ያልታሰበ ነገር ተፈጠረ.. እራሷን ልታጠፋ ስትል ተያዘች። ባለቤቴ ልጄ ብሎ ያሳደጋት ልጅ ልጁ ሳትሆን። የወንድሙ ልጅ ናት የተደበቀውን ሚስጥር አፈነዳችው።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ያልታሰበ ነገር ተፈጠረ.. እራሷን ልታጠፋ ስትል ተያዘች። ባለቤቴ ልጄ ብሎ ያሳደጋት ልጅ ልጁ ሳትሆን። የወንድሙ ልጅ ናት የተደበቀውን ሚስጥር አፈነዳችው።

Комментарии • 2,9 тыс.

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 2 месяца назад +331

    ይህን ጋዜጠኛ በእውነት የምትወዱት በሙሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @jemaneshahmed
    @jemaneshahmed 2 месяца назад +245

    ይገርማል አንተ የነካከዉ ነገር እዉነትና እዉነት ብቻ ነዉ የሚወጣዉ ተባረክ ❤

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 2 месяца назад +277

    በጣም አዝናለሁ አቶ ሠለሞን ንብረቱንም ጤናውንም ከማጣቱ በላይ አሁን ነው የሚጎዳው ብቻ ፈጣሪ ጥንካሬውን ብርታቱን ይሥጠው ከባድ ነው

  • @AdfereWondimu
    @AdfereWondimu 2 месяца назад +15

    በጣም አስገራሚ ራስ ወዳድ ሴት ነች ለወንድሟ እንኳን የማታስብ ከባሏ ወንድም ጋር አንዴ ቢደፍራትም እንኳን በተደጋጋሚ ጊዜ ማድረግ አልነበረባትም ንሰሃ ገብታ መኖር እውነቱን መናገር እሷ ጭራሽ ከሹፌሩ ጋር ፍቅር መሠረተች ወንደሟ አቶ ሠለሞን ያሳዝናል ሸፌሩን ራሱን እወደዋለሁ እያለች ነው ስትጨማለቅ የነበረው ወንድሜ አንተ አትጨነጭ እሷን አታውቃትም

  • @EMUAND
    @EMUAND 2 месяца назад +52

    በድኤንኤ ማረጋገጥ ልጅነቷ ለሠለሞን የምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @sadawloiwa718
    @sadawloiwa718 2 месяца назад +184

    ይች ሴትዩዋ አሁንም ሌላ ታሪይክ አላት ይጣራ የምትሉ በላይክ ይህሁሉ ምስቅልቅል ከበፊይትውም የስዋ እጅ አለበት

    • @ledeteasfaw
      @ledeteasfaw 2 месяца назад

      Yes please????

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 2 месяца назад +4

      That Is Exactly My Point🤔

    • @patrickcohen5684
      @patrickcohen5684 2 месяца назад +3

      Aberew temekakerew sem azurew kedtuat yemeselal

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 2 месяца назад +3

      የአቶ ሰለሞን ንብረት መጥፋት እጇ ይኖርበታል ብዬ አምናለሁ። ወንድምየው ደፍሯት ሳይሆን ወዳና ፈቅዳ ያደረገችው ይመስለኛል። 😡😡

    • @shifferawhajito3929
      @shifferawhajito3929 2 месяца назад

      Her hand is very long. she is idiot smart.

  • @Tkikildegife
    @Tkikildegife 2 месяца назад +91

    ወንድሟ ግን፤በጣም. የሚገርም ምርጥ፤ወንድምነው፤ትልቅ አክብሮት ለወንድምየው

  • @bellatesema9808
    @bellatesema9808 2 месяца назад +72

    አንተን የወለደች እናት ሺ ትውለድ ተባረክ

  • @hopeGod2023
    @hopeGod2023 2 месяца назад +10

    ይቺ ሴት ሌላ ሸር ሳይኖርባት አይቀርም:: በደንብ መርምራት ጀግናው❤

  • @MemeMeme-jl6rx
    @MemeMeme-jl6rx 2 месяца назад +30

    እዉነታዉ ቢወጣም ግን ልቤ ተሰብሯል ደስየማይል ነገር አቶ ሰለሞን በጣም አሳዘነኝ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ ልብህን እደድጋይ ያጠያጠክርልህ ሁሉንም እድችል ይከ የሞት መርዶ ነዉ😢😢😢😢😢😢

  • @etsaymarse2210
    @etsaymarse2210 2 месяца назад +438

    ይሄንን ጀግና የምታደቁ በላይክ አሳዩኝ❤

    • @Eሉነኝወሎየዋ
      @Eሉነኝወሎየዋ 2 месяца назад +2

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በደብቃልያሠኛልወላሒ

    • @biniyammekonen9672
      @biniyammekonen9672 2 месяца назад +1

      @@Eሉነኝወሎየዋ🎉

    • @rahmathumna
      @rahmathumna 2 месяца назад

      🎉​@@Eሉነኝወሎየዋ

    • @AbeerSanad
      @AbeerSanad 2 месяца назад

      yች፤ብትሞት፤ቍጆ፤ነዉ

    • @Eሉነኝወሎየዋ
      @Eሉነኝወሎየዋ 2 месяца назад

      @@AbeerSanad አይባልምየምትወዳትልጅአለቻትእደራሣችንእናትየምትሳሳላት

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 2 месяца назад +177

    ምንም ቢፈጠር የሰለሞን ልጅ ናት ማላት ይሄን ከይሲ መቼም አባቴ ብለሽ ሰለሞን እንዳትተይው

  • @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ 2 месяца назад +55

    አቶ ሰለሞን ግን በጣም ነዉ ያሳዘነኝ አንተ የወለደች እናት ትባረክ ጎልጉል ነህ ሳላደንቅህ አላልፊም

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 2 месяца назад +16

    እኔ በጣም ያዘንኩት ለአቶ ሰለሞን ነዉ በጣም ያማል ማርያምን ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @aynalemmekonnen1749
    @aynalemmekonnen1749 2 месяца назад +9

    ይቺን ሸርሙጣ አጭበርባሪ ጉዷን በማዉጣትህ እንደተመልካች አመሰግናለሁ።ደግሞ ሶል ሶልዬ ብላ የወሸት ናዳ ትቀላመደለች።ለሴቶች ሁሉ ክፉ አስተማሪ ስለሆነች ይህቺን ዉሻ ነች

