"መፍትሄው ትግል ነው" ጄ/ል ተፈራ፣ ጃዋር ህወሓትና የትግራይ ልሂቃን፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሹመት፣ የክልሉ ኮሚሽነሩ በፍ/ቤት፣ የኦሮሚያው ግድያ| EF

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 июн 2024
  • www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Комментарии • 505

  • @ethiopianconscious
    @ethiopianconscious 2 дня назад +137

    ጀነራል ተፈራ! ለፋኖ ትግል ትልቅ አስተዋፆ አለው:: መልካም ሰው! መልካም እድል ጋሸ! 🎉🇪🇹🎉🇪🇹⛪️🕌

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n 2 дня назад +28

    ድል ለአማራ ፋኖ😢🎉

  • @esess-wx1ud
    @esess-wx1ud 2 дня назад +20

    ድል ለፋኖ ።

  • @semira1209
    @semira1209 2 дня назад +25

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @MAHTOT789
    @MAHTOT789 2 дня назад +37

    ድል ለፍኖ

  • @user-cv1ol8xd7r
    @user-cv1ol8xd7r 2 дня назад +32

    ስሙም የጀግና ነው ።ሲጠሩት ደስ ይላል እግዚአብሄር ከህመሙ ይፈውሰው ጀነራሎች ከርሱ ይማሩ

  • @markonbini9187
    @markonbini9187 2 дня назад +43

    ብርጋዴል ጀነራል ተፈራ ማሞ እንኳን በሰላም መጣህ 🙏
    ለማይቀረው የህልውና ትግል የቀረህ የአማራ ልጅ የሆንክ በየሙያህ ፋኖን አግዝ 🤔
    የፋኖን ትግል አንድ ደረጃ ከፍ የሚያረግ ማርሽ ቀያሪው ጀነራልን ይዘን ወደ ድል 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

    • @DawaDawa-zz7vg
      @DawaDawa-zz7vg 2 дня назад +2

      እውነት ነው ፋኖም አንድ ይሆናል ጀነራሉን ይዘን ወደ 4 ኪሎ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

    • @user-uf7wj1nn8t
      @user-uf7wj1nn8t День назад

      @@DawaDawa-zz7vgአረባክህ

  • @Ashenafi2121
    @Ashenafi2121 День назад +16

    አበባው ታደሰ ያለገባው ነገር አሁን የአማራ ህዝብ ትግል የጥቅም ሳይሆን የህልውና ጉዳይ ነው

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 2 дня назад +49

    ናይ ኢትዮ ፎረም ተኸታተልቲ ልዋም ለይቲ ይግበረልኩም ትግራይይይይ ❤️💛❤️💛❤️

  • @TarikeBerhanu-lg2cx
    @TarikeBerhanu-lg2cx 2 дня назад +11

    ጄኔራሉ ጀግና ነው እንኴንም ተቀላቀሉ ፡፡🎉🎉

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 2 дня назад +27

    ጀግናዉ ተፈራ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለፋኖ ትልቅ መከታ ነህ❤❤❤

  • @edenkaletsidlk2510
    @edenkaletsidlk2510 2 дня назад +15

    አማራ ሆይ ተነስ በዝህ ክረምት አንድ ሁን እናም መሬትህንነፃአውጣ ከመከላከያ እናም በረራን በእጅህ አስገባ ድል ለተገፋውአማራ ድል ለፋኖ❤💪።ጀኔራል👑👈

  • @mdet9828
    @mdet9828 2 дня назад +17

    እኮን በሠላም ተቀላቀለልን ጀኔራል ተፈራማሞ ድልለፋኖ 💚💛❤️ 💚💛♥️

  • @paulosmulu7994
    @paulosmulu7994 День назад +7

    ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @kalayuasefa1517
    @kalayuasefa1517 2 дня назад +67

    ጀዋር መሓመድ አንደኛ ትግራይ ለማጥፋት በተንኮል ስራ እየሰራ እንደነበረ ይታወቃል ።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 дня назад +4

