Sheger FM Mekoya - እስራኤል ማን ነበረች? ፍልስጤማውያንስ እነማን ናቸው? አሁንስ? በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #Mekoya #ShegerFMMekoya#EsheteAssefa #Israel
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    RUclips: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

Комментарии • 609

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 10 месяцев назад +64

    " ጦርነት ያስጠላኛል ተቻችሎ የሚኖር ህዝብ ያስቀናኛል ጥበብ ይናፍቀኛል'❗
    ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 10 месяцев назад +6

      ጋሼ ፀጋዬቀደም ብለህ መሞትህ በጀህ :: አቤት አቤትዛሬ ኢትዮጵያንብታያት እንዴት ታዝን ነበር ! አሰሱም ገሰሱም በሕዝብ ላይ እየተጫወተ ነው::

    • @adissagelgil
      @adissagelgil 7 месяцев назад +1

      በዓሉ ግርማም በኦሮማይ እንዲሁ ይላል!

    • @user-mp4zd3un3i
      @user-mp4zd3un3i 4 месяца назад +1

      Ena sew ymut ere endewm 🇮🇷 🇮🇷 iran 🇮🇷 ♥️ ymechat😅😅😂😂😂❤

    • @memadalu4005
      @memadalu4005 3 месяца назад +1

      😊

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 10 месяцев назад +41

    እግዚአብሔር ለኛም ለነሱን ሰላምን ይስጠን🙏🕌🙏💒🙏

  • @ruwasida
    @ruwasida 10 месяцев назад +9

    እኛ ሙስሊሞች የምንታገዘው በአላህ ብቻ ነው። ሙስሊምን የሚጠላ ጥላቻው ይብቃው በቁጭቱ ይሙት። ይች ምድር የፈተና ብቻ ናት ሽልማታችን ከጌታችን ጋ ነው። እኛን የሚጠሉን ስለማናጎበድድላቸው ነው አወ በርግጥም ይገሉናል እንጅ መቸም ለፍጡር አናጎበድድም።

    • @NatnaelZerihun-cb9nk
      @NatnaelZerihun-cb9nk 4 месяца назад +2

      Leba nebis geday muslim zm bila sew eredu egziabiher meto eskiferdibachiwu demom allah yemibal amlak yelem tesfa kurechi eshi meretu ye Israel nw

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 10 месяцев назад +35

    እግዚአብሔር ንፁሃን ን በምህረቱ በቸርነቱ ይታደጋቸዉ ከሁለቱም ወገን😢

  • @user-dg6nq3oc2e
    @user-dg6nq3oc2e 10 месяцев назад +30

    እሸቴ አቀራረብህንና ድምፅህን በጣም ነው የምወደው የሰማሁትን እንደገና ደጋግሜ ነው የምሰማው በርታ

  • @sofiamohammed9301
    @sofiamohammed9301 10 месяцев назад +20

    ፈጣሪ ከተበዳዬችጎን ነው ሁሉም የጁን ያገኛል ድል ለፍልስጤማውያን

    • @eleniejigueleni4007
      @eleniejigueleni4007 10 месяцев назад +5

      ገልብጠሽ ነው የምሰሚው ልበል ነው እስልምናሽ ጭንቅላትሽን በርዞት ነው

    • @habttusami1113
      @habttusami1113 10 месяцев назад +2

      Amed hunalsh alech 😂😂😂😂😂😂

  • @ephremgetachew7833
    @ephremgetachew7833 10 месяцев назад +19

    ❤❤❤❤ እሸቴ አሠፋ አቦ አንተኮ ትለያለህ ❤❤❤❤ አተራረክህ የተለየ ሱስ ያስይዛል እሸቴ እሸቴ እሸቴ.......ምን ዓይነት ተሠጥኦ ይሆን!!!! የእኔ ዘመን ልትወዳደር የማትችል ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ!!!! ደግመህ ደግመህ ተርክ አቦ!!!!!
    ሠላም እና ጤና ለአንተ ይሁን።

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 10 месяцев назад +18

    ይህንን ድምፅ በጣም የምወደው ብዙ ታሪኮችን ከልጅነቴ ጀምሮ የሰማሁበት
    ላገሪ ጋዜጠኞች እረጅም እድሜን ከጤና ከሰላም ጋር🙏

  • @demekehussen7690
    @demekehussen7690 10 месяцев назад +40

    ምርጥ የታሪክ ተንታኝ ነህ ምርጥ አንባቢ ይመችህ

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 10 месяцев назад +31

    For more than 77 years, they have been oppressed and miserable in Apartheid , but they will regain their freedom one day 🇵🇸

    • @hayat2706
      @hayat2706 9 месяцев назад +1

      inshallah❤

    • @hayatmohamed801
      @hayatmohamed801 9 месяцев назад +6

      አይሁዳዊያንም የመሬቱ ባለት ናቸው

    • @MeremaMohammed-ml2zf
      @MeremaMohammed-ml2zf 4 месяца назад

      Read history​@@hayatmohamed801

  • @fitse2244
    @fitse2244 10 месяцев назад +32

    ፈጣሪ እነዚን ንፁሀን ድረስላቸው free Palestine

    • @samio5896
      @samio5896 10 месяцев назад +5

      Make yourself free first!

