ያላሰብኩት ስቃይ ደረሰብኝ🥹 // መቅዲ እና ፈኪ ተበቀሉኝ😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @Jossey27
    @Jossey27  4 месяца назад +183

    አስታራቂዉ ላይ መቅረብ ለምትፈልጉ 0982011548 telegram Jossey 27
    Instagram Jossey _27 ብላችሁ ግቡ ታገኙኛላችሁ🙏

    • @ኢክራም-r7wtub
      @ኢክራም-r7wtub 4 месяца назад +2

      @@Jossey27 ሚስኪንተበቀላቸውጆሲጨቃድፍባቸውሁሉንምተበቀል

    • @FatimaA-su6cs
      @FatimaA-su6cs 4 месяца назад +3

      🎉

    • @Sofiya45-fk7oy
      @Sofiya45-fk7oy 4 месяца назад +1

      ❤❤❤🎉🎉

    • @WEt-pj4jv
      @WEt-pj4jv 4 месяца назад +2

      ወለሒ አተም ተበቀለቸው ምሢኪን❤❤❤

    • @SelamFantu-k7n
      @SelamFantu-k7n 4 месяца назад +4

      ጆሲ አትመልሰም ቴሌግራም ላይ

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 4 месяца назад +238

    አላህ አንድ ነዉ መልክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 4 месяца назад

      ደምሪኝ ውዴ

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 4 месяца назад +2

      ከዛስ 😂😂😂😂

    • @ኡሚአላሜ
      @ኡሚአላሜ 4 месяца назад +2

      ስለለሁ አለይሂ ወሰልም

    • @SADID3202
      @SADID3202 4 месяца назад +1

      ሡለላህአለሂወሰለም

    • @Hayu222
      @Hayu222 4 месяца назад +1

      ሰለላህ አልይሂ ወሰለም❤

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 4 месяца назад +194

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላሁ አክበር

    • @RhametAhamed
      @RhametAhamed 4 месяца назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤ 1:48

    • @honey_h7y
      @honey_h7y 4 месяца назад +2

      ደምሩኝ

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 4 месяца назад +6

      ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላህአክበር❤❤

    • @Hayu222
      @Hayu222 4 месяца назад +4

      ሱበሀን አላህ❤ አልህምድለላሂ ❤አላህ አክበረ ❤

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 4 месяца назад +1

      ደምሩኝ❤❤❤

  • @thottirajan2896
    @thottirajan2896 4 месяца назад +185

    የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ ጉሉ አሚን😢😢😢😢

  • @SusuHussen-x3d
    @SusuHussen-x3d 4 месяца назад +167

    ሰሉ አላ ነቢይና ሙሐመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Hayu222
      @Hayu222 4 месяца назад +1

      ሰለላህ አልይሂ ወሰለም❤

    • @ወይዘሪትAmina
      @ወይዘሪትAmina 4 месяца назад +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @سوزنا
      @سوزنا 4 месяца назад +1

      ሰለላሁአለሂ ወሰለም

    • @HayatZxc
      @HayatZxc 4 месяца назад +1

      صلى الله عليه وسلم

    • @الله-ذ8ل1ي
      @الله-ذ8ل1ي 4 месяца назад +1

      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Getahcew
    @Getahcew 4 месяца назад +46

    ጅስን እና መቅዲን አድለይ ሆነዉ ማየት በጣም እምትመኙ 👍

    • @YasminDargaga
      @YasminDargaga 4 месяца назад

      ፈኪ ጣልቃ ካልገባች እኔም ምኞቴ ነዉ

  • @alahamdulilahalakulihal
    @alahamdulilahalakulihal 4 месяца назад +121

    16:20 ፈኪና አህሙ አለመታረቃቸዉ ጉድ እዩ የገባዉ ብቻ😮

    • @SaadaSaada-j3k
      @SaadaSaada-j3k 4 месяца назад

      ቆሻ አሽቃባጭ

    • @HawaAbdikadir-f4b
      @HawaAbdikadir-f4b 4 месяца назад

      ትክክል

    • @zeynebayoutube3916
      @zeynebayoutube3916 4 месяца назад

      ሀሀሀሀሀሀሀ

    • @ZiadaMohammad
      @ZiadaMohammad 4 месяца назад

      በትክክል 😢😢😮

    • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
      @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ 4 месяца назад +7

