ESAT Special Tamagne with Neway Debebe 17 October 2018

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2018
  • ESAT - Ethiopian Satellite Television and Radio - Copyright protected
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ወይም በስልክ ቀጥር ‎‎1-888-772-3728 ext 4 ይመዝገቡ!
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ or by calling ‎‎1-888-772-3728 ext 4.

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @user-ks8ys4xe2e
    @user-ks8ys4xe2e 5 лет назад +20

    ነዋይ ትልቅ ሰው ነው አይዞን ነዋይዬ

  • @zubydakedir
    @zubydakedir 5 лет назад +57

    እውነት ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ደሰ ይላል

  • @dejenearegeweyin2169
    @dejenearegeweyin2169 5 лет назад +5

    ታማኝ እንደስምክ ታማኝ ነክ ሺ አመት ኑርልኝ ይቅር ማለት ትልቅነት ነው ኢትዮጵያ ❤ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 года назад +5

    ታማኛችን ዋስ ጠበቃችን የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀንጀግናችን እድሜና ጠና ይስጣችሁ

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 5 лет назад +74

    ንዋይ በደምብ የምታደርገውን ታቅ ነበር አላውቅም አትበል! እኔም ለብዙ አመት በጣም በጣም ጠልቼክ ነበር መቼም ከይቅርታ በላይ የለምና ይቅርታ የሚጠይቅ ሰው ጨዋና ትልቅ ሰው ነው በኔ በኩል ጥላቻዬን እንስቼልካለሁ ሌላውም ይቅር ብሎክ ያ የምንወደውን ዘፈኖችህን እየዘፈንን በፍቅር እንደምንጓዝ እርግጠኛነኝ ታማኛችን ሁሌም አከብርካለሁ ወንድማችን እንኳን ተታረከው ምክንያቱም መጨረሻ ላይ ሲያቅፍህ እያለቀሰ ነበር በጣም ነው ያሳዘነኝ ለማንኛውም የሰው ልጅ ከጥፋቱ መማሩ ነው ዋናው ትልቁ ነገር ሌላ ይህ ለወደፊት ትልቅ ትምህርት ነው ሁሌም ከህዝ ጋር መቆም መንግስት ይሄዳል መንግስት ይቀየራል ህዝብ ግን ባለበት ቁጭ ብሎ ይታዘባል ስለዚህ ሁሌም ጥሎ ከማይጥልክ ህዝብ ጋር መሆን ይሻላል ገንዘብም ለጊዜው ያስደስትካል ሰው ከጠላክ ግን ባዶውን ስትበላው ሬሬት ይላል ይህ አዳዲስ አርቲስቶች ተማሩበት።

    • @tesnimabbas
      @tesnimabbas 5 лет назад

      Anda leba hulam leba new. Nege lela ye weyana aynet mengist bimeta kemekdat aymelesem!

    • @henokgebremariam7010
      @henokgebremariam7010 5 лет назад

      ነዋይ ይቅርታ መጠየቅህ ጥሩ ነው በጣም የዘገየ ና ባለቀ ሠአት ቢሆንም ይሄሀሁሉ ግፍና ሠው አገሩን እየለቀቀ የመከራ ስደት አንተ Washington Dc 7st ቦታውን ታውቀዋለህ አንተ ስለ ልማትና መንግስትን ለዛች ሀገር በጣም ጥሩ መሆኑን ነበር ስታወራልን የነበረው በጣም መከራ እያሣለፈ ሕዝቡ በነበረበት ሠአት አሁን ግን ላንተ አዲስ ነገር እንደሆነና ሕዝቡም ምን ያህል እንደጠላህ እንደማታውቅ እንደ ነበረ ነው አሁንም እዉነታውን ከልብህ አውጣው እና ሠውም ከልቡ ይቅር ይለሀል እነ ቴዲ አፍሮ እንደዛ መከራ ሲቀበሉ የሕዝቡን መልእክት በዘፈን ያሠሙ ነበር አርቲስት ሁል ጊዜ ከሕዝብ ጋር መቆም አለበት መንግስት ሁሌ አላፊ ነው

    • @henokgebremariam7010
      @henokgebremariam7010 5 лет назад

      ታማኝን በግሌ አከብረዋለው ለምን በእምነቱ ጠንካራ ነው ይጾማል ይፀልያል Dc ገብርኤል ቤተ ክርስትያን ብዙ ጊዜ አገኘዋለው ለዛ ነው በማንኛውም ንግግሩ ፈጣሪዉን የሚያመሠግነውና ስሙን የሚጠራው ከልቡ ነው በዛላይ ለወገኑ እና ላገሩ በጣም ደክማል እንካን አገርህንና ሕዝብህና ቤተሠቦችህን ለማየት አበቃህ እላለው ወንድሜ በጣም ነው ደስ ያለኝ በተለይ እናትህን ስታገኝ ይገበሀል ከልብህ ደክመሀል ሌላ ታማኝ አንድ ነገር ልጠይቅህ የምፈልገው ብዙ ሠዎች ሢያወሩ የሠማሁት ታማኝ ትግርኛ ተናጋሪዎችን ይጠላል ይላሉ አንተ ከዚ በፊት በርግጥ መልሠከዋል ግን እነሡ የሚሉት ትግርኛን ቢወድ ኖሮ ገና ወያኔ በረሀ እያሉ አዲስ አበባ ሣይገቡ ጀምሮ ነው ሲጠላ የነበረው ጥሩ ይሁኑ መጥፎ እንደ አንዳርጋቸው እና ሌሎቹ እንካን አላያቸውም ወያኔስ ኢትዮጵያዊ አይደሉም ወይ ከዛ በሀላ እንካን መጥፎ ስራቸውን አይቶ አልጠላቸውም ነዉ የሚሉት ለማስመሠል ነው ችግር የለብኝም የሚለው ይላሉ እና በሆነ አጋጣሚ ብታስረዳ ደስ ይለኛል