      ትክክል። ጃዋር ነው የጎን ዉጋት ሆኖ ያስከበለለው።

    • @t.g4082
      @t.g4082 2 дня назад +1

      Still now

    • @kalayuasefa1517
      @kalayuasefa1517 День назад

      @@abuhaile6517 ትክክል ነህ አሁን እኮ ጀዋር የኦሮሞ ህዝብ በሁሉም አቅጣጫ ጠላት ስለበዛበት እያወቀ ነው ህወሃት ከፌዴራል መንግስት መተባበር አለበት የሚለው የሀ ተንኮለኛ ሰው ። ህወሃት ከፌዴራል መንግስት ከተባበሩት ደሞ በዛ በኩል ቀስ በቀስ ጀዋር መሐመድ ሓሳቡ ትግራይ እና አማራ ለማጋጨት ይፈልጋል የሀ ሃቅ ነው ።

    • @endashawbelay779
      @endashawbelay779 День назад +1

      የደደብ ሰው አስተያየት

    • @kalayuasefa1517
      @kalayuasefa1517 День назад +7

      @@endashawbelay779ዝም በል አንተ አህያ ካንተ በላይ ደደብ አለ ። ሰው ገዳይ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 2 дня назад +10

    ድል ለእውነት ለፍትህ ይሁን እግዚአብሔር ከተበደለ ከተገፋው ጋር ይሁን

  • @RayaAmhara
    @RayaAmhara 2 дня назад +31

    AMHARA 🦅💚💛❤️ 🦅

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 День назад +6

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 дня назад +44

    ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁👈💚💛❤️✊✊እናሸንፋለን 💪💪💪

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 День назад +4

    ድልል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 День назад +8

    ጀግና ጀነራአል ተፈራ ማሞ❤❤❤ ድል ለፋኖ

  • @golbit4168
    @golbit4168 2 дня назад +9

    የሚኮበልለው ባንዳ ይባላል:: ትግሉን ግን ማንም አያቆመውም:: አማራ ከዚህ ትግል ውጪ ሌላ አማራጭ የለውም:: ወይ ይጠፋል አልያም ያሸንፋል::

  • @juharsirag-zn6lg
    @juharsirag-zn6lg День назад +5

    ጀግና ጀኔራል ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪

  • @ConfusedBoxer-vi9mq
    @ConfusedBoxer-vi9mq День назад +5

    ድል ለፋኖ❤❤

  • @TarikeBerhanu-lg2cx
    @TarikeBerhanu-lg2cx 2 дня назад +13

    ድል ለፋኖ የኢትዮጵያ ጀግኖች🎉🎉🎉🎉

  • @user-wq1ro4gj3x
    @user-wq1ro4gj3x 2 дня назад +10

    ፋኖ

  • @user-zc1ik6fo5x
    @user-zc1ik6fo5x 2 дня назад +64

    ጃውሃር ብትፈልግ ጠቅላይ ሚንሰተር ብትፈለግ ፔርዜዴንት ሁነህ ተመረጥ ካንተ ጋር ትግራይ እንደማትኖር አለማወቅህ ፖሎትካ እንደጠፋብህ ያሳያል፡፡

    • @moe3000
      @moe3000 2 дня назад +3

      It's OK, Jawar can be a prime Minister and he can work with Tigrayan. Tigrayans absolutely know who the enemy of Tigray

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 2 дня назад +3

      Jewar leba new atmenut 😂😂😂😂

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 дня назад +5

      Your number one enemy is Jawar. He mobilized Querro aganist TPLF until they run to Mekelle .

    • @rtek5867
      @rtek5867 2 дня назад

      @@moe3000are u a fool. Hagos eyale genocide yanesasaw Jawar new. We will never forget. He can rot in hell or jail.

    • @melakunegash7556
      @melakunegash7556 2 дня назад +5

      Tigray Genocideን የካደ እኮ ነው ጃዋር! የኦሮሞ ወጣቶችን በጥላቻ አነሳስቶ አሁን ለገባንበት አገራዊ ቀውስ ከፍተኛ ድርሻ ተጫውቷል።

  • @aaabbb-xx1tq
    @aaabbb-xx1tq День назад +6

    ተፈራ ማሞ በግሌ ኣልወደውም ምክንያቱም ንፁሃን ተጋሩ ጨፍጭፈዋል። ኣሁን የወሰነው ውሳኔ ግን የጀግና ነው። ለህዝቡ ነፃነት የሚታገል ጀግና እወዳሎህ። ኣስቡት እስኪ መከላከያ ያለው የኣማራ ተወላጅ ሁሉም ከፋኖ ጎን ቢቆም ብልፅግና 6 ወር ይቆይ ነበር?

