ሶፊያ ቤቱን ለቀሽ ውጭልን ተባለች 😱ሁለቱ ሴቶች ተደባደቡ 😭😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Месяц назад +674

    ቶፊቅ ካለፈዉ ስህተት መማር አለበት የምትሉ እስኪ

    • @user-gf4us1dp2h
      @user-gf4us1dp2h Месяц назад +4

      Betam sed new selseftiwa teneshm ayichenkm aned ken bedengaxe derka endatker new segate maryamn hule rndaselekesat bekel yalbet new mimeslew segete chekagn new yasetawekale

    • @user-yy1zc7lm1m
      @user-yy1zc7lm1m Месяц назад +5

      ትወናው ተጀመረ ይልሀል ተከታታይ ፊልም መሆኑ ነው

    • @user-zk3gj1gj3g
      @user-zk3gj1gj3g Месяц назад +1

      ቶፊሲትአታጋጋአትጨማለቅ

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw Месяц назад +2

      እነሱ ስራ ነው የምስሩት እናቴ እኛ የዮቴቭ ያጃጃሎናል

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад

      ​@@Aynalem-em5dwትክክል😂😂ደምሪኚውደ 1:03

  • @shemistube
    @shemistube Месяц назад +181

    በትዳር ላይ ቀልዲ ጥሩ አይደለም የምትሉ ላይክ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад

      ይደብራል😢ደምሪኚ

    • @susukedirsusukedir1881
      @susukedirsusukedir1881 Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂 አየ ህዝቤ እውነት መስሏቹህ ነው ስታሳዝኑ😂😂😂

    • @GhGh-u2v
      @GhGh-u2v 8 дней назад

      ትዳርበሚዳያመቀለጀአደረጉት

  • @AhahaHahah-je2kt
    @AhahaHahah-je2kt Месяц назад +193

    እድዝህ አይነት ብራንክ ይቅር የምትሉ❤❤

  • @user-ox9ld7yq7k
    @user-ox9ld7yq7k Месяц назад +69

    ሶፊየን እንደዚ አተድርገት የምትሉ ❤️👍👍👍👍👍

  • @user-fd6jt7yk2e
    @user-fd6jt7yk2e Месяц назад +477

    ቶፊቅ ጥሩ አልሰራም እምትሉ👍ሶፊዬ😢🥰🥰

    • @YoditEMBAYE-xk1gq
      @YoditEMBAYE-xk1gq Месяц назад

      Off coures

    • @user-yu3pr3nl5r
      @user-yu3pr3nl5r Месяц назад +5

      እነ ፍቅርዬ ነፈቁኝ ማች ይሁን ምለቁት😊😊😊😊😊

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu Месяц назад

      የቶፍቅ ፐራክ ያሥጠላል ብዙግዜ ከአንድ ሙሥሊም የማይጠበቅ ነውእሚሠራው

    • @user-sr3lq4tq6r
      @user-sr3lq4tq6r Месяц назад

      ልጅቱን ታቃት የል ግን 😂

    • @user-rt4ku8jd4z
      @user-rt4ku8jd4z Месяц назад

      🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🥰🥰🥰🤲🤲🤲

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez Месяц назад +56

    ፕራንክ የሚባል ነገር ይጥፋ የምትሉ👍👍

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 Месяц назад +1

      ምን ሰርተዉ ሊበሉ

    • @user-hy9cy8pk6k
      @user-hy9cy8pk6k 18 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂ትክክል ምንሠርተውሊበሉ😂😂😂ሀቅነው

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +184

    ምንስ ፕራንክ ቢሆን ለምን እጆን ታነሰባታላች በሶፉ ለይ ምነይናት ሰጋጤ ነች 😮😢😢😢ከሶፉ ውጪ በዚ ቤት አድ ሴት መያት አልፋልግም 😂😂😂😂አለቃ