    • @kahsayafera425
      @kahsayafera425 5 лет назад

      ቆሻሻ የቆሻሻ ልጅ ለመለስ ዘፈክ አልዘንክ ምንም ምትጠቅመው ነገር የለም ዱሮም አዝማር ከአዝማርነቱ አያልፊም አንተን በሎ አርትስት ደሞ ትንሽ አታፊርም አድዋ መሀድክ ነው አድዋ ኮ የመለስ ሀገር ነው እንጅ ያንተ አደለም ወራዳ .

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 лет назад +50

    ሁለታችሁም ምርጥ ጏደኛሞች የኢትዮጵያ ህዝብ ልጆች እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ💚💛♥️🙏🏾

  • @senaitberhe1921
    @senaitberhe1921 5 лет назад +8

    ይቅር ብለንሀል ንዋይዬ።የዋህነትህ ነው እንደዚያ እንድታደክ ያደረገህ ንዋይዬ።

  • @tsednyabelehu9086
    @tsednyabelehu9086 5 лет назад +3

    I just cried, the feeling was so painful.
    Neway I love and I respect you so much ,NO BODY IS PERFECT, ,I think before we juge others we need to stop and think about ourselves first
    MUCH MORE RESPECT tamnaguee
    God bless Ethiopia

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 5 лет назад +24

    A true friend is the medicine of life. Tamage if we have more peoples like you the world would be a better place also Neway is a very humble person God Bless you both .much love and respect!!!

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 5 лет назад +27

    ታማኝዬ፡ጥሩ፡ስራ፡ነው፡እግዚአብሔር ፡ይባርከህ፡ዘመኑ፡የይቅርታ፡ዘመን፡ስለሆነ፡ከጥፉቱ፡ከተማረ፡መልካም፡ነው፡የመደመር፡ዘመነረ፡ነው፡ይቅርታ ፡አድርገንለታል፡ሰወ፡፡ሆኖ፡የማይሳሳት፡የለም፡ታማኝዬ፡እንደ፡ስምህ፡ታማኝ፡መልካም፡ነገር፡ነው፡ፈጣሪ ፡የሚወደው፡ነው፡ያደረከው፡እመብርሃን፡ጥላ፡ከለላ፡ትሁንህ።

  • @ethioseny8028
    @ethioseny8028 5 лет назад +2

    ዋውው የሚያስታርቁ ብፁአን ናቸው ይላል ቅዱስ መፅሐፍአችን።ታማኝ ምርጥ ሰው ኑርልን።

  • @Black-Lion-Africa
    @Black-Lion-Africa 5 лет назад +1

    Thank You Tamagn Beyene !!!....You are a unique individual,Blessed by GOD !,Neway was a lost and found Brother,Forgiveness has to be given for those who seek to cleanse their Heart and heal the wound of others directly or indirectly !!! Best Interview !:))

  • @tewodrosbeyene1995
    @tewodrosbeyene1995 5 лет назад +39

    Honestly speaking You make me cry 😢Thank you Tamage , we love you Neway .As for me your apology is accepted!!!! This is really great culture ,we have to appreciate it for the next generations.

    • @tsigenigatu1946
      @tsigenigatu1946 5 лет назад +1

      Well said !!! This is what we lack..openness and apologize!!

  • @mesretnegash7175
    @mesretnegash7175 5 лет назад +27

    ታማኝ ወንድማችን እምኳም ደህና ተመለስህልን ነዋይም ይቅርታህን ተቀብለናል እድሜ ይስጥልን

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh222 5 лет назад +12

    እንኳን አንተ ስንት ሀገሩን ሙልጭ አድርገው
    የበላውም ይቅርታ ተደርጎለታል ንዋይየ የኔ
    ጀግና ይቅር ብለንካል ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነው👏👏🙏🙏🙏👍👍👍

  • @azebEthiopia
    @azebEthiopia 5 лет назад

    What a Blessing it is. Forgiveness & true love is the way of Life. Thank you both for genuine friendship.

  • @theoh210
    @theoh210 5 лет назад +21

    ይቅር ብለናል ነዋይ በጣም ተፀፅቷል ታማኝ እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 4 года назад

      ይቅርብለንሀል ነዋይ ለዛላራጂመንግስት ስለዘፈንክነው። የተቀየምንህህ ይቅርብለንሀል የሞተውመለስ ድጋይይጫንህ።

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 4 года назад

      ታማኝበጣምነው የምናመስግናለን። እኔላልቅስልህ ነዋየ አታልቅስ አተየፖለቲካስው አይደለህም።

  • @Crazyonepro
    @Crazyonepro 5 лет назад +12

    Newaye has always been my childhood hero ...he is still my hero 💚💛❤

    • @Fekra22
      @Fekra22 2 года назад

      I can’t standing him he new exactly what was going in Ethiopia

  • @ninosisay10
    @ninosisay10 5 лет назад +5

    We love you both God is good, your apologies accepted ❤️❤️❤️

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 5 лет назад +11

    "ስምን መላእክ ያወጣዋል" ንዋይ /// ታማኝ

  • @ashenafidama4239
    @ashenafidama4239 5 лет назад +105

    ታማኝ ትልቅ ሰው የፅናት ምልክት ነህ ሁሌም !! ብዙዎቹ ይህ ቀን የማይመጣ መስሏቸው ብዙ ዘላበዱ ( ቴወድሮስ ካሳሁን) ትልቅ ምሳሌ ይሁናችሁ !!!