  • @yontig
    @yontig 2 дня назад +7

    Jawar don't want ethiopia to rest. Honestly I'm proud if amhara fano (they said ke tigray gar anwagam) and Tigray as always. Tenektual. Jawar tebelteshal

  • @user-vx1fy4cn5m
    @user-vx1fy4cn5m 2 дня назад +7

    የፋኖ አመራሮች የሚኮበልሉበት አንድም ምክነያት የላቸውም የቅንጦት ኑሮ መች አመራቸው እና ስለዚህ ያስባል ብልግና እስ የተግማማ ፓርቲ ስለሆነ ሌላውንም እንደሱው አድርጎ ያሳበል

  • @mamem3030
    @mamem3030 2 дня назад +60

    የሀገር ባለውለታው ጀግናው ጀኔራል ተፈራ ማሙ አይዞክ ትግልክ ይሳካል❤❤❤❤❤

  • @ILOVEPUTIN1
    @ILOVEPUTIN1 2 дня назад +36

    የኛ ጀግና ጀነራል ተፈራ ማሞመልካም ድል መልካም የትግል ዘመን ያርግልዎት!!!!ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @Beza-iq2zf
    @Beza-iq2zf День назад +4

    ብዛይ ትግራይ ዜሮ ዜሮ ብዛይ ዓደዬ ዜሮ ዜሮ.....

  • @user-lr8xl7hk6x
    @user-lr8xl7hk6x 2 дня назад +11

    አማራ ምን ያልተዘራበት ሴራ አለ ሌያውም ጠካራ ናቸው

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 2 дня назад +52

    የኦሮሙማው የኬንያ ስውሩ አምባሳደር ጀዋር መሀመድ ምነው ድንጋጤ አበዛ ??
    የአገዛዙ መንኮታኮት ገብቶታል።
    RIP OPDO

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 дня назад +3

      ጃዋር እነሃጎስ እያለ ቄሮን አስማርቶ አስባሯቸው አሁን ደሞ ይምጡና ይቀላቀሉና ያድኑን እያለ ነው😂

    • @skylimit1423
      @skylimit1423 2 дня назад +2

      ​@@abuhaile6517 ከበሮ በሰውእጅ ያምር ሲይዙት ያደናግር
      አገር መምራት ቀላል ነገር መስሏቸው ነበር 😁

    • @be-liever
      @be-liever День назад +1

      ​@@skylimit1423 😂😂😂 የናነተ ምላስ ነው ጀዋርን የሚያስደነግጡ 😂😂😂😂 ከብት እሱን ማስደንገጥ አይደለም ለራሳቹም አልሆናቹ ኩታራ ሁላ🤣🤣🤣🤣

    • @hanadavid6676
      @hanadavid6676 День назад +1

      imagine ጀዋር በማንም መሀይም እረኛ ስብስብ ሲደናገጥ 😂😂😂😂

    • @user-tl4pf5sn3u
      @user-tl4pf5sn3u День назад

      መሠለኝ

  • @menutube7647
    @menutube7647 2 дня назад +11

    ብ/ጅ ተፈራ ማሞ ጀግና የጀግና ዘር ዘንድሮ ማ ነገር አለ ፋኖ አሸናፊ ነው ❤️💪

  • @dejenweldemichael4289
    @dejenweldemichael4289 2 дня назад +5

    Respect yaye & Abe ❣️🙏

  • @selamgizachew531
    @selamgizachew531 День назад +4

    የፋኖን ሀይል ማንም ሊያስኮበልለው አይችልም እናቱ አባቱ እህቱ ወንድሙ በግፍ የተገደለበት ብሶት የወለደው እሳት ትውልድ ነው💚💛❤✌️