  • @tigistabebe7139
    @tigistabebe7139 2 месяца назад +448

    አዲስ አበባ 100 ፓሊሶች አሰናብታ ለዚህ ጀግና ወጣት የነሱን ደሞዝ ቢትሰጠው እጅግ በጣም አርፍ ነው ባይ ነኝ።ከብዛቱ ጥራቱ ነውና።

    • @seblipomi3684
      @seblipomi3684 2 месяца назад +4

      የነሱ ደሞዝ ከ5:000 አይበልጥ

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 2 месяца назад +2

      ትክክክል❤

    • @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
      @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 2 месяца назад +25

      ባይሆን መቶ ፓሊሶች ሌላ ስራቸውን ትተው እሱን ቢጠብቁልን የነሱን ስራ በጥራት ይስራላቸው ነበር

    • @Mስደተኛዋ
      @Mስደተኛዋ 2 месяца назад +4

      መንግስት ብሆን ራሱ ያዋጣን ነበር ማርያምን 🙏🙏🙏

    • @AfomiaMichael
      @AfomiaMichael 2 месяца назад +1

      ሲያንሰው ነው

  • @workebogale4015
    @workebogale4015 2 месяца назад +162

    አቶ ሰለሞን ሳስበው በጣም ያሳዝነኛል ከልጁም ከሀብቱም ከወንድሙም ከጤናውም ሳይሆን ሁሉንም እንዲህ ማጣት በጣም ያማል 😭😭

    • @alemheaven
      @alemheaven 2 месяца назад +2

      በጣም ያሳዝናል ጌታ ልቡን ይጠብቅለት ምንም በማያውቀው ተሰቃየ 😭😭😭

    • @sabatecle978
      @sabatecle978 2 месяца назад

      ​@@alemheavenmelametachne eso yeserachewe yehonale beneleme Ato Solomon yegenuget chegere binorewe noro leje belo balasadege. Engedihe be Ato Solomon laye chegere ale lemalet wedehuala ateleme.

    • @HaimHamana
      @HaimHamana 2 месяца назад

      ወይኔ ሠለሞንየ እኔሥላተ ተጨነኩ አዘኩ ሚካኤል ያበርታህ. የኔብቼኛ እግዚያብሄር ገን አልተወህም የንሥርአይንንሠጠህ ወንድሜ አሁንም በርታ መኖር አለብህ የንሥርአይን ከእግዚያብሄር ጋር ይረዳሀን ነገሌላቀነዉ በርታ

    • @FikralemFikr
      @FikralemFikr 2 месяца назад +1

      ሀብትና ንብረት ቢያጣ እግዚአብሔር አለው ከፋ ያደርገዋል እውነት መውጣቱ በራሱ ግብ ነው።

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty 2 месяца назад

      ምን አይነት ልክሥክሥ ሤት ኀኝ

  • @EnaniSileshi-t3h
    @EnaniSileshi-t3h 2 месяца назад +58

    ጀግናው መቼም የአንተ የገባህበት ነገር ተደፍኗል ተቀብሯል ዱካው ጠፍቷል የተባለው ነገር ሁሉ በአንተ እጅ ሲገባ የተደበቀውም የተቀበረውም ተፈልፍሎ ይወጣል ሀቁ ለባለ ሀቁ አንተን የወለደች እናት አጥንቷ ይለምልም ተባረክ ዘርህ ይባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 2 месяца назад +70

    እር ለሰለሞን አእምሮው ይጎዳል ልጀብሎ አሳድጎ ዛሬ የሠአደለም ማለት ይከብዳል ልጂቷን ነስርአይን በናትህ ድኤን ኤን ይመርመሩ የምትሉ በላይክ

  • @መኑውእቱዝንቱ
    @መኑውእቱዝንቱ 2 месяца назад +3

    ጎበዝ ይቺ ሰው ጨርሳ ነፍሱንም እንዳትነጥቀው ለአቶ ሰለሞን ከሌላ ጊዜ በተሻለ ልዩ ጥበቃና እንክብካቤ ቢደረግለት ባይ ነኝ ከዚ ቦሀላም ታሰጋለች በምንም ተአምር ዳግመኛ ወደሱ መቅረብ የለባትም በጭራሽ

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 2 месяца назад +647

    ይሄንን ጀግና የምታደቁ በላይክ አሳዩኝ

    • @Alam-k6l
      @Alam-k6l 2 месяца назад +12

      እኔማ ሳዬው ደስታዬን መግለፅ ያቅተኛል 🎉

    • @Eሉነኝወሎየዋ
      @Eሉነኝወሎየዋ 2 месяца назад +5

      እኔ💪👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 2 месяца назад +2

      እኔም❤🎉❤🎉❤🎉

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 2 месяца назад +2

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢❤❤❤❤❤❤❤

    • @MediFikr
      @MediFikr 2 месяца назад +3

      ጀግናችን ወደ ስራው ስለተመለሰ እደኔ ደስስስስ ያለው ላይክ ቅመሞቼ ኑ❤❤❤❤❤

  • @hiruttesfaye8578
    @hiruttesfaye8578 2 месяца назад +76

    ጌታሆይ ለእዮበ የሰጠከውን ፅናት ለአቶ ሰለሞን አድለወ እግዚአብሔር ደጋፍ ሆነው

    • @Sara-w8l8l
      @Sara-w8l8l 2 месяца назад

      በጣም በሁሉም ተክዶ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን 😢😢😢

    • @SaudiKsa-m6x
      @SaudiKsa-m6x 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን በእውነት😢😢😢እዴት እዳሳዘነኝ

    • @ቤተ-ገዮሪጊሰ
      @ቤተ-ገዮሪጊሰ 2 месяца назад

      አሜን አሜን አመን በእዉነት ልክ
      ኮሜት እፍፍፍ😢😢😢😢😢😢አባቴ ተሰቃየ 😢😢😢

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 2 месяца назад +289

    የነስር አይን
    ሁሌም እንደምለው ለአንድ ችግር ገብተህ አንድ ሺ አንድ ችግሮችን የጀርባ ሴራዎችን የምትቆፍር ምርጥና❤ጀግና ጋዜጠኛ ነህ አላህ አብዝቶ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ በጣም ትልስፈልገናለክና

