የቤት ሰራተኛዋ ህፃን ልጅ ሰርቃ ስትሮጥ እጅ ከፍንጅ ተያዘች።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 дек 2023
  • የቤት ሰራተኛዋ ህፃን ልጅ ሰርቃ ስትሮጥ እጅ ከፍንጅ ተያዘች።

Комментарии • 2,2 тыс.

  • @ynserayne
    @ynserayne  7 месяцев назад +454

    አዲስቅመሞች የ ዩትዩብ ቻናላችን እሪፖርት እያደረጉ ቪዲዬ እንዳንለቅ አደርገውብናል ይህን ሁለተኛ ቻናላችንን ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ። ቻናሉን ለወዳጆቻችሁ ሼር እያደረጋችሁ ወደ ስራ መልሱኝ። እወዳችኋለሁ

    • @adamitujaleta162
      @adamitujaleta162 7 месяцев назад +30

      ፍቷን አትሸፍን እባክህን አንተ ጀግና

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 7 месяцев назад +9

      በድምፅህ ነዉ ያወኩት መጀመሪያ ላይ ግራ ገብቶኝ ነበር

    • @genetiyegeta2444
      @genetiyegeta2444 7 месяцев назад +3

      😭

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 7 месяцев назад +16

      አብሽር ግን ጥይቄ አለኝ ለምንዲነዉ ሁለተኛ እዲል የምሠጣቸዉ ማለት ፊት ለምን ትሸፉናለህ እባክህ ካጋለጥክ አይቀር አሸፉን እባክ ወንዲሜ 🙏🙏🙏🙏🙏ለማንኛዉም አላህ ከአንተ ጋር ይሁን

    • @user-lt6rw4zg3f
      @user-lt6rw4zg3f 7 месяцев назад +4

      በርታ ወንሜ ግን አራስህን ጠብቅ

  • @Ethio40
    @Ethio40 7 месяцев назад +510

    ፊቷ ይገለጥ የምትሉ ሁሉም እንዲያውቃት ሌላ ቤት እንዳትገባ. ደግሞ የጇን ታግኝ በፍርድ😢😢

    • @samrisamri1217
      @samrisamri1217 7 месяцев назад +10

      አወ ይገለጥ ለምን የሸፍኑታል 😢😢😢😢እውነት በጣም ያማል

    • @rabia4266
      @rabia4266 7 месяцев назад +5

      የትኛዉ ፍርድ ነዉ ደግሞ ኢትዮጲያ በጥፊ ጠፍጥፋት በሆን ደህና ነበር

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 7 месяцев назад

      Enam endanchwe new melwe😢😢😢

    • @hirutanbssie5141
      @hirutanbssie5141 7 месяцев назад

      Betekel ech medebk yelbatem tegelet ech koshesha balgy hoda endet Chalet letasrlkse weleg

    • @gezahegnwoldemichael5805
      @gezahegnwoldemichael5805 7 месяцев назад +1

      ኢትዮጵያውያን ማወቅ ያለብን ፍትህ የለም!!!

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m 7 месяцев назад +266

    ጋዜጠኛው ማርያምን የኔ ጀግና የምትሉ 🙏👍

    • @Dana-fy2bu
      @Dana-fy2bu 7 месяцев назад

      የኔ ጀግና ብቻ አይገልፀውም ጀግና ወንድ እናቱ የወለደችው

    • @SenayitDessaaleng
      @SenayitDessaaleng 7 месяцев назад

      Ye jegna hegnaa new Egzihabiher yixebikehu! Amen 🙏

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 7 месяцев назад

      አው ጎበዝ ነው ግን በጣም ብዙ ቢድዮ ይሰራና ክፋል ሁለት አይለቅም

  • @user-bv9yy8xg3z
    @user-bv9yy8xg3z 7 месяцев назад +53

    የዚህ ልጅ እናት እንኳን ደስ አለሽ ልጅሽን አላህ አተረፈልሽ 😢😢😢😢

    • @user-sc5vl9ls6y
      @user-sc5vl9ls6y 6 месяцев назад

      😢😢😢😢😢 እግዚብሔር ይወዳታል

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification 6 месяцев назад

      በጣም እግዚአብሔርን ታመስግን ይወዳታል እቤቱ🎉🎉🎉🎉

    • @KjvccYexs
      @KjvccYexs 4 месяца назад

      🥺💔🙏

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 7 месяцев назад +39

    ፖሊሶች ሲለግሙ እግዚአብሔር እናተን አስነሳልን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @wina-663
    @wina-663 7 месяцев назад +167