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 Месяц назад +48

    በሶፍይ ቀለድ የለም ሶፍያን አንደኔ የምትወዶት 👍👍👍sof 😢😢😢

  • @user-dz2rv6oz2c
    @user-dz2rv6oz2c Месяц назад +257

    የሰው አልጋ ላይ አትቀመጭ ክብረብስ ሶፈ ስቲነካ ደስ አይለኝም የምትሉ👍

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 Месяц назад +3

      ወይ ሀበሻ ሒጂ ኘራንክ ነው አሽቃባጭ

    • @user-dz2rv6oz2c
      @user-dz2rv6oz2c Месяц назад

      @@lucihymaryo7483 እና ታዲስ ምን አልጋ ላይ አስቀመጣት

    • @galaxya146-zh6ii
      @galaxya146-zh6ii Месяц назад

      ምን ችግር አልርው ብትቀመጠው ኤጭ አሽቃባጭ

    • @DelightsDelights
      @DelightsDelights Месяц назад

      😂😂😂ወይ ኮሞንት

    • @user-zp3vf2ft9n
      @user-zp3vf2ft9n Месяц назад

      ምን አገባሽ እከፍ እደዝህ አይነት አስተሳሰብ ያለዉ ጭቅላትሽን ትቀመጥብት

  • @rreema6586
    @rreema6586 Месяц назад +36

    ይሄ ፕራክ ከዝሙት አይተናነሥም ወድሜ እደዚህ አይነት አትሥራ በአላህ❤

  • @ስድትኛዋ
    @ስድትኛዋ Месяц назад +45

    ኧረ ልጅ ቶፊቅ ፍራንክ የቅር የምትሉ❤❤❤ሠላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ 😢😢በጎፋ ሀዝን የአዝን እድኔ😢😢😢😢

  • @user-mk1ix5hr2v
    @user-mk1ix5hr2v Месяц назад +19

    ቶፊቅ እምትባል ምን አይነት ነህ እደዚህ ይደረጋን ካለፈዉ እማትማር ደነዝ ቡሀላ ለማለቃቀስ ነዉ ሶፊየ አይዞሽ የኔ ቆጆ❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Месяц назад +51

    ቶፌቅ ካለፈው ሥህተትህ ተማር በቃ ሶፌን የሚያስጠላ ፕራንክ አትስራት ደሞ ልጅቱ ፕራንክም አይመሥልም

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 Месяц назад +15

    ይህ ቶፊቅ የሚባል ሠው መካሪ ቤተሠብ የለውም ሁሌ ታጥቦ ጭቃ ሴቶቹ አላህን አይፈሩ ማጋጣ ርካሾች እሱ ከስህተቱ አይማር ሁሌ ከሀጅነብይጋ እንደተሻሼ ለዚ ነው ጓደኛ ስትይዙ ምረጡ የሚለን እስልምና ካፊርጋ እየዋለ ጨርሶ ተበላሼ😮

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 Месяц назад +75

    ዛሬ አንደኛ ነኝ የሶፊ አድናቂዎት እስኪ 5 አስገቡኝ🥰🥰🎉

  • @user-jc3ee8he3b
    @user-jc3ee8he3b Месяц назад +39

    እሄማ ፕራክ ሳይሆን የቆየ እቂም ሳይሆን አይቀርም ልጂቱ ምን አስባ ነው ሆሆ🙄🤔😂😂😂

  • @fatumara3244
    @fatumara3244 Месяц назад +77

    ይች ደሞ ምን ትጃጃላለች ቱ ሂጃብሽን በስረአት ልበሽ

    • @hfjuiminrybb1289
      @hfjuiminrybb1289 Месяц назад

      ምን አገባሽ እራስሽን ፈትሽ😊

    • @semiramohaned
      @semiramohaned Месяц назад +2

      እየባሰባት ሄደ እንጂ ጭራሽ ሲመክሯት

    • @fatumara3244
      @fatumara3244 Месяц назад

      @@hfjuiminrybb1289 ዝፍጥ

    • @user-bm3gl3fz7p
      @user-bm3gl3fz7p Месяц назад

      ​@hfjuiminrybb1289እደናተ ያለ ስይጣን ፈጣሬ ያሳችሁ አፈር ብይ ደቆሮ ግን ምን አይነት ፈጡራ ድቆሮ ነሽ ስመክሩ ለምን

