የ 2 ወር እርጉዝ ነኝ ካልኩት በኃላ ጥሎኝ ጠፋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 755

  • @fayza703
    @fayza703 9 месяцев назад +49

    ከዚህ ብዙ ነገር መማር ይቻላል የእውሸት መጨረሻው ሽሽት ነው የሚባለው አባባል እውነት ነው ለካ❤❤❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад +1

      🙏🙏

  • @Bireeyemariyamlij
    @Bireeyemariyamlij 9 месяцев назад +74

    ዉድ አስታራቂ ጀግና ወንድማችን ክበርልን❤❤❤❤❤❤❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад +1

      🙏🙏🙏🙏

    • @GadiseeDugassa
      @GadiseeDugassa 9 месяцев назад +1

      Quxurikiin lakili

    • @kumemiessa9007
      @kumemiessa9007 9 месяцев назад +1

      @@GadiseeDugassa video isa kessati yero lakkobfa namaf kennu dhageffadhu

  • @Ekram_tube11
    @Ekram_tube11 9 месяцев назад +50

    ሰላም በአለም ላይ የምትኖሩ ወገኖቼ ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም ከስደት አውጥቶ የረፍት እንጀራ ይስጠን😌በናታችሁ ደምሩኝ እህቶቼ ተው ግን..😢

    • @SGg-k6l
      @SGg-k6l 9 месяцев назад

      እሽ❤❤አድርጌሻለዉ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      😍🙏🙏🙏

  • @abhudhabiuas7419
    @abhudhabiuas7419 9 месяцев назад +44

    የደበደብካቸው ልጆችን ተጠንቀቅ ወንድሜ ራስክን ጠብቅ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @hassanmrr7498
    @hassanmrr7498 9 месяцев назад +32

    ሶፍ የኔ መልካም አላህ ይጠብቅህ ለብዙ ሴቶች መከታ ሁነሀል

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @Geni810
    @Geni810 9 месяцев назад +49

    ሶፊ ወንድማችን የምትሰራቸዉ ሁሉ ይመቹኛል ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏amin

    • @asterastu8282
      @asterastu8282 9 месяцев назад

      😅😅😅😅😅

  • @frehiwotkifle2634
    @frehiwotkifle2634 9 месяцев назад +29

    ብራዘር በማስታረቅህ እግዚአብሄር ይባርክህ ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል ሀብት ንብረት ለደስታ መሰረት አይደለም ለሚወለደው ልጅ የወላጅ አብሮነት ነው ደስታውን ፍውም የሚያደርገው ፍቅራችሁን አጠንክሩ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @HkmZ-jm2zd
    @HkmZ-jm2zd 9 месяцев назад +7

    አልሀምዱሊላ እንኮንም ታርቃችው አስታራቂውም አላህ ያቆይህ❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @nahnonutube6563
    @nahnonutube6563 9 месяцев назад +15

    አተ የጀመርከው ነገር መጨረሻው ድልና ሳቅ ፍቅር እኮንም ታረቃችሁ❤❤❤❤❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @nasserjemal8915
    @nasserjemal8915 9 месяцев назад +8

    አልሃምዱሊላህ ደስ ብሎኛል አደራ ለሰርግ እንዳትረሱን ፍቅር ያሸንፋል

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @abezash921
    @abezash921 9 месяцев назад +16

    በናታችሁ ትናንት ዛሬ አይደለምና ሰውን ስትተዋውቁ በራሳችሁ ማንነት ቅረቡ ሰላሙን ያብዛልን😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад +1

      🙏🙏🙏

  • @-bw7lv
    @-bw7lv 9 месяцев назад +6

    ሶፊየ ሲጀመር የገባህበት የጀመርከሁ ፍፃሜው ዋውውውውውውውው ብሎ ነው የሚያልቀው እውት የትኛው ቃላትግለፅህ ብቻ ግን💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 9 месяцев назад +9