  • @kirubelassegid1177
    @kirubelassegid1177 5 лет назад +4

    I forgive you 100%.
    ALWAYS liked your songs!

  • @Abraya11
    @Abraya11 3 года назад +5

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው!👍 ነዋይ አይዞህ I like you!👍👍

  • @hassshasss8084
    @hassshasss8084 5 лет назад +3

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ ነዋይ እኔ እንደአንድ ግለሰብ ይቅርታ አድርጌልካለሁ አድናቂህ ነኝ ታማኝም አከብርሃለሁ አደንቅሃለሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቸዉ❤

  • @tegenetessema7940
    @tegenetessema7940 5 лет назад +12

    ከይቅርታ በላይ ምንም የለም እናመሰግናለን

  • @gashawtamre
    @gashawtamre 5 лет назад +80

    ይቅር ብለናል። ሁለታችሁንም እንወዳችሁአለን። Good job

    • @kumnegerwoldie5332
      @kumnegerwoldie5332 5 лет назад +2

      Wow thank you Tamage

    • @bilatab1969
      @bilatab1969 5 лет назад

      Enie alalkum! Neway is a narcissist idiot who betrayed his comrades during the dark days.

    • @almazhmariam3872
      @almazhmariam3872 2 года назад

      We love you so much Newaye

  • @siltanukefyalew8962
    @siltanukefyalew8962 5 лет назад

    That was very refreshing thank you both. Forgiven

  • @Zeke-MeridAzmatch
    @Zeke-MeridAzmatch 5 лет назад +1

    Maximum Respect 2 both of U ✊ 💚 💛 ❤

  • @merig627
    @merig627 5 лет назад +9

    Thank you Tamagne as usual! Keep doing it! I hope, you continue to do this with a lot of artists who disgraced their people and nation that gave them everything to succeed and carve a life for them and their families!

  • @Dg-gv3qq
    @Dg-gv3qq 5 лет назад +5

    እድሜ ይስጥልን

  • @girmatube551
    @girmatube551 5 лет назад +2

    Thank you Tamagn! we have pardoned to Neway!

  • @girmaayhabtesilassie3853
    @girmaayhabtesilassie3853 5 лет назад

    Thank you

  • @fafifafi7657
    @fafifafi7657 5 лет назад +5

    ታማኝ ምርጥ ሰው ነህ። በይቅርታ የማያምን በቀለኛ ህዝብ አደለንም እናከብርለን።
    ግን ታማኝ ከ 9ወር በፊት ሊቢያ ስላሉ ኢትዮጵያዊን ስደተኞች ለህዝብ አሳውቅልኝ ብዬ ብጽፍልህ ላሽ አልከኝ አንተም ይቅርታ ማለት አለብህ።

  • @webak242
    @webak242 5 лет назад +14

    I'm proud off you guys.Thankyou, Tamag & Neway. Yekerta ke hulu belay yebeltal.we love somuch!!

  • @binyamdemssia6619
    @binyamdemssia6619 5 лет назад +1

    neway is just crazy feeling like he is commit anything at all when he is performing for the people. He is a good man always kind and honest. We love you Neway.

  • @yole5068
    @yole5068 5 лет назад

    በተለይ ሁለታችሁ ወንድማማቾች ፣ ታማኝ እና ንዋይ ሁለት ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች እርቅ ስላወረዳችሁ በጣም ደስ ብሎናል እና እናንተም እንኳን ደስ አላችሁ ፡፡ ንዋይ አንተም እንኳን በሰላም ወደ ወገኖችህ ተመለስክ…

  • @alexdubale8585
    @alexdubale8585 5 лет назад +40

    ነዋይ ይቅርታ መጠየቅህ ጥሩ ነው አይዞህ ሰው ሆኖ መሳሳት ያለ ነው።

  • @yohannesbezuneh2379
    @yohannesbezuneh2379 5 лет назад +6

    ታማኝ ምስጋና ይድረስህ!
    አንተ ወደ ላይ በመውጣት ላይ እያለህ
    ነዋይ ወደ ታች ሲወርድ ማየት ከብዶህ
    እጅህን ዘርግትህ ፡ አሱን በመታደግ

    • @fissehaeskeziaw810
      @fissehaeskeziaw810 5 лет назад

      ንዋይ ትክክል ነህ የኢትዮጲያ ህዝብ ከሙት ቂም የለዉም፡፡ የኢትዮጲያ ሕዝብ እኮ ሽፍታ ግደሉልኝ ብሎ ሽፍታዉ ሲገደልለት ተመልሶ የሚያለቅስ ህዝብ ነዉ፡፡

  • @stegbar
    @stegbar 5 лет назад

    Throughout history, it has always been the case that art has the power to change society, especially when media are used to express an idea.
    Whatever the situation might be you just move on after asking an apology and forgiveness.Your songs gave us hope, and makes us realize there's more to life then what you thought.
    Good Luck

  • @hawasaba5511
    @hawasaba5511 5 лет назад

    U guys u are so SMART. We love you. Thanks Newayi. Thanks Tamagni.

  • @girlspower7100
    @girlspower7100 5 лет назад +3

    Omg It is hard to watch this interview, I appreciate both you to confront this situation.

