Beautiful couples ❤❤ this is the true image of love . Their wedding ceremony wasn’t perfect but their marriage is perfect. This days we see a beautiful wedding ceremony but a marriage ending with divorce . These two beautiful couples show us marriage is not a perfect wedding ceremony or outstanding video or picture, the milestone of marriage is love. Wishing you guys long life and happiness 🎉🎉🎉🎉
Hi Messie I appreciate your intrtainment show if you don’t mind would you please change your suits for each stations to be more attractive because your father was excellent trailer Thanks
በጣምምምምም ደስ እያለኝ እየተዝናናዉ እየሳኩ ቁምነገር እየቀሰምኩ ነዉ ያዳመጥኩት። የአብርሀምና የሳራ ያድርግላቹ በረከት በቤታቹ ይግባ።
እንደዚህ ወዝ ያለው የፍቅር ጨዋታ ካየን ቆየን ተባረክ መሤ ወደ ሠናይ ዘመን መለስከን ወደ ማይረሳ ጥሩ ትዝታ😊
ድንቅ ሰዎች! 😊ሃብትሽ ድንቅ የጥበብ ሰው ነህ! በዛ ላይ ጨዋታ አዋቂ! አንዲን ደሞ ከልጅነት ጀምሮ ነው የማውቃት! እያደግኩ ስመጣ እንዲያውም ለልጆች አስባ ቆንጆ ልጅነት እንዲኖረን ካደረጉ አንዷመሆኗን ሳስብ ግርም ትለኛለች! ሁለታችሁም thank you for your service. አላህ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ!
እጅግ በጣም ደስ የሚል የቆይታ ጊዜ ነው እጅግ እግዚአብሔር ይባርካችሁ መሌም እንግዶችህም❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚገርም የትዳር ተሞክሮ ነው ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ ልጃችሁን ይባርክላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እኔም እንደ እናንተ አይነት ትዳር ነው ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
እወነተኞች real interview with real personality. God bless the rest of your life .
አንደነትዬ ከብዙ ጊዜ በኋላ ስላየሁሽ በጣም ደስብሎኛል እንኳን ለ 2ዐኛ ለጋብቻ በአልሽ በሰላም አደረሰሽ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ የደስታ እንዲሆንልሽ እመኝልሸለሁ
ድንቅ ጥንዶች በጣም ያምራሉ ሀብትሽ ጨዋታ አዋቂ ነው እህታችንም ድንቅ ነበረች መሴ ደግም ጨዋታውን አደመከው መስዬ የሚገርምህ ከኔ ሕይወት ጋር አንድ ነው እኔም ሕዳሮ 4 አገባሁ ደሞዜ 600.00 ብር ነበር ፈታ ብለን እንኖር ነበር በአንድ ልጅ ተባርከናል ከነሀብትሽ ጋር ብዙ ነገራችን ተመሳሳይ ነው
ደስ የሚል የድሮ ፍቅር ❤
ለ 50ኛው ያድርሳችሁ ! ❤
Beautiful couples ❤❤ this is the true image of love . Their wedding ceremony wasn’t perfect but their marriage is perfect. This days we see a beautiful wedding ceremony but a marriage ending with divorce . These two beautiful couples show us marriage is not a perfect wedding ceremony or outstanding video or picture, the milestone of marriage is love. Wishing you guys long life and happiness 🎉🎉🎉🎉
መሴ እንደዚህ የተሳካ የሠርገ ዕለታ ፕሮግራም የለም
ሀብታሙ በጋለ ምርጥ ሠው ነው
መጥምቁ ዮሐንስ ይጠብቃችሁ እኔንም እንደእናንተ በተቀደሰ ትዳር ይባርከኝ ❤🙏
የምታቀርባቸው ሰዎች ተጨዋቾች ናቸው አንተ ራሱ እንደ ጠያቂ ሳትሆን እንደ ቤተሠብ ነው የምትግባባው የጀመርከው ይስፋ
አሚን እውነት
ረጀም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ አንድዬ
እንዴት ልብ የሚያሞቅ ጨዋታ ነው !!! ሙሴ መሀል መሃል ላይ የምታጨበጭበውን ነገር አቁመው --- የወዳጅ ምክር
Beautiful and talented couple. God bless you.
