የቡና ቤቷ ሴት አስተማሪ ታሪክ || በልጅነቴ እናቴ አባራኝ ሳላስበዉ ራሴን ቡናቤት አገኘሁት || ግን ብዙ ዋጋ አስከፍሎኛል | የእርቅ ማእድ | Ethiopia
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- The instructive story of the bar lady. የቡና ቤቷ ሴት አስተማሪ ታሪክ። #ethiopia #እርቅ_ማእድ #sami_studio
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
በልጅነቴ እናቴ ከቤት አባራኝ ከሆቴል ቤት አልጋ ማንጠፍ ጀምሮ እስከ ቡና ቤት ስራ ብዙ መከራ አሳለፍኩኝ። ግን ያሁሉ ብዙ ዋጋ አስከፍሎኛል የእርቅ ማእድ።
የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በNB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ።
በተጨማሪም በስልክ +251921333331 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ።
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
parents, children and love partners
be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
marriage counseling therapy | online couples therapy | virtual marriage counseling
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
በልጅነቴ እናቴ ከቤት አባራኝ ከሆቴል ቤት አልጋ ማንጠፍ ጀምሮ እስከ ቡና ቤት ስራ ብዙ መከራ አሳለፍኩኝ። ግን ያሁሉ ብዙ ዋጋ አስከፍሎኛል የእርቅ ማእድ።
17 amat idime laye sira sire tabaliku licawot aliku kotataam ine ba 17 amate beetun kaxe adrige yice nbera
በጣም ክፉ ጨካኝ ኤናቶች አሉ እኮ በወላጅ እናት ስም አንዳንድ እናቶች ሉሴት ልጆቻቸው ሀይለኛ ጥላቻ ያላቹው እናቶች አሉ ሴት ልጃቸውን ቀጥቅጠው የማይረኩ
እናት ልጇን አትጠላም አዳንድ ጠማማ ልጂ አይጠፉም ሁላችንም እናት አባት ቀጥቶን ነው ያደግነው ያ ማለት ቤተሰቦቼ ክፉ ሆኑ ማለት አይደለም ልጆቻቸው የማይሆን ቦታ እዳንወድቅ ነው
ትክክል ነዉ
betam kefu aelu@@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
እሕቴ ምንም ማለት አይደለም መከራሽ አሰገደደሽ በችግርሽ ገባሽ❤❤አዞሽ ዋነዉ ንሰሓ ጊቢ ጌታ ኢየሱስ ይቅር ይላል ማሐሪነዉ ወነዉ ምሕሰት ጠይቂ።።
የኢትዮጰያ ህዝብ መከራ የጠገበ ሁሉ እርዳኝ ጤና አለሽ ሰርተሽ ኑሪ
ትክክል ሁሉም እየመጣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይላል
የእርቅማድ በጣም የምወደው እንዲያመልጠኝ የማልፈልገው ፕሮግራም ነው አሁንደሞ በዩቲዩቭ ስለመጣችው ደስብሎኛል የምታቀርቡትም ትምህርት የሚሰጥ ስለሆነ በጣምነውየምወዳችው በርቱ
ድንግል ማርያም የልጆችህ አባት ታድርግህ አንተ ደግ ሰው በልጆችክ ይክፈልህ ተባረክ
አለምሰገድ ዛሬ አቀራረብህ ደስ አይልም፣ በጣም እየተጫንካት ነው ሀሳቧን እንዳትገልፅ እና በግድ አንተ ነው ብለህ ወዳመንከው ነገር እንድትገባ እያደረክ ነው፣ ምንም ልትረዳት አልፈለክም፣ ነው በግል ታውቃታለህ?