    • @medhindebas5003
      @medhindebas5003 День назад

      Bisot yeweledew really just copy oh my God it is funny 😆

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 2 дня назад +10

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 2 дня назад +5

    የኢትዬጵያ እንቁ ልጅ ጀግናው ጄኔራል ተፈራ ማሞ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ በድል ተመለስ ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሞት ውርደት ውድቀት ለዘንዶው የሰው ደም ጠጭው የሰይጣን ተላላኪው አብይ አህመድና ሰው መሰል አሳማዎች በሆዳቸው የወደቁ አጨብጫቢዎች በሙሉ ሞት ሞት ሞት👎👎👎👎👎👎

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 2 дня назад +7

    Jawar has zero moral ground to say what he is saying about Tigray.

  • @user-gi1rv9zk3i
    @user-gi1rv9zk3i 2 дня назад +8

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 дня назад

      ፋኖ ስጋት ላይ ስለጣለው ብልፅግናን አድኑልኝ እያለ ነው።

  • @09op
    @09op 2 дня назад +7

    ምነው ጃዌ አትርሱኝ አልሽሳ

  • @kamellaseid6508
    @kamellaseid6508 2 дня назад +17

    💪💪💪እድህነ ጀነራል ተፈራ 🚶ሞት ላይ ቀር ማንቆርር

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y 2 дня назад

      ትክክል ታሞ ህክምና ተከልክሎ እየተሰቃየ በጣም አዝኘ ነበር
      አላህ ይጠብቀው ያረብ
      ክፉውን አያሰማን

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h День назад

    ድልለታላቁህዝብአማራህዝብፋኖ።

  • @user-ot9kp6lv1j
    @user-ot9kp6lv1j 2 дня назад +7

    ethio 360 ዋቢ ጥቀሱ ለ 360 ክሬድት ልትሰጡ ይገባል

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 дня назад +2

    💚💛❤️G/Tefera Mamo🌹
    Wendata💪 birtatun yestih🙏Edme Tena yestih🌹🌹🌅🌅🌅🌅🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 2 дня назад +4

    Peace everywhere

  • @AaAa-hq8un
    @AaAa-hq8un 2 дня назад +8

    የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ ለአማራ ህዝብ የአይን ብሌን ነህ❤❤❤ድል ለተካደው አማራ ህዝብ

    • @wenshettamerate642
      @wenshettamerate642 2 дня назад

      Ye tigrye torrent selekome new Amara yetekedaw?😂😂

  • @peaceforall7959
    @peaceforall7959 2 дня назад +55

    ጀዋር አርፈህ ተቀመጥ አንተ ነብስገዳይ መጀመሪያ ኦሮሚያ ስላም እንዲሆን ከተደበቅክበት ጉድጓድ ወጥተህ ድምፅ ሁን

    • @seadesalih8344
      @seadesalih8344 День назад +6

      ለምንድን ይሆን ጀዋር በተነፈሰ ቁጥር የሚያጨረጭራችሁ

    • @user-hg6gq5yh6d
      @user-hg6gq5yh6d День назад

      ​@@seadesalih8344ለፍርድ የሰው ደም አለበት 87 ሰወች አገሬ ለወንበዴኦዎች አሁን ባታ የላትም

    • @seadesalih8344
      @seadesalih8344 День назад +1

      @@user-hg6gq5yh6d እስቲ መጀመሪያ ፊደል ለይተህ ለመፃፍ ሞክር ሞክሪ

    • @hanadavid6676
      @hanadavid6676 День назад

      ምን አባህ ታመጣለህ መድረ ሽባ ደረጃህን እወቅ

  • @bg9694
    @bg9694 День назад +4

    የትግራይ ግለሰብም ሆነ ፓርቲ ከዚህ ገዳይ ጆኖሳይዳል ብልጽግና መንግሰት ጋር አብሮ ሊሰራ አይችልም! የትግራይ ህዝብ እጣ ፋንታ ከዚህ ጆኖሳይዳል መንግሰት እራሱን ማራቅና እራሱን ከጦብያ ማግለል ነው!

