አስቴር ከ ፌሚንስቷ ጋር ተፋጠጡ| "ወንድ ልጅ ቢቀነደብ ምን ችግር አለው!"| ፌሚኒስቶች አስቀያሚ አይደለንም||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #Ethiopia #Haletatv

Комментарии • 1 тыс.

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Месяц назад +80

    አንድ መፅሐፍ ካነበበ ሰው ተጠንቀቁ ብሏል መምህር ሄኖክ !!!

  • @mame8874
    @mame8874 Месяц назад +107

    ለሰው ልጆች ሁሉ መተዳደሪያ የሆነ መፅሀፍ ቅዱስ አለ ለጥቁሩም ለነጩም ለሰው ዘር ሁሉ

    • @yonatanteshome6800
      @yonatanteshome6800 Месяц назад +2

      Bethy konjo Nate wedejatalew ❤❤❤ 💋💋💋

    • @user-ce2jq4eb5i
      @user-ce2jq4eb5i Месяц назад +1

      👌ትክክል ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣቢሄር ይመስገን 🙏❤️❤️

  • @Liyu-ልዩ
    @Liyu-ልዩ Месяц назад +162

    አንዳንዴ ግን ማውራት ስለቻልን ብቻ ያወቅን የሚመስለን ነገር ያሳዝናል

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ Месяц назад +9

      እኔ ደግሞ አስቴር ስትከራከራት ይገርመኛል ?
      ይቺ ሴትዮ እኮ የ 666 አባል እንደሆነች በፎቶዋና ፔጇን ሴታሴት ብላ እንዳመጣች ታውቃለች ?

    • @terhasgebregziabher8550
      @terhasgebregziabher8550 Месяц назад +5

      ኣውርታም ኣትችልም እኮ እርጋታ የላትም

  • @mame8874
    @mame8874 Месяц назад +67

    አሜሪካ እና አውሮፓ እኮ ዛሬ ጌይን መቆጣጠር ያቃታት እንደዚች ልጅ ስራፈቶች በፈጠሩት ችግር እኮ ነው እኛባህል አለን ወንድ ወንድ ነው ሴት ሴት ናት
    ሴታ ሴት ግን አስቱ እንዳልሽው ነው እንደ ሴት ማውራት ቀሚስ መልበስ ..... ይሄ ነው ሴታ ሴት

    • @kidistgebre307
      @kidistgebre307 Месяц назад +3

      Mejmrya atdifr

    • @aben266
      @aben266 Месяц назад

      So what ወንድ ተፈጥሮው ሴታሴት ከሆነስ ምን ይጠበስ ?

    • @mame8874
      @mame8874 Месяц назад +1

      @@aben266 አሀ እነ ናችሁ እንዴ ?ጠርጥረን ነበር እኮ

    • @wisdom52582
      @wisdom52582 Месяц назад

      I agree with you
      These are bozene ladies. Get a job

    • @rebbybam230
      @rebbybam230 Месяц назад

      Awo feminism new wede LGBT yeketetachew

  • @terhasbisrat
    @terhasbisrat Месяц назад +21

    Betty's idea is so deep seteyewa understand mareg atechelem tera were new metaweraw

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. Месяц назад +104

    እውነት ለመነጋገር ልጅቱዋ ሴት እህቶቻችንን አትገልጽም ከቻለች ማህተቡዋን ታውልቅ ለማውራት እንጂ ለማዳመጥ ፍላጎት የላትም 😢

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Месяц назад +18

      የመስማት ፍላጎት የሌላት ጠያቂዋ ናት::
      ሰው እንዲናገር ከጋበዘች እሷ ዝም ብላ ነው ማዳመጥ ያለባት
      ዝም ብላ እሷ ብቻ ታወራለች::

    • @febitena
      @febitena Месяц назад

      ይልገባችሁ ነገር ግን ልጅት መርዝ እየረጨች መሆኑን ነው​@@ethiopianpoettsedidawit5738

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 Месяц назад +1

      ​@@ethiopianpoettsedidawit5738ehie seyetane wendagerde temetasefafa bushetie nate kemedere gese yatefage🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @JesusisComingsoon-hl5ee
      @JesusisComingsoon-hl5ee Месяц назад

      ​@@ethiopianpoettsedidawit5738Exactly

    • @AzebGubena
      @AzebGubena Месяц назад

      Thank you ​@@ethiopianpoettsedidawit5738

  • @mame8874
    @mame8874 Месяц назад +34

    ደግሞ ከ10 7ቱ ራሳቸውን ያጠፋሉ ይሄ ውሸት ነው ደግሞም ሟርት ነው አሜሪካ ውስጥ እንኳን አላየንም በሰላም ነው የሚኖረው

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Месяц назад +2

      You can do your own reading on the topic.

    • @kidistgebre307
      @kidistgebre307 Месяц назад

      Anbib mejmrya sira fet alubaltegnal

    • @mimmielias717
      @mimmielias717 Месяц назад

      መጀመሪያ ስታነቢ ተረጂ ይዘቱን የምትየዉን በደንብ እወቂ አታድክሚን😮

    • @serawitgeteye2305
      @serawitgeteye2305 Месяц назад

      አሜሪካ አይደለች ይሄን የምታስፋፋው? የለም ትያለሽ?

  • @mariamawitgirma-mk7nm
    @mariamawitgirma-mk7nm Месяц назад +15

    Smart Afro Feminist... Proud of you mama... ❤

  • @selamberta9847
    @selamberta9847 Месяц назад +61

    ልጅቷ አመጣጧ ራሱ ለክርክር ነው አታዳምጥም እነዚህ የሴት እኩልነት የሚሉትን ይበልጥ ጠላኃቸው ምንድነው ምታወራው ጤነኛ አመለካከት የላቸውም፡ የሴት መብት የሚሉት 98% አስቀያሚ ናቸው

    • @kidistgebre307
      @kidistgebre307 Месяц назад +10

      Balsh sirgitish yigebashal

    • @Nayomayoo
      @Nayomayoo Месяц назад +5

      Anchi ahun set negn tiyalesh koy

    • @selamberta9847
      @selamberta9847 Месяц назад +2

      @@Nayomayoo ያ ሴት ነኝ ሴትነቴን አውቄ የምኖር ወንዳወንድነትን የማልመኝ እናንተ ወ-ም-ሴ ነን ባዮች

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 Месяц назад

      @selamberta9847 A woman who lacks self-esteem is more abusive than abusive man. and you are one of these abusive women who lacks confidence.

    • @terhasbisrat
      @terhasbisrat Месяц назад +1

      Wey dedbna

  • @mame8874
    @mame8874 Месяц назад +26

    እባክሽ ብዙ የሚሰራ ስራ አለ ለሴቶች ችግራቸውን ቅረፊላቸው ሰርተው ሰው የሚሆኑበትን መንገድ ፈልጊላቸው

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Месяц назад +4

      Meserawi sira eyeserach NW This young lady fighting for the rights of ethiopian women so instead of attacking her ignorantly join her

    • @nardosashenafi8409
      @nardosashenafi8409 Месяц назад

      so what did mame9984 do about that? esua yeserachwnma mesmat mtchlubet joro, mayet mtchlubet ayn, and magenazeb mtchlubet amro slelelachu enji it's everywhere.