እኔ እምለው ግን ስትወልዱ ስታገቡ የኢትዪጵያ ሕዝብ ያስተምርልኛል ብላችሁ ነው ደግሞ እኮ ጥሩ ት/ቤት ቢማርልኝ ቤት ባገኝ እኮ ሲሉ በናታችሁ ሳይፈልጉ ወደዚህ ምድር ያመጣጛቸውን ልጆች ሰው ታምናችሁ ሳይሆን አፈር ግጣችሁ አሳድጉ አሁንስ በዛ አንዱ ይጥላል ሌላው ይሰርቃል ሌላው ያሳድዳል ሌላው እናት አባት እያለ አሳድጉልኝ ይላል ማን ከማን ለማን ይሁን ወዲያ ባይወለድ ባይገባ
ልጅ ፀጋ ነው እየተባለ ያደገ ትውልድ ምን ታደርጊዋለሽ?😂ለእኛ ብለው የወለዱ ይመስል የኮንዶም ዋጋ ተወደደ ሲባል ሰምቼ ነበር ለዛ ይሆን ሚወልዱት
ለሁሉ ነገረ መቻያውን እዲሰጠን መፀለይ አለብን እኔ በወረ 4,000ሺቀርቶ አራት መቶ ሳላገኝ መንታ ሎጆች ጨክኜ አሳደኩ ለትምህርት ሲደርሱ ስደት መጣሁ
ሁሉም ያለፋል ታግሰሽ ትዳርሽን አጥብቀሽ ያዚ ምክሬ ነው
አይገርምም ያራሴን ህይወት አሰታወሰኝ አለምዬ አንዴ ከናቴ ጋር ተጣልቼ ጠፍቸባት አንድ 3 ቀን በሃላ ተገኘሁኝ በርግጥ እናቴ ደነገጠች ከዛ በሃላ መጠንቀቅ ጀመረ ች ግን በዛው ጠፍቼ ቀርቼ ብሆን ምን አይነት ህይወት ይገጥመኝ ነበር በውነት አሰተማር ታርክ ነው እርቅ ማአድ ያናተ ሰራ ሁሌም ነው ያማደንቀው እናንተን ያኑርልን እህታችንም አይዞሸ ያሆነው ሆናል ያለው ቀር ህወትሸን ደሰተኛ ለመሆን ሞክር ፀልይ
ዋናው ጥያቄ 3ቀኑን የት አደረሽ ነው???🙄
አንቺ አራትሽ ተሰጠሽ ተመስገን ብለሽ ኑሩ መለያየቱ ይጐዳሻል እኔ ልጄ ቀይ አይደለችም ይዘሽ ጥፊ ወይም ማዘርትሬዛ ድርጅት በር ላይ ጣያትቤሳሳንቲም አልሰጥሽም ብሎኝ በየሰዉ ቤት እንጀራ በመጋገርና ልብስ በማጠብ ነው ያሳደኳት
አልም ሰገድ በሰላም ነው ዛሬ አልሰውራ አልካት
አለምየ ሰላምህ የብዛ🎉🎉
አንዳድ ልጅ አደግዉ እራሳቸዉን መቻል ሲገባቸዉ ቤተሰብ እንዲህ አረገዉኝ እያሎ ይጃጃላሎ ቤተሰብም እኩ ይደክማሎ
ማንም ኢትዮጵያዊ ልጅ ተገርፍን ተቆጥተን ተቆንጥጠን ከቤት እንዳትወጡ ተብለን ነዉ ያደግነዉ እሱም ደግሞ ማንም እናት አባት ካለጠፋን በስተቀር ዝም ብለዉ እንደዛ አያደርጉም ያዉም ኢትዮጵያዊ እናት አባት በስማም ዉለታቸዉም ከፍለን መጨረስ አንችልም በማይመች ሁኔታ ውስጥ ሆነዉ ነዉ የሚያሳድጉን ይች ልጅ ጥጋብ ልቦን ፍንቅሎት ነዉ የወጣችዉ እናት ተቆጣችኝ ብላ ይሄዉ ዛሬ ዋጋ አስከፈላት
እኮ ይገርማል
ቤተስብ ላልከው ልክ ነው ልጅ ስለሆንን የፊለገ ቢያረጉንም መታገስ አለብን መስማትም አንዳንድ ጠግቦ ይወጣል አንዳንድ መሮት ይወጣል እንዴኔ ያለው ደሞ ችሎ ይኖራል ግን ችይም ኖሬ ዛሬይ ጥሩ ነው ግን እናቴ በየምክነያቱ የምትመታኝና የምትናገረኝ ፊሪ ሆኝ ቀረው ዛሬ ውጭ ነው የምኖረም
selam fire
እውነት ለመናገር የሚዳወች መብዛት ልመናን እያስፋፋነው የኢት ህዝብ ይርዳን ይሉታል እደቀላል ይሄህዝብኮ እደናተው ነው አልበዛም ባልሽ አራትሽ ከሰጠሽ አችም የሆነስራ ሰርተሽ ኑሪ በልመና ቅጦት እሚመኙ ወጣት ጡረተኛ እየበዛነው አገርቱላይ አለፍሲል ገላችርቸራ ከዛ ልመና ስልችት ብሎናል አበዛችሁት ስሩ ስሩ ጣሩ ዝቅ ብላችሁ ስሩ
እናት ምንም ቢታጠፋ ከቤት ማባረር አልነበረበትም ልጅ አንደስሙም ልጅ ነዉ እናቶች ልባቹን አስፉ
ግን ባለታሪካ እንድታወራ ብትፈቅድላት አስሬ ስትገባባት ወጥ የሆነ ሀሳብ እንዳናገኝ እያደረገን ነው
አለምየ 🥰🥰🥰
If you invite guests please let them talk. You are the one who takes all the time. This is not the right way to interview someone.
