይህ እንኳን ለዚህ አበቃ በጣም ደስ ይላ እደዚሆነ ስላየንህ በጣም ደስ ይላል

  • @Fentabiset
    @Fentabiset 16 дней назад +1

    ኮንድምየም 24እያለህ እረግጠኛ ነኝ አይነየ ጋር አልታረቃችሁም ልጅ መቸም ትልቅ ናት 19አመት የሆናታል አይ ትዝታ በጣም የገረማል እግዚአብሔር እድሜ ይሰጥል

    • @ZenayeTafesse
      @ZenayeTafesse 13 дней назад

      ምን አይንዩ ብቻ ከአዬን በፊት ጽጌረዳ ከምትባል ሚስቱ ሁለት ልጆች አሉት እናት መከራ እይታ ያሳደገቻቸው ከሱም ብሶ ማሳደጊያ ገንዘብን ይነጥቃት ነበር
      የባቱ ኮንስትራክሽን ሰራተኛ ይፍረድ እንደ ሚሰራው ገጸ ባህሪ ነው ምግባሩ መልአክ ሆኖ ሲቀርብ ሲያናድድ

    • @Fentabiset
      @Fentabiset 12 дней назад

      @ZenayeTafesse እኔ አይንየ ነው የማውቀው ፈጣሪ ይወቀው

    • @ZenayeTafesse
      @ZenayeTafesse 12 дней назад

      @Fentabiset እውነት ነው የሚገርመው ሁለቱንም ሴቶች አውቃቸዋለሁ ጽጌረዳን አብሬያት ሰርቻለሁ አካውንታንት ነች ደሞዝዋን ያልስራበትን ገንዘብ በግድ ይቀማት ነበር አይንዬ ደግሞ ቦሌ ሚካኤል የአክስቴ ጎረቤ ት ነበረች ሁለቱም ላይ የስራው ግፍ የሚያሳዝን ነው። በደሉን ያልቆጠረ አምላክ ምስጋና ይግባው።

    • @Fentabiset
      @Fentabiset 12 дней назад

      @ZenayeTafesse 😢😢🙄🙄🙄

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 17 дней назад

    መሻአላህ በጣም ደስ የሚል ግቢ እኔም እደዚህ ባረጓደ ያሸበረቀ ግቢ ነው ምኞቴ ኢሻአላህ

  • @Selamawitmelkamu-m6m
    @Selamawitmelkamu-m6m 18 дней назад +1

    ጋጋ ግን ምን ሁኖ ነዉ አለሰማሁም የሰማችሁ አሰሙኝ እና የሆነ ነገር ልበል❤❤❤❤❤

  • @YismashewaShinkute
    @YismashewaShinkute 17 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ታመህ አይቼ አዝኜ ነበር ፈጣሪ ክቡሩን ይውሰድ ።

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 17 дней назад +1

    ለበላተኛ. ነዉ. ያለዉ. ጥቸልይበላል ማሻአላህ. በርታ

  • @hana4049
    @hana4049 15 дней назад

    እንኩዋን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን🙏🏾

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 16 дней назад

    Ga GA Man wonderful great job 👏 be strong Ma Men

  • @milliongebremeskel7507
    @milliongebremeskel7507 18 дней назад +2

    Hello great man. Happy to see you

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 17 дней назад

    ጎበዝ በርታ አድናቂህ ነኝ ዋው❤❤❤❤❤❤❤

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 17 дней назад

    ጀግና አይግልፀውም🎉🎉🎉

  • @بدريةهارون-خ9ي
    @بدريةهارون-خ9ي 14 дней назад

    በጣምደስ ይላል

  • @meharenegassi3807
    @meharenegassi3807 18 дней назад +4

    የስራ ተነሳሽነት ጥሩ ነው ግን የጥንቸል ስጋ ከባህላችን ከሀይማኖታችንም ነውር ነው ወደ ዶሮ እርባታ ቀይረው የእንቁላልም የስጋም ዶሮ እያመረትክ ጥሩ ገቢ ታገኛለህ

    • @woinshetdejene918
      @woinshetdejene918 16 дней назад

      እንዴ ጋጋ እሱኮ ጴንጤ ነው በነሱ ይፈቀዳል

    • @arditube7340
      @arditube7340 13 дней назад

      ጥንል ግን ትበላለች??

    • @meharenegassi3807
      @meharenegassi3807 13 дней назад

      @@arditube7340 ሀበሾች አንበላውም ነገር ግን አብዛኛዎቹ የአፍሪካ ሀገር ነጮች ይበሉታል

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 8 дней назад

    እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 18 дней назад

    እግዛብሄር ያክብርልን

  • @RahmaPew
    @RahmaPew 17 дней назад +1

    ወይኔ ደስ ሲል ተሻለው

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 18 дней назад +1

    እንኳን ለዚህ አበቃ ሰሌ በእውነት ከማከብርህ ሰው አንዱ ነው በኤርትራ የአጥንት ስፒሻል ጠጋኝ ዶ/ር ጋጋ ነፍሳቸውን ይማራቸው ልጃቸው ነህ ወይ ?