    • @AlpAlpoj
      @AlpAlpoj 2 месяца назад +5

      ❤❤❤❤❤❤

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 2 месяца назад +1

      እኮ አሏህ ይጠብቀው ኢሄ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤👌👌

    • @አህሚአሚ
      @አህሚአሚ 2 месяца назад +1

      በጣም ወላሂ የሚጀምረው ታሪክ ሁሉ ትስረስረ የለ ነግረ ነው የሚገኝብት አላህ ተክፉ ነግረ ይጠብቀው

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @asnakechmeskela1732
      @asnakechmeskela1732 2 месяца назад +2

      አቶ ሰለሞን በጣም ያሳዝናል በስንቱ ይበደል

  • @MadetuShefa
    @MadetuShefa 2 месяца назад +30

    ወንድማችን የነስር አይን አላህ ይጠብቅህ ላንተ ቃላት ያጥረኛል እየን ጀግና ወንድማችንን የምታደንቁት በላይክ አሳዩ አንተ

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 2 месяца назад +8

    እንዴት ተደርጎ ይህንን ጀምሬ ልጨርስ ይች የተረገመች እርጉም ሴት ነች ከሰለሞን ወንድምም በላይ ጨካኝ ነች ሞት እንኮን የጠላት ሰይጣን ነች የስንቱን ሰው ህይወት አዛባች

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 2 месяца назад +37

    ልጅቷ ስርአት አላት እግዚአብሔር ያሳድግሽ አባትሽም አጎትሽም እናትሽም ሁሉ ነገርሽ አቶ ሰለሞን ናቸው ቅር እዳይለረሽ አስታመሽ እሱም አሳድጎሻል አባትሽ ሰለሞነው አይዞሽ ማማየ 😢😢😢😢😢😢😢ሜሊየ❤❤❤

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 2 месяца назад +68

    አቶ ሰለሞን አላህ ከጎንህ ይሁን ይሄ ሁሉ በደል መጨረሻው ያምራል አይዞክ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @samsue5353
    @samsue5353 2 месяца назад +203

    እኔ ሞተች የተባለችው ልጅ መጨረሻዉ መስማት ነዉ የፈለኩት ። በህይወት እንድትኖር ፆሎቴ ነዉ 🙏

  • @ወይንአብ
    @ወይንአብ 2 месяца назад +37

    አቶ ሰለሞን በጣም አሳዘነኝ የበለጠ ሜላት የእሱ ልጅ አለመሆኑን ከተረጋገጠ የሚጎዳው አሁን ላይ ነው 😢😢😢
    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ።

    • @ሰኒ-ፀ9ዘ
      @ሰኒ-ፀ9ዘ 2 месяца назад

      እኔም እሱን ነው ያሰብኩት ምን አይት አስጠሊታ ታሪክ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @senaittafesse3234
    @senaittafesse3234 2 месяца назад +10

    አቶ ሰለሞን እና ልጁ ሜላት በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 2 месяца назад +193

    ይህን ጀግና የምትዉዱ በላይክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 2 месяца назад +156

    ሠለሞን በወንድሙ በሚሥቱ በሹፌሩ ተበድሎ ጉዳቱን የሚችል አይመሥለኝም አሏህ ብርታቱን ይስጠው እንጅ ሚሥኪን ሦል

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 2 месяца назад +5

      ወላሂ ያማል አላህ ጥንካሬውን ይስጠው የኔ ሚስኪን

    • @soso-ji9np
      @soso-ji9np 2 месяца назад +2

      በጣም እግዚያብሄር አምላክ ብርታቱን ይስጠው በሚወዱት እና በሚያምኑት ስው መከዳት ከባድ ነው

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk 2 месяца назад +2

      ሱበሀነላህአላህጥንካሬውንይስጠውየኔአባትትትት

    • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
      @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 2 месяца назад

      አሚን ያረብ በጣም ከባድ ነው

    • @wudiemekuria5386
      @wudiemekuria5386 2 месяца назад

      አቤቱ አግዚአብሔር ሆይ ለሰለሞን ይድረስለት ስቱን ይቻለው አኔ kantamemku 😢😢😢😢🙏🏽🙏🏽

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 2 месяца назад +103

    ደግማ ደጋግማ ከወንድሙ ቀጥሎ ከሹፈሩ መልከስከስ የዝሙት መንፈስ ያለባት ድርብ ወንጀለኛ ነች

    • @lensami2970
      @lensami2970 2 месяца назад

      ,👍👍👍👍

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 2 месяца назад

      ትክክል እሱ አይደል ደግማ የገረመን ይል ክስ ክስ መጨረሻ የሹፌሩ

    • @SaudiKsa-m6x
      @SaudiKsa-m6x 2 месяца назад

      በጣም ይቺሰይጣን የስራዋን ይስጣት እዴት እዳሳዘነኝ አቶ ሰሎሞን😢😢

  • @beetbeti4602
    @beetbeti4602 2 месяца назад +6

    አረ ላይክ ይገበዎል ይህ ጀግና ወድማቺን ❤❤❤ጀግና ጀግና አይገልፀውን ❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @NardosTesfaya
    @NardosTesfaya 2 месяца назад +4

    በእውነት የጀመርከውን ሳጨርስ ሌላ ማጀምር ከጅምሩ እስከ መጨረሻው ምታሳየን አንደኛ ነክ ጌታን 🎉🎉🎉🎉አንደኛ ዩቱበር ነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤ነፍ አመት ኑርልን

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm 2 месяца назад +48

    አተልጅ እድሜክ ይለምልም ፈጣሪ ይጠብቅክ ስቀጥል የዝ ሰውዬ የእዮብ ፈተና ነው የደረሰበት ጤናውን ትዳሩን ንብረቱን ልጅን በፈጣሪ የእዮብን ትግስት ይስጥክ ከባድ ነው ያማል

  • @ፈኪNtude
    @ፈኪNtude 2 месяца назад +197

    ያንስር አይን አድናቂዎች 👍👍

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d 2 месяца назад +1

      ،،،👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @masaratworku2754
      @masaratworku2754 2 месяца назад +1