    የዘንድሮ ጋዜጠኞች መንግሰትን የሚያሰነቅ ሰራ ነው የሚሰሩት አነበሶች💪👌❤❤❤

    • @tenasumuro69
      @tenasumuro69 7 месяцев назад +1

      ልክ ብለሻል እህቴ ጉድ ሣይሰማ መስከረም አይጠባም ይባል አይደል ጉድ ጉድ😮😮😮😮

    • @user-ll6ye8mp4e
      @user-ll6ye8mp4e 7 месяцев назад +1

      ወላሂ በጣም ነው እሚያስንቁት አበት ጀግኖች

    • @alemdamsa9067
      @alemdamsa9067 7 месяцев назад

      እግዚአቀብሔ ይጠብቅህ አተ ጀግና ጋዜጠኛ
      አደገኛ ሌባ ናት እፍፍፍፍ

    • @user-ov2bw5xv5z
      @user-ov2bw5xv5z 6 месяцев назад

      በጣም ማርያምን ጀግኖችናቸው

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 7 месяцев назад +94

    ፍቷ ይታይ የምትሉ ለይክ 👍ሌላ ቤት ስትገባ ትሳረቀለች

    • @inalamgoran1046
      @inalamgoran1046 6 месяцев назад +1

      አወን ይታይ ፊቷ😢😢😢😢

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification 6 месяцев назад

      የሰው አረመኔ ዛተችበት እኮ! ልትደበድበው ዳዳት ፊቷ መታየት አለበት !!!!

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification 6 месяцев назад

      መቼም አለመፍታት ነው ይህች ልጅ መስረቅ ለምዳ መች ይተዋታል!

  • @Zaharayusef
    @Zaharayusef 7 месяцев назад +7

    ለዚህ ለጄግና ልጅ 100ሽ ላይክ ያንሰዋል

  • @magdes6631
    @magdes6631 7 месяцев назад +10

    ጅግንነትክ ደግነትክ ለሰው ልጅ ያለህ ቁጭት ተባርክ ክፉ አይካህ እናት ወልደሀለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AjmanKarama-sl9zb
    @AjmanKarama-sl9zb 7 месяцев назад +115

    የታገቱ አባት ካገኝ ግዜ ጀምሮ ጀግነትህና ሳይታክትህ መከታተልህ አደንቅሀለሁ አላህ ይጠብቅህ🎉🎉

    • @tayuba1015
      @tayuba1015 7 месяцев назад +1

      እኔም አድናቂው ነኝ ጀግና ነው 💪💪💪

    • @sadahussen620
      @sadahussen620 6 месяцев назад

      እኔም መጀመሪያ ያየሁት ሞቱ ተብሎ አዳማ ታግተው የተገኙት አባት ካዚያ ወዲህ እከታተለዋለሁ ጀግና ነው አላህ ይጠብቀው

  • @user-ou1it7ig6m
    @user-ou1it7ig6m 5 месяцев назад +5

    ጋዜጠኛ ለመግለፅ ቃላት የለኝም!!!ለንፁሕ ሰዎች ሲባል ብዙ ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ።

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l 6 месяцев назад +4

    በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ወላሂ ክብር ይገባሃል በርታ

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 7 месяцев назад +116

    የእዉነት ይሄን ፕሮግራም የምታቀርቡ ጋዜጠኞች በሙሉ ጀግኖች ናችሁ አቦ በርቱልን ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን❤❤❤❤❤

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 7 месяцев назад +88

    ደላላውን ወድማችንን ማመስገን አለብን በዚ ጊዜ ታማይ ደላላ ማግኘት አይታሰብም በጣም መልካም ሰው ነው ❤❤❤❤❤

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 6 месяцев назад +9

    ኢትዮጵያውያን ቅዱሳን መስለው ግን ክፉ ናቸው። እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥልን! 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rahimam
    @rahimam 7 месяцев назад +7

    የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኞች እየበዙነው አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ቃል አጣሁላቹ

