ምን አይነት ጉድ ነው እሬሳዋን አውጥተን እንዳርላችሁ? ከ6 አመት በፊት ለሞተችው ልጃችን 6 ጊዜ ሽማግሌ መጣ። ሀዘናችን አልበርድ አለ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ምን አይነት ጉድ ነው እሬሳዋን አውጥተን እንዳርላችሁ? ከ6 አመት በፊት ለሞተችው ልጃችን 6 ጊዜ ሽማግሌ መጣ። ሀዘናችን አልበርድ አለ።

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t Месяц назад +586

    ግና 3ደቂቃ ላይ ነኝ ግን ይህ ስጀምር የዉሽት እሬሳ የተቀበሉ ይመስለኛል ልጅቷ በሂወት አለች የምትሉ ❤

    • @user-bp3br6ou3k
      @user-bp3br6ou3k Месяц назад +12

      እኔም ልጅቱ በህይወት አለች ነው የሚለው።

    • @user-xw4uo5yv1r
      @user-xw4uo5yv1r Месяц назад +9

      alech.alech😢😢😢

    • @meremayimamahmed733
      @meremayimamahmed733 Месяц назад +12

      እኔ ልቤ አለች ይለኛል

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 Месяц назад +6

      በትክክል

    • @Mm-lf3ki
      @Mm-lf3ki Месяц назад +4

      አስከሬኑን ማየት አልቻሉም ነበር ?

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Месяц назад +306

    ❤እቆቅልሽ ነዉ ለሞተሰዉ እዴት ነዉ ጋብቻ ሽምግልና የሚላከዉ ❤ይሔን እቆቅልሽ የንስር ዓይን ይፈታዋል የምትሉ ???🎉🎉 በላይክ

    • @user-iw1su6py6z
      @user-iw1su6py6z Месяц назад

      ደምሪኝሩኝ ይፈታዋል

    • @fikrteshura
      @fikrteshura Месяц назад +5

      እኔ ምንም በህይወት እለች ብዪ ነው ማሰበው ለምን እባትየው እልሰጥም ሰላሉት ታማለች በሚል ሰበብ ደብቀዋት ነው

    • @atsedetegegne1866
      @atsedetegegne1866 Месяц назад +3

      አኔ በህይወት እዳለች ይሰማኘል እባክወንድምየ ይህንነገር በደንብ ተከታተለዉ እግዝያብሔር ይርዳህ 12:45

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y Месяц назад

      በርግጠኝነት ነዋ

    • @user-ft2dk8fm5c
      @user-ft2dk8fm5c Месяц назад +6

      በርግጥ በንስር አይን የሚያመልጥ የለም ይሄ ነገር እንኳንም በእሱ እጅ ተያዘ ደስስስስ ይላል ጀግናችን አላህ ያግዝህ❤

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 Месяц назад +357

    እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀዉ ማን ነዉ በላይክ አሳዩኝ

  • @henokserk7246
    @henokserk7246 Месяц назад +47

    ይሄ ግልፅ እኮ ነው ልጅቱዋ በህይወት አለች ድርጅቱንም የከፈተችለት እስዋዉ ነች ብየ አስባለሁ ሸምግልናም የምታስልከው እራስዋ ትመስለኛለች ቤተሠቡ ግን አሁንም ግትር የሆኑ ይመስለኛል ልጅትዋ በቅርበት የቤተሰባን ሁኔታ እየተከታተለች ያለች ይመስለኛል ወንድሜ ከሆሰኚታል ጀምር ሴራዉ ከዛ የጀመረ ይመስለኛል ይቅናችሁ እንደኔ በእርግጠኝነት ልጅትዋ በህይወት አለች ቸር ያሰማን

