ቶፊቅ አበደ😱 በኔ ምክኒያት ቤቱን ትቶ ሄደ…

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 3 месяца назад +1146

    ማታ 8ሰዓት በራራ አለብኝ ከ 7አመት ቦሀላ ወደ ሀገሬ ሰላም ግቢ በሉኝማ

    • @Bezaቤዚ
      @Bezaቤዚ 3 месяца назад +24

      ሰላም ገቢ ወይ ደሰ ሲል❤

    • @MissZabiba
      @MissZabiba 3 месяца назад +15

      በሰላም ግቢ🎉

    • @SabSab-j3n
      @SabSab-j3n 3 месяца назад +25

      ታድለሽ እናትየ😢

    • @Haileg2360
      @Haileg2360 3 месяца назад +8

      በሰላም ግቢ

    • @ተወከልቱአላህ-ቨ1ቨ
      @ተወከልቱአላህ-ቨ1ቨ 3 месяца назад +6

      ታዴለሺአላህበሰላምያሰገባሺእህት

  • @NgishALiy
    @NgishALiy 3 месяца назад +92

    ማሻአላ ቶፊቅ ለሥፊያለዉ ትግሥት ማሪናነዉ አሂና ከሚሏትልጂጋ. ካቋረጠ ወድህ. የሦፊ ፍቅር ዳድሥ ያዘዉ የምትሉ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 3 месяца назад +258

    የሶፊ እና የቶፊቅ ደስታ የሚያስደስታችሁ እስኪ የሶፊ ሩጫ ያሳቀዉ

    • @mahboba1239
      @mahboba1239 3 месяца назад

      በጣም፣ነው፣ምትገርም❤❤❤❤🎉🎉

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 месяца назад

      ​@@mahboba1239ደምሪኚውደ 1:41

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 3 месяца назад

      😂😂😂😂 dna

    • @AliMohammed-t3w
      @AliMohammed-t3w 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 3 месяца назад +10

    በፊት ቢሆን ይመታት ነበር ማሻ አላህ ወላሂ አላህ ይጨምርልህ ቶፊቄ ለሦፊ ያለህ ክብር ፍቅር ትዕግሥት ይለያል ❤❤❤❤❤ለውጥማ አለ ❤❤❤❤❤❤❤❤😊 በጣም ደሥ አለኝ ፈርቼ ነበር ያሥከፋታል ብየ ❤❤❤❤❤❤

  • @sadamu
    @sadamu 3 месяца назад +268

    😂 ያበደ ነው ሶፊን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ ሰራችለት❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 месяца назад +2

      ጪቃይደቭራል😂😂ደምሪኚማውደ 2:30

    • @ሚስጥርሚዲያA
      @ሚስጥርሚዲያA 3 месяца назад

      ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን🎉

    • @AliMohammed-t3w
      @AliMohammed-t3w 3 месяца назад

      😊😊😊😊😊😊

    • @Ahlam_gelagay
      @Ahlam_gelagay 3 месяца назад

      ​@@ሚስጥርሚዲያAደምሬሻለሁ ደምሪኝ ውዴ ገና ጀማሪ ነኝ😢

  • @meryemAli-k8e
    @meryemAli-k8e 3 месяца назад +30

    ይችን ኮሚንት የምታዩ ሁሉ በስደት ያላችሁ የእርፍት እንጀራ በቃ ብሎ በሀገራችን ላይ ይወፍቀን ያርብ

  • @KeyriyaSultan-cn6jg
    @KeyriyaSultan-cn6jg 3 месяца назад +492

    እስኪ ቶፊቅ ቁርዐን ገብዘን ምትሉ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 месяца назад +3

      ትክክልደምሪኚውደ 1:25

    • @huloode
      @huloode 3 месяца назад +23

      ምን አይነት ጥያቂነዉ የምጠይቁት ቁርአን መቀለጃ መስላችሁ ለምን ምርጥዬ ቃረዕ አሉ እነ ነቢል ተዉፊቅ ብዙ ለምን አትከታተሉም ተዉፊቅ ቁርአን ይጋብዘን በፕራክ መሃል ይጋብዝሺ

