ዲያስፖራው ፍቅረኛዬን ፈትኑልኝ ብሎ ያልጠበቅነው ነገር ተከሰተ🙆‍♂️|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ዲያስፖራው ፍቅረኛዬን ፈትኑልኝ ብሎ ያልጠበቅነው ነገር ተከሰተ🙆‍♂️|

Комментарии • 466

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 9 месяцев назад +190

    የ ዲቪን መጨረሻ አሣውቀን የምትሎ🤗👍👍

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад +7

      🙏🙏🙏🙏🙏

    • @MmN-sl1uz
      @MmN-sl1uz 9 месяцев назад +8

      የወሬ ጥማት ሊደፋኝ😊❤

    • @mwje1289
      @mwje1289 9 месяцев назад

      ወረኛ ሁላ

    • @Selam..........1234
      @Selam..........1234 9 месяцев назад +4

      መልካም ነገር እንጥብቃለን የኛ ጀግና

    • @ሲሀምአይናፍሯ
      @ሲሀምአይናፍሯ 9 месяцев назад +2

      አሳውቀን

  • @sharjahshj2209
    @sharjahshj2209 9 месяцев назад +27

    ሶፊ የትለትና. ልጁች ቀጠይ ክፍል 4 ልቀቅልን. የመመጨራሸ. ማያት ናፍቆኛል. ዴቫ እና የተማማ. ልጂ በ

  • @Almas-96
    @Almas-96 9 месяцев назад +24

    ሶፊዬ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ፀባይህ ትህትናህ ቀልጣፋነትህ በቃ ሀለ ነገርህ ደስ ሲል አንኳንም ሙስሊም ወንድሜ ሆንክ አላህ ከክፉ ይጠብቃችሁ አንተም ወንድምህም መልካም ሰው ናችሁ

  • @ועח
    @ועח 9 месяцев назад +24

    ሶፊ እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏❤🇪🇷

  • @lekeleke2081
    @lekeleke2081 9 месяцев назад +54

    ዛሬ አራተኛ4ነኝ በላይክ አሳዩኝ ጀግናው ተከስቶል የምትወዱት በሙሉ በላይክ አሳዩት 30ሽ ገብቶል ደስ ብሎኛል ግን ተባብረን 200ሽ እናስገባው🙏💚💛🌹♥♥♥♥♥♥♥♥♥🌹

    • @aminatabemrefae9639
      @aminatabemrefae9639 9 месяцев назад +2

      በጣም እኔም ሞስሌም መሆኖን ሳይ ደስ አለኝ ወላሂ🎉🎉🎉

    • @maymoona2094
      @maymoona2094 9 месяцев назад +3

      የሙስሊም ሚዲያ መች እናበርታታለን ሲጀመር ፐራክ ላይ አፍጠን

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад +3

      🙏🙏🙏🙏

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 9 месяцев назад

      betkekele

  • @SharaDha-ec1zw
    @SharaDha-ec1zw 9 месяцев назад +13

    ሶፊ የትላንቱን ቀጣይ ክፍል ልቀቅልን ልባችን ተንጠለጠለ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 9 месяцев назад +8

    የዴቫን ነገር አሳውቀን ሶፍዬዬዬዬዬ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 9 месяцев назад +9

    ሶፊ ወንድሜ ሺ አመት ኑርልኝ እና የእነ Deven ጉዳይ መጨረሻውን ስሞትልክ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 9 месяцев назад +20