ውይ አሌክስ ገና እየሰማሁ ነው ግን በጣም አጋጋልከው ማለቴ ሌላ ግዜ እርጋታክ ነበረ የማቀው ግን ዛሬ አዎ ልጅቷ መናገር ያለፈለገችው ነገር አለ ግን አንተ ደሞ ታሪክ ትፈጥራትና አዎ ነው የምትለው ይህንን አስተካክል ገና ስጀምሩ ምን አጥግቦሽ ከእናትሽ ቤት ወጣሽ አልካት ይህ ተገቢ አደለም አዎ ጉርምስና አለ እሳት የሆነ የእድሜ ችግር አለ ግንአንተ ደሞ ንግግርክ ያስከፈል so አስብበት
እናቴ ተቆጣችኝ ብላ ከቤት መውጣት ጥጋብ ነው የሚመስለኝ እኛ እየተገርፍን ነው ያዴግነው በቤተሰብ
ግልፅ ያደረገችዉ ሌላ ምክንያት እንዳለ ይሰማኛል
@@Fanos-rn5jyአዎ ብዙ ነገሯ ድብቅ ናት ልጅቷ
በትክክል ሳጠፍ በርበሬ ታጥኘ አጋለው ነገር ግን ለምጥፍት አስቤ አላቅም የዚች ጥጋብ ነው
የሰውን ቁስል ሳታውቁ ለመፍረድ አትቸኩሉ እውነት ነው ማናችንም ተገርፈን አድገናል ግን እንደ እናትስ ልጅ ወታ ስትቀር ምን አይነት ልብ ነው ያላት የራሱዋ ጉዳይ ብላ የምትተው እጅግ ብዙ እናትም አይቻለሁ ጨካኝ ፈረድሽም አትበሉኝ ብቻ ይቅር ይበለኝ እኔ ማን ነኝ
@@asegedechanbesso1399 ሴት ልጂ ከጠገበ እኮ አይቻልም ወንዲ አምሯት ነው የወጣችው ባይ ነኝ እንጂ እኛ በርበሬ ሳይቀር እየታጠን ነው ያዴግነው
Enyem enatye betam hayelega nat tenshe kadegen wetu telenaleh enye gen betam gegena emebal set neg hulun alfeye legoh welege Europa des belog enoralew ena yedersebet yawkewl enyem be 16 ametye new kebet enatye yaswetaheg ehety ayezosh tenkara mehon new 😢😢
Yezaraw altemechegem 😮
ምነዉ.ዛሬ.አላሰወራ.አልክ
ብዙ ስው ትዳር ሲይዝ ከፊቅር በላይ የሆነ ነገር ስለቸገረው ወይ እንዲሞላለት ነው በሳ ብቻ አልተጀመረም
❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:42
የዋሸችዉ ነገር አለ መነሻዉ ለይ፣
የዋሸችዉ ነገር ከጎረምሣ ተጠርጥራ ነዉ?