  • @KelemwaKifle-ny9kk
    @KelemwaKifle-ny9kk Месяц назад +250

    ውሽት ነው ልጅቷ ሳትሞት ከሀኪም ጋር ተመሳጥረው ነው በህይወት ትኖራለች አይዟችሁ ጀግናችን እውነቱን ያወጣል

    • @user-bj1fx4nn6s
      @user-bj1fx4nn6s Месяц назад

      Erghi jel neash ..6 amet mwulu endhit tedbklch enda ..eytbklcew new kefu

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y Месяц назад +4

      አው ያወጣዋል እጠብቃለን

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Месяц назад

      Enem endza new ymasbew

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq Месяц назад

      አረ ምንም አይነት ዶክተር በዚህ የሚተባበር የለም ።የሌላ ሰው እሬሳ ሊሰጣቸው ነው ወይንስ ምን ሊያደርግ ይችላል ።

    • @nanibelete6371
      @nanibelete6371 Месяц назад

      Enem yemasebew. Endezih new
      Legetua. Alech. Almotechem

  • @ermiasestifanos2519
    @ermiasestifanos2519 Месяц назад +71

    ኧረ ላይክ እያረጋችሁ ዝምብሎ የሰው ድግስ መብላት ምንድነው? እባካችሁ ላይክ አርጉ

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 Месяц назад +437

    ልጅቱዋ በህይወት ልትኖር ትችላለች ብዬ አስባለዉ አጣሩ

    • @aminaa4058
      @aminaa4058 Месяц назад +7

      እኔም እንደዛ መሱለኝ

    • @soso-ji9np
      @soso-ji9np Месяц назад +6

      የእኔም ግምት ይህ ነው

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 Месяц назад +7

      አግተዋት ይሆናል

    • @Kami-nq8my
      @Kami-nq8my Месяц назад +3

      እኮ ተያይዘው ጠፍተዋል እርግጠኛ ነኝ

    • @fanafana3459
      @fanafana3459 Месяц назад +4

      ነገሩ ወደ ኣባት እና እናትዋ ይዞራል ልጅትዋ በሂወት ትኖራለች ብየ ኣስባለው

  • @user-ix9dz9gs4h
    @user-ix9dz9gs4h Месяц назад +31

    እመኑኝ ይሄን ጀግና ወንድማችን ከመሬት ጭሮ እንደሚያወጣት እውነት በንተ ነች በርታልን

    • @sisayyaregal
      @sisayyaregal Месяц назад

      በትክክል እኔም ብያለሁ😢

  • @tsegahaile5143
    @tsegahaile5143 Месяц назад +164

    እንደኔ ልጅቷ የሞተች አይመስለኝምና እስቲ ሽማግሌዎቹ የሚያውቁት ነገር ካለ በደንብ አጣሩ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Месяц назад

      ትክክል ሽማግሌ ሚልካቸው ማን ነው ብሎ ማሰብ ነው በህይወት ልጆችዋ አለች ማለች ነዋ

    • @user-pz1gj8zm5p
      @user-pz1gj8zm5p Месяц назад +2

      ሳያዩዋት ነው እንደ የተቀበረችው ማለቴ ስትቀበር አያዩም እናት እና አባት😢

  • @ZinetTefera-wp8up
    @ZinetTefera-wp8up Месяц назад +115

    ልጂቱ አልሞተችም ትፈለግ የምትሉ ላይክ አርጉ

  • @bbhh211
    @bbhh211 Месяц назад +163

    እኔ ሚገርመኝ ልጀ የሚገጥምህ ኬዝ ሁሉ ከባባድ ነው ይጨንቃል እግዚአብሄር ይርዳህ የኔ ጀግና ልጀ

  • @AynalemAlemayehu
    @AynalemAlemayehu Месяц назад +18

    እኔ ስገምተው ስላሴዎች በህይወት እዳለች እየነገሩዋቸው ነው ።የእግዚአብሔር መልእክት ይኖረው ይሆናል ።የበለጠ ወፀበል ሄደው እውነቱ ያረጋግጡ

  • @shemima5580
    @shemima5580 Месяц назад +588

    ጀግና ወንድማችን ስትጠፋ ማሰብ ጀምሬ ነበር🙏 በየ ቀኑ ቪድዮ ይልቀቅ የምትሉ እስኪ👍

    • @Alem-zo7fv
      @Alem-zo7fv Месяц назад +10

      አወ ይለቀቅልን ❤❤❤

    • @user-ym5vx2np2h
      @user-ym5vx2np2h Месяц назад +16

      አወ ውላሂ ሥራ እንካን ባይደርሥልህ የሠላምታ ቢለቅልን አሪፈነው

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 Месяц назад +8

      አው በየ ቀን ይምጣልን ❤

    • @user-yr1pw1yi1g
      @user-yr1pw1yi1g Месяц назад +5

      በጣም እኔ እራሡ በጣም ነዉ ሚሳስበኝ አላህ ይጠብቀዉ

    • @user-gp4di5fp3s
      @user-gp4di5fp3s Месяц назад +3

      Inerasu deninetinlemawoqfeligalew wendime❤

  • @user-pe5gy1il4f
    @user-pe5gy1il4f Месяц назад +6

    እኔጃ ብቻ ምን እደምል አላቅም ወድሜ ፈጣሪ ይርዳክ ኪዳነ ምህረት ትከተልክ❤

  • @efsasse7559
    @efsasse7559 Месяц назад +98

    ምን አልባት ከሆስፒታል ጋር ተነጋግረው ።።።ወስዶት ይሆናል ።።ትክክል አባት እና እናት እሬሳዋን አይተዋል

    • @SaraHaile-kh4fg
      @SaraHaile-kh4fg Месяц назад +9

      ሆሰቢታሉ ይጠየቅ ምንአልባት ሌላ ሲራ ይኖር ይሆናል ፀበል ይግቡ ሰዉሯ ማርያም ትገለፅላቸዋለች

    • @user-kv7gn5wo1h
      @user-kv7gn5wo1h Месяц назад

  • @deretube212
    @deretube212 Месяц назад +15

    እርግጠኛ ነኝ የልጅታ ጋደኛ እና ልጅታ እንደ ከቤተሰብ የተደበቀ ነገር አለ ሁለቱ ተስማምተው እስከሆስፕታል ደርስ በገንዘብ የስሩት ስራ ነው መቸም ሙስና ከዶክተር እስከ ባለስልጣን አበላሽታል ፡