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 15 дней назад

    Gagaye ejeg betam des belognal endzhi honek bemayete ahunem ante melkam leb yalhe melkam sew nek, Geta ahunem yabzalhe!!! Gagayeeeee tebarekkk

  • @jmmh6274
    @jmmh6274 11 дней назад

    SELE THANK YOU VERY MUCH

  • @nafikoti
    @nafikoti 15 дней назад

    ወይ ይሄ ሰዉዬ ስሬት እሚባል ፊልም ላይ የሰራዉ አስፈሪ ፊልም ቤተሰቦቸን አላስተኛም ያልሁበት ለሊት ፈርቼ እዉነት መሥሎኝ ሳለቅስ 😂😂 አይ ልጅነት

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 15 дней назад +1

    የጥንቸል ግልገል አትዩም ካላሟረትሽ የሚሰማሽ የለም?

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 14 дней назад

    🔺️ሰሎሞን እንኳን እግዚአብሄር ጤናህን መለሰልህ ደስብሎኛል
    በችግርህ ገብተው የጴንጤ ሉሲፈር ተከታይ እንድትሆን ስላረጉህ ደግሞ አዝኛለሁ:: መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ👏

  • @tadiyostesfaye2746
    @tadiyostesfaye2746 15 дней назад

    እንኳን ለዚ አበቃህ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 18 дней назад

    እንኳን ድነህ ለዚህ አበቃህ

  • @Riaqayah
    @Riaqayah 15 дней назад

    እንኳን ለዘህአበቃህ

  • @BizuworkeNigussie-kg8rh
    @BizuworkeNigussie-kg8rh 17 дней назад

    GaGa Egzabeher cherso yemarhe tebark wendeme

  • @ZenayeTafesse
    @ZenayeTafesse 13 дней назад

    አንተን እግዚአብሄር ሊያስተምርህ የፈለገው ነገር አለ ምክንያቱም አንተ አርቲስትነትህን እንጂ ከተለያዩ ሚስቶችህ የወለድካቸውን ልጆችና ሚስቶችህን ጽጌረዳን አይንዬን የመሳሰሉትን በድለሀል ይቅርታ እንኳን ሳትጠይቅ እግዚአብሄር ምሮሀል ተመስገን ነው።

    • @binibinuca63
      @binibinuca63 12 дней назад

      የግል ታሪኩ ን በግል ።

  • @WaWagayeLove
    @WaWagayeLove 18 дней назад +6

    ርእሱን ሳይ10 ልጂሞቱብኝ ሲል የሠዉ ልጂ መስሎኝ ደነገጥኩ😭😢😢

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 18 дней назад +3

      ገራሚ ናቸው እኔም ደንግጨ ሳላዳምጥ ኮሜንት ማንበብ ጀመርኩ ሌላ

    • @WaWagayeLove
      @WaWagayeLove 17 дней назад

      @እረህመት-ዘ5ተ የምር በምን ተዲጠዉ ነዉ ብየ ሲያናዲደዱ😏😏

    • @Emumahir-v3n
      @Emumahir-v3n 15 дней назад +1

      እኔ እራሱ

  • @Binyambekele-j9x
    @Binyambekele-j9x 6 дней назад

    ጋጋ ሰወድሕ በናትሕ ወደ ፊልሙ ተመለስ

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 14 дней назад

    ተመስገን ሌላ ምን ይባላል

  • @እሙአሚንEmuAmen
    @እሙአሚንEmuAmen 18 дней назад +3

    ወይኔ ይሄ ጋጋኮነዉ ወይኔ ጉድ ስፈራዉ ታሞ ነበረ ተሻለዉደ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 18 дней назад

      እኔም እፈራው ነበር የተስጠው ገፀ ባሕሪ ነው

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 13 дней назад

    ተሽሎህ ስላየዩህ ደስ ብሎኛል

  • @AdbarAyalew
    @AdbarAyalew 16 дней назад

    ጋጋዬ እንኳን ለዚ አበቃህ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 18 дней назад +1

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr 14 дней назад

    ጀግና

  • @abeniat
    @abeniat 12 дней назад

    ለምን seifu on ebs አላችሁ?

  • @TigestTg-n2h
    @TigestTg-n2h 16 дней назад

    ጌታነ የመነጨ ስሙን ያከበረ አያፍርም

  • @Selamawitmelkamu-m6m
    @Selamawitmelkamu-m6m 18 дней назад

    ወይኔ ይችን ጋዜጤኛ የማዉቃት ከ። 3አመት በፊት ቲቪ ናይን የሚባል ቻናል ላይ ነበር አሁን ግን አለ???አወዳት ነበር

  • @በረንታ
    @በረንታ 17 дней назад

    ጋጋ በጣም እንወድሀለን አባቴ

  • @ababadwaik7287
    @ababadwaik7287 17 дней назад +1

    Enkan. Teshaleh. Egezer. Yemesegen

  • @AsnakeBalcha-eo2xj
    @AsnakeBalcha-eo2xj 12 дней назад

    የጥንቸሎቹ ጥቅም ምንድነው ?????
    ምግባቸው ምንድነው ???????