  • @HagerenAresam-ff9ol
    @HagerenAresam-ff9ol Месяц назад +23

    አረ አስቱካ ክብርሽን ጠብቂ ጊዜ ያመጣቸውን ጸያፍ ሰዎችን እያመጣሽ ሚዲያውን አታግማሚው

  • @GGU900
    @GGU900 Месяц назад +77

    ኦርቶዶክስ ነኝ እነ ኦርቶዶክስ ራስተፈሪያን ነኝ ማለት ፈፅሞ አንድ ልሆን አይችልም ኮተት አስተሰሳብሽን ወይ ተይ ወይ ይዘሽ ተለይ☝️☝️☝️☝️

    • @kidistgebre307
      @kidistgebre307 Месяц назад +8

      Esun tewewna atidfer new yetbalkw

    • @loveGodforever1998
      @loveGodforever1998 Месяц назад

      @@kidistgebre307 yemayegenagn neger new yemtaweriw

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 Месяц назад

      Echie seyetane yeseyetane teketaye neche endezeche ayeneta kemderegese yatefate seyetane

    • @wisdom52582
      @wisdom52582 Месяц назад

      There is no orthodox ras teferian. It's just rastafarian

    • @xFlavoriax
      @xFlavoriax Месяц назад +2

      ኦርቶዶክስ ምርት ቀጥተኛ ማለት ነው። ራስ ተፈሪያን ኦርቶዶክስ ስትል የራስ ተፈሪያን ቀጥተኛ። የሙስሊም ኦርቶዶክስም እንደዛው። ያመለካከት ስህተት ካለመረዳት ይጀምራል።

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Месяц назад +57

    ፈረንጆች ሞክረውት የጠሉትን ልምምድ ወደኛ ሀገር ለማምጣት እየሞከረች ነው ቤተልሄም በግዜ ወደ ቀልብሽ መልሺ

    • @TruthEz
      @TruthEz Месяц назад +6

      እንደሚታየው ፡ የ[ፌሚኒዝም] ያልተጠበቀ መዳረሻው ፡ የተኮላሸ ትውልድ አብዝቶ፣ የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነትን አበራክቶ፣ ከውሻና ከድመት ጋር ሰዋዊ ወደጅነት ለመፍጠር መሞከር ነው። ለሕግ የበላይነትና ለሰብኣዊ መብት መታገል ፡ ፍትኀዊ ስርዓት ለማስፈን በቂ ነው። 🤔

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Месяц назад

      If you're are based in the west and you are a female, well you are reaping the benefit of the feminist struggles and achievements in every aspects of your life.

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 Месяц назад

      ​@@TruthEzትክክል

  • @mame8874
    @mame8874 Месяц назад +92

    ማነው ከጀርባዋ ያለው የጌይ ደጋፊ ነው የምትመስለው

  • @user-bq9ps9es7g
    @user-bq9ps9es7g Месяц назад +38

    ሲጀመር ለቃለ መጠየቅ አትመጥንም ምንም😂😂😂

  • @eyuyegeta443
    @eyuyegeta443 Месяц назад +22

    እስቴርዬ የኔ ቆንጆ በእውነት አከበርኩሽ
    ትክክለኛ ጋዜጠኛ የልጅቷን አመለካ ከት ሀሳቧን የእውቀት ደረጃዋን ከራሷ አንደበት ተረድተናል

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 Месяц назад +57

    ሴታሴት ማለት እንደሴት የሚያረጋት ነገር ግን ሴት ያልሆነች ማለት ነው::

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t Месяц назад

      @@hibratradai8446 ሳታውቀው ቀርታ ነው? አውቆ አበድ ናት 🤣🤣😂😂

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t Месяц назад

      @@hibratradai8446 ሳታውቀው ቀርታ ነው? አውቆ አበድ ናት 🤣🤣😂😂

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Месяц назад +25

    ሴትዮዋ በንደትና በቁጣ በኔጌቲቪ አስተሳሰብ ነው የመጣቺው ስለዚህ ለመስማትና ለቁም ነገር የመጣች አይመስልም

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Месяц назад +28

    ልጅቷ ለማዳመጥ እና ለመመለስ አይመስልም የመጣች ለማውራት ብቻ ነው የመጣችው ለመሆኑ ኢትዮዽያ ውስጥ ነው የመትኖሪው ማንነትሽን በምልክቱ አውቀነዋል ለማንኛውም በሚዲያው እውቅና አገኘሽ እና ፈስተሽ ወጣሽ

  • @makitmario
    @makitmario Месяц назад +48

    በመጀመሪያ ደረጃ ምን አለበት ስለ ጉዳዩ ለማወቅ ልባቹ ቢፈልግ? እኔ ግን እንዲ ትመስለኛች እንደዛ እያላቹ በመላምት የምታብዱት?
    እስኪ የAfro feminism movment የሰራቸውን ስራዎች ለማየት ሞክሩ how about that? በዚ movment ስንት ሴት መብቷ እንደተከበረላት and so on. feminism በጣም senstive topic እንደሆነባቹ ሁሉ ምናለ የግድያ እና የመድፈር የተለያየ abusive ዜና መብዛቱ እንዲ sensitive ቢያረጋቹ። ይህን movment attack ለማድረግ media እንደፈጠራቹ የጥቃት መብዛት አስፈርቶናል ምን እናርግ ብላቹ ብትወያዩስ? I'M SO PROUD OF YOU BETAYE. THANK YOU FOR BEING OUR VOICE❤❤🎉

    • @aben266
      @aben266 Месяц назад +3

      ልጅቷ ጎበዝ ናት ቅር ያለኝ ነገር ሴታሴት ወንድ በተፈጥሮ አለ ድምፄን እንደ ሴት ላድርገው አረማመዴን እንደ ሴት ላድርገው ብሎ ሳይሆን በተፈጥሮው ሴታ ሴት ወንድ አለ እንዲሁም ወንዳ ወንድ ሴቶችም አሉ ፆታዊ ዝንባሌያቸው ምንም ይሁን ምን የነሱ ምርጫ ነው ስለነሱም በደንብ መወያየት ያስፈልጋል አዎ እግዚአብሔር አይሳሳትም ግን እነዚህ ልጆች እንዲህ አርጓ ፈጠራቸው እና እኛ ሰዎች እነሱ ላይ ፈራጅ ዳኛ አርጎ የሾመን ማነው ?? ይሄን አስተሳሰብ መረዳት አለብን መፃፍ ቅዱስ ወይ ቁርአን ሀይጥያት ነው ብሏል አዎ እና የኛ ስራ ምንድነው መሆን ያለበት ሰው ወደ ሀይጥያት እንዳይገባ ማስተማር እንጂ ፈራጅ መሆን የለብንም ዜሬ አንድ ሰው ግብረ ሰዶም ሊሆን ይችላል አሁን ላይ ያለው የኛ ህዝብ አስተሳሰቡ እገላለሁ ነው የሚሉት 😂 መፅሀፍ ቅዱስ እኳ ሰው መግደል የእግዚአብሔር ማደሪያ ማፍረስ ማለት ነው ይላል ለዛ ሰው መፀለይ ንስሀ ገብቶ ከየትኛውም ሀጥያቱ እንዲድን ማድረግ ሲኖርብን እኛ ግን ካልገደል እንላለን በጣም አለመብሰል አለመሰልጠን ነው የምናምነው እምነትም የሰው ህግም አይፈቅድም እና ይህም ነገር ለውይይት መቅረብ አለበት