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 3 месяца назад

      ​ተውፊቅስ ሙስሊም አይደልደ ማነው ለነነቢል ብቻ ያደረገው ቁርአንን እነሱም ለጥቅማቸው ብለው ነው ታብ ታብ እያሉ ቱክ ቶክ ላይ ቁርአንን መነገጃ ያደረጉት ወርልኛ ንገሩኝ ባይ ሆንሽሳ​@@huloode

    • @KeyriyaSultan-cn6jg
      @KeyriyaSultan-cn6jg 3 месяца назад

      ​@@huloode እኔ የለም አላልኩም እኮ ቆይ ችግሩ ምንድነው ቢቀራልን?አ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 3 месяца назад

      ​@@KeyriyaSultan-cn6jgእቦቲዉ አላየሽዉ ምንአሥባለሽ 😂

  • @zenbzz45338
    @zenbzz45338 3 месяца назад +23

    ደጊ አረግሽው😂 በለፈው በጣም አነድዶኝ ነበር አንቺ ስታልቅሺ የኔ አልቃሻ😂😂😂❤

  • @queenhaykel298
    @queenhaykel298 3 месяца назад +119

    ሶፊ እወድሻለሁ ግን አለባበሰሺን አሰተካክሊ

  • @Neima-r9u
    @Neima-r9u 3 месяца назад +17

    ሶፊዬ ተዉ ፕራክ አትደራረጉ ተዉ ተዉ ጥሩ አይደለም 🙏በተረፈ እዎዳችዃለሁ ❤❤❤❤

  • @ሪም
    @ሪም 3 месяца назад +140

    በፕራክም ሆነ በቁም ነገር. የሴት ልጂ እባ ይቁም ሴት እናት ልጂ ሚስት ናት ክብር ይገባናል

  • @MunaAyalewu
    @MunaAyalewu 3 месяца назад +9

    ወላሂ ጀግና ነሽ አደለም ጭቃ አር ይገባዋል እደዛ የደም እባ አስለቅሰውሽ ጀግና ነሽ ሳላደቅሽ አላልፍም

  • @manayeralzabi6085
    @manayeralzabi6085 3 месяца назад +87

    ይሄኛዉንም ፕራክ አርጊዉ😂😂😂

  • @HhKk-f4s
    @HhKk-f4s 3 месяца назад +3

    ቶፋ ሶፊን በጣም ይወዳታል ወንዱንነው ያመናጨቀው ለሷ ያለው ክብር ይለያል አድቅሀለሁ ያገሬ ልጅ

  • @mubetube2
    @mubetube2 3 месяца назад +47

    ብድሩን ማይመልስ አይወለድ ቶፊቅ ቻለዉ😂❤❤❤

  • @MoneraMonera-uf9dc
    @MoneraMonera-uf9dc 3 месяца назад +5

    ሶፊ ላአላህ ብይ በጣም እወድሻለው ግን አለባበስሽ ቀይሪ ❤❤

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 3 месяца назад +42

    ወይኔ ቶፋዩ አሳዘነኝ ሶዪ የኔ ውድ ጀግና ስወድሽኮ ግን እኔ የፈራሁት ምላሹን ነው እኔ እንደባለፈው ማልቀስ አልፈልግም ግን ሁላችሁንም እወዳችሀለሁ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 3 месяца назад +8