  • @MaryTadeomi
    @MaryTadeomi 15 дней назад

    ጋጋነዋ😮😮😮

  • @natsnetnaxi
    @natsnetnaxi 17 дней назад

    ❤❤❤

  • @Fentabiset
    @Fentabiset 16 дней назад

    አይ ሰለሞን 6ወር አሰረየ ነበረ 😂😂😂😂

  • @userH1bl4sh5
    @userH1bl4sh5 18 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ayuwello
    @ayuwello 15 дней назад

    ጥንቸል ይበላል እንዴ😮 ለበላተኛ አለ ልበል🤔

  • @jajah7767
    @jajah7767 11 дней назад

    ብረት ማንሳት አለብህ ጋጋ እድሜህ ሳይጨምር ሰውነትህን ቀንስ

  • @AyeleBeru
    @AyeleBeru 17 дней назад

    አለውጣም. እንዳትይ. ???????

  • @arditube7340
    @arditube7340 13 дней назад

    እረ ጋጋ ጥንቼል ምንሼ ነው? ትበላለች እንዴ??

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb 18 дней назад

    ጋጋይበዚሕሁኔታሰለአየሁህደስብሎኛልተመስገንአምላክየተመሰገነይሁንበርታየጥጨሎቹመሞትያሳዝናልአይዞንእረጅምእድሜይስጥሕ❤❤❤አባቴ

  • @ምህረትየሚገባትሩሃማ
    @ምህረትየሚገባትሩሃማ 18 дней назад +1

    ሰው ተስፋ ሲቆርጥ ምን ያድርግ ?

    • @GennetWoldemichael
      @GennetWoldemichael 16 дней назад +1

      ይጸልይ መጽሐፍ ቅዱስ በተለይ አዲስ ኪዳንን ያንብብ መድሐኒት ለዓለም የሆነው ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ማመን መጥራት በተረፈ ከግዚአብሔርን ተስፋ ማድረግ አለብን !

    • @samritube645
      @samritube645 14 дней назад

      *ይጸልይ መዝሙር ስብከት ይሰማ*

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 18 дней назад +1

    ጥንቸል ማርባቱ ጥቅሙ ምንድነው

    • @azidireart
      @azidireart 18 дней назад

      ይበላልኮ ❤❤🙏

    • @AmenMahlet
      @AmenMahlet 18 дней назад

      Yeshetal ale eko biznes new

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 17 дней назад

      😂😂😂እ​@@azidireart

  • @legese103
    @legese103 15 дней назад

    አሳወች ያሉበት ውሀ በጣም ቆሻሻ ነው

  • @حمدهالعليلي
    @حمدهالعليلي 14 дней назад

    ጋጋ አስፈሪው ፊልም ላይ ያለው ሰው😊

  • @jajah7767
    @jajah7767 11 дней назад

    ሰውነት ቀንስ ቀጠን ብትል ይሻላል

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 18 дней назад +1

    ላንተም ቤት ይሰራልክ

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 17 дней назад

    ጋጋ. እንኳንም. ፈጣሪ አተረፈክ

  • @SintayhuAlemu-f9w
    @SintayhuAlemu-f9w 18 дней назад

    Gobze Melkam Bal Yhnlh

  • @meseretmesi181
    @meseretmesi181 13 дней назад

    ቤት ለቦሳው ተገለበጠ

  • @jajah7767
    @jajah7767 11 дней назад

    ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር ....ይስጠው ... ይሄ የማይታለፍ ቁምነገር ነው...!!'

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 18 дней назад +1

    የዳንክ መስሎክ ነው እንጂ ሞተሀል

    • @Ftmah-e8k
      @Ftmah-e8k 17 дней назад

      😏😏😏

    • @rabiaseid6695
      @rabiaseid6695 17 дней назад +2

      ማለትጨካኝ አርመኔ

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 17 дней назад

      ማለት

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 17 дней назад +1

      ፒሮፉይልህናአ አተ አትገናኙም እደሰው ክፉ የለም የሰነፉ ሰው ኮሜት 😂😂

    • @EgigSead
      @EgigSead 17 дней назад +1

      በቁሙህ የሞትከው አተነህ

  • @بدريةهارون-خ9ي
    @بدريةهارون-خ9ي 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aziza-lq1rk
    @Aziza-lq1rk 15 дней назад

    አቤትሁልጊዜሣሥበውነበርጠፋየትእያልኩኛእደቸርነቱእንኳንምተሻለሕጋጋየ