የኛሰው ፖሊስ በአሜሪካ ውጪ ብለው አመናጭቀው አባረሩኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии •

  • @yenemar786
    @yenemar786 Месяц назад +78

    Such a humble and gressful woman, thank you for serving your country.
    We are proud of you !

    • @chebemedia
      @chebemedia  Месяц назад +2

      You are so kind

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 22 дня назад +1

      ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ

  • @mandefrohabtewolde4197
    @mandefrohabtewolde4197 17 дней назад +7

    ሔለን አንች የሁላችንም ኢትዮጵያውያን
    ዕፁብ ድንቅ ነሽ። ለጋዜጠኛውም ምሥጋናዬ
    ይድረሥ

  • @Hana-l9p2k
    @Hana-l9p2k Месяц назад +79

    ሞዴል ፖሌስ ኦፊሰር እግዛብሄርን የድንግል ልጅ እየቀደመ ይጠብቅሽ

    • @dayner989
      @dayner989 Месяц назад

      ይቺ ሴት ካሜሪካ መጥታ ትፎግረናለች አደል 😂

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Месяц назад +62

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ ኮራሁብሽ የ ሀገሬ ልጅ ስለሆንሽ ጀግና ነሽ ፓሊስነት በ USA ቀላል አይደለም የትም state ቢሆን ቆራጥነትን ይጠይቃል በርቺ በ ሔድሽበት ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew 22 дня назад +11

    ቆንጆ እግዚአብሄ ክከፉ ነገር ይጠብቅሸ አንተም በጣም ጎበዝ ወንድማችን ጌታ ይጠብቃቹ ❤

  • @WebitEthiopia
    @WebitEthiopia Месяц назад +18

    ለመጀመሪያ ጊዜ በአሜሪካ የሀበሻ ሴት ፓሊስ ጎበዝ ብዙዎች በልጅነት እድሜያቸው መጥተው በ2 ዓመት ውስጥ አማርኛ መስራት ይፈልጋሉ እሷ ግን ይሄን ያህል ዓመት ኖራ በልጅነት መጥታ ብዙ ትምህርት ቤት ከአሜሪካኖች ጋር ኖራ አማርኛ ቋንቋዋ ሌላ ነው ጎበዝ ቅመም ሄላዬ proud of you ቆንጅዬ:: የኢትዮጵያ እማ ጉዳቸውን እንዳታይባቸው ነው ያባረሩሽ ስንት አይነት ቁሻሻ ሥራ ነው የሚሰሩት አሁን እይ ቢሉሽ ጉዳቸውን ደብቀው ተዘጋጅተው ነው የሚያስገቡሽ:: ንገሪልኝ አትቅረፁ ብለው ስልክ ለሚሰብሩና ለሚከለክሉ እዚህም በኢትዮጵያ ለምዶ ከሃዲ ባለ ሥልጣን አትቅዳኝ ለሚሉት ትምህርት ነው::

  • @gutamesele5604
    @gutamesele5604 Месяц назад +100

    እህታችን የምታኮሪ ቆንጆ ትሁት ጀግና ነሽ:: በርቺ እግዚአብሔር አሁንም በመውጣት በመግባትሽ ጥበቃው አይለይሽ በነገሮችሽ ሁሉ ይርዳሽ መልካሙን ሁሉ ያድርግልሽ አኩርተሽናል:: ወንድማችን ቸቤ ይህችን ጀግና ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግንሀለን::

  • @WayMake
    @WayMake Месяц назад +34

    አቦ እንዴት ታምራለች ❤ Inside/ out. Much respect. ❤

  • @tsehayabebe2973
    @tsehayabebe2973 Месяц назад +25

    Proud of you sister, very professional and humble, very educational interview, Thank you for being an example for the young generation here in US.thank you Chebe,

