ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ፓሊሲ ላይ የሰጡት ማብራሪያ Etv | Ethiopia | News zena

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ፓሊሲ ላይ የሰጡት ማብራሪያ #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Комментарии • 397

  • @sosenadesta2316
    @sosenadesta2316 2 месяца назад +18

    ዶክተር አቢይ ልጄ እግዚአብሔር ንግግርን ማሳመንን ግርማ ሞገስን ሳያስቡት በጠላቶችህ ሳይቀር መወደድን ሰጥቶሃል እርሱን ስለምታስቀድም ገና ብዙ እቅዶችህን ሁሉንም ያሳካልሃል በርታ እኔ በጸሎት አግዛለሁ ምክንያቱም እግዚአብሔርን እንዳንተ በስራው በንግግሩ በአመራሩ ያስቀደመ መሪ በእድሜዬ ስላላየሁ አሁንም እግዚአብሔር ይርዳህ ሲሳይ ተባረክ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ChrisTad-cl9xc
    @ChrisTad-cl9xc 2 месяца назад +1

    Abate❤ rejim edme yisth abiy yegna jegna!! We love you!! ❤️🇪🇹❤️

  • @MELAKUTSEGAYEGOBENA
    @MELAKUTSEGAYEGOBENA 2 месяца назад +4

    ኢትዮጵያ ታድጋሌች ከመንግሥታችን ጋር በመተባበር እንስራ የእኛ ጀግና መሪአችን በርታ እግዚአብሔር ይረዳናል።❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tedlaalemseged6357
    @tedlaalemseged6357 2 месяца назад +42

    መስማትን ማቋረጥ የሚከብድ ቅንነት የተሞላበት ድንቅ ማብራሪያ

    • @Ethiopia308
      @Ethiopia308 2 месяца назад

      @@tedlaalemseged6357 አር ጭንቅላት! ማለቴ አር

  • @UraelHerano
    @UraelHerano 2 месяца назад

    ተስፈ ሰጭ ሥራዎች ሥራዎች ተስርታዋል ደስ ይለል የእግዝአብሄር እጅ አለብየ እቃበለሁ ምክሩን አስፈፃምዎች ልባቻውን አንድሆኖ መንቃሳቃስ ከጀማሩ ውጤቱ በአጭር ግዜ እናያለን ለምሳሌ መክና ብንወስድ ሁሉም የመክና አከል ስሣራ ወደፍት ይሄደል ሞቶሩ እየሣራ ጎማ ከተነፈሳ ወደፍት ልቃሳቃስ አይችልም ሁሉም የመክና አከል ተበብሮ ልሣራ ይገበል፡ ጠቃሚው ደግሞ ጠንካራ ክትትል ሥርዓት ልዘራጋ ይገበል የደከሜውን ክፍል ቶሎ ለመጠጋን ማለቴ ነው

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744 2 месяца назад

    ጊታ ሆይ አይማኖቱ የፀና ምግባሩ ስራው የቀና ለኢትዮጺያ እና ለኢት/ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሚቀና መሪ አስነሳልን

  • @mekonnenredi3078
    @mekonnenredi3078 2 месяца назад

    ብልግናና ብልፅግና ለይ

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 2 месяца назад

    መሪ ከእግዚያብሔር ነው እወቀት ያለውን መሪ ይሰጣል እግ/ር ብሩህ ነው

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 месяца назад +5

    እንዲህ ስንሆን ...? ያምርብናል ! ብራቦ አቢቹ!!!!❤👍🙏🏿

  • @mekbibtadesse1409
    @mekbibtadesse1409 2 месяца назад +10

    Put the Ethiopian airlines accountable for the price increment following the economic reform.

  • @ሀገሬ29
    @ሀገሬ29 2 месяца назад

    አረ ይሄን ጀግና ለሰጠን ለ መድሀኒአለም ክብሩ ይስፋ🙏🙏🙏🙏

  • @zemeneghana9863
    @zemeneghana9863 2 месяца назад

    Thank you

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 2 месяца назад +22

    አቤት ጭንቅላት እንዴት ነው የፈጠረህ አምላክ አድልቶልሀል እውቀቱን ጥበብን ጥሩ ነገሩን በሙሉ ለአንተ ሰቶሀል ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ አሊ አንተ በምትመራት ኢትዮጵያ በመኖሬ በመደገፌ መታደል ነውእድለኛ ነኝ ❤❤❤❤❤