  • @eshetubelachew1740
    @eshetubelachew1740 2 дня назад +10

    የሸዋ ፋኖ መሪዋች አለመግባባት አለ የሚባለው እውነት ከሆነ ከፍተኛ ትኩረት ሌወስድበት ይገባል???

    • @user-vx1fy4cn5m
      @user-vx1fy4cn5m 2 дня назад +2

      ይችግራቸውን ፈተው አንድ ሆነዋል ከዚህ በላይ ምን ይሁኑ ጥላት የሚወራውን ብቻ ካያችሁማ ፋኖ የሚባል የሚልም አለ

    • @selamgizachew531
      @selamgizachew531 День назад

      ልዩነታቸውን ትተው እጅ ለእጅ ተያይዘዋል💚💛❤

    • @veracity8968
      @veracity8968 День назад

      ሃሰት ነው !!! ሁሉ ነቄ ብሎ አንድ ሆንዋል

  • @sofisofi2300
    @sofisofi2300 2 дня назад +20

    ጀዋር ተብዬው ምን በወጣው ህውሓት ከእንግዲህ ለዛ የበሰበሰ አገር እና ህዝብ ተመልሶ ሚገባው እዛው ደምራችሁ ያቦካችሁትን እዛው ጋግሩት ህውሓት ከእንግዲህ ለትግራይ እና ለትግራይ ነው አለቀ ።

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 День назад

      አሁን ላይ ህውሓት:ወያኔ ቅብርጥስ ብሎ ሲያጣጥል የነበረው ኮተታም ሁላ አሁን ላይ ሕውሓት ቅብርጥስ ቢል ማን ይሰማዋል። በቃ አዚያው ጨርሱ ነው የምንላቸው።

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom День назад

      ትግራይንም እያስተዳደርን በኢትዮጲም ተገቢውን ውክልና ማግኘት አለብን ፡፡ ይህ ጠባብ አስተሳሰብ ጉዳቱ ለትግራይ ነው፡፡

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 День назад

      @@henokGoyitom ምኑ ነው ጠባብ የሆነብህ? ባይሆን ማለት የነበረብህ: ትግራይ የገደሉባትን ሕዝቦቿን በሹክሹክታ ሳይሆንጦርነቱን ሲደግፉ የነበሩ አረመኔዎች በአደባባይ ወጥተው ይቅርታ ቢጠይቁ: ለወደመው የሕዝብ ሐብት ካሳ ቢከፍሉ: ከዚያም የትግራይ ሕዝብ የሚፈልገውን ሁሉ ግብ እንዲያደርስ ቢሰሩ ምናልባት????እንጂ አሁን ወደ የወደቀች ኢትዮጵያ የምትባል ከሀዲ ተመልሰን የወደቀ ኢኮኖሚያቸውንና ፖለቲካቸውን እንድንገንባ የማንም ትግራዋይ ፍላጎት አይደለም። ማጠቃለያ: ከዕንግዲህ ከኢትዮጵያ ጋር መኖር አንፈልግም።ከውጭ ሐይል ጋር በመተባበር ወንድሞቼን: እህቶቼን ወላጆቼን ቤታቸው ድረስ ሄዳ የገደለች ከሀዲ አገር። ጠባብነቱ ምኑ ላይ ነው?

  • @user-cw6gm2tt4r
    @user-cw6gm2tt4r 2 дня назад +21

    ድል ለፋኖ💪💪💪

  • @FasikaFekadu-is2ff
    @FasikaFekadu-is2ff День назад

    ህልም አይቸዋለሁ ድል ለአማራ ፋኖ ..........💚🧡❤️🙏🙏🙏🙏ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪💚🧡❤️⛪️❤🕌🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asmarebezuneh2267
    @asmarebezuneh2267 День назад +1

