ሌላ ሴት አግብቶ አገኘችው😭ለፍቅረኛዋ ሂወት ኩላሊቷን ሰጥታው

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 279

  • @eshetetegegnmr-df1ky
    @eshetetegegnmr-df1ky 4 месяца назад +30

    በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት ነች ራሷን ይሄን ያክል የከፈለች ምርጥ ነች

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 4 месяца назад +28

    ልጁ በጣም አራማኔ ነው ለእሱ ብላ ያደረገቹ ነገር እንዴ ክፉ አድርጉ ያያታል እንዴ 😢😢

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 4 месяца назад +35

    ይህ ታሪክ ፊልም በሆነ ብዬ ተመኘሁ ያሳዝናል። አላህ ይጠብቀን

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 4 месяца назад +22

    ኩላሊቶን ይመልሰላተ ወደህገወሰዱ ኩላሲቱን ይመልሰላተ ካዲ ባጭረያሰቅረህ እገዚቤረይፋረድብህ

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 4 месяца назад +22

    ምን አይነት ሰይጣን ነው ኩላሊቷን ሰታ በዛላይ ስጋዋን ሽጣ ያሳከመችወን መክዳት ማለት ምን ማለት😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭ለወድ መሰዋት እምከፍሉ ሴቶች ከዚህ ተማሩ😭😭😭💔💔😭😭

  • @ElsabetAbrar
    @ElsabetAbrar 4 месяца назад +12

    ወይ ከቤተሰብ አልሆነች ወይ ከሡ የኔ እናት አይዞሽ ከቤተሰብ ጋር እርቅ ፍጠሪ ከሱ ጋር እንዳትሆኚ 😭😭😭

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 4 месяца назад +10

    ይህ በእውነት አሳዛኝ ነው። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ 4 месяца назад +54

    የኩላሊቷን ገንዘብ ይክፈል የምትሉ👍

    • @Bojaethiopia-rk8tq
      @Bojaethiopia-rk8tq 4 месяца назад +1

      በገንዘብ አይተካም የፈለችለት መስዋት ነት

    • @fatimaa9853
      @fatimaa9853 4 месяца назад

      የምን ገዘብ ኩላልቱን ቀዶ ምውጣት ነውጅ ካለማደዘዠ ይህ ገገማ ህመምን ይወቅ

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 4 месяца назад

      አውጥቶ ይስጣትና አድሷ ትስጠው

    • @BattyMelaku
      @BattyMelaku 4 месяца назад

      ይመልስላት እንጂ

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi 4 месяца назад

      ምነው ማሰብ ማስታዋል ጠፋ ? ነውር ነው የሱ ክህደት ይበቃል

  • @meserettigabu9921
    @meserettigabu9921 4 месяца назад +11

    በጣም እራስ ወዳድ ነው

  • @meskermbuzayhu6415
    @meskermbuzayhu6415 4 месяца назад +10

    የወንዶች ጉዳይ ተወርቶ አያልቅም

    • @lejebaify
      @lejebaify 4 месяца назад

      ክፉዎች ብዙ ናቸው።ደጎቹ በጣት የሚቆጠሩ ናቸው፣ሴቶች በቁጥር ይበልጣሉ።

  • @RyfeVfgg
    @RyfeVfgg 4 месяца назад +2

    ዉይይይይ ወንድ ሴቷ ግን ጀግና ናት ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይስጥሽ

  • @selamawithagos4308
    @selamawithagos4308 4 месяца назад +2

    እኔ እንደዚህ አይነት ሰው እድል አይገባውም እህቴ ግን ጀግና ነሽ የኩላሊተዋ ዋጋ ይክፈላት በህግ ይጠየቅ ይህ ራስ ወዳድ ነው ለማንም አይሆንም ይህ ከሃዲ ነው ልጅታ አግዛት ሚስኪን ነች

  • @Genet398
    @Genet398 4 месяца назад +7

    ፍጣሪ ይካስሽ ኣይ ወድ 😢
    እኔ ግን ኮላሊቱ ተሞ ኣይመስለኛም ለብር ብሎ ነው የሸጠባት እሳ ኣታቅም እና ይመለስላት 😢

  • @MartaMartatadese
    @MartaMartatadese 4 месяца назад +2

    ውዴ አይዞሽ በሰራሽው ጥሩ ነገር አትቆጪ ጌታ የሰጠሽውን ኩላሊትም በአዲስ ይተካልሻል እሱ ግን አማራጭ ብሎ የሠራው ስራ ያሳፍራል