    ሶፊየ የደቪን መጨረሻ ሆደን ቆረጠኝ 😂❤

    • @madinammmm9506
      @madinammmm9506 9 месяцев назад

      እረኔም የመጨረሻዉ ነገር ጓጉቻለሁ😂😂😂😂

    • @እድሌነኝ
      @እድሌነኝ 9 месяцев назад +1

      እኔም ሁሌ ነዉ ማስበዉ

  • @FfdDgh-ic9s
    @FfdDgh-ic9s 9 месяцев назад +9

    ሳፊየ የኛ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ 🙏❤❤

  • @እኑነኝእናቴንናፋቂ
    @እኑነኝእናቴንናፋቂ 9 месяцев назад +9

    ሶፊዬ የዴቪን መጨረሻ አሳየን ደሞ ኮሜንት ማንበብ አስለምደው እሺሶፊሻ 😊

  • @jaakjaak8038
    @jaakjaak8038 9 месяцев назад +41

    ሶፊን 200ሽ እናስገባው እስኪ ውዶች ❤❤🙏🙏🙏

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏🫶🫶🫶🫶🫶pls

    • @hhghgt-oc2zp
      @hhghgt-oc2zp 8 месяцев назад

      አወይገበዋል

    • @mayakabsh5515
      @mayakabsh5515 18 дней назад

      Eshiiii❤ qimamuwa

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 9 месяцев назад +10

    አህሌን ሶፊ ቀጣዩ እጠብቃለን ልጂቱ ግን መጀመሪያ ምነዉ እቢ አለች በደንብ ይየዉ ዉሰጡን😂 የኔ ማሸቃበጥስ ለነገሩ ሰለደረሰብኝ ይሆናል መጎዳት በተረፍ ቅመሞችየ ሰብ ግጩት ምረጥ ልጂ ነው እናሳድግለት ዩቱቡን

  • @Toyba765
    @Toyba765 9 месяцев назад +9

    ግን የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ምንም ነገር እደለለባቸዉ በሞሉ ልብ አውርተዉ እደገና ጉዳቸው የወጣል ውዴ ፍቅሬ ከማለት በፊት እምነት ይበልጣል ተው ግን ለሂሌናችሁ ስትሉ ታመኑ

  • @SelimHassen
    @SelimHassen 9 месяцев назад +6

    ሶፊዬ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል እኔማ ደች ጋ ከሄድክ በሗላ ስጨነቅ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @safiya3794
    @safiya3794 9 месяцев назад +6

    አረ ሶፊ ዴቭን አምጣልን መጨረሻውን እንየው አተ ጋር ቦዲ ጋርድነት አሰራው ጀግና ነው

    • @jcgjgy3543
      @jcgjgy3543 9 месяцев назад +1

      aw sofi bnatk michereshawn asayn

  • @fahizafahiza6338
    @fahizafahiza6338 9 месяцев назад +19

    የኔ ውድ የነዛን ልጆች ልቀቀው

  • @amiseewt7013
    @amiseewt7013 9 месяцев назад +39

    ሶፊየ እንኳን ደህና መጣህ ❤ እኛ ውጪ ሀገር የለ ነው እኮ ተማኝ ነበረን ግን 😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 9 месяцев назад +5

    ምርጡ በጣም ምርጥ ስራ ስለምትጋብዘን ❤❤❤❤❤❤ ሁሌ ❤❤ አቅርብልን እስማር❤❤ ነህ እኮ❤❤ ወንድሜ❤❤❤ ሶፊዬ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-up8d
    @user-up8d 9 месяцев назад +5

    አለ የደበቀችዉ ነገር አለ አታምነኝም አታምነኝም ካሉ የሆነ ነገር አለ ማለት ነዉ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🤲🤲🙏🙏🙏

  • @makiaadem598
    @makiaadem598 9 месяцев назад +11

    በዝህ ዘመን ታማኝ አለ ማለት ዘበት ነዉ አድኮ ታማኝ ይጥፍ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @alemdemise1242
    @alemdemise1242 9 месяцев назад +9

    አይ ያሁን ጓደኛ ቀብሮነዉ ማመን
    ዘመኑ ከባድ ነዉ ዉንድሜ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ 9 месяцев назад +8

    ጀግናዉ እኳን ደህና መጣህ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @sadaaaliali4479
    @sadaaaliali4479 9 месяцев назад +3

    ሶፈየ አበሳው እኮን ደና መጣህ ወዲማችን 😊 አላህ ይጠብቅ
    ሶፈየ ሰወዲህ መግቢህን ማለቴ ስጀመር አሰለምአሊኩምወርህመቱላሂ ወበርከቱ ሰላም ወዳጇቼ ብለህ ብትጀመር 😊 😊😊😊 ካጣፈሁ ይቅርታ ሙስሊም መሆንህን አላቅምነበር ግን አሁን አወኩ
    እረስህንም ጠብቅ ግዜው ሳይሆን ሰውውውው ከፈቷል ያው በግዜው አላስብ ብየ ነው

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 9 месяцев назад +2

    ሶፊ ጀግናው በርታ ጎበዝ በመንገድህ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደም!