    • @fissahaabebe6176
      @fissahaabebe6176 2 года назад

      ሌባ አሁንም ቢመችህ ከመካደ ወደሃላ አትልም ፉተላህን አቁም ይማዘንው ግን በታመኝ ነው ይህሌባ ይዘህ በማቀርብህ ነው

  • @user-pl8ck8zb2o
    @user-pl8ck8zb2o 5 лет назад +46

    ስንት ሰው በላ እያለ ነዋይ ይቅርታ በል ማለት ምን ማለት ነው ዘንድሮም አቅም የሌለው ላይ ነው ዘመቻው

    • @ethiopiannewendeavor8867
      @ethiopiannewendeavor8867 5 лет назад +1

      Because he loves Neway Debebe like his own brother and he doesn’t want to left him behind.

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe 5 лет назад

    Tamagn its a great job you have done best for Neway this is Godly heart God bless you !!! Why dont you give this opportunities for others professionals & known public figures who betrayed their Mather land Ethiopia !!!ታማኛችን ሁሌም አከብርካለሁ ወንድማችን እንኳን ተታረከው ምክንያቱም መጨረሻ ላይ ሲያቅፍህ እያለቀሰ ነበር በጣም ነው ያሳዘነኝ ለማንኛውም የሰው ልጅ ከጥፋቱ መማሩ ነው ዋናው ትልቁ ነገር ሌላ ይህ ለወደፊት ትልቅ ትምህርት ነው ሁሌም ከህዝ ጋር መቆም መንግስት ይሄዳል መንግስት ይቀየራል ህዝብ ግን ባለበት ቁጭ ብሎ ይታዘባል ስለዚህ ሁሌም ጥሎ ከማይጥልክ ህዝብ ጋር መሆን ይሻላል ገንዘብም ለጊዜው ያስደስትካል ሰው ከጠላክ ግን ባዶውን ስትበላው ሬሬት ይላል ይህ አዳዲስ አርቲስቶች ተማሩበት።

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 3 года назад

    I love this. Forgive and forget and love onr another. Neway, you are my all time favorite artist. Tamagn, Thsnk you for this positivity. We need more of this togetherness. God bless you both.

  • @abenezertadele7149
    @abenezertadele7149 5 лет назад +4

    Neway you are great preson we forgive you

  • @benyamtesema2888
    @benyamtesema2888 5 лет назад +17

    Tamage, Ur the greatest at all the time, have a great respect for you, but I forgive him but we'll never forget & Trust him anymore

    • @Yosephdebebe
      @Yosephdebebe 5 лет назад

      He already confessed you have to for give him & accept him as a brother...If you confess your sign what else any more if God forgive who can accuse him,he is for given by God because he confessed FINISHED !!!

    • @genneyt7866
      @genneyt7866 5 лет назад

      Real forgivenes mean that completely forget the past.

    • @FreeSoul76
      @FreeSoul76 5 лет назад +1

      Did he killed people?

    • @anchineshgenet3669
      @anchineshgenet3669 5 лет назад +1

      እውነትም እንኮን አቀረብከው አንተ ጥሩ ሰው ነህ

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 5 лет назад

    Thanks Tamagne & Abirham.

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 5 лет назад

    Good job guys! GOD bless My country (Abissinia)!!

  • @Kindness4allhumans
    @Kindness4allhumans 5 лет назад +3

    ይቅርታ ከሁሉም በላይ ነው!
    ታማኝ እና ንዋይ እንወዳችኋለን!

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 5 лет назад +14

    ምንም አይደለም ንዋይ። ደበበ ይቅር ይልሀል የኢትዮጵያ ህዝብ ከኔ ጀምሮ ይቅር እንልሀለን ብለንሀል ምንም አይደል ዋናው ስህተትህ። ምንእንደሆነ ማወቅህ ነው እንኲን አንተን የገደለውንን ይቅር የሚል ህዝብ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ አይዞህ። ሰውሆኖ መሳሳት ያለነ። ብዙ ለሀገርህህ ክብር ያቀነቀንክ አርቲስት ነህ አሁንም የበለጠ ላገርህ ሰርተህ ሀገርህንም ህዝብህንንም ልትክስ ይገባሃል ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ጥሩ አደረክ ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ይቅር ብለንሃል ወንድማችንን ንዋይ ደበበ

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix 5 лет назад +1

      ቅንነት ያለው መልእክት!!

  • @michaelgutema483
    @michaelgutema483 5 лет назад +2

    long live my brother

  • @sebledamtew9448
    @sebledamtew9448 5 лет назад

    ኧረ ታማኝ እንዴት እንደማመሰግንህ አላውቅም። ስለ ንዋይ የሚሰማኝን እንድገልፅ እድል ስላገኘሁ። ንዋይን በጣም የምወደው ኢትዮጵያን ከሱ በላይ የሚወድ ያለ የማይመስለኝ ኢትዮጽያን በሱ ውስጥ ሳይ የነበርኩ( ምናልባት ተሳስቼ ይሆናል) ነኝ። እንደዚህ ለሱ ያለኝ ክብርና ፍቅር ሊጠፋ። ታማኝ አመሰግናለሁ። ረጅም እድሜ። እመኝልሀለሁ።

  • @jabirita1314
    @jabirita1314 5 лет назад +6

    ካሁን ቡሀላ የነዋይን ዘፈን አሰማለሁ አከተመ

    • @binyamdemssia6619
      @binyamdemssia6619 5 лет назад

      he embraced himself what is wrong with him the people work with YIHADEG and make the country where it's now.