    እሰይ እንኳን ታረቃችሁ ደስ ስትሉ ልጅቷ ቅን ልብ ያላት ልጅ ናት የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርሽ ልጁም ጥፋቱን ማመኑ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ጥሩ ነገር ሰቷችሁ ልጃችሁን ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @nomore3027
    @nomore3027 9 месяцев назад +10

    እውነት ተደብቆ አይቀርም ግን ሴቶችም ወንዶችም አትዋሹ እባካችሁ😢

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад +1

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 9 месяцев назад +85

    ውድ ኦርቶዶክስአዊ እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ❤❤❤❤❤ 🎉 🎉🎉 💒 💋 🙏🙏🙏

    • @እድሌነኝ
      @እድሌነኝ 9 месяцев назад +1

      Amen 🙏🙏🙏

    • @Samira-gm6zc
      @Samira-gm6zc 9 месяцев назад +2

      ኧረ በአላችሁ መቸ ነው በአላህ ጓደኞች አሉኝ አንኳን አደረሳችሁ እድላቸው እናተንም እንኳን አደረሳችሁ የመዳም ቤት ስራ ሰኞና ማክሰኞውንም አስጠፍቶብኛል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 9 месяцев назад

      እሁድ ነው የኔ ቆጆ ❤❤❤

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 9 месяцев назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @MesiiMesii-t3c
      @MesiiMesii-t3c 9 месяцев назад +1

      ​@@Samira-gm6zcሰኞ ነው ማማየ

  • @rawtrrr9653
    @rawtrrr9653 9 месяцев назад +19

    ሴቶች ደሞ ፈልጎልኝ ብላቹህ ተፈልጎ ሲመጣ መሰማት አልፈልግም ማለት ምን ማለት ነው መሰማት ካልፈለጋቹህ ለምን አቤቱታ ታቀርባላቹህ አይ ሴቶች መቸ ነው ግን ልብ የምንገዛ

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 7 месяцев назад +3

    እህቶቼ ሳትጋቡ ግንኙነት አትፈፅሙ ጋዜጠኛው አድናቂህ ነኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 9 месяцев назад +19

    ዋው በጣም ደስ ይላል ለፍቅር ንፁህ ፍቅር እንጂ ሀብትና ንብረት አይደለም እባካችሁን ወንዶችም ሴቶችም የፍቅር ጉዋደኛ ስትይዙ እራሳችሁን ሆናችሁ ቅረቡ በማታለል የሚመሰረት ፍቅር የስጋት ፍቅር ነው የሚሆነው መጨረሻው አያምርም ሶፊዬ ሁሌም አስታራቂ ሁን እግዚአብሔር ይርዳህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 9 месяцев назад +5

    ልጅቱ ጥቅምና አይደለችም ❤❤❤ ጎባዝ ነገ ሌላ ቀን ነው ሀብት ንብረት ቤት ከአባቶች ይወረሳል መልካም ሚስት ከእግዚአብሔር ዘንዴ ነው ❤❤ተባርከ የአመቱ ጀግና ሴት ነሸ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @tube463
    @tube463 9 месяцев назад +5

    አንተ እኮ ከተበዳይ ጎን የቆምክ ነህ እኮ ጀግና ነህ ሚዲያውን ለቁም ነገር ከተጠቀሙበት አንዱ ሶፊ tube ብቻ ነው በርታልኝ አባ❤❤❤❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

    • @Sara-wz5sg
      @Sara-wz5sg 7 месяцев назад

      ሶፍዬ ሳቅህ ሲያምር

    • @Sara-wz5sg
      @Sara-wz5sg 7 месяцев назад

      ክፍ አይንካህ

  • @shehd7240
    @shehd7240 9 месяцев назад +5

    እህቴ ችግር የለውም ይቅርታውን ተቀበይው ጥፋቱ እንዳለ ሁኖ ለልጅሽ ብለሽ እመኚ ኣንቺ ጠንካራ ከሆንሽ እሱም ይጠነክራል እና ሃብቱም የሚወለድ ልጅ ይዞት ይመጣልና❤❤❤ ሃሳብሽን እንዳትቀይሪ❤❤❤ ዘመናቹ ይባረክና