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t Месяц назад +1

      በሴቶች ስም የሚቋቋሙ ድርጅቶች በሙሉ በስማችን የሚነግዱ እንጂ ለሴቶች ጠብ የሚያደርጉት ነገር የለም:: አ ት ወ ክ ይ ን ምምምምም! በስማችን አትነግዱ ራስሽ ነሽ

    • @Tsigreda
      @Tsigreda Месяц назад +1

      ሰዉ የሆነ ጥሩ ወይም መጥፎ ሀሳብ ይዞ ሊወጣ ይችላል። ግን ስነ ምግባር እርጋታ ማድመጥ አመዛዝኖ ተገቢ ጥናቶችን አስደግፎ ሀሳብን ማብራራት እራሱ መሪው የሀሳቡ ባለቤት ማለቴ ነዉ ምን ያክል ልንተማመንበትና ሊወክለን ይችላል የሚለው ጥያቄ ውስጥ እስኪከተን መሆን የለበትም። ምንም እንኳን በፌሚኒዝም ጨርሶ ባላምንም።

    • @makitmario
      @makitmario Месяц назад +3

      @@Tsigreda በተደጋጋሚ በማስረጃ እንደምትናገር እየተናገች ነበረ ከሰማሻት በደምብ dear, ለጠያቂዋ እራሱ fact check እንታረግ ስትነግራት የነበረችውም እሷ ናት: ጠያቂዋ ስለ afro feminism movment ጥያቄዎች እያነሳች ማስረጃ ከመሰብሰብ ይልቅ ስለ ልጅቷ personal ህይወት መጠየቅ አግባብ ነው ወይ? በስነምግባር እና በማስረጃ የተደገፈ ንግግር ነው የተናገረችው: ማስረጃዎቹንም የማየት እና አመዛዝኖ ለ Audience ማቅረብ የጠያቂዋ ስራ ነው! በተቃራኒ ጠያቂዋ personal attack ነበር ያዘችው:: በተረፈ እንደሴት ለመብታችን ለመታገል feminist መሆን አይጠበቅብሽም😊

    • @Tsigreda
      @Tsigreda Месяц назад +1

      @@makitmario በእርግጥም አስቴር ብዙ ሀላፊነቶችን ትወስዳለች።ለምሳሌ የውይይቱን መድረክ በአግባቡ ከመምራት፣የምትጠይቃቸውን ጥያቄዎች በመረጃና በአግባቡ የመጠየቅ፣ ሞራልና የስነምግባር እንዲሁም ሀይማኖታዊ ሚዛኖችን የመጠበቅ ከፍተኛ ችግር መሉ በሙሉ ሀላፊነቱ እሷ ላይ ነው።ነገር ግን በጬኸት ምንም የሚከበር መብት የለም ነው ምንም እንኳን ጠያቂ personal attack እያደረገችባት ነው ቢባልም አንድ ለሴቶቾ መብት በትልቁ አቆማለሁ ያለ ሰው ነገሮችን በብስለት፣በእረጋታና ከስሜታዊነት በወጣ አይበገሬነት እንጂ ለቃሉ ይቅርታና የመንደሬ በሚመስል አለማድመጥና የኔ ብቻ ይሰማ በማለት አይመስለኝም።እዚ ጋ ጠያቂዋ ሆን ብላም ይሁን ወይም ባጋጣሚ እንዲ እነድትሆን ብታደርጋትም እሷ ግን ስሜቷን manage የማድረግ ሀላፊነት አለባት።

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 Месяц назад +7

    አንድ ቁምነገር አዘል መልስ ልተውላችሁ እዚህ የሚታየው አለም ላይ ይመጣ ያለው ይመጣም ዘንድ ሊሆንም ያለው እየሆነም ይሆንም ዘንድ ይህ የግድ ነው እንደ ፈጣሪ ቅዱሱ ቃሉ ላይም እንደ ተጻፈው በመጨረሻው ዘመን የሚታዩት የሚሆኑት ምልክቶች ገና ይሆናሉም ይመጣሉም።

  • @tsiongirma4938
    @tsiongirma4938 Месяц назад +15

    Bettiy handled this so well! Even tho aster was so unprofessional and rude

  • @melenaabraham3702
    @melenaabraham3702 Месяц назад +34

    I find it odd that you as a host and an interviewer would continue to interrupt the person you brought here to interview. It felt as though you came to convince her instead of actually listen/understand her perspective.
    As a fellow journalist and media personality I find that to be super disrespectful and unprofessional

    • @hiwottamiru9896
      @hiwottamiru9896 Месяц назад +2

      Thank you sir

    • @melenaabraham3702
      @melenaabraham3702 Месяц назад

      @@hiwottamiru9896 I am woman love but you are most welcome.

    • @hewanadamtenaw9877
      @hewanadamtenaw9877 Месяц назад +3

      This exactly is what I have been saying . Our culture and society has been encouraging these type of behavior whenever introduced to new ideologies. This isnt the first time a host did this to an interviewee when questioning about said movement and sure wont be the last.

    • @meronbelew7526
      @meronbelew7526 Месяц назад +3

      Thank you!

    • @lilyadmasu9976
      @lilyadmasu9976 Месяц назад +3

      I agree with you, as a host you should let speak no matter what her aides is then the viewers make their own judgement that’s it and if you want to make your own opinion then make don’t invite someone. Your program is not a debate, even that you have to take turns to speak others it becomes an argument that we lose interest to listen.

  • @naominaabdela8595
    @naominaabdela8595 Месяц назад +35

    አስቴር ስለምትጠይቂው ነገር መረጃ ይኑርሽ እንደ መንደር አታውሪ እንጂ

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Месяц назад +4

      She is that exactly

    • @ninanina4000
      @ninanina4000 Месяц назад +1

      5:15 መንደሬ ናት እኮ ቤቲን አይቼ ነው የመጣሁት እንጂ እንዴት እንደምታስጠላኝ ደረቅ ናት መቃወም ብቻ

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Месяц назад +31

    አንች ለመብት ሳይሆን ለአጋንት ነው የቆምሽው

    • @user-ce2jq4eb5i
      @user-ce2jq4eb5i Месяц назад +1

      👌እኮ ይህች የ ጨለማ መንገድ ተከታይ

  • @frehiwotz
    @frehiwotz Месяц назад +2

    ፀበል መውሰድ ነው እግዚአብሔር አይነልቡናዎን ያበራላት።

  • @shyguy6652
    @shyguy6652 Месяц назад +22

    ይቺ ሴትዮ ከኢትዮጽያ አሜሪካ መታ ከ ኢሉምናቲዎች ጋር ዉል ፈርማ ነው የመጣችው እዉነቱ ይሄ ነው ህዝቦቼ

    • @kidistgebre307
      @kidistgebre307 Месяц назад +2

      Yetbalkw atidfer nw

    • @genetabate45
      @genetabate45 Месяц назад +2

      እኔም ጠርጥሬአለሁ እዛዉ አሜሪካ ትመለሰ የኢትዮጵያን ህዝብ ልትመርዝ ነዉ የመጣችዉ.