      💯💯✅✅♥️❤️❤️

  • @tsedallove
    @tsedallove 2 месяца назад +124

    የንስር ዓይን አንተን ጀግና የሚለው ቃል ራሱ አይገልፅክም❤❤❤❤❤
    አቶ ሰሎሞንና ሜላት አሳዘኑኝ😢😢😢

  • @wudeayano8662
    @wudeayano8662 2 месяца назад +5

    ምን እንደምል አላውቅም ለእውነት የቆመ እንደዚህ አይነት ሰው አላየሁ እግዝአብሄር ከምንም በላይ ስለሁሉ ነገርህ እሱ ይተብቅህ እውነተኛ ሰው አይወደድም

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 2 месяца назад +22

    አቶ ሰለሞን ጽናቱን ይስጥህ ስንቱን ይቻለው በሚስቱ በወድሙ በሹፌሩ ተከዳ የኔ አባት 😢

  • @sadedinmohammed3771
    @sadedinmohammed3771 2 месяца назад +40

    አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ እድሜህን ያርዝመው ውድ ወንድማችን❤

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 месяца назад +54

    ወንድሜ አንተ ተረጋጋ የስንቱ ችግር ነው እየፈታህ ያለኸው ስለዚ እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ስትወጣም ስትገባም የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ የእየሱስ ክርስቶስ ስም ስትጠራ እንዴት ደስ እንደ ሚለኝ ❤❤❤❤❤

  • @rahmamuhammed4904
    @rahmamuhammed4904 2 месяца назад +43

    እቼ ሴት በጣም የምትገርም መሰሪ ናት በስለሞን ነብስ እየተጫወተች ነው ከወንድሙ ከሹፌሩ በጣም ክፉ ናት 😢

  • @maryamenat8287
    @maryamenat8287 2 месяца назад +2

    ወድሜ አማራጩ ምርመራ ነው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወድማችን❤❤❤❤

  • @ZewduaTekachew
    @ZewduaTekachew 2 месяца назад +3

    ራስ ማጥፋት መፍትሄ አደለም።እውነቱን ተጋፈጭ ኤደን። ንስሃ ግቢ። የምድር ህይወትሽን አበላሽተሽ የሰማይ ቤትሽንም አታበላሺ።ራስ ማጥፋት በፈጣሪ ዘንድ ሽልማት አያሰጥም።የባሰ መከራ ነው እዛ ሚጠብቅሽ።ተጋፈጭ ተጋፈጭ የሆነ ሆኗል።ለልጅሽ ኑሪ ሁሉንም ተያቸው።ምስኪን ወንድሟ ።ምስኪን ሰለሞን።

  • @RahimaSani-r4t
    @RahimaSani-r4t 2 месяца назад +36

    እሄ ሁሉ ያመጣችው እሱዋ ናት የሰለሞንም ህይወት እዳዚ ያረገችው እሷ ናት አስቀያሚ አተ አላህ ይጠብቅህ

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 месяца назад +71

    አቶ ሰለሞን ጤናውና ሀብቱ እንዲመለስለት የዘወትር ፀሎቴ ነው እንደ ስጋ ዘመዴ ነው የአባታችን በደል ያንገበገበኝ በስንቱ ነው እነዚህ የሚበድሉት ብቻ ሁሉም ሀቅ ወጥቶ አቶ ሰለሞንን በደስታና በፍቅር እማይበትን ቀን እናፍቃለሁ 😢😢😢😢

    • @FikralemMengestu
      @FikralemMengestu 2 месяца назад

      ❤❤❤❤🎉

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 2 месяца назад +1

      ሴትዮዋ ግን የሆነች ዝተት ነች የተትረከረከ ታሪክ የሞላት አይነት ነች ያኔም ስትቅለበለብ አውቄያለሁ አቶ ሰለሞንን ጤናውንም ሀብቱንም ፈጣሪ ይመልስለት🙏

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 2 месяца назад

      ከባድሴት ነች​@@LeyoLeyo-i6n

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 месяца назад +61

    በጣም ተኳለኛ ሴት ናት ብትሞት ይሻላታል ይገርማል ስጀመሪ ወንድም እውነት አለው ሴትየዋ ወንጀለኛ ናት

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 2 месяца назад +2

      ትክክል ይህን ሁሉ ነገር ያመጣችው ይቺ ባለጌ ናት

  • @alemituabata3097
    @alemituabata3097 2 месяца назад +6

    ❤❤❤ባለጌ ነች በደንብ አጣራለት ፣፣ንብረቱንም ያስወሰደችው አውቃ የልጇን አባት ለመጥቀም ነው ፣፣ባለጌ ነች ከሐዲ ነች።ለሰሎሞን እግዚአብሔር ይድረስለት ሶስቱም ከድተውታልና ጤናውን ይስጠው ።ምንስ ቢወዳት አለቃው ታሞ እሷን ያገባል?❤❤❤❤❤❤❤

  • @hope8216
    @hope8216 2 месяца назад +5

    "የሰው ልጅ ከምትፈሪ ፈጣሪ አምላክን ብትፈሪ ይሻላል::" ትልቅ የእውነት አባባል ነው ያልከው ወንድማችን:: ተባረክ:: ግን ደግሞ እንደዚህ ጭንቀት ውስጥ ያለን ሰው በጩኸት አታሱጨንቃት:: ጨነቀኝ አለች እኮ:: ይህ ሁሉ የጠላት ስራ ነው እንደዚህ ያለ መዘዝ ውስጥ ሁሉን ያስገባቸው::
    በእየሱስ ስም የጠላት ስራ ሁሉ የፈረሰ ይሁን:: አሜን ሃሌሉያ::

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 месяца назад +95

    እኔ በጣም ያዘንኩት ለአቶ ሰለሞን ብቻ ነዉ አላህ ፅናቱን ዬስጠዉ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AsterAklilu-rg5me
    @AsterAklilu-rg5me 2 месяца назад +22

    እውነት እናትክ ጀግና ወለዱ ክብር ምስጋና ይሁን ለፈጣሪ ❤❤❤❤

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 2 месяца назад +28

    አይ አቶ ሰለሞን የማይክድ ጌታ ኢየሱስ ያበርታህ🙏ይሄ ሰው በስንቱ ይካድ?🤔 በሹፌር በሚስት በወንድም አሁን ጭራሽ ልጅ ያንተ አይደለችም ሊባል ነው በእርግጥ ያልተረጋገጠም ቢሆን ሚስት ካለች እውነት ነው ጌታ ያፅናህ🙏 ለዚህ እኮ ነው የንስር አይን ይፈትሽ የምንለው። በርታ ማኛው ገና ብዙ ጉድ ታወጣለህ