ሀብትሽ በጣም ነው የምወድህ፡መሌ ጥሩ ስራ ነው በርታ።
ደስ ስትሉ በእመቤቴ🥰🥰❤❤❤
አምላክ ትዳራችሁን ጨምሮ ይባርክ🙏 ፍቅር፣ሰላም፣ጤና፣እድሜ ከብዙ በረከት ጋር ይጨምርላችሁ።🙏
መሴ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ጀምረሃል። እንደ ሃሳብ የሚዜዎች/የቤተሰብ ትዝታ በአጭር የቪድዮ መልዕክት ልከውልህ ብታካትትበት የሚል ሃሳብ አለኝ✌🏻
ሀብትሽ ና ኤንዲየ ዕድሜ ከ ጤና ጋ አብዝቶ ይስጣችሁ
የብዕር ባለቤት ሀብትሽየ የዘጠና ዎቹ ንጉስ
🥰🥰🥰አንድነትና ሀብታሙ ስወዳቹ የተባረከ ትዳር የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃቹ🥰እየተፎጋገሩ😁ሚኖሩ እየተጣሉም ደስ ሲሉ አላስመሰሉም እንደ ዘመኑ ሰዎች የዋህነቱ ደስ ሲል🥰 ሴት ልጅ በሰጣቹ አሁን ደሞ🥰ወንዱ አፉ ሚጣፍጥ ነበር ህፃን ሆኖ አደገ አሁን ተባረኩ🥰🌹😘
ሀብቲሽና አንድነት ደስ የሚል ቆይታ፡፡ መሴ ምርጥና አስደሳች ፕሮግራም
ሀብትሽ ግን ታደሰ አለሙን የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው🤔
አይደለም። እኔንም ጭምር ነው። 😏
Are enam new memselg
አረ እኔም እሱነው ሚመስለኝ
በጣም ተጫዋች ካፕሎች ናቸው❤😅
የሁሉም እናቶች ጸባይ ነው። የሰው ሰርግ በልቼ እንዴት ነው የልጄ ሰርግ ሲሆን እማልጠራቸው ይሉና አንተ 100 ካሰብክ እነሱ ስድስት መቶ ካርድ አንተ ሳታውቅ በጀርባህ ያሳትሙልሀል።
እነሱ ወጪውን ቢችሉ (እንደዛም ቢሆን ትክክል አይደለም) አንድ ነገር ነው። ባንተ ወጪ ነው እነሱ ወዳጆቻቸውን ይጋብዛሉ።
Still look beautiful !!
Yemeselen Show Betam Wedegewalhu!!!
በጣም ያስደሰተኝና ያዝናናኝ ሾው ደስ የሚል 🎉🎉🎉❤❤❤
Habtamu Bogale. This is the kind of person who should always be on the media!!!!!!!
God bless your marriage!
አይ ሀብትሽ አንዴ ነጭ ሽርጥ ለብሰህ ስለድቤ የሰረሀው አጭር ፕሮግራም እስከዛሬ አልረሳውም እንዴት እንደሳቅኩኝ ፍርፍርርርር. ነበር ያልኩት😂😂😂
የአመቱ ምርጥ ፕሮግራም መሴ አንደኛ
የሚገርም ታሪክ ነው🎉😂😂😂
It’s amazing life journey memories I enjoy it very classy
habtamu Asteway wend
tidarun akbari tebarek
Program betam interesting hono sale gene Eco alew esu bistekakel teru new
እረጅም እድሜና ፍቅር ከጤንነት ጋር ያድላችሁ!!
Beautiful ❤
በጣም ነው ደስ የምትሉት 😊
ሀብትሽዬ ለሰርግህ ታሜ የዘፈነውን የታምራት ደስታ ልጅ ዳግማዊ ይዝፈነው?
Wow , beautiful couples, beautiful interviews.
God bless your marriage
Hi
Messie I appreciate your intrtainment show if you don’t mind would you please change your suits for each stations to be more attractive because your father was excellent trailer
Thanks
ልጁ ሰው ካገኘ እረጅም ግዜ የሆነው ይመስላል። በጣም ናፍቆ ነበር መሰለኝ። የሷንም ሁሉ እሱ ነው እሚያወራው።
ከነ ሚስቱ ሳይሆን ብቻውን ብትጋብዘው ጥሩ ነበር
😂😂😂😂😂
Andnet amare from gread 3 until gread 12,she was my l clasmelt and same place lideta.