    • @mesfeneegebre4511
      @mesfeneegebre4511 8 месяцев назад +1

      Free free 🇮🇱 retaines የታገቱት

    • @getnetgebabo3255
      @getnetgebabo3255 5 месяцев назад +2

      ፍልስጠም ከአለም መጥፋት አለባት

    • @omerjame1254
      @omerjame1254 4 месяца назад

      Ende ante ayynetu asama saytefama Palestine atefam

    • @user-mp4zd3un3i
      @user-mp4zd3un3i 4 месяца назад

      You are selfish

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 10 месяцев назад +6

    ቸር አምላክ ከፍ ያለጤና እና እድሜ ይባርክህ ። ወንድሜ ከነቤተሰብክ።

  • @henokasefaw5903
    @henokasefaw5903 10 месяцев назад +5

    አቶ እሸቴ ይህን ትርክት ስሰማ ከዚ በፊት ያሰማከንን ታሪኮች እንድጠራጠር አድርጎኛል ።
    ፍሊስጤማውያን እራሱ ቢሰሙክ ግራ ይጋባሉ
    እስራኤላውያን ከብዙ ሺህ ዓመታት በፊት ግዛታቸው የነበረውን ነው በገንዘብም በጦርነትም ያስመለሱት ።
    ሰላም ለአለም ህዝብ ።🙏❤🙏

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k 10 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይስጥህ ንገራቸው እስኪ ከገባቸው እስራኤል ከተመሰረተች 70 ዓመት ነው ምናምን እያሉ ያደነቁሩናል

    • @ruwasida
      @ruwasida 10 месяцев назад

      እነሱ እስራኤላዊያን ነን ስላሉ ብቻ አመንካቸው? እነሱ እስራኤላዊያን አይደሉም ከአውሮፓ የተሰደዱ አይሁዶች ናቸው። እነሱን ከማስጠጋታቸው በፊት በቦታው የነበሩ ሙስሊሞች ክርስቲያኖች እና አይሁዶች በፍቅር ነበር የሚኖሩት። ቦታው አልጠበባቸውም ግን መጤዎቹ አይሁዶች ነባሮቹን ማፈናቀል መግደልና መበደል ጀመሩ። ሙስሊሞቹ ደግሞ በፍፁም ይሞታሉ እንጅ አላጎበደዱላቸውም። እነሱም በአውሮፓውያንና በአሜሪካ በመታገዝ ሙስሊሙን መጨፍጨፍ ጀመሩ ።

    • @keriab3728
      @keriab3728 10 месяцев назад +1

      ​@@user-xw6or6wr9kኢሥራኤል ማለት የነብዩ ያእኰብ እና 12 ልጆች ሲሆኑ ፍልስጤም ደግሞ ምድሪቷ እና ነዋሬወቿ ናቸዉ

    • @Mekd87
      @Mekd87 3 месяца назад

      ​@@keriab3728ወረራ ፍልስጤም 👎

    • @user-yx8zs7uh7g
      @user-yx8zs7uh7g Месяц назад

      የሀበሻ ካፌሮች ከመቸወድህ ዩሁዳ ሖናችሁ😂😂😂ገረመን

  • @Mydream1212
    @Mydream1212 10 месяцев назад +16

    ፍቅር ሰላም ለሁለቱም ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአለም ሁሉ እግዚአብሔር ለተገፉት እና ለፈጠራቸዉ ህፃናት ይቁም

  • @user-iq6jf9ud8e
    @user-iq6jf9ud8e 10 месяцев назад +18

    ሰላም ለሱው ልጅ ሁሉ

  • @assiwoldegabriel9160
    @assiwoldegabriel9160 10 месяцев назад +2

    ገራሚ ሰው ምንም እንከን የማይወጣልህ አምጡ ድገሙ ቢባል ማን አለ ካንተ በቀር በበኩሌ በምክንያት ነው የምመርጥህ እረጅም እድሜን ተመኘሁልህ።

  • @Seble7
    @Seble7 10 месяцев назад +6

    ጋሸ እሸቴ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ሁሌ ተከሰት👏👏👏

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 5 месяцев назад +2

    ሸገር F.M 102.1 እወዳችኋለሁ ።

  • @ashenafidama4239
    @ashenafidama4239 10 месяцев назад +8

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን አስጨናቂ ዘመን ::

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 10 месяцев назад +5

    እስራኤል ለዘላለም ተከብራ ትኖራለች!

    • @user-wz5xp8vv9z
      @user-wz5xp8vv9z 5 месяцев назад +1

      የሰው ሀገር ወራ ተከብራ ትኑር የይሁዳ ባሪያህ 😂

    • @zumerazuzu1717
      @zumerazuzu1717 4 месяца назад

      አራጋቢ ማለቅለቅ ሰትወዱ

    • @Mekd87
      @Mekd87 3 месяца назад +1

      ​@@zumerazuzu1717አንቺ የአረብ ባርያ አንቺስ ምን አገባሽ👎😂

    • @Mekd87
      @Mekd87 3 месяца назад

      ​@@user-wz5xp8vv9zወረራ ፍልስጤም ነው መጤ አረብ👎

    • @user-wz5xp8vv9z
      @user-wz5xp8vv9z 3 месяца назад

      @@Mekd87 ባይብል ላይ ስንት ጊዜ ፍልስጤም የሚል ተጠቅሷል?

  • @yohanesmengesha1525
    @yohanesmengesha1525 29 дней назад

    እች ያለንባት አለም የምትድ ነው በአምላካችን በፈጣሪያችን እየሱስ ክርስቶስ ነው ❤❤❤

  • @amnontegegne6282
    @amnontegegne6282 10 месяцев назад +20

    እሼቴ ምርጥ ሰው ትክክለኛ ዘጋቢ እስራኤል ለዘላለም ትኑር

  • @user-fg8eq7sk7d
    @user-fg8eq7sk7d 10 месяцев назад +1

    እሸቴ የኔ ምርጥ ዘጋቢ መፅሃፍ የማንበብ ያህል ነዉ በተለይ ለረጅም ርቀት አሽከርካሪዎች አመሰግናለሁ

  • @user-rh4zr5kt6m
    @user-rh4zr5kt6m 8 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር እስራኤልን እና ህዝቦቸወን ይባርክ አሜን

    • @MrAxmd
      @MrAxmd 8 месяцев назад

      How can you say that knowing this are the people are proud of killing JESUS

    • @mekuryenegatu4750
      @mekuryenegatu4750 8 месяцев назад

      እግ/ር የፈጠራቸዉን የዐለም ሕዝቦች ተስማምተዉና ተከባብረዉ እንዲኖሩ ይርዳቸዉ!!!!!

