የብልፅግና ባለስልጣኑ ኮበለሉ፣ 33 ቢሊዮን ብርና ከንቲባዋ፣ "ድርድር አልጠየቅንም" ፕሬዚዳንቱ፣ የፊልድ ማርሻሉ የውጭ ጉዞ፣ መፈንቅለ መንግስቱ| EF

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024

Комментарии • 271

  • @mosesadulis1443
    @mosesadulis1443 3 месяца назад +20

    በማፍያዎች መዳፍ ውስጥ የገባች ሀገር!

  • @helenemso32
    @helenemso32 3 месяца назад +45

    ከመይ አምሲኹም ደቂ ዓደይ ዝተባረኸ ለይቲ ይሕድረና ናይ ሰላም አምላክ ሰላም የውርደልና አሜን

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 3 месяца назад +6

    አቶ አብይ አህመድ አሊ የማይወደ ውን አገር የማፍረስና የማይወደውን ሕዝብ የማጥፋት አላማ ይዞ የተነሣ ገዳይ ቡድን በመላው ኢትዮጵያ ያስታወቀውን ሠራዊት በማሠማራት እያስበላን ነው ነገ ከዛሬ ይብሳል ወገን ተነሳ በየተራ አንሙት እላለሁ

  • @SamiTata-xw8yj
    @SamiTata-xw8yj 3 месяца назад +4

    በአብይ አህመድ ፊልድ ማርሻል ተብሎ የስም ካባ የተደራባዉ ለሃጫም ማንነዉ እኛምጋ ና፣ እኛምጋ ና የላላላት?በለሃጩ ስማችንን እንደየባለሽ ያሳጋኛል።

  • @Tilakhun
    @Tilakhun 3 месяца назад +1

    አብይ ጨቅላ ነው ብልጭልጭ ነገር ይወዳል አዎን የከተማ ልማት በጣም ደስ ይላል ግን ምን መቅደም አለበት አዲስ አበባ ውስጥ የህዝብ ሽንት ቤቶች ሳይኖሩ ታጥቦ ጭቃ ማለት ይሄ ነው

  • @zenebechkebede7457
    @zenebechkebede7457 3 месяца назад +7

    ሕዝቡ 20ሊትር የምይዝ አንድ ጀሪካን ውሀ በ35ብር እየገዛ ምኑን ያመስግኑት ።

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 3 месяца назад +36

    ነገሩ የገባቸው ብአዴኖች ውስጥ ለውስጥ ታሪክ እየሰሩ ነው
    ዘንዶው እያበቃለት ነው።
    ሰሜን ያሸንፋል ! አገር ይታደጋል።

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 3 месяца назад +1

      Amen !

    • @እርገጤሞላተሰመ
      @እርገጤሞላተሰመ 3 месяца назад +2

      ሁሉም አንድ በአንድ ቀስ በቀስ መኮብለላቸው አይቀርም።ወንጀል የሰሩትም ከያሉበት ለመልቀም ይመቻል።

    • @maregk4154
      @maregk4154 3 месяца назад

      😂

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 3 месяца назад +2

    የሚሊተሪ የመጨረሻ ማዕረግ ያለው መኮንን የበታቹን እጅ በመጨነቅ እንዴት ፍንድድ ብሎ ይጨብጣል ?

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg 3 месяца назад +54

    RIP ብል(ፅ)ግና 💀💀💀😭😭😭
    🤴👑 ፋኖ ንጉሱ ያሸንፋል 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

    • @MusseRadate
      @MusseRadate 3 месяца назад

      T t

    • @MusseRadate
      @MusseRadate 3 месяца назад +1

      😊 14:52 😊

    • @MusseRadate
      @MusseRadate 3 месяца назад

      🎉😅🎉😊😢🎉😅😅🎉😊😢😅

    • @TajuSeid-p1d
      @TajuSeid-p1d 3 месяца назад +1

      ፋኖ ደንበጫ አረቂ ቤት አረቂ ጠጥቶ ሂሳብ አልከፍልም እያለ እናቶችን አማሯል

    • @markonbini9187
      @markonbini9187 3 месяца назад +3

      ​@@TajuSeid-p1d እበት ኧረ አንተ ኩበት ነህ😜

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 3 месяца назад +2

    ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው
    ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው
    ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው
    ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው
    ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው
    ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው
    ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው
    ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 3 месяца назад +7