  • @user-ks8ys4xe2e
    @user-ks8ys4xe2e 5 лет назад +12

    ታማኝ ለምድነው ከቴድ ጋር ያልታረቃችሁት ሁለታችሁም ለኛ ልዩ ኢትዮጵያዊያን ናቸሁ ቴድ የኢትዮጵያ የልብ ትርታ ነው አብራችሁ እንያችሁ በተረፈ ነዋይ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነው አታስጨንቁት።

    • @yagerelijochiabobertusuder6808
      @yagerelijochiabobertusuder6808 5 лет назад

      ቴዲን ሳያሰበው ተሳድቧ ነው አየደል ሀ ሀ ሀ

    • @lovelifelovelife865
      @lovelifelovelife865 5 лет назад

      What is problem btw teddy afro and tamag??

    • @jacob-vh8fe
      @jacob-vh8fe 5 лет назад

      በቃ አገሩ ናፈቀችው ከባእድ ሀገር ባርነት፣ያየሩ ባህሪ በማይታወቅ ሀገር መኖር አስመረረው አገሩ ናፈቀው ሀገሩ ገባ አለቀ።

  • @987654321susu
    @987654321susu 5 лет назад

    Thanks Naway🙏🙏🙏

  • @firewoinimisgun6483
    @firewoinimisgun6483 5 лет назад +2

    You are the best neway

  • @ruhamayena2130
    @ruhamayena2130 5 лет назад +8

    ስትገርሙ ባጣም ነው ምታሳዝኑት እሱ ምን ያድርጋቹ ስንት አረመኔ እያለ ጉድ ነው እኮ

  • @sofiminda2334
    @sofiminda2334 5 лет назад +13

    ስንት ወንጀለኛ እያለ ንዋይን ማሳቀቅ ደግ አይደለም:: ሁሉም ሰው ስህተት ይሰራል:: ይቅርታ መጠየቅም የንዋይን አስተዋይነት ያሳያል:: ስንት አገር እርቃን ያስቀረ ሞልቶ:: ንዋይ መልካም የሰራው ይበልጣል:: በእኛውእንታረቅ ሰው አስታርቋል:: ስለሃገር እጅግ ብዙ ብሏል:: በርታ ንዋይ:: ታማኝ ያው ታማኝ ነው ምስጋና ይገባሃል:: hagern areseame eko nawe yalwe hager yestoten ena yeserkot betame bezo nahawe sematon nawe yegltawe betame yemakabrawe sewe nawe

  • @Andyadd
    @Andyadd 5 лет назад

    ታማኝ ካንተ የመሰለ ምርጥ ሰው ጋ ከአንዴም ሁለት ጊዜ ቆንጆ ቆንጆ የፎቶ ማስታወሻዎች በማስቀረቴ ደስታዬ ልክ የለውም። ስቀጥል ነዋይን እንደስሙ (ንዋይ አታሎት) እንዳለው አውቆም ሆነ ሳያውቅ ህዝብን አስቀይሞ ከተያዘበት ቂም በንስሀ እንዲታጣብ በማድረግህ ታማኛችን የቁርጥ ቀን ወንድማችን ክብር ይገባሃል።

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 2 года назад

    Beautiful, Thank you Sir

  • @tegestmelese2486
    @tegestmelese2486 5 лет назад +8

    ንዋዬ ትዝታዬ ሁሉም ይቅርታ እደሚያደርግልህ አልጠራጠርም

  • @merry3355
    @merry3355 5 лет назад +20

    Pls Neway be matured how can you said i don't know about everything ? I respect Ephrem Tamru at least he is geleltegna sew new! Anyway yikrta melkam new !

    • @ssarogaming5017
      @ssarogaming5017 5 лет назад

      Merry Yonas wereja dmo Lzi ashkabach hzb ykrta mtyku kebtun emiawek yakewal tlant yetefeleflachew sera fet ye facebook jgenoch kuch bleachew slawerachew ysu Kibr Zek aylm bnante aybsem ende mels muto netela zekzekachew derrachewn stmtu endalnbr esu slzfne new mdre werja askeren lmgobjet betemngstt teselfachew eresa stsalmu endalnbr zare newayn lmankuashesh aff norachew

  • @gdamte
    @gdamte 5 лет назад

    This super, I liked every bit of it!!!!!!!!

  • @kng4900
    @kng4900 5 лет назад

    ታሜ እናመሰግናለን ነዋይ ስለምንወድህ ነው የከፋን ላንተ ያለን መውደድ ደግሞ ይቅርታህን እንድንቀበል ያዘናል ሁለታችሁም በርቱ እንወዳችኋለን መቼም ከወገናችሁ ጋር ቁሙ ሁሉም ያልፋልና

  • @meskeltube5531
    @meskeltube5531 5 лет назад +12

    በል በነካ እጅህ ሰለሞን ቅንድቡን አምጣና አስለፍልፍልኝ!