    • @YngMas
      @YngMas Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @bokuma9647
      @bokuma9647 Месяц назад +2

      ኢቺ ውሻ ዶላር አሳይተው ከሴት ሳያጋባት አይቀርም፡ መንፈሳ ይከብዳል፡ መጥፎ ሌዝቢያን ናት

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 Месяц назад

      she looks lesbian

  • @tsigeredaghebreyesus716
    @tsigeredaghebreyesus716 Месяц назад +41

    አይ የኔ እናት ስንት ከፍለውሽ ነው መርዝሽን የምትረጪው

    • @amanuelabako3640
      @amanuelabako3640 Месяц назад +7

      እግዚአብሔር ይስጥልን my lil sis ....መርዟን ነው እየረጨች ያለችው። ኢ መጸሐፍ ቅዱሳ ዊ እና ሰይጣናዊ ተግባር እያደረገች ያለችሁ ልጅቷ
      #feminist የሚለው ቃል ስተነተን ይህ ነው በዓለም አቀፍ ደረጃ:-
      A feminist is a person who supports the belief in social, economic, and political equality for all genders.
      Feminism is a wide-ranging movement with diverse perspectives, but at its core, it's about challenging and overcoming gender inequality. Feminists advocate for:
      Equal rights and opportunities for women and men.Challenging gender stereotypes and biases.Respect for diverse women's experiences and identities.Empowerment of women and girls.
      በአጠቃላይ feminist የሚያቀነቅነው ጠቅላላ የጾታ ዓይነቶች(LGBT) ነጻነት የሚያቀነቅን ሰይጣናዊ ፍልስፍና ነው።

  • @user-vc7ot9gv9z
    @user-vc7ot9gv9z Месяц назад +17

    ቤቲ ትክክለኛ ጀርባሽን እንድንረዳ እንድናይ ስላደረግሽ አመሰግንሻለው አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል በተቻለ መጠን ሴቶች ሴቶች አትበይ ሴትን የሚወክል ነገር እያራመድሽ ስላልሆነ የሚከተሉሽ እራሱ በግዜ መንቃት አለባቸው ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ

    • @firdosmoha
      @firdosmoha 8 дней назад

      Echi lela ajenda yza nw mtnkesakesew allah ytebkrn

  • @Hageralegn1
    @Hageralegn1 Месяц назад +21

    ሴት ለሴት ሴታሴት ተባብሎም አያውቅም ምን አይነት የተሳሳተ ነገር ነው የምታነሺው!!!

  • @helenmaru4481
    @helenmaru4481 Месяц назад +10

    Aster ztetam nesh
    You have to support her ,give her a chance to speak about the victims
    You just nagging her with stupid ideas that your small mind created
    Betty ❤ we love you

  • @nebuyub9525
    @nebuyub9525 Месяц назад +20

    Aster have no idea about pan africanism and rastafarian, please Aster read some books before you ask.

    • @yonatanteshome6800
      @yonatanteshome6800 Месяц назад

      Yematakiwoun atekebateri dedeb shermuta enaqeshalen goudeshen

    • @TheSemir2020
      @TheSemir2020 Месяц назад

      @@yonatanteshome6800 ሹጣም ነህ

    • @terhasbisrat
      @terhasbisrat Месяц назад +1

      Yeah, tera were new metakew

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 Месяц назад +5

    መጽሀፍ ቅዱስ በግልጽ '' ሴት ለወንድ ትገዛ'' ይላል እና ምን ልትል ነዉ ይቺ አስኮናኝ

    • @bethelasegid3781
      @bethelasegid3781 Месяц назад +2

      Tesastekal...mist lebalua tigeza new yemilew...atchekul lemawrat

  • @user-rb3ln8wd9y
    @user-rb3ln8wd9y Месяц назад +10

    The interviewer is literally illiterate. I don't know how Bety was able to conversate with her.

  • @ZebibaKedir-ee3de
    @ZebibaKedir-ee3de Месяц назад +4

    ሴትም ወንድም የራሳቸዉ የሆነ ኳሊቲ የተሰጣቸዉ የማይነፃፀሩ ድንቅ የአላህ ፉጡሮች ናቸዉ ::

  • @Tersitemichael
    @Tersitemichael Месяц назад +4

    ይገርማል ፖለቲከኞች ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ የአንተ ብሔር ተጨቁኗል ብለው እውነትም ተጨቁነናል ብለን ከሌላው ብሔር ጋር እንደሚያጋጩን እነዚህ ጥቂት ሴቶች እውነት ነው ተጨቁነናል ብለን ሌላ ተጨማሪ ችግር ውስጥ ሊከቱን የመስላል። ልክ ዲያብሎስ ሔዋንን እንዳታለላት ከዚህ ዛፍ በበላችሁ ጊዜ አምላክ ትሆናላችሁ ብሎ እንኳን አምላክ ሊሆኑ ሰው መሆናቸውን እንዳጡት ለሴቶች መብት በሚል የሴትነት ክብርን እንዳያሳጡን ሴቶች እንንቃ። እግዚአብሔር በዚህ አስተሳሰብ ውስጥ ያሉትን ሁሉ በቸርነቱ ያወጣችሁ ዘንድ ምኞቴ ነው

  • @yerukneshbelemo9845
    @yerukneshbelemo9845 Месяц назад +11

    እረ እባክሽ ራስ ተፈሪያን እያልሽ እምነት አለ እንዴ ምነው ደበላለቅሽው። ጌታ አምላክ ምህረት ያድርግልሽ ፀሎት ያስፈልግሸል።

  • @user-kz2qk8ho8m
    @user-kz2qk8ho8m Месяц назад +7

    እየሞትን በርሃብ በሥራ አጥነት በድንቁርና ላለ ማህበረሰብ ትርኪ ምርኪ እያመጣቹህ አታደንዝዙን

  • @abedegu
    @abedegu Месяц назад +5

    የውጭ ሪሰርች ጀርባ ያሉ ጥናቶች በአብዛኛው በኒው ኤጅ ሙቭመንት የተጠለፉ ናቸውና አዲስ ነገር ያገኘን መስሎን እንዳንጃጃል።በማር የተለወሰ መርዝ ነው እንጠንቀቅ።

    • @YngMas
      @YngMas Месяц назад

      😂😂😂😂

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx Месяц назад +3

    ኦርቶዶክስ ልጅ ነኝ ታዲያ ምንድን ነው የምታምታችው እግዚአብሔር ጥቁር ስለሆንን ነው የወደደን እግዚአብሔር ለሁሉም ነው የመጣው ብሎ ነው ተዋህዶ የምታስተምረው እባክሽ አትደበላልቂ ንቂ ማርያምን ተመለሺ

  • @girmadentamo9194
    @girmadentamo9194 Месяц назад +4

    ሪሰርች፣ሪሰርች፣ ሪሰርቾችን የትክክለኛነት ማረጋገጫ አታድርጊያቸው!! ሪሰርቹን ማን ነው የሰራው? የአንቺን ሃሳብ ትክክለኛነት ለመደገፍ የተሰሩ ናቸው!! Femminist ናቸው!!! ውጤቱ ኪሳራ ነው። ሴት በራሷ፣ በተፈጥሮዋ ውብ ናት፣ ትልክ አቅም ያላት ናት። ብቻዋን ግን ሙሉ አደለችም። ወንድም እንደዚያው ነው።
    በጋብቻ ውስጥ በመደጋገፍ፣በመረዳዳት፣ በመዋደድ፣ አብሮ በመኖር፣ በጋብቻ ማለት ነው። በጋብቻ ሙሉ ይሆናሉ!!!