    #ብል$ግና ሰራዊት የመጥፊው ቀን በጣም እየቀረበን ነው።#ይውጣል የበዛበት ሰራዊት ይጠፋል ።👎👎#አማራ🇪🇹

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 3 месяца назад +3

    አቶ አረጋ ከአብይ ሙገሳ ለማግኘት ዳግም የአማራን ህዝብ ለባርነት ሸጡት

  • @FatoumaHassan-hi2vj
    @FatoumaHassan-hi2vj 3 месяца назад +8

    በነገራችን ላይ አአማሐራ ብልጥግና ባሀርዳርን ማስርከቦ አይቀርም

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 3 месяца назад +29

    ከመይ አምሲኹም ደቂ ዓደይ ዝተባረኸ ለይቲ ይሕድረና ናይ ሰላም አምላክ ሰላም የውርደልና አሜን

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 3 месяца назад +2

    በውጭ የምትገኙ ምሁራኖች እባካችሁን ዝምታችሁን ስበሩ በአንድነት ሆናች የነፕ/ር መስፍንን አስነዋሪ ስራ አውግዙ የኢትዮጵያ ሕዝብ በመከራውስጥ የከተተውን ወረበላ ገዳይ የሚደሰኩርበት መድረክ ነው ያዘጋጁት እነዚህ ወረበሎች የተዊረዱ ግን የተከበሩ የሚባባሉበት መድረክ ንፁሐንን እየገደለ ና ንዑሐንን በእስርቤት እያሠቃየ ያለውን ጥቁር ናዚ ሥልጣኑን ለማሥቀጠል ነው የሚሠሩት ?? ጠይቁልን!

  • @FatoumaHassan-hi2vj
    @FatoumaHassan-hi2vj 3 месяца назад +21

    አንድ ምንግስት መውደቂያው ሲደርስ የትም ቦታ ልገኝ ልግኝ ይላል

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 3 месяца назад +6

    ጠለምት ብሎ የለም ፀለምት እንጂ፡፡

    • @Saba-mk2qz
      @Saba-mk2qz 3 месяца назад

      ጠለምት ነው

    • @SamKoke-b5q
      @SamKoke-b5q 3 месяца назад

      ጠለምት ነው !

    • @siblesible4838
      @siblesible4838 3 месяца назад

      ​@@SamKoke-b5qlerassh blesh kaltafetsh waga yaskeflshal kutetam

    • @Yibeltaltadie
      @Yibeltaltadie 3 месяца назад

      ጠለምት

  • @እርገጤሞላተሰመ
    @እርገጤሞላተሰመ 3 месяца назад +1

    ከንቲባ፤ጠቅላይ ሚኒስቴር የሚሉ ቃላት የተዋረዱባት አገር።የሚገርመው ነገር ቢኖር ውሸት በህግ የማይጠየቅባቸው አገሮች ኢትዮጵያና አሜሪካ የሚባሉ አገሮች ሳይሆኑ ይቀራሉ?

  • @abeba2241
    @abeba2241 3 месяца назад +23

    የአማራ ህዝብ አይንህን ከኳሷ ላይ አትንቀል ድል ለፋኖ 💪🏿💪🏿

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 3 месяца назад +7

    ወገኖቼ አገራችን በአብይ አህመድ የማፍያ ቡድን በከፍተኛ ችግር ውስጥ ገብታለችና ወገን ከተኛንበት እንነሣ በተለይ በመላው አለም የምንገኝ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በአይን የሚታይ ብዙ መከራ እየደረሰባት ነው አሁን ደሞ በጣም የከፋ ነው እንቅልፍ የሜሠጥ አይደለም በየተራ ከመበላት በአንድነት እንነሣ !!!