  • @martha1043
    @martha1043 23 дня назад +6

    የኔ ቆንጆ ኩሩ ኢትዮጵያዊ በጣም ኮራሁብሽ እግዝአብሔር ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ

  • @igo1071
    @igo1071 Месяц назад +19

    የገረመኝ እስቲ ይህችን በጣም ስርአት ያላት ግብረገብነት የተሞላች ኢትዮጵያዊ ተመልከቱ:: መንግስታትወጣቶች ህግባለበት አገር ላይ መኖር ምን ይመስላል ስው በሀገሩ ሲገፋ ደሞ ምን ይሆናል አስቡ ✅💚💛❤️🙏ክብር ለኢትዮጲያና ለህዝቧ💚💛❤️🙏

  • @gashahunt
    @gashahunt Месяц назад +10

    ጀግኒት ስታኮሪ ክብር አንቺን ለዚህ ደረጃ ላበቁ ቤተሰቦችሽ ከሁሉም በላይ አንቺን ኢትዮጵያ ውስጥ ፈጥሮ አሜሪካ ላይ ስልጡን ፖሊስ የሾመሽ እናከብርሻለን በርቺ ጎበዝ !!!

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 Месяц назад +16

    ቸቤ በጣም ጎበዝ ጠያቂ ሆነሃል አምበሳ ይጠይቃታል ያልኩትን ጥያቄ በሙሉ ነው የጠየካት አሁን ከፍ በል ደሞ የሰይፉ አይነት ፕሮግራም ጀምር ከትንሽ መነሳት ትችላለህ AI ተጠቀም ትልቅ ስቱዲዮ አያስፈልግህም 💪🏾💪🏾💪🏾

    • @PeaceGlide1
      @PeaceGlide1 29 дней назад +2

      i agree

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 24 дня назад +2

      በጣም መጠየቅ ያለበትን ምነ አላስቀረም

    • @jonyagaro4356
      @jonyagaro4356 18 дней назад

      a lot better than Seifu I wish if he learns how to interview

  • @RoMI-b9q
    @RoMI-b9q Месяц назад +27

    So proud of you 👏🏾 and thank you for your service ✊🏾

  • @Tata-mn7fm
    @Tata-mn7fm 27 дней назад +6

    ፀጉራ ላይ ያንጠለጠለቻት ጨሌ አረጓዴ፣ቢጫ፣ቀይ፣ሀገር ይወክላል። እንዲሁም ያገኘነው ግብረ ገብ ለሁሉ ጠቃሚ ነበር።

  • @sileshemarkon6277
    @sileshemarkon6277 Месяц назад +8

    የእማሆይ ዉድ ልጅ የማይክዬ እናት ምርጥ ልጅ ምርጥ እናት እማሆይ ጨዋታ አዋቂ አስተዋይ እናት።

  • @derejeabate1591
    @derejeabate1591 Месяц назад +11

    She is so beautiful, humble, and hard worker, let God protect you and your family. Please take care አንቺ ቆንጆ።

  • @andersonclark6041
    @andersonclark6041 Месяц назад +13

    Beautiful Habesha In and Out, we love you our Sis! God bless you and protect you🙏

  • @ElsaMelaku-k7z
    @ElsaMelaku-k7z 28 дней назад +4

    You are a hero my sister !! Thank you brother for showing us so many heroes form our country ❤

  • @Lesera122
    @Lesera122 Месяц назад +20

    በጣም ደስ የሚል የተረጋጋ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ቸቤ

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 Месяц назад +7

    እይ የ ኢትዬዽያ ፓሊሶች ማፍሪያወች እህታችን ጀግና ነሸ❤

    • @dayner989
      @dayner989 Месяц назад

      ቲሽ 👎🏿 judge ማረግ ብቻ ነው ምታቁት

    • @tt-lk3jc
      @tt-lk3jc 28 дней назад

      አጨብጫቢ ሁላ የሚደነቁትማ የኢትዮጵያ ሴት ፖሊሶች ናቸው ምንም ነገር ባልተሟላበት ቀን ማታ በብርድ በጸሀይ በጣም በአነስተኛ ደሞዝ ለሚንከራተቱት ጦርም ሲያንስ ከመከላከያ ጋር ጦርነት ለሚገቡት።መቼም የአሜሪካ ነገር ማዳናቅ ስለምንወድ ነው እንጂ በመኪና እየዞረች ሁሉ ነገር ተሟልቶላት ለምትሰራ እንዲህ ማዳነቅ ባላስፈለገ ነበር