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 4 месяца назад +1

    በጣም የምታሳዝን ልጅናት ።በዚህ አይነት እሶ ታማ ቢሆን እንኳን ኩላሊቱን ሊሰጥ ገሎት ይሔድ ነበር።ቤተሰቦችሽን ይቅርታ ጠይቂ አንቺ የሚገጥምሽን ሕይወት ፈጣሪ ያውቃል።❤❤

  • @almazadmike7734
    @almazadmike7734 4 месяца назад +8

    በቶሎ ማንነቱን ማወቅሽ ጥሩ ኘው።
    አንቺ ከሚገባው በላይ መልካም ነሽ።
    አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው። ጠንክሪ።

    • @SGg-k6l
      @SGg-k6l 4 месяца назад

      ምን ቶሎ ታዉቃለች ሁሉ ነገሯን አጥታ😢😢😢😢😢😢

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h 4 месяца назад +4

    የተረገመ ወንድ ነዉ በአጭር ያአስቀረዉ አይዞሽ እህቴ ለአንቺ ያአለዉን እግዚአብሔር ይሰጥሻል እንኳንም ቀረብሽ እርካሽ ነዉ

  • @bezabeza7084
    @bezabeza7084 2 месяца назад

    ሁለተኛዋን ሴት ማመስገን እፈልጋለዉ በጣም አስተዋይ ናት❤❤❤❤

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ 4 месяца назад +5

    አይ ወንድ አረመኔ ነዉ ኩላሊትን ያክል ነገር ሰታዉ ከሌላ ሴት ጋ እግዞኦ ምናይነት አረመኔ ጨካኝ እርኩስ በደፋህ ህይወቷን የሰጠችዉን ሴት ትቶ ሴጣን የማይድን በሽታ ይስጥህ

  • @gizachewregassa1067
    @gizachewregassa1067 4 месяца назад +3

    ፅዮን ሩህሩህ ሴት ልጅ ነሽ ተባረኪ።

  • @HayleBeyene
    @HayleBeyene 4 месяца назад +5

    ባከቨ ገዘጠኛ ሰምሸ ሰላወኩይቅርታ የዚኝኩላሊተ ሰጣ ተገርሞኛል ሰልከዋ ላከልኘሐየሌ ነኘ ከሰራኤል

    • @SGg-k6l
      @SGg-k6l 4 месяца назад

      ስጪዉ

  • @ShewitGery
    @ShewitGery 4 месяца назад +1

    ለምንድነዉግን ኮሜንት ማታንቢብዉ ልንረዳት የሚሉ ስዉ ኣሉ ባክሽ ምልሽላቸዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ለምንድነዉግንኮሜንትማታንቢብዉልንረዳትየሚሉስዉኣሎባክሽልሽላቸዉ 😢😢😢

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 4 месяца назад +1

    በጣም ❤ነው የተገረምኩት እደዚች አይነት አፍቃሪ አለች እንዴ ? ❤

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 4 месяца назад +2

    በጣም ጀግን ሴት ንች አየዞሸ በረቸ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 4 месяца назад +9

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @semria
    @semria 4 месяца назад +7

    የወንድ እርካሽ እዳንተ አይነት አይች

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ 4 месяца назад +5

    ሲጀመር ቤተሰብ ያልተቀበለዉ አያስፈል ቆሻሻ አረመኔ

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt 4 месяца назад +5

    ጉድ ነዉ የወንዶች ጉድ ተዘርዝሮ አያልቅም

  • @AjabMabre
    @AjabMabre 4 месяца назад +2

    ምነው የዛኔ በሞተ ካሀዲ ነው አይዞሽ እህቴ በአደረግሽለት አትናደጂ ዳግም ወደሕይወትሽ አታስገቢው እግዚአብሔር የተሻለው ሰው ይሰጥሻል

  • @user-tx1mg1dk8j
    @user-tx1mg1dk8j 4 месяца назад

    በእውነት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ብዙ ነገር አርጋለታለች ግን ጥሏት ብሄድም በሰማው ነገር ሴት ቤት ወይም ከሴት ጋር ባይኖር ጥሩ ነበረ ትንሽ ቸኮለ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴን

  • @MKl-zu9tp
    @MKl-zu9tp 4 месяца назад +1

    አይግረማችሁ ጥሩያረጋችሁለትሰው ነውእሚጎዳው

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 месяца назад +1

    እልህ እሱን ፈተና ሲያበዛበት ነው ።እንደስራው ይሰጠዋል

  • @SelamDesalegn-t6i
    @SelamDesalegn-t6i 4 месяца назад +3

    የሴጠን ስራነው የታራቆ ሰውአሰስቶት ነው ይምር ቃበጡሀ አስታራቃች ያች ጡሩልጀ ነት ትራደሌች ከሱ ፊቅር የሌም እርደታነው ያደራጋቺ😢

  • @LamlamFalak
    @LamlamFalak 4 месяца назад +3

    አይዞሽ እማ

  • @semria
    @semria 4 месяца назад +4

    የወንድ እርካሽ እዳንተ አይነት አይች አላቅም

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 месяца назад

    አለህ ከደዝህ አይነት እከፍ ዎድ ይጠብቀን ዉድ የሀገሬ ልጆች አለህ የእረፍት እጄረ ይስጠቹሁ ደሚሩኝ እስት ቅማሞችየ

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson Месяц назад

    በመጀመሪያም ዉሸቱን ነዉ ኩላሊቱን ሳይታመም ሽጦባት ይሆናል አጣሩላት ይህች ምስክን እግዝአብሔር የሥራዉን ይስጠዉ አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ የተሻለሁን ነገር ይስጥሽ

  • @sofiamiftah3003
    @sofiamiftah3003 3 месяца назад

    ,ላወራዉ አልፈልግም ወንድ ልጅ ራስ ወዳድ ሴት ነዉ ሚወደዉ እኔም በስሱ ደረሰብኝ እህቴ አብሽር ለበጎ ነዉ ብሬ ዜሮ ስሆን መከዳት ይብላኝ ለሱ ወደፊት አስቢ የትናትዉ ለመርሳት ሞክሪ በልጠሽ ተገኚ የኔምክር ነዉ አዉቀዋለሁ እራሴ እስከ ማጥፋት ድረስ ደርሼ ነበር ግን አለፈ ዉዴ አይዞሽ እራስሽ ጠብቂ ❤❤❤❤

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 4 месяца назад +1

    ዱሮውንም😢😢😢😢😢😢ወንዶች ውሻናቸው😢😢😢

  • @EyobLidiya
    @EyobLidiya Месяц назад

    ወዶች ላይ ክፋት በዛ በጣም ብዙ አረመኔ ወንዶች አሉ ጥቂት የሚባሉም ሴቶች አሉ ይገርማል

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya1614 4 месяца назад +1

    የዝች ልጅ ጉዳት እኔንም ልቤን ነው የሰበረው💔💔

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 месяца назад

    እኔ እንኳን ለወንድ ባዳ ለወለኩት ልጅ አሰጥምህ ኩላሊቴን ምክንያቱም የእሱ እጣ ፈታው ነው ቀኑ ከደረሰ ይሙት ቤተሰብ ያለምክንያት አይጠሉም ለሌሎች ትምህርት ነው

  • @awokeyohala7470
    @awokeyohala7470 4 месяца назад

    አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል እሰከሚያልፍ ያለፋል አይዞሸ አሁን ነገሩ
    ቀለል አድርጊዉ እምትጎጁ አንቺ ነሸ እና አንቺ አሁንም ጀግና ነሸ እዝጋአብሄር ይጠብቅሸ

  • @akalufissi3088
    @akalufissi3088 4 месяца назад +1

    አቺም በጣም ታሳዝኛለች ለሱ ልጅቱ የከፈለችውን መሰዋት በደንብ አላብራራሺለትም የሱን አዳምጠሺ ነው የወጣሺ ይህ ማስታረቅ አይደለም ማሳደብ እንጂ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 месяца назад +1

    ስው ቤት ብትሰሪ ይሻል ነበር ።በሽታ ቢይዝሽ እንዴት ትሆኛለሽ ።ሀጢአቱም ሌላ ነው አላህ ይቅር ይበልሽ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 месяца назад +1