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 3 месяца назад +2

    የጫቅላው መንግሥት የባሻሻ ቆሻሻ እብድ የአእምሮ ችግር የለበት ዲቃላ

  • @demegash7211
    @demegash7211 3 месяца назад +3

    አብይ መታመሙን የሚነግረዉ ሰዉ ጠፋ

  • @Samitrghh
    @Samitrghh 3 месяца назад +8

    ወይ አማራ አጋጣሚ አገኘው ብሎ የትግራይን መሬት ወሮ እኔ ኤርትራዊ ነኝ አዬን ህዝብ መጠንቀ ቅ አይከፋም ነገ ተነስቶ አስመራ የኛ ነው ማለቱ አይቀርም መውረ ር መካድ ባሀሪው ነው በሀይለ ስላሴ በሚኒሊክ ብዙ የትግራይንእና የኤርትራን መሬት ወረዋል

    • @siblesible4838
      @siblesible4838 3 месяца назад

      ​@@veracity8968sle tgraway mawrat akm ena moral yelehm tlam tokula ye ertra hzb lemn endemttegaw tnkkew yakal tokulaw

    • @እርገጤሞላተሰመ
      @እርገጤሞላተሰመ 3 месяца назад

      ​@@veracity8968የጋለሞታ ልጅ ብቃትህ/ሽ ስድብ ነው።የጣልያን ጫማ ወልዋይ ልጅ ከሆንክ የአለም ሸክም ስለሆንክ አይፈረድብህም።ደስተኛ ባርያ ነህና!ቆሻሻ ሞጀሌም ከሆንክ ደግሞ ሂድና ሬሳህን አንሳ።ሁላቹሁም ከውሻ አትሻሉም።

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 3 месяца назад

      @@veracity8968 እኛ ኤርትራ ስናድግ ስለአማራ ጥሩ ነገር ሰምተን አላደግንም ህፃናት እንኳን ለማስፈራሪ ነው የሚጠቀሙበት አማራ መጣ አልጋስር እንገባለን ካደግን በኃላ አማራ ወሮን ማሳ አቃጥሎ ገሎ ዘርፎ ተብለን ነው የተነገረን በሰሜኑ ጦርነት ከወያኔ የተረፈው በበጀርባ ብዙ አማራ አልቀዋል አማራ ቀና ካለ ልክ እደትግራይ ይክደናል ሰው መካድ ባሀሪው ነው ለትግራይ ህዝብ ካሎነ ለማንም አይሆንም ከዚ በፊት የኤርትራ ህዝብ የደቀቀው በዚእ ህዝብ ነው የኤርትራ ህዝብ ከኢትዮዺያ የሚጠላው አማራን ነው እውነቱ እዬ ነው እናተም ወዳቹን አይደለም በደንብ እንተዋወቃለን

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 3 месяца назад

      @@veracity8968 አማርኛ ትግርኛ ግእዝ ዜማው ሹሩባው ታሪኩ ኢትዮዽያ ባዲራው ታሪኩ ባለቤቱ የኤርትራ እና የትግሬ ነው የናተ ቅማት አርጎባ ሲናሻ ጋፋት ይፋት ወይጦ ነው

    • @Tjsjsjsj-iy2yz
      @Tjsjsjsj-iy2yz Месяц назад

      😂😂😂

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 3 месяца назад +2

    ይህን ወረበላ ቡድን ገዳዩ አብይ አህመድ አሊን መንግሥት በማለት መዘገባቹን አቂሙ ይህን ቡድን በየሚዱያው ንፁሐንን መግደል አቊም ልንለው ይገባል ገዳዩ ወረበላው የሸኔው መሪ አብይ አህመድ አሊ በቂጥጥር ሥር መዋል አለበት ለፍርድ መቅረብ ይኖርበታል ::

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 3 месяца назад +3

    ኢትዮጵያ እየጠፋች ነው አቢይ

  • @Bombaclat1324k
    @Bombaclat1324k 3 месяца назад +1

    ኢታማጆር ሹሙ ኣትበለው ምርኮኛው ሚሊሺያ በለው ካልቃመ ደግሞ ኣይንቀሳቀስም!!!!❤❤❤

  • @Emna-nv1li
    @Emna-nv1li 3 месяца назад +37

    ድልድልድል ለፋኖ

  • @aseffadefersha457
    @aseffadefersha457 3 месяца назад +3

    አዳነች አበቤ የጠራቸውን አርባ ቢልዮን ብር ሊፈጅ የነበረውን የኮሪዶር ልማት በእሷ ምጡቅ ጭንቅላት ወደ ሠላሳ ሦስት ቢልዮን እንዲሆን አድርጋለች
    ቁጥሩን ትጥራው እንጂ
    እንደማትጽፈው እርግጠኛ ነኝ