    • @veracity8968
      @veracity8968 2 месяца назад +1

      🤣🤣🤣🤣

    • @almaz7677
      @almaz7677 2 месяца назад +2

      ማለት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @almaz7677
      @almaz7677 2 месяца назад +2

      ኤግዚኦኦ

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 2 месяца назад +1

      🤣😂🤣😂

    • @helenayele6541
      @helenayele6541 2 месяца назад +2

      ሀቁ ይህ ነው እየመረረሽ ዋጭው

  • @insideethio6794
    @insideethio6794 2 месяца назад

    አብይ የኢትዮጵያ ተስፋ፣ የቁርጥ ቀን ልጅ!! 1000 አመት ግዛ!!

  • @YasinUrgicho-tx5yx
    @YasinUrgicho-tx5yx 2 месяца назад

    ጀግነው አብየችን

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 месяца назад +3

    አሪፍ ትልቅ ቃል ነው ! እንዲህ በመነጋገር ...? ስከን ብሎ እጂቅ ...? ትልቅ ነገር ነው ! በውስጡ ...? ብዙ መልካም እና ደግ ነገሮችን አጥቃሎ ስለያዘ ...? ብራቦ ጀምር ነው ! በርቱልን ? ❤🙏🏿 ፍቅር ሁሉን ያሸንፋል !

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki 2 месяца назад

    ጀግና ነህ ወጣት መሪያችን ❤

  • @جميلالحبشي
    @جميلالحبشي 2 месяца назад

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 месяца назад +6

    አንተም መመስገን አለብሕ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ Thanks Ethiopia Thanks so much Dr Abiy Ahemed the Ethiopian people prime menester እንወድሐለን አብይ ልጆቼ ናቸው ያሉት ።

    • @mekdesgebra5662
      @mekdesgebra5662 2 месяца назад

      we love our p/m d/r Abiy Ahemd !!❤❤❤❤❤❤

  • @GetinetTSegayetsg
    @GetinetTSegayetsg 2 месяца назад

    God bless Ethiopia!

  • @BeyeneWordofa
    @BeyeneWordofa 2 месяца назад +3

    A man with a mission, keep on going! I love it!

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 2 месяца назад

    አብያችን የሰማይ የምድር ፈጣሪ ይርዳህ ሁላችንም ለሀገራችን ለራሳችን ስንል ብንሰማ ብንሰራ ይሻለናል መንግስት በመቀያየር ሳይሆን ለዉጥ የምናመጣዉ እንደባለ አይምሮ ተባብረን ስንሰራ ነው ለዉጥ የምናመጣዉ ትናንት ዶላር ጨመረ ብሎ ዛሬ ነጋዴዉ ዋጋ መጨመር እንዴት የገዛ ሀገሩን ይበድላል እስቲይ በደላላ ወሬ የሀገሬ ህዝብ አትረበሽ እቃ ግዙ ግዙ ሊጠፋ ነው ሊጨምር ነው እያሉ ያለም ፍጻሚ አርገዉ ከሚያወሩ ከሚሸጡ እራሳችሁን ብጠብቁ ምድርን እና ሰማዩን በእጆቹ የያዘዉ ያኖራል ለምን የስግብግቦች ኢላማ ትሆናላቹህ የሀገሬ ህዝብ ተረጋጉ

  • @ZenebeDesta-w1g
    @ZenebeDesta-w1g 2 месяца назад

    ይመች አብቻ

  • @Multipurpose_Channel
    @Multipurpose_Channel 2 месяца назад +4

    I have never had a single doubt about your potential and capabilities of accomplishing your vision. Close-minded individuals will never produce a positive outcome. You have come a long way with amazing achievements. No time wast with the people of corrupted mindset and thieves of many decades. The future generations will enjoy your fruits. The rules of law must be implemented. Since you have a good intention for your country and future generations, the Almighty will always be with you.