    ሶፊ ፕሮግራሙን ሰላበላሸሺበት አዝኝአለሁ ስራቺሁ አስቆኛል በዝሁ አጋጣሚ ተውፊቅ ለሴትልጅ ያለው ክብር

  • @ኢማንየሀይቋሀላሌንናፋቂ
    @ኢማንየሀይቋሀላሌንናፋቂ 3 месяца назад +27

    ተረጋጋእጂ ጎደኛዬ ሢል ዴሥሢል አላዘረ ምን ያረግ ሚሥትህ እኮናት😂😂😂

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 3 месяца назад +25

    ኧረ የመዳም ቅመሞች እኔንም አበረታቱኝ ❤አያስከፍልም እህታችሁነኝ

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 3 месяца назад +60

    ዋው ቀን ወጥቶልኝ ዛሬ አንደኛ ነኝ ተውፊቅን እና የሶፊያ ወዳጆች ላይክ አድርጉኝ
    የስደት እህቶቸ አላህ የታሻለ የረፍት እጀራ ይወፍቀን❤🎉🎉

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 3 месяца назад +4

    እፍ የኢትዮጵያን አይር አይቼ አሁን ያለሁበትን ሙቀት ሳስብ ልቤ ቃጥ እፍ ደስ ሲል አይሩ ያላችሁበት ሰፋር ❤❤❤❤❤ሶፍዬ የኔ ውድ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 3 месяца назад +53

    ነብሳችሁ አይማርም ወይኒ ሶፊ መልሱ ግን ከባድ ነው አንቺን አያርገኝ❤❤

  • @AreenNabeelAL-Mahameed-kl2xj
    @AreenNabeelAL-Mahameed-kl2xj 3 месяца назад +3

    እሾክን በሾክ አደረግሽው ያረቢ ትግሥቱን ይሥጠው እምለውም የለኝ ውይ ሦፊየ

  • @sufiyoutube7730
    @sufiyoutube7730 3 месяца назад +16

    ምርጥ ፍራንክ ነው እሷም ባለፈው አስለቅሳቸው የለምእሷን አስለቅሳቸው የለ እሷን ከአረጋችሁት አይበልጥ አልአዛር ደግሞ ምን ይሆንያላዛር ደግሞ መቼ ይሆን ጠብቃለንያላዛር ደግሞ ከዚህ መብለጥ አለበትአላህ ይጠበቃቸው እወዳችኋለሁ❤💕❤

  • @rahmarahmatemam6252
    @rahmarahmatemam6252 2 месяца назад +1

    ቶፊቅ በጣም ትዕግስተኛ ነው አላህ ይጨምርለት❤❤❤

  • @fafitube1
    @fafitube1 3 месяца назад +40

    ብድሩን ማይመልስ ልጅ አይወለድ ሶፊ ሰራሽለት ይገባዋል😅

  • @نورهالدوسري-ظ6ر
    @نورهالدوسري-ظ6ر 3 месяца назад +3

    ስንት ናገር እያለ እንዲ አይደራግም ተግሶሸል ቀል ስለገበልሽ ናው ዝም ያለሽ ግን ጠብቂ ይሰራልሻል😢

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube 3 месяца назад +26

    ማሻላህ እሰኪ የሰዉ ደሰታህ የሚያሰደሰታቸሁ ፕሮፈይሊን ተጭናቹሁ አሰርሺ አሰገቡኘ 😢

  • @AminaAmina-o7o
    @AminaAmina-o7o 3 месяца назад +5

    ሚስኪን ቶፋዬ አይዞክ ሶፊ ግን ምላሹን ቻይዉ አላዝንልሽም. ካሁኑ ልገርሽ 😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ቅምጥሎ
    @ቅምጥሎ 3 месяца назад +11

    ሶፊ አሁደሞ ስጦታ የመስጫዉ ተራ ያችነዉ ወላሂ

  • @ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ
    @ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ 3 месяца назад +19

    የጆሮ ጌጥ ለማሳየት ነው እዴ ሂጃብሽን የማታስተካክይው እህቴ አላህ ሂድያ ይስጠን ለሁላችንም አስተያዬት ሲሰጡሽ ደሞ አስተያዬት ተቀጠበይ