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 2 месяца назад +11

    አይዞሾ እህቴ መፍረድ ቀላል አይደለም ነገር ቀን ይህም ቀን ያልፋል ንሰሐ ግቢ ወደ ቤተክርስቲያን ሔደሽ ከፈጣሪ ጋር ተነጋገሪ አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው

  • @رحمه-ق5ج
    @رحمه-ق5ج 2 месяца назад +13

    ልጅና አባት DAN ይመረመሩ የምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @Werert-g1t
    @Werert-g1t 2 месяца назад +55

    ሺ ጊዜ ላይክ ቢቻል አደርግህ ነበግ ግን በመጀመሪያ ካለህበት ህመም ወተህ ስራህን እንድትአጥል ላደረገህ መድሀኒያለም ይክበር ይመስገን የውነት ቅስሜ ነበር የተሰበረው እግዛብሄር ክብሩን ይውሰድ።

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn 2 месяца назад +37

    የአዞ እንባ ሚገርሙኝ የልባቸውን ሰርተው እንደገና መነፍረቅ ማሰጠያ ዘልዛላ ፈጣሪ የለም አሉሸ ለየዋህ ሰው የሌባ አይነ ደረቅ ማሰጠያ የኔ ጀግና ግን እራሰህን ጠብቅ በጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተሰቃየሁ ትላለች አውቃ ሰርታ ሲጋለጥ ደነገጠች ማፈሪያ ልጅን ያል ነገር ነውረኛ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 месяца назад +54

    በቀደምም ስትደነጋገጥ ጠርጥሬ ነበር ኤደን አሁን ቁጭትና ፀፀት ውስጥ ነች😢😢 ትላንትን ማስተካከል አንችልም ሁሉም አልፏል ልጅቷና ሰለሞን ያሳዝናሉ😢😢 እግዚአብሔር ይድረላቸው

    • @TadeluDeri
      @TadeluDeri 2 месяца назад +1

      እንየም ኣውቂ ነበር😢

  • @MeremOumer-ur7yd
    @MeremOumer-ur7yd 2 месяца назад +6

    ሴትዮይቱ ሌላ ነገር ጭምር ያለባት ይመስለኛል በደብ አጣራ የኛ ጀግና እጇ ሊኖርበት ይችላል የሰለሞን እድህ መሆን ፈርታ ነዉ የምትሉ

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 2 месяца назад +1

    አንተን የወለደች እናት መሀፀነ ለምለም ነች አንተም እንደዚህ ቆመክ በማየቴ ደስ ብሎኛል አቶ ሰለሞን አንተ ደረስክለት ከእግዚአብሄር ጋር ውለድ ክበድ 🎉🎉🎉

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 2 месяца назад +98

    ያረብ የአላህ ሜላት የጋሽ ሰለሞን ልጅ እድትሆን ምኞቴነው 😭

  • @mesaygebereyes950
    @mesaygebereyes950 2 месяца назад +21

    ውይ አቶ ሰለሞን እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ የልብህን ስብራት ይጠግንልህ አይዞህ!

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 2 месяца назад +42

    እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም ....እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል ....እቶ ሰሎሞን ግን ምን አይነት ንፁህ ሰው ነው???? ...እግዚአብሔር ይወደዋል ....

  • @Meron824
    @Meron824 2 месяца назад +10

    ገመቸ ነበር ዲኤንኤ ሲነሳ በቅፅበት ነበር የተቀየረቹ የተረገመች ያኔ ድሮ ብትነግረው ጤናው አያጣም ነበር አቶ ሰሎሙን ከወንድሙ ራሱ ይጠብቅ ነበር💔

    • @SaudiKsa-m6x
      @SaudiKsa-m6x 2 месяца назад

      ትክክል ማርያምን እዴት እዳሳዘነኝ😢😢😢😢

  • @DhDj-w5z
    @DhDj-w5z 2 месяца назад +2

    በጣም ልብን የሚሰብር የማያሳዝን ታሪክ ነው እባክሽ እህቴ ተረገጊ እረስሽን ለማጥፋት አተስብህ እስከውን የተሰራው ስህተት ይባቀል አሁን ግን እግዚአብሔር ጋር ታረቂ አንዱን ሀጢያት ለመደብቅ ስትዬ ሌላ ሀጢያት ውስጥ አትግብህ እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም የውስጥሽን ሁሉ ያውቃል ለልጅሽ ብዙ ዋጋ ለከፋለልሽ ለወንድምሽ ታስፈልጊችዋለሽ አንድ ሰው ክፉ ሰው የስንት ሰው ህይወት ተበላሸ በጣም አዝናለሁ እንደ ሰው 😢😢😢

  • @KadejaYbra
    @KadejaYbra 2 месяца назад +59

    አውዙቢላ ምን አይነት ጉድነው አላህ ከደዚህ አይነት ነገር ጠብቀን አንተ ጋዜጠኛ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን አላህ በህድክበት ጥላ ከለላ ሁኖ ይጠብቅልን ዋው ❤🙏🙏🙏

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 2 месяца назад +95

    ሁለት ሞት ማለት የሄ ነው ሶል አይዞህ በርታ 😢😢😢

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 2 месяца назад +6

      ምን ሁለት ሞት ብቻ ነው ብዙ ሞት እንጅ ምን ያላጣው ነገር አለ ሚስቱ ንብርቱን ወንድሙን ጤናውን. ብቻ እመብርሁን. ከሱ ጋ ትሁን ጥንካራውን ይስጠው እንጅ. ሚስቱ ትልቅ ችግር አለባት ከወንድሙ ጋ ባትባልግ. በማሀላቸው. ባልገባ ነበር ባልጌ ናት😢😢😢