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Месяц назад +1

      ሙስሊም ናትደ ሀሻ

  • @ZahraHusin-pj9ec
    @ZahraHusin-pj9ec Месяц назад +9

    ሶፊ እሰይ እንደት ደስ እንዳለኝ ደረገምሻት ጎበዝ ዙዙ ፋሚሊ አሁነኑ ነው ሰብስክራይቤን እማነሳው ካች ላይ ምን መስለሽ መጣሽ ቢያንስ ሂጅብሽን አስተካክለሽ ብትለብሽ ምን አለበት

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 Месяц назад +44

    ኡም ዙዙ አላህን ፍሪ እንደዚህ አይነት ቦታ አንችን አይመጥንም ባልሽ በርቀት ስለሆነ ያለዉ ተሰትረሽ ተቀመጭ

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o Месяц назад

      ደሚርኝማ ቅማምዬ

    • @hayat227
      @hayat227 Месяц назад +4

      ናትእደባአላህ እኔኮየትነውየማቃትእያልኩኝነበር ፀጉሯ ን ገለጠችእኮ

    • @user-ty8yx2sy9s
      @user-ty8yx2sy9s Месяц назад +3

      እኔም ግራ ገብቶኚ ነበት የት አይቻት ነው እያልኩ አለባበሳን ሳያት ባልሽ ቁረአን ሲቀራ ማሻ አሏህ ነው አንቺ ጭራሽ ጸጉርሽንም ገለጥሽ

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Месяц назад

      ​@@user-ym8dm3zz4oደሞ ባል አላትደ ስድ ባለጌ
      ለነገሩ ለዘላሎቺ ነዉ ቀን እየወጣያለው

    • @adentega-pr1gy
      @adentega-pr1gy Месяц назад +1

      እሷ ነች እዴ

  • @user-wr8hm4xe6j
    @user-wr8hm4xe6j Месяц назад +11

    እንደዝ አይነት ፕረንክ ይቅርብኝ የምትሉ ለይክ 😮😮😮ሶፍያ በጠም ነዉ ያዘዝነችኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @CharaMai
    @CharaMai Месяц назад +22

    ቶፊቅ አተግን አሁንም ሶፊን ማስለቀስ አልተውክም አሁንም ሶፊ ምንም ታደርግህ ሶፊ አትቸልም እኛ ሴቶች አችልም ቶሎ ይከፋናል😢😢😢😢😢❤❤

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 Месяц назад +19

    ኡሙ ዙዙ አችን በዚህ አይነት መልኩ አልጠብቅም አሏሁሙስታዓን 😥

    • @Fatimah-fu1mq
      @Fatimah-fu1mq Месяц назад

      እረ ሀረካቷም አያምር ዱርየ ናት ደግ ባሏ መሽአላህ ሁኗን እሷ አላህ ይስቱር

    • @user-lv2zk2bi7k
      @user-lv2zk2bi7k Месяц назад

      እኔራሱደግጫለሁ

    • @user-lv2zk2bi7k
      @user-lv2zk2bi7k Месяц назад

      ኡምዙዙምነው በዚህ ልክ ባልሽስእደትፈቀደ

    • @Fatimah-fu1mq
      @Fatimah-fu1mq Месяц назад

      @@Metiwollo5 አይታወቅም ተለያይታ እንደሁ ሰሞኑን ፀጉራን ማሳየት ጀምራለች ልማት መልስ ነው መሰል ወደ ድሮ አላህ ይምራት

    • @azizaayalew-bh1sv
      @azizaayalew-bh1sv Месяц назад

      በትክክል

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Месяц назад +55

    ኧረ እዲህ አይት ፕራንክ ምድነዉ❤❤❤

  • @TememayemerRehana
    @TememayemerRehana Месяц назад +4

    ሚስትህ ናት አይደል ትወዳታለህ አይደል ለምን በትዳር ትቀልዳለህ ሂውትነው በሂወት ፕራክ ደሞ በጣም ያስጠላል ትዳር ክብርነው ወላሂ ፕራክ እያልክ እታስንቅ ስት አይነት ፕራክ አለ ትዳርን ሳይነካ የሚደረግ