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 9 месяцев назад +16

    ሲያሳዝን ልጁ 😢😢

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад +1

      🙏🙏🙏

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx 9 месяцев назад +6

    ሴቶችግንለምንድነው. ሀብት. ንብረት. መልክ. የምናየው. 😢😢😢😢😢ዋነው. ፈሪሐእግዚአብሔር ያለውይሁን

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን
    @ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን 9 месяцев назад +19

    😢😢😢😢ልጁ አሰዘናኝ ወላሂ ለዎንድሙ ስል😢😢😢😢

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @መቅዲyouTube-t5o
    @መቅዲyouTube-t5o 9 месяцев назад +3

    ዋዋ በጣም ያዛዞንኝ ሆለታቹው እመብርሃን በሳላም ትጋላግልሽ ፍቅር እኮ ሃያል ነው❤❤❤

  • @mghitfhyu2735
    @mghitfhyu2735 9 месяцев назад +7

    መቸም አትፍረድ ይፈረድብሀል ነውጅ ከትዳር በፊት ምንም ባይደረግ ጥሩ ነው። ግን አሁን ያፈቀረችውን ሰውየ ማንነቱን አታውቀውም ማለቴ ሀብታም ነኝ ብሎ ተዋዉቆ ግን ታሪኩ ሌላ ነው የፈሪሀን እና የኤሚርን ፊልም አስታወሰኝ

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel8437 9 месяцев назад +3

    ጀግና ምርጥ ሴት ነሽ ልጅሾን ያላባት ማሳደግ ከባድነው ምርጥ እናት ፈጣሪ ይባርካችው

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @awolseid9359
    @awolseid9359 7 месяцев назад +2

    ሶፊ ምርጥ ፍጥረት እደግ ተመንደግ ያሰብከው ቦታ ያድርስህ

  • @promobile1638
    @promobile1638 9 месяцев назад +2

    አስታራቂ አያሳጣን ምን ጉድህ ነህ አቦ መድሀንያለም ይስጥህ❤❤❤❤ ሶፍዬ ጀግናሀ።

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 9 месяцев назад +5

    ሶፊዬ የኔ ጀግና የኔ መልካም ተባረክ❤❤❤❤❤ልጁ ሲያሳዝን በፈጣሪ ❤❤❤ኡፍፍ አይዞህ ወንድሜ አይ ማጣት❤❤😢😢😢

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      😭🙏🙏🙏

  • @senayohanis1349
    @senayohanis1349 9 месяцев назад +3

    ማሻ አላህ ሥወደው ይሄልጅ አላህ ይጠብቅህ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሥህ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @SonySony-up2kv
    @SonySony-up2kv 9 месяцев назад +4

    ማሻአላህ ደስ ሲል ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ጀግና ነህ ፍቅረኛሞቹም ፍቅር እስከመቃብር ያርግላችሁ ፈጣሪ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 9 месяцев назад +9

    ችግር የለው ሁሉም ይገኛል ከሰራች ቤትም መኪና ተሰርቶ ይገኛል ዋናው ፍቅር ይበልጣል

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      እውነት ነው🙏🙏🙏

  • @melatmelat1376
    @melatmelat1376 9 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዉድ ወንድሜ❤እድሜና ጤና ይሰጥህ ጅግናየ❤እንደዚ ዓይነት ሰራ የሚሰሩ ሚድያዎች ማሳደግ ኣለብን ትልቅ ሰራ ነዉ ይሞቻቹ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @loveonemedya1681
    @loveonemedya1681 9 месяцев назад +2

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ሶፊ ጥንቃቄ አድርግ እንደ ሌሎች መነፅር ተጠቀም

