ሩታ ተመለሰች .የአብርሽ ቤተሰብ ጋር ነበርኩ አለች❤️💕

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 6 тыс.

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 3 часа назад +1323

    ሩታ እና አብርሽን በፍቅር የምትወዷቸዉ እና የናፈቋችሁ ብቻ እስኪ የት ናችሁ ደምሩኝ ጋይስ 200k አሰገቡኝ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 3 часа назад +404

    ዳኒ ደስ አይበለዉ አስታርቋቸዉ የምትሉ እስኪ አሳዩኝ የሩታ የአብርሽ ወዳጆች

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 3 часа назад +643

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አማረኝ😥
    እርግዝና መዳም ቤት ያስጠላል ባሌ አጠገቤ የለም አምሮቴን ለማን ልንገረው ይህን አማረኝ የምለው ሰው አጠገቤ የለም😥😭

    • @teaimitYetibጢዒሚቲዩቱብ
      @teaimitYetibጢዒሚቲዩቱብ 3 часа назад +9

      ሩጉዙ ኮሆንሽ ኣርፍሽ መዙሙርሽ ስም😂

    • @netsanetabitew8708
      @netsanetabitew8708 3 часа назад +5

      እንኪ ደግሞ ለላይክ 🤣🤣🥰👍👍👍👍

    • @Hamezya
      @Hamezya 3 часа назад +1

      አብሸር

    • @መቫ
      @መቫ 3 часа назад +4

      ከምርሽ ወይስ ከቀልድሽ😂😂

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 3 часа назад +4

      ወድ ልጂ አላህ ይስጥሽ

  • @wondimmatusalamengistu4398
    @wondimmatusalamengistu4398 Час назад +24

    በጣም ሳላቅ ስለፈረድኩብሽ ትልቅ ይቅርታ አንች ትልቅ አስተዋይ ከእድመሽም በላይ የሚታገናዝብ ልጅ ነሽ ከሁላችንም በልጠሽ ተገኘሽ።
    ይህ የድሮ የአባቶቻችንና የእናቶቻችን ስርአት ነው ባልና ምስት ከተቀያየሙ አስተዋይ ምስት ወደ ባሏ በተሰብ ጋር ትሄዳለች።
    ሰነፍ ሴት ግን ወደወለዷት በተሰብ ጋር ትሄዳለች እች ሰነፍ ሴት ሳትከበር ትኖራለች ።
    ያች ደግሞ አስተዋዩዋ እንደተከበረች እንደተፈራች የልጁ በተሠብ ከልጃቸውም ይልቅ እሷን እንከባከቧት ልጅ ሆና ወልዳ ከበድ ትኖራለች ያች ሴት አስተዋዩዋ በኛ ዘመን ሩታን 1 ብለንሻል።
    wel come ruta

  • @EyuelXO_
    @EyuelXO_ 3 часа назад +625

    እንኳን ደና መጣሽ የ አብርሽ ጋርዶች አላማችን ተሳክቶልናል❤❤

    • @ጆርድ
      @ጆርድ 3 часа назад +1

      💯💯💯

    • @rahmetawoka5750
      @rahmetawoka5750 3 часа назад +4

      የኛ ጀግኖች በጣም አብሺሩ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @bogalechdadi2933
      @bogalechdadi2933 3 часа назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @DiaCell-r8d
      @DiaCell-r8d 3 часа назад +1

      ኧረ እናንተ ኑሩል አንደኛ ናችሁ 👍👍👍♥️♥️♥️

    • @bogalechdadi2933
      @bogalechdadi2933 3 часа назад +2

      አዎ በጣም ካሁን በኋላ ግን ሁለቱንም ምከሩ ሰዉ በመሃላቸው እንዳያስገቡ ንገሯቸዉ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ደስስስስስ አለኝ ❤❤❤❤❤

  • @BirukTube-wd8vn7bb4w
    @BirukTube-wd8vn7bb4w 3 часа назад +515

    ማነው እደኔ ደስያለው ሩታዬ በመምጣቷ እስኪ👍ደምሩኝ😢

    • @mussasufiyan
      @mussasufiyan 3 часа назад

      አልጫ😂 በየቦታው እየሄድክ ላይክ ትቃርማለህ😂

    • @bvUge
      @bvUge 3 часа назад

      እኔ

    • @SaeedImam-l5j
      @SaeedImam-l5j 3 часа назад

      ​@@mussasufiyanእውነትም አልጫ😁😁 በሠው ስም ይለቅማል

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 3 часа назад +619

    ሩታ እና አብርሽ ይብቃችሁ መለያየት ታረቁ የምትሉ እስኪ አሳዩኝ

  • @AkraamSs
    @AkraamSs Час назад +30

    ወላሂ እደዛሬ ደስ ብሎኝ አያቅም የሠዉ ደስታ የሚያስደስተዉ አለ እደኔ🙏🙏🙏

    • @SarhAlhadhse
      @SarhAlhadhse 2 минуты назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kስደተኛዋእማዬንናፋቂ
    @kስደተኛዋእማዬንናፋቂ 3 часа назад +208

    ሩታዬ በእውነት አስተዋይ ልጅ ነሽ 😢❤❤

    • @ኡሙፉአድቲዩብ
      @ኡሙፉአድቲዩብ 2 часа назад

      አረ ቀለል እናት ከበለሽ ከተጠለሽ ወደ ቢተሰብ ህጅ እነሱ እዞሽ ይምጡ ትለኝ ነበረ የበለ ክቢረ ነዉ ሚትለኝ ነበረ እሩታን ስለይ አስተወስኩ

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 2 часа назад +1

      ​@@ኡሙፉአድቲዩብእውነትሽ ነው የኣጎተ ምሴ ከባሊዋ ከትጥለች እኛ ቤተ ነው ምትመጥው እኔም ትዝ ኣለኝ ኣያቴ በጣም ነው ምውዴት ❤❤❤😢