    • @user-wz5xp8vv9z
      @user-wz5xp8vv9z 5 месяцев назад +2

      የገዱሉትንም ይባርካል ያልገደሉትን ግን አይባርክም ኦ ምድረ የይሁዳ ባሪያ

  • @mermaaber
    @mermaaber 10 месяцев назад +10

    እና ፍልስጥሞች ምን አረጉ አስጠለሎቸዉ እጂ
    ጀርመን ድረሺ😂😂😂ናዚ ዉዴ😂ዱዱ

    • @tesuahmed-qx1wh
      @tesuahmed-qx1wh 10 месяцев назад

      koshasha

    • @Menelik27
      @Menelik27 4 месяца назад +2

      አትሳሳቺ በደንብ አድምጪ ወደምትወጂው ብቻ አታዳይ በመጀመሪያ የመሪቱ ባላቤት እስራኤሌች ነበሩ ተበድለው ተገፍተው በነቱርክም ተባባሪነት አገራቸውን ተነጥቀው ነው እንጂ የመጀመሪያው የምድሪቱ ባለቤት እስራሄሎች ነበሩ።ይሄንን ባትወዱም ዋጡት ሙስሊሞች

    • @AhmedyenusShumie
      @AhmedyenusShumie 3 месяца назад +1

      ​@@Menelik27 ከእስራኤል በፊት ፍልስጤም ነበረች በል እንዲያው አብረሀምን በእንግድነት የተቀበለች ፍልስጤም ነች

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy 3 месяца назад +1

      ​@@AhmedyenusShumie😂 ፍሎስጤም የሚባል ህዝብ የለም በታሪክ የነበሩት ከላውዴዎን ናቸው ፍልስጤምች አረብ ናቸው ኤንዴት ከአብርሃም በፊት ይኖራሉ ብለህ ታስባለህ

  • @PrimeTime2k09
    @PrimeTime2k09 9 месяцев назад +2

    May God bring peace and love to the world.

  • @habetamugetahun3928
    @habetamugetahun3928 10 месяцев назад +2

    ጋዜጠኛ እሽቴ ተባርክ ይህ እንደበትክ መቸም ከማር ከወተት ይጣፈጣል ❤እስራኤልን የነካ የለውም በርካ ጠቡ ከእሰራኤል ጋር ሳይሆ ከእግዛብሄር ጋር ነው የእግዛብሄር ቤት ናት እሰራኤል ባሪያወቱ እኛ እስራኤላውያ ነን።መሲህ አችን ቶሎ ናል እባክህ።ከዚህ ማአት ገላግን እንጠብቅሃለን። ሁሉም ነገር በቃልህ ይፈፀማል

    • @mermaaber
      @mermaaber 10 месяцев назад

      😂😂😂እዝጋቤር የህጻን ደም ደስ ይለዋላ😂ስደንቅ😅አይ የማያቀላፋዉ ለስራኤል ነዉ አላቹሁ😂😂😂

    • @GhhdGhhd-cn7fu
      @GhhdGhhd-cn7fu 10 месяцев назад

      ገዳይ የሚደግፍ ራሱ ገዳይ ነው

    • @user-ct9vf1jx4w
      @user-ct9vf1jx4w 10 месяцев назад

      ​@@GhhdGhhd-cn7fuገዳይ ፍልስጤም አሸባሪ ነው🤧

    • @user-wz5xp8vv9z
      @user-wz5xp8vv9z 5 месяцев назад

      ​@@user-ct9vf1jx4wየይሁዳ ባሪያ ትንሽ አታፍርም ሀገራቸውን ተወረው እነሱኑ ስትሳደብ

    • @Mekd87
      @Mekd87 3 месяца назад

      ​@@user-wz5xp8vv9zአንቺ የአረብ ባርያ አንቺስ ምን አገባሽ ወረራ ፍልስጤም ይውደም 👎👎👎

  • @Weynshet990
    @Weynshet990 10 месяцев назад +2

    ድምፆህን ስወደው ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 10 месяцев назад +1

    ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን ሚዛናዊ ዘገባ ነው😘👌❤

  • @ewnetuyineger491
    @ewnetuyineger491 10 месяцев назад +2

    ጋሽ እሸቴ! እንደምነህ! እድሜና ጤና ይስጥልኝ።

  • @dawitalemu1578
    @dawitalemu1578 10 месяцев назад +6

    The Right information at the Right Time✌

  • @user-rv9hd5zy1w
    @user-rv9hd5zy1w 4 месяца назад +1

    እስራኤልዬ ❤❤❤❤❤

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 10 месяцев назад +1

    ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን🙏
    እድሜ ይስጥል😊

  • @Mesfin7199
    @Mesfin7199 10 месяцев назад +5

    ወንድሜ እሸቴ ከመግቢው የሙዚቃ መሳሪያው እሰከ ትንታኔው ልዩ የሆነ ስሜት ይሰጠኛል.አመሰግናለሁ

  • @mengisteabalem2918
    @mengisteabalem2918 24 дня назад

    የተከብርክ ወንድምየ ያተ ትንታንየ ደሥይላል እስከ የእርትራና የትግራይ እንዲህም የኢትዮጵ ያ ትንትንልን ይጠ ብቅህ elow

  • @shimeemokee5626
    @shimeemokee5626 10 месяцев назад +17

    እንደኔ ሁለቱንም ሀገር የምትወዱ ❤

  • @AberaDaka
    @AberaDaka 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤አቦ ይመችህ።የጀግኖች ታርክ በዚህ መልክ ስተነተን ደስ ይላል።ምርጥ