      አይተያዩም አይነጋገሩም ሁሉም ተመልካች ለአህሙ ሲወግኑ ተመልካቹን ለማረጋጋትነው አብረው የመጡት አቺ ገብቶሻል😂😂😂😂

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 4 месяца назад +53

    አህሙከለ ይደምቀል ፈገግተዉ 👌👌ግር ማ ሞጎሱ ወዉ 💔💔

    • @RhametAhamed
      @RhametAhamed 4 месяца назад

      😢😢😢ሠህ😢😢❤❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 4 месяца назад +1

      ውዴ ደምሪኝ❤

  • @AsnaKemal-qd9hn
    @AsnaKemal-qd9hn 4 месяца назад +328

    በአላህና በመጨረሻው ቀን የሚያምን ሙስሊም ፈኪሃን የትኛውም ሚዲያ ላይ እንዳይሰድባት ስድብ የኛ የሙስሊም መገለጫ አደለም እንኳን እኛ ምንዋንም የማናውቃት አንዲት ሙስሊም አህታችን ይቅርና እስልምናን ለኛ ለማድረስ ብለው እንደዛ የተሰቃዩት ውዱ ነብያችን እንኳን እንደዛ ሲያሰቃዩዋቸው እንኳን አይሳደቡም ነበር እኛ ደሞ የሳቸው ኡማ ነን የሠው የደስታው ምንጭ መሆን ባንችል የሀዘኑ ምንጭ አንሁን የግድ ከወንድ ጋር አልገለፈጥሽም ብላቹ አትሰደቡዋት ዩቲ ናስ ያን ሁላ ስትወርዱባት የነበረዉ በምታደርጋቸው ነገሮች አደለም እንዴ ስለዚህ በሒጃብዋ የደመቀቺውን ንግስት ከፍ ዝቅ አታድርጉዋት አላህን ፍሩ የሙእሚን መገለጫው ስድብ አደለም የማዳም ቅመሞች አረፉ ነውር ነው ❤😊

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 4 месяца назад +2

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @samihahusen8576
      @samihahusen8576 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @samihahusen8576
      @samihahusen8576 4 месяца назад +1

      Sallaallahu aleyhi wossaallaam❤❤

    • @RhametAhamed
      @RhametAhamed 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤😢ሠህ❤❤❤🎉🎉🎉❤ 20:41

    • @kedrebrahim4582
      @kedrebrahim4582 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤ወላሂ ፈኪያ በጣም ነው ያሳዘነቺኝ ወይ ዱኒያ ❤❤❤

  • @ኢክሩወለየዋ
    @ኢክሩወለየዋ 4 месяца назад +46

    ውይ ፈኪ ለጆሲ ያላት ቦታ ብርድስ ቢመታ አላርጂስ ቢያመጣለት ልብስ አዘጋጂተውለታል አለች❤❤❤🎉

  • @HaHa-q6c
    @HaHa-q6c 4 месяца назад +94

    አህሙና ፍኪ እደድሮው አደሉም ከምር😢😢

    • @SadasusuSied
      @SadasusuSied 4 месяца назад +1

      አው እኔም መከታተሊንአቁሚለሁእነሱን😢😢

    • @RukiKk-k3f
      @RukiKk-k3f 4 месяца назад +3

      አወ እሷ ለአህሙምን አቶዴዉም የሄራወድሞነዉ ምንቢሆን በዛላይ መልካምልጂነዉ

    • @صفيبنتاحمد
      @صفيبنتاحمد 4 месяца назад

      አወወወ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 4 месяца назад

      ​@@RukiKk-k3fብትናገርኮ ያደረጋትን አብረሽ ስር ብለን አንጫናትም😢

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 4 месяца назад

      አው😢😢

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 4 месяца назад +8

    አህሙና ፈኪ እደተደባበሩ ናቸዉ የሚል 👍👍👍

  • @FatumaHusein-pt7qo
    @FatumaHusein-pt7qo 4 месяца назад +58

    ፈኪያ ግን ትገርሚለሽ ባለውለታሽ ነበር አህሙ ከጎኑ ፈጠር አልሽ አድል የዋህን ማን ይወዴዋል አች ይብላኝልሽጂ እሱ ፍቅር የሆነ ልጂ ነው