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Месяц назад +51

    እኔም የሚመስለኝ ልጅቷን ያለች ይመስለኛል ድብቅ ሴራ አለ ሽማግሌዎቹ ያውቃሉ የሀዘን ስሜት ካልታየባቸው የሚያውቁት ነገር አለ 100%

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 Месяц назад +19

    በሂወት ያለች ይመስለኛል እሱ በቀል እያራመደ ይመስለኛል ግን እስዋ በሂወት እያለች እደዚህ ወላጆችሽን ማሰቃየት ነገ ባንቺ እንደማይደርስ ምን ዋስትና አለሽ ተይ ላንቺ ከማሰብ ነው አያሳዝኑሽም ካለሽ በሂወት ☝☝☝☝☝😭😭😭😭😭

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Месяц назад

      የኔም ጥያቄ ነው እደት ጨከነች ዝብላ ብጠፍ ይሻላት ነበር

  • @AbebeEmiru
    @AbebeEmiru Месяц назад +155

    የነ አቶ ሰለሞን ጉዳይ ምን ሆኔ አድርሰን

  • @Helenutub
    @Helenutub Месяц назад +40

    እኔ ግን ልጅቷ የሞተች አይመስለኝም ምናልባት የምትፈልገውን ወንድ እድታገባ ስላልፈቀዱላት አውቃ ታመምኩ ብላ ሆስፒታል ገብታ እሷ ሳቶን ባዶሳጥን እዲቀብሩ ተደርጎ ነው😢😢ልክ እንደ በፍቃድ አራዳ ፕላስ ላይ እዳየነው😢ጀግናው በርታ😊❤❤❤❤

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Месяц назад +1

      እደት ጨከነች ግን እሪሪሪሪ ሀሳቡኮ ከባድ ነው

  • @endalesenaf5114
    @endalesenaf5114 Месяц назад +122

    ልጂትን ማደንዘዣ ወግተው በፈቃዷ ከሆስፒታል አውጥተው ደብቀዋት ነው ከሁለት ልጆችዋ ጋር ብቅ ትላለች ብዬ ነው የማስበው አልሞተችም።

    • @user-ct9vv9sv9j
      @user-ct9vv9sv9j Месяц назад +7

      😂😂😂ትቆላይመስላል ለማንኛቅምእዳፍሽያርገው

    • @hshshshshshsh4959
      @hshshshshshsh4959 Месяц назад +5

      ንደአፊሺ ያርገዉ😂😂😂

    • @aminaa4058
      @aminaa4058 Месяц назад +6

      እንዳፍሽ ያድርገው

    • @rablayesuf2629
      @rablayesuf2629 Месяц назад +4

      መልካም ምኞት ነዉ ያርግላት

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Месяц назад +1

      Amen to that

  • @Dnglmarya
    @Dnglmarya Месяц назад +10

    ልጅቱ በህወት ያለች ይመስለኛል ባይሆን እንኩዋን እናት እና አባታዋ ሁሉንም ያደረጋችሁት ለእሷ ሂወት አስባቺሁ ነው የሁላችንም እናት አባት እንዲሁ ነው የሚያድርጉት ምንም አዲስ ነገር አላደረጋቺሁም ይሄ ይከስታል ብላችሁም አላሰባቹም ስለዚህ እራሳችሁን ጥፋተኛ ማድረግ አቁሙ ለቅሶም ይበቃል በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳቺሁ በህወት እንድትገኝ ፆሎቴ ነው 🙏🙏🙏🙏

  • @user-bo4sn9st7f
    @user-bo4sn9st7f Месяц назад +92

    ማነው ይህን ጀግና እዴኔ የሚወዴው ❤❤❤

  • @fatumafatuma1758
    @fatumafatuma1758 Месяц назад +6

    ልጂቷ በህይወት ያለች ይመስለኛል አላህ ያግዝክ ጀግናው ወድማችን

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Месяц назад +188

    ምን አልባት በውሽት ሞተች ብለው ይሆናል አስከሬኗን አይታችኃል የኢትዮጵያ የህክምና ነገር አስቼጋሪ ነው አንዱ በእውነት ህዝብን ያገለግላል ሌላው ደግሞ ያስለቅሳል

    • @yemachaltube
      @yemachaltube Месяц назад +2

      የእኔም ጥያቄ ነዉ

    • @aminaa4058
      @aminaa4058 Месяц назад +2

      ​@yemachaltubልጅቱ ትኖራለች አግተዋት ይሆናል❤❤❤

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 Месяц назад +1

      ሰይጣን እየታያቸዉ ይሆናል

    • @wagayegelaw2631
      @wagayegelaw2631 Месяц назад +2

      እውነት ነው መጠርጠር ነው

    • @yisakttilahun820
      @yisakttilahun820 Месяц назад +3

      ህሬሰወን አይቸቶወት ነዉ ዬቃበሩወት ? ዉሸታቻዉን ሞተች ልሉወቹ ይችለሉ

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf Месяц назад +8

    ጀግናችን፡አሁን ሁሉኑም መንገድ መንገዱን ያሲዘዋል፡ኢንሻ አላህ በህይወት ትኖራለች😢

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma Месяц назад +70

    ጀግናው ስትጠፋ ይጨንቀናል ቤተሰብ በ like ጀምሩ አይታችሁ አትውጡ

  • @akalabate
    @akalabate Месяц назад +6

    ወንድሜ እንደ ቻናልህ ስም እውነትም የንስር አይን ነው ያለህ ። የምትይዛቸው ኬዞች የሚገራርሙ ናቸው አ/ር በመንገድህ ይቅደም አሜን