  • @SesaMedia
    @SesaMedia 2 месяца назад +1

    Ethiopia's shift towards a more market-oriented economy under PM Abiy's leadership is a necessary and positive step for the country

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 2 месяца назад +10

    በዘመናችን እንዲህ ያለ መልካም፣ ጀግና፣ ፍቅር ፣ አዋቂ፣ ትሁት፣ ቅን፣ የሆነ መሪ ዶ/ር አብይ አህመድ ስላገኘን እጅግ እጅግ እድለኞች ነን።❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @zewidakassay4036
    @zewidakassay4036 Месяц назад

    እንደ መሪዉ አራትወይም አሥር ሰዉ ቢገነኝ በጥቂተ አመት እንደ አሜርካ እነሆን ነበር.....

  • @LubabaAdem-w5l
    @LubabaAdem-w5l 2 месяца назад +16

    You are a smart leader,long live for Eathiopia 👍👍

  • @solomontenaw9455
    @solomontenaw9455 2 месяца назад +3

    በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @mitikuhailemariyam9383
    @mitikuhailemariyam9383 2 месяца назад +6

    ድንቅ ማብራሪያ ተባረክ እግዝአብሄር መሳካቱን ይስጠን

  • @brianwagner6714
    @brianwagner6714 2 месяца назад +2

    በነፃ ኢኮኖሚ መጀመርያ መሬት የግል መሆን አለበት። ከተወሰኑ ቦታዎች በስተቀር መሬት በመንግስት እጅ ውስጥ መሆነ የለበትም። መሬት በኮሙኒስት ስርአት ብቻ ነው የተወረሰው። የቤት ኪራይና ግዢ ውድ የሆኑው
    መሬት የግል ንብረት ስላልሆነ ቢሮክራሲ ስለሚበዛ ውድድር ስለሌለ ነው። ለምንድነው ቤት አሜሪካና አውሮፓ እፍሩካ ከኢትዮጵያ በጣም በዝቅተኛ ዋጋ የሚገዛው ብላችሁ ጠይቁ። ከሀሉም በፊት ግን የጎሳ ክልል ስርአት መወገድ አለበት።

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ 2 месяца назад

    ውዱ መሪያችን በሸገር ስም ቤት ንብረታቸው የተቀሙ የተገደሉ ድሆችስ እያነቡት እንባና ስቃይ እንዴት ያዩታል? አሁንም በዛ አካባቢ ወይም ክልል የቀሩ ሰዎች ሊተቀን ስጋት ላይ ናቸው

  • @biruk5084
    @biruk5084 2 месяца назад +11

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን::

  • @bibletruthreformed
    @bibletruthreformed 2 месяца назад +10

    This is a big Reform! Praise God! May God bless Abey and his administration. We hope for the best!!! May God bless Ethiopia!!!🇪🇹 👏👏👏👏👏👏👏

  • @melakudeboch7136
    @melakudeboch7136 2 месяца назад

    👍💚❤💜

  • @QueenSheba-v4m
    @QueenSheba-v4m 2 месяца назад +20

    ቅን ሰዉ ልቤመልካም መሪ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @barreahmed3173
    @barreahmed3173 2 месяца назад +1

    I commend your efforts and acknowledge that you are on the right track with your current initiatives. However, I believe it is equally important to focus on nurturing and grooming new leadership talent. By investing in the next generation of leaders , we can ensure sustained progress and a strong future for our nation.
    Thank you for your dedication and foresight.

  • @RobsanMr
    @RobsanMr 2 месяца назад

    Visionary leader

  • @abaynehmulugeta1578
    @abaynehmulugeta1578 2 месяца назад +12

    ትችላለህ በቃ 🎉አየተሰራ የለው የሚደንቅ ነው ህዞባችን ነገ የመሰግናል የለፈውን መንግስት ሁሌ ሲመኝ አያለው

    • @tradinghubethiopia
      @tradinghubethiopia 2 месяца назад

      Tell us clearly what u understand

    • @Ashenafichacha
      @Ashenafichacha 2 месяца назад

      @@abaynehmulugeta1578 አንተ ባስተር ማኒ ቲባላሌ? እስቲ ሲምን ንጌር:

  • @ሰውመሆን-ደ3ጸ
    @ሰውመሆን-ደ3ጸ 2 месяца назад

    Alllah yetebkeke

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e Месяц назад

    ባማራም ላይም አስቸካይም አዋጅም አሳቦንም አራሽዉንም ህዝባችንም ሚያጠቃም ጦርም ሰላምዉንም ሚነሳም ጦርንም ሱሪያችሁም አስወልቃለሁይም ጦርንም ሰላም ዩነሳም ለህዝብንም አማራም ክልልም እንዲያምስም ህዝብዉም ተነድፎም በመንግስትም በቢኩተሪያም ከህዎሀትም ጋርንም አማራም እራያም ፀለምትም ዋልቃይትም ማጥቃትም ከህዎሀትም ጋርም በድብቅም ህዝብዉንም ማመስ ሰላም ማሳጣትም ኢላማንም ደግሞንም በመሳርያም በላጦርንም. ተባብረዉም ለማጥቃት ከህዎሀትም ጋርም ኦሮሞንም የጦርም አዛዥም ከመሪያቸዉም ከጠቅላይዉም ጋርም ኢላማንም በማስደረግ አማራዉም ህዝብንም እራይም ፀፀለምትም ዋልቃይትም የማጥቃት ዶልተዉ ኩህዎሀትም ጋርም የኦሮሞንም አደጉኛም ጥላቻም ድራማንም መገንጠልም ድብቅንም መብትም እስከመጉንጠል የሁለትዉም የጦርንም አላማንም ድራማንም ሲራም ለማስቆም ይዝብንም አማራም ልጅዎችም ፋኖም ፋንን ፋኖም ሁን ታገል ታገል አማራም ፋኖም ንቅናቄዎች ሀይልም የሳይንስናም የተብኖሎጅም ንቅናቄዎች ሀይልም ምንለዉም ይህንም የቢሄርንም አፈዳዳይም ፈደራልም ጡትህም ቅር ረም በዘርንም በቢሄርም መብትህም እስከመገንጠልም ነዉም በለዉም ነጥለህም ህዝብንም አማራም እያለም በዘርም በቢሄርንም ካንብንም ፈጥሮም እያደራጀም ከክልልም አማራም ማገዳደልም ኢላማዉንም ፈደራልዉም ሚሰራዉም ጥላቻም በጦርዉም እያደረገም ማጥቃት ማስጠቃትም አራሽንም ህዝብንም አማራም የመኖርንም ያለመኖርም ጥፋትም እንዲደርስበትም ታደረገም የዉሸትም መከላከያም ጦርንም ኢላማንም አማራም አትኖራትም ጦርነትም ዉስጥንም ለዉስጥም እያደራጀም ሚያገዳድልም ሚያዘርፍንም ስራዉም ሁልንም ግዝየም አማራም ከምድርንም ገፅንም ማጥፋትም ሙህራናትም አራሽዉንም ኖርይዉንም በጥላቻም በማሳገትም ድራማዉንም ግልፅም ነዉም ይህንም ማስቆም ምትችለዉም እንዳማራም አማራም መብትም ሚያስከብርንም ድርጅትም ጦርንም ፋኖም ሁነህም ብቻንም ብቻም ነዉም አማራጭዉም መፍትሆዉም ትግልነዉ መፍትሄዉም ታገል ታገል ረማራም ፋኖም ምንለዉምተነስ ሁልህንም እጅንም ለእጅም ተያይዘህም ታገለዉ አማራም ልጅም ፋኖም

  • @yishakmida4891
    @yishakmida4891 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @YohannesBezabeh
    @YohannesBezabeh 2 месяца назад +5

    100 %ትችላለህ የምወድህ በምክንያት ነው !!!

  • @NitroEthiopia
    @NitroEthiopia 2 месяца назад

    አከራይ ተከራይ ክፍያ እያላችሁ የደሀውን ህዝብ በጣም እየበላችሁ ነው !!! 25% to pay the government is unheard of !!! Its ridiculous!!! Need to lower to 5% or less !!!!

  • @workieddinka6334
    @workieddinka6334 2 месяца назад +1

    የባንክ መሪዎች ብቻ ሳይሆኑ የውስጥ ሠራተኞችም ብላክ ማርኬቱን በደንብ ይደግፋሉ እጃቸውም አለበት ፣ ከነ ማስረጃው ህዝብ እጅ ላይ አለ 👌

  • @WenduZeleke-i3v
    @WenduZeleke-i3v 2 месяца назад +1

    በጣም ጥሩ ነዉ አብቹ ኑሪልን❤❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 месяца назад +16

    Thanks for you Dr Abiy Ahemed the Ethiopian people prime menester.

    • @hardsg
      @hardsg 2 месяца назад

      Send me your number...it is from prime minister office, mr.eshete.