    • @YngMas
      @YngMas Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @abeltekletsadikdemissie6684
    @abeltekletsadikdemissie6684 Месяц назад +28

    ልጅቷ አጋንንት የሚጋልባት ናት ስትከብድ

  • @user-dn6nb1rx2j
    @user-dn6nb1rx2j Месяц назад +22

    አወ ይህ እኮ መስልጠን አርገውት እኮ ነው ዙሪያ ጥምጥምመሄድ አያስፈልግም ይህ የነዚህ መጥፎ ስራ ነው ይህ እግዚአብሔር የማይወደው ነገር ነው ስልጥና ሙታ ነው ሪስርች የማንነው

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 Месяц назад +20

    ❤❤❤በሶስት ሰዎች የተቃቃመው ድርጅት ፕሬዚዳንት ነኝ ስትለን ግን እንዴት ነው???❤❤❤

    • @yonatanteshome6800
      @yonatanteshome6800 Месяц назад +1

      Ene oromo negn Amhara ayidelehoum

    • @user-ce2jq4eb5i
      @user-ce2jq4eb5i Месяц назад +2

      ያው የታወቀ ነው ደጋፊ ይኖራታል ኮ ይህች ድያብሎስ አሽከር

    • @Aesthetic_lifestyle_videos
      @Aesthetic_lifestyle_videos Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Месяц назад +7

    ፍቅር እግዚአብሔር ነው !
    ( ራስ ተፈሪያን ) ኦርቶዶክሶች አይደሉም ንጉሡ ሞተው ቀርተዋል ተመልሰውም አይመጡም አለቀ :: ቆንጆ ነሽ ምንም አላውቅ ስትይ እውነተኛ ነሽ ገና ልጅ ነሽ አንብቢ ተማሪ አስቱዬ በርቺ አበርቺ በርቱ እውነት ኢየሱስ ነው እውነቱን ይግለጥላችሁ እወዳችኇለሁ ትልቅ ክብር ለእናቶች እና ህፃናት የሴቶችን እንባ የሚያብስ እግዚአብሔር ብቻ ነው አለቀ !

    • @ChuchuYeGeta
      @ChuchuYeGeta Месяц назад

      ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እናት ቤ/ያን ብሉይና አዲስ ኪዳንን ወንጌል የምታምን ዛሬ ወንጌላውያን ነን ለሚሉትም ወንጌልን ያደረሰች አምላኳም ራሷም የየድንጎሎ ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስትስ ነው አፄ ሀይለ ስላሴ'ኮ በየ ቤተ/ያኑ እየሄዱ የሚሳለሙ የሚፆሙ የሚሠግዱ መልካም ንጉስ ነበሩ ተዋህዶ ግን ነበር የማይባለው መጀመሪያም መጨረሻም የሆነውን እግዚአብሔርን ታመልካለች አምላክ ሀገራችንን ይባርክልን።

  • @mignotlulu7590
    @mignotlulu7590 Месяц назад +5

    aster u r hypocrite .who r u to judge other relegion?she can believe in whatever she want even an etheist...just focus on ur topic only

  • @adanechmarthaberhanu1319
    @adanechmarthaberhanu1319 Месяц назад +17

    First of all Aster, you ain't know nothing about the feminism concept, especially the one here in Ethiopia so do your research or read an article, and give your guest a chance to articulate her ideas. Second of all most of you don't understand its concept or definition ስለዚህ ባልገባችሁ እና ባልተረዳችሁት ርእስ ላይ የምትሰጡት አስተያየት በጣም ግራ ያጋባል 😑😑

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 27 дней назад +2

      They know nothing about it የሚደብረው ደግሞ እንዲገባቸውም አይፈልጉም

    • @kasuanteneh8028
      @kasuanteneh8028 24 дня назад

      It's sad

  • @alemtsehaysirak5841
    @alemtsehaysirak5841 Месяц назад +9

    This feels like debate rather than an interview seeing the "host" (if we can even call her that) kept interrupting the guest....

  • @assefashsura578
    @assefashsura578 Месяц назад +3

    የአውሮፓ መንፈስ አገራችን ገባ? በኢየሱስ ስም የተመታ ይሁን! ትዳርን የሚበጠብጡ ናቸው

  • @user-bo5th7ne3f
    @user-bo5th7ne3f Месяц назад +2

    አስቴርዬ በዚህ ውይይት "ነጭ ነጯን" ብዬሻለሁ። የእህቴ መሠረቷ የተበላሸ ሳይሆን አልቀረም። እግዚአብሄር ልብሽን ይመልስልሽ!!!

  • @mulas1259
    @mulas1259 Месяц назад +12

    እህቴ ከዚህ interview በኋላ መተሽ commentochin እንደምታይ ግልጽ ነው እና የተጻፉትን የሚጻፉትንም መጥፎ ቃላቶች አትመልከች። የፈጠረሽ እንዳለ የምታምኚ ከሆነ በእሱ ስርዓት ተመሪ የውጭ feministoch ምን አሉ eyalsh google argesh እንደነሱ ላውራ አትበይ። ረጋ ብለሽ ምንድነው ልክ ብለሽ አስቢ (ውድ ኢትዮጵያዊያን saronን sedben sedben lela tarik wust endeketetinat yichinm ehtachinን እልህ wust endanketat እንጠንቀቅ sidbachinን entew ena እንምከር) like argachuh yihen comment enditayew argu❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Месяц назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾
      @ሙላስ፲፪፻፶፱

    • @mulas1259
      @mulas1259 Месяц назад +1

      ​@@TruthEzእሺ 🙏

  • @user-wz3ke4ib6c
    @user-wz3ke4ib6c Месяц назад +3

    ቤቲ ከቻልሽ ፀበል ተጠመቂ
    ደስ አይልም አስተሳሰብሽ ማውራት ስለቻልሽ ብቻ የማይረባ ሃሳብ ይዘሽ ትውልድ አትበክዬ

  • @EternalLife-fu6nk
    @EternalLife-fu6nk Месяц назад +18

    Go girl. She very confident, articulate and knowledgeable. Aster has not been challenged so far by any guest like her.

    • @selammaru4702
      @selammaru4702 Месяц назад +8

      Since when aggression become a confidence

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 Месяц назад

      Oh regally ?? For her hidden agenda??Orthodox vs Ras Teferian Orrhodox ??? Astu 👍👍👍 she didn't expect you showing her that photo 😂😂😂 ኢሉሚናቲ 😂😂😂😂 Transgender አቀንቃኝ 😂😂
      Pan Africanism 😂😂😂😂

    • @EternalLife-fu6nk
      @EternalLife-fu6nk Месяц назад +1

      @@selammaru4702 I don’t blame you since our cultural doesn’t encourage this kind of discussion.