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 5 лет назад +124

    *ታማኝ ምስጋና ይድረስህ!*
    አንተ ወደ ላይ በመውጣት ላይ እያለህ
    ነዋይ ወደ ታች ሲወርድ ማየት ከብዶህ
    እጅህን ዘርግትህ ፡ አሱን በመታደግ
    በድጋሚ "ታማኝነትህን" አሳይተህናል!
    *ነዋይ ደበበ!*
    አንተ የዛሬውን አያድርገውና
    ምርጥ ከያኒ ነበርክ።
    ገንዘብ አታሎህ "በከርስ አደርነት"
    ያገለገልከው አገዛዝ ፡ የፈጸመውን በደል
    "አላውቅም ነበር" ማለት ፥ አንተን
    በድጋሚ ያዋርድሃል።
    ለምን? ብትል
    *ከያኒ ከህዝቡ ፊት ቀድሞ እንጂ*
    *ከህዝቡ ጀርባ ሆኖ ህይወትን አይገመግማትምና!!!*
    "አላውቅም ነበር" የምትለዋን ሃርግ ፥
    ከአዲስ አበባ እርቆ ያለው ፡ የጋምቤላውም ገበሬ አይገዛህ!
    "የነአራዊት ፍቅሬ" ጎራ ገብተህ ሳይህ
    በጣም አዝኜ ነበር።
    ግን ሰው እንኳን አንተን ፥ የገደለንም ይቅር ይላልና
    ህዝቡ ይቅርታ እንደሚያደርግልህ ተስፋ አለኝ።

    • @Andyadd
      @Andyadd 5 лет назад +2

      Metsihet Kebede ምን አይነት አንጀት አርስ አስተያየት ነው የማነበው! ከምር በጣም ነው ደስ ያለኝ። ታማኝም ይህን ህዝብ የያዘበትን ቂም በንስሀ እንዲታጣብ በማረጉ ክብር ይገባዋል።

    • @tesfalememun681
      @tesfalememun681 5 лет назад

      Faki fari

    • @tesfalememun681
      @tesfalememun681 5 лет назад

      Aman beyen dedeb sewiy now

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 3 года назад

    Neway is my childhood idol.
    i will always love Neway to the end of my life.
    in 1978. world cup 86, I was a grade 5 student and we used to sing at school:
    '' ayya yya yayayaaaa ya!
    metekattun atei german be argentina
    yeshenef nebere baynor maradona
    yene maradona achir debulbul
    be ken yemibellaw 30 mulmull

  • @foursite
    @foursite 5 лет назад +1

    Apology accepted. You are still the great and now the greatest!!!!!

  • @dojjii12
    @dojjii12 5 лет назад +4

    እንዴት ነዉ ነገሩ ከመለስ ጋር የነበረ ሁሉ ጥፋተኛ ማስባል ደስ አይልም በወቅቱ ያመነበትን ነገር አደረገ አለቀ እሱ ሰዉ አልገደለ አላሰቃየ ታዲያ ይቅር በል ለምን ይባላል its wrong tamagn ena yetelahutin telu malet tegebie ayedelem

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 лет назад +29

    ዋዉ ታማኝ ትልቅ ቁምነገር ነው የሰራኸው ተባረክ🙏🏾ነዋይ ደበበ ህዝብን አክብረህ ይቅርታ መጠየቅህ ይቅር ብለንሀል ይቅር ይበልህ🙏🏾💚💛♥️

    • @aw2632
      @aw2632 5 лет назад

      Very touching and emotional interview.
      As a human being, we all do mistakes , however that would be solve with one word 'Sorry'.
      Keep your old best friendship stronger than ever.
      Best wishes for both of you.

  • @chufouchalo9002
    @chufouchalo9002 5 лет назад +2

    Neway u are great love u

  • @walleabate1280
    @walleabate1280 5 лет назад

    ታማኝ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያደረከው ፡፡ንዋይም እንደዚሁም በጣም ጥሩ ነገር ነው የሰራው፡፡ ይቅር መባባልና በተፈጠረወው ችግር መነጋገር ማለት ትልቅነት ነው ፡፡ሁለታችሁን አቀራርበው በማነጋገራቸው አቶ አብርሃመ ብዙነህ መመስገን የገባቸዋል ፡፡

  • @ericareynolds9278
    @ericareynolds9278 5 лет назад +6

    ጥፍትን አውቆ ይቅርታ መጠየቅ ከምንም በላይ ነው ይቅር በሉት ይቅር የማይል ሰይጣን ብቻ ነው በበኩሌ ይቅር ብየኃለሁ 💚💛❤️

  • @misirkassa6204
    @misirkassa6204 5 лет назад +5

    ንዋይዬ ፕሮግራሙን በይቅርታ ጀምረህ በይቅርታ ጨረስከው እግዚያብሄር ይጠብቅህ
    እኛው እንታረቅ ብለህ ም ዘፍነህ የለ ጀግና ምን የሌለህ ዘፈን አለ አንተማ

  • @HappyHappy-yx9cw
    @HappyHappy-yx9cw 5 лет назад

    Love you Newayeye!stay happy. Bless you more

  • @danielt476
    @danielt476 5 лет назад

    ምርጥ የጥበብ ሰው ንዋይ ደበበ ስራወችህን በጣም ነው የምወዳቸው። እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንህን ይባርክልህ አዲስ ስራወችህን ለመስማት ያብቃን

  • @tenorena
    @tenorena 5 лет назад +13

    It sounds that he was under pressure from you to ask an apology. Everyone has his own way of looking things. He has the right to do wherever he likes. We should entertain our differences and be open for discussions. We should not condemn him and also he do not to ask any apology. How do know that all Ethiopians were against to him. Have you done any assessement? We should not jump into hasty generalizations.

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 5 лет назад

      Hizbu bemulu tekeymot endeneber eskahun endet alawekim?? Hizb sibedel yawqal. Hizbu Newayn tekeymot yeneberew behaset were ayidelem. Erasu Niway bezefenew zefen nuw. Bichal bichal mengist yehizb sew mehon neberebet. Mengist lehizib alhonim kale zefagn kehizbu gar nuw mehon yalebet. Menigist at least yikeyayeral , hizib gin kezefagu gar hulem ale.