  • @AratAyena-v4j
    @AratAyena-v4j 3 месяца назад +3

    😂ብርሃኑ ጁሉ ናልን ተብለው ይሆን ይሆን ወይ?!😂

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 3 месяца назад +3

    ጉድ ነው እሔ ሰውየ ካልተወገደ ኢትዮጵያ የሚባለው ሀገር የሚኖር አይመስለኝም😢

  • @እምዬሀገሬኢትዮጵያዬ
    @እምዬሀገሬኢትዮጵያዬ 3 месяца назад +1

    yea yugandawo fild marshalu yelebeswo yea Oromon liyu hayil unform new euti este

  • @samcity7267
    @samcity7267 3 месяца назад +5

    RIP ብሌግናዉ

  • @tbarekyohannes
    @tbarekyohannes 3 месяца назад +1

    ይህ እክክም ውንጅልኛ በእንግሊዝ አገር ጥገኝነት ሳይሁን ብትግራይ ተወልጁች የአዲስ አብባ ነዋሪዎች የፈጽምው ግፈ ተምርምሮ ውድ ICC ፬ነጥብ.

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 3 месяца назад +2

    Ye 666 smart city program newu.

  • @ArayaBrhane
    @ArayaBrhane 3 месяца назад +7

    ፍትህ ምዕራብ ትግራይ ለተፈናቀሉ ወደ ቤታቸው ይመለሱ❤❤❤

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 3 месяца назад

      እዴ አልተመለሱም ባለፈው እኮ ተመልሰዎል እየተባለ ነው

    • @assdadfg2916
      @assdadfg2916 3 месяца назад

      ኣልተመለሱም ገና የሰሜን ምዕራብ ፀለምቲ ብቻ 80 ሽህ ተፈናቃይ ኣለ ለላዉ ሳይጨምር​@@زينبمحمد-ظ8ن

  • @abrahamhayantu5910
    @abrahamhayantu5910 3 месяца назад +1

    አድንቁኝ ህዝቡ በረሀብ እየሞተ በህግምና እየተሸገረ በኑሮ እየተሸገረ ከቤቱ እየተፈናቀለ ምን ሊሆነዉ ነዉ ለድሀዉ ከበቱ ተፈናቅሎ በበርሀ በዝናብ እየተመታ በራሀብ እየተገረፈ አድንቁኝ ይስገርማል ለድሀ ትንሽ የማይስብ ሰዉ ነዉ አብይ።

  • @MMm-i9r
    @MMm-i9r 3 месяца назад +1

    የአክሊሉ ሀብተወልድን መቀመጫ የያዘው ታየ አጽቀ ስላሴ የዱባይን የውጭ ፖሊሲ ተላላኪ መሆኑ ውርደት ነው እዛው አሜሪካ በግሉ ስራ ቢሰራ የተሻለ ነበር

  • @እግዚአብሔርምንይሳንሐል
    @እግዚአብሔርምንይሳንሐል 3 месяца назад +1

    የአብይ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ናት ????

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 3 месяца назад +12

    #ትግራይ 💛❤️🙏🙏🙏

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 3 месяца назад +3

    ድፍረት እማ ሰማይ ጠቀስ እኮ ነው ለእልቂትና ለጥፋት ሆነ እንጂ😂😂😂

  • @sabri5460
    @sabri5460 3 месяца назад +1

    ቂቂቂቂቂቂ ኮለነል አህመድ አሊ የሰው ዘር አይደለም!!ዕብድ ውሻ !!ላገሬ እየሠራሁ ነኝ እያለ ለማውራት አየፍርም!!

  • @MeherteMolla
    @MeherteMolla 3 месяца назад

    ,እነዚህ አጭበርባሪ ሙጃሊያም ድምጻቸዉን መሰማትዉዉዉዉ አርጀግኖች የትገቡ

  • @dejenweldemichael4289
    @dejenweldemichael4289 3 месяца назад +4

    ትግራይ ሁሌም በልባችን ነች 💜🙏

  • @سايمانيلمان
    @سايمانيلمان 3 месяца назад +5

    ያየሰው❤❤❤❤

  • @alemayhufekadu4834
    @alemayhufekadu4834 3 месяца назад

    መከላከያ ከሶማሊያ መውጣት ገዳት የማነው ?ለራሷ ለሶማሊያ አይደለም ?የኢትዮጵያ ጠላት ሚዲያ መሆኑን ያረጋገጠ !!