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад +1

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 9 месяцев назад +14

    ሶፊ መልካም ወንድማችን

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад +1

      ❤️❤️❤️❤️

  • @maryamhabsha851
    @maryamhabsha851 9 месяцев назад +20

    ሶፊ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад +1

      🙏🙏🙏🙏

    • @JvvjHccj
      @JvvjHccj 9 месяцев назад

      እግዛብሄርይጠብቃችሁ❤❤

  • @አለም-ቐ3ቨ
    @አለም-ቐ3ቨ 9 месяцев назад +6

    እንኳን ደና መጣክ ወንድሜ ሳቅክ ልዩ ነው❤❤

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj 9 месяцев назад +3

    ሶፊ ምርጥ ሰው ስወድህ እራስክን ጠብቅ አርግቸ አትበል አድርጌ በል አርግቸ ለእርጎ ነው ❤❤

    • @saydamtiku13
      @saydamtiku13 9 месяцев назад

      Ewnt new enym eysebku nebr lemtfe ❤❤❤❤

  • @tamiratgebregzabher1456
    @tamiratgebregzabher1456 9 месяцев назад

    ሰላም ሥራህን ሳላደንቅ አላልፍም ግን አንዳንድ ቃላቶችህ ብታስተካክል ደስ ይለኛል ያም ቃል አድርጌ ለሚለው ቃል አንተ ግን የምትጠቀመው አርግቼ ብዙ ግዜ ይህን ቃል ነው ስለማከብርህና ኘሮግራምህን በጣም ነው የምከታተለው መልካም የሥራ ግዜ ይሁንልህ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🫶🫶🫶🫶

  • @cequa4067
    @cequa4067 9 месяцев назад +2

    ልዩ እንዳይታለል እያታለች ነው በእውነት እንዳይሞኝ ልጁ እንደያገባት መጀመሪያ ካሜራ አድርጎ ይከታተላት

  • @SGg-k6l
    @SGg-k6l 9 месяцев назад +2

    አህለን ሶፊየ ደን ነክልን አላህ ይጠብቅክ ደቭ ምን ደረሰ 😢🎉🎉ያ ክፉ እንደታሰረ ተስፋ አለኝ ልጅቷምጋ ዴቭ እኖድታረቀም ይሰማኛል😂❤❤❤❤❤❤❤🎉

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 9 месяцев назад +2

    አህለን ሶፊ🎉. ሴቶች ሰላምታ ቢቀርስ?ወቀሳ😂አደለም

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 9 месяцев назад +1

    እንኳን. በሰላም. መጣህ. ሶፊ. ጀግናነህ. በርታ ና. አሉበት. ቦታ. አትሂድ በተረፈ. አላህ. ይጠብቅህ. ❤❤❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 9 месяцев назад +1

    የዉጪ ዳሰቦራወች ብዙ ግዜ ከማይሆን ሴቶች ጋር ፍቅር ይጀምራሉ ከዛግን ኖሮአችው የተመሰቃቀለ ነው የመሰለኛል የፍቅር ምርጫቸው የተሳሳተ ነው ፈጣሪ ይርዳህ 🥰🥰🥰

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @BertkanSetig-t6k
    @BertkanSetig-t6k 9 месяцев назад +1

    ሶፍየ አንተ እኮ ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ 👏👏👏

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 9 месяцев назад +1

    ሶፊየ እንኳን በስላም መጣ ጅግናው የምር ሲራህ ደስ ዪምለን አደና ነኝ አድኛቅህ ነኝ እና በርታ ውድ 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤ሶፊዬ ስወድህ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይከተልህ ይጠብቅህ❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 9 месяцев назад +2

    ሶፊ እከንሚሰለምማጠ እኛ ስደታኞች ወዲሚሖኑ ሴቶች ታመኞችናኒ እኮ ይማቻቹ ቅማሞችዬ❤

  • @khadijasaeed9608
    @khadijasaeed9608 9 месяцев назад +1

    ጀግናችን እንኳን ሰላም መጣህ አላህ ይጠብቅህ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @SamsungA-od5ez
    @SamsungA-od5ez 9 месяцев назад +1

    ሶፊ😂😂እምታስቀኝአተነህ❤❤❤❤❤ፋቅርይዞኛል ተረዳኝለማንኛዉም😢😂😂😂😊😊

  • @abezash921
    @abezash921 9 месяцев назад +2

    ሶፍ ተባረክ በሰው ጓዳ ለምትጨነቁ ሁሉ ፈጣሪ እረፍትን ይስጠን😢😢😢😢😢😢❤❤🎉

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 8 месяцев назад

    ፈጣሪ ሊያድንህ ፈለገ። ከበርህ ዉጭ ድረስ መጥታ፣ መግባት ብቻ ሲቀራት፣ ጉዷን ዘረገፈዉ።ከሞት አዳነኝ በል። እንደአንተ አይነት እድለኛ ወንድ ብዙም አይደለም። ብታዝን ነዉ የማፍርብህ።