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Месяц назад +53

    ይሄን ምርጥ ጋዜጠኛ ሳላደንድ አላልፍም እራሰክን ጠብቅ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Месяц назад +10

    ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህ
    ጌታ ከፍትህ ይቅዳም እግዝአብሄር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Месяц назад +56

    ❤❤😢😢ጀግናችን ልጅቷ በህይወት ያለች ይመስለኛል በጣም የሚያጠራጥር ነገር አለው በህይወት ያኑራት😢

  • @makyaahmed6527
    @makyaahmed6527 Месяц назад +6

    ባዶ የሬሳ ሳጥን ሰተዋቸው ነው የሚወዳት ልጅ ደብቋት ይሆናል ምክንያቱም ለሞተ ሰው ሽማግሌ ማንም አይልክም ቢሆንም ሰወቹ ፈጣሪ ይወዳችሁአል ጀግና ጋዜጠኛ ነው የመረጣችሁት እገባችበት ገብቶ ልጃችሁን እደሚያመጣላችሁ 100%እርግጠኛ ነኝ

  • @user-zu4bi7kq8s
    @user-zu4bi7kq8s Месяц назад +55

    የነሰለሞን ጉዳይ መስሎኝ ስሮጥ ተሰብሬ ነብረ ጥፍት አትብል አታስጨንቀን አላህ ተክፉ ነገረ ይጠብቅህ

  • @saraqwert5366
    @saraqwert5366 Месяц назад +4

    ምናልባት አግኝተዋት ይሆናል የሞተችም አይመስለኝም ልጁጋ የሆነ ነገር ታገኛለህ እግዚአብሔር ይርዳ ይጠብቀ አባትየውንም እንደዚህ ባዶ ያደረገው የሆነ ነገር አለ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳው ስለ ሁሉም ነገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ip6yv2kx2q
    @user-ip6yv2kx2q Месяц назад +84

    እንደኔ ልጅቷ ያለች ይመስለኛል በትክክል ስትቀበር ከስክሬኗን አይተዋታል የሞቸየ
    ች ዓይመስሐኝም

    • @sadahussen620
      @sadahussen620 Месяц назад

      እኔም ያለች ይመስለኛል

  • @user-oo4hx8rc3t
    @user-oo4hx8rc3t Месяц назад +3

    ወንድሜ ከልጆቼ በላይ ያንተ በሰላም ወጥቶ መግባት እያሳሰበኝ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ። የሰዎቹ ልጃቸው የሞተች አይመስለኝም ባዶ የሬሳ ሳጥን የቀበሩ ይመስለኛል። ፍቅረኛ ተብየውን ተከታተለው።

  • @user-km6sg2lc5d
    @user-km6sg2lc5d Месяц назад +164

    ጀግናው እቺን ሁለት ቀን ብጠፋ ሀሳብ ያዘኝ እድሜ ከጤና ያድልክ በሄድክበት ቅድስት አርሴማ ትከተልክ እስቲ እድሜ ይስጥክ እያላችሁ በላይክ ፍቅሩን እንግለፅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AsterEthd
    @AsterEthd Месяц назад +3

    እኔ ግን አልደነገጥኩም ታሪኩን ስሰማ በህይወት ያለች ይመስለኛል ጀግናው ወንድማችን ፈልፍሎ እውነታውን ያወጣል ብዬ አስባለው ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Месяц назад +22

    ከሀኪም ቤቱ ይጣራ እናት አባቷ ተረጋጉ እግዚአብሔር ጥንካሬ ይስጣችው መጨረሻውን ተከታተሉ

  • @GetAb-vv4yl
    @GetAb-vv4yl Месяц назад +5

    አንተ ጀግና ስላተ በጣም እጨነቃለው
    የእናት ፀሎተ የጠብቅ በሄድክበት መዳኒአለም የከትል ወድሜ

  • @meharisemaw
    @meharisemaw Месяц назад +35

    ያ....ዘለዓለም የሚባል ጀግና ጋዜጠኛ ያልሠማነው እንጃ ያልተፈጸመ ነገር የለም አለ??!!!!!!!!!!