  • @HawaHawa2-q2d
    @HawaHawa2-q2d 4 дня назад

    መቸም አይሁድ ከሀድ ሥለሆኑ ተሠደው መተው በአሥጠጋቸው ሙሢሊሞች ምን አጠፉ ኢሸአላህ አላህ አነድ ጀግና ያመጣና የሚሢሊሞች መሥጅድ ወደሙሢሊሞች እጅ ይገባል መቸም ይኸ ሣይሆን መቸም ቂያማ አይቆምም ኢሸአላህ

  • @user-py4lp2cd6l
    @user-py4lp2cd6l 5 месяцев назад

    ክብር የሠጠህ

  • @user-ou8bv8kp1x
    @user-ou8bv8kp1x 8 месяцев назад

    የተከበራችሁ፣ወንድሞቼና፣እህቶቼ ፣ሠላም፣የሚመጣዉ ፣በእውነት፣ለይ፣ሰንቆም፣ብቻ ፣ ነው።

  • @awelhussen4856
    @awelhussen4856 10 месяцев назад

    ሸገር መቆያ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው። እባክህ ስለ ላይላ ኻሊድ (Leila Khaled) አስደምጠን።

  • @MamoTesfa
    @MamoTesfa 5 месяцев назад

    war is dangerous how many people are dying pray God is able to solve hallelujah amen

  • @semiramustefa8358
    @semiramustefa8358 10 месяцев назад +6

    insha Allah Palestine will be free ! !

    • @habttusami1113
      @habttusami1113 10 месяцев назад

      You dream about it 😂😂😂😂😂😂😂🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @DejeneBunde
    @DejeneBunde 4 месяца назад

    ሰላም ለሰዉ ልጆች ሁሉ ይሁን።

  • @jemalmustefakaralla9032
    @jemalmustefakaralla9032 9 месяцев назад

    @በጣም አሪፍ ትንተና አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏ሸገር ኤፈሞች ትችላላቹ=በማቆያችን እናቆያቹ.!!🙏🙏🙏🙏🎉

  • @GashawGe
    @GashawGe 10 месяцев назад +1

    Thanks for in this deep information.

  • @ephremf22
    @ephremf22 10 месяцев назад

    abdulsemed and eshete two great person...SUPER THANKS...//

  • @helenabebe4520
    @helenabebe4520 10 месяцев назад +1

    አምላክ ይድረስላቸው🙏🙏

  • @helenabebe4520
    @helenabebe4520 10 месяцев назад

    እናመሠግናለን🙏 እንደፍትፍት ነው ታሪኩን ያጎረስከን አመሠግናለሁ 🙏ጌታ ምህረቱን ይላክልን ክፋታችን በዝቷል🙏

    • @user-ib3qe2ih1i
      @user-ib3qe2ih1i 10 месяцев назад

      ነው እንዴ አደዛኝው አይሻልም

  • @getachewgebremariam6329
    @getachewgebremariam6329 10 месяцев назад

    Thank you Eshete Asefa

  • @osmanabdulaziz7395
    @osmanabdulaziz7395 10 месяцев назад +33

    የሚገርመው ነገር ክርስትና እና አይሁድ በምንም የማይገናኙ ናቸው ፡ አይሁዶች ደግሞለክርስትና ከፍተኛ ጥላቻ አላቸው ፡
    አስገራሚው ነገር የኢትዩጵያ ክርስቲያኖች ለአይሁድ የሚያሳዩት ድጋፍ እና ፍቅር ነው ።
    ሲሆን ድጋፋቸው ሊሆን የሚገባው ለፈለስጢን ክርስቲያኖች ነበር ።
    በውሸት ታሪክ ተተብትቦ መዝለል ያሳዝናል።

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 10 месяцев назад +15

      እንዴት የአብርሃምና የሙሴን የይሳሃቅን የያቆብን የዳዌትን ልጆች እንጠላለን ሃይማኖታችን ማንም ጥሉ አይልም እንደ እናንተ ሃይማኖት ስው እየገደለ አላህ ክብር ብሉ አላለነም አምላካችን 😅😅😅

    • @tadaelshewarega9036
      @tadaelshewarega9036 10 месяцев назад +4

      ⁠@@eyrusfeker4790mnaynet dedeb nesh mejemria esu mn kfu tenagere ewnetun nw hulum ye abreham lj nw endezi be gosa maseb lk aydelem palestine yalu hsanat mn atefu muslim guadega yeleshim ye sew haymamot endi mtyew arkesh asbi enji

    • @mohammedhussein-cm2gv
      @mohammedhussein-cm2gv 10 месяцев назад +9

      ልክ ነህ ግን ሁሉንም አይመለከትም አንዳንድ ከእውቀትና ከኢንፎርሜሸን የራቀ ደደብ ቁማርተኛ ነው ኢሰራኤልን የሚደግፍ

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 10 месяцев назад +5

      @@tadaelshewarega9036 የሞቱት ኢስራኤላዌያን የታገቱት ስው አይደሉም ?????