    • @starmanaddis2238
      @starmanaddis2238 5 лет назад +1

      tenorena It's not a hasty generalization its a fact Neway Debebe use to have huge amount of fans because he use to sing songs that has nationalist characters which is against Males Zenawi's ideology... but all of a sudden he changed his mind and start supporting the tyrant, which was very disappointing for his fans who use to consider him as the voice of the people...
      Now he asked for apology which is good because I personally broke all his cassette and CD I owed when I saw that he betrayed us (his fans)

  • @iamgroot7077
    @iamgroot7077 5 лет назад +9

    *አይጥ በበላ ዳዋ ተመታ*

  • @yallowmimi9011
    @yallowmimi9011 5 лет назад

    በጣም በጣም። እናመሰግናለን ነዋይ ታማኝዬ የኔ ልዩ ሰው

  • @kibruargaw3407
    @kibruargaw3407 5 лет назад +8

    ተባርክ ይቅርታ ስለጠየክ ትልቅሰው ነህ
    ታማኝ እንወድሃለን

  • @arongebremichael1706
    @arongebremichael1706 5 лет назад +6

    We eritrea also pay for our independence, so what guys

    • @gebrug7123
      @gebrug7123 3 года назад

      You right things already history

  • @fikertafikerta4925
    @fikertafikerta4925 5 лет назад

    ታማኝ የምወደውን ንዋይን ወደ ልቤ እንደገና መለስክልኝ እግዛብሄር ይባርክህ ይህ ነው ሰው ማለት ሰው የጠፋ ለት ሰው ሁኖ መገኘት ነው እናመሰግናለን ንዋይዬ እግዛብሄር ይባርክህ

  • @meazatadesse1738
    @meazatadesse1738 5 лет назад

    Good job both of you guys♥️

  • @adisstube5560
    @adisstube5560 5 лет назад +9

    ባለፈው ስለመለስ ተጠይቆ ጥሩ ሰርቶ ነውየሞተው ስትልነበር

    • @Faiselmoha
      @Faiselmoha 5 лет назад +1

      Endih kalema fetari ybarkew. Meles betewesenu gudayoch bisasatm, bzu bego srawoch le Ethiopia hezb aberktuwal.

  • @kalkidanyaregal6657
    @kalkidanyaregal6657 5 лет назад +6

    አረ አይገባም ነዋይ ከፍቶት ማየት

  • @toibaali5876
    @toibaali5876 3 года назад +2

    ንዋይዬ አንተ ፈጣሪ አይደለህም ሰዉ ነህ ተሣስተሃል ስተትክን አምነክ ይቅርታ ከጠየክ ይቅር ብለንሃል አብሺር ።❤❤❤❤❤

  • @amhaadmasie7475
    @amhaadmasie7475 5 лет назад

    Thank you both of you. Thank you Neway for your apologies. We recieved safely. You well come to your hot stages and fans.

  • @EmanALI-jw2fh
    @EmanALI-jw2fh 5 лет назад +5

    ታማኝዬ ሠላም ሠላም❤
    ንዋይዬ እኔ ከህዝ መቀያየምህን አላውቅም
    ምክነያቱም ሙዚቃ ስለማልሰማ ይሆናል
    ግን እኮ መለስ ሲሞት ያላነባ የለም በዛን ስዓት ስለመለስ ብዘፍን ብዙ አይገርምም።
    እግድህ ያም ሆነ ይህ እኳን የዘፈኑትን ይቅርና
    የገደሉትን
    ያቆሰሉትን
    ከሀገር ያባረሩትን
    ኸረ ስንቱ ስቃይ ተቆጥሮ ይዘለቃል....ሁሉን ይቅር ብሎ የተቀበለ ህዝብ አንተን ይቅርታ አይነፍግህም አይዞን ወድም ..
    በጥፍትህ ይቅርታ መጠየቅህ ጥሩና የሚስመሠግን ነው።👍

    • @temesgenyitayeh1407
      @temesgenyitayeh1407 5 лет назад

      ለልክ ነህ ያላነባ የለም፡፡ግን አዝነኖ አይምሰልህ ፡፡ ብሶት ነው ያስቀሰንና፡፡ ግን ንወዋይ ጥፈፋቱን ማማለበባበሰሱ መለስ ከሞተበት ቢነሳ ላለመመለሰሱ ዋስትና የለንመም፡፡

    • @temesgenyitayeh1407
      @temesgenyitayeh1407 5 лет назад

      ታማኝ ጀግናው አነፃህ እንጂ አንተስ .....

  • @logawshiboye5724
    @logawshiboye5724 5 лет назад +13

    ወይ ታማኝ ሰው እንዴት እንደሚያከብርህ እግዚያብሔርም እንዴት እንደሚወድህ ታውቃለህ !! በፈጣሪ መመረጥ ይሉሃል እንዲህ ነው ፡፡

  • @wendimak5021
    @wendimak5021 5 лет назад

    you are living legends

  • @alminishtayacho1392
    @alminishtayacho1392 5 лет назад

    ታማኝ ምርጥ ሠዉ እግዚአብሔር ይባርክህ አንድ አንዴ የኛ ጥፋት ላይታየን ይችላል ግን አንተ እንደወንድም እንደጓደኛም አይተህ እዉነቱን ተነጋግራችሁ በጣም የሚወደዉን የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ መጠየት በጣም ደስ ሚል ነገር ነዉ የኔ ማሮች ስወዳችሁ ንዋይየ ዘፈኖችህ ዉስጤ ናቸዉ በርቱልን ታሜ ሁሌም ታማኝ ሁለነገርህ ትሁት መታደልህ