    • @zadsem7305
      @zadsem7305 2 месяца назад

      ድለድግ

    • @zadsem7305
      @zadsem7305 2 месяца назад +1

      ወላሂ በደዚ አይነት ነው እስልምና ሚሰደበው

  • @HaledAhmeb
    @HaledAhmeb 3 месяца назад +36

    ሱፌንየምትወዱ. እስኪድምሩኝ

  • @hayouyoutube2886
    @hayouyoutube2886 3 месяца назад +6

    ጉድሽ ፈላ ቀጣይ ሶፊ

  • @shegabesta909
    @shegabesta909 3 месяца назад +26

    ሶፊያ ታየኝ የሚበቀልሽ በቀለ ታየኝ ሶፍያ ጉድሽ ቶፊቅ በቀላሉ አይለቅሽም ይታዘጋጅ በቃሉ 🤣🤣🤣🤣

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 3 месяца назад

      😂😂😂kelale deme enba new miyaselekesat

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 3 месяца назад +9

    እንደዘ አይነት ፕረንክ በጣም ይደብረል ብታስለቅሽ ይሻለል ከዚ😢😢😢

  • @abduFaker
    @abduFaker 3 месяца назад +12

    ቶፊቅና ሶፊ በጣምደስትሉኛላችሁ ሶፊ በኋላ የሚመጣውን አፀፋ አትችይውም

  • @አይያችቀን
    @አይያችቀን 3 месяца назад +2

    አርቶፊክ ሳላደንቅህ አላልፍም ትግስትህ ሶፊ ደግምብድርሽንመልሰሻል❤❤❤

  • @isjkaosm2764
    @isjkaosm2764 3 месяца назад +9

    ወይ ጉድ ኧረ አላህን. ፍሪ መጀመሪያ አለባበስሽን አስተካክሊ ሲቀጥል ይህን ከንቱ አስተሳሰብ የምታስቢበትን ሌላ ጥሩ ነገር ብትሠሪበትስ

  • @HadeenKaleen
    @HadeenKaleen 3 месяца назад +2

    አረ የተመታቹ 😂😂አላዛር ጥሩ ሠው ነህ❤❤❤❤❤በሣቅ ሞትኩኝ❤❤❤

  • @EmyሀቢቢየልቤአለቃHነኝአፍ
    @EmyሀቢቢየልቤአለቃHነኝአፍ 3 месяца назад +10

    ወየዉ ሳላየዉ በሳቅ በመግቢያዉ ብቻ በሳቅ😂😂😂😂ደግሞ ስጨርስ ደግሞ እኮምታለሁ😜

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 3 месяца назад +2

    የዛሬዉ ይለያል የኔ ሳቂታ ሶፊዬ መዳኔ ሁሌም አግዛት ሶፊን

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 3 месяца назад +5

    አላዛር ምርጥ ልጅ❤

  • @HayatHayat-z2s
    @HayatHayat-z2s 3 месяца назад +2

    ተውፊቅ ማሻአላህ ልሶፊ ያለህ ክብር አሁን ትክክኛ አፍቅሪ መሆንህን አስመሰከርክ

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 3 месяца назад +9

    ❤❤❤❤❤ ለሚቀጥልለው አፀፋ ሶፊ አላህ ይድርስልሺ❤❤❤

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 3 месяца назад +2

    ወይኔ ሶፊየ ምላሹን ሳስበዉ እኔ የለሁበትም ብታለቅሽ ቡሀላ አናዝንልሽም,,,ደግሞ ባች ቻኔል ቪዲወ ልቀቁ ይጠቅምሻል ❤❤❤

  • @hayath9776
    @hayath9776 3 месяца назад +47

    እኔ እስካሁን አልተናገርኩሽም ሶፊ አላህን ፍሬ ፀጉርሽን እደ ግመል ሸኛ አትቆልሊ በርግጥ ፀጉርሽ አይደለም ተው ግን ተካፊሮች ጋ አትመሳሰሉ በዛላይ እደሙስሊም ሁኝ ካፊር ደግሞ ወድም አይባለም እሽ እደው ምናለ አሂራችንን ብናስታውስ ምናለ ዘላለም የምንኖርበት አሂራ ነው እዱኒያ የጦት ጤዛ ናት