  • @Arab_20_Car
    @Arab_20_Car 3 месяца назад

    ትግሬወች ሰከን በሉ አብይን ተመርኩዛችሁ የአማራን መሬት መውርርራችሁን አቁሙ መቸም መሬታችን ወራችሁ ሰላም አታገኙም

  • @AbderehimAbdella
    @AbderehimAbdella 3 месяца назад

    ይድረስ ለ ኢትዮ ፎረም ቤተሰቦች እባካችሁ ላይክ ልመዱ አለዛ የብልግና ረጅም እጆች እነዚህ ልጆች ላይ ይደርሳል ላይክ ማድረግ ለምን ትፈራላችሁ????

  • @FidaGada
    @FidaGada 3 месяца назад

    Lehodi bicha atasib ,itiyophiya ketefeterechi begowu ahun new

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 3 месяца назад

    ክተት ባለህበት
    …………………
    ምን ጫማው ቢጸዳ ካልሲው የሚገማ፣
    ባለጊዜ እንከፍ ፣ አቋመ ጠማማ፣
    ባልጸዳ አእምሮው …
    ትውልድ ሲያተራምስ ሀገር ሲያጠነባ፣
    ተወዝፈን አንይ፤
    ኑልኝ እንጥረገው፣ ዘመቻ እንግባ።
    በመይሳው ካሳ

  • @abubekerworku5430
    @abubekerworku5430 3 месяца назад +1

    ጭብጨባ የተብለጨለጨ የፎቶ ጋጋታ የሚወድ

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 3 месяца назад

    ሁሉም የብልጽግና ሰዋች አሽቃባጭ ህሊና ቢሳች ናቸው የሆነ ግዜ ጥቅማ ጥቅም ሲጐላቸው ነው ትቼ ወጣው የሚሉት

  • @Yibeltaltadie
    @Yibeltaltadie 3 месяца назад

    ዘረኛ የህወሀት ተላላኪ መሆንህ የሚያሳየው የተፈናቃይ ተመላሾች እንዲቆም የተደረገው የወያኔ ሰራዊት አብሮ እንዲገባ ሰለተደረገና ወያኔ ገዳይ ሰራዊቱ አብሮ መግባት አለበት ብሎ በመናገሩ ነው

  • @assefakebede3899
    @assefakebede3899 3 месяца назад

    በአዲስ አበባ ውስጥ ውሀ እየጠማቸው ያሉ ብዙ ናቸው፣ብዙዎች አካባቢዎች ውሀ የሚያገኙት በሳምንት አንድ ቀን ነው።

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 3 месяца назад +10

    ጭብጨባ የሚወደው ህፃን ጠቅላይ ሚኒስተር ያላት ኢትዮጵያ ነች

  • @tigistuderese664
    @tigistuderese664 3 месяца назад

    ይሁንና አቢይ በጣም አጭበርባሪ ሲሆን አጭበርባሪው ወያኔ ያሰለጠነው መሆኑ ይታወቃል! እናንተ ደግሞ አቢይን ሴራ የምታጋልጡ የአቢይ አሰልጣኝ ወያኔ የቀጠራችሁ ወልቃይት ለትግራይ እንድትሰጥ በሜዲያ የምትሰሩ መሆናችሁ ግልፅ ነው!!

  • @daddubai8470
    @daddubai8470 3 месяца назад

    ይህ ጸረ ኢትዮጵያ የጽንፈኛ ሚድያ ነው እናንተ ሠልጣን እንጂ ሕዝብ እና እድገት ምናቹም አይደለም።እየተሠራ ያለውን ሥራ እናደንቃለን እናንተ ግን ቆሽታቹ እርር ይላል ኢትዮጵያ ወደ ከፍታ ትሄዳለች የምትመኙት ጦርነት እና ሥልጣን አይሳካም

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 3 месяца назад

    የብሩ ምንጭ ግን ከየት ነው አሰራሩ ገንዘብ አወጣጡ የሀገሪቶ የፉይናንስ ህግን ይከተላል ወይ ወይስ እንደ መናፈሻዋቹ ይህም ኮሪደርን ኦዲት ማድረግም ሆነ ስለሱ ማውራት አይቻልም ለካሪደር ይሆንን ያህል ከወጣ ለቤተ መንግስቱ ምን ያህል ይሆን የሚወጣው

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 3 месяца назад

    የብሩ ምንጭ ግን ከየት ነው አሰራሩ ገንዘብ አወጣጡ የሀገሪቶ የፉይናንስ ህግን ይከተላል ወይ ወይስ እንደ መናፈሻዋቹ ይህም ኮሪደርን ኦዲት ማድረግም ሆነ ስለሱ ማውራት አይቻልም ለካሪደር ይሆንን ያህል ከወጣ ለቤተ መንግስቱ ምን ያህል ይሆን የሚወጣው

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Месяц назад

    በርሀኑ ጁላ ታሟል ተብሎ ሊዝናናና እንዳሁም በየሀገሩ በልመናና ወሬ እንዲያመላልሰሰና እንዲሁም በንግድ ስራ እንዲሰማራ ከውሸታሙና ህሊናውን ከሸጠው አለቃው አብይ መሰረት 80 ሺ ዶላር ወጪ ተደርጎለት በየሀገሩ እየዞረ ይገኛል።

  • @fufoolomo
    @fufoolomo 3 месяца назад

    ይህን አጭበርባሪ ስሰማው አፍራለሁ፣ ድፍረቱ የንቀትነው፣ የሚጠጣ ውሃ፣የሚቀመስ ዳቦ ብርቅ በሆነባት አገር አስፋልትና ፋፋቴ አሰርቶ መብራት በፈረቃ የሚለቀው ፣መንገዶችን ግን በሌሊት ቀን አስመስሎ በመብራት የሚያደምቀው የዚህ ስው መንግስት ምንኛ እኩይ ነው!! ፈላጭቆራጩ አብይ አህመድ ይህ ነው ያንተ ለውጥ!?? ይልቅ ቦታውን ለሚሰራሰው ልቀቅ!! አንተ ለመምራት ብቃት እንደሌለ አይተናል፣ ያንተ የተረት ብልፅግና ማፍረስና ማደህየት፣ዝርፊያና ወሬ ፣ሲሆን ምድራችንን በደም አጨቀይህ መግቢያህ የት ሊሆን ነው???

  • @Bongichosobra
    @Bongichosobra 3 месяца назад +1

    ከቤ!!እስከዛሬ እንዴት ቆየህ???መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ !!!!!

  • @TsegayTsegay-km8oo
    @TsegayTsegay-km8oo 3 месяца назад

    ፀለምት በል ጋዜጠኛ። ጠለምት እሚባል እኛ ኣናውቅም። ከትግራይ ነኝ

  • @BesufekadCenter
    @BesufekadCenter 3 месяца назад +8

    ጸለምቲ ነው ጠለምት ምን ማለት ነው ማይ ጠምሪ ማይ ጸብሪ ነው የሌለ ነገር አታጣሙት ትክክለኛው ስሙ ይሄው ነው

    • @እምዬሀገሬኢትዮጵያዬ
      @እምዬሀገሬኢትዮጵያዬ 3 месяца назад +2

      bea gulbet new yekeyerachihut like endahunu A.A.finfene endeamitilut yerasu yeadiro sim alew

    • @samiyitbarek6205
      @samiyitbarek6205 3 месяца назад

      Tselemti, may tsebri

    • @LiAa400
      @LiAa400 3 месяца назад

      ​@@እምዬሀገሬኢትዮጵያዬyet new yanebebshiw anchi mehayim denkoro yilk Sudan yewesedebachihun asmelsu

    • @amelworkdesta4601
      @amelworkdesta4601 3 месяца назад

      ሊበሏት ያሰቧትን ጅግራ 🐓🐓ናት ይሏታል😅

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 3 месяца назад +1

    ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!