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 27 дней назад

      ጃጅስ ቢደረጉ ታዲያ ስራቸው የወረደ ስለሆነ እኮ ነው ሲጀመር ለንፅፅርም የሚበቁ አይደለም

    • @usmanShambel
      @usmanShambel 19 дней назад

      የተገረፈ ያስታውቃል

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 Месяц назад +11

    ዋው ምርጥ ደፋር ኢትዮጵያ አሜሪካዊት ሴት። በርቺ ጌታ ይርዳሸ። ኢትዮጵያ ካናዳዊት ይኖሩ ይሆን። ወንዶች እንዳሉ አውቃለሁ።

    • @frieneguse7078
      @frieneguse7078 18 дней назад

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @Withincom
      @Withincom 5 дней назад

      ከካናዳው የአሜሪካው የበሳ ነው በተለይ liberal states እና sweeping states ብዘ ወንጀሎች ነው የሚፈጸመው . Border patrol መሆን ሳይሻል አይቀርም

  • @betheldawit1993
    @betheldawit1993 Месяц назад +10

    Chebe, What A great interview!
    keep it up bro!

    • @chebemedia
      @chebemedia  Месяц назад

      Thank you! Will do!

    • @Atzgf
      @Atzgf 13 дней назад

      😢😢😢😢እኔንምዉሰዱኝ

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h 21 день назад +2

    💚💛❤ዋዉዉዉዉዉዉ ጀግኒት በርቺልን እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ደስ ስትል💚💛❤

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 21 день назад +3

    Your dedication is truly appreciated
    And value. Thank you for service and sacrifice and commitment. May God blessed you. 💚💛❤️

  • @mariamova452
    @mariamova452 10 дней назад +1

    Did you see guysፀጉሯ ላይ አረንጎዴ ቢጫ ቀይ ዶቃ አለች ሄሉ አብረን እንገባለን ወደፊት ሰው አገር የሚቀር የለም love you and Big respect🙏😍😘

  • @kd4512
    @kd4512 26 дней назад +3

    I see her on tiktok and she is my favourite. Much respect 🙏

  • @akliluguluma4334
    @akliluguluma4334 Месяц назад +6

    Proud of you Helen, beautiful professional, and humble ❤❤❤

  • @Melese5740
    @Melese5740 17 дней назад

    ይህች ልጅ የሞጣን ንግግር በአማርኛ በጣም ጉበዝ ናት ጉበዝ ነሽ ቋንቋ አለመርሳትሽ🎉🎉🎉

  • @900colina
    @900colina Месяц назад +9

    This was an interesting interview and to the police officer lady, thank you for your service!

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Месяц назад +7

    አያትሽ እንዳሉሽ እኔም ጀግኒት ብዬሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fredpolo1234
    @fredpolo1234 Месяц назад +8

    እግዜር ይጠብቅሽ አሜሪካ ፖሊስ መሆን ቀልድ አይደለም ለማንም ልጅ እዚህ ለተወለዱት ኣልመኝም እልቅ ሌላ ወትድርን ቢገቡ ይሻላል እሱ ቀላል ባይሆን

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by Месяц назад +3

    ከልቤ ሳደንቀው ቸቤን ሰላማዊ የማናቃቸውን ያላየናቸውን ዜጎቻችን እንድናቅ ብዙ ደስ የሚሉ ነገሮችን የሚሰየን ድንቅ ልጅ ስለሆነ ነው❤❤❤❤❤