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      እሺ🙏🙏🙏

  • @user-tm1rj3gi8j
    @user-tm1rj3gi8j 9 месяцев назад +2

    ወደሚ በረታ እኔ ደስብሎኛል በመታረቃቸወ አደኛ አልዋሸም በችግረ ምክንያት ነወ እህቲ አይዙሽ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EteneshSolomon-bl4vw
    @EteneshSolomon-bl4vw 9 месяцев назад +3

    ሶፊዬ ሰራክ ሁሉ እንደ መለክከ መልካ በልካም ነገረ ነው በረታልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቅን ሰው❤❤❤❤❤❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад +1

      🙏🙏🙏🙏

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 9 месяцев назад +2

    አሸማጋዩ ሶፊ ጀግናው በርታ ተባረክ ከነ መላው ቤተሰብህ እድሜና ጤናን ተመኘሁልህ!!!

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @tgze2435
    @tgze2435 9 месяцев назад +5

    ተባረኪ የኔ ዉድ አይዞሽ ሁለም ያልፍል ፈጣሪ የሚሰጣቹሁን አታዉቁም ዋናዉ የናንተ መፈቃቀር ነዉ አይለያቹሁ

  • @boothabootha1881
    @boothabootha1881 9 месяцев назад +9

    ደስ ትላላችሁ ፍቅር ያሸንፋል አንቺ ምርጥ ልጅ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏😍

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 9 месяцев назад +6

    ወይ ጉድ እራስን ሆኖ
    መገኘት እኮ ትልቅነት
    ነው።

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @azmeruaynalem5861
    @azmeruaynalem5861 7 месяцев назад

    ኣንተ መልካም ሰው በደስታ ላይ ደስታ ይጨምርልህ ፍቅር ያሸንፋል❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 9 месяцев назад +8

    እንኳንም ታረቁ የሚወለደው ልጅ እናትም አባትም ያስፈልገዋል ግልፅ ሆነክ ንገራት ሶፊ ተባረክ❤❤❤❤❤❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @alemdemise1242
    @alemdemise1242 9 месяцев назад +1

    እንኳን ታረቃችሁ
    ተገዘብ ንፁህ ፍቅረ ልጅ ይበልጣል
    በእወነት ሶፊየ ፋጣሪ ይጠብቅህ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 9 месяцев назад +3

    ዝሮዝሮ ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል። ሶፊየ ተባረክ የኔ ዎንድም

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @SGg-k6l
    @SGg-k6l 9 месяцев назад +13

    አህለን ሰፊ ክፍለ ሀገር ትሄዳለክ❤ እንዳንተ የሚሰሩ ቢኖሩ ብየ ተመኘሁ

    • @Z1861z
      @Z1861z 9 месяцев назад

      ምነዉ በልሽ ከሆነ እኔ ልፈትንልሽ😅😅😅

    • @SGg-k6l
      @SGg-k6l 9 месяцев назад

      @@Z1861z ላ እኔ ባል የለኝም ቢኖረኝም አላስፈትን እንኳን ተፈትኖ የሚያልፍ የለም እኔ የጓደኛየን ባል ፈትኘ እኔን አፈቀርኩሽ ብሎ እርፍ ክክ

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 9 месяцев назад

      ክክክ​@@Z1861z

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 9 месяцев назад

      እኔም ተመኘሁ

    • @seadaabdu479
      @seadaabdu479 7 месяцев назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣አይ ሀበሻኮ ተንኮላችን😊​@@Z1861z

  • @FfdDgh-ic9s
    @FfdDgh-ic9s 9 месяцев назад +4

    ሶፊየ የኔ መልካም ነው ደስ ስል የኛ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏❤❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 9 месяцев назад +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጉጉት ስጠብቀው ነበር ሶፊዬ የኔ አስታራቂ ጀግና❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስወድህ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @Sofi24434
    @Sofi24434 9 месяцев назад +1

    ሶፊ ምርጥ ሰው 🙏
    ፍቅር ይበልጣል ወልዳቹ ክበሩ አትለያዩ ❤️

  • @fatimadiramaamallatiyienew7238
    @fatimadiramaamallatiyienew7238 9 месяцев назад +4