  • @asuberhne1532
    @asuberhne1532 Месяц назад +6

    ወንድሜ እንኳ በሠላም መጣህ እባክህ በመድሃኒያለም እራስህን ለብቅ አንተ የብዙ ሠው ህይወት ነህ ልጅቷ ያለች ይመስለኛል እውነት ያድርገው ምንም ይሁን ምን እናትና አባት ተፅናኑ ሃዘን በቃ።

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 Месяц назад +57

    ይሄንን ጀግና የምታደቁ

  • @bbbssss5231
    @bbbssss5231 Месяц назад +5

    እኔ የሚመስለኝ ልጅትዋ በሂወት አለች ልጁን ላለማጣት ብላ የተደረገ ድራማ ይመስለኛል ለማንኛዉም ልጃቹህን ስጡን ሲልዋቸዉ መሞትዋ ሲነገራቸዉ የማይደነግጡት አለ መሞትዋ ሰለ ሚያቁ ይመስለኛል። ለማንኛዉም ይጣራ

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Месяц назад +38

    አንተ ጀግና መድሀንያለም ይጠብቅህ የስቱን እንባ አብሰሀል በጣም አከብርሀለው

    • @GetAb-vv4yl
      @GetAb-vv4yl Месяц назад

      የዘላለም ዱካሾነ ቁጥር ፈልጋቹ ላኩለኝ ልጄ ችግር ወሰጥ ነወ

  • @softdfg3275
    @softdfg3275 Месяц назад +2

    አደራሺ ቤት ምሶሶ ሲያዘነብል የቤቱ ፎርሙ ይጠፋን አባት ሲያዝን ይከብዳን 6አመት ያለቀሳችሁትን አላህ በደስታ ይቀይርላችሁ እኛ በተስፋ እንጠብቃን

  • @user-lc3cr4cw6c
    @user-lc3cr4cw6c Месяц назад +10

    ልጂቱ በህይወት ልትኖር ትችላለች ሲቀብሯት እሬሳዋን አይተዋል አረጋግጠዋል ታግታ ሊሆን ይችላል ደብቀዋት ይሆናል በርታ ጀግናችን ምንም ይሁን ምን እዉነቱን ትደርስበታለክ ❤

  • @MebratieLema
    @MebratieLema Месяц назад

    እንደ እኔ ግን እግዝአብሔረ እዉነቱን ያዉጣዉ የእዉነቱ ጌታ እሱ ብቻ ነዉ::በተረፈ ግን ጀግናችን አንተን ፈጣረ ይጠብቅክ

  • @SaraJorje
    @SaraJorje Месяц назад +23

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን ያንተ ጉዳይ አልቆ ባዲስ ስራ ተጀመረ ፈጣሪ ይመስገን የደሆች የተበዳዮች ወንድም መድሐንያለም በሔድክበት ይጠብቅህ

  • @AyehuDamtew-zu3fe
    @AyehuDamtew-zu3fe Месяц назад +3

    ሱባኤ ይዛችሁ ፈጣሪን ጠይቁ እሰኪ እሱ እሚሳነው የለም

    • @user-wm3lt3zo3v
      @user-wm3lt3zo3v Месяц назад

      ኣዎ በትክክል ስባኤ መያዝ ጥሩ ነው የማይ ገለጥ ነገር የምል ❤

  • @GeniySamy
    @GeniySamy Месяц назад +27

    ስትጠፋ አሳብ ይዞኝ ነበር እና ደግሞ ሬሳዋን አይተው ቀብሮው ይሁን ካለሆነ መቃብሩዋ ይፌተሽ የምትሉ

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 Месяц назад

      Lik neshi ayitew kalhone iswa laton tichilalechi😢

  • @fifi1751
    @fifi1751 Месяц назад +2

    ወንድሜ አንተ ጀግና ነክ አፈናፍነክ ድረስባቸው መቃብርዋ ይቆፈር በህግ መንገድ ያለ ሱ ማንም እንደዛ ሊር ጋቸው አይችልም መተተኛ መሆን አለበት

  • @jemilamohd8602
    @jemilamohd8602 Месяц назад +25

    አንድኛ ነኝ የኔ ጀግና ኑረልን እንውድሀለን❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Месяц назад +5

    ግራ ያጋባል እሬሳዋን ግን ልጃቸው መሆኗን በደንብ አረጋግጠዋል
    የነ አቶ ስለሞን ጉዳይ እምን ደረስ

  • @user-bj1yz6gi6g
    @user-bj1yz6gi6g Месяц назад +10

    መቼም ላንተ ይህንን አንነግረህም ምናልባት አስክሬን ካላዩ ትኖረ ይሆን በል በረታ እግዚያብሔር ይቅናህ ልጄ እራስህን ጠብቅ።

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 Месяц назад +28

    አይይ አሁንስ ታግታ ነዉ የምትሉ በጣም የሚያጠራጥር ነገር አለው😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ju8un7lo5r
    @user-ju8un7lo5r Месяц назад +15

    እኔ የማስበው ልጅቷ አልሞተችም ሞተች ተብሎ ለቤተሰብ ባዶ ሳጥን ሰምተው ነገሩ መታወቁን ለማረጋገጥ ነው ልጁ ሽማግሌ የሚልክ ነው የመሰለኝ ፈጣሪ ይፍታው።