  • @ebabuachenef6023
    @ebabuachenef6023 Месяц назад +2

    በጣም ጥሩ ቃለመጠይቅ ነው እናመሰግናለን ለመሆኑ እንዳአንች ፖሊስ የሆኑ ሐበሾች አሉ ካሉስ በአሜሪካ የፖሊስ የኢትዮጵያዊያን ማህበረ አላቹህ ከሌላቹህስ እንዲኖራቹህ ትጥራላቹህ እንደእኔ ቢኖራቹህ ጥሩ ይመስለኛል እግዚያብሔር ይርዳቹህ ለኢትዮጵያ ያለሽን ፍቅር በጣም ወደድኩልሽ በርች።

  • @HoneyBee16199
    @HoneyBee16199 Месяц назад +5

    Chebi, thank you 🙏 😊 very interesting , program , she is beautiful, very serious on her career 😅 also friendly am proud of you girl 😊

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 Месяц назад +5

    We are proud of you, sis!! በጣም የምትመቸኝ ሰው ነች:: She has a great sense of humour.

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Месяц назад +7

    Great job thank you for service wonderful my favorite sister also gorgeous .yarda Lege great speech 👍

  • @igo1071
    @igo1071 Месяц назад +4

    Chebe media thank you 🙏 the first time 💚💛❤️🙏👌 we are proud of her thank god she is a very good example for all women & men for international people ✅well done ❤️

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Месяц назад +8

    You are so beautiful
    So proud of you and thank you for your service
    God bless you always sister 🙏🙏🙏❤❤❤❤በጣም እናመስግናለን ቸቤ ወንድማችን በየሄድህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berekethaylemichale2688
    @berekethaylemichale2688 Месяц назад +4

    እህታችን በጣም ትችላለች ትሁት ጀግና አገሮን የምትወድ ነች። በርቺ እግዚአብሔር አሁንም ጥበቃው አይለይሽ በስራሽ በሁሉ ነገር ይርዳሽ ይጠብቅሽ።መልካሙን እመኛልሽለው❤

    • @tt-lk3jc
      @tt-lk3jc 28 дней назад

      የትኛውን ሀገር ?😂

  • @Afro-inspire-lk9tl
    @Afro-inspire-lk9tl 27 дней назад +1

    she is really beautiful and intelligent police officer. She is ethically and professionally well-educated. May gods bless you and your family.

  • @bardere6501
    @bardere6501 Месяц назад +11

    ቸቤ እረ ትርጉም ከስር ፃፍልን
    ልጅቷ 90% እንግሊዥኛ ነው እኮ ምትናገረው እና እንዴት እንረዳ😂😂😂

    • @ghaile008
      @ghaile008 29 дней назад

      lol…ewenetehen new

    • @lopisowolde
      @lopisowolde 29 дней назад

      😂no I don't

    • @tameratgwordofa
      @tameratgwordofa 13 дней назад

      ከየት ነው የምትከታተለው😂😂😂

  • @samuelamare635
    @samuelamare635 28 дней назад +2

    Ethiopian police's should watch this

  • @Aipowered2927
    @Aipowered2927 Месяц назад +7

    She’s so beautiful and very professional 👏👏👏

  • @beshirnurhussien3139
    @beshirnurhussien3139 Месяц назад +4

    ቸቤ.ሚዲያ ፡ ኤርሚያስ ለምትሰራው ስራ ሁሉ ፡ እጂግ በጣም አደንቅሀለው አከብርሀለው ባንተ ኢትዮጵያ አይበታለው በርታ አንተ የህዝብ ልጂ.ነህ ፡ ሁሌም ከጎንህ ነን ባንተ ፡ ፕሮግራም ብዙ እዩተማርንበት ነው ፡ ብዙ ጀግና ወገኖቻች ንን ፡ እያስተዋወከን ነው ፡ በርታልን እህታችን እጂግ በጣም ፡ ኮርተንብሻል ፡ እናመሰግንሻለን🙏

  • @NetsanetDarihun
    @NetsanetDarihun Месяц назад +5

    ሰላም ቾቤ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው በዚ ቀጥልበት I personally saw her last year she is beautiful i am proud of her.