    • @tadaelshewarega9036
      @tadaelshewarega9036 10 месяцев назад

      @@eyrusfeker4790 Aw morual gn ahun eyemotu yalut Palestine nachw siketel dmo anchi mnm reason yleshm le Israel mtdegfibt mknyatum mdegef yalbsh sw eyemote nw ye Israel yhun wey ye Palestine huletun dem nw myafesut ena be sew Bnasbw tru nw enji ena dmo Hamas mibale tataki buden nw endeza yargew enji Gaza yalw hizeb mn atefa

  • @testyayub3536
    @testyayub3536 8 месяцев назад +1

    የፊሊስጤም አምላክ እረ አምላካቸዉ በደረሰላቸዉ የምትለዉ የነሱ አምላክ አይደርስም አምላክ አይሁድን ነዉ የሚያዉቀዉ ነዉ፤፤ እኛ ሀበሾች አሽሙር አይለቀንም ሀሀሀሀሀሀ

  • @abduselammurad
    @abduselammurad 3 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @selam8766
    @selam8766 10 месяцев назад +3

    ኣምላክ እስራኤል ይባርክ ❤

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 10 месяцев назад +3

    ሊንክ ያስቀመጥኩትን ተመልከቱ የነቢያቶች የዘር ሐረግ

  • @afeshatadesse5620
    @afeshatadesse5620 9 месяцев назад

    Thanks Ato Eshete,

  • @AmexDend
    @AmexDend 10 месяцев назад

    Thank you.

  • @eliasmohamed395
    @eliasmohamed395 4 месяца назад

    እረ አምላካቸው ይድረስላቸው፤

  • @user-oo4yd9iu4b
    @user-oo4yd9iu4b 10 месяцев назад +4

    እስራኤልን ነክቶ በሰላም መኖር አይቻልም ሀማስ ትልቅ ስህተት ነው የሰራው

  • @Heni930
    @Heni930 9 месяцев назад +1

    ወይ መቆያ..., ይህ ምን መቆያ ነው መሰንበቻ እንጂ! 👍👍👍

  • @adyarega101
    @adyarega101 3 месяца назад

    The best journalist❤

  • @yosfyosf1325
    @yosfyosf1325 10 месяцев назад

    ፈጣሪ ሰላም ይስጣቸዉ

  • @melkamubogale4713
    @melkamubogale4713 10 месяцев назад +2

    የቴሌግራም ቻናላችሁ ተከታታይ ነኝ ግን አስፋው እሸቴ ያንተውን ኮለል ያለ ድምፅ እስከነ አቀራረብህ ማታ ማታ በጆሮ ማዳመጫ እየሰማው እንቅልፌን ላሽሽሽ ነው ምልበት።ግን ደሞ ቴሌግራም ላይ እየለቀክልን አይደለም ልቀቅልን እስኪ ምርጥ ምርጥ ቁምነገሮችህን ሰምቸውም አልጠግብም

  • @luchiniguss8191
    @luchiniguss8191 10 месяцев назад +2

    Theodor Herzl
    የ ዛዮናውያን እንቅስቃሴ መሪ ሲሆን አላማው land for the people for the people without land በማለት የተጀመረ የአይሁዳውያን እንቅስቃሴ ጀመሪና አቀንቃኝ ነው።
    ዛዮንኒዝም ማለት ፍርስጤማውያን ለስንት ሺ ዘመን ከኖሩበት ምድር አፈናቅሎ ነገርግን በተለያዮ ክፍለ አለማት ያሉትን እስራኤል የምትባል ሀገር አይተው የማያውቁ ሰዎችን እየሰበሰቡ መሬት መስጠት ነው።
    ዛይዮናይዝም ማለት አፓርታይድ አስተዳደር ማለት ነው። የፍልስጤም ሀብት ንብረት መሬት መንጠቅ፣ ህዝቦችን ማስጨነቅ ማስለቀስ ነው። ይሄ ነው የ Theodor Herzl Legacy
    ለ 75 አመት ያህል Palestinian suffer እንዲያደርጉ፣ በየቀኑ እንዲገደሉ፣ በምእራባውያን እርዳታ የቦንብ ናዳ እየዘነበባቸው የሚጨፈጨፉ ምስኪኖች ናቸው።
    ዛዮኒዝም በእውነተኞቹ አይሁዳውያን የተፀየፈ የተረገመ እንቅስቃሴ ነው።
    ድል ለፍልስጥኤም ወገኖቻችን!!
    ነፃነት ለ75 አመት ጨቆኑ ለተገፉት ፍልስጤማዊያን ይሁን!!
    ፍሬህይወት ነኝ ከሰሜን አሜሪካ

  • @GYENESEW
    @GYENESEW 10 месяцев назад

    ሠላም ወንድሜ እውነተኛ ሠላም እና እርቅ የሚያገኙት ንሥሐ ገብተው ክርስቶስን ሲቀቡሉና በእውነት ሲከተሉት ብቻ ነው::

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 9 месяцев назад

    እሸቴ ዘጃንሜዳ! እናመሰግናለን !