  • @fahizafahiza6338
    @fahizafahiza6338 9 месяцев назад +9

    በጣም ስጠብቅ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад +1

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sharjahshj2209
    @sharjahshj2209 9 месяцев назад +6

    የተማማ. ልጂ. ህድነ እየው ምስክን ትለት አዘዘነኝ. ወላሂ. አቤሊ ተኝቶ ህመማን. አስረሰቹኝ. አላ እነት የሄደቹበት ቀን ስትውጡ. የላ ቀለት በጠም. አዘዘነኝ. የኔ. ሚስክን. አለህ ጤነ ይመልስክ አብሽር

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад +1

      🙏🙏

  • @nabuta
    @nabuta 9 месяцев назад +1

    ሶፊዬዬዬዬ የዴቭን መጭረሻ አሰውቀን❤❤❤❤

  • @ter2065
    @ter2065 9 месяцев назад +4

    ሶፊ በርታ እራስህን ጠብቅ ና አሉብህ ቦታ አትሂድ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @jcgjgy3543
    @jcgjgy3543 8 месяцев назад +2

    er sofe aymeslignm ante btayew aref nber 😮😮😮

  • @ሪምነኝየሀይቋ
    @ሪምነኝየሀይቋ 9 месяцев назад

    ሶፊ በርታ አላህ ያግዝክ ወድሜ

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 9 месяцев назад +2

    አሰላሙአለይኩም ጀግናው

  • @MERETECHWOLDA
    @MERETECHWOLDA 9 месяцев назад +2

    አራራራራራ ወይ ጉድ መጣ ገንፎ ሰፈ ላይ ውጣ ይቺ ቀበጥ የምያምንሽ እግዚአብሔር ነሺ 😂😂😂❤🎉

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @SamriSamri-d7o
    @SamriSamri-d7o 9 месяцев назад +1

    We need part 2 berefe gobez ❤❤❤❤❤❤👍✌️

  • @EteneshSolomon-bl4vw
    @EteneshSolomon-bl4vw 9 месяцев назад

    ሶፍዬዬዬዬ ቶሎ ቶሎ ነህልንን የቡና ሱሲ ሆናብኛልልል ደግሞ የዴሺን 4ኛ ክፍል እያጠበቅን ነው❤❤❤❤❤

  • @etalem3581
    @etalem3581 9 месяцев назад +1

    ዌልካም እግዳችን አናሳፍረክም ምርጥ ቤቴ መረጠክ ሰለመጣክ እናመሰግናለን
    እግዲ ጉዳዮትን ወደ ዶክተሮት ያሰተላልፉ🙏

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku3377 9 месяцев назад

    ሶፊሻ የባለፈው ልጅ ነውደ ያ ጓደኛው እርጉዝ ሚስትህን አዋራት ያለው 😂😂😂ወይኔ ትዝ ባለኝ ቁጥር ብቻየን እስቃለሁ😂😂😂

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 9 месяцев назад +9

    1ኛ ነኝ Like argung falgew new💪💪💪👍👍👍

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад +1

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 9 месяцев назад

    ለፈስፋሳ ባል ነህ !!! ድብቅ ስለሆነች ነው የምትለፈልፈው!!!

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @mistlaltsehaye5282
    @mistlaltsehaye5282 9 месяцев назад +1

    I'm proud of this team.
    Also admired for the achieved and qoulites one that shows great courage ,protecter and defender the hero of a rescue for your community and all the people.😊
    God bless you all 🙏
    Keep it up 💯👍

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @halichoalhabeshi6189
    @halichoalhabeshi6189 9 месяцев назад +2

    እንኳን ደና መጣህ ሶፊያችን😍 ዴቭ እና ቤቲም ለዚህ ያብቃቸው ሳሚ ሲቃጠል ማየት ምኞቴ ነው🥴 ነባ (ካሜራ ማኑ) እንየው🙄

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 9 месяцев назад +7

    በዝህ ዘመን ሰውን ማመን ማለትድ ድመትን ዋተት ጠብቅ ማለት ነው

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ዜድወሎየዋ-ኘ2በ
    @ዜድወሎየዋ-ኘ2በ 9 месяцев назад