    ጋዜጠኛ❤❤ ጀግና መሆንሽን ነዉ የማቀዉ❤ አሁንም ልጅቷን የምታግዣት ኩላላቷን እንዲመልስ ብቻ ነዉ አሁንም በፈጠረሽ እርጃት ይሄ የተረገመ ቆሻሻ ደደብ ከሀጂ ኩላሊቷን ይመልስ

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 4 месяца назад +3

    አይ ወንድ ወንድነ ድማት የኔ ነው አይባልም ይባለል እውነትም ነው

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 4 месяца назад +3

    እህቶቼ ለወድአተዝኑፋቅረእያላቺህ አተበሉ በየራሳቺህ ገዝብያዙ ካድነወሰወሁሉ

    • @abrashbekl
      @abrashbekl 4 месяца назад

      Hayizoshii.waqqayyoojiraa

  • @chfgshe8626
    @chfgshe8626 3 месяца назад +1

    አባቶቻቸን የታዩት

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 месяца назад +1

    የገንዘብ ሱስ ለገንዘብ የሚገዙ ናቸው ማለት ነው

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 месяца назад +1

    ሕይወትን ያሕል አደጋ ላይ ሠጥታ ያሣከመችውን ሤት የተወ ለሌላዋሥ ምን ይበጃታል ወይ ጌታ አረ እንወቅ ለማን እንደምንሰዋ ሕይወታቸውን ያማል ጌታን ምንም ማለት አንችልም ጌታ ይፍታው 😭😭😭

  • @TenaTafferesh
    @TenaTafferesh 3 месяца назад

    አተ ዶማ ላተ ብላ ኦራሷን አሳልፋ የሰጠችህ ሴት ውለታዋ ይሄ ነው እግዚያብሄር ፍርዱን ይስጥህ

  • @asterabraham9656
    @asterabraham9656 3 месяца назад

    ወስደሽ ከናት አባቷ ጋር አስታርቂያት እባክሽ በእግዚአብሔር ታገኝዋለሽ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 месяца назад

    የፈለገ ብታደርግ ምከንያት ልሆን አይችልም ዋናው ህይወት ሰጠችው

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 4 месяца назад

    ላንተ ብላ ነው ታሳዝናለች ግፊ የሆነብሃል ወንድሜ ተነጋገሩ ውለታዋን ከንቱ አታደርግባት አይዞሽ እህቴ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EABET-qt9iw
    @EABET-qt9iw 4 месяца назад +5

    ሴቶች እበካቹ ለወንድ ወጋ አትክፋሉ😢😢

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 4 месяца назад

    ኩላልቷን መልሶ ይስጣት ይህ አውሬ😢😢😢😢😢

  • @tadesseelemo804
    @tadesseelemo804 4 месяца назад

    አይዞሽ አሁን አንች ለእግዚአብሔር ቅርብ ነሸ እግዚአብሔር አንን የሚያይበት መጀመሪያ ነው ከዚህ በጟላ እግዚአብሔር ይመለከትሻል ያይሻልም ሁሉም ያልፋል

  • @Martha-y4p
    @Martha-y4p 3 месяца назад

    Ayzoshi yen konjo egzheber lanchi asibo yhnal mexenker aleshi ayzoshi anchi malkesi aygebashim

  • @akaletedla5940
    @akaletedla5940 4 месяца назад

    ወጣቶች እባካችሁ ፣ ቤተሰብ የሚሏችሁንና የሚመክሯችሁን ብትሠሙ ከመከራና ሥቃይ መዳን ትቸላላችሁና አደራ❗
    ሴቶች አባካችሁ ወንዶች ለመስማት የምትፈልጉትን እየነገሯችሁ ከሚደልሏችሁ ወንዶች ተጠንቀቁ፠ አስጥተዋችሁ ነው የሚሸሹትና የሚክዷችሁ አደራ❗❗❗

  • @almazadmike7734
    @almazadmike7734 4 месяца назад

    የወላጅን ምክክር መሰማት አሰፈላጊ ነው።
    እንደማይሆንሽ ወላጆች አውቀዋል።
    አንተ ግን እራስ ወዳድነህ።
    አምላክ ይከፍልሃል።