    • @hewanadamtenaw9877
      @hewanadamtenaw9877 Месяц назад

      ⁠@@tsigenigatu3922bro thats a picture when she was really young its really not that deep. enant nachu yaltesaf eyanbebachu free and unwanted promo of the ‘’illumnati’’ or whatever eystachu yalachut

    • @EternalLife-fu6nk
      @EternalLife-fu6nk Месяц назад

      @@tsigenigatu3922 sadly your are the same people who took out the ark of the covenant and sing spiritual song when Beyoncé visited Ethiopia . Cursed people whining for everything.

  • @wondwsengirma2699
    @wondwsengirma2699 Месяц назад +3

    ልጅቷዋ ብቻዋንንን አይደለችምም አንድ ክፉ መንፈስስስ እግዚአብሔር ሆይይይይይይ ማስተዋልን ስጠን ከእንደዚህ አይነት ትምህርት ጠብቀንንንን

    • @YngMas
      @YngMas Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @Yordanos7-26
    @Yordanos7-26 Месяц назад +12

    ችግሩ ተነጋግሮ መግባባት ከማያውቅ ሰው ጋር መድከም ነው አስቴር አስተውይ እና ተረጋጊ አንዳንዴ ቃለመጠይቅ ልታደርጊላቸው የሚመጡት ሃሳባቸውን ለሕዝብ እንዲያንፀባርቁ ዕድል ስጪ ብዙ ከማውራት አዳምጪ 📌

  • @chaltuaziz5131
    @chaltuaziz5131 Месяц назад +19

    Bettawi our voice🎉🎉Go ahead Queen!!

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Месяц назад +12

    አይ አስቱዬ የጌታ መንፈስ ስላለብሽ እኮ ነው በማስተዋል እና በመረጋጋት የምታወሪው እንግዳሽ ግን መረጋጋት ይቀራታል የኔ ጥይት😘

  • @aben266
    @aben266 Месяц назад +5

    Bravo BETLHEM AKALEWORK ወንድ ልጅ ጥፍሩን መሞረድ መታጠብ(መሠራት) አይደለም ለምን ቀለም አይቀባም ወንድነቱን ማን ይነጥቀዋል ወንድነት ጥፍር ቀለም በመቀባት ባለመቀባት ነው ያለው ማነው ??? ሴት ጥፍሯን ቀለም ትቀባ አትቀባ ብሎ የተፃፈ ህግ ያወጣላት አለ .... እየተጠበሠበቃቹ አውሩ ለማንኛውም

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Месяц назад +30

    አስቱ እኔ አንቺ ቢያድርገኝ ይህ ፕሮግራም ከዚህች ልች ጋር ላለመወያይት ካንስል አድርጌ ፕሮግራሙን አቋርጠው ነበር?🤔🤨🙄

    • @genetabate45
      @genetabate45 Месяц назад

      እንዲህ አይነት የዞረባት ሴት መጥራቱአ ጥሩ ነዉ እንወቃት.

    • @febitena
      @febitena Месяц назад

      እሱዋ ግን እርስዋም እያስተዋወቀች ነው​@@genetabate45

    • @rekikaweke5791
      @rekikaweke5791 Месяц назад

      አዎ

    • @nardosashenafi8409
      @nardosashenafi8409 Месяц назад

      smart sew bthon endeza nbr mtaregew, cuz aster rasuan humiliate yaregechbet video nw

    • @alem7972
      @alem7972 Месяц назад

      እንደዚህ በይፋ እራሶን ካላወረደች ብዙ እህቶቻችንን ታበላሽብናለች

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 Месяц назад +2

    መፅሐፍ ቅዱስ ሴት በወንድ ልጅ ጌጥ አታጊጥ ወንድም በሴት አታጊጥ የሚል አለ ግን የሴት እና የወንድ ልጅ መጋጋጫ ይህ ነው ብሎ በግልፅ ያስቀመጠው ነገር የለም።

  • @mamegelila
    @mamegelila Месяц назад +14

    አስቱ ውጭ ጌይነትና ሌዚቢያን የተጀመረው ከዚ በመነሳት ነው ይቺ መርዝ ናት

  • @gelilaunicorn
    @gelilaunicorn Месяц назад +21

    The comments ግን ተስፋ ያስቆርጣል 😭 በጣም ብዙ ይቀረናል ፅናቱን ይስጥሽ ቤቲዬ feminism ይለምልም ❤️

    • @YngMas
      @YngMas Месяц назад

      Btammmm😢 tesfa kortku be Ethiopia hezb

    • @selamawitmulugeta4415
      @selamawitmulugeta4415 Месяц назад

      Betam

    • @selamawitmulugeta4415
      @selamawitmulugeta4415 Месяц назад +2

      ​@@YngMasme too lijochachen lay Maserati alebn

    • @edenmesfin9745
      @edenmesfin9745 Месяц назад +1

      በትክክል የአስቴርን ምሃይምነት ነው ያየሁት

    • @SarahTota-vg3gm
      @SarahTota-vg3gm Месяц назад

      Maferia hula benanet yetenesa netsu hezeb eyalek nw lemanegnawem angetachu laye yalewen mahateb aweliku

  • @birtukantessema188
    @birtukantessema188 Месяц назад +7

    bettye what a powerful women u r 👏 aster just trying to ignore the fact unprofessional! leave her religion believes for her!!!

  • @Abay_Mado
    @Abay_Mado Месяц назад +5

    ሴቶችዬ ይቺን ሴት ራቁ! ፌሚኒስት የወንዶች ጥላቻ ያለባቸው ሴቶች እንደማለት መተርጎም ይዣለሁ

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t Месяц назад +3

    ሀይለስላሴ???? ነጭ ሀገር ሄደው የወርቅ ሳንቲም የሚቡትኑ, የወሎ ድርቅ ጊዜ የውሻ ልደት ድል አድርገው የደገሱ ነፍሰ በላ ናችው::

  • @ethiokuraz2972
    @ethiokuraz2972 Месяц назад +1

    ሴታ ሴት በጨዋ አጠራር ነው እንደዝህ አይነት ወንድ ወንዳ ገረድ ነው የሚባለው ሪሰርቹ የአንቺ መሆን አለበት ባዶ ጭቅላት
    ያለው ሰው እደሆሽ ነግረሽናል ተደበቂ።