  • @befairbalance7507
    @befairbalance7507 3 месяца назад +2

    THANK YOU EF my all time favorite gentleman standing for truth, morality, dignity, humanity, integrity, Yes tigray is the land of axum where Christianity comes, Muslims ☪️ alenegash, agews,amhara, kimant originated... yes tigray is the land of heroes fight Italian, Turkish, time and time again, not only one time but also many times

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 3 месяца назад

    አንተ ነወይ ለአማራ ብልገና አለፈረሰም ባዩ አሳዛኝ

  • @Shshh-e6t
    @Shshh-e6t 3 месяца назад +5

    💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @tsigefitsumbrhan9873
    @tsigefitsumbrhan9873 3 месяца назад

    Ethio forom ጠለምቲ አትበል ፀለምቲ ነዉ የሚባለዊ

  • @benseattle1767
    @benseattle1767 3 месяца назад +1

    ቁጥር ደፋሪው ብልፅግና።

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s 3 месяца назад +3

    ፋኖ

  • @kidumes7941
    @kidumes7941 3 месяца назад +2

    Weyne yihe swye chelilol.wo.zinash le widu balish er mela beyiw.cherkun saytil😊😊😊.

  • @maregk4154
    @maregk4154 3 месяца назад

    Amhara women’s why are you copy Tigrayan women’s culture hair style and jewelry’s? We don’t have any similar culture. Shame on you.

  • @Allamehara
    @Allamehara 3 месяца назад

    የትግራይወራሪወች፡ከመቀሌህዝብእንዳይቀርተብሎአማራንለመውርርአበተፈናቃይስምአሠፍስፉእየገባነውየጠለምትናአካባቢወችየጁንታውንወራርበደፈጣአንክተውድልለአማራህዝብ።

  • @sarakonjo7475
    @sarakonjo7475 3 месяца назад

    ​ @rip meles unified all ethnicities .
    look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love
    the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
    oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land
    thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
    aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
    he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan

  • @HunduuWaaqaan
    @HunduuWaaqaan 3 месяца назад

    ፊልድ ማርሻሉ ስንቀሳቀስ ለሚን ይጨንቃጨዋል?

  • @KassaAberaKasaabera
    @KassaAberaKasaabera 3 месяца назад +1

    ሁሌ የሰው ኣትመኝ የራስህ ያልሆነ እንቅልፍ ይነሳሃል። ፍቅርና ሰላም ለታለቅዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 12:37 12:39

    • @Saba-mk2qz
      @Saba-mk2qz 3 месяца назад

      ማን ትልቅ አለ ሕዝቡ ከርሃብብ ብዛት አፈር እየበላ እኮ ነው ድንቄም ታላቋ 😂

  • @yishakanjulo4244
    @yishakanjulo4244 3 месяца назад

    ኢትዮ ፎረም ከሲኤን ኤን ወይም ከቢቢሲ በትንትናው ይበልጣል

  • @girmay5567
    @girmay5567 3 месяца назад

    በጉልበትና በዘረፋ ሲተዳደሩ በሚል ይስተካከል

  • @natnaelgetachew3774
    @natnaelgetachew3774 3 месяца назад

    The journalists are Amharas but stands aganist their origin.

  • @LeltiHaileLeilte
    @LeltiHaileLeilte 3 месяца назад

    የውሸት ዜና አታሰራጭ አልፈረሰም ውሸት ነወ

  • @Dats09
    @Dats09 3 месяца назад +2

    Ayeeeeeeee Prosperity party 😅

  • @ዒሳወዲዓሰብ
    @ዒሳወዲዓሰብ 3 месяца назад

    We all know the generals of ethiopia are not good at spoken english...I wonder what they have messed up when they were there.

  • @kedanemeheret1641
    @kedanemeheret1641 3 месяца назад +1

    እቺ ቁጥር የመትችል ፍህኞ ሙሬ ተፅፎ ነው የተሰጣት

  • @LamesginLamela
    @LamesginLamela 3 месяца назад +2

    ገና ምን አይታችሁ

  • @TTG-t3k
    @TTG-t3k 3 месяца назад +6

    የኢ/ያ ህዝብ በጣም የሚመጥነዉ መሪ ነዉ ያገኘዉ። proud to be from Tigray!