  • @getahunbeyenetulema6634
    @getahunbeyenetulema6634 9 месяцев назад

    እሸቴ አሰፋ በጣም ምወደው ጋዜጠኛ 🎉

  • @najjatnajjat7376
    @najjatnajjat7376 2 месяца назад +1

    ላይሁድ የምትንጫጩ ኢትዮጵያኖች እስኪ እዉነቱን እወቁት

  • @AbdiKedir-lq1md
    @AbdiKedir-lq1md 9 месяцев назад +3

    ሂትለር ጀግና ነበር እውነት ነበረክ

  • @weynshetadmassu3795
    @weynshetadmassu3795 10 месяцев назад +1

    አንደ ሐገር ከመመስራታቸው በፊት የት ነበሩ ? በመፅሐፍ ቅዱስ ስንረዳ የአለም ፈጣሪ የተወለደባት ሐገር አንደሆነች ያሳያልና

  • @tnagnewjobeze2854
    @tnagnewjobeze2854 10 месяцев назад +3

    የፍልስጢምን ታሪክ ማንም አይሺረዉ ጀግኖች ነቸዉ ግፍም እየበዛባቸዉ ጀግና ነቸዉ አቀራረብህ ዛሬ የሑድዎች አጠጥተዉሐል መሠል የሆዳችሁ ነገር እኮ ከባድ ነዉ 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🐒🐒🐒

    • @user-ro6lt3zw5k
      @user-ro6lt3zw5k 10 месяцев назад

      Metsafkdus anbibi ke 2000 amet befit le 400 amet israelawyan sisekayu neber be gibts

    • @tnagnewjobeze2854
      @tnagnewjobeze2854 10 месяцев назад

      @@user-ro6lt3zw5k ደግ ተሰቃዩ ወደፊትም ይሰቃዮ ደግሞ ለየሁዳ 🤫🤫🙃🙃‼️‼️‼️

    • @user-ro6lt3zw5k
      @user-ro6lt3zw5k 10 месяцев назад

      @@tnagnewjobeze2854 bihonm igziabher kenesu gar new wededkm telahm ye kalkidan hager net

    • @tnagnewjobeze2854
      @tnagnewjobeze2854 10 месяцев назад

      @@user-ro6lt3zw5k 😁😁የማን ቃል ኪዳ መርየምን ያለ ወንድ የወለደች ይሏታል እየሱስን ድቃላ ይሉታል በእየሱስ አምላክነት አያምኑም የማን ቃል ነዉ በል /ይ 😁😁ትገርማላችሁኮ ግን አያዉቋችሁም ደግሞም ደግነቱ 🤣🤣🤣🤣

  • @amanuelamberber5261
    @amanuelamberber5261 10 месяцев назад +1

    የብዙ ጊዜ ጥያቄዬን ነው የመለስክልኝ

  • @user-ni8gd4sp5w
    @user-ni8gd4sp5w Месяц назад

    ድል እስራኤል

  • @abebemeresa9671
    @abebemeresa9671 10 месяцев назад +2

    ያቺ የተቀደሰች የእስራኤል ምድር የነካ በመሬትም በሰማይም አይባረክም ።

  • @wubneshadmase7815
    @wubneshadmase7815 7 месяцев назад +1

    ያም አለ ያም አለ አረቦች እስላሞች ቢበዙ ምልያርድ ቢድርሱም ከእውነት የራቀ ሀይማኖትን ተደግፈው ሰው ማረድ ስለሆነ እምነታቸው ጥቁር ቀይ አፍሪካን በቱለይ ሰዎችን እንደ በግ እየሽጡ እያሰቀዩ ከዛም አልፎ በእላህ ስም ሰውችን እነ ኤልካይዳና ዳዓሽ ስደተኛ ሀበሾችን ሳይቀር በአደባባይ አርድዋል እንገት ቀልተዋል ታድያ እነኚህን ፈሪ እግዚአብሔር የሌላቸው አረመኔ ፈሪዎች እግዚአብሔር ቢውዳቸው ይደቀኝ ነበር!!!!

  • @elsatariku6006
    @elsatariku6006 10 месяцев назад

    እሸቴ አሰፋ አንደኛ

  • @ebrahimtemam-jg3kn
    @ebrahimtemam-jg3kn 10 месяцев назад +9

    የግፍ ፅዋ ሞልቶ የፈሰሰበት ምድር

  • @user-sh6up7bx1w
    @user-sh6up7bx1w 8 месяцев назад

    yene konjo kemtasibew belay betam new yemwedish yeti ena mec endemagegish alwkim

  • @mogne5556
    @mogne5556 10 месяцев назад

    እሸቴ በጣም አንባቢ እና እውቀት ያለህ ጋዜጠኛ ነህ ታሪክ አዋቂ አቀራረብህ ደግሞ እጅግ ልዩ ነው አንድ ነገር ብቻ እረስተሀል እኛን ቤተ እስራኤሎችን አላካተትክም ታሪኩ እኛንም ስለሚመለከት ስለምን አንድ መስመር እንኳን የሀገርህን ልጆች ቤተ እስራኤሎችን ዘለልከን? ከዛ በተረፈ ግን እጅግ የማደንቅህ ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ከሚባሉት ምርጥ ጋዜጠኞች አንዱ ነህ አድናቂህ ሞላ ቀስቅስ ከእስራኤል

  • @maretube2391
    @maretube2391 10 месяцев назад +4

    ጽዮን ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ

    • @Mekd87
      @Mekd87 3 месяца назад

      ❤❤❤❤

  • @user-jo8oe8wv3z
    @user-jo8oe8wv3z 10 месяцев назад

    ትረካህና ቅዳሜ 7:30 ይመሳሰሉብኛል።

  • @AhmedyenusShumie
    @AhmedyenusShumie 3 месяца назад +1

    ዘፍጥረት 21፥34 "አብርሃምም በፍልስጥኤም ምድር ብዙ ቀን እንግዳ ሆኖ ተቀመጠ"።
    ይህች አንቀጽ ምድሩ የፍልስጤም መሆኑን ያሳያል

    • @Mekd87
      @Mekd87 3 месяца назад

      ፍልስጤም ወረራ መጤ አረብ ነው👎

    • @melake163
      @melake163 Месяц назад

      Abreham man ametawu eza????