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 3 месяца назад

    E/r lebeshen yetegenew. Yehe aremne balege ayeknaw. Kehadi . Ayzosh yene konjo lanchi aymeteneshem. E/ R yeraseshen yesetshal. Tenkeri ke Geta gar tetabeki 😢😢😢😢😢lersu yelkeselet atalkeshi. Yene konjooo

  • @AyenadesTeshome-bg1xh
    @AyenadesTeshome-bg1xh 4 месяца назад +2

    Weye e/r yedefake eshe ebet kushasha ena bewne egelewaleu rally betame kushasha Yemenager muralum Yeleme mafereya

  • @tgze2435
    @tgze2435 4 месяца назад +2

    ኩላሊቶን ማስወጣት ነዉ ይድፋዉና ይሔ ርካሽ አስመሳይ ነህ አሁንማ አፍህን ክፈት ጀዝባ

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 4 месяца назад +3

    ማከርያምን ልጁ ባለጌ ነዉ ልጅቷ ግን ሻማ ነች ቀልጣ ብርሃን ሰተዋለች የማይረባ ዉሻ ነዉ አሁን ሁሉም ቀርቶ ኩላሊቷን ይመልሰዉ

  • @AyenadesTeshome-bg1xh
    @AyenadesTeshome-bg1xh 4 месяца назад +2

    Lesa ayegebatem betame tasaferalek eshe wffffffff Ye sate suse alebek Leza new ante

  • @ብዘይምዕማነይርድአዮ
    @ብዘይምዕማነይርድአዮ 4 месяца назад

    ይሕ ባለጌ ነው ሞትን መርጧል
    ከሴት ጋር ነው የተገኘው አመንዝራ
    ኩላሊትዋን ይመልስ

  • @addisderasa5985
    @addisderasa5985 4 месяца назад

    ታሞ የተነሳ እግዚያቤር እረሳ😢

  • @marthtefera184
    @marthtefera184 4 месяца назад

    እኔ እኮ ለዘንድሮ ወንድ ይሂሁሉ መስዋትነት መክፈል እይገባም ሴቶች መጠንቀቅ ያስፍልጋል

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 4 месяца назад +2

    😢😢😢😢😢አቦዘጥይዉእንኩላሊትሺንዉሰጅ

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 3 месяца назад

    ካህዲ አድቀን ይቆጭሀል ባለየ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 4 месяца назад

    ኩላሊቱን መልሳ ትውሰደው ምናልባት ያኔ የሷ ዋጋ ይገባው ይሆናል

  • @awokeyohala7470
    @awokeyohala7470 4 месяца назад

    አንቺም አይጠቅምሸም አባሪዉ ሰዉየዉ አይረባም ላንቺም እሰከሚደራጂ እንጂ አሁንም ይጥልሻል

  • @MKl-zu9tp
    @MKl-zu9tp 4 месяца назад

    ባለፈውኮበዚሁም ብፕተቃራኒውየደረበርወንድነበርኩላሊቱን ሰቶአሳክሟትኮአልወደህምየራስህጉዳይብላውነበር

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 месяца назад

    ወደ ህግ መውሰድ ቀላል አይደለም ያሳዝናል ጨካኝ ፍርድ ይገበዋል

  • @Zamzam2023-u4d
    @Zamzam2023-u4d 4 месяца назад +1

    yne konj ayizosh. Ehet

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ 4 месяца назад +1

    ግን ትዳር ስትይዙ ቤተሰቡ አረዳኝም አትብሎ አንችን አሳድገዉ ለባል የምትከፍይዉን መሰዋት ቤተሰብ ካመነበትና ከወዶ እጂ ለባልሽ የምትከፍይዉ የራስሽ ጉዳይ ነዉ የሚሁነዉ በዚህ አትቀየሚ ቤተሰብ

  • @almazadmike7734
    @almazadmike7734 4 месяца назад +1

    ጋዜጠኛ ይሄን ራሰወዳድ ለማሰታረቅ ማሰብሽ ይገርማል።

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 месяца назад

    ይሄን ከሀጂ ምንም ቅጣት አያስፈልገዉም ኩላሊቷን ብቻ ታስመልስ ወላሂ እንዳትለቂዉ

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq 3 месяца назад

    ወድእኮ እሚከብርውን አይወድም እህቴአብሽር

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5sk 4 месяца назад

    ለደህነት ዘር አይውጣልሽ በሉ ከዚህች ሴት በላይ ለእኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ታማኝ የለም ለሕይወቱዋ ሳትኖር የእሱን ነብሰ ማኖር ራሰን አመመኝ

  • @ፋፊነኝየከሚሴዋ-ቘ8ኸ
    @ፋፊነኝየከሚሴዋ-ቘ8ኸ 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢 የኔ ማር ስታሳዝን አይዞሽ

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 3 месяца назад

    Ayneh yetfa balege😢😢😢😢😢😢 aremne. Men aynetu new???