    በጣም ነው የምልግ ሶፊ ቁጥሪህን አስቀምጥ በአላህ❤❤❤❤❤❤

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 3 месяца назад

    ዋዉ አትበል ሶፊ ሙስሊም አይደለክም
    ማሻ አላህ በል እንጅ

  • @emuumom7783
    @emuumom7783 9 месяцев назад

    Bedebi alfeteshem liju😂😂

  • @zuzubint73
    @zuzubint73 9 месяцев назад +3

    ሶፊ ኣጅነቢ ሴት ኣትጨብጣ ኣይይይ ደስ ትለኝ ነበር ልታስጠላኝነው

  • @sususeltetube
    @sususeltetube 9 месяцев назад +4

    ሶፍ ወንድመችን ያዴቭ ነገር ያት ደረሰ🤔

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 9 месяцев назад +1

    ሸልማት እርማችንን ታማኝ ብናገኝ ሆይ ትሸለም ትሸለም ትሸለም ወይ እኛ እንሸልማት❤

  • @zinazina853
    @zinazina853 9 месяцев назад +3

    አይ እሱ ስለሚመጣ ቀድማ ተዘጋጅታለቺ እንጂ ኢትዮጵያ ያሉት ሴቶች ያለ ዎንድ አንገታቸው ላይ ብላ ቢደረግ ካለዎንድ አይኖሩም አይጠብቁም አሁንም ከማግባቲክ በፊት አጣራት 🤣🤣🤣🤣🤣🤔🤔🤔🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️😢😢😢😢እንዳው ጉዱዋን ለማየት ምከታተላት ሳው ቢኖር 🙈🙈

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Samira-gm6zc
    @Samira-gm6zc 9 месяцев назад

    አይ ሶፊ ጡሩ አልሰራህም እኔ የዴቭን መጨረሻ ታሳየናለህ ብየ ስጠብቅ መዋሌ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 9 месяцев назад

    ንብረትህን እስክትካፈል ሊሆን ይችላል እና የተጠጋችህ ተጠንቀቅ ፡ወይ ከወሰድካትበኋላ አንዳትጎዳህ በደንብ አጥናት

  • @SeadaAhmad-t1r
    @SeadaAhmad-t1r 9 месяцев назад

    Mashallaah wowowo🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 9 месяцев назад

    ዩቲዩብ ብዙ ጀግና ጀግናዎችን እያፈራልን ነው👍

  • @BarakatBarakat-j2g
    @BarakatBarakat-j2g 8 месяцев назад +1

    Lijuu siyasazin sofiyee ketay

  • @degefadadi8847
    @degefadadi8847 8 месяцев назад

    ትቼዋለው የሚባል ነገር ሴት ጋር አይሰራም፡፡ መጀመሪያ የጀመረችውን ብልግና ምንም ቢሆን አትተውም፡፡

  • @emuumom7783
    @emuumom7783 9 месяцев назад +1

    Ere wedochiye seti sitodu lemin be webitet yemitimareku wana westi new echi liji tekemenga nati 😢😢

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 9 месяцев назад +2

    ደቭን አምጣልን ሦፊየ እንወድሀለን❤❤❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      😆🙏🙏🙏🙏

  • @Sነኝየቡታጀራቀበጥ
    @Sነኝየቡታጀራቀበጥ 9 месяцев назад +3

    የዲባን መጨረሻን አሳየን ሳፊ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @roomirommi4848
    @roomirommi4848 8 месяцев назад

    Sofi parte 2 yelekek piles😢😂

  • @AmsalMengistu-bo8fw
    @AmsalMengistu-bo8fw 9 месяцев назад

    ቢያቅሽ ታድያ ሥልክሽን ብታሣይው ምን ችግርአለው

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls 9 месяцев назад

    አለህይጣብቅህ:ወንድሜ

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 9 месяцев назад

    እንኳን ደነ መጠህልን ሶፊ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሀዊነኝ-ዠ5ዐ
    @ሀዊነኝ-ዠ5ዐ 8 месяцев назад

    ❤ሶፊ አላህ ይጠብቅህ

  • @Umuhamid
    @Umuhamid 9 месяцев назад +1

    ሶፊ ግን ከይቅርታና ሰላምታህን አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብለህ ጀምር ክርስቲያን ወገኖቼ እንደትናችሁ በማለት ጀምር ለምድነው የተከበረ ሰላምታ እያለህ የምታፍርበት አስተያየቴን አይተህ እንደምትቀበል ተስፋአለኝ ሙስሊም ወንድምነህ ስህተት ካለ መናገር ግድነው ብየነው