  • @user-cq6pl8xt9j
    @user-cq6pl8xt9j 10 месяцев назад

    አሏህ ነስሩን ያምጣላቸዉ መቸም ቢሆን በደለኖች በመጨረሻ የጃቸዉን ሳያገዩ መጨረሻ ቀን አትመጣም የዘር ማጥፋት የሚደሰግባቸዉ ፍልስጤማዉያን በየፎቁርስ ደማቸዉን እያፈሰሱ የሚወጡ ምንም የማያቁ እቦጨጪላወች ደም ፈሶ አይቀረም መቸም ህዝብ አያልቅም የበለጠ መበደላቸዉ ያበረታቸዋልጂ አያጠፋ ቸዉም ኢሻ አሏህ ድሉ የኛነዉ

  • @nourkemal3343
    @nourkemal3343 10 месяцев назад +1

    ፍልስጤን ላይ 2 ጊዜ ተስብስበው ሀገርም ለመመስረት ሞክረው 2ጊዜ 80 አመት ሳይሞላ ተበትነዋል አሁንም ለ3ተኛ ጊዜ መሰረትን ካሉ ስንት አመት ቀራቸው 78 አመት ሊሆናቸው ? ታሪክ ይደገማል ።

    • @habttusami1113
      @habttusami1113 10 месяцев назад

      Slam yaworal madreg gin 0🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

    • @Mekd87
      @Mekd87 3 месяца назад

      ​@@habttusami1113🇮🇱🇮🇱❤❤❤💪💪

  • @brightday789
    @brightday789 10 месяцев назад +1

    Thank you 🙏 Eshi this is same Amhara people in Ethiopia Amhara people is one of the main state builder in Ethiopia but the last 50 years Amhara people killed in Ethiopia now Amhara stand together like Israel people

  • @user-vj6vq5oq8j
    @user-vj6vq5oq8j 8 месяцев назад

    Keep it up

  • @user-ij9uw2nw5y
    @user-ij9uw2nw5y 7 месяцев назад

    የሚገርመው በቅድመ አያቴ ጊዜ የተጀመረ ጦርነት የሃያላን መንግሥታት ተፅእኖ ስለሌለውና የሁለቱን እሰጣ እገባ የሚፈልጉ አገሮች ያሉ ያሰመስላል//ፈጣሪ የሰላሙን በር ይክፈትላቸው

  • @user-bz5bb9bg9n
    @user-bz5bb9bg9n 10 месяцев назад +11

    እንደ እስራኤል ግፍ እየደረሰበት ያለ በዚህ አለም የለም አረቭ ብዙ አገረ አላቸዉ ይሁዲ ግን አንዲት እስራኤል ናት ግን ምን ዋጋ አለዉ አረቭ አላስ ቀምጣት አለ 😢 እስራኤል ለዘላለም ትኑረ ክፋሽን አያሳየኝ

    • @lubabaahmed3304
      @lubabaahmed3304 10 месяцев назад

      እኝክ 😂

    • @birhangeta5883
      @birhangeta5883 10 месяцев назад +1

      Gif yeteserabachu Europe wust, ahunima enante Palestine layi meretachew zerfachu eyegedelachuachew gif fetsami kehonachu koyachu eko. Christos yatfachu! Gifegna hulla, hulle gif eyeserah tebedelku bileh tichohalleh. Zere-kifu aremenie!

    • @HananMehammed-yr4iq
      @HananMehammed-yr4iq 10 месяцев назад +4

      ለምን ኢትዮጵያ አታመጫቸውም🥺😢😢ኢትዮጵያ ፈላሻ ተብለው ይኖሩ ነበእ ወደ ፍልስጤን ባይመለሱ ኑሮ የኛም እጣ እንደጋዛ ነበር አይ የሀበሻ ክርስቲያን ከየሁዳ ባሳቹኮ😂😂😂

    • @eleniamha2766
      @eleniamha2766 10 месяцев назад

      🤣🤣🤣@@lubabaahmed3304

    • @henokhenok6171
      @henokhenok6171 9 месяцев назад

      ጠኒያምደንቆሮ

  • @eyob9654
    @eyob9654 10 месяцев назад +12

    ገና እስራኤል አላስካ መስጂድን የሚያፈርሱበት ግዜ ይመጣል ይሄ ግድ የሚፈፀም ትንቢት ነዉ ሃያ ሚሊዮን የማይሞላ ህዝብ እንዴት ሙሉ አረብን ያንቀጠቅጣል? አረቦቹ ቢችሉ በ አንድ ቀን ሌሊት አጥፍተዋት ቢያድሩ ደስ ይላቸዋል ነገር ግን አይችሉም። 2000 አመት ሙሉ በ አለም ላይ ያን ሁሉ መከራ ያዩት እኮ ካምላካቸዉ ስለተጣሉ ነዉ እንጂ እንደዉም ማንም አይችላቸዉም ነበር። አብርሃም ኣባታቸዉ እኮ በ 318 ብለቴኖች ብቻ አምስት ነገስታትን አሸንፏል እሱ ግን በአምላኩ ኀይል ነዉ። የሚመኩበት ንጉስ ዳዊትም አንም ቀን በ ፍሊስጤማዉያን ተሸንፎ አያዉቅም፣ ኃያሉ ሶምሶንም ብቻዉን 1000 ፍሊስጤማዉያን የገደለ ነዉ።

    • @HananMehammed-yr4iq
      @HananMehammed-yr4iq 10 месяцев назад

      ጌታህም አላሸነፍቸውም አሸነፉት እንጂ ለዛውም አዋርደው አሁንም ቢመጣ እንሰቅለዋለን እያሉ እየፎከሩ ይገኛል✌️😤😤እየሱስ ፈጣሪ ያልቻላት ሰው በምን አቅሙ ወንድሜ😂😂😂