    አስታራቂ እድሜ ና ጤና ይስጥ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ 9 месяцев назад +6

    ዮቱፕ ይከፈትላቸዉ ጠንክረህ ስራ ዋናዉ ፍቅር ነዉ

  • @ወይኩንፈቃድከወይኩንፈቃድ
    @ወይኩንፈቃድከወይኩንፈቃድ 9 месяцев назад +1

    ሶፊ በእዉነት መልካምና ቅን ጀግና ነህ ቀጥልበት❤ልጁ ግን ባለጌና ማፈርያ ነዉ ፍቅር በገንዘብና በቁስ ኣይገዛም 😢

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn 8 месяцев назад

    ውይ ደሰ ሲል እንኳን ይቅርታ አደረግሸለት ልጆች ናችሁ ትልቅ ቦታ ደርሳችሁ በፍቀር ትኖራላችሁ ልጃችሁን እያሳደጋችሁ ጋዜጠኛው ጉበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 9 месяцев назад +3

    😍😍😍🙏🙏🙏በጣም ደስስስስ ይላል እህቴ ተባረኪ ልጅሽ ሺ ይሁንልሽ ገንዘብ አብራቹህ ታፈሩት አላቹህ ዋናው ፍቅር ነው የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ ልጅሽን ወልደሽ ሳሚ ሶፊም አላህ ይባርክህ ወንድሜ woooooow very very nice👍😍👌

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      Thanks 🙏🙏

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 9 месяцев назад +8

    ሶፊ እንኳን በስላም መጣህልን የሶፊ ተመልካች 3 ነኝ እስኪ በላይክ ግጩ ጋየስ ❤❤❤❤❤

    • @EMU937
      @EMU937 9 месяцев назад +1

      3 ነኝ ማለት መንታ እርጉዝነሽ 😂😂😂

    • @ጠባይግብርምስኩሉ
      @ጠባይግብርምስኩሉ 9 месяцев назад

      @@EMU937 😂😂😂😂😂😂

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      😍🙏🙏🙏

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 9 месяцев назад +5

    አይ ወንዷች ለምን አረገዝኩ ስትበሉ አትሽሽሹ ሳፉቲ አለህ ይጠብቅህ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @good8574
    @good8574 9 месяцев назад +4

    ኣሰይ በጣም ደስ ይላል ፍቅራኣችሁ ይዝለቅ ፍቅር ካለ ሁሉም ይኖራል

  • @Alh973
    @Alh973 9 месяцев назад +1

    ይቅርታ ሰለተቀበለች ደስ ብሎኛል አተም ደግመህ እዳትጎዳህ መተሳሰብ ካለ ገዘብ ይመጣል ሰፊ አሏህ ይጨምርህ ሌላ ህይወት ይዞ ከሚገኝ ድህነቱ ይሻልሻል

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🫶🙏🙏🙏

  • @semu639
    @semu639 9 месяцев назад +2

    ሶፊ የቆምክበት የደረስክበት ይለምልም የጠመመው ሁሉ አንተጋ ሲደርስ ይቃናል ማሻአሏለ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ድግልማርያምእናቴ
    @ድግልማርያምእናቴ 9 месяцев назад +2

    አይዞህ ወድሜ ገዘብ ይገኝል ዎናው ፍቅርነው አተምርጥ ሽማግሌ ነህ ወድማችን በርታ❤❤❤❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @AbebaTADESE-oe2uv
    @AbebaTADESE-oe2uv 8 месяцев назад

    ሶፍዬግን እኔኮ እሚገርመኝ ነገር. የሰውደስታህ. እሚያስደስትህ ነገር እሚገርም. መካምልብነው ያደለህ ዋውውውውው. ባለህበት እም ብር ግን ቅድስት ድንግል ማርያም ይጠብቅህ ወድሜ በርታ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  8 месяцев назад