    • @Saba-mk2qz
      @Saba-mk2qz 3 месяца назад +1

      ትግሬም የሚመጥነውን መሪ ሕወሃትን አግኝቷል😂

    • @kidusgirma7909
      @kidusgirma7909 3 месяца назад

      @@Saba-mk2qzሕወሓት በርግጥ ለትግራይ ህዝብ ይመጥነዎል ችግሩ እኮ ለትግራይ ህዝብ እኛ እንሜረጥለት የምትሉት ነዉ!

    • @Deganet
      @Deganet 3 месяца назад

      Yetegraya hazaba mnam meto yalfelgewu aeycinbetam​@@Saba-mk2qz

    • @MebrahtomHaile-jb9wh
      @MebrahtomHaile-jb9wh 3 месяца назад

      @@Saba-mk2qz awo ymetnal neger gn egnan kalmeretnalachu maletachu new migermen

    • @Saba-mk2qz
      @Saba-mk2qz 3 месяца назад +1

      @@veracity8968 ቢገነጠሉማ ግልግል እህል የማያበቅል ድንጋይ መሬት ነው ይዘው የሚሄዱት ሌላ ምን አላቸው

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 3 месяца назад

    33"ቢሊዮን ለኮሪደር ልማት ወጥቷል ?

  • @GeraAmare
    @GeraAmare 3 месяца назад

    አበበ ባዮ እና ያየሰው ሽመልስ በትግራይ ህዝብ እጅግ በጣም የምትወደዱ ናቹ ነገር ግን የትግራይ ግዛት የሆነው ቦታ ድሮ በወጣበት ስም መጠራት አለበት ጠለምት ላልከው ፀለምት በሚለው ይጠራ በትክክለኛ ስሙ ጥሩት ልክ ማይ ፀብሪ እንዳለከው

    • @Saba-mk2qz
      @Saba-mk2qz 3 месяца назад +1

      ትክክል ናቸው ስሙ ጠለምት ነው

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 3 месяца назад

    የወያኔ ህውሃት ሴራ ተቀብሎ አማራ መሬት የገባ ትግሬ የሚወጣው ሰው ሳይሆን አስከረን ነው።

    • @AsdeKroe
      @AsdeKroe 3 месяца назад

      Kkkkk ataferum ende😅

  • @muzz.bedabo1771
    @muzz.bedabo1771 3 месяца назад

    Mendenew yehe furishka yehone seweye jegna jegna yechawet inaa jass silut amalaj melak Ethiopian awaredat iko

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 3 месяца назад +1

    ጭረጨው ዲቂም መደነቅ አማረህ 😂

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 3 месяца назад +3

    I like this journalist

  • @Yerous
    @Yerous 3 месяца назад

    ወያኔ ተዋት እናያለን ትቀጠቀጣለህ

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 3 месяца назад

    ክተት ባለህበት
    …………………
    ምን ጫማው ቢጸዳ ካልሲው የሚገማ፣
    ባለጊዜ እንከፍ ፣ አቋመ ጠማማ፣
    ባልጸዳ አእምሮው …
    ትውልድ ሲያተራምስ ሀገር ሲያጠነባ፣
    ተወዝፈን አንይ፤
    ኑልኝ እንጥረገው፣ ዘመቻ እንግባ።
    በመይሳው ካሳ

  • @TsegayDesta-z3e
    @TsegayDesta-z3e 3 месяца назад +1

    ፀለምትን ለቀቅ አርጉ ። አብሮ መኖር ነው የሚበጀው።

  • @WadiRam
    @WadiRam 3 месяца назад

    Etho Forum Afkari weyane so called Agame 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @AbrehetGhereziher-md2nh
    @AbrehetGhereziher-md2nh 3 месяца назад +1

    ተልከው የማይወስኑ ተላላኪዎች

  • @DasnaMefrena
    @DasnaMefrena 3 месяца назад +6

    አቤ ድምፀ መረዋ ከነባልደረቦችህ እንኳን ደህና መጣችሁ !!!

  • @መንኮድ
    @መንኮድ 3 месяца назад +2

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @WadiRam
    @WadiRam 3 месяца назад

    No news of Biniyam ? Ha coz his Eritrea 🇪🇷 😂😂😂😂

  • @Yibeltaltadie
    @Yibeltaltadie 3 месяца назад

    ዘረኛ የህወሀት ተላላኪ ነህ