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ 3 месяца назад +1

      አስማም ገልቱ ናት

    • @GdHhd-el4ht
      @GdHhd-el4ht 3 месяца назад +3

      አቺ ዲቃላ ማነው ካፍር ደቆሮ አሮጊት ሀይማኖትሽን ብታከብሪ የሰው ሀይማኖት አትናገሪም አህያ ሲቀጥል የሁሉም መገላለጥ አይፈቀድም ውጋት ያፈራፍርሽና ሰገጤ

    • @MmMm-ip3xu
      @MmMm-ip3xu 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂ካፊር አደለንም ልትሉ ነው እደ

    • @ImanSaiid-jf9ks
      @ImanSaiid-jf9ks 3 месяца назад +2

      ​@@GdHhd-el4htበሀላል የተወለደ ሰዎ ዲቃላ አይባልም ወገን ደም አሏህ በተከበረዉ ቃሉ ነው ካፍር ያላችሁ ገለቲ

    • @Bfhgth
      @Bfhgth 3 месяца назад

      ደቆሮ ምናገባሽ ካፊትላለችዴ ሀይማኖትሽን የምትወጅው ተኾነ የሰው ሀይማኖት አክብሪ ገልቱ ስለራስሽ ሳታቂ ሰውጋ አትጠልጠይ ከብት ነሽ

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 3 месяца назад +1

    ብድሩን የማይመልስ አይወለድ ሶፊያ ጎበዝ👌ቶፊቅ ቻልው 😂😂😂😂

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ 3 месяца назад +50

    ሶፊ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ
    ቆይ ለምንድነው ሂጃብ እንድህ እምለብሽ??

    • @TuGu-dx7qo
      @TuGu-dx7qo 3 месяца назад +3

      የኔም ጥያቄ ነዉ ከወለ እኮ የቆመዉ ወለሂ ሲያስጣለ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 месяца назад +3

      ​@@TuGu-dx7qoድናንስለማታቅ😢😢ደምሪኚማውደ😅 ፕሮፍይሌንተጪነሽ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 месяца назад

      ደምሪኚውደ 5:46

    • @sofiyamohammed2184
      @sofiyamohammed2184 3 месяца назад +1

      ጻጉር የላት ላዛነው 😡

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 3 месяца назад

      ፍሽን ነው😢😂

  • @وجدانابراهيم-ف9ج
    @وجدانابراهيم-ف9ج 3 месяца назад +1

    የኔንግስቶች ሶፍየየኔልእልት❤❤❤❤❤❤እወዳችዋለሁበርቱልኝ ሁሌምሳቁልን እኛምእድናትለሀገራችንያብቃን❤❤

  • @zabebar3796
    @zabebar3796 3 месяца назад +10

    በስደት ያላችሁ ለሀገራችን ያብቃና የናፈቀናቸውን ቤተሰቦቻችንን ለማየት ያብቃን

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g 3 месяца назад

      አሚንያረቢ🎉🎉🎉🎉

    • @Z-qn5qr
      @Z-qn5qr 3 месяца назад

      እረአሚንንንንንን

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 3 месяца назад

      እሚንንንን❤❤

    • @Ahlam_gelagay
      @Ahlam_gelagay 3 месяца назад

      አሚንን ደምሪኝ ውዴ❤

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 3 месяца назад +2

    😂😂ምን መሠለ😂 እህቶቸ አግኚቶ ተማጣት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Dyfgj-xd7tb
    @Dyfgj-xd7tb 3 месяца назад +5