    • @chebemedia
      @chebemedia  Месяц назад +1

      Thanks 🙏

    • @helenhailu7827
      @helenhailu7827 Месяц назад

      እኔ የምለው ስራሕን ስርተህ ዝም እትልም ሰው ማነካካት እያስፈልግም ስራሽን እደንቃለሁ ሌላ እያስፈልግም ከሌላው ተመሬ

  • @GodGood-y6h
    @GodGood-y6h Месяц назад +3

    Very proud off you I live near her house in Ethiopia she have best grandmother and family God bless you her

  • @mulubekele4319
    @mulubekele4319 День назад +1

    Honey, I really admire you. You are perfect thank you for sharing but I didn’t see your ring. I love you guys.

  • @Godisgood2616
    @Godisgood2616 Месяц назад +4

    She is so beautiful 😍😍😍. May God keep you safe out there.

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Месяц назад +3

    You are amazing woman we learning so many things about children. Thank you so much.

  • @Biruk-s2m
    @Biruk-s2m 8 дней назад

    ውድድ አደረኩሽ በርቺ ኢትዬጵያዊ ከራት

  • @Samsonite-y2s
    @Samsonite-y2s 7 дней назад

    Merci my Cherie. You make us proud.

  • @tsedalemitiku2836
    @tsedalemitiku2836 Месяц назад +4

    Amazing lady. So proud of you my love. May our Lord Jesus Christ’s Devine protection and grace be with you wherever you go and in whatever you do. 🙏🏿❤️❤️

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Месяц назад +3

    I’m proud of you sister ጀግና ነሽ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melakea2671
    @melakea2671 Месяц назад +2

    Chebea thank you and the officer God bless your family thank you for sparing your time to say something helpful for your community

  • @ethiopianforlife9773
    @ethiopianforlife9773 Месяц назад +4

    I am proud of you my love I am Ethiopian from Minnesota ❤

  • @dandi704
    @dandi704 Месяц назад +2

    ቸቤ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን🎉

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w Месяц назад +8

    😱 I’m waiting to hear from her 😳 it’s a tough job wooo… no joke being a 👮 special for women…Thanks for your service 👌🙏. አነጋገርሽ ሁሉ ነገርሽ you are amazing I’m proud….👏🏽👌🙏. Ethiopian 👮 shame on you…😳😢… pls do better ….

  • @muluf7616
    @muluf7616 6 дней назад

    Oh God bless you, my sister God watch you for everything. We love you, our sister.❤❤❤❤❤

  • @EsubossWordoffa
    @EsubossWordoffa 12 дней назад

    እንግሊዝ አፍ ሆኖብኝ 95% አልሰማሁም እስቲ ሰብ ታይትል አርጉለንና በደንብ ልስማት ቆንጆ ጀግና ሴት 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Alexseyom99
    @Alexseyom99 28 дней назад +2

    Police live matter ❤ ❤❤❤brave women that keep our communities safe!

    • @tdtadesse547
      @tdtadesse547 16 дней назад

      They absolutely do not!!! Are you sick??? This is why Black Americans don’t like us.