  • @abebechteka6495
    @abebechteka6495 Месяц назад +13

    ይህች ሴት ከጀርባዋ ድብቅ ተልእኮ አላት

  • @mame8874
    @mame8874 Месяц назад +11

    አስትዬ አንዳንዴ አስተውይ ይሄ አደባባይ የሚወጣ አይደለም በውስጥ መስመር መጨረስ ነበረብሽ

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад +1

      ሰይጣን ለክፍዋት ምንም ማስታዋል አትችልም ገና ታያለህ መጨረሻዋ አያምርም

  • @rakebassefa954
    @rakebassefa954 Месяц назад +3

    Thank you Bettye, you said it all❤

  • @ትኩስ
    @ትኩስ Месяц назад +17

    አባል ነች ለዛ ነው አምላክን ህግ ጥሳ ሴትን ባል ለማድረግ የተነሳችው

  • @febitena
    @febitena Месяц назад +9

    ሴት ነኝ ግን ፌሚኒስት አይደለሁም!!! በተሰጠኝ ተፈጥሮ የምኮራ፣ እግዚአብሔር በሰጠኝ ተፈጥሮ በወንድና በሴት ልዩነት የማምን፣ እንደ ወንድ ካልሆንኩኝ ብዬ የማልጠራራ ነኝ
    የሚገርመው ሴት ልጅ የማታምረው የመልክ አለማማር ሳይሆን ያለ ባህሪዋ እንደ ወንድ ልሁን ስትል ፣ያለ መጠን አዛዥ ስትሆን፣ ደፋር ደፋር ስትጫውት እሱውነትዋን አይገልጽም። ግን መሆን አትችልም ማለት አይደለም ስትሆን ግን የሴትነት ውበትዋን ታጣዋለች። መጽሐፍ ቅዱስም ብዙ ስለ ሴቶች በሀሪ ይናገራል እሱን አብበን መዳኛችን ቢሆን ይሻላል እንጂ የሴቶች ንቅናቄ ብለን ወደገደል አንግባ ትውልዱንም ይዘን አንጥፋ ምክኒያቱም ይሄ አባባል ሌላ ነገር እንዲመጣ መንገድ ይጠርጋል። ሌላው ግን ከልክ ያለፈን የሴቶችን የመብት ጥሰት እቃወማለው።❤

    • @TheSemir2020
      @TheSemir2020 Месяц назад +1

      ገረድ ነሽ አስመሳይ 😊

    • @zewdua155
      @zewdua155 Месяц назад

      ኮራሁብሺ!

    • @fuadseman2574
      @fuadseman2574 Месяц назад

      ​@@TheSemir2020mebtuwa ko nw endezi maseb

    • @yalemfikergirma9170
      @yalemfikergirma9170 День назад

      ke lik yalalefe mebet teset kehones?

  • @etwodajo
    @etwodajo Месяц назад +3

    ይቺ ድንቅ ሴት ነች ከዚህ ኋላ ቀር ማህበረሰብ ተፈጥራ ይሄንን አስተሳሰብ በግልፅ ማራመድ ቀላል ጀግንነት አይደለም

  • @YoakinMillion
    @YoakinMillion Месяц назад +19

    ከናንተ በአስተሳሰብ matured የሆነ የተሻለ ሰው በምንም ስትበለጡ its always illuminate 😂 bettye will always agree with you got your back የመፍትሄ ሰዉ ነሽ much respect!

    • @hewanadamtenaw9877
      @hewanadamtenaw9877 Месяц назад +1

      thank you!!

    • @TheHermass5
      @TheHermass5 Месяц назад

      Yessss🙌 she is amazing ❤

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 Месяц назад

      Hulachume kitachune yemetebdu nachewe ilumnati nachu ferachu yetefa yatefachu

  • @ruthsamuel4860
    @ruthsamuel4860 Месяц назад +2

    eventhough I don’t agree with some of her ideas but most of the points that she mentioned were right. for example when a man passing through challenges or some forms of abuse every one including women become his voice. but when a woman got abused or passes through challenges only a quite few women stand for her. and nobody care or listen to her. that's why women need a strong institution that support and fight for the. the abuse and the oppression on women by their male parent and society are real. get over it.

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 Месяц назад +8

    እንዴ አስቴር ምን ሆነሽ ነው ለሚድያ የማትበቃ ለጋ ህፃን አይምሮ ያላትን አምጥተሽ ጊዜያችንን አጠፋሽብን

    • @TheSemir2020
      @TheSemir2020 Месяц назад

      እንደናንተ ደደብ😂 እና መንጋ መሆን አለባት ማለት ነው ለመመጠን😂

    • @mulualemgeremew6691
      @mulualemgeremew6691 Месяц назад +2

      @@TheSemir2020 ዘመናዊው ሰው ዝም ብለህ ተቀንደብ
      በኢትዮ ህግ ግን አንድ ትዳር በአንድ ወንድ እና በአንድት ሴት መካከል ይደረጋል ነው የሚለው
      ተይዘህ ጉድህ እንዳይፈላ

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 Месяц назад

      ​@@mulualemgeremew6691kkkkkkkk ere besak 😂😂😂😂 you made my day thank you.

  • @tibebyiheyes
    @tibebyiheyes Месяц назад +6

    እኔ ሙሉ በሙሉ ሀሳብሽን እደግፋለው ግን ህብረተሰቡ ይሄን መቀበል አይመቸውም

  • @afcmicah1572
    @afcmicah1572 Месяц назад +3

    Rastafarianism is not conventional. Haile Selassie himself believed in Paganism under the cover of Christianity. Instead of blindly following myths, I encourage you to reconsider your beliefs about the emperor. It's important to be open to new information and critically evaluate what you've been told. I could say a lot about the emperor, but it's more beneficial for you to do your homework and revise your understanding.
    The intersection of Rastafarianism, Orthodox Christianity, Pan-Africanism, Haile Selassie's philosophy, and feminism requires careful consideration to avoid misrepresented perceptions.
    The discussion yielded one positive result, which is her passionate advocacy for women's rights. It is crucial to dedicate efforts to this cause, considering the millions of women currently facing hardships in the country.

  • @GGU900
    @GGU900 Месяц назад +14

    Feminist ነን የምሉ አንድ አንድ ሴቶች ግን የድብቁ አለም አበል ይመስሉኛል🤔🤔🤔

    • @user-gb4vg9ql6o
      @user-gb4vg9ql6o Месяц назад

      Ale seytan

    • @edilbelete
      @edilbelete Месяц назад

      Nachew be Ortodoxn sem asemesema merezuan yemeterche 666

    • @bbgl5736
      @bbgl5736 Месяц назад

      ኮተት

    • @AsnatiaLi-le6vj
      @AsnatiaLi-le6vj Месяц назад

      Be meselng mqebaxer ke tlq sw aytebtebkm wy kalawekachu gedeta adlm mlflf

  • @ruthsamuel4860
    @ruthsamuel4860 Месяц назад +3

    insulting women's physical appearance because of the opinion/idiology they held is one form of abuse. this chanal has an abuser host (male), I have also heard him defaming single moms and the members of feminist movment. He can argue the idea if he is capable of expressing his thoughts; instead he chose to attack their physical appearance and who they're as a person.