  • @AbebaWm
    @AbebaWm Месяц назад +1

    የሀና ወላጆች መድኀኔዓለም ያበርታቹህ እሱ ያዉቃል ጀግናዉ ተከታትለህ እወነታዉን አዉጣላቸዉ በርታልን።

  • @user-dk5pg8wb7w
    @user-dk5pg8wb7w Месяц назад +154

    አይይ አሁንስ አላምን ታግታ ነዉ የምትሉ ለይኩኝ 😢😢😢

    • @medhint
      @medhint Месяц назад +2

      በሂወት ልትኖር ትችላለች ባይ ነኝ እኔ ራሱ 😢

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Месяц назад +3

      አኪድ​@@medhint

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm Месяц назад

      አስኪሪኑን ካላዩ አኪድ

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv Месяц назад +2

    እኳን ደህና መጣህ ጀግናችን ስትቆይ ታሳስበናለህ ከቻልክ ቶሎ ለመምጣት ሞክር በርግጥ ስራህን ያደክማል ይገባናል ❤❤❤

  • @FedluBedawe-sv7ni
    @FedluBedawe-sv7ni Месяц назад +48

    አንተን በጉጉት ነወ ምንጠብቆወ ለደህንነትህም ጨምረ ምረጥ ወንድማችን ምትሉ ለይክ ❤

  • @user-ms7nk2uj3r
    @user-ms7nk2uj3r Месяц назад +2

    አላህ ሰብር ይስጣቹ ሁሉም ወደሱ ሀጅ ነዉ እኔግን የሚመስለኝ በሂወት ትኖራለች የሌላሰዉ እሬሳ ተሰጦቹ ይሆናል ከጀግናዉ ወጀል ሰሪቶ ማንም -

  • @ggfg5809
    @ggfg5809 Месяц назад +16

    ልጅቷ በሂወት ልትኖር ትችላለች ማለቴ ደብቋት ይሆናል በደንብ ኣጣራ ጀግናችን

  • @amaamm5641
    @amaamm5641 Месяц назад +2

    አብረው ጠፍታ ነው የሚሆነው ጠርጥር ፈጣሪ በሒወት ያስገኝላችሁ ባትኖር ሽማግሌ ከየት ይመጣል እራሷ ነች የምትልከው ብዬ አሰብኩ

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Месяц назад +47

    ☝🏿☝🏿ላይክ ግጨ ልጀትዋ በ ህውት አለች1 ልጅንም ጠርጥሩ 2 ጉረቤትዋንም ጠርጥሩ 3 በ አባትም እናትም ቤተስብ ጠርጥሩ 😳ታግታ ይኦናል ስውችኡ አብት ስላላቸው እነሱን በደንብ የሚአቃቸው ነው ሊአጠቃቸው የተዘጋጀ 😔እሩቅ አትህዱ ኢትዮጵያ በ አዑን ግዚ ውዴ አዴ የሚሉ ናቸው 😔በ ጀርባ የሚአጠቁክ

    • @sadahussen620
      @sadahussen620 Месяц назад +1

      ሳህ እኔ ያለች ይመስለኛል ባለፍ አባትዬዎ ልጅን በቡታ ጅራ ደብቆ ሙታለች ብሎ ጀግናው የነስር አይን አግኝቷታል ታግታ ይሆናል

    • @belayneshdegefa6504
      @belayneshdegefa6504 Месяц назад +2

      እኔ የሚመስለኝ ነገር ¡¡ በመጀመሪያ ልጅቱን መልክዋን አይተው ቀብረዋታል ወይ ???
      ከሆነ እኔን እንቢ ብለው እንዳሳረሩኝ እነሱም እንዳይረሷት ሁልጊዜ እያስታወሱ እንዲጎዱ ብሎ ራሱ ጓደኛ የተባለው ሰው ይመስለኛል እና በዚያ ዙሪያ ቢጣራ እላለሁ

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Месяц назад

      Tikkil biLshaL

  • @user-tt1pp3ei6q
    @user-tt1pp3ei6q Месяц назад +1

    ልጃቸው በሒወት አለች እሱ ደብቆዋት ነው አይዞዋቹ ይሕ ጀግናላይ የማይፈታ ችግር የለም ጠብቁ አብሽሩ

  • @tsehaygsaye5059
    @tsehaygsaye5059 Месяц назад +25

    ልጅቷ በህይወት እንዳለች ነዉ የሚሰማኝ አነተ ጀግና እዉነታዉን ደርሰህበት እንደምታሳየን አምናለሁ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Месяц назад

      ትክክል አብትዩ ንግግሩ እራሱ ያስጥራጥራል ከደበቃት አምልጣ ከሆነች

  • @sadahussen620
    @sadahussen620 Месяц назад +2

    ልጅቱ የሞተች አይመስለኝም ጀግናው እውነታውነሰ ትደርስበታለሁ አላህ ይጠብቅህ

  • @felegbelay888
    @felegbelay888 Месяц назад +22

    ወንድሜ ልጃቸው ኣልሞተችም እላሎህ፣ ከሆነ ቦታ ወስደው ደብቆዋት ይሆናል ሊያገባት የጠየቃቸው ሰውየ እና ራስዋን ተባብረው ደብቀዋት ሊሆን ይችላል። ልጁን ጠይቁት፣ ባዶ ሬሳ የሌለው ሳጥን ቀብረው ሊሆን ይችላሉ እና ልጁን ጥብቅ ክትትል ይደረግበት።