  • @freaz-d9n
    @freaz-d9n Месяц назад +3

    We habesha people proud of you ❤

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 20 дней назад +1

    የኔ ቆንጆ ሄለን ሾዉ ላይ ነበር ያየኗት

  • @MohammedYassin-y4o
    @MohammedYassin-y4o Месяц назад +25

    ቸብ ቸብ አርጉላት

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by Месяц назад +1

      ይታይ እስክሳዋ

  • @michaelzereyohannes3072
    @michaelzereyohannes3072 22 дня назад

    እውነት ነው ፖሊስዋ ያወራችው ወላጆች ልጆቻቸው ያስገድዳሉ ይቆጣሉ ይሳደባሉ እንደዚህ መማር አለብህ በማለት ያጨናንቃሉ ልጆች መጨናነቅ ተውት እባካቹ በተቻለ ጐበዝ በርታ ትችላለክ ብንላቸው ጡሩ ነው ደግሞም ጎበዞች ይሆናሉ አትፍሩ መብታቸው አትከልክሏቸው

  • @tameratgwordofa
    @tameratgwordofa 13 дней назад +1

    Woooow good to see you and happy for you so proud of you and thank you for loving your mother land Ethiopia and grandma and willing to help Ethiopian police force am hoping they’ll invite you for getting more experience from you . But I need for you one thing which is let your kids know about Ethiopia as well may God bless you and your family and thank you for interview it’s iceberg for our kids and community
    finally thank you ቸቤ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Месяц назад +4

    እነኝህ ደነዞች በደንብ ቢያናግሩሸ ቢያሰጎበኙሸ ጥሩ ነበር እኛ ሀገር ሰርአት የላቸውም ማመናጨቃቸው

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 19 дней назад

    I am proud of you sis!
    May god keep on shield you from any harms way🙏🏿💗🍀

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Месяц назад +4

    Thank you for your service❤❤❤

  • @jelo3241
    @jelo3241 Месяц назад +4

    በአማርኛ ቢተረጎም ወይም subtitle ቢኖረው በጣም አስተማሪ ነበር እንግሊዘኛ መናገር ለማይችሉ ስዎች ቸቤ ለሚቀጥለው ስአት አስብበት እናመስግናለን

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 19 дней назад +1

    I am proud of you.

  • @TgkonjoBekele
    @TgkonjoBekele Месяц назад +3

    እኔ እንደ አሜሪካ ፖሊሶች አንጀቴን እሚያርሰኝ የለም ትክክለኛ ላገራቸው የሚሰሩ ጉቦ አያቁ መልከስከስ የለ ውይ ምናለ ሀገሬ እንደዚ አይነት ጥበቃ ቢኖር ለነገሩ ትምርት አለው የእግዚሀብሄርን ህግ እንደነሱ የሚያነብ የለም ለዚ ነው

    • @mesfindebi2844
      @mesfindebi2844 28 дней назад

      ብዙዎቹ ጥሩ ናቸው አንዳንድ በከለር የሚወስኑ ና የአገራቸውን ሰው የሚረዱ አሉ( እስፖንሽ ከሆነ ለእስፖንሽ ይረዳሉ)

  • @FkaduNgusie
    @FkaduNgusie 14 дней назад

    ከሁሉ ደስ ያለኝ ለሃበሻው ናውጣ ስትለው 😂😂😂😘😘😘

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 16 дней назад

    I hope our girls get a chance to watch your interview; u r a positive role model. ❤❤❤

  • @messeluweysa7695
    @messeluweysa7695 20 дней назад

    በጣም ጐበዝ እምወደው ስራ ነው ሚዲያ ላይ እናያታለን

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 Месяц назад +1

    Beautiful thank you for your service officer.

  • @mikoaynu8384
    @mikoaynu8384 27 дней назад

    የኔ ጀግና እግዚያብሔር ካንቺ ጋር ይሁን!

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 Месяц назад +3

    Dear Sister first you're absolutely beautiful 😍 🤩 inside out I'm Proud of you Ethiopian girl 👧 ❤️ 💖

  • @enush7338
    @enush7338 Месяц назад +3

    Salute officer!!! You’re so beautiful and elegant!! Thank you for your service!!!

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 18 дней назад

    Wonderful interview with a wonderful Ethiopian!