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Месяц назад +33

    እውነት ለመናገር ምንም ፕራክ ቢሆንም በጭራሽ እጃን አንስታ መገፍተር አልነበረባትም ባለጌ ናት

  • @Saaa-tt8lz
    @Saaa-tt8lz Месяц назад +4

    አረ በጣም ነወ እሚደብረወ ወላሂ ደሞ የልጅቱ ድርቅና ሀይዋን ናት አይዞሽ ሦፍየ

  • @imanhassan9617
    @imanhassan9617 Месяц назад +28

    እሙ ዙዙ ደፋር ሁነሻል😂😂😂ሂጃብሽን በስረአት ልበሽ ባልሽ ማሻ አላህ ጠንካራ ሁኗል ተሰተሪ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Месяц назад +2

      ዉድ ደሚረኝ

    • @user-gu6jp5nj4s
      @user-gu6jp5nj4s Месяц назад +4

      ወይ እሱናትደ😢😢ጉድ ሂጃብ። እንደዚህ መልበስ ጀመረች አይይይ

    • @emuabukitube5400
      @emuabukitube5400 Месяц назад +1

      የማናየው የለምኮ

    • @user-iq3xh7hu8v
      @user-iq3xh7hu8v Месяц назад

      ስታስቅ ሁኔታዋ😂😂😂😂

    • @cgf8399
      @cgf8399 Месяц назад +1

      ሙስሊምናትአኡዙቢላሂግንሙስሊሞችጉዞችሁወደየትነዉ!? ሂጃብእንድህይለበሳል አይመጃጃል አሏህሂዳይስጣችሁ

  • @YASSERALMUTAIRI-ok6wu
    @YASSERALMUTAIRI-ok6wu Месяц назад +6

    ቶፍቅ እደዚህ አይነት ቭራንክ አታድርግ የምትሉ👍😊

  • @JamilaJamila-uo1lb
    @JamilaJamila-uo1lb Месяц назад +72

    Tofikin prank akkasii dhiisi warri jettan like godhaa ❤❤

    • @muriya_youtube
      @muriya_youtube Месяц назад +3

      Kotu nu waalii guddisan secirb naa godhii

    • @ladyurego9925
      @ladyurego9925 Месяц назад +2

      Yoo pirank yoo dhuse malin shaaqalata re yutubi😊

    • @muriya_youtube
      @muriya_youtube Месяц назад

      @@ladyurego9925 kotu maa sabirbii naa godhii

    • @WennyMoh
      @WennyMoh Месяц назад

      😢

    • @XaerYedf
      @XaerYedf Месяц назад

      Malitti bekan isan afaan oromo kan dhisi jettun😂

  • @HawaHawa-vg9dn
    @HawaHawa-vg9dn Месяц назад +10

    አበዛሀው ደነዝ😢😢 ሶፍየ አይዞሽ ማሬ

  • @NafeesaNafeesa-kn4kn
    @NafeesaNafeesa-kn4kn Месяц назад +21

    እረ ባአላህ ያረቢ ቶፊቅ ሶፊቆ አይዞሽ እረ ቶፊቅ እደዚህ አታራግት ሶፊን

  • @ktube8920
    @ktube8920 Месяц назад +9

    እየተጫወታችሁብን ነው ሂዳያን ሶፊ ታቃታለች ክክክክ እንዴት ትጠፋታለች ቆይ ለማሜ

  • @naatytube
    @naatytube Месяц назад +14

    አምላኬ ሆይ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ ደምሩኝ❤🎉🙏

  • @Hikma-tub
    @Hikma-tub Месяц назад +1

    አንድ የምለዉ ነገር አለ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ እህቶቸ ሂጃባችሁን አስተካክላችሁ ልበሡ እህቶቸ ተዉ ስትነገሩ ስሙ ሂጃብ ዘበት አለዉ ፈኪን ተመልከቱ እስኪ ማሻ አላህ እንዴት እንደሚያምርባት

  • @AhahaHahah-je2kt
    @AhahaHahah-je2kt Месяц назад +11

    በጎፋ ለትጉዱት ወገን ፍጣሪ ይርዳቸው 😢😢

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd Месяц назад +8

    ቶፊቅ ግን ኣብርሽን ስታዪ ትንሽ ተምረህ ነበር 😂 እረ ተዋት እቺ ልጅ ከኣርሽ ጋ በጣም ተቀራረብ ሴት ልጅ ምን ያህው ውድ ስጦታ እንደሆነች እንድታውቅ