      👍👍👍👍

  • @birtukanbh3065
    @birtukanbh3065 9 месяцев назад +2

    Sofi እግዚአብሔር ይስጠክ ተባረክ በመታረቃቸዉ በጣም ነው ደስ ያለኝ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @masaratmasarat6409
    @masaratmasarat6409 9 месяцев назад +3

    የኔቆንጆ ወንድሜ ጅግና 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 9 месяцев назад +5

    ችግር የለውም በጣም ጥሩ ሞያ ነው እውነት ንገራትህ ችግር የለውም ዋናው ፍቅር ነው

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      😍😍😍🙏🙏🙏

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 9 месяцев назад +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሶፊ ጄግናችን አላህ ይጠብቅህ አሁን ማንም አይታመንም እራስህን ጠብቅ ጋርድ ያስፈልግሀል ሴቶቹም እደዚህ እያሉ የሚያስፈትሹ እየመሰሉ ሲበቀሉ እያየን ነው እና እራስህን ጠብቅ አላህ ይጨመርበት

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 9 месяцев назад +1

    የገራጅህ ስራ አንደኛ ነው ወንድሜ አይዞህ አታስብ ፍቃደኛ ትሆናለች አንቺ ተቀበይው

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @horid856
    @horid856 7 месяцев назад

    ሶፊየ ከዚህ ከስደት ጋየምንላያይበት መፍትሄ የለህም ውድሜ

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 9 месяцев назад +2

    እዉነተኛ ፍቅር ከሆነ ሀብት ፍቅርን አይመልጥም ዋናዉ ጤና ይመጣል ከተሰራ አላማ ካላቹ እና ከፈጣሪጋር❤❤❤❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @fatumaebrahim7343
    @fatumaebrahim7343 9 месяцев назад +2

    ጀግናችን ስደበድባቸው እንደት ደስ እንደሚለኝ❤❤❤❤❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      😂🙏🙏🙏

  • @etalem3581
    @etalem3581 9 месяцев назад +1

    ሶፊእግዚአብሂር ከክፉ ነገር ሁለ ይጠብቅ በጣም ደስ ይላልል

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 9 месяцев назад +3

    ሶፊየ የኔመልካም ማስታረቅን ፍጣሪ ይወድልሀል

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @josefsammuel6147
    @josefsammuel6147 9 месяцев назад +3

    Once again another exceptional job. You did really great work helping this kids to resolve their problem. Moving forward i hope the guy learn his lesson and never lie again. When you're honest you're a free man when you lie , you're not going to have peace with your self and can lose good friends who really care about you.

  • @dinkalmnegash3543
    @dinkalmnegash3543 9 месяцев назад +2

    ተባረሩ ጌታቸው ይርዳችሁ

  • @AlemayehuKitessa
    @AlemayehuKitessa 4 месяца назад

    ታላቅ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 9 месяцев назад +2

    ወድማችን በረካሁን አፊያ ጤና ይሥጥክ አሚን በል

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      አሚን 🙏🙏🙏

  • @susususu-w9q
    @susususu-w9q 9 месяцев назад +1

    እንካን ታፈቃቹ
    ደሞ አለባበስሽ አሳምሪ
    ሶፊ መልካም ሰው

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @fafiyutub3893
    @fafiyutub3893 9 месяцев назад +3

    እርዳው በናትህ አሪፍ ስራ እድሠራ 😢❤❤❤

  • @is-xm4hl
    @is-xm4hl 7 месяцев назад

    በጣም ደስ ይላል ውሸት መላካም አይደለም ሆኖም በይቅርታ መልካም ሆኗል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tiz31-e1u
    @tiz31-e1u 7 месяцев назад

    Sofi fexari yibarikiki yesew desita yemiyasidesitik❤❤

  • @hiahas3060
    @hiahas3060 9 месяцев назад +4

    እንኳን ደህና መጣህ የኛ ጀግና

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @MakdesThomes
    @MakdesThomes 9 месяцев назад +5

    ሶፊ የኔ ውድ የኔ ፍልቅልቅ ስወድህ እኮ❤❤❤❤❤❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @tedroswerku2443
    @tedroswerku2443 9 месяцев назад