    • @sofiaidris5257
      @sofiaidris5257 Месяц назад

      እኔም የምለው እንደራሴ ፍቅር ላይ ሆና ነው ።። አልሞተችም አለች ግን እንደ አይነት ነገር ወንጀል ነው Drama ነው።። እፍን አስቀምጦ ነው ።። እንደነ አቶ ኤርሚያስ ልጆች ነው ።።።።

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Месяц назад +1

    አፋችው ያስታውቃል በህይውት አልች እሻአላል ሥጅመር ናሥር ፍልፍሎ ያውጣውል የኔ ጅግናና❤🎉አላህ ይጠብቅህ

  • @emuyetube2107
    @emuyetube2107 Месяц назад +18

    አንተ ልጅ. ካንተና. ከዘሌ. ቻናል ውጭ ሌላ. ትዝም አይለኝም ሱሴ. ስለሆንክብኝ. በላይክ ነው የምጀምረው. እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @merondesta6167
    @merondesta6167 Месяц назад +2

    ወንድማችን በሰላም መጣህ ልጂቷ በህይወት አለች ይሆና ሁለተኛም ልጁ ዛሬ ከሱሱ ተላቆ ተቀይሮ እነሱ አዘን ላይ ሆነዉ የበለጠ ለመጉዳት ሊበቀላቸዉም ይሆናል ነገር ግን እወነቱን ለማጣራት መቃበሩን መቆፈር እና መታየት አለበት ለማረጋገጥ

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Месяц назад +18

    💪🏿ጀግናው ደርስዋል ዳኢ ለናንተም ይደርሳል እውነቱን ያውጣል 💪🏿💪🏿

  • @Bizuyekebede
    @Bizuyekebede Месяц назад

    እዉነት አንደዚህ አይነት ታሪክ እንደ አቶ ሰለሞን ታሪክ ያሳዘነኝ የእዉነት አለቀስሁ አምላክ ብርታቱን ይስጥልኝ

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Месяц назад +11

    ሽምግልና የሚልኩት እራሱ አገትዋት ነው እነሱ ማን እንደሚልኩ ያውቃሉ 😔2 ለ ልጅትዋ አብት ነው ይህ ኡሉ በ ጀርባ እነሱ እሽ ሲሉ ይቀድቸዋል ከዛም እናት አባት ልጃቸውን ስተዋል ብለው በ ህግ እንዳይጠየቁ ከዛም ውላጀችም ይግላሉ 😔

  • @1-2-6-9
    @1-2-6-9 Месяц назад +3

    እኔ የሚመስለኜ ልጃቸው አልሞተችም። ተደብቃ ነው ከልጁ ጋር።
    የልጃቸውን ሬሳ ያየ አለ ወይ ብለህ ጠይቅ።
    እንደሚመስ ለኝ ልጃቸውን ነው ማፍለግ ያለብህ❤

  • @user-fd9iw3yy3k
    @user-fd9iw3yy3k Месяц назад +40

    እንኳን ደህና መጣችሁ የጀግናው አድናቂዎች እና ቤተሰቦቼ ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁላችንም ያላሰብነዉ ደስታ እቤታችን ይግባ አላህ የስደት ኑሯችንን በቃ ይበለን ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @alembanchimamo142
    @alembanchimamo142 Месяц назад +1

    መጣህ ጀግናችን አሁንም ተጠንቀቅ ድጋሚ መደንገጥ አንፍልግም

  • @user-yt8fg7gr3n
    @user-yt8fg7gr3n Месяц назад +15

    ጀግና የጀግኖች ጀግና ፈጣር ይጠብቅ ክፉ አይንካዉ የጠላት ሀሳብ ሁለም የፈረሰ ይሁን❤❤

  • @momina-rq2lj
    @momina-rq2lj Месяц назад +2

    ተሎ ተሎ ልቀቅ በጉጉት ነው እምንጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-hl3vu6ku9q
    @user-hl3vu6ku9q Месяц назад +25

    የሰለሞን እና የኤደን ጉዳይ ከምን ደር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZereHalefom
    @ZereHalefom Месяц назад +1

    እናትና አባት ሱባኤ ያዙ ፈጣርያቹ በፀሎት ጠይቁ

  • @endeshawmitiku3058
    @endeshawmitiku3058 Месяц назад +8

    ጓደኛዋ ሚስጥሩን የምታቅ ይመስላል ምክንያቱም እሷን ሳታማክር ምንም አታደርግም ብዬ አስባለሁ በህይወት ትኖራለች ብዬም እገምታለሁ ለእናት እና አባቷ መልካም ዜና ያሰማቸው እላለሁ