በጣም አዝናኝ ፕሮግራም ነው
የልጅነት ጎደኛ
God bless your marriage. Des sitilu💖💖💖
Enkone aderesachu🎉🎉🎉
ደስ የሚሉ ጥዶች❤❤❤
የፍቅር የሰላም የደስታ ዘመን ይሁንላቹ ❤❤❤❤❤❤
Please where is journalist yohannes ayalew....mese show please invite journalist yohannes ayalew
እንደኔ ktiktok የመጣ❤
አዉደሰብ የሚባለዉ ፕሮግራም ላይ ያለው ምስል ጎባጣ ነበር እና የኛን ጎደኛ አዉደሰብ ነበር የምንለዉ ዋዉ ትዝታ የነበረዉ ዘመን እኛ ስንጋባ 3,000 ሰዉ ነበር የመጣዉ የሁለታችን ሰርግ አዳራሹ የእህል ማስቀመጫ አዳራሽ ዉስጥ ዲኮር ተደርጎ ነበር ምክንያቱም ከጥሪዉ ወረቀት ዉጭ እናቴ በደስታ ወረቀት አባዝታ በትና ነበር እና ብቻ ደጉ ግዜ 4 በሬ በ 15,000 ብር ነበር የተገዛዉ የዛሬ 17 አመት።
Ohh habtamu bogale our 90's 😅the best man ቡትስ ጫማ ያደርግ ነበር😅
መሴ ቆንጆ ዝግጅት ነው❤
Was married in Miazia and the rain was falling the whole day😮 But I am now living an excellent life, blessed with kids and wealth😅😅😅😅
መሴ ያንተ ድምፅ ያስተጋባል ቢስተካከል
Meselene bezih hunita sayewe, Daniel kibreten tesefa alate
Egzabher tena kedme ystachuh
Ehte batangas asteway suleljoch
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5K አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
በልጅነት ማግባት ጥሩነቱ ይሄ ነው
መሴ የምታቀርባቸው ፕሮግራም ጥሩ ነው ግን ያንተ ድምፅ ትንሽ ያስተጋባል ብታስተካክለው
Habtamu betam techawach new melkam gabcha
ተባረኩ
Beske new yegedelachweg 🎉🎉🎉
የዘመኑን ጥፍር ያልተከለች ብልህ ሴት.እኔም ጥሎብኝ ሜካፕ አልወድም😂😂
ሀብታሙ ቦጋለ የድምፃዊት የአበባ ደሳለኝ ባለቤት ይመስለኝ ነበር😄
አብርሽ ዘ ጌት ነው የአበባ ደሳለኝ ባለቤት
@@girmaasres2598 እሺ🙏
አንተም መልካም ድምፅህ መልካም ነው።
በጣምምምም ደስ ትላላቹ❤❤❤
what a nice couple.
Andenet btam new makbersh beza sele Ethiopia mnm bemaywerabet zemen ethiopis eskezi madresesh.
Mese sound low
ቀንጡ ባይኛ❤❤❤❤❤
መሴ ድምፁ ያስተጋባል
ማግባት አማረኝ
ደስ ይለል፡ ያዝልቅላቹሁ ራጅምእድሜ ይስጣቹሁ በልዬው ከምስቱ፡አፍ ነግር ይናጥቃል ራጋ ያላ፡አይዳለም ሴትዮዋ ራጋ ያላች፡ነት ሃብታሙ ቹኩል፡ነው ታራገግታ ልታዎራ አልሳጣትም እሱም በዝ፡ነገር ይሰሴታል እሱናች፡ ምታሪማው ስለምፍጥነው አንድናት፡ ደግሞ ኢብያስ ለይ፡ሁሌ ነበር ማይሽ፡አሁን ደግሞ አረጀሽብኝ ከዬዋሃት ቆያው፡ መሰለኝ በተሬፋ ታምራለቹሁ ፋጣሪ ይጠብቅቹሁ ❤🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
አንድነትኮ አባባ ተስፋዬ ጋ ሰርታለች ፕሮግራሙ ሲያልቅ አንድነት አማረ አይናለም ባልቻ ተብሎ ስማቸው ይፃፍ ነበር
መልከጥፉዎች የተወለዱበት ዘመን ነበር ማለትነው
Realistic Life!
HabtiSh kenanetu yigermal
አሁንም አይለያችሁ
50 👑ኛውን ስታከብሩ ባትጠሩኝም እመጣለሁ 😊 እረጅም ዕድሜ ከጤንነት ጋር ተመኘሁላችሁ❤❤❤
😅😅😅 yesew memesasel ale yahunochun betayma erote teweta neber
መናፈሻው መስሎኝ እኔ ደግሞ
Amazing
ኧረ እንዳው ይኸን ቀለበት አስወልቀህ የምታስደርገውን ስሜት የማይሰጥ ክፍል በፈጠርኸ ተወወው? ሌላው ምርጥ ነው::
Either he drinks a lot or smoke a lot...a person's face doesn't lie
mese,your face or your facial expression looks like Alebe but please don't copy Seifu s style.
Yebelashiwun demoz Tereshiyalesh? Kkkkkkk
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
መሴ ገና ዛሬ እንግዳ ጋበዝክ !!
መሴ ጥበብ ወርቅዬን ከቻልክ አቅርበው
Betam nw yemwedachew yemigerm temeret nw.
🎉🎉🎉🎉🎉❤
እጅግ የሚደንቅ ልምድ ነው፣ ልጃችሁ እንደ ይሥሃቅ ዘር ይብዛላችሁ።
Weyene habtesh besak gedelkegn
Dagmawi ali yeshaleka ali musa lij new .yeabate yesera balderebana guwadegna nebsachewun yimar
ብቻህን አታጨብጭብ መሴ ይረብሻል
አብራችሁ ጃጁ
Hultum melkam sewoch nachew