  • @ABTube-x1n
    @ABTube-x1n 3 часа назад +1688

    ሩታ ናፍቃናለች የምትሉ እስኪ

    • @KemilaSeid-t3l
      @KemilaSeid-t3l 3 часа назад +4

      🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AmusedBlueLake-fs5rw
      @AmusedBlueLake-fs5rw 3 часа назад +11

      ቪዶዉየነገዉ በግዜዉይለቀቅ

    • @Boontuu11-fc2it
      @Boontuu11-fc2it 3 часа назад +7

      Abirsh ukan das alek

    • @HaleemahHusin
      @HaleemahHusin 3 часа назад +6

      በጣምነዉ የናፈቀቸኝ የኔ ዉድ እሩታየ

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 3 часа назад

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 19:16

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 4 часа назад +388

    ማነው ደስ ያለው እደኔ❤❤

    • @FjcKgfd
      @FjcKgfd 3 часа назад +3

      እኔ ደሥ ብሎኛል ወላሂ😂😂😂😂😂😂

    • @tibahahmad3914
      @tibahahmad3914 3 часа назад +2

      እኔ🎉🎉🎉እልልልልልልልልል

    • @Genete-ky7ph
      @Genete-ky7ph 3 часа назад +2

      እኔ😍

    • @marymahod
      @marymahod 3 часа назад +1

      እኔ😢😢😢😢

    • @تهتتن-ذ9ه
      @تهتتن-ذ9ه 3 часа назад +2

      ❤❤❤❤

  • @Ms-wz2km
    @Ms-wz2km Час назад +36

    ደስ ብሎኛል የምነግራችሁ ነገር ሩታ በሂወታችሁ ሰዎችን አታስገቡ ፕራክ የሚባል ነገር ይቅርባችሁ ትዳር ማለት ቀልድ አይደለም ተጋቡና ተገላገሉ ቀን አታስረዝሙ

  • @saadalovely3557
    @saadalovely3557 3 часа назад +117

    ማነው እንደኔ ሩታ አብሪሽ ቤተሰብ ጋር መሄዷ ያስደስተው ሩታየ የኔ አስተዋይ የሴት ጀግና ምርጥ ልጅ ❤❤❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 3 часа назад +245

    የኔ ወድ እንኮን በሠላም መጣሽ😢❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 3 часа назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ቲጂነኝየተዋህዶልጅ
      @ቲጂነኝየተዋህዶልጅ 3 часа назад +2

      አልሚዬ የኔ የዋህ አችንምኮ እደሷዉድድነዉ የማረግሽ የኔፀባዬኛ ከምር ተደስቻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዛሬ የኔ ነዉ ቀኑ

    • @Mersal-z3q
      @Mersal-z3q 3 часа назад +1

      ❤❤❤

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 3 часа назад

      ❤❤🎉

    • @تهتتن-ذ9ه
      @تهتتن-ذ9ه 3 часа назад

      ❤❤❤❤❤

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv 2 часа назад +62

    አስተዋይነትሽን ከአብርሽ ቤተሰብ ጋር መሄድሽ አየሁበት
    አብርሽና ሩታ በቃ እቤታችሁ ብዙ እንግዳ አታብዙ በዚህን ግዜ ሰውን አምኖ መቅበር ነው ሁሉም ሰው ምቀኛ ሆነዋል እናም ሰውን አትመኑ ተጠንቀቁ በማሃላችሁ መተማመን ይኑር

  • @EkramGetahun-m1t
    @EkramGetahun-m1t 2 часа назад +72

    ሩታ አንች የእውነት ትክክለኛ አፍቃሪ ነሽ አንችን አለማድነቅም አለመውደድም አይቻልም ያዝልቅላችሁ ማሻ አሏህ

    • @ምንጃሬዋ
      @ምንጃሬዋ Час назад +1

      አን እናተ ደናቁርት ናችሁ

    • @Dana-fy2bu
      @Dana-fy2bu Час назад

      ስንት ከቤት ያልወጡ አፉቃሪዎች አሉ ሚዲያ ላይ ስላልወጣ ነው ደንቆሮ አታሽቃብጪ እየሸቀሉብሽ ነው

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 55 минут назад +1

      ​@@ምንጃሬዋቀላል ደናቁርት እኽ

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 3 часа назад +198

    ሩታዬ ልቧ እንደ አንበሳ ❤
    ቁጣዋ እንደ ነብር 💪
    ሳቋ ሁሉ አድማቅ ❤
    ፈገግታዋ የፀሐይ ጮራ❤
    ይዋህ እንደ እርግብ❤
    መልኳ እንደ ቼኮሌት ❤
    በዝምታ ገዳይ❤
    መስተንግዶማ ቤቷ ስሄዱ ልክ እንደ እናት ❤
    አብርሀም ከዝህ በኋለ ስህተት አትስራ ተጠንቀቅ
    ሩታዬ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤

  • @Mommom-c7e
    @Mommom-c7e 3 часа назад +95

    ማነዉ እደኔ ሩታዬ በመመለሳ ደስ ያለዉ ❤❤❤❤ 🎉🎉 እረ በቃ ይታረቁ የምትሉ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ዉዴ😢😢