    ጀነራል ተፈራ ማም ፋኖን በመቀላቀል የአማራ ሕዝብ እና የፋኖን የውጊያ እና የትግል ብሀሪ በፍጥነት ይቀረዋል

  • @user-qf8wv6zk1x
    @user-qf8wv6zk1x 2 дня назад +37

    ድል ለተገፍው አማራ ፍኖ ሽንፈት ለአሸባሪው መንግስት

    • @soud986
      @soud986 2 дня назад +1

      Eske Pretoria degafi nebere Amaraa

    • @debelasefere
      @debelasefere 2 дня назад

      @@soud986 ke Pretoria behuwala Jawar eyedegefachu new 😂

  • @zerayacobhabemariam2726
    @zerayacobhabemariam2726 2 дня назад +3

    i like this channel form Asmara

  • @mesay1260
    @mesay1260 2 дня назад +4

    Millions of Amharan joining FANNO In different cities including General

  • @Fano16293
    @Fano16293 День назад +3

    Fano Amhara❤

  • @he5896
    @he5896 2 дня назад +17

    ጀዋር የተሰባበረ Calculator አስጠግነህ የጀመርከው ቁማር ሞቷል😂

  • @generalredwan
    @generalredwan 2 дня назад +1

    ይመቻቹ 👍

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 2 дня назад +6

    ❤❤❤ድል ለፉኖ ጀኔራሉ አባታችን ባለህበት እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @EAHUNTRS
    @EAHUNTRS 2 дня назад +5

    የለም ተጋሩ ክንግዲህ ምንሰራው ምንታገልው ሲያስፈልግ ደግሞ ደማችን ምናፈሰው ለትግራይ ብቻ ነው። እዛ በፀበላቹ

    • @aexum1597
      @aexum1597 День назад

      👍🏾👍🏾👍🏾💪💪💪💪❤💛❤

  • @woinshetkassaye7174
    @woinshetkassaye7174 День назад +4

    ሕውሓት ከእንግዲህ ለኢትዮጵያ የምትባል አገር ይሰራል ብሎ የሚያምን ሰው ካለ በጣም የዋህ ነው። "ነገ" የሚባል ነገር አለ አሁን ቂጣ በቀደደው አፋችሁ ሕውኃት:ወያኔ ጅኒ ጃንካ እያላችሁ ስትቀደዱ ቆይታችሁ አሁን ሕውሓት ቀርቦ መስራት አለበት ስትሉ አታፍሩም። በለመደና በተቀደደ አፋችሁ አሁንም ወያኔ ኚኚኚኚ ስትሉ መስማትን ግኘ እንፈልጋለን። ምክንያቱም የቤት ስራችሁን ሳትሰሩ በዚህ ፕሮፓጋንዳ ጊዚአችሁን እንድትበሉ አድርገናል። አሁንም ቀጥሉ።

  • @AratAyena-v4j
    @AratAyena-v4j 2 дня назад +14

    ኣየ የኦሮሞና የኣማራ ደናቁርት የፖለቲካ ልሂቃን ኣሁንም ትግራይን የዚህች ቆሻሻ አገር ኣካል ሁና ትቀጥላሀች ብለው ያስባሉ።
    ኣሁን መባል ያለበት ኣወዳደቃችን ያሳምርልን ነው ማለት ያለባቹሁ።
    ካልኩሌተሩ ጃዋርም ይሁን ሌሎች የኦሮሞ ሰዎች ቁንጮው ኣብዪ ይሁን ብርሃኑ ጁላ በሉት ይልማ እንዲሁም ኣባዱላ: ግርማ ብሩ፣ ሌንጮ ለታ ሌሎች በተጋሩ ላይ ጄኖሳይድ የፈፀሙና ያስፈፀሙ መሆናቸውን እኛ ተጋሩ ጠንቅቀን የምናውቀው ነገር ነው።

    • @Alpha-jk4df
      @Alpha-jk4df День назад +2

      min aba yemitelaw ant qoshash leba kete mete nawh Enate Ethiopian yemitisidabe ante daper yid wad yemen

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom День назад +3

      የትግራይ አገር መሆን ሌላ ችግር እነጂ የምናገኘው የተለየ ጥቀም የለም ፡፡ ሁለት ሚሊየን ተጋሩ በኢትትዮጰያ ተበትነው አየሰሩ ጋልተገነጠልን ማለት ድነቁርና ነው፡፡ችግራችንም ከፖሊከኞች ጋር አነጂ ከ ኢትዮፒያ ጋር አይደለም፡፡ አተጠበብ፡፡ለሌላው ጊዜ እራስህን ወክለህ አውራ፡፡