  • @user-zz1in8lg7i
    @user-zz1in8lg7i 7 месяцев назад +196

    በስማም ድምፅህ እኮ ገዳይ ነዉ በዛላይ ጀግንነትህ ዋዉ💪💪💪

    • @user-bn5gt9fl8r
      @user-bn5gt9fl8r 7 месяцев назад +5

      ቁትሩን፣ተባበሩኝ😂😂

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 7 месяцев назад +1

      😅😅😅

    • @wubiyeabebe4298
      @wubiyeabebe4298 7 месяцев назад +1

      😂😂😂😂

    • @user-zz1in8lg7i
      @user-zz1in8lg7i 7 месяцев назад

      @@user-bn5gt9fl8r ጥግሽን ያዠ 😁💪🙈

    • @user-jy7gq6ij8i
      @user-jy7gq6ij8i 7 месяцев назад +4

      ተረጋጉ እኔ እያዋራውት ነው 😂😂😂😂

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 7 месяцев назад +56

    ይሔንን ልጅ የሚያደቅ ውዶቼ ላይክ አርጉለት ❤️ 👍 👌

  • @Ghhhg-ex8ff
    @Ghhhg-ex8ff 7 месяцев назад +13

    🌿✝️ ጽዮን የሚጠሉ ሁሉ ይፈሩ ወደ ኋላቸውም
    ይመለሱ (መዝ 128 ፦ 5) አሜን እናታችን ቅድስት
    ድንግል ማርያም ፍቅሯ እረዴት በረከቷ አማላጅነ
    ቷ ይብዛልን መልካም ቀን ይሁንላችሁ ሰላም ለሃገራ
    ችን ይሁን አሜን አሜን አሜን ⛪️💚💛❤✝️🙏

  • @rahimamihmmaf1562
    @rahimamihmmaf1562 7 месяцев назад +21

    ልጁ በሡ እጅ ሢገባ ዝም ማለቱ የኔ ማር ወንጀልን ምትከታተሉ ልጆች አላህ ይጠብቃቹ ሣላደንቅህ አላልፍም ያሣዝናል😢

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 7 месяцев назад

      እኮ ወስዷ እንደመሸጠው ገብቶታል 😢

  • @user-tw5vz4id1p
    @user-tw5vz4id1p 7 месяцев назад +53

    አቦ ጀግናችን መልካም ስራ መስራትህ በሰው ዘንድም በፈጣሪም ተቀባይነት ይሁን😢😢

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 7 месяцев назад +67

    ተባረክ በእውነት እድለኛ ነች እናትዬ እግዚአብሔር ደረሠላት 😢😢😢ስንት በተሠቦች አለቀሱ😢😢😢

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 7 месяцев назад +4

    ማሸአላህ አንተ ልጅ አላህይጠብቅህ ፊቷ ግን ቢገለጥ አሪፍ ነበር ሊትሸፈን አይገባም በርታ ጀግናው አላህ ይጠብቅህ ከሸረኛ አይን🙏

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 7 месяцев назад +6

    ውይኔ ወድማችን አተን ክፉ አይካብን እመቤቴ ትጠብቅህ❤ ቁጣህ ብቻ ይበቃል እኮ የኔ ጀግና እድሜና ጤናህን ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 7 месяцев назад +45

    የሚገርመው ልጄን ለሰራተኛ አልሰጥም ብዬ ቁጭ ብያለው አምኜ ለጎረቤት እንኳን አልሰጥም ግን የስራችሁን ይስጣችሁ እንዲህ የምታደርጉ የቤት ሰራተኞች ለነገሩ ስሜቱ አይገባችሁም ልጅን ማጣት

    • @user-bu7hh8bw7p
      @user-bu7hh8bw7p 7 месяцев назад +1

      ያልክነሽ

    • @user-in3ep3bi5u
      @user-in3ep3bi5u 7 месяцев назад +1

      ማርያምን እንዳሰጪ ይቅር ስራ

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 6 месяцев назад

      ጎበዝ በርትተሽ ልጅሽን አሳድጊ። በፍፁም እንዳትሰጪ።

  • @zeynebhussen7556
    @zeynebhussen7556 7 месяцев назад +44

    አተና አነፍናፊው ፕሮግራም ላይ የሚሰራው ልጅ ትለያላችሁ እኮ የምር❤❤❤❤

    • @zemzem8468
      @zemzem8468 7 месяцев назад

      ወድሙነው💪

    • @user-vr9vq7wd4d
      @user-vr9vq7wd4d 6 месяцев назад

      ገን እኮ የአነፈናፈ ፖሮግም እሚሰራው እኮ ብዙ አዴጋ እየደረሰብት ነው ሁላችውም ብጣም ጥንካራ ናችው ግን እረሳችውን እንደጥብቅ 😢

    • @weyn-kp2rq
      @weyn-kp2rq 6 месяцев назад

      በጣም እኔም አነፍናፍዉ እና ይሄ ልጅ ከይቶባሮች እማምናቸዉና እምከታተላቸዉ እኔ እስከዛሬ ዩቶባሮች አላምንም ነበር የምር በርቱ የኔ ጀግኖች ❤❤❤❤