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 Месяц назад +1

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅ በጣም ያሳዝናልልልል😢😢😢😢

  • @user-ps7yz2xo2m
    @user-ps7yz2xo2m Месяц назад +16

    ልጅትዋ ደብቀዋት ሊሆን ይችላል 😢😢😢ምን ጉድ ነዉ

  • @atsedetegegne1866
    @atsedetegegne1866 Месяц назад +1

    የኔዉ ኑርልን ይሄ ላንተ ቀላል ነዉ በቅርብ ቀን እዉነቱን ታሰማን አለህ ልጀቶ ያለች ይመሰለኘል

  • @fatmamalasat7388
    @fatmamalasat7388 Месяц назад +11

    ልጂቷ በሂወት አለች ብየነዉ የማስበዉ ግን ልጁንና ጎረቤቷን በደብ ተከታተላቸዉ ❤❤❤

  • @user-gu3ow7xl1v
    @user-gu3ow7xl1v Месяц назад +1

    ጀግና ነህ ይህንንም እውነት ትደርስበታለህ ነገር ግን እራስህን ጠብቅ ብቻህን አትንቀሳቀስ የህግ ከለላ ቢደርግልህ ጥሩ ነው ።

  • @user-cg3ok5jp9x
    @user-cg3ok5jp9x Месяц назад +15

    የነስር አይንን ቪዲወ በጉጉት እሚጠብቅ እደኔ ማነው??😂ክፍ አይካብን አተንና ዘሌን ጎደኛህን😊🎉🎉🎉

  • @user-lr6ln7ps2f
    @user-lr6ln7ps2f Месяц назад +2

    ጀግና አባት ኖት የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው አዘን አያብዙ በህይወት ኖራ እሱንም አግብታ ቢሆን ኖሮ በመጥፍ ፀባዩ በሱ እጅም ህይወታ ይጠፋ ይሆን ነበር ስለዚህ አይፀፀቱ አባት

  • @amulove5866
    @amulove5866 Месяц назад +12

    አይ አባት እዲ ስያለቅስ ያማል አባቴ አብሽር አላህ ፂናቱን ይሰጦት ሽማግሌ ምባሉት የዝ አባት እንባ ቤታቹ ይግባ

  • @tigisttilahun7420
    @tigisttilahun7420 Месяц назад +1

    ጎደኛዋን ጠበቅ አድርገህ ተከታተላት እርንድንየተደበቀ ነገር አላት ልጅትዋ አልሞተችም ባይ ነኝ

  • @user-kj3vl1ps1v
    @user-kj3vl1ps1v Месяц назад +6

    ልጅታ በህይወት አለች ምክንያቱም የተሳሳተ እሬሳ አስቀብረው ነው ብዬ ገምቻለሁኝ ልጁን ተከታተለው የመጡትን ሽማግሌዎችስ እነማናቸው የተላኩትን ሽማግሌዎች አጣራ። ፈጣሪ ጥሩ ነገር ያሰማን አይዞህ።

  • @atsedetegegne1866
    @atsedetegegne1866 Месяц назад +1

    አኔ የሜመሰለኘ ልጅቶ አልሞተች የቀበሩት ባዶ ሰጥን ቢሆንሰ ይሄሰዉ በደንብ መመርመር አለበት እበክ ወንድምየ በደንብ ተከታተለዉ ካንተ የሜመልጥ ነገር የለም እግዝያብሔር ይርዳህ

  • @yemachaltube
    @yemachaltube Месяц назад +17

    ጀግነችን በስራህ ኮሜንት ልሰጥህ አልችልም ግን እራስክን እንድትጠብቅ እጠይቅሃለሁ የእትዮጵያ ጀግና 🦸‍♀️🦸‍♀️🦸‍♀️🦸‍♂️🦸‍♂️🎉🎉🎉

  • @MelekmuWebamlek-lm6fr
    @MelekmuWebamlek-lm6fr Месяц назад

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ❤ ይህ ጉዳይ ትንሽ ግራ ያጋባል ብቻ እግዚ አብሔር ይርዳህ❤❤❤❤❤

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv Месяц назад +9

    በጣም ከባድ ታሪክ ነዉ ፈጣሪ ይርዳክ የኔ ጀግና እራስክን እየጠበክ በምተኤድበት ሁሉ ዋለሠክን ተጠራጠር እመቤቴ ድንግል ማርያም ትከተልክ ቤተስቡም ጥፋት አለባቸዉ ቢሆን ካለፈ በዋል መቆጨት ጥሩ አይደለም አይዞዋቹ እዉነት ተደብቃ አትቀርም ፈጣሪ ይርዳቹ ዛሬ አንደኛ ነኝ መሰለኝ 🤙🥺❤❤🙏🙏

  • @hiruttesfazgi1025
    @hiruttesfazgi1025 Месяц назад +1

    ጀግናው የያስከው ነገር በጣም ከባድ ነው እግዝሓቤሔር ይርዳሕ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሑን

  • @tsehaygrmay6667
    @tsehaygrmay6667 Месяц назад +7

    ጀግናነ እኔ ልጅታ ታግታ ነው እንጂ የሞተች አይመስለኝም ለምን የሚላኩት ሽማግሌዎች ሞታለች ሲባሉ የሚያሳዩት የፊታቸው ገፅታ ያስጠረጥራል እንዲህ አይነት ከሞተ ብኃላ ሽማግሌ ተላከ የሚል ስመቼ አላውቅም የእኛ ጀግና በእግዚአብሔር በደንብ አጣራላቸው ሰላም ህግን

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl Месяц назад +1

    የንስር አይን ወድሜ ጀግና በርታልን ልጃቸው አለች ደብቀዋታል አይዟቹ እናትና አባት በርቱ