  • @WorkneshBeda
    @WorkneshBeda 21 день назад

    God bless you officer 👍

  • @Beniyam-bk9kb
    @Beniyam-bk9kb Месяц назад +3

    Bravo we so proud of you our sister 👍🏽

  • @eritreanerena7332
    @eritreanerena7332 17 дней назад

    አላህ ይጠብቅሽ በአሜሪካ ስራህ ፖሊስ መሆን ማለት ህይወትህ በእጅህ ይዘህ እንደ መሄድ ማለት ነው

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 29 дней назад

    Good thanks proud of you becoming police officer in USA from tigrayns USA Ethiopia tikidem Ethiopia forward lowa USA

  • @MekdesTaye-777a
    @MekdesTaye-777a Месяц назад +12

    ስወድሽ💓ይቺን ወርቅዬ ❤ብርቅዬ❤ ጀግንዬ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ቸብዬ❤፣🙏💞💞💞💞

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 Месяц назад +1

    ቆንጆነትዋ ልባልዋ ነው ። ንግግርዋን ብቻ እድምጡ።

  • @alulahabesha7207
    @alulahabesha7207 11 дней назад

    ሀገሬን እወዳለሁ አለች ጀግኒት

  • @solomonmeteku9751
    @solomonmeteku9751 26 дней назад

    በጣም አሪፍ ነው ቸቤ። ቁምነገራም የሆነ ፕሮግራም ነው በተለይ በራሱ ኮሚዩኒቲ ተቆላልፎ ለሚኖር ሀበሻ።

  • @kellydavid7646
    @kellydavid7646 21 день назад

    I,m proud of you sister
    Thank you for your service❤

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 17 дней назад

    ጀግና.ነሽ.እናመሰግናለን

  • @etabaet
    @etabaet Месяц назад +1

    Chebe great interview with our sister. We are proud of her.

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 19 дней назад

    በጣም ትሁት የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @zingero2017
    @zingero2017 29 дней назад +1

    ውብ ጎበዝ ኢትዮጵያዊት የሕግ ሰው አግኝተሕ አነጋገርቅ ወርቅ ነው ። ነገር ግን ቅር እንዳይላት እነተማመናሐን ለምን በተደጋጋሚ ኢትዮጵያዊ ስለተባለች ማለት ነው (ፆታ ) ኢትዮጵያዊት መሖን ነበረበት አይፈረድብሕም እስር ፈርተሕ ይሖናል። ይቅር ብለናል እናመሠሰግናለን።

    • @helenwoldesaba1242
      @helenwoldesaba1242 28 дней назад

      What’s your Question ???

    • @AbrehetDagnew
      @AbrehetDagnew 18 дней назад

      Wey habesha lela neger benaseb eko endezih yet bederesen

  • @tedted8833
    @tedted8833 27 дней назад +2

    wow 41 she good looking .we proud of you

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 26 дней назад

      Me too, surprised she looks like in her 31 or 32

  • @abdallaali6856
    @abdallaali6856 27 дней назад

    Proud of you my sister especially from our city Minnesota ❤️

  • @fitsumkidanemariam364
    @fitsumkidanemariam364 Месяц назад +2

    tik tok lay አዉቃታለሁ ደስ የምትል ልጅ ናት ደግሞ አስቂኝ ናት😁👏👏👏👏👏

  • @MeronTaddese-j1i
    @MeronTaddese-j1i 26 дней назад

    So proud you should come and join the Airport team. We have great police officer in the Msp airport.

  • @Jessica-es7tc
    @Jessica-es7tc 28 дней назад +1

    Hi,thank you for your service,
    I live in Saint paul ,see you @ the Starbucks, stay warm ❤❤❤

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 20 дней назад

    Gobze Ethiopiawet, proud of you ❤️ 👏 🥰

  • @edenkedani9870
    @edenkedani9870 12 дней назад

    she is so humble. love her👑👍