  • @bozyabamnet5410
    @bozyabamnet5410 7 месяцев назад +4

    ጀግና ጀግና ነው ይሄ ሰው

  • @HgGu-lj4vq
    @HgGu-lj4vq 7 месяцев назад +2

    ይኸ ጋዚጠኛው የአክስቴን ልጅ እየመስለኝ ልቤ ድንግጥ ይላል በጣም ነው የሚመሳሰሉት 😢 😢😢 የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅ❤❤❤❤

  • @Samera-kd5nz
    @Samera-kd5nz 7 месяцев назад +113

    ይህ ልጅ በጣም ጀግና ነው ደግም ለተበዳይ ለህዝቡ ያለው ክብር ፍኖ ብየ አለሁ ወንድሜ ትክክለኝ ኢትዮጵያ ነህ ተባርክ❤❤❤

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue 7 месяцев назад

      Ufe fano menamne ayseflgeme

    • @user-lc7mx9nz5f
      @user-lc7mx9nz5f 7 месяцев назад +1

      100%❤❤❤

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 7 месяцев назад +1

      Betam. Befit be adiss kmemochi lay yakerb Yeneberew Ahun adis radar lay yemiseraw lji Ena Yke Bemnm kal algeltachewm yegna. Jegnawochi

    • @hshshshshshsh4959
      @hshshshshshsh4959 7 месяцев назад +1

      ፋንዶ እሻልሺም😂😂😂😂😂

    • @user-mg3ni3db2o
      @user-mg3ni3db2o 7 месяцев назад +2

      ከፋኖ ጋር አታነካኪው ሆሆ ፈኖ አግቶ እየወሰደ ወንድሞቻችንን የሚገል ነው ጉድ እኮ ነው ፋኖ እማ እደዚህ ጂግና ቢሆን ሀገር አትታመስም ነበር

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 7 месяцев назад +36

    😢😢😢😢አተ ጋዜጠኛ እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ራስህን ጠብቅቅቅ

  • @Tube-eg9qx
    @Tube-eg9qx 7 месяцев назад +2

    ድምፁ ብቻ በቂኮነው ጀግናነሕ አቦ እዳተ ያለ በቀን ሺ ግዜ ይወለድ ያረብ አሏሕ ይጠብቅሕ የምር ጀግናነሕ❤❤❤❤❤

  • @user-zi6ks3yj8c
    @user-zi6ks3yj8c 7 месяцев назад +1

    ተቁመናም ቁመናም ተመልክም መልክም ተጀግነትም ጀግንነትን አድሎ ሰጥቶሃል አላህ ይጠብቅህ 😊

  • @zahara5564
    @zahara5564 7 месяцев назад +24

    ወንድማችን ራስህን ጠብቅ ለሀቅ የቆማቹ ወንድማቻችን ናቹህ

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r 7 месяцев назад +37

    ጋዜጠኛው ጀግናነህ በርታልን የአንተአይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤

  • @promobile1638
    @promobile1638 7 месяцев назад +3

    እኔ ልጄን ለማንም አልሰጥም በጣም እፈራለው ለጎረቤት እንካን ትቼ አልሄድም እባካቹህ የኢትዮጵያ እዝቦችህ.ልጆቻቹን.አምናቹህ አትስጡ። እባካቹ

    • @emmandahailusherar2623
      @emmandahailusherar2623 6 месяцев назад +1

      ጎበዝ እናት ነሽ በርቺ ለማንም አይሰጥም ልጅ።

  • @adgi5072
    @adgi5072 7 месяцев назад +3

    ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ❤😢😢

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 7 месяцев назад +43

    ጋዜጠኛው የኛ ጀግና 😢😢😢

  • @zinazina853
    @zinazina853 7 месяцев назад +20

    ስራችሁ በጣም ጥሩ ሆኖ እንድ አይነት ዎንጀለኛ ፊት መሽፈን የልባቸዉም ለምን ሰው ቢያንስ ካየ ጥንቃቀ ያረጋል 😢😢😢አትሸፍኑ ጀግና ነህ ዎንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏

  • @user-kf3mb2ld3r
    @user-kf3mb2ld3r 3 месяца назад

    አንተ የኛ ጀግና በርታ ያደረከው ክትትል በጣም የሚገርም ነው እስከ መጨረሻ ተከታትለህ ከነግብረአበሮቿ ጋርብትየዝ ጥሩ ነበር አሁንም ከአንተ አያመልጡም በርታልን የተጀመሩ ስራዎችህንም ውጤታቸውን በመጠበቅ ላይ ነንና ሰለአብረሃም እና የአባቱ መጨረሻ ለአባቱ (ላሳዳጊው) ሌላ ሀሳብ የነበረው ወጣት በሽተኛ የነበሩት እና ሌሎቹንም ጨምረክ ውጤታደቸውን ማወቅ ስለምፈልግ በታሣውቀን በርግጥ ስራ ደ ይበዛብሀል በርታ እግዚአብሔር ያግዝህ አይዞህ ጀግና ጀግናችን ነህ

  • @fhgj8773
    @fhgj8773 27 дней назад

    ዋው ውዱ ወንድማችን እጂግ በጣም ደስብሎኛል እንዲህ ተሽሎህ ወደስራህ ተመልሰህ በማየቴ እኔም ስለቴን ልስጥ ተግዲ በደስታ❤❤❤❤ በርታልን ወንድማችን 👍👍👍👍

  • @user-mt1kx5kc4o
    @user-mt1kx5kc4o 7 месяцев назад +22

    ከመልክ መልክ ከጅግንነት ጅግና ከቁመና ሙሉ ቁመና ከመልካሞች መልካም በቃ ሙሉ ሰው ነህ💚🙏ሰላምህ ይብዛ🙏

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 7 месяцев назад +23

    ወይኔ ንግግርህ እራሱ አንደኛ ነህ ጀግና ነህ ወንድማችን እንዳንተ አይነት ጋዜጠኞች እግዚአብሔር ያብዛልን ❤❤❤❤

  • @lekeleke2081
    @lekeleke2081 7 месяцев назад +1

    ዋውውውው ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤😢በጣም ያሳዚናት ለፍርድ ትቅረብ መቀጣት አለባት አንተን እራሱ ከማን ጋር እዳለሁ አታቅም ስትልህ ሰምቻለሁ እራስህን ጠብቅ❤❤❤❤

  • @semira-511
    @semira-511 7 месяцев назад +2

    እኔ ተቀጠቀጥኩ እናት እንዴት ትሁን አልሃምዱሊሏህ እንኳንም አሏህ አተረፈላቸው

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw4532 7 месяцев назад +18

    በደላላው ኮራው እግዚአብሔር ይስጠው አንተ ደግሞ ወንድሜ ኑርልን በርታ ወንድማችን ትልቅ ስራ ነው ምሰራው

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 7 месяцев назад +71

    አቤቶ ድምፅህኮ ነጎድጓድ ነው በዛ ላይ ጀግንነትህ ❤❤❤❤ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሺ አመት ኑርልን❤❤❤❤ ቤቱ ውስጥም ካሜራ መደረግ ነበረበት

    • @afomiyegebre5321
      @afomiyegebre5321 7 месяцев назад

      negodguad demst yalew eyesus becha new kalu new milew lesew ayibalm ehte tbarki

  • @ghh5860
    @ghh5860 7 месяцев назад +1

    ጋዜጠኛው ወላሂ ጀግና ነህ❤ጉድ ዘንድሮ የምንሰማው ሁሉ ያማል 😢😢😢😢😢

  • @zainasied615
    @zainasied615 7 месяцев назад +1

    ጀግናው ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ❤❤ አይኖን ነበረ ማጥፍት ይድፍሺ ህፆኑ ሲለቅስ እደት አጀቴየ እደተማታ

    • @user-wz5mi8qy3d
      @user-wz5mi8qy3d 7 месяцев назад

      ጀግናው ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @user-pe3fg7oo4y
    @user-pe3fg7oo4y 7 месяцев назад +19

    ምን ዘመን ላይ ነው ያለነው 😢😢😢😢ጋዜጠኛ ጀግና ፈጣረ ይጠብቅክ ራስህን ጠብቅ ጎበዝ በረታ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 7 месяцев назад +15

    ከፖሊሶች በላይ የዜግነት ግዴታክን እየተወጣክ ያለክ ጀግና አንተ ልጅ ነክ አላህ ይጠብቅክ የኢትዮጵያ ፌደራል

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 7 месяцев назад +2

    እኛ ኢትዮጵያውያን ቅዱስ እና መንፈሳዊ እንመስላለን ነገርግን ክፉ ሁላችንም ንስሀ እንግባ አለዚያ መሞታችንን እንቀጥላለን።

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 7 месяцев назад +3

    ❤❤ወንድሜ እስከመሰሎችህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl 7 месяцев назад +18