  • @GenetTamirat-w9y
    @GenetTamirat-w9y 3 часа назад +47

    ሩታን አይቶ ደስ ያለዉ ብቻ በለይክ አሰዩኝ❤❤❤❤❤

    • @AdushwFerede
      @AdushwFerede Час назад

      ​@@SeadaZ-p4mደምርኛ 🎉

  • @abelhabtamu7995
    @abelhabtamu7995 Час назад +14

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ደስስስስሰሰሰሰ ብሎኛልልልልልልል የእኛ ኩራት ሩታዬ እንደምታሳፍሪን እርግጠኛ ነበርኩ የኔ ቅመም አብርሽዬ እንኳን ደስ አላህ አባቴ ከዚህ በኃላ እንዳታስቀይማት አዳራ እኔንጃ ቃል አጠረኝ ደስታዬን ለመግለጽ እርግጠኛ ነኝ እሩታዬ አትጨክንም በቅርብ ቀን ድባይ እንገናኛለን አልጠራጠርም 😂😂😂😂😂እግዚአብሔር ደግሞ ከእኛ ጋር ነዉ ጠላታችን በቅርብ ያፍራል።

  • @UrjiiOromiyaa-e8x
    @UrjiiOromiyaa-e8x 3 часа назад +201

    Akkaamii bareedi uuuuuuuffee gamachuu kee kanaa itti haa fufu ruta ❤❤😢
    Namanii akkaa koo gamaadani like godhaa ❤❤❤❤❤❤

    • @AlmazTakilu-ob1vh
      @AlmazTakilu-ob1vh 3 часа назад +1

      Dhugaa dha ❤❤❤❤❤

    • @FaatiihaSabiit
      @FaatiihaSabiit 3 часа назад +2

      Wly aniyu hedu gaamade🎉🎉❤

    • @AlmazTakilu-ob1vh
      @AlmazTakilu-ob1vh 3 часа назад +2

      Anaakaa lubbukoo

    • @سعيدالشهريالشهري-د2ص
      @سعيدالشهريالشهري-د2ص 3 часа назад +1

      Uuuf anu qaalii

    • @UrjiiOromiyaa-e8x
      @UrjiiOromiyaa-e8x 3 часа назад

      @@AlmazTakilu-ob1vh hundumaa isaanii irraa ishii naatii tolatii dhugaa hasaha ishii ufanaa ishii sibboo qabatii wayyiitii🥹♥️♥️♥️♥️
      Dani yadde bakkaa jirtuu naa himmaa jedhaa live titikok irraa
      Anii fidduu danda.uu abrishii garruu achii waalii galluu jedhaa 🤣🫣
      Amma kanaa arguu cogaraa 100 olii tahuu hin oluu 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 часа назад +143

    ወይኔ ማርያምን በደስታ አበድኩኝ እፍፍፍፍፍፍ ማርያምን እዴት ደስስስስ እዳለኝ ተመስገን😢😢😢😢እሩትዬ ደስታዬን በምን ቃል ልግለፅልሽ በማርያም ሁለተኛ በናፍቆት እደዚህ አትቅጭን እኛኮ እደህታችን ነዉ የምኖድሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo 3 часа назад +81

    ማርያምን ምንም ኣልቀደመኝም መጀመርያ ተመስገን መጨረሻ ሰምቼ ደሞ እመልሳለሁ እስከዛ የሩታ ወዳጅ ገባ ገባ በሉ😂❤❤❤

  • @فاطمةمحمد-س3ل6ن
    @فاطمةمحمد-س3ل6ن 2 часа назад +69

    የሩትና የአብርሽ ቤተሰቦች ዱአችን ተሳክቶልናል👍❤❤❤❤❤❤❤😁ደስ ብሎኛል😂❤❤

    • @EthioEthio-e4k
      @EthioEthio-e4k Час назад +1

      እረ ዉነትነዉ ፆለቱ ሠምሯል ማሪምን😢😢😂😂❤❤❤

    • @Ksaaa-zc4qe
      @Ksaaa-zc4qe Час назад +1

      በጣም😢😢😢😢😢😢ወላ

    • @الت-ش8ث
      @الت-ش8ث 15 минут назад

      ስትደዋ
      አሚደረግበትነገር
      እያለ
      ጅላፎ

  • @lailayoutube-v9p
    @lailayoutube-v9p 3 часа назад +69

    ማነዉ እንዴኔ ሩታዬ በማሚጣቱ ደሰ ያለዉ ብቻ በለይ አሣዩኝ❤❤❤❤

  • @ekrammuhammedhgyt3480
    @ekrammuhammedhgyt3480 3 часа назад +98

    ድራማም ሆነ ምን ግን ከአብርሽ ቤተሰብ ጋር መሄድሽን ወድጀዋለሁ❤❤❤

    • @sof-bq8tk
      @sof-bq8tk 3 часа назад +4

      እኔደሞ አልወደከተም😂ምክንያቱም ስጣላ ቤተሰቦቸጋጂ የባል ቤተሰብጋ መሄዲ ዲርሱልኝ ማለት ነዉ እርግጥ የባል ወገንም ቤተሰብ ነዉ ነገርግን ጨርሱት❤😂😂😢😢😢😢😢

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 2 часа назад

      ​@sof-bq8tk የንች ኣስተስሰብ ነው እንጂ ምነ ሽገር ኣለው 🙄

    • @zamzammuhammed5829
      @zamzammuhammed5829 2 часа назад

      ​@@sof-bq8tkመቸም አላረገው😂😂😂😂

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 Час назад

      ​@@zamzammuhammed5829እግዚአብሔር ብልህ ሴት ናት እንዴዚ ምትረገ እኔ የኣጎቴ ምሴት እኛ ቤት ነው ምትመጣው ስው ስይስማ ዶሞ ይታረቃሎ❤❤❤