    • @user-kn6gc8xp2h
      @user-kn6gc8xp2h Месяц назад +1

      እኮውዴይህጅልተጃጃለ

    • @vyytffthhyg3268
      @vyytffthhyg3268 Месяц назад +2

      በትክክል የምር አብርሽዬ እኮ ለሩቲዬ የለዉ ክብር ልዩ ነዉ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Месяц назад +32

    ዛ 50ሺ ገብቻለው እንኩዋን ደስ አለሽ በሉኝ ያገሬ ልጆች የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl Месяц назад +2

      Enkan des alshe

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Месяц назад

      ዋው😢እካን፡አብሩ፡ደስ፡አለን

    • @Membr-fc8kr
      @Membr-fc8kr Месяц назад

      እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @AyuAbebaw-eu3ef
      @AyuAbebaw-eu3ef Месяц назад

      እንኳን ደስ አለች

    • @madinafuj6125
      @madinafuj6125 Месяц назад

      ሁሌ ችግር ነበር የምታወሪው😂እንኳን ደሳለሽ

  • @user-lq1bu9yc4o
    @user-lq1bu9yc4o Месяц назад +7

    ቶፊቅ ግን የፕራንክ መልሥህ ከባድ ነው አቅለው ብድር ሥትመልሥ ሦፊ ምሥጊን

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i Месяц назад +39

    ሶፊዬ ❤የኔ ጀግና😂

  • @Haymi-ue3rr
    @Haymi-ue3rr Месяц назад +5

    እር ባአላህ ቶፊቅ በዚህ ልክ ፕራንክ ይቅርብህ ቢስሚላህ😢😢

  • @NeimaSeid-d4n
    @NeimaSeid-d4n Месяц назад +14

    ወላሂ እኔ ብሆን እሷን ሳይሆን እሱነበር እምበጫጭቀው😢😢😢😢

  • @DhhbGgcdjj
    @DhhbGgcdjj Месяц назад +4

    ፕራንክ ልታደርግ መታ እጇንታነሳለች እንደ ቁጭቷን ልትወጣ ነው የመጣችው ይች ወደል

  • @metimotuma823
    @metimotuma823 Месяц назад +17

    dhugaa xofiq birank akkasi bayee dabaraa yeroo mara piramk ati micaati irrati hojetuu bayee nama gadisisaa sofii❤❤😢

  • @rukykassa210
    @rukykassa210 28 дней назад +1

    አላህ ሆይ እንደሶፊ አይነት ሴት ለወንድሞቼ ምስት ስጥልኝ ።

  • @zuye_wollyewa
    @zuye_wollyewa Месяц назад +7

    ሶፊ ደሞ ፕራንክ ነው ከተባልሽ አለቀ ምንድነው እንዴ ዩቱበር አደላችሁ አንዴ

  • @BEDIRYAEndris
    @BEDIRYAEndris Месяц назад +1

    እሙ ዙዙ ምን ሁነሽነው እደዚህ አይነት ቦታ ለምን መጣሽ እኔ ቁራጩን በቲክታክ አይቸነው የመጣሁት አለባበስሽንም ከእነዚህ ቤትም ሳይሽ አዘኩኝ ምን ሁነሽነው 😢

  • @user-dj8iq9ou1t
    @user-dj8iq9ou1t Месяц назад +25

    1ኛ ነኝ👍የሶፊ ወዳጆች የት አላችሁ❤❤❤

  • @user-ir1yh1el1j
    @user-ir1yh1el1j Месяц назад +4

    እደዚህ እየጠረቀምሽ ካልተውሻቸውማ ይጫወትብሻል የኔ ቆጆ ያውም ታጋሽ ነሽ❤❤የኔ ደርባባ❤❤❤❤

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 Месяц назад +3

    ኤጭ አንተ ቶፊቅ ስርአት ያዝ ሁሌ እንዳስለቀስካት ኤጭ ሶፉየ የኔ ጨዋ የኔ ማር❤❤ እሷ ፕራንክ ያረገችህ የሚያዝናና ብቻ ነዉ 😊😊