    • @ghionshumetie8711
      @ghionshumetie8711 День назад +2

      ችግሩ ለመገንጠል ለምን ዘገያችሁ….ቶሎ በሉ…ዳይ… Who cares about you

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr День назад

      ​​@@henokGoyitomየትኛዋ ኢትዮጵያ የራሷን ህዝብ የምትበላ ሞት እልል እያሉ ከሚጨፈሩት በቃ በትግራይ ህዝብ የለችም ኢትዮጵያ የምትባል ገዳይ እንጂ አብቹ ሲገላግለን ከገዳዮች ያኔ አብቹ የጨፈጨፈን ካሳ ይሆናል የትም አለም እንደሚኖረው ይኖራል። ኤርትራ እልል ሰትሉ ሲጨፈጭፉን ሀገር ሰለሆነ ነው ነገም እናተ ያው ናቹ ለትግራይ ህዝብ ካላጠፈቹ ኢትዮጵያ ያለች አይመሰላቹም

    • @selamgizachew531
      @selamgizachew531 День назад +1

      ምን ይዛቹህ ነው ሀገር እምትሆኑት ወገን🙄

  • @SamiAlesew
    @SamiAlesew День назад +3

    ብልጣብልጧ ጀዋር ስለትግራዋይ ምን እያለች እንደነበር አንረሳውም

  • @fidleytube
    @fidleytube 2 дня назад +7

    እናመሰግናለን ኢትዮ ፎሮም ላይክ ሼር ሳብስክራይብ አድርጉላቸው እነዚ እንቁ ጋዜጠኞች ❤️🙏

  • @user-eg3mb7cb9c
    @user-eg3mb7cb9c 2 дня назад +13

    ሰላም የትግራይ ህዝቦች ሰላም ኢትዮ ፎሮም

  • @user-jk9yt8mm7e
    @user-jk9yt8mm7e 2 дня назад +7

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 2 дня назад +3

    እረፈጣሪ ይቅር በለን ህጻናትን መግደል ምን ማለት ነው

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 День назад +1

    Beautiful❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Tefera Mamo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rv9jh4fn7t
    @user-rv9jh4fn7t 17 часов назад

    እውነት ነው።የፋኖ ትግል ልክ ነው።

  • @alemtsehayberhe2515
    @alemtsehayberhe2515 2 дня назад +5

    የትግራይ ሊሂቅ ሆነ ሙሁር ጠላትህን ለይተህ ያየህበት ጌዜ ነበር ያለፈው ጦር የትግራይ ጦርነት ስለዚህ ጀሀርም ሆ ሌላው ጥሩ ቢናገር እንደ ድሮ ማመን ያለብን አይመስለኝም በጥንቃቄ ማይት ያስፈልጋል። ትግራይ ሀገረ ትግራይ እንድትሆን ማን ስልጣን መያዝ አለበት ብላቹ ነው ማጤን ያለባቹ። ኢትዮጵያ የፈለገ ሰው ይምራት አይምራት ለኢትዮጲያ ህዝብ መተው ነው።

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom День назад +1

      ትግራይንም እያስተዳደርን በኢትዮጲም ተገቢውን ውክልና ማግኘት አለብን ፡፡ ይህ ጠባብ አስተሳሰብ ጉዳቱ ለትግራይ ነው፡፡

  • @Tdhm21pok
    @Tdhm21pok День назад

    በርቱ

  • @mergiataye3553
    @mergiataye3553 2 дня назад +2

    ጀዋር የሚቀባጥረው አማራን ያዳክምልኛል በሚል እሳቤ ነው

  • @noufsalim9711
    @noufsalim9711 День назад +5

    ,ድል ድል ለጀግናዉ ፋኖወ ተኩሶ ለማስተዉ🏃🔫 ለጀግናዉ ፋኖዉ ድል ድል💪💪💪💪💪 ላአማራ ድል ለተገፋዉ ወገኔየ አላሂ ተጎወ ናቹሁ ይሁን

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l 2 дня назад +8

    #ትግራይ 💛❤️🙏

  • @kalkidan9913
    @kalkidan9913 2 дня назад +1

    Ethio Fourem
    🏅🏆 🏅🏆!!