    • @رحمه-ث4ق
      @رحمه-ث4ق Час назад

      ዛሬስ ድራማዉ ማለቂያዉ የናፈቀዉ ማነዉ😂😁🤭

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 3 часа назад +665

    ዩቱብ ያለ አብርሽ ያለ ሩታ አይደምቅም የምትሉ 100k አስገቡኝ

    • @فاطمهحبش-ق7غ
      @فاطمهحبش-ق7غ 3 часа назад

      ሄለንን ተውካት አይደል በዚህ ሰአት ከጎኗ ለምን አትሆንም መቸም አብራችሁ አድጋችሀል

    • @1ያአለህ
      @1ያአለህ 3 часа назад +2

      ዊና አይደለም​ ፌክ አከውት ነው።@@فاطمهحبش-ق7غ

    • @addisababa7650
      @addisababa7650 3 часа назад +1

      እናንተ ለዳላር ብላችሁ እራሳችሁን የምትሸጡ የብታጅራ ልጆች በጣም ታሳፍራላችሁ። ሁላችሁም ውሸታም ውሸታም ናችሁ ።

    • @በላይነሸይግለጥ
      @በላይነሸይግለጥ 3 часа назад +1

      እውነት,ነው👍👍👍😘😘

    • @MesiMeseratteshome
      @MesiMeseratteshome 2 часа назад

      ዊናዬ። የኔ. መልካም. ከአሁንም. በፊት. መስክረሀል

  • @Tig12342
    @Tig12342 Час назад +11

    የእህት ጀግና ብያለው ከዝኜባችሁ ነበር እዴት በመሀል ገብተው አያስታርቁም ነበር እያልኩ ነበር አሁን ግን ውድድ አረኩሽ ቆንጆ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ

    ጠርጥሬ ነበር የአብርሽ እህቶች እንደ ምትሄድ አብርሽዬ እንኳን ደስ አለህ በጣም ነው ያሳዘንከኝ 😢😢😢❤❤❤❤

  • @Ab_faf
    @Ab_faf 4 часа назад +244

    ሩታ እንኳን ደህና መጣሽ ዳኒ አበቃልህ ማነው እስቲ ሩታ ናፍቃኝ ነበር የሚለው

  • @EymanAbdoo-oi6ts
    @EymanAbdoo-oi6ts 3 часа назад +54

    ወላሂ ሩታዬ የእዉነት የአብርሽ ቤተሰብጋ ከሆ የሄድሽዉ አቺ ትልቅና አስተዋይ ነሽ ማሬ

  • @sofiasofia5057
    @sofiasofia5057 51 минуту назад +4

    ይህን ዳኒ የሚባል ሰው ግን አባድ በሽታ ይዞታል ለሴት ልጅ ክብር የሌለው እንኳንም ታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ምቀኛና የዝላችሁ

  • @lidetytub
    @lidetytub 3 часа назад +64

    ዩቱብ እራሱ ያለ እናንተ ቋቅ ነው ያለኝ የምር😅😅😅❤❤❤❤ የኔ ስስት እሩታዬ❤❤❤

  • @Ableshhasu1012
    @Ableshhasu1012 3 часа назад +120

    ዋው ሩቲ ናፍቃው የነበረ ❤🎉

    • @AdushwFerede
      @AdushwFerede Час назад

      ደምርን ሓላላይ 🙏🥰🥰

    • @SarhAlhadhse
      @SarhAlhadhse Минуту назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @ASd-do2rl
    @ASd-do2rl 3 часа назад +30

    ሩታ ጎቦዝ ወደሱ ቤተሰብ ጋ በመሄድሽ አድንቄሻለሁ በጣም በጣም በዚህ ቀጥይ ለሁለተኛ ግዜ ልቡን የሰበርሺዉ መስሎኝ ነበር

  • @Asa-dv3gv
    @Asa-dv3gv 2 часа назад +7

    ማነው እደኔ ሩታዬ በመመለሳ ደስስስስስስስስ ያለዉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉 2:09

    • @ZanbZazo
      @ZanbZazo 19 минут назад

      እኔ ደስታ በደስታ ሙልት ብያለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘እሩታዬ

  • @Nddbdb-jp3sh
    @Nddbdb-jp3sh 3 часа назад +51

    ሩታየ የኔ ጨረቃ መጣሽልኝ 🦋🥰🤌

  • @drr8432
    @drr8432 3 часа назад +25

    ብልህ ሴት እንደዝህ ናት ሩታዬ የኔ አስተዋይ የኔ ለባም ሴት የትንሽ ትልቅ ከህታቸዉ በሞቆየትሽ ጎበዝ ነሽ ባላን ትዳራን ምትፈልግ ሴት እንችናት የኔ አበሳ❤❤❤

  • @ሳምሪጓልራያማቻሬ
    @ሳምሪጓልራያማቻሬ 3 часа назад +36

    እልልል ተመስገን እንካን በሰላም መጠሽ ሩታየ ደስ ብለኛል ላይክ አርጉኝ ብየ አለቅም 3ኛ ነኝ❤❤❤❤

  • @TihitnaAssefa-l9y
    @TihitnaAssefa-l9y Час назад +9

    በጣም ናፍቀሽናል ሩታዬ የኛ መልካም እኖድሻለን የኔ ቆንጆ

  • @ksaaksaa1496
    @ksaaksaa1496 3 часа назад +134

    ድራማው ነገ ካብርሺ ጋር ይጠናቀቃል የሚል ሩታዬ👍👍👍

    • @HiahAlharbi
      @HiahAlharbi 3 часа назад +2

      አወን😅😅😅

    • @lenaZaza-l9b
      @lenaZaza-l9b 3 часа назад +3

      😂😂😂😂😂😂

    • @SaraAla-xg5fj
      @SaraAla-xg5fj 3 часа назад

      ባለጌዎች ናቸው የምር ትሽ ቆሻሾች 😭እኔ ሰብስክራይቤን ነው የማነሳው የምር እኛ የማዳም ቅመሞች መቀለጃ ነን እንዴ

    • @طيبه-ح5ن
      @طيبه-ح5ن 3 часа назад +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 3 часа назад