  • @Zdweloyewa
    @Zdweloyewa Месяц назад +1

    አይዞሺ የምትሉ ለቪድዮ እያስመሰሉ ነው የሚናደዱት ደግሞ የሚድያ ሰው ፕራንክ ነው ከተባለ በቃ

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h Месяц назад +3

    ❤❤ተው ተውፌቅ ሴጀመር ከሴት ጋ አትሳፈጥ ባለ ትዳር ነህ ሴቀጥል እስልምና አይፈቅድም በጣም ስተተኛ ነህ ሁለየሥተት❤❤❤❤

  • @HAl-gq9sr
    @HAl-gq9sr Месяц назад +2

    ዙዙ ምነው አለባበስሽን አስተካክይ እህት
    ሶፊ የኔ ውድ አይዞሽ ሶፊን አታስከፉብኝ❤❤

  • @user-qg4ew8nb8f
    @user-qg4ew8nb8f Месяц назад +21

    ልጂ ቶፊቅ እባክህ ሶፊን አታሦቀይምብን

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 Месяц назад +1

    አንድ ቀን ጥላህ ትሄዳለች እመነኝ ከትናት ስተትህ ያልተማርክ

  • @ኬሩ
    @ኬሩ Месяц назад +11

    ዉድ የስደት ጓደኖቼ ከመዳም ጭቅጭቅ ለመጋላገል 5 ቃን ብቻ በረኝ አለሀምዱሊላህ እስቲ በአላህ ዱአ አድርጉልኝ ያሰብሽው ይሰከልሽ በሉኝ😢❤❤❤❤

  • @Mdjahid-bg7th
    @Mdjahid-bg7th Месяц назад +3

    ወይ ጉድ ዙዙ ፋሚሊ ባልሽ በጣም ጡሩ ሆኔታ ላይ በዲኑ አንቺ ደሞ ምንገድ ሳትሽ 😢😢😢

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Месяц назад +6

    እናንተ ግን ተሎ ተሎ ቪዲዩ ልቀቁ ሶፊ እሙ ዙዙን ዩቱበር እንደሆነች አታቂም እንዴት ተሸወድሽ ወይስ አላወቅሻትም ኡሙ ዙዙ ሂጃብሽ እንዲህ አላቅሽም ❤❤❤

    • @EmanSeid-z2i
      @EmanSeid-z2i Месяц назад

      እኔ እራሱ የት ነው የማዉቃት እያልኩ ይገርማል

  • @LuLu-cq1uz
    @LuLu-cq1uz Месяц назад +1

    አረታው ቶፊቅልበቢስአትሁን ሌላፕራንክአታቅምደ ድጋሜእደዚህአይነት ፕራክ እደይደገም የምትሉ 😢😢

  • @user-wr5js9jt6z
    @user-wr5js9jt6z Месяц назад +17

    አይ ሶፊ እሰይ ደረገመቻትኮ

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 Месяц назад +1

    ኡሙ ዙዙ እንደዚህ አልጠበኩሽም ነበር። አደራ እንዳትለወጪ ሂጃብሽን ጠብቂ

  • @TememayemerRehana
    @TememayemerRehana Месяц назад +3

    ፕራክ መድረግ አትቺልም ከሆነ ተወው ሂወትህን ፈተና አታድርገው

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp Месяц назад +2

    ቶፊቅ. ካለፈው. ስህተት መማር. አለብህ. ተው ይቅርብህ. እሄ ፖራክ. ይቅርባቹ. ሶፊ አይዛሽ. ❤❤❤❤❤❤. በያት በቤትሽ ጎበዚ ሶፊ

  • @user-zu4bq1bg1q
    @user-zu4bq1bg1q Месяц назад +1

    ኧረ ቶፊቅ በዛ በጣም ቆይ አታሳዝንህም እደ ቆይ ቢቀርስ ኧረ በናትህ ተው😢😢

  • @Zainab-o5o
    @Zainab-o5o Месяц назад +4

    አታጃጂለን ቶሎግዴለን የሚባለው አሁላይ ነው ሻርብሺን በቅጡልበሺ እሙ ዙዙ የምትባይው. እዴዚህ አይነት መበላቀጥ ዴስ አይልም አኡዙ ቢላህ