  • @12ke883
    @12ke883 День назад +5

    እይ ኦሮሞ በበታችነት መሰቃየት ታሪክ የለም ድል የለም

    • @endashawbelay779
      @endashawbelay779 День назад

      አሁንም አልባነንሽም እንዴ የተረት ተረት ልጅ ኦሮሞ ነው እኮ ረግጦ እየገዛሽ ያለው

    • @12ke883
      @12ke883 День назад

      @@endashawbelay779 ተሽክመህ ያለው እያርበደበደህ ያለውን ስም የት ታደርገው ወራዳ አራጅ መማረክ ብቻ ጀግናው ፋኖ እየለቀመህ ነው ቀን ከሌሊት

    • @GalRayaRayuma
      @GalRayaRayuma День назад

      ደምርን

    • @12ke883
      @12ke883 День назад

      ​@@endashawbelay779Try to think something nice in life love people the world created for human.. Work with your brain ..

  • @user-wq1ro4gj3x
    @user-wq1ro4gj3x 2 дня назад +1

    ጀግናዉ😍

  • @tesfa20052
    @tesfa20052 2 дня назад +3

    በል እዛው ቻለው ጃዋር 27 ዓመት አይበቃቸውም ወይ በዛ ላይ ከአብይ ጋር ፖለቲከኛ እኮ አይደለም መርገምት ነው::

  • @garchotub4652
    @garchotub4652 День назад +2

    የትግራይ ህዝብ ከዚህ ጦርነት እራስህን ማግለል አለባችሁ ።

  • @asterstar330
    @asterstar330 2 дня назад +1

    first❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs 2 дня назад

    Thank U...

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 День назад +1

    🙏💛❤️

  • @Paulos-qn9zg
    @Paulos-qn9zg 2 дня назад +3

    Jawar the nobody is nobody….trying to be somebody that he is not!

  • @netsanettdf9263
    @netsanettdf9263 День назад +2

    ጀዋር ጀኖሳይደሩ ምን አገባህ ስለ ህወሓት እንደ ሰው የምታስብ ከሆነ የኦሮሞ ህዝብ ድምፅ ሁነው

  • @FatoumaHassan-hi2vj
    @FatoumaHassan-hi2vj 2 дня назад +12

    ብልጥግና ቀዳዳ ነው ከተራ ወታዳር እስከ ጄነራል እየተቀላቀላቸው ወደየት ነው የሚኮበልለው ቀዳዳ ነው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 дня назад +2

      ብልግና መቀበሪያው ቀን መድረሱን ስላወቀ መቀባጠር ጀመረ

  • @seifumeles3503
    @seifumeles3503 День назад

    🙏🙏🙏❤

  • @MegbaruGetanehe
    @MegbaruGetanehe 2 дня назад +2

    ተፈራ ማሞ ጀግና

  • @asterstar330
    @asterstar330 2 дня назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉welcome

  • @HayatSadam
    @HayatSadam 2 дня назад +1

    WESSAAGN

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s 2 дня назад

    Our voice ❤❤❤

  • @tgyegna5636
    @tgyegna5636 2 дня назад +1

    Jegnaw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DawitSeyoum-xb5mv
    @DawitSeyoum-xb5mv 2 дня назад +4

    ጃዋርን እኮ ያስጨነቀው የፋኖ መንግስትን ማስጨነቅ ነው መንግስት እኮ የጀዋር እቅድ ነው የሚያስፈፅመው ይሄ ሳይገባቹ ቀርቶ ነው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 дня назад +1

      ትክክል ኑና ብልፅግናን አድኑልኝ እያለ ነው 🤣🤣

  • @user-ul7bz6lg6k
    @user-ul7bz6lg6k День назад +1

    Tigray Hager nat!!

    • @veracity8968
      @veracity8968 День назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-nh5vc3db3j
    @user-nh5vc3db3j 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zefengorhawaria8526
    @zefengorhawaria8526 2 дня назад

    ❤❤❤

  • @user-fg8vx3cb3h
    @user-fg8vx3cb3h День назад

    ❤❤❤❤