ስድስት ነን አባታችን ጥሎን ሌላ አገባ እናቴ የመንግስት ስራተኛ ናት በጣም ለፍ ናት እኔ እና እህቴ እንደባደባለን እድ በስራ ደክማ ስትመጣ እኛ ስንደባደብ ሁለታችንም ገፍትራ ከቤት ታባር ረናለች በጣም ደንግጠን ለምነን ታርቀን በር ላይ ቁጭ ብለንእልቅስን እንገባለንእሁንሁላችንም ትልልቅ ቦታ ደርስናል በዛን ጊዜ ስንባረርበዚያው ብንቀጥል እሁን ያለንበት ቦታ እን ድር ስም ነበር
እኔ ገጠመኝ ቤርጎቤት ፅዳት እሰራ ነበር ብዙ ጊዜ እሚያርፍ አለ አድ ቀን ምን አለኝ ለሊት 6 ሰአት ላይ ደውሎ ቆጆነሽ እና ተጠቀሚበት አለኝ ምን ማለቱ ነው ብየ እሽ አልኩት ከዛ ምን አለኝ የፈለግሽውን ልክፈልሽ አብረሽኝ እደሬ አለኝ በጣም አዘኩ ተጠቀሚበት ስለኝ ሊመክረኝ መስሎኝ ነበር እና ሴቶችየ ተጠቀቁ
ሠላሞ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከደበኞችህ ይልቅ አንተነህ የምታወራዉ። please give them canes
አንድ / የመጀመሪያው ወንድ ስራውን ሲያጣ ወደ ቤተሰቦቹ ተመለሰ አለች ። የተለያዩበት ምክንያት ስራውን ማጣቱ ነው ።
2 / ለሁለተኛ ግዜ ያገባችው የቤት ኪራይ ስለቸገራት ነው ።
ይቺ ልጅ ሁለቱንም ትዳር የያዘችው ከችግር ያወጣኛል ብላ ነው እንጂ ፍቅር ኖሯት አይደለም ። ስለዚህ በሁለቱም ትዳርዋ ያልተሳካላት ፣ መሰረትዋ ነው ። መነሻዋ ነው ። የደረሰባት ያሳዝናል ኑሮን ለማሻሻል ተብሎ ግን ትዳር አይመሰረትም ። የትዳር መሰረቱ ፍቅር ነው ።
አርቀሽ ለማሰብ ሞክሪ ካሁኑ ልጅሽን ቦታ አሲዢው የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ መዳከምሽ አይቀርም ያኔ ልጅሽን ማን ሊንከባከበው ነው?ስለዚህ በጊዜ ልጅሽን የሚረከብሽ ሁነኛ ሰው ብትፈልጊ ነው የምመክርሽ::
ምን ማለት ነው ማን ምን ያቃል ?
Mikerw mikarw emb kale makera yimkerw malet eha nw
Yegebaw esti yasredagn difinfin yale were lijun keyetgnaw new yeweldechw ??
እኔም አልገባኝም
አይ አለምዬ ግልፅ እኮ ነህ በፍፁም አትሸፋፍንም
አልገባኝም እርምጥምጥ ያለ ወሬ ነው
እኔም ምንም አልገባኝም
ሲጀመመር ደፋር ናት ወሬዋ ሁላ ብር ነዉ
ከናቷጋር ታረቀች? ካልታረቀች ይቅርታ ትጠይቅ
ይህ ጋዜጠኛ ግን እዩሀ ሚዲያ ነው አይደል
አዎ አለምሰገድ ነው
ችግር አለ ምነው
Alemseged..you should bring her to the media. She is not open...how could someone leave his partner just because he lost his job. She bothernwhennshe doing all the drug, chate and smoking.
ሲጀመር ግልጽ አደለችም እንትን እንትን ማለት ታበዛለች ለምን ሚዲያ ወጣሽ አትደበቂም እቤትሽ ።
What's wrong with you today Alem seged? Let her talk and finsh her story then finally you can summarized, you're really disturbing to listen her
አበበ ከበደ የምትለው የአማራ ወንዶች ሴሴኞ ማድረግህ ነው ለምን መገርሳ ጫላ ሌሊሳ ቅጤሳ እና ሌሎች አሉልህ አታቀርሽ ሁለተኛ ይሄ ንግግሮሀ ይታረም
She shouldn't come to the media if she is not open. First she said when she first let , she.said she was 5th grade then she said she was 16 year old. At age 16 she should be 8th or 9th grade
Hahaha she😅😅😅she😅😅she😅😅beselam
R I P English 😂
Maybe she started school very late! That could be the case!
What. happens. today. Alemseged. ? u start. talk. like. Endalk. // u. eat. Barbra.