    ወላሂ ስትስጠዩ እደዚህ ያለብራክየለም😢😢😢 በሌላአትበቀይምእዴ እዴትብሮግራምታበላሻለሽ

  • @muntahasharif85
    @muntahasharif85 3 месяца назад +2

    ሰራሽለት ብላቹ የምትስቁ ሰዎች ግን ጤነኛ ናቹ በዚህ ልክ ጭካኔ ወላሂ በጣም ነው የሚደብረው ሶፊ ጭራሽ ሠው እኮ አልመሠለም ክብር ይኑርሽ ቀጣይ ስጦታ አዘጋጅለት ግን የዋህ ትመሲኝ ነበር አዘንኩብሽ😌😌😌😌😌😥😥😥😥😥

  • @Rahima-pp5qf
    @Rahima-pp5qf 3 месяца назад +8

    የኔወድ ሶፊ ሰራሽለት🎉😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @RobeRobe-y5v
    @RobeRobe-y5v 3 месяца назад +3

    ኪኪኪኪ ሚስኪን ወላሂ ሶፊ ጉዲሺ ነዉ ,ወይኔ ታየኝ

  • @JamilaJamila-uo1lb
    @JamilaJamila-uo1lb 3 месяца назад +10

    Anatu dura ilaale tofiki fi sofi mee like godhaa

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 3 месяца назад +2

    ቶፉ ምንም ድንጋጤ የለበትም ወንድ ነህ❤❤❤ደጋረግሽ ደስብሎኞል

  • @Sofiyaabdela6
    @Sofiyaabdela6 3 месяца назад +27

    ሰራሁለት😂😂

    • @sadamu
      @sadamu 3 месяца назад

      ጎበዝ ደግ አርግሽ አልቅሰሽም አልቀረሽ😂

    • @عبدالله-س2ل1ض
      @عبدالله-س2ل1ض 3 месяца назад +1

      ራስሽ ላይ ያደረግሽው እስፓጅ በዛ ቀንሽው ማሬ ❤❤

    • @BdDj-hd1kb
      @BdDj-hd1kb 3 месяца назад

      ዋዉ❤❤❤❤❤

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 3 месяца назад

      ጎበዝ😂😂😂😂

    • @AsSa-vd7wq
      @AsSa-vd7wq 3 месяца назад

      ጎበዝ😅😅😅😅🤣🤣🤣🤣

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም መጣችሁ ፍራክ ሲበዛ እሚያስከትለው እብደት ነው

  • @Haditasiraj-rn8cs
    @Haditasiraj-rn8cs 3 месяца назад +4

    ሶፊ አትቀየሚኝና አድነገር ልምከርሽ ሂጃብሽን አስተካክሊ ሙስሊም እደዚህ አይለብስም❤❤

    • @zuzuytub3195
      @zuzuytub3195 3 месяца назад

      ካቶሊክ ክርስቲያነው እደሷ እሚያስርው ፀጉሩን ሁልግዜሳያት እነሱ😂

  • @yadelewabebaw
    @yadelewabebaw 2 месяца назад

    aseleksuat neber serachlet???

  • @HbedrgEr4
    @HbedrgEr4 3 месяца назад +7

    የኔ ዉድ በጣም ተመቸሺኝ

  • @HabasiEmuferah
    @HabasiEmuferah 3 месяца назад +2

    ሶፊየ ዋው ❤ ጉድ ሰራሽው ደግ አርገሽዋል
    ቶፋ ግን ለምን ታበዛዋለህ እንዴ ፕራንክ እኮ ነው ልትበላቸው ደረስክ እኮ የኔ ምስኪን ሶፊ እርቀቷን ጠብቃ አሳለፈችው😢