    Adeya nesh egzaber tdarachihun ybarklachu ljum ewnet alew kezibhola tafach nrujarglachu

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @alemwoloro7875
    @alemwoloro7875 9 месяцев назад +1

    Be euneti betam desi yelale 💔😭😭😭 Geta yebarikehi gazetegna ❤🙏🙏

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @amiseewt7013
    @amiseewt7013 9 месяцев назад +2

    ሶፊየ እንኳን ደህና መጣህ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @የሴቶችምክርቤትTube
    @የሴቶችምክርቤትTube 8 месяцев назад

    ሶፍ በጣም ጡሩልጂ ነህ በዚሁፅባይህ ቀጥልበት

  • @MonaMona-wj7nc
    @MonaMona-wj7nc 9 месяцев назад

    Sofi yene astarake egzhber amilake yebareke ❤❤❤❤❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @MimiSemachew-w7k
    @MimiSemachew-w7k 4 месяца назад

    ለቤተሰብ መኪና አለው ብላ ተናገረች ደባሪ ሙድላይ ነበርኩ ኡፍ አሁን ይሻለኛል

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 9 месяцев назад +1

    እረ ጉድ ልሳቅ ወይስ ላልቅስ 😆😆😆 በል ተጋፈጥና ይቅርታ ጠይቅና የአንተንም ህሊና ንፁአድርግ ይህ ግን እንዳይለመድህ ውሸት በጣም አሳፋሪና አዋራጅ ነው። እንኳን ደስአላችሁ ♥️♥️👏🏼👏🏼

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 8 месяцев назад

    ❤❤❤ሶፌ የመወድህ አላህ የኔ ያርግህ አለዛ በሂድ ይሻለኛል እያልኩ በቲክቶክ እመጣለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Z1861z
    @Z1861z 9 месяцев назад +2

    አይ ስግብግብነት 😂😂😂 ሀብተም አገኜዉ ብለሽ እንግድ ሀብት ተሰርቶ ይመጠል አትነቅዉ ደግፊዉ ተረጂዉ ወነዉ ፊቅር ነዉ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @montaha1976
    @montaha1976 9 месяцев назад +2

    ሶፊ ወድም ጀግና ነህ ብቃት ደስይላል❤❤❤❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @fozianebi1562
    @fozianebi1562 8 месяцев назад

    ሶፊ አላህ የማያልቅ ደስታን ይስጥክ❤

  • @ዘሀራዩቱቢ
    @ዘሀራዩቱቢ 3 месяца назад

    ማሽአላህ ደስ ሲል ወንድሜ በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 9 месяцев назад +1

    Sofi yene natt tebarek nur 1000 aemet ❤❤❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏amen

  • @rrr5704
    @rrr5704 8 месяцев назад

    ❤❤መሻአላህ በጣምደሥይላል ፍቅረያሸንፉል ❤❤👍👍👍👍

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu 24 дня назад

    ጎበዝነው ጥሩአረገ የናተመዳኒት ይህነው

  • @HgHf-lk2sv
    @HgHf-lk2sv 9 месяцев назад +4

    ልጁ በጣም አሪፍ ልጅ ነዉ ትግስተኛ የወንድ ባህሪ አለህ ጥፋትን እንዴመቀበል እሞያስደስት ነገር የለም❤❤

  • @MssMedina
    @MssMedina 9 месяцев назад

    ሶፊ ስራህን ድንቅ ነው ቀጥልበት በሁለት ስልኬ ነው የምከታተልህ ❤ልጁ ግን ማፈርያ ነው ውሸት ውሸት ነው

  • @astertube8195
    @astertube8195 7 месяцев назад

    ሶፊ መልካም ሰዉ የምታቀርበዉ ደስ ይላል

  • @danikidane5923
    @danikidane5923 7 месяцев назад

    Menneme yehune abatun tekebeyaleshe belena xeyekate first ?????????