      😂😂😂😂

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 3 часа назад +33

    እልልልልልልልልልልልልል የኔ ሩታዬ የኔ አስተዋይ የኔ ትልቅ ተባረኪ በፍረ ይባርክሽ ሩታዬ ያንቺ ነገር እንቅልፍ ነሳኝ ሩታዬ ቃልሽን በማክበርሽ ይሄንን ሴራ በማክሸፍሽ እጅግ እወድሻለሁ ሩታዬ የተደረገባችሁ ነገር ቀላል አይደለም ነገር ግን ሴጣንን ገደልሽዉ ሩታዬ ደስ አለኝ ቆንጆ::ተፅኖ ፈጣሪ ስለሆናችሁ እኮ ነዉ ንቁ ከዚህ በኃላ አይናችሁን ክፈቱ እላለሁኝ የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birtukanayalew2285
    @birtukanayalew2285 2 часа назад +22

    ደስታየን እንዴት እንደምገልፅ አላውቅም አብርሽ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤

  • @shamsirag
    @shamsirag Час назад +5

    ባሉን እሚወድ ሴት እሚሄደው የባሉ ቤተሰብጋ ነው በጣምነው እምታፈቅረው ሩታ አብርሽን በቀድሞው ሂወቱ መገፋቱ ጠቅሞታል

  • @BortuEthiopians
    @BortuEthiopians 3 часа назад +47

    ቆይ ቅማምቺዬ እኔ ምስፋዌ አይታየም እንዴ አር እስቲ ላይክ አርጉ 🤔👍ዳግሞ እኔዴ ዛሬ ዳስብሎኝ አያቂም ሩታዬ ሲላ ማሻቺ 🎉🎉🎉❤️❤️❤️

    • @GdfHbv
      @GdfHbv 3 часа назад

      😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DyFg-nx5zk
    @DyFg-nx5zk 3 часа назад +46

    እልልልልልልልልልልልል ተመስገን ማርያምን በጣም ናፍቀሽኝ ነበር ኡፍፍፍ ደስታዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢ሩታዬ አብርሽዬ በፍቅር ኑሩልን የኔማሮች❤❤❤❤❤❤

  • @SintayahuQatar
    @SintayahuQatar 3 часа назад +33

    ሩታዬ አንች እኮ ከእግዚያብሄር የተሰጠሽ ውድ ስጦታ የሴቶች አሪያ ነሽ ከንች ብዙ ተምረናል እግዚያብሄር አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርከው ❤❤❤❤❤

  • @AsyaMohammad-gy7vi
    @AsyaMohammad-gy7vi Час назад +6

    ወዉ ወዉ ወዉ እልልልልልልል እንኮን ደሰ ያላቺሁ በአብርሺና በሩታ መታረቅ ያለቀሳቺሁ ሁሉ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seble6210
    @seble6210 2 часа назад +31

    የሚገርሙ እህቶች ትልቅ እህት ይኑራችሁ የምር ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሩታዬ አብርሽ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ሩታም እህቶቹ ጋር ሄደሽ ተረጋግተሽ ስለተመለስሽ ትልክ ክብርና ፍቅር አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የምር ❤❤❤❤

  • @mahisdeteig-v7n
    @mahisdeteig-v7n 3 часа назад +59

    እልልልልልልልልልልል እንዴት ደስ እዳለኝ❤❤❤❤ የዛሬዉ ቀን ደስታ ነዉ ቤዚቲ መጣች ከዛም እሩታየ❤❤❤ ዛሬ መዳም ወታ በግዜዉ ለማየት ደረሱኩ❤❤❤ ዉዶቸ ማነዉ እደኔ ከመዳሜ ተደብቆ የሚያይ❤❤❤

  • @ጆርድ
    @ጆርድ 3 часа назад +39

    ዎይኔ አምላኬ ደስታዬን ማቆጣጠር አልቻልኩም ❤❤የኔ ዉዴ እንኩዋን ደና መጣሽ 2ኛ አይለምድአችሁ 😢🎉🎉🎉🎉🎉ተመስገን

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 43 минуты назад +2

    ዋዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በጣም ደስ ብሎኛል ወንድም አብረሽ ሩታዬ እዉነት ፍቅር ምንም ነገር ልጎዳዉ አይችልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesgaTbelt
    @TesgaTbelt 3 часа назад +32

    ዳኒተዋረደ ፅጌ ተዋረደውውውውውውውውው ደስ ሲል እሩታ መጣች ደስ ያለው በላይክአሳዩን።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @AdushwFerede
      @AdushwFerede Час назад

      ደምርን ውዴ ❤️🥰🥰

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br 18 минут назад

      ፅጌ ና ዳኒ ማለት ከኢትዮጵያዊነት ስነ ምግባር የራቁ ስዶች ናቸው ወደ እምነታችሁ ጠለቅ ብላችሁ ግቡ እና ተማሩ

  • @drr8432
    @drr8432 3 часа назад +20

    እልልልልልልልልል እንዴት ደስ እዳለኝ ሩታዬ እንኳን መጣሽልኝ የኔ ተናፋቅ ተናፍቀሽ ነበር የዛሬዉ ቀን ደስታ ይለያል ሩታዬ መጣች ከዛም ቤዚም ስለተመለሰች ደስ ብለኛል❤ ❤❤ሁላችሁም እንደዝህ ስቃችሁ ስለያሃቹሁ ደስ ብለኛል እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤

  • @Dke3Di
    @Dke3Di 3 часа назад +50

    አረ ታጋሩ ኣለኩም ዶ ኣብዚ ገዛ ከማይ ብታሕጋስ ስሚዒቱ ምቁፅፃር ዝኣበዮ ኣሎዶ ኡፍፍፍ ሩታየ ተመስገን 👏🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @rishane9576
      @rishane9576 3 часа назад +1