  • @رقيهالاسطوره-ص2ص
    @رقيهالاسطوره-ص2ص 3 месяца назад +6

    ሶፊየ እንደዚ ኣይነት ያለ ፕራንክ ይቅርብኝ ቦሃላ ይከብድሻል😢😂😂😂

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k 3 месяца назад +2

    አረ በጣም ይደብራል ሶፊ እንደዝህ አይነት ቀልድ ይቅርብሽ😡

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 3 месяца назад +5

    ሶፊ ነብስሽ አይማር ውይኔ😂😂❤❤

  • @Redu78978
    @Redu78978 3 месяца назад +2

    ጎበዝ ሶፊዬ ደግ አደረግሺዉ እሱ ሲያረግ ደስ ይለዋል አቺ ስታረጊዉ ጓ ይላል😂😂😂😂

  • @ሀዊየወሎልጂ
    @ሀዊየወሎልጂ 3 месяца назад +5

    ወላሂ ገደልሺውሶፊ ምነው በናትሺሰ

  • @hs2430
    @hs2430 3 месяца назад +2

    ተሳካልሺ በባለፈው በጣም አዝኘ ነበር ስታለቅሺ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 3 месяца назад +23

    ወላሂ እኔ እየበላሁ ነበር ካዛ በጣም ጮሁክ ሴትዮየ ምን ሁነሽ ነው አለችኝ በጣም ደነገጥኩ😄😄😄😄

  • @median_A6
    @median_A6 3 месяца назад +2

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ﷺ

  • @RahmatGashaw
    @RahmatGashaw 3 месяца назад +13

    ሶፊ ወላሂ መልሱን አትችይዩም

  • @ekramahmed8632
    @ekramahmed8632 2 месяца назад

    ይችን የምታነቡ ሁሉ አላህ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ያረብ😢😢😢😢

  • @EmushTamrat
    @EmushTamrat 3 месяца назад +7

    የኔ ቆንጆ ሰራሽለት

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 3 месяца назад +7

    ሶፊ ኮሜት ካነበብሽ ከሻርፕሽ ሥር የምትሸከሚውን ነገር አትጠቀሚ በአላህ በስነ ሥርዓት ሻርፕሽን አስረሽ ሥሪ

    • @عزيزهمحمد-ش8ش
      @عزيزهمحمد-ش8ش 3 месяца назад +1

      በጣም ወላሂ ምን ነው እምትሸከመው አኡዙቢላህ እብድ ይመስል መሸከም ድቦ

  • @amenaamenamohammad1759
    @amenaamenamohammad1759 3 месяца назад +5

    Sofiyee jagiinaa❤❤❤❤❤🎉🎉🎉gobazii bidiiruu malashii

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 3 месяца назад

    ቶፊቄ ዘንጦ ብቻ ሳይሆን እንድህ ሁኖ ራሱ በጣም ያምራል የኔ ማኛ ሁሌም ይመርብህ

  • @naatytube
    @naatytube 3 месяца назад +9

    አምላኬ ሆይ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ ደምሩኝ🙏😔❤

    • @Aዬ
      @Aዬ 3 месяца назад

      ደምሪኝ😢😢❤

    • @naatytube
      @naatytube 3 месяца назад

      @@Aዬ ደመርኩሽ ደምሪኝ

  • @kedigugam-bb5ug
    @kedigugam-bb5ug 2 месяца назад

    ወላሂ ጎበዝ ነው ሶፊን ሳይመታት

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 3 месяца назад +5

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሶፊእህቴአለቦበስሺን እስቴኮክል እህት እህቶች አላህ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ በቅንንት ቤተሰብ አርጉኝ ሶፊሙሉ ልብስ ልበሺ ታስቀየምኩሺ አፉበይኝ

    • @HaiatLok
      @HaiatLok 3 месяца назад

      አረኩሽዉደ

  • @AlewuyaAli
    @AlewuyaAli 2 месяца назад

    እረ በሳቅ ወላ ስትሾካሾኩ ሽቶም ሰው ነው የሚያቀብለው አላለችም የኔ ቆንጆ ❤️ ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @fatemaa7263
    @fatemaa7263 3 месяца назад +8