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 3 месяца назад

    እኔ አይሻብኚጂ ለቤተሠቦቸ ልሠጥ እችላለሁ ለባል ብየ አልሠጥም እነሱን ማንአምኖ😢

  • @Liya-h8o
    @Liya-h8o 4 месяца назад

    ለወንድ ሂወታችሁ ምትሰጡ ሴቶች ከቺ ምስኪን አህታችን ተማሩ ምክንያቱም ወንዶች ሴት ሂወታ ከከፈልላቸው ምንም ኣይምስላቸውም ተወደን ብለው የውሻ ስራ ነው ሚሰሩ ኣንዳ ንዶች ተወህ ማለት ነው ። ጢቂቶች አንደየሰው የሚያስቡ ኣሉ ኣለበለዚያም ግን በጣም ያሳዝናል።

  • @yowhanesbelay
    @yowhanesbelay 4 месяца назад

    በውነት ኢናት ለልጅዋ ታኖራለች።ኢግዛብሐር ኢድመ ይስጥሽ።ኢውነትን አወቅሽ ኢናተ በርቺ ሂወት ትቀጥላለች።(ፊቅር ኢስከ መቃብሪ) አንብባትና ሴት ከመቀየሪ ኣኢምሮሕን መቀየሪ።ኣ----ዘድ ላንተ ስትል ነው ወንድም ለነገ ኣስብ። ኢኢኢኢወዳቸሓለው ንሪልን❤❤❤❤

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 4 месяца назад

    ሚስቲቱ😢😢😢😢ግን ጥሩናት ሀያቲ😢

  • @chfgshe8626
    @chfgshe8626 3 месяца назад

    ስገዱ ከሚተላለፈው በረከት ተካፈሉ

  • @የልብዋጋውስትነው
    @የልብዋጋውስትነው 4 месяца назад

    ምንው ሰይጣንነው እህቱችለውድልጅ መሰዋትአትክፈሎ እኔም ቀንሳልፍለት ትቱኝሂደ እና እራሳችሁን አትጎዱው

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 4 месяца назад

    አሁንም መግደል አለባቸው😢😢😢😢

  • @SGg-k6l
    @SGg-k6l 4 месяца назад

    ከሀዲ ላንተ ብላ እኖደሆነ ታዉቃለክ ኩላሊቷን መልስና ሂድ አትጠቅምም

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 месяца назад +1

    እይንህ ይውጣ አንተ ደደብ ዝቃጭ ስንት ነገር አድርግ ህይውት እንድትዘራ ሰውነቷን ጎድታ ኩላሊቷን ሰጠችህ

  • @martasebery
    @martasebery 4 месяца назад

    Yihe tinga aydelem seibll mihed albhe anchi egzabher yirdashall

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c Месяц назад

    በጣም አስነዋሪ ሰው ነው ወደእግ መሄድ አለበት

  • @LeylaNuru-vi5ox
    @LeylaNuru-vi5ox 22 дня назад

    eneda mekenate yakarabaw awoko naw lelasete afekero

  • @TerezaMihreteab
    @TerezaMihreteab 4 месяца назад +1

    Brother you did completely wrong. Return to your wife, she is the real person for you

  • @BattyMelaku
    @BattyMelaku 4 месяца назад

    ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ አንችን ማገዝ እፈልጋለሁ አድራሻሻሽን ብታሳውቂኝ

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 4 месяца назад

    ኑረህም አትረባ ተልካሻ ወንድ😢😢😢

  • @Rabisaid134
    @Rabisaid134 4 месяца назад

    ሴቶች እባካችሁ ለወንድ ወጋ አትክፋሉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @letinahadgembes253
    @letinahadgembes253 4 месяца назад +2

    Yetregem new guadegnawun teiqiw menalbat ataltuachew endaihon