      እኔኤና ለ ሓፍተኒ ኣነ ካዓ ደስታይ ቡዝሕ ለ ኢዩ

    • @የድንግልማርያምልጅ-ነ5ሠ
      @የድንግልማርያምልጅ-ነ5ሠ 3 часа назад +1

      ውይ ተጋሩ ምን ኣገባቹ ኣሽቃቦጭ😂😂

    • @yes6292
      @yes6292 Час назад

      ትሽ ምን ችግር ኣሎ ክተት ደስ ያምሎ ሰይጣን ብቻ ነው​@@የድንግልማርያምልጅ-ነ5ሠ

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 54 минуты назад +2

    አድናቀሽ ነኝ ደስ ብሎኛል መቼም አትለያዩም ምክናያቱ ቤተሰቦቹ ጋር ነው የሄርሹ እክሽ የምንም ወሬ አትስም ከንግድ❤

  • @Mየኔውድ
    @Mየኔውድ 3 часа назад +71

    እኔም አስቤ ነበር ሩታ ከአብርሽ ቤተሰብ እንደምትሄድ❤❤❤ ጉብ ሩታዬአስተዋይ ልጅ ነሽ

  • @EkranMuhamed
    @EkranMuhamed 4 часа назад +226

    ድራማው አለቀ❤😂🎉

  • @TigsetTemesegen
    @TigsetTemesegen 3 часа назад +27

    ዋዉዉዉ ዛሬ ብዙ ደስታ አለ ኡፍፍ እማምላክየ ካሁን በሗላ በመሀላችሁ ሰዉ አታስገቡ በገብርኤል አብርሽዬ ሩታየ በአንድ ላይኮ በጣም ታምራላችሁ ደግሞ በሰዉ ፕራንክ አትደራረጉ ከቤታችሁ ከእህት ከወድሞቻችሁ ጋር ብቻ ስሩ ማርያምን በጣም ደብሮኝ ነበር እግዚአብሄር ይመስገን😢❤❤❤❤

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i Час назад +2

    የእውነት ጥበበኛ ሴት ነት ምክንያቱም ሴት ከቤተሠቡሃ ረቀ ወደ ቤተሠቡ ሔደ መቀመጥ በጣም ጥበብ ነው ጥበበኛ ነት ጀግነ ነት የምትሉ ለይክ

  • @Hulumyalfal-o2g
    @Hulumyalfal-o2g 3 часа назад +20

    ኡፍፍፍፍ አልሃምዱሊላህ በቃ ዩቱቡ አማረበት ምክንያቱም ድምቀቷ እና ተናፋቂዋ መጣች ደስስስስስ ብሎኛል እንኳን ደና መጣሽ ደሞ እንዴት ነው ያማርሹ ማሬ 😘😂😂❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AbdelaHusen-w3w
    @AbdelaHusen-w3w 3 часа назад +25

    ዛሬ በቃ ደስታዬ ወደር የለውም ሩታዬ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AdushwFerede
      @AdushwFerede Час назад

      ሳብስክራይብ አድርጉን 🥰🥰

  • @zaraatamam143
    @zaraatamam143 3 часа назад +52

    𝚗𝚊𝚖𝚗𝚒𝚒 𝚊𝚔𝚔𝚊 𝚔𝚘𝚝𝚒𝚒 𝚐𝚊𝚖𝚊𝚍𝚊𝚗𝚒𝚒 𝚓𝚒𝚛𝚝𝚞𝚞 ❤❤❤😢

    • @uaediamond8286
      @uaediamond8286 3 часа назад +2

      Dhugaa anilee bayye gamadee ❤ ruta and Abrishii

    • @ThGu-ru9qh
      @ThGu-ru9qh 2 часа назад +3

      Namni akka kotii gamadanii jirtuu❤❤❤❤🎉🎉🎉😢

  • @Elhamyoutubeኢሉ
    @Elhamyoutubeኢሉ 54 минуты назад +2

    አብርሺ እንኳን ደስ አለህ ሩታና አብርሺለዘላለም ይኑሩ የምትሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 3 часа назад +104

    ድራማው ተጠናቀቀ የሚል በ👍😅😅ስለተመለስ ደሥ ብሎናል ሩቲ❤

    • @MilonBd-m2d
      @MilonBd-m2d 3 часа назад +1

      😅😅😅😅😅😅

    • @MazaaMazaa-bo3uq
      @MazaaMazaa-bo3uq 3 часа назад +3

      Afeshin zigi aygebshimi ukan

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 3 часа назад

      ምን ቤት ነሽ ሾካካ ቆሻሻ

    • @AwAw-qw3oo
      @AwAw-qw3oo 3 часа назад

      ኮሜቴን መልሽ😂😂

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u 3 часа назад

      ደሬኤክታሩወ አች ነበሪሽ😂😂 እንዴ

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 3 часа назад +24

    🙏🙏🙏ሩትዬ ባንቺ እተማመን ነበር አብርሽን እንደማትለይዉ እሰይ ደስ ይላል🙏🙏🥰🥰🌹🌹🌹🌷🌷🌷💪💪💪💪💪

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu 4 часа назад +36

    እንኳን ደህና መጣሽ ሩታዬ ንፍቅ ብለሽኝ ነበር አለሜ❤

  • @Alexguadie-f1p
    @Alexguadie-f1p 40 минут назад +1

    ሩታየ እንኳን በሰላም ወደቤትሽ ገባሽ❤🌹💝

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 3 часа назад +19

    አለቀ የሳምቱ ተከታታይ ድራማው😂😂🎉ሩታየ ተናፍቀሽ ነበር

  • @berhmeth
    @berhmeth 3 часа назад +19

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ማነውእደኔደሥያለው እኳን ተመለስሽልን እሩታዬ የኔናት እናን ባንድ ስትሆኑነው እሚያምርባቻሁ ጥላቶቻቺሁ እርርድብን ይበል ውዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlkhorMobi-wb5zb
    @AlkhorMobi-wb5zb 3 часа назад +20