  • @amsaluhabte876
    @amsaluhabte876 2 месяца назад

    Enamesgenalen Meriyachene....🙏

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 2 месяца назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን አብቹን የሰጠን ጌታ🙏🙏🙏🙏

  • @asratcheru4798
    @asratcheru4798 2 месяца назад

    👍💯🙏

  • @RmlalUHssin
    @RmlalUHssin 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @daudmohammed-yi9it
    @daudmohammed-yi9it 2 месяца назад +19

    ልበ መልካም ልበ ቀና ልበ ብርቱ እንወድሀለን

  • @salasibkebede
    @salasibkebede 2 месяца назад

    we thank you.

  • @weredekalhd7730
    @weredekalhd7730 2 месяца назад +1

    very nice

  • @mezmurorthodox9169
    @mezmurorthodox9169 2 месяца назад +3

    መጀመሪያ መቀመጨየንንን ! አለች ይባላል ዝንጆሮ። አሁን ለኢትዮጲያ ህዝብ የሚያስፈልገው luxury የሆነ መናፈሻ እና fountain አይደለም !!!! ምን አልባት ለትንሽ ሀብታሞች ትልቅ ነገር ይሆናል ድሮም ኢትዮጲያ የትንሽ ሰዎች ብቻ መኖሪያ ተደርጋ ከታሰበች ቆይታለች ። ለእኛ የሚያስፈልገን የዕለት ምግብ እና ከሸራ ከስደተኛ ማቆያ ወተን የምናድርበት ቤት ኑሮን በሰላም የምንኖርባት አገር እንድትኖረን ነው።

  • @SiyfuJibiril
    @SiyfuJibiril 2 месяца назад

    Good job dr

  • @AstatkeChekol
    @AstatkeChekol 2 месяца назад

    ዘዪት ከገበያው የት ገባ? ልትነግሩን ትችላላችሁ? በተረፈ እግዚአብሄር ይረዳናል።

  • @zewduadamu4855
    @zewduadamu4855 2 месяца назад +6

    አቦ ኑርልን ❤❤❤የጀገና ጀግና ነህ መሪያችን❤❤❤❤❤

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op 2 месяца назад +3

    Bravo Abiy Ahimed ❤, 🇪🇹❤

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 месяца назад +1

    Braboooo! Abicho !

  • @Amante2023
    @Amante2023 2 месяца назад +24

    እጅግ ግሩም አሳብ ማንኛውም ሰው ጥንክሮ ከሰራ አገር መለወጥ ይቻላል::

    • @tibebesolomon8878
      @tibebesolomon8878 2 месяца назад +1

      This is not working hard. This is working carefully. People only work carefully for 10 years in their life. Sitting hours and Cleaning hours in office is not work.

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 месяца назад +1

      ከዘረኘነት ከምቀኘነት ከወጣን ነው። በአንድነት ከሆነ ሠላም ብልፀግና ይመጣል ኢንሻ አላህ

  • @samsontamirat3055
    @samsontamirat3055 2 месяца назад +10

    Tnx PM for the explanations

  • @helenyassin4522
    @helenyassin4522 2 месяца назад

    You are so intelligent proud of you ❤

  • @musesem4523
    @musesem4523 2 месяца назад

    አሁን ያለንበትን ለማወቅ የሳጥናኤል ጎልን ማንበብበቂነው።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 месяца назад +3

    የክልል አስተዳዳሪዎች ይሔን ታሪካዊ የኑሮ ማሻሻያ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን ንግግር ከልባችሑ አዳምጡ የዘመነ ንግግር ነው በጨዋነት ሌብነትን ማስቆም ካልቻላችሑ እርምጃ ለመውሰድ ይገደዳል መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተግባር ስው ነው ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ሥሩ እባካችሑ ብልፅግና ለኢትዮጽያ ስላም ለኢትዮጽያ ።

    • @Essentialedu2
      @Essentialedu2 2 месяца назад +1

      እጅግ የሚከብድ ነዉ :በዚሕ ድሕነት:በሰላም አጦት:5000 ብር ደመወዝ ያለዉ :ሰዉ :ወደ,48 ዶላርነት ቀይሮ:ማየት :የዋጋ ጭማሬ :ያሳዩ :አንድ ኩንታል ጤፍ 20000 ብር :በመለስ ጊዜ :አንድ ኩንታል ጤፍ 1900 ብር :ሰዉ በልቶ እያደረ አይደለም