    ህፃኑ እራሱ እሱ ሲይዘው ዝም አለ የኔ አባት😢 ፖሊስ ያልሰራውን ስራ ነው ዩቲውበሮች እዬሰራችሁ ያላችሁት በርቱልን😍👏

    • @rabia4266
      @rabia4266 7 месяцев назад +4

      ታዉቆት ነዉ ልጆች እኮ መለኢካ ያሳዉቃቸዋል እንኳንም ተረፈ በጥፊ አቃጥሏት በነበር በጣም ነዉ የደነገጥኩት😢😢

    • @SeadaHassan-qy6pk
      @SeadaHassan-qy6pk 7 месяцев назад

      ​@@rabia4266ትክክል

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 7 месяцев назад +23

    አረ ምን አይነቷ ናት እቺ አውሬ በደንብ አድርጎ መግረፍ ነው
    አንተ ልጅ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 7 месяцев назад

    ዋው ጀግና አንተ ጎበዝ እንደዚህ እይነት ጀግና ቢበዛልን ህጻናት ወንጀልን መቆጣጠር በተቻለ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s 7 месяцев назад +5

    እረ ልጆቻችሁን ለሰራተኛ አታስይዙ😢😢😢

  • @Selam..........1234
    @Selam..........1234 7 месяцев назад +25

    ድምፁ እኔም አስድንግጧል 😂ግን ጀግና ነህ ወንድሜ ዋው ፍጣሪ ይባርክህ የ ሰንት ሰው ሂወት ታድክ

  • @buzinesh9207
    @buzinesh9207 7 месяцев назад +33

    ያማል የኢትዮጵያ መዳማች ከባድ ነው ሽቃላ አትቅጠሩ😢😢

  • @user-ml5rq4fd4z
    @user-ml5rq4fd4z 7 месяцев назад +1

    የኔ አባት የህፃኑን ድምፁን ስሰማ ወደ ተላወሰ ❤❤❤❤

  • @agereeageree8190
    @agereeageree8190 6 месяцев назад

    😢😢😢😢 እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ይች ተደራጅታ ነው የምሰርቀው ከኋላዋ ብዙ ሌቦች አሉ እሷም ተናገረች እኮ ከማን ጋ እደምሰራ ብላ ወድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይቅደም ከፊትህ ጀግና ነክ ❤❤ ደላላው በጣም የተባረከ ልጅ ነው እዳተ አይነቱን ለወገኑ የሚቆረቆር ያብዛልን ተባረክ ❤❤

  • @amniaamu
    @amniaamu 7 месяцев назад +13

    እረ እኔስ አልቻልኩም 😭😭😭 አቦ አጋጫት አይ ልጄ መሠለኝ ሢያረቅስ ያረብ ብቻ አልሀምዱሊላህ ድረስህለታል ለህጣኑ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 7 месяцев назад +20

    የኔ አንበሳ ቃላት ስላንተ የለም እግዚአብሔር በደሙ ይሽፍንህ ተባርክህ በርታ ጀግና ኩራታችን ነህ ለኛ ለማዳም ቅመሞች ስንወድህ ❤❤❤ 💪💪💪

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 7 месяцев назад +2

    የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ ማለት ይቺ ነች በጣም ልምድ ያላት ነች ይቺ

  • @user-vu5cs2fk8d
    @user-vu5cs2fk8d 7 месяцев назад

    ተባረክ ወንድሜ ተስቱን ልጅ እዳተረፍክ ነው የምነግርህ። እባካችሁን እናቶች ልጃችሁን ለሰራተኛ አትስጡ ኩላሊታቸውን ሊሸጡት ወይም መለመኛ ሊያደርጉት ነው ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ መጠንቀቅ ነው።

  • @user-gh2wu9uv6k
    @user-gh2wu9uv6k 7 месяцев назад +17

    የማሚላ ወንድም መሆን አለብህ ጀግንነት ይጋባል አላህ ይጠብቃችሁ እንወዳችኋለነ

  • @user-yr3eq5gu6j
    @user-yr3eq5gu6j 7 месяцев назад +25

    ጋዜጠኛው እድሜህ ይርዘም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @TayechZeynu
    @TayechZeynu 5 месяцев назад +1

    የኛ ጀግና በምን ቃል ልግለፅህ ብቻ እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @uggff8493
    @uggff8493 7 месяцев назад