    ማነው እሩታ በመምጤቷ ደስ ያለው ላይክ. ❤❤❤❤🎉🎉

  • @gdhrhvfv
    @gdhrhvfv Час назад +2

    እስኪ ሩታ በመምጣቷ እደኔ ደስ ያላችሁ 👍👍ደምሩኚ ደስስብሎኛል እሩታየ የኔሙሉሰዉ እኳን መጣሽልን👍❤

  • @سلامسلمي-س4ر
    @سلامسلمي-س4ر 3 часа назад +28

    ሩታዬ እንኳን በሰላም መጣሽ እፍፍፍ እንዴት ናፈቀሽኝ ነበረ ተመስገን ፈጣሪ😘😘😘😘😘😘🤗🤗

  • @HayatiIliyaas
    @HayatiIliyaas 3 часа назад +33

    Mashaallah wlhi akkamin gamade Rabiin wojiin umrii isiin Hadheresuu Hamtuu isinira Haa eguu❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @UrjiiOromiyaa-e8x
      @UrjiiOromiyaa-e8x 3 часа назад

      Dani cogaraa nagaa isatii lataa 😂😂😂😂

  • @maryammohamed4770
    @maryammohamed4770 3 часа назад +19

    Uuuuuffffff galanni waaqayyoo haa Ta'uu dhugaa akka har'aatti gamadee hin bekkuu R&A urmi dheraa walifi jiradhaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaGetahun-e1x
    @HanaGetahun-e1x 12 минут назад +1

    እንኳን ደና መጣሽ ሩትዬ የኔ አስተዋይ አብርሽይ እንኳን ደስ አለህ ከዝህ በሀላ ስስተኛ ወገን አታስገቡ ዋው ዛሬ የደስታችን ቀን ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahiFkr-xp7uo
    @MahiFkr-xp7uo 3 часа назад +37

    ዩይ የስንቱን ቢዶ እየቆራረጥሁ ሳይ አመሽሁ እሩታዬ ስመጣ እሩጫዬ እፍፍፍ ዩቱብ እኮ ያለናተ አደምቅም የምር ደስ ብሎኛል የኔ ሞዴል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @amrazaz1232
      @amrazaz1232 3 часа назад +2

      እኔስ የሌላ ከሆነ አልጨርስምኮ😂

    • @MahiFkr-xp7uo
      @MahiFkr-xp7uo 3 часа назад +1

      @@amrazaz1232 እኔም ነኝ ጭራሽ ሙሉ ቢዶ አላይም ክክክክ

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 3 часа назад +1

      @@MahiFkr-xp7uo ይህ 15ቀን የማንም ቪዲዮ አላየሁኝም ብላችሁ ታምኑኛላችሁ አታምኑኝም በጣምምም ነበር ያስጠላኝ እውይይይ አብርሽ እና ሩታዬ ብቻ ናቸው የሚዲያው ድምቀትትትት

    • @MahiFkr-xp7uo
      @MahiFkr-xp7uo 3 часа назад

      @@Guragewa5270 ሙዳችንን ሰርቀዉን ሆ ከባድ ነዉ ሰዉ መዉደድ እፍፍፍ

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 3 часа назад

      @@MahiFkr-xp7uo ወይኔ ከአሁን በኅላ ምንም ዩቱበሮች መውደድ አቆምኩኝ ብዬ ነበር ግን ሩቲን መጥላት አብርሽን መጥላት አልችልም

  • @amAmina-dj3tp
    @amAmina-dj3tp 3 часа назад +16

    መሸ አለ ደስ ስል ጠለቶች ተቀጠሉ በእሰት ግቡ ከፈለገቹ የሩታ ና የአቡርሽ ቤታ ሰቦች እንኳን ደስ አለን❤❤

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 2 часа назад +33

    ሩታዬ ደስ የሚል
    ፍቅር ነዉ ያላችሁ
    በዚህ አጋጣሚ ብዙ ዉዳጅ እንዳላችሁ ሁሉ
    በጣም ብዙ ዮትዮበሮች የናተ ምቀኛ እንዳለ አስተዉለናል አበሻ ምቀኛ
    የሚባለዉን በእነሱ አይተና
    የእነሱ በእናንተ ልክ ሰዉ ስላልወደዳቸዉ ብዙ ያወራሉ እግዚያብሄር የልባቸዉን አይቶ
    ተመልካች ነስቷቸዋል
    የአብርሽ ቤተሰቦች ግን ፍቅር የሆናችሁ ናችሁ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ❤❤❤❤

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts Час назад +1

    በቀጣይ የ100k ፕሮግራምሽ ኮግራ በላት አብርሽ ደስ የሚል ነገር እጠብቃለን

  • @ZeharaZehara-o2q
    @ZeharaZehara-o2q 3 часа назад +29

    የማዳም ስራ ትቸ ነዉ የማይሽ ሩቲየ ትቀጫለሽ በናፍቆትሽ ሞትን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BrtukanSa
    @BrtukanSa 3 часа назад +22

    ተመስገን 😂🎉ሩቲ ድራማው አለቀልን 😢😞 ደግሞ ናፍቀሽኝ ነበር 🥺💔❤️

  • @mebrhitgermay9651
    @mebrhitgermay9651 3 часа назад +23

    ዋዉዉዉ ሩተየ ተመስገን ጌታየ 🙏🙏🙏♥♥♥እልልልልልልልልልልል በኡነት ሩታየ እዴት ደስ እዳለኝ እስቲ እደንየ ደስ ያላቹ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ኡሩታየ አቡሩሽየ ጠላት እርር ይበል ወዳጃቹ ይደሰት እልልል ይበል 🙏🙏🙏♥♥♥♥♥