  • @tiruyatube705
    @tiruyatube705 9 месяцев назад

    ወይ ጉድ ሰዎች ስንባል ባህሪያችን ከድንጋይ ከበደ እኮ ታማኝ ሲገኝ ማጋጩ መብዛቱ ማጋጭ ሲበዛ ደሞ ስንት ታማኝ አለ አሁን ይች ሴት ልቤ ተሰበረ ብላ ታዝናለች ወይ ጉድ

  • @eyujjsghg6880
    @eyujjsghg6880 8 месяцев назад

    ደግና አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤

  • @ንቡገነፈለከቀፎዉወጣናአሳ

    ሶፊ ስልክህን እንዴት ነዉ የማገኘዉ በናትህ ?????

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      Kum neger lay

    • @ንቡገነፈለከቀፎዉወጣናአሳ
      @ንቡገነፈለከቀፎዉወጣናአሳ 9 месяцев назад

      ሶፊ አልገባኚም ( ዴብን ) የሆነ ኢትዮብ ቻናል ለይ አየዉት የጥዶች ፈተና የሚል ፕሮግራም ለይ እና ከዛለይ የሚአወረዉ ነገር አተ ከአስተላለፈዉ ህይወት ጋር አይገናኚም እና እዉነተኛ ታሪክ አደለም ማለት ነዉ አተ የአስተላለፍዉ ነገር ??????

  • @neima2690
    @neima2690 9 месяцев назад

    😂😂😂😂 አይ ሀኒ 😮😅

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 8 месяцев назад +1

    ታዳምን አተባተባት ለምንቶሎ አልሰጠቸውም በደብማይተአለበት

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  8 месяцев назад

      👍👍👍👍

  • @አላህወኪል-ጘ8ጠ
    @አላህወኪል-ጘ8ጠ 9 месяцев назад

    ሶፊ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhmedImam-p6g
    @AhmedImam-p6g 9 месяцев назад +1

    ያዝ( አርግቼ) አላለም???????
    አረላሽሽሽሽሽ
    (አድርጌ)ነው የሚባለው

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @منصحي
    @منصحي 3 месяца назад

    Qoyii nitiinifi Abba waraa akkamitii manaa tokkoo kesaatii bilbili walii hin lalanii ajaibaa😅😅

  • @dhdffdgv8491
    @dhdffdgv8491 9 месяцев назад

    ሶፊየ ወድሜ ስወድ አላህ ይጠብህ❤❤❤

  • @ChdvgGhdvfcf
    @ChdvgGhdvfcf 9 месяцев назад

    ጀግነው እንካን ሰላም መጣክ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 9 месяцев назад

    Sofiyyee berta 💕🙋‍♀️

  • @portogalwc8822
    @portogalwc8822 9 месяцев назад

    ያስቃል ያዛዝናል 😭😭😭🤣🤣🤣

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 9 месяцев назад +4

    ልጁ ፈርቷል ለማየት
    መች በድንብ አየው
    ዳታስ መቼ አበራ
    አብዛሃኛውቹ ሰወች ዳታ ካበሩ በሁላ ነው ጉዳቸው የሚወጣው 3🤭

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesimesi8842
    @mesimesi8842 9 месяцев назад

    ሶፊ እንደት ላግኝህ ስልክ ቁጥር እባክህ በማሪያም

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад +1

      Kum neger lay ale

  • @tewuhehehdre9470
    @tewuhehehdre9470 9 месяцев назад

    ሶፊየእንኳን ደህና መጣህ❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 9 месяцев назад +6

    ሥማ ነገ ለኔም ኤንዲሕ ነው አሣውቀን በተግባር በተለይ 💔💔💔💔

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @SmilingRainforestJungle-fj6lx
    @SmilingRainforestJungle-fj6lx 9 месяцев назад

    2 fiqerana alate😂😂😂

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 9 месяцев назад +2

    ሶፊ እሺ ለምሳሌ አንተን ማግኘት ብፈልግ እንደት አገኛለሁ ቁጥርህስ እንደ እግዚኣብሄር ፍቃድ ወደ ኢትዮጵያ ስገባ ባሌን ፕራንክ ማድረግ እፈልጋለሁ በተረፈ በርታልን ሶፊዬ. እንወዳለን❤❤❤❤❤❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      Tata yelewm enadergewalen

    • @asterbede4961
      @asterbede4961 9 месяцев назад

      @@Adagnua1 እሺ አመሰግናለሁ የኔ ብርቱ ጀግና