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 месяца назад +1

      ኡፍፍፍ የበለጠ አመመኝ yesoli ደካም በምን ይተካል

    • @trhastesfay1706
      @trhastesfay1706 2 месяца назад

      😢😢😢

    • @genetbiru2328
      @genetbiru2328 2 месяца назад

      😢😢😢

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 2 месяца назад

      @@nefisasemane አምላክ ብርታቱ ይስጠው እንጂ ከባድ ነው።

  • @saba2166
    @saba2166 2 месяца назад +55

    ኤደን ይህን ሁሉ አመታት የተሰቃየችው ይህንን ሚስጢር ተሸክማ ነው❗️አሁን ሚስጢሩ መውጣቱ ለሷም ሰላም ነው በነፃነት መኖር ትችላለች‼️አ እምሮዋም ጤነኛ መሆኑ ይደንቃል?! የትኛዋም ሴት ተደፈርኩ ለማለት ፍርሀትና ሀፍ ረትና የጥፋተኝነት ስሜት ይኖርባታል ! አሁን እሷ የስነ አእምሮ ሀኪም እርዳታ ነው የሚያስፈልጋት! ጉዳተኛን መውቀስ ዋጋ የለውም! Don’t blame the victim የሚባለው ለዚህ ነው!
    በውቅቱ ለአቶ ሰለሞን ተናግራም እንኳን ቢሆን ለውጥ ይኖርው ነበር ብዬ አላስብም ‼️ ምክንያቱም አቶ ሰለሞን ከሚስቱ ይልቅ የሚያምነው ወንድሙን ስለነበር ! በወቅቱ ምንም ጥፋት እንደሌለባት ነበር የሚያውቀው ያም ሆኖ ከኤደን ይልቅ ወንድሙን አስቀድሞ ነበር ከቤት ያስወጣት❗️ወይም ወንድማማች ይጋደል እና ወንድማማች አጋደለች የምትባለው አሁንም ኤደን ነበርች! ስለዚህ በወቅቱ ተናግራም ቢሆን ከቤት መውጣቷ አይቀርም ነበር❗️ወይም ቤተሰቡ መጋደሉ አይቀርም! ሰው ካገባ በኃላ ቤተሰቡን ከሚስቱ ካስቀደመ ችግር ያለበት እሱ ነው‼️ቃሉም ሰው ከሚስቱ ጋር ይጣበቃል እንጂ ከቤተሰቡ ጋር አይልም❗️
    አሁንም ኤደን ፍላጎቷ ከአቶ ሰለሞን ይመስላል! የጠፋውን ለመሰብሰብ እድል ቢሰጣት!? ይህንን አመታት ሁሉ የተሰቃየችው ከምንም የሚበልጥ ቅጣት ነው ስለዚህ . አቶ ሰለሞን በይቅርታ ሁሉንም ወደ ሰላም ማምጣት ይችላል! የደረሰበት ብዙ ነገር ቢሆንም ሜላትን ማሳደጉና የልጅን ፍቅር በማየቱን እግዚያብሄርን ያመስግን የወንድሙ ልጅ ማለት የራሱ ልጅ ናት! ስላሳደጋትም በህግም ልጁ ናት❗️ሄርሜላም ብትጠየቅ ወደ አቶ ሰለሞን አባትነት የምትፈልግ መሆኗን መግለፅ ትችላለች!
    በተጨማሪ ሜላት ሁለቱን ለማቆራኘት የተፈጠረች ስጦታቸው ናት! ለሁለቱም የአይን ማረፌያቸው ናት! ለአደንም ልጅ የለኝም እንዳትል ለ አቶ ስለሞን የማይወልድ ከሆነም ልጅ አግኝቷል የልጅ ፍቅርም አይቷል! አይናችን በጎውንም ማየት ከቻለ ማለት ነው!
    አሁን ያለፈው አልፏል አቶ ሰለሞን ቤተሰቡን ሰብስቦ አብሮ መኖር ቢወስን ህይወቱ ሰላም ያገኛል‼️አቶሰለሞን ትልቁንና የመጀመሪያውን ጥፋት ያጠፋው እሱ ነው! ሱሰኛና ሰይጣን ውንድሙን ቤቱ ያመጣው! እናም ሁሉቱም ልጁና : ሚስቱ እንደሚወዱት ግልፅ ነው . ይህንን ፍቅርና ቤተሰብ ትቶ ሌላ ፍለጋ ባይሄድ ጥሩ ነው‼️ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም. እግዚአብሄር ለቤተሰቡ ፍቅርና ሰላም ይስጠው! Guys ከMD USA ሆኜ ነው ይህን የማየው 😀. ተአምር ነው ምታሳዩን

    • @jesusislord2367
      @jesusislord2367 2 месяца назад

      Eden eko lela Hiwet jemralech.

    • @saba2166
      @saba2166 2 месяца назад +2

      @@jesusislord2367 ቢቸግራት ነው ! ከልጁ ሆናም አልጋ ላይም ባሏን ነው የምትጠራው ብሏል አዲሱ ፍቅረኛ

    • @LebibaLebib
      @LebibaLebib 2 месяца назад

      በጣም እወነት ነው ጥሩ ሀሳብ

    • @saba2166
      @saba2166 2 месяца назад

      ከዚህ ሁሉ በኃላ አቶ ስለሞን አልፈልግም ቢላት ግን በሰላም ሌላ ህይወት መጀመር ትችላለች! ትልቅ ጭንቅ ነው የወረደላት!

    • @محمدمحمد-ي3ه2ح
      @محمدمحمد-ي3ه2ح 2 месяца назад +1

      ችግሩ እኮ በተደጋጋሚ አስበው ያደረጉት እንጅ አስገድዶየደፈራት አይመስልም
      ሰውአንዴነው ሊሳሳትሚችለው
      ነገሮችከተደጋገሙ አስገድዶመድፈር ሳይሆን ታስቦበትየተደረገነው

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy 2 месяца назад

    የደበቀችውን መውጣጣት የምትችለው ጀግናው አንተ ብቻ ነህ እውነቱን ነው ወንድሟ አንተ ጀግና ታገኘዋለህ ችግሩን ልክ ነህ በርታ።

  • @GaladOsss
    @GaladOsss 2 месяца назад +4

    ጀግናው እራስህን ጠብቅ አሷ በጣም አጭበርባሪ ናት ወንድምየውም የሆነ ችግር አለበት

  • @shurtuabera1504
    @shurtuabera1504 2 месяца назад +25

    ጀግና እየ ነገር መጨረሻው ናፈቀኝ ❤እግዚአብሔር ከአንተ ጋራ ይዑን ወድንድሜ 🙏

  • @ababayetaye5842
    @ababayetaye5842 2 месяца назад +31

    እንዴ ኔ ልጅቷዋን አስመረምሯት ወንድማችን ሴትዮዋ በጣም ከባድ ነች ተኬስስ ኔች ከሴውዬው ደግሞ ብት ጠይቁ ተስማምተው ነው ያረገዘችው አንዴ ሴውዬው ከባድ ነው ሰለተባሌ ነው እንጅ ባሏዋ አለመውለዱን ስታቅ ሆንብላ ያረገች እመስላል ምንም አላስገደዳትም ከባድ ነች አንቴንም ለማጥፋት እጅ አለባት ባይኔኝ ጌታ እቅር ይበለኝ እንጂ ተጠንቀቅ ወንድማችን ጌታ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤🎉

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 2 месяца назад

      😢 አዎ የባሏ ወንድም እሷ ናት ያሳሳተችኝ ራቁቷን እየሆነች ብሏልኮ😢😢😢

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 2 месяца назад +34

    የኔ ጀግና ጋዜጤኛ አተን ያለማድነቅ ንፉግነት ነዉ የኔ አባት እራሰህን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson 2 месяца назад +4

    እኔ እነዝያን የእፉኝ ልጆችን ከያሉበት ለቅሞ በእጅ መዳፉ ሰብስቦ ያስገባለትና ይህንን ልጅ በሙሉ አካሉ ያቆመዉን ጌታ አለምን አሳልፎ የሚኖር ዘለዓለማዊ 🎉🎉🎉ስላሴን አመስግኛለሁኝ🎉🎉🎉 ስለቴንም አስገብቻለሁኝ ""🎉ሁሉን ያዘጋጀዉ እግዝአብሔር ነዉ🎉""

  • @fekadutelahun-l4c
    @fekadutelahun-l4c 2 месяца назад

    ለልጇና ለወንድሟ ፅናቱን ይስጣቸው እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 2 месяца назад +13

    ምን አይነትባሌጌ ቀጣፊ እርጉሥ ሤት ነት አቶ ሠለሞን ምሥክን ብቸኛ እግዚአብሔር ሃይል ጉልበት ይሁንህ ወደ ጤንነትህ ይመልሥህ ኤሄንን መአት ሥሠማ እንደት ይቋቋማል ወንድማችን የነሥር አይን እራሥህን ጠብቅ እኛ እንደ አይናችን ብሌን ነዉ የምንሣሣልህ ፈጣር ጥላ ከለላ ይሁንህ ጀግናችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alamutofia7330
    @alamutofia7330 2 месяца назад +31

    ይች እባብ የሆነች ሴት እስከዛሬ ሠለሞንን ደብቃ እኔም ጠርጥሬ ነበር ይድፋሽ

    • @mrsworkiya7407
      @mrsworkiya7407 2 месяца назад +1

      ተዉ መጥፎ ኮሜትአትጣፉ አትፍረዱ

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV 2 месяца назад +24

    በጣም ጅግና ጋዜጠኛ ነህ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን🎉🎉

  • @tezetaeldu
    @tezetaeldu 2 месяца назад +6

    በየሱስም በጣም ከባድ ነው አቶ ሰለሞን እንዴት ሊቋቋመው ይችላል ዱብ እዳ የሆነ ነገር ነው ፈጣሪ ይርዳው ወይ ኪዳነ ምህረት ስንት አይነት ጉድ አለብን እኛ ሰዎች

  • @eyobaraya9676
    @eyobaraya9676 2 месяца назад +1

    አቶ ሰለሞን ይሄ ጉድ ከሰማ የባሰ ችግር ውስጥ ይገባል

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 2 месяца назад +29

    ማርያምን ሚዛናዊ ለመሆን እየሞከርኩ ነዉ የኤደን ታሪክ ልብ ይሰብራል ልጅቱዋ ግን የባለቤቱዋ በሆነች የሰለሞን!!!!እግዚብሔር ይርዳሽ በዉነት በጣም አሳዝናኛለች

    • @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
      @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 2 месяца назад +1

      አሁንማ ልጅቷኳ የወድሙ ልጅ ሆነች ከግዲህ እማ አይጋቡም ምክንያቱ የሷ ልጆ የአቶ ሰለሞን ወድም ልጅ ሆነች እኮ😢😢😢

    • @Menelik27
      @Menelik27 2 месяца назад +1

      በትክክል የነበረውን ችግር በፅናት ቆማ ከአቶ ሰለሞን ጎን ሆና ይሄንን ክፉ ሴይጣን አብራ ልትታገለው ይገባ ነበር ብዬ አስባለሁ። መፍረድ እንዳይሆንብኝ እንጂ ለማንኛውም እሷም የተሳሳተቸው የተሽነበፈችበት ነገር ይኖር ይሆናል ባላውቅም በጣም ከባድ ነው ብቻ ሁሉም ነገር።