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg Час назад +2

    እሰይ እንኳን ተመለሰች እንኳን ያ ምቀኛ ጭንጋፍ ደስ አላለው ይሄ ሀሲድ

  • @ghj5689-u3h
    @ghj5689-u3h 3 часа назад +34

    ማነው እንደኔ ሩታ ናፍቃውየነበረ😢❤

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 3 часа назад +80

    ተመስገን ሩትነቴ የመድያው መሪ የኔ ጠንካራዎ ሴት የኔ ትዕግስተኛ የኔ የዋህ መጣሽልኝ ልእልቴ😢❤መልካም መቃጠል ብለናል ለምድረ ሰገጤ ኣስመሳይ😂

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 3 часа назад +2

      አወ መጣችልን የኔ ውድ አንደት ደሶ አንዳለኝ🥺

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 3 часа назад

      ❤❤❤😢

    • @AaBb-y1t
      @AaBb-y1t 3 часа назад

      A❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤R🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 2 часа назад

      እህትነቴ ❤​😍@@አማራዊቷ

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 2 часа назад +1

      @@ጓልኣክስማዊት ወይዬ የኔ ውድ የኔ መልካም🥰❤🥰🥰🥰

  • @afishow
    @afishow 2 часа назад +28

    ሩታየን ከልቡ የሚወድ ብቻ ደስታዉን በላይክ 👍

  • @jafeerrani5730
    @jafeerrani5730 41 минуту назад +1

    ታላቅ እሂታቹ ለሃይሚ ነዉ እምትመስለዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShewitAlem-s7u
    @ShewitAlem-s7u 3 часа назад +19

    ሩታዬ ደግሞ ናፍቀሸኝ ነበር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeremTube-s1j
    @MeremTube-s1j 3 часа назад +15

    ደሥ ብሎኛል ላይክክክ አድርጉኝ እግዳ የኔ ኮመት አይታይም እሩታዬዬዬዬ እኳን መጣሽ❤❤❤❤❤❤

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 4 часа назад +26

    _እልልልልል ተመሰገን ኣምላክ ደሰሰሰሰ ብሎኛል💪💪💪👑👑👑_

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 54 минуты назад +1

    ዋዉ እግዚአብሔር ቀናለሁ አብርሽየ እንኳን ደስ አለክ እልልልልልልል🥰🥰🥰❤❤❤

  • @MarshetGubena
    @MarshetGubena 2 часа назад +11

    ሩት አስተዋይና ብልህ ልጅ ነሽ የኔ ውድ አምላክ አብዝቶ ትዕግስትን ይስጥሽ አብርሽ እንኳን ደስ ያለክ ላንተም የበዛ ትዕግስት እንዲሰጥህ እመኛለሁ እወዳችኋለሁ ❤❤❤

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 3 часа назад +17

    ልልልልልልልልል ሩታዬ እንኳን ደህና መጣሽ
    አብርሽዬ እንኳን ደሰ አለህ በፍቅራችሁ ቀጥሉ❤❤❤❤

  • @makyaahmed6527
    @makyaahmed6527 3 часа назад +25

    እንኳንም ተመለሽ አኮራሽው አብርሽን ቃልሽን አክባሪ ነሽ በቃ ጥላት ልብሳችሁን ጥላችሁ እበዱ ዳኒ ፅጌ የት ናችሁ አሁላይ የናተን እብደት ማየት ናፈቀኝ

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 часа назад +1

      በጣም እኔም አስቤ ነበር አብርሽ በኮንፊደንስ ሲያወራ 😉😉

  • @فوزيةمحمد-ث4ق
    @فوزيةمحمد-ث4ق 42 минуты назад +1

    ❤❤ደስይላልእስከመጨረሻውያርግላችሁ

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 3 часа назад +35

    ጡሩ አረግሽ ጠላት ይፈር አብርሽ የዋህ ልጅ ነው ሩታ አንድ ስትሆኑ ነው እሚምርባችሁ ዳኒ እንደሆነ አስሩን እዳፈቀረ ነው ስርአት የለውም

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 3 часа назад +1

      ዳኒ እኮ አፍቅሯት መሰለሽ ህይወቷ ለማበላሸትና ቻናሉ ለማሳደግ ነው እንጂ 300የደረሰ ቻናሉ ስለተዘጋበት በአዲስ መጥቶ ነው

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 3 часа назад

      @@Guragewa5270 አወ ማሬ አልተዘጋበትም ሽጦት ነው

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 3 часа назад

      @@anshaebrahim3901 ነው እንዴ ድንጋይ እራስ ከድሮ ነው የማውቀው ምንም ነገሩ አይጥምም በፕራንክ ደረጃ እራሱ በጣም ያስጠላል ብቻ አሁንም ከነዚህ ህይወት አላህ ያስወጣው

    • @jemilaahmed1415
      @jemilaahmed1415 3 часа назад +1

      የኔዉድ በጣም ሲጀመርኮ ወዷት አደለም ለማለያየት እጂ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 3 часа назад

      @@Guragewa5270 ያንን ሽጦ ባዲስ መጣ ከዛ የሩታን ህይወት በጥብጦ ቻናሉን ማሳደግ መረጠ ይሄ ባለጌ

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 3 часа назад +15

    ❤ዶክተሬ መጣችልኝኝኝኝኝ ሰላሜ ፈገንታየ የድካሜ መርሻ ሁሉ ነገሬ የአብርሽ ንግስት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋውውውውውውውውንንስታ እህህህህህሆ

  • @GGg-k3h
    @GGg-k3h 3 часа назад +16

    ዕልልልል ተመሰግን ሩታየ እንኳን ብሰላም ተመለሳች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @NemaNesreden
    @NemaNesreden 47 минут назад +1

    ሩታ እኳን ደነ መጣሽ ነፍቃሽን ነበር❤❤❤❤