    • @user-ro6lt3zw5k
      @user-ro6lt3zw5k 10 месяцев назад

      ​@@HananMehammed-yr4iqbiyawardutm isu gn kal alew aytewachewm israel ye kalkidan hager nat igziabher aytewachewm inesun yeneka itif lerasu yigodal indezi sl inesu le igziabher melkam honew aydelem igziabher sew aydelem aywashmna kalu be dawit zufal lay gena iyesus yinegsal ishi

    • @user-uz3or8mv9g
      @user-uz3or8mv9g 10 месяцев назад

      የ አሜሪካ ውለታ እንዲ በአንዴ ይረሳ😂😂

    • @eyob9654
      @eyob9654 10 месяцев назад

      @@user-uz3or8mv9g ወንድሜ አሜሪካ ዉስጥ ያሉት ጠበብት አይሁድ እንደሆኑ አታዉቅም እንዴ?ከ እያንዳንዱ የአሜሪካ ቴክኖሎጂ ጀርባ ዋናዎቹ አይሁድ እንደሆኑ አታዉቅም? ሌላዉ ይቅርና ይሄ ምትጠቀምበት Facebook watsapp የማን ይመስልሃል? አንቶኒ ብሊንከን እንኳን ማን እንደሆነ ታዉቃለህ?አልበርት ኤነስታይን እንኳን እስራኤላዊ ነዉ ሌሎቹን ታላላቆቹን እንተዋቸዉና።

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k 10 месяцев назад

      ​@@HananMehammed-yr4iq ጌታችን ያሸነፈው ፍቅር ነው እናቱ ቂጣ በቀደደው አፍሽ አትቀደጅ ተዘቅዝቀሽ ብትሰቀይ እንኳን ዞሮ ለማያይሽ ፍልስጤም መከራሽን አትይ ሞታቸው ያሳዝናል በሰዎች መካከል በተፈጠረ ጦርነት ዘለሽ የሰውን ሐይማኖት የሚያመልከው አምላክ ላይ አፍሽን አታላቂ እኔም አንድ ነገር ልጨምርልሽ ዳዊት ገና ብላቴና ሳለ የፍልስጤሙን ሐያል ነኝ ብሎ የሚያስበውን ጎልያድን በጠጠል የጣል በ እግዚአብሔር በ አምላኩ ሐይል ነው

  • @sultankader4182
    @sultankader4182 7 месяцев назад

    ሰለም ላሰዉ ልጅ😢

  • @user-ou7uu8lq7h
    @user-ou7uu8lq7h 10 месяцев назад

    አረ አምላካቸው በደረሰላቸው❤❤

  • @user-ne4ch5qw7f
    @user-ne4ch5qw7f 5 месяцев назад

    ዝንብ ቢጠራቀም ቋጫ አይከፍትፍ
    አላህ አክቡር እያለ አንገት የሚቀነጥስ አምላክ መች አለውና
    እውነቱስ ብሀሩን የከፈለው የእስራኤል አምላክ ነው
    አረብ ሙስሊም ብትከቢ አንድ እስራኤል አንድ አሜሪካ
    አንድ እግዛብሄር ብቻ አከተመ

  • @Sileshi-ll2sh
    @Sileshi-ll2sh 10 месяцев назад

    Good job

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 10 месяцев назад +2

    Isreal is 3,000 years old and 75 years young! Shalom

    • @user-pp8ms2oh8u
      @user-pp8ms2oh8u 10 месяцев назад

      ክክክክ ተመስገን የሆነች ነገር አምብበሽ ነዉ በይ እግረ መንገድሽን ስለ ፍልስጤም አንብቢ

  • @user-Manatube
    @user-Manatube 10 месяцев назад +1

    ታሪክ እንዳይከስህ ታሪክ አታዛባ ስለ የትኛው ምድራቸው ነው ምታወራው ስለ 70 አመቷ !?
    ለአይሁድ የቃል ምድር የለውም የለውም ቃል ለማያውቅ ህዝብ ፈጣሪ ቃል አይገባለትም።
    ነብያትን በመግደል እና በማስተባበል የተረገሙ ፍጡሮች ናቸው ።

    • @Mekd87
      @Mekd87 3 месяца назад

      ወረራ ፍልስጤም 👎

  • @user-wy9eu1xs1z
    @user-wy9eu1xs1z 7 месяцев назад +1

    ድል ለፊልስጤም

  • @amentube4210
    @amentube4210 10 месяцев назад

    "እረ አምላካቸው በደረሰላቸው!!!"

  • @user-mz5tm9gj6h
    @user-mz5tm9gj6h 9 месяцев назад

    እስራኤልን ይሁዳ ታይ ፍልልይ አሎ ብክርስትያን ይሁዳ ማለት ሰቐልት እግዝእነ ክርስቶስ ደይኮኑን እስክ አረድኡን

  • @Rif-Mohammed
    @Rif-Mohammed 10 месяцев назад +3

    ምነው ታሪክ ማዛባትማወቅ መሰለህ ጭራሽ ፈልስጤኖችን ወራሪ አድርገህ አየሀቸው። ለምትደግፈው ሀገርብለህ ሳይሆን ለእውነት ብለህ ዘግብ። ታሪክን እንዳመቻቸው ስለፃፉት አንተም እንደተመቸህ አድርገህ አትጻፍ ለእውነት ኑር። አዞ ሁላ።

  • @abduh4508
    @abduh4508 10 месяцев назад +3

    እሸቴ አሉ ተባለ ይባላል ምን ማለት ነው