    • @woyay2095
      @woyay2095 Месяц назад +2

      ሳህ እኔ እራሱ ገረሞኝ አይይ መጃጃል ቱ አላህ የህድሁም በስ

  • @bitislam593
    @bitislam593 Месяц назад +2

    ሶፊዬ ቶሎ ብለሸ አንድ ልጅ ዱቅ አድረጊ ቺኮቹ አልተቻሉም ❤❤❤

  • @ZebibaHassne-nz1eg
    @ZebibaHassne-nz1eg Месяц назад +3

    ቶፊቅ አታስጠላኝ ፕራንክ ይቅርባቺሁ

  • @user-eh9cf3bl3z
    @user-eh9cf3bl3z Месяц назад +1

    ትዳርና አይን ቀልድ አይወድም የምትሉ. በላይክ❤

  • @user-kv5tw2sz6k
    @user-kv5tw2sz6k Месяц назад +23

    💪💪💪💪ሶፊ የእኔ ጀግና ለነገሩ ጎንደሬ አይደለሽ

  • @ZemZem-zw3if
    @ZemZem-zw3if Месяц назад +2

    አተ ሚሴትክ አስከብር እስኪ ስለትዳር አስብ ሲጀመር ምንአይነት ነክ አይደረግም ለሴትክብር ሚባልነገርአለ ሶፊደሞ ፀጉሮሽ የግመልሻኛአታድርጊ ስቅአድርገሽ እሰሪ አላወክበር 😢

  • @user-bj8ic6gk5i
    @user-bj8ic6gk5i Месяц назад +4

    እሙ ዙዙው ቆጆናት

  • @user-dp3pv5es5r
    @user-dp3pv5es5r Месяц назад +2

    ቶፊቅ ግን የባለፈው ስተትክ አይበቃህም 😊

  • @user-pu3fm5zg3x
    @user-pu3fm5zg3x Месяц назад +4

    ere tofik endezi aynet prank des aylm betam yastelal😢😢😢sofiy ayzosh😂😂😂

  • @ArS-z1u
    @ArS-z1u Месяц назад +2

    እደኔ ሶፊ ያሳዘነችው እስኪ በላይከ

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Месяц назад +7

    ቶፋ ግን ስርአት ይኑርህ በጣም ባለጌ አትሁን ለምትወዳት ምሽትህ አንች አይባልም ሲቀጥል ልጅቱ ፕራክ ከሆነ ይህንን ይሀክል መታገል ምንድነው ስርአት የለም

  • @ZinetTefera-wp8up
    @ZinetTefera-wp8up Месяц назад +1

    አይ ያስጠላል አልተዋጣላችሁም ታናዳላችሁ ቶፍ ስርአት ይኑርህ ትዳር ቀልዲአይደለም

  • @pozitahassen6379
    @pozitahassen6379 Месяц назад +12

    ተቀፊቅ አበዛኸው ወላሂ😮😮

  • @aynalemtadese6413
    @aynalemtadese6413 Месяц назад +2

    Sofi baxami miskin nati idi anati biraki atadargi wadime baki ene baxami tazazinalechi❤

  • @user-mj4cx1fr8e
    @user-mj4cx1fr8e Месяц назад +4

    wlh sofia misikinaa😢
    idazii aydaragimi tofi

  • @user-ix2qu2ov9o
    @user-ix2qu2ov9o Месяц назад +1

    ኮሜታተሮች ተረጋጉ እነሡ ስራቸዉን እየሰሩ ነዉ😂😂እናማ ሱሪየ አይዞሽ አችም ባለፈዉ አቃጥለሽዉ ነበር😮😂

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n Месяц назад +4

    ጎበዝ ፎዚ ደግ አረግሻት😅😅😅😅😅

  • @user-wi7vr1pk7i
    @user-wi7vr1pk7i Месяц назад +1

    መጀመሪያ ላይ ፕራንክ አልመሰለኝም ስህተት ነበርብክ በባለፈው እና እንደዛ ልትሆን ትችላለህ ግን ፕራንክ መሆኑ ጥሩ ነው

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 Месяц назад +9

    የቶፊቅ ፕራክ ያበደ ነው ገፍትራ ጣለቻሽ😂😂😂

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Месяц назад +1

    የቶፊቅ ፕራክ የጂል ነው ከምር😢 ትገፈትራታለች ምን አይነት ደረቅ ናት

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Месяц назад +4

    ብድርህን በሰራችክ መልኩ መመለስ ትችል ናበር መች ናው ለድንክና ለትደርክ ቦታ ምሰጠው ኡፍፍፍ ሰለቸን እኮ ሁሌ መናገር😢

  • @hdvi3537
    @hdvi3537 Месяц назад +1

    ቶፊቅ ሁልጊዜ ትልቅ ስተት በትዳርህ አትቀልድ ሌላ ፍራክ ሞልቶል ሶፊየ የኔ ታጋሺ አይዞሺ እኮንም ደረገምሻትጀግና ልጅቱ አክቶ አልወደድኩትም😮