    ጀግና ወንድም ስላለን ተመስገን እውነት ያንተናት አንተን ስትወልድ መንታ በወለደች ነበር ጌታን አኮራህኝ❤❤❤

  • @madina3828
    @madina3828 7 месяцев назад +11

    ጀግና አይገልፅህም አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 7 месяцев назад +7

    ተባረክ በእውነት ቃላት የለኝም ወንድማችን እግዚአብሔር ይባረክህ😢😢😢❤❤❤

  • @semiratofik3884
    @semiratofik3884 7 месяцев назад +1

    ምርጥ ልጅ ደስ ስትል ስራህ ሲያምር

  • @chogxi1017
    @chogxi1017 7 месяцев назад +3

    የኔ አባት ህጻኑ ሲያዛዝን 😭

  • @tgay5642
    @tgay5642 7 месяцев назад +12

    ጀግና ተወለዱልን ማሻሏህ እነዚህን ምናለ ምግስት ቢሆኑ

    • @user-pl2ot7ls1n
      @user-pl2ot7ls1n 7 месяцев назад

      እኔም ሚስት እሆነው ነበር

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 7 месяцев назад +6

    በርታ እድሜ ህግ በሌለበት ግዜ ወጣቱ እንትን ስላገኝን ደስ ይላል በርታ የኛ ጀግና

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 7 месяцев назад

    እሄንገዘጠኛ እግዚአብሔር ይባርከዉ እንደተ አይነት ጀግና ረዉ በምልዮን ያብዛልን ጌታ አሜን❤❤❤❤

  • @melakudamtew3830
    @melakudamtew3830 7 месяцев назад +1

    እኔ ቃላት ያጥረኛል እግዚሐብሔር ይስጣችሁ ነው የምለው ልጁን ከአውሬ ነው የታደጋችሁት

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 7 месяцев назад +5

    ❤️አንተ ጀግና ጋዜጠኛ አመሰግናለሁ ወይኔ አምላክ የልጅ አምላክ ምን አየኒት ልብ ቀና እናት ነሽ እንኳን ፈጣሪ አተረፍልሽ የልጅ እናት 😭🙏

  • @dhshbsdhgshsh5492
    @dhshbsdhgshsh5492 7 месяцев назад +8

    ልጁ እሱ ጋር ስሆን ዝም አለ የኔ አባት😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @deribawako1760
    @deribawako1760 7 месяцев назад

    የእውነት ኣምላክ ይጠብቅህ ።የወንጀለኞቹን መንገድ የሚትዘጋ ጀግና ነህ

  • @tsehayarbesie4751
    @tsehayarbesie4751 7 месяцев назад +4

    መጥተናል አባቴ የትም ግባ እንከተልሃለን እመብርሀን ትጠብቅህ❤❤❤

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 7 месяцев назад +10

    እናትና አባት ፈጣሪያቹ አመስግኑ ልጃቹ ታደገላቹ. አልሀምዱሊላህ

  • @Zebu918
    @Zebu918 7 месяцев назад +6

    ልጁን ሳይ እዴት እደደነገጥኩ ወላሂ የእህቴ ልጅ ይመስላል ሰራተኛ ቢቀርባቹስ ሰርታቹ አበሉም ልጃቹን አቲዙም አለበለዛ አለመውለድ 😢😢

  • @user-uh4zb7ip9y
    @user-uh4zb7ip9y 7 месяцев назад +1

    ወይኔ እኔ እሰውቤት 20 ነው የሰራሁት እኳን እደዚህ አይነት ነገር ላስብ ቀርቶ ስለያቸው በጣም ነው የሚጨቀኝ አልሀምዱሊላህ አሁንም ሀረቦቹ በጣም ነው የሚያምኑኝ ታማኝነት ለራስ ነው ልቤ ፀጥ ሊል ነበር ይዛው ሄደች ብየ ደግጨ ነበር

  • @user-dv3zy8wl4q
    @user-dv3zy8wl4q 7 месяцев назад +2

    ጀግናነህወድሜፈጣሪይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @sae6sar67
    @sae6sar67 7 месяцев назад +7

    ሁላችሁም ላይክ አርጉት ለዚህ ጀግና

  • @user-bc1cs9zk9h
    @user-bc1cs9zk9h 7 месяцев назад +4

    በመጀመሪያ አላህ ይጠብቅህ እራስህን እየጠበክ እና ሽማግሌው ተሻላቸወይ የዛለት ያለቀስኩት በቸም አይረሳኝ

  • @elsabetmekuria8775
    @elsabetmekuria8775 5 месяцев назад +1

    ጀግና ወንድሜ መሪ ለመባል ፖርላማ መግባት አይጠበቅብህም ለወገኑ የቆመ ሁሉ መሪ ነው!!! እንወድሀለን ❤❤❤

  • @linjolie9520
    @linjolie9520 5 месяцев назад

    Omg this journalist is amazing someone needs to award him and recognize his hard work and efforts!!!