  • @addis2653
    @addis2653 5 лет назад +5

    ተቀጠፈ ሎሚ ተበላ ትርንጎ ሲለን እሺ አልን ግን እንደው ፅሃዬ ይዋንስን እታይም ሌላው ይቅር በል ና ግንባሬን ሳም

  • @user-ji6uj5ru1u
    @user-ji6uj5ru1u 5 лет назад +57

    አሁን ከዛሬ ስድስት ዓመት በፊት ለመለስ ዘፈንክ ብሎ ይሄን ያክል ማሳቀቅ እሄ ሰው እኮ መብቱ ነው አሁን ለአብይ ስታሸረግዱ በነፈሰው ስትነፍሱ ደግሞ ከ6 ዓመት በኋላ ሌላ መንግስት ሲመጣ ደግሞ ሌላ ይቅረታ ይዛችሁ ትመጣለችሁ በነገራችን ላይ ከልቤ ነው የምወድህ ስለፈግከው ነገር ሁሉ ዘፈን ብትዘፍን እኔ ከማድነቅ አላልፍም ምክንያቱም እኔ የአርት አድናቂ ነኝ መቸስ ለመኖር ስትል ይቅር ማለትህ ጥሩ ነው ሀበሻ አስቸጋሪ ነን

    • @na-uu5or
      @na-uu5or 5 лет назад

      Betam tikikil

    • @martayourhome2191
      @martayourhome2191 5 лет назад +1

      Sim Melak yawetawal Neway dirom le genzeb segaje new. Tamagn degmo ke ne so my Tamagn!

    • @SamA-eh8ic
      @SamA-eh8ic 5 лет назад

      feker selam Exactly! Tamagn’s turn is coming, Ethiopians won’t appreciate anything! Woretegna!

    • @user-yt3en1gr6c
      @user-yt3en1gr6c 5 лет назад

      የኔየዋህ ንዋይየ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ይቅር ብለንሀል እግዚአብሄር ይቅር ይበልህ የሱ ይበልጣልና ወንድሜ

  • @MoriGila
    @MoriGila 5 лет назад +2

    ከሚያዝኑ ጋር አንተም እዘን ይላል እና ይሔን ሰው ባላሰበው መንገድ ማሸማቀቅ ተገቢ አይመስለኝም።

  • @muluemebetfikadu
    @muluemebetfikadu 2 года назад +1

    ነዋይ እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለፈጣሪ ለመዘመር ደግሞ ያብቃህ። ጥሩ ልብ አለህ 🥰

  • @user-oi8tz4bc3j
    @user-oi8tz4bc3j 5 лет назад +5

    ታማኝ ናፍቀህን ነበር

  • @bereketesrom6160
    @bereketesrom6160 5 лет назад +6

    ታማኝ አንተስ ብ ደርግ ግዚ ስ ጥላሁን እናንተ ስ ይቕርታ ማበል አለባቹ ንዋዮ አይዞህ የሄ ሰው ቦለቲከኛ ነው ጥንቕቕ በል

    • @teddyoda7444
      @teddyoda7444 5 лет назад

      አንተህ የሰው በግ ኮምፒውተር ላይ ተንጠልጥለህ የመጣልህን ግብስብስ ነገር ሁሉ ከመፃፍህ በፊት አማርኛ መፃፍ ተለማመድ የሆንክ ድፍን ::

  • @amenlela8547
    @amenlela8547 5 лет назад

    Tamage when I think of you I always remamber God did not forget about Ethiopian .
    ForTplf groups need to grow up.....I know this is difficult for you guys but you need it.

  • @rahmetyenatlijmamafiker7491
    @rahmetyenatlijmamafiker7491 5 лет назад +2

    እውነት ለመናገር ጋሽ ነዋይ መወቀስ የለበትም ምክኒያቱም ሀገሬ ወስጥ ስንት ስንት ነገር ሰርተው ይቅርታ ያልተየቁ ሰውች አሉ ነገርግን አብዘሀኞቻችን ጠለቅ ብለን አናይም ጋሽ ነዋይ የሀገሬ የጥበብ ፈርጥ ነው በናታችሁ አታስጨንቁት እሱ ስለውነት የሚኖር ሰው ነው በርግጥ እኔ ስለታሪኩ ብዙ አላቅም ግን እሱ የሀገር ቅርስ ነው ባትወቅሱት ደስ ይለኛል እውነቱን ነው የዘፈነው

    • @sdff613
      @sdff613 5 лет назад

      😚😚😚😚😚😚😚😚👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @faniabraha1697
    @faniabraha1697 5 лет назад +44

    ኣንተም ነገ እግር ስሜለሁ ብለህ ይቅር ስትል ማየታችን ኣይቀርም ኣይደል ?

    • @user-kd6fh3nw6h
      @user-kd6fh3nw6h 5 лет назад +4

      Faniel Abraha 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ilovemycountryethiopia3450
      @ilovemycountryethiopia3450 5 лет назад +2

      😃😃😃😃😃😃😃😃😃

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen 5 лет назад

      😂😂😂😂 በጣም እኮ አካበደ ንዋይ መብቱ ነው የአመለካከት ልዩነት ሊኖር ይገባል ይህ ቃለ መጠይቅ ሳይሆን የመንደር ወሬ ማናፈስ ይመስላል።

    • @dechuk3033
      @dechuk3033 5 лет назад

      Ewnetihin new yihe weregna erasun jegna yadergal

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 3 года назад

      😂😂😂😂😂