  • @emuselwatube
    @emuselwatube Месяц назад +5

    ይች ልጅ ግን የማሜ ሚስት አይደለች እንዴ እሙ ዙዙ ናት የምትሉ👍👍

  • @Meriyetube
    @Meriyetube Месяц назад +1

    ቶፍቅ ይቅርብህ እንደዝ አይነት ፕራንክ ባለፕ ህይወት መማር አለብክ የከፋ ፕራንክ 😒😒😒

  • @kalkidankal1578
    @kalkidankal1578 Месяц назад

    ቶፊክ ግንለሶፊ ክብር ይኑርህ ምትወዳት አይመስልም😢

  • @Ekramedilsabo
    @Ekramedilsabo Месяц назад +1

    ዙዙ ፍምል ምን ሆንሽ ናው ፅጉርሽ እንድዝህ የስርሽው ውይኔ መአሜ ዬትንክ አር. አለህን ፍሪ ውይስ እምንትሽ ቃያርሽው 3:08

  • @user-cr2rn4iu5o
    @user-cr2rn4iu5o Месяц назад +2

    ሲመከር የማይሰማ ነውቶፊቅ

  • @AyshaAbc
    @AyshaAbc Месяц назад +2

    ስታምር ልጅቱ ወሎየ ናት መሰል😅

    • @addyasd3780
      @addyasd3780 Месяц назад

      አወ ዋልዳየ ናት

    • @Channeln-q4k
      @Channeln-q4k Месяц назад

      ወልድያ ሳትሆን የመርጦ ልጅ ናት

  • @madeenamadeena5005
    @madeenamadeena5005 Месяц назад +1

    ይች የማሜ ሚሰት ናት አደል ፀጉሯን ደሟ ማሳየት ጀመረችደ አኡዚቢላሂ

  • @user-nh4dm9zp9m
    @user-nh4dm9zp9m Месяц назад +2

    ቀናትህ በደካማ ጎኗ ፕራንክ አታድርጋት 😢😢😢

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube Месяц назад +2

    ማነው እደኔ ሶፊ የሚያሳዝነው አብሽር ሶፊ

  • @haytSied
    @haytSied Месяц назад +1

    ሞኝ ካመረረ በግ ታመረረ አሉ ቶፊቅ ደሞ ፕራንክ እወቅ ፕራንክ ቀለለ አድርግ

  • @halima7993
    @halima7993 Месяц назад +1

    ይቺ ከየት መጣሺ አሻ ጉሊቲቱን ነው የምመስለው ሶፊን አትኮት ሶፊ አንቺም በወድ ብራከ አድረጊው ሰሚቱን የዛን ሰአት ያየዋል

  • @user-hg8gv7pv6b
    @user-hg8gv7pv6b Месяц назад +1

    ቶፊቅ ግን ጤነኛ አይደለህም ካለፈው ስተትህ አትማርም ምን አይነት ፕራክነው 😡

  • @user-ex6kv8ir5m
    @user-ex6kv8ir5m Месяц назад +1

    ኡም ዙዙ ሻርፕ አለባበስሺን አስተካክሊ የሚል👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @ekramahmed8632
    @ekramahmed8632 Месяц назад

    ይችን የምታነቡ ሁሉ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ያጀመአ😢😢😢😢😢 ጊዜዉ ከፍቷል

  • @ZamzamSaeid
    @ZamzamSaeid Месяц назад

    እሔብራክ እያሉ መቅበጥ። አድቀን ለዘላለም ፀፀት እዳይሆንብህ ይቅርብህ። መቅበጥ ዋጋ ያስ ከፍላል፣😢😢😢😢