    ዳግ አረሺለት 😃😃😃😃😃

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 3 месяца назад +1

    ወይኔ ሶፊ ጉድሺ ፈላ ቶፊቅ በቀላል አይለቅሺም

  • @HaiatLok
    @HaiatLok 3 месяца назад +9

    ደግአረግሽሶፊ ግንሂጃብሽን በደብልቀሽ ጆሮጌጥሽ አገትሽ መታየት የለበትም እማ እጅጌ ጉርድም አትልበሽ እወድሻለሁ🎉

  • @የአብ-ቱዩብ21
    @የአብ-ቱዩብ21 3 месяца назад +1

    ሶፊዬ ስወድሽ የኔ ህንድ

  • @AbdiAhemd
    @AbdiAhemd 3 месяца назад +6

    አላዛርን ቀጣይ በሚገርም ፖራንክ እንጠብቃለን እሽ

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 3 месяца назад +1

    ዉይ ሶፉ ነፍስሽ አይማርም ሲዘጋጅ ዉሎ ግን እሠይ በቀደም አስለቅሶሻል❤😂❤

  • @azizaoumer-e6z
    @azizaoumer-e6z 3 месяца назад +37

    የሶፊ የቶፊቅ አድናቂ 👍👍 አሳዩኝ ሶፊና ቶፊቅ ይመቻችሁ የምትሉ👍

  • @EkRUTube-t8m
    @EkRUTube-t8m 3 месяца назад +1

    ሶፊዬ የኔጀግና እሰይ

  • @Masimtube-n3t
    @Masimtube-n3t 3 месяца назад +4

    ሶፊ የሸሺ እስታይል ምንድነው😊

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 3 месяца назад

      😅😂😂😂😅😅ሞደሊስት😊😊

  • @yadelewabebaw
    @yadelewabebaw 3 месяца назад

    are endezh aynet prank atadergu???

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 3 месяца назад +13

    ሶፊ አጦፍተሻል ዛሬ እጅ እጅ የሚል ፕራንክ ደሞ ዘንጦ ፕሮግራም አለበት ያሳዝናል😢😢😢😢

  • @SadaMohammed-hh6eq
    @SadaMohammed-hh6eq 3 месяца назад +1

    ጉድሽ ሶፊ ጠብቂው😂😂😂😂

  • @Seadahussen-vi7tp
    @Seadahussen-vi7tp 3 месяца назад +6

    ኡፍ ሀገሬ ናፈቀኝኝ ዝናብ እነዘነበ ነው ውሀው ደፍርሶ ሳየው በጣም ተሰማኝ አሏህ በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ለሀገራችን ያብቃን ያረብ

  • @amaamm6029
    @amaamm6029 3 месяца назад +1

    ሶፊ ምነው እንዲጨካኝ አትመሰኘት ነበር የክረምት እኮ ነው ያስመሰልሽው ተውፊቅ ግን ትግስተኛ ነህ😢😢😢😢😢

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 3 месяца назад +12

    በጣም የሚያስጠላ ፕራንክ ነው ከትልልቅ ስው አይጠበቅም አይደረግም እውነት ሚስት የእውነት ቅናተኛ መሆንን አስታወቀች ብልግና ነው

    • @mellmell9954
      @mellmell9954 3 месяца назад

      ቅናት አይደለም

    • @birtukantesfaye678
      @birtukantesfaye678 3 месяца назад

      በቪዲዮ ያልሽው ተመልከቺ ሲቀጥል በነጭ ልብስ ላይ ጭቃ በጥብጦ መድፋት ምን ይሉታል ከገባሽ ደግመህ አትለብስውም ማለትሽ ነው ።ፕራንክ የምትሉት ሲጀመር አያምርም

  • @Medi-j4y
    @Medi-j4y 3 месяца назад +2

    ሰሞኑን ማሻ አላህ ሆነሻል አለባበስሽ

  • @Saadah1Bb2
    @Saadah1Bb2 3 месяца назад +5

    ሶፊ ስወደት

  • @RabeiRabei-p5c
    @RabeiRabei-p5c 2 месяца назад

    ደግ አደረግሽዉ ሶፊዬ❤❤❤