  • @rabiyayasin6790
    @rabiyayasin6790 2 месяца назад

    በጣም ጥሩሀሳብ ነወዉ ፡፡

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 2 месяца назад +11

    አንተ ልዮ መሪ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏💚🌿💛🌿❤🌿

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 2 месяца назад +1

    ዶክተር አብይ እርስዎ በአስተሳሰብ ከኛ በእጅጉ ከፍ ያሉ እና ብሩህ ዓዕምሮ የታደሉ መሪ ነዎት። ደስ የሚለዉ ነገር ከዉስን ግብዞች እና ባንዳዎች ዉጭ ቢዙሃኑ የተረዳዎት ያመሠግነዎታል ከጎንዎም ይቆማል። ይህንን ስናደርግ ለራሳችን ብለን ነዉ። ስለዚህ ወረኛዉን እና ባንዳዉን ቸል ማለት ነዉ መፍትሔዉ። ዉሻዋ ትጮሃለች ግመሏ ግን መራመዷን አታቆምም😋😎

  • @zegayetadesse4684
    @zegayetadesse4684 2 месяца назад +5

    In whatever back bite, I am supporting the PM idea.Pls the government authority and Ministers help him!

  • @hanutube332
    @hanutube332 2 месяца назад

    👍👍👍👍💪💪💪🥰🥰🥰

  • @Mikiethio
    @Mikiethio 2 месяца назад

    💚💛❤️

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 месяца назад +1

    በእውነት ...? እንደዛሬው ቀን ደስ የሚል ቃላቶች , ብዙ ተደብቀው እንጂ ...? የዛሬዋ ቀን ግን ...? መላው ኢትዮጵያን በደስታ ተሞልተው ሁሉም ...? ከሌ , ከከሌ ሳይባባሉ እጂ ለእጂ ተያይዘው ...? የስላሙን ጥሪ ተቀብለው ...? ስከን ብለው ...? በጠረጴዛ ዙሪያ መነጋገር ያለባቸው አሁን ነው :: ❤ ከዙህ በላይ ምንም መልካ ነገርም ሆነ ሌላ ስው መጠበቅ የለብንም ???? ፍቅር ...? ሁሉን ነገር ...? በፍቅር ያሸንፋልና ..?👍🙏🏿 ስው ደግ ሲያደር , ሲያስብ ...? ለወገኑ ወገኑም ...? ምስጋና ሊችረው ይገባል ለደግ መልካሙ ስው ...?🙏🏿👍❤💚💛❤️💕ተመስገ ቸሩ እግዚአብሔር 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿መልካም እንድንስራ ለረድህን ! መልካም ለመስራት ...? እና እየስራችሁ ላላችሁት ...? ሁሉ ከመሪው እስከ ተመሪው ትልቅ አክብሮቴ ይድረሳችሁ !!!!❤

  • @adugnamengistu359
    @adugnamengistu359 2 месяца назад

    ኢንፎርማል ሴክተር ወይንም Underground economy ላይ መስራት አለበት ለምሳሌ አረቄ ቤቶች እና ጠላ ቤቶች plus prostitution ገቢያቸው አይታወቅም ጂዲፒ ላይ አይመዘገብም እነዚህን ወደ ፎርማል ሴክተር እንዲካተቱ ቢደረግስ?

  • @nuressienMohammed
    @nuressienMohammed 2 месяца назад

    ጀነራል የሆነ ብቃት ነዉ ይለህ ።እርግጠኛ ሁኛ የምናጋርዉ ሀገሪቱን 100% ይቀይራታል።

  • @bekeleshibru4353
    @bekeleshibru4353 2 месяца назад +1

    I appreciate the decision taken on economic reform. Thanks to our committed government