  • @MM-jh9fs
    @MM-jh9fs Месяц назад +7

    እቺን ልጅ በርግጥ ህማም ላይ ነች

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Месяц назад +15

    የማናት ምላሳም እች 666 ናት

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Месяц назад +11

    አስቱካ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад

      ይች ሴትዮ ከአውቀት ነጻ ናት ምን አገነን ብላቹ ነው ምትመርቅዋት ?? መናፍቃን ግ ን አብዳቹሃል ከአውቀት ነጻ የሆነች ወፈፌ

  • @YineDawit
    @YineDawit Месяц назад +10

    ምን ጉድ ነው

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад

      😂😂😂 አስቱር በዳዴ አኮ የተባለቸው ካለምክን ያት አይደለም ሴትየዋ ንስሃ ገብታ አርፋ አንደመቀመጥ ኦርቶዶክስን አንድታጠፋ ተልኮ የተሰጣት የአብይ የብኩር ገረድ ናት ! አግዚያብሔር ይገጽጻት አህን ይህ ለውይይት ይቀርባል ???? አብደት አኮ ነው ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ

  • @msiganasisay4977
    @msiganasisay4977 Месяц назад +1

    እረፊ ቤቲ መናገር ስለቻልሺ ገደብ ይኑርሺ ወንድ ወንድ ነው እግዛብሔር የሰጠዉ ስልጣን በቂ ነው ቅንድብ ጥፋር ትያለሺ መሰረታዊና ጥሩ የሆ ነአታወሪም ብዙ ወንዶች በራሳቸዉ መቆማቸዉ በቂ ነው

  • @henoklucy712
    @henoklucy712 Месяц назад +9

    አስቴርዬ በ እግዚአብሔር ለማውራት ብቻ የተፈጠረች ሴት ከየት አመጣሸብን????

  • @JanetOrasio
    @JanetOrasio 17 дней назад +2

    @Beti, I hope we will see you again with real ጋዜጠኛ። በርቺልን!

  • @lemlemdeboch2200
    @lemlemdeboch2200 Месяц назад +4

    ቤቲ የምታወራው ትክክል ነው እያወራች ያለውችው ሳይንሱን ነው።

  • @messya7125
    @messya7125 Месяц назад +1

    በደብ አድርገዉ ነዉ ጥፍር ቀለም የሚቀቡት ቆየ እኮ ልጅቷ ድርቅ ቢዝነስ ነዉ ዓለም ተበላሽታለች ልቦና ይስጣችሁ

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 Месяц назад +4

    በመፅሀፍ ቅዱስ እንዲሁም በቅዱስ ቁርዐን መገዛት ግዴታሽ ነው።

    • @tt55-m2i
      @tt55-m2i Месяц назад

      Tikikil.....

    • @TheSemir2020
      @TheSemir2020 Месяц назад

      ቀቅለህ ብላቸው😂

  • @samuelderso5828
    @samuelderso5828 Месяц назад

    The explanation she gave about religion is perfect, She is orthodox and her political ideology is Ras Teferian

  • @user-tg5pt9tn1w
    @user-tg5pt9tn1w 17 дней назад +4

    MS. ASTER BEZI EPISODE ANCHI SET MEHONISHIN YETERATERKUBET EPISODE NEW MN HONESH NEW , YOU DON'T HAVE YE JOURNALIST BEHAVIOUR YOU'RE ACTING LIKE YEMENDER SETYO. YOU DON'T REPERESENT WOMEN AT ALL EZIGA YALESHIW SLE SETOCH LITAWERI SAYHON LE WEONDOCH KIR ENDAYLACHEW EYASTEBABALESH NEW MN TEDERGESH ENDEHONE ALAKIM ENDEZI AYNISH YETAWEREW😔😔😔😔

  • @HelenAgonafir-jm9xc
    @HelenAgonafir-jm9xc Месяц назад +1

    ክርስቶስ ለአለም ሕዝብ ነው የሞተው እንጂ ለኢትዮጲያውያን ወይም ለጥቁሮች ብቻ አልመጣም። ነጮችም በስላሴ አምሳል ነው የተፈጠሩት። If you are a christian(Orthodox) you should love your neighbor weather he:she is white r men!

  • @skatteda2437
    @skatteda2437 Месяц назад +3

    አስቴር ግን ቀላል ሙድ አትይዝባትም😂😂

  • @TensayTemesgen-ws8bt
    @TensayTemesgen-ws8bt Месяц назад +2

    ኧረ አትዘባርቁ ራስተፈሪ ከኦርቶዶክስ ጋር ምንም አያገናኘውም በህግ አምላክ

  • @temesgenreta8899
    @temesgenreta8899 Месяц назад +3

    አመፀኛ ትውልድ ለፈጣሪ ስራ ማመፅ 😮

  • @user-jf9nz2qz9x
    @user-jf9nz2qz9x Месяц назад +1

    እንግሊዘኛ እየቀላቀልሽ ማውራት በራሱ የነጭ ተፅዕኖ እንዳለብሽ ነው የሚያሳየው ። ፌሚኒዝም የሚለው ቃል እንኳ በራሱ የአማርኛ ቃል አይደለም። አማርኛን ከእንግሊዘኛን ቋንቋ ጋር ቀላቅሎ ማውራት በራሱ የአማርኛ ቋንቋችን እንዳያድግ ትልቅ ተፅዕኖ ነው እያመጣ ያለው።

  • @rahwatsegaye4024
    @rahwatsegaye4024 Месяц назад +10

    Betachn jegnachen ❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Месяц назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ራህዋትሰጋዬ፵፻፳፬

  • @ayenalmgetahun9708
    @ayenalmgetahun9708 Месяц назад +2

    እረ ተይይይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንዲህ አትልምም ሁሉም የራሷ ህግነ ስርአት አላትትትትት እኮ ከኦርቶዶክስ ጋር አታመሳሳይው ከተመቼሺ መብትቢ ነው ግን እራስሺን ቻይይይ *የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይስጥሺ*

  • @sebengirma
    @sebengirma Месяц назад +10

    ልጅቷ እኮ ደረቅ ነች!!ወተት ጥቁር ነው የምትል!!!ሴታሴት ማለት ...ወንድ ሆኖ የሴትን ባህሪ እና ድርጊት የሚያሳይ ወንድ ማለት ነው!!!ውይይይ ድርቅና ሲጀመር ፌሚንስት ምኑም አልገባቸውም!!!ሲጀመር ይች የራሷን ላይፍ ፏ ብትን ብላ ባሏን ልጇን አቅፋ እያደረች ሌላውን እንዲህ ካላረገልሽ ፍችው ምናምን!!!አቦ እስኪ ይቅር ከእድሜ ላይ 40' ቀንሼ ማየቴ
    ሴት ማኪያቶ ሴት ወተት ትምጣልኝ እንዳለችው ሴትዮ😂😂😂

  • @natalies2474
    @natalies2474 Месяц назад +1

    ማውራት ስለቻለች አዋቂ ለመምሰል የምትጥር እውቀት አልባ የሆነች ሴት ናት
    ሚድያ ላይ አቴንሽን ለማግኘት የምትጥር
    ሚስኪን ትውልዱን
    Mislead የሚያደርግ መርዘኛ ሃሳብ ነው ያላት

    • @TheSemir2020
      @TheSemir2020 Месяц назад

      አትመጥኗትም ሲጀመር እንደናንተ ያለ ኮልኮሌ የአስቴር በዳኔ አይነት ደደብ ነው የሚገባው😂

    • @natalies2474
      @natalies2474 Месяц назад +1

      @@TheSemir2020 ሌላው የጣለውን ውዳቂ Ideology ማራመዱ ነው አዋቂነት?🤣