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 2 месяца назад +56

    ወንድምየውም ሚስትየው ባላጌ ናቸው ሲያስጠሉ 😢😢ጋዜጠኛው በርታልን ራስህክን ጠብቀው

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 месяца назад +2

      አዎ በጣም ብትመረመር ቆንጆ ነው

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 2 месяца назад +4

      ለሁሉም ነገር እሷ እና እሷ ናት ከወንድሙ ይበልጥ ባለጌ ናት

    • @lensami2970
      @lensami2970 2 месяца назад

      👍👍👍👍👍👍👍

  • @GetAb-vv4yl
    @GetAb-vv4yl 2 месяца назад +13

    አቶ ሰለሞን በጣም ያሳዝናለ ፅናቱን ብርታቱን ይስጥ ጀግናው የነስር የሚደነቅ ሰወ ነክ
    ብቻ እግዚአብሔረ ይጠብቅ

  • @zenakifle2444
    @zenakifle2444 2 месяца назад

    ወንድሜ ለማንኛውም ታሪክን የሚለውጥ እግዚአብሔር ነውና ዲንኤ ይሰራላቸው ከመስማቱ በፊት ተባረክ

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 2 месяца назад +1

    ንስሀ ግቢ ተናዘዢ ነፃ ትሆኛለሽ የህሊና ህመም ከባድ ነው 😢😢😢😢😢😢

  • @meronwmedhin3172
    @meronwmedhin3172 2 месяца назад +137

    ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም አለ ዘሌ ቀጣይ ነገ ይለቀቅ የምትሉ

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 2 месяца назад +24

    ባለፈውም ፅፌልሀለሁ በአቶ ሰለሞንና በኤደን መሀል ከሜላት በሁዋላ ልጅ አለመውለዳቸው አቶ ሰለሞን ጋ የመውልድ ችግር እንዳለ ነግሬህ ነበር ሆኖ አገኘኸው።
    አሁንም አንድ ነገር ልንገርህ የአቶ ሰለሞንንም ንብረት ያዘረፈችው ይቺው ኤደን የተባለቺው ናት። እርግጠኛ ሆኜ ልንገርህ ዮሴፍ በጉልበት አልደፈራትም አውቃ ነው አብራ የተልከሰከሰቺው። ሴሰኛ ናት ዛሬ ጨዋ ትመስላለች እንጂ አውቃ ነው ያደረገችው። አቶ ሰለሞን ግን እጅግ የማያሳዝን ሰው ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጠው።

  • @boothabootha1881
    @boothabootha1881 2 месяца назад +19

    ወንድማችን ይሆናል በሚል ሳይሆን በእርግጥ DNA ይደረግና ለሁሉም ነገር ከዚያ በኃላ ለሰውየውና ለልጅቶአ ይነገራቸው ሳይመረመሩ አይነገራቸው ❤❤❤❤❤

  • @EngudayWoldeamlak
    @EngudayWoldeamlak 2 месяца назад

    እኔ በጣም ነው የማደንቅህ ሕይወትህን አሳልፈህ እየሰጠህ የሰውን ችግር ትፈታለህ እግዚአብሄር በቸርነቱ ይጠብቅህ። ልጆቼ ግን አትመኚ ድራማ ነው ይሉኛል።

  • @AMINA_ALI
    @AMINA_ALI 2 месяца назад

    እናትየዋም ብታምንም በድኤንኤ ይረጋገጥ ።። ግን አቶ ሠለሞን በጣም ያሣዝናል ወሏሂ

  • @keekiyaa
    @keekiyaa 2 месяца назад +47

    ያሳዝናል ንብረቱን 😢ሚስቱን😢ወንድሙን😢ልጁን😢ጤናውን 😢ጉዋደኞቹን😢 ሁሉንም አጣ እቺ ባለጌ ወንድሙና አንቺ አብራቹ ተመሳጥራ😢😢😢

    • @በፈተናየሚፀናየተባረ-ኰ6ነ
      @በፈተናየሚፀናየተባረ-ኰ6ነ 2 месяца назад +5

      እዮብ ተርቦ ተጠምቶ በብዙ መከራ ውስ ሆኖ ምን ይል ነበር እንዲ የምታኖር አንተ ነክና ተመሥገን አሆንም አቶ ሰለሞን ያሳደካት ልጅክ ባትወልዳትም ልጅክ ነው አይዞክ

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 2 месяца назад +26

    እኔ እዚ ሁሉ ውጥንቅጥ ውስጥ የምታሳዝነኝ ልጅታ ናት በእዚ አስተዳደግ ውስጥም ሆና እርጋታዋ ስርአታ ጥንካሬዋ ደስ ሲል እዬ ሁሉ አላፊነት ያልከበዳት ድንቅ ልጅ ነች ፈጣሪ መጨረሻዋን ያሳምረው ሌሎቹ ላይ አልፈርድም ፈራጅ ፈጣሪ ነው

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 2 месяца назад +43

    እሷ ጤነኛ አትመስለኝም ምክንያቱም ወንድምየው በመተት አስክሯታል እሷን ገዳም መውሰድ ነው በደንብ መዳን አለባት እህቴ እባክሽ ተረጋጊ ሱሪ አትልበሽ ፀጉርሽ ቀለም አትቀቢ ንስሀ ግቢ ትድኛለሽ አይዞሽ

    • @HariraAbadafis-de9tx
      @HariraAbadafis-de9tx 2 месяца назад +1

      Ere bttmmm dehna Nat. Ye selemon indesu mehonim yesuwa ejj alebat. Isuwa ke wendimu gar tesmamta litweta nbr isu qedmo nibretun wesdo isuwan sile tewat nw indezi yehonechiw enji le tidarwa aydlm. Yichi gena bizu gud alebat

  • @SitinaAhemd
    @SitinaAhemd 2 месяца назад

    እር የሶስ የከፈነው ምን አይነት ጉደኛ ናት አቶ ሠለሞን ብርታቱን ይሥጥህ ወንድማችን ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @hhjj6916
    @hhjj6916 2 месяца назад +1

    የባልሸነ ሀብት አቺነሸያሰላሸው በመጨረሻአልሰማማብላቹህ ነው የተለያያቹህት አቺነሸሌባዋ❤❤❤❤❤

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
    @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 2 месяца назад +41

    የሰው ልጅ ልብ እጅግ ክፉነው ይላል መፀሐፍ ቅድስ😢፡ወድማችን ቅዱስ ሚካኤል ከፊትህ ይቅደም

  • @SaheedSaheed-fu3ep
    @SaheedSaheed-fu3ep 2 месяца назад +23

    ራስህን ጠብቅ ወንድሜ ሰለሞን ግን ያሳዝናል አሏህ ይድረስለት

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 2 месяца назад +8

    አተ ጀግና ድነህ በድጋሜ ጀግንነትህ ሥላሣየከን ደሥ በሎኛል የጭራቆች መዳኒት ነህ አላህ እድሜና ጤና ደሥታ ይሥጥህ የምሠራው ሥራ ከባድ ሥለሆነ እራሥህን በደብ እየጠበክ ጠላት ከሩቅ አይመጣም ካለፈው ብዙ ትማራለህ ብየ አሥባለሁ

  • @bettyeya-s3l
    @bettyeya-s3l Месяц назад

    ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ይሄንን ጋዜጠኛ የምትወዱት በላይክ አሳዩኝ

  • @zinashsidamo4199
    @zinashsidamo4199 2 месяца назад

    እግዞኦ እግዚአብሔር ከዚህ አይናት ቅጣት ያድነን አንተ ወንድማችን እግዚአብሔር በሂወት ዘመንህ አይለይህ ይከተልህ አቶ ሰለሞንን እግዚአብሔር ምሮት በጠላቶቹ ፊት ያቁመው።