  • @KassaToday
    @KassaToday 2 месяца назад

    So great analysis with dynamic thinking

  • @Mekelakeya
    @Mekelakeya 2 месяца назад +12

    ጥርት ያለ የማይጠገብ ራዕይ ❤❤❤

  • @saristubesaris6177
    @saristubesaris6177 2 месяца назад +16

    Confused and convinced as usual 😢

    • @EthioExpress
      @EthioExpress 2 месяца назад +7

      Well, to much for ur brain 🧠

    • @EthioExpress
      @EthioExpress 2 месяца назад +6

      Over qualified for ur knowledge

    • @jozzyj8435
      @jozzyj8435 2 месяца назад

      @@EthioExpress ashkabach kadre nesh meselen

  • @tilahunmisganaw1642
    @tilahunmisganaw1642 2 месяца назад

    በመደመር እንረዳው እንደመር

  • @tedlaalemseged6357
    @tedlaalemseged6357 2 месяца назад +5

    ስለ እውነት እልኸኛ ጀግና ቁርጠኝነት የተላበሰ ምርጥ መሪ 😍👍

  • @MDMD-j5d1y
    @MDMD-j5d1y 2 месяца назад +2

    ፈጣሪ በነገር ሁሉ ይርዳህ ይርዳን ይርዳችሁ።መልካም ሀሳብ በራሱ ብቻ መልካም ነው።እንኳን እንችላልን ተብለን ከተባበርን ከልብ እንበለፅጋለን ቁርጠኛ እንሁን።

  • @yewoinyemajet
    @yewoinyemajet 2 месяца назад +15

    ትችላላችሁ በርቱ!
    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን::

  • @shamsadinabdurahman8577
    @shamsadinabdurahman8577 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤chelle abate is king of king

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 месяца назад +2

    Pm Your v v good know I Hope to You !👍

  • @RmlalUHssin
    @RmlalUHssin 2 месяца назад

    አላህ ይርዳህ. የልብህን መሻት ይሙላል

  • @-orthodoxtube2678
    @-orthodoxtube2678 2 месяца назад

    ቆይ ሙራን እና የፓርቲ አመራሮችን ጋዜጠኞችን የፓርላማ አባሎችን እስር ቤት አስሮ አጉሮ ከማን ጋር ነው ሚወያየው ግራ አጋቢ መንግስት። የሚጠይቀው አፋጦ ሰው የለም ዝም ሁሉም

  • @MA-zf3re
    @MA-zf3re 2 месяца назад +5

    LONG LIVE ABIY AHMED!!!

  • @SeyfeGebrealKefal
    @SeyfeGebrealKefal 2 месяца назад

    Amazing ❤❤❤❤

  • @KassaToday
    @KassaToday 2 месяца назад +1

    Real estates signed apartment sales agreement in USD. This will significantly affect buyers . The government needs to look into this issue

  • @AwolAbdulkadir-zp5zx
    @AwolAbdulkadir-zp5zx 2 месяца назад +1

    Good, I waiting you upto finishing vission.

  • @mengistudidena178
    @mengistudidena178 2 месяца назад

    There are people who oppose the measure the government has taken with ill intent. There are people who oppose it because of lack of clear understanding. This kind of explanation is critical! Thank you PM and keep it up.

  • @addisalemwold
    @addisalemwold 2 месяца назад +11

    በጣም ድንቅ ነው ህልም ያለው መሪ አመራራ አገሬ ስላገኛች ከልቤ ደስ በሎኛል 🙌🙏

  • @yetenayetadmasu5357
    @yetenayetadmasu5357 2 месяца назад

    Very hard reform, but necessary one.... in the long run we will see the fruit of this changes. ...

  • @muhdinjemal5558
    @muhdinjemal5558 2 месяца назад

    ታኬን አዬሁት ልበል ታኬ

  • @LemesaHora
    @LemesaHora 2 месяца назад

    Thanks dr abiy ahimed !!!!!

  • @robiaddis1438
    @robiaddis1438 2 месяца назад

    Yes this is the right decision in the right time ! We can’t stay in the dark forever! . Now we heading to the high way we just need to buckle up the seatbelt look up to the sky wish & pray for safe drive and push the gas! God will do the rest!
    Yasjemeren yeredanal!

  • @geremewdesu
    @geremewdesu 2 месяца назад

    🇪🇹

  • @JemalLencho
    @JemalLencho 2 месяца назад

    Smart Leader.

  • @dahlakdahlak8740
    @dahlakdahlak8740 2 месяца назад

    More stability to Ethiopia, Ethiopians and Birr.
    . These speech are very enlightenment and very informative financially, economically or even politically more than anyone with certificate PhD,PPE Political Science can explain.

  • @Ethiopia308
    @Ethiopia308 2 месяца назад +2

    ብጉንጅ!