  • @ጥዕሙቲ_Tube
    @ጥዕሙቲ_Tube 7 месяцев назад +8

    ጀግና ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ኣንተ የወለደች እናት እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም እድሜ ይስጣት ኣንተም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ኣጠገብክ ሁና ጥላ ከለላ ትሁንክ ወንድሜ በተረፈ ራስህን ጠብቅ

  • @user-cd6cw5ph3f
    @user-cd6cw5ph3f 7 месяцев назад +3

    የኔ ጀግና አንተ የኢትዮጵያ መንግት ብትሆን ደስ ለኝ ነበረ እንዳንት አይነት ቆራጣ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ወንድም 😢😢😢🫶🫶🫶🫶🫶

  • @asmanasir2948
    @asmanasir2948 6 месяцев назад

    ገድ ከሆነባቹ እንጂ ሰራተኛ አትቅጠሩ ወይም ካሜራ በቤታቹ አስቀምጡ እንዴት ምያስፈራ ግዜ ነው ያለነው ጋዜጠኛው አላህ ይጠብቅህ ጀግና ነህ በጥፊ ልትላት ደስ ይል ነበር ልጅ የሰረቀ ቀርቶ ንብረት የሰረቅ እጁ ይቆረጥ በሚለው ህግ ብንመራ ሀገራችን ባልተዋረደች ህዝቡ ባልተጨነቀ ነበር

  • @tsedeketilaye4021
    @tsedeketilaye4021 6 месяцев назад +1

    ወንድሜ በጣም ድንቅና አለም ላይ በሰለጠኑ ሀገሮች የሚሰራውን የፖሊስ (የወንጀል )ኢንቨስቲጌሽን የሚያንቅ ውስብስቡን ጉዳይ በድፍረት ብቻ ሳይሆን በከፍተኛ ፕሮፌሽናል መንገድ እየሰራህ ስላለህ እጅጉን ከልቤ አደንቅሀለሁ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 7 месяцев назад +55

    ይሄን ጋዜጠኛ ስወደዉ ወላሒ ጀግናነቱ ደፋርነቱ ትህትናዉ ሰብአዊነቱ በቃ ምኑን ትቸ ምን ልናገር

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 7 месяцев назад +14

    ወይ ዘንድሮ ምን ዘመን ላይ ነው የደረስነው😭😭😭😭😢😢😢

  • @frey2383
    @frey2383 6 месяцев назад

    ወንድም የህግ ባለሙያ ስራቸዉን እያቀለክላቸዉ ነዉ በጣም ነው የሚገርመዉ በርታ ወንድሜ ግን ተጠንቀቅ ለምን አንድ ተስፋ የቆረጠ እንዳያሸንፍህ

  • @NaeemaSomalee-pv3ni
    @NaeemaSomalee-pv3ni 7 месяцев назад +2

    ምን አይነት ዘመን ደረስን ውይ ጭካኔ እኛ ተሰደን የምኑኖር ሰወች ልጆቻቸውን ቤታቸውን ለኛ ትተው እሌላ ሀገር ለመዝናናት ይወጣሉ አለቃወቻችን ወላሂ በታማኝነት ነው ስራችንን የምንሰራው

  • @hulluberrsuhone
    @hulluberrsuhone 7 месяцев назад +4

    አቤት ድምጽህ ብቻ ገዳይ ነው የኛ ጀግና 💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤

  • @user-dk3lo4fn2e
    @user-dk3lo4fn2e 7 месяцев назад +6

    እሺ ወንድሜ ሀሳባችንን ተግብረው ወንድሜ የወንጀለኛን ፊት አትሸፍን እባክህ ሰው አውቆ መጠንቀቅ አለበት በርታ ወንድሜ ጎበዝ ጀግና ነህኮ ኑርልን

  • @themehadehe8970
    @themehadehe8970 6 месяцев назад

    ጅግናየ በርታ ወንድም 🙏🥰 ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ 😌🥰🥰🥰🥰

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 7 месяцев назад

    በርታ ወንድማችን በርታልን ምርጥ ስው ሁሌም መከታ አይጥፋ❤❤❤❤አድናቄህ ነኝ በእውነት ቃል የለኝም ስለ አንተ ምድረ ግፈኛ ይጋለጥ