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 4 месяца назад +4

      ኬመንቶች ናችሁ እንድትጠላው የሚታደርጉት

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 4 месяца назад +11

      😅😅😅😅😅😅😅ምን አርገን ጉድኮነው እኛ ለሧነው ሀሳብ የምንሰጠው ይጠቅማታል አብረው ቢሰሩ የተሻለ እይታ አላቸው ቶሎ ይቀየራሉ አብረው ካልሰሩም ተመልካች ከሆነ ግዜ ቡሀላ ይረሳቸዋል ለግዜው ነው ስለዚህ እደቡታጅራዎች ቢያውቁበት ቢሸቅሉ ጥቅሙ ለነሱ ነው ችግር ካለደሞ ያደረጋ ት ነገር ተናግራ መስራት እደማፈልግ ከሱጋ ካስረዳች ማን ምን አገባው ? 😅 በደፈናው ባየችው ቁጥር በዚህ ልክ ከምትበሳጭ ይሄ ላግባሽ አላገባም አይነት ጸብ አይደለም የጥቅም ጸብ ነው አልፈታ አልነገር ያለውም ለዛ ነው ብቻ አላህ ይወቅ ችግራቸውን ስራቸው ቀዘቀዘ ክርስቲያኖቹ ድራማ እየፈጠሩ በውሸት ይሸቅላሉ እነሱ አላህ የሰጣቸውን መወደድ በጥቅም ካበላሹት የሚበልጠውን ያጡታል ​@@Ruki-v3q

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 4 месяца назад

      ሳህ​@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 4 месяца назад +7

      ​@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱንእኔ እኮ ማስመሰል ከቻለች ብታስመስል ደስ ይለኝ ነበር ግን ፈኪ አችልበትም ተመልካች ደሞ የሚወደው እያስመሰሉ እወድሀለሁ እወድሽለሁ ነው 😅እኔ አትስደብ ነው የሚለው የፈለግሽውን መኬመንት ትችያለሽ እህትነት❤

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 4 месяца назад

      @@Ruki-v3q የማስመሰል አለማስመሰል ጉዳይ አይደለም ጥቅም ነው ወዳጅነት በጥቅም ሲመሰረት እንዲህ ነው መጨረሻው መጀመሪያማ አይተናት የለዴ ጥርስበጥርስ እደነበረች አብሮመስራቱን ባትፈልግ ያኔ እደዛ ደስተኛ ሆና አትሰራም ነበር ጥቅም ልጅ አይውጣለት አቆራረጣቸው ደሞ ሲያስጠላባቸው ይመቻቸው እኔም አንችም የሆነቀን እንረሳቸዋለን እድላቸውን ስላበላሹት አዝናለሁ እኛየማንንም ይትዩብ እያሳደግን በደንብ የሚታይላቸው ሙስሊሞች መጡ ብዬ ሳልጨርስ የሚደብር ፊት ያሳዩናል

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 месяца назад +27

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይውስለም ምርጥ ነብይ አስተማር ጅግና የሀቢበላህ ሙሀመድ ❤❤❤❤❤

    • @SaadRak-k4y
      @SaadRak-k4y 4 месяца назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @MmN-fu5fi
      @MmN-fu5fi 4 месяца назад

      ሱለላሁአለይሃምወሰለም

  • @ሀበሿዊት
    @ሀበሿዊት 4 месяца назад +58

    ፈኪና አህሙ የተደባበሩ የመሰለኝ እኔብቻነኝ ወይስ

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j 4 месяца назад +17

    አህሙየ ና ጆሲ ተያይዘው ጥርግ አሉ የኔ ምርጦችችች የእናንተ አቀራረብ ከውሰጣችሁ መሰሎ ሰለሚታየኝ ደሰ ይለኛል

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j 4 месяца назад +19

    ጆሲየ አንተና አህሙ የጀመራችሁትን ውይትና ጭውውት ቀጣይ አቅርቡልን ምርጦቼ በተለይ ሰለ ቤተሰብ ና ወላጆች ያለንን አመለካከት እንማማር ምርጦቼ እሰኪ በቀጣይ በዚህ ጉዳይ የምትሰማሙ ከመታተሮቼ በላይክ እንግለፅላቸው

  • @ሱሱነኝየመድናዋ
    @ሱሱነኝየመድናዋ 4 месяца назад +69

    እህትቼ ወድሙቼ የራፈት እጀራ ይስጠን የነፃነት ኑሪይስጠን ያረብ 0:56

  • @zuzu-e4h
    @zuzu-e4h 4 месяца назад +83

    ስደተኛ እህታችሁነኝ ደብሮኛል እስኪ አይዞሽ በሉኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 4 месяца назад

      ውዴ ደምሪኝ❤

    • @ፂዮን
      @ፂዮን 4 месяца назад

      አይዞሽ እህታችን🙏

    • @ሞም
      @ሞም 4 месяца назад

      አይዞሽ አህቴ ❤

    • @junalynroquero-y1i
      @junalynroquero-y1i 4 месяца назад

      አበሽሩ እህቴ ለኸይረነዉ

    • @طيبه-ب5ن
      @طيبه-ب5ن 4 месяца назад

      Ayzosh

  • @sofyaahmed597
    @sofyaahmed597 4 месяца назад +27

    አህሙየ የኔ ምርጥ ሰው አንተና ጆሲ ብቻ ስሩ ከእናንተ ብዙ እየተማርን ነው
    ይሄን አላዛርና ፈኪን አስወጡ አስተያየታቸው ሲደብር ሙክ ማፊወች

  • @AkramIthyopiya
    @AkramIthyopiya 4 месяца назад +17

    jos ወንድሜ በርታ በርታ በጣም ነው የምወድክ በጣም ነው ማከብረው የክበር ጥሩ ቦታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ብዬ አስባለሁ ❤❤

  • @SadasusuSied
    @SadasusuSied 4 месяца назад +47

    ፈኪና አህሞ እደድሮው ሁኖልን የምትሉ 👍👍 ውላሂ ብቻቸውን ሲመጡ መከታተሊን አቁምኩኝደበረኝ😢😢

  • @ዜድነኝስደተኛዋ-ደ3አ
    @ዜድነኝስደተኛዋ-ደ3አ 4 месяца назад +20

    ወላሂ እች ፈኪ ግን በጣም እያበዛችዉ ነዉ አህሙ ሲመጣ ይሂን ዝፍዝፍ ፊቶን አልዘፈዘፈይዉም ወላሂ ሸም ነዉ ፈኪ

    • @የናቴልጅ
      @የናቴልጅ 4 месяца назад

      ልብ ብለሽልኛል ይች ከንቱ

  • @HemanH-m8q
    @HemanH-m8q 4 месяца назад +3

    ፈኪሀ ግን በጣም አስጠላችኝ እሽ እነ ጆሲ ማየት እፈልግ እና እሷ መኖሩዋን ሳይ ያስጠላኛል

  • @የጂዳዋቀበጥ
    @የጂዳዋቀበጥ 4 месяца назад +6

    ❤❤ፈኪዬ የኔ የዋህ አላህ ከአንቺ ጋር ይሁን በርቺልኝ ❤

  • @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
    @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 4 месяца назад +7

    ቆይ እኔምለዉ ፈኪያ አህሙ ሲመጣ ፈቷ ላይ ደስታዋ ጠፍ አይይይይይ ያሳዝናል አህሙ የዋህ ነዉኮ

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 4 месяца назад +46

    አንተ ፕራንክ ላደረከው እኔ አዘንኩልህ ጆሲ 😢😢ማነው እደኔ ያሳዘነው

    • @GashewZynbe
      @GashewZynbe 4 месяца назад +2

      እኔም😢

    • @HayuHasen
      @HayuHasen 4 месяца назад +1

      እራሡ የጠነሠሠዉ ለራሡ ሆነ😂😂

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
    @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 4 месяца назад +114

    ፈኪ ማስመሰል አትችልም ለምትሉ ይሄ ማስረጃ ነው😅😅😅😅

    • @kedrebrahim4582
      @kedrebrahim4582 4 месяца назад +3

      ፈኪያ ማስመሰል አትቺልኝ ይከ ነው የጎዳት

    • @FatumaTadesse-k9u
      @FatumaTadesse-k9u 4 месяца назад

      ​@@kedrebrahim4582አወ ወላሂ አትችልም

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 4 месяца назад +2

      😂😂😂😂የኔማር

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 4 месяца назад +5

      ይሆ ነው የጎዳት እኮ😢

    • @AaA-kb8zt
      @AaA-kb8zt 4 месяца назад

      የኔ ውድ

  • @MakahAhmed-f8o
    @MakahAhmed-f8o 4 месяца назад +11

    ፈኪየ የኔደረባባ ስወድሸእኮ የኔልዩ ሁለየም ደስተኝሁኝ እህቴ ❤❤

  • @kerya649
    @kerya649 4 месяца назад +18

    የኔ የዋህ ጆ 🥺አይዞክ ያጋጥማል ግን አህሙ ፈኪ ለምንድን ነዉ እደ ድሯችሁ የማታወሩት በቃ አዉሩ ቀለል አድርጉት መዘጋጋት ይደብራል ወላሂ ♥️🥰 አተና ፈኪ ስትሆኑ ወላሂ አብራችሁ የምታምሩት አብራችሁ ኑልን በፈኪ ወይም በአህሙ ሁለታችሁ ብቻ ነዉ እስኪ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ🥺🥰

    • @BilchaHussen
      @BilchaHussen 4 месяца назад +1

      ወላሂ እኔ የናፈቀኝ አህሙ እና ፈኪ እንደመጀመራው ሲስቁ ሲያወሩ ነው የናፈቀኝ እህትና ወንድም እንኳን ሆነው በቃ ብቻ ደስተኛ ሆነው ማየት ናፈቀኝ😢😢

    • @kerya649
      @kerya649 4 месяца назад +2

      @@BilchaHussen አላህ እደድሮዉ ያድርጋቸዉ

  • @zuzubintmohammed7124
    @zuzubintmohammed7124 4 месяца назад +6

    ፈኪ ግን ለጆሲ ያለት እዝነት ይለያል ብርድ ቢመታውስ ይሄ አላርጅክ ቢያመጣበትስ ልብስ አዘጋጅታችኃል አላለችም የኔ ሚስኪን ጆዬ በጣም ነው ያሳዘንከኝ

  • @ZENASH-r3o
    @ZENASH-r3o 4 месяца назад +14

    ዛሬ ተበልተሀል ጆሲ😂😂😂😂😂😂

    • @RhametAhamed
      @RhametAhamed 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂 13:23

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 4 месяца назад

      😅😅😅😅

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw 4 месяца назад +8

    ወይኔ አህሙየ ወዲም አለም ደናነህ

  • @ኢክሩወለየዋ
    @ኢክሩወለየዋ 4 месяца назад +12

    እንወዳችኋለን በርቱ አንድነት ሀይልነው የዋህ ጆሲ😂😂

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 4 месяца назад +1

      ውዴ ደምሪኝ❤

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd 4 месяца назад +7

    ወይኔ ጆሲዬ😅😅 አህሜ እና ፈኪ አይነጋገሩም እሳ እኔ ነኚ የታየኚ

    • @seadibintali
      @seadibintali 4 месяца назад +1

      መች ታረቁና ግጭትማ አለ😢😢

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
    @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 4 месяца назад +14

    አህሙ የኔ ውድ ወንድም ከነቡራ ሀይሚ ጋር ስራልን አይዞህ ❤❤❤❤❤

  • @amena8601
    @amena8601 4 месяца назад +6

    የመዳም ቅመሞችየ አላህ ያልታሰበ ሪዝቅ ይስጣችሁ

  • @Hayu222
    @Hayu222 4 месяца назад +12

    ወይኔ ጆሲ ሚስኪን በገዛ እጅግ ተባላክ😂😂

    • @HayuHasen
      @HayuHasen 4 месяца назад

      እራሡ ባመጣዉ ጉድ😂😂

  • @saadajamal977
    @saadajamal977 4 месяца назад +31

    ፈኪያ ሙስሊሟ እህቴ እኔ ለአላህ ብየ እወድሻለሁ እና ኮሜንት የምታነቢ ከሆነ ልልሽ የምፈልገው ነገር ቢኖር እኔ ብዙ ጊዜ ፀፌልሻለሁ ሙስሊም ወንድምሽ ላይ ማለትም አህሙ ላይ ስታሳይ በነበረው ነገር ፊትሽን ስታኮሳትሪበት ሳይ ደብሮኝ ተናግሬሻለሁ ምክኒያቱም ከአንድ ሙስሊም ይህ ተግባር አይጠበቅም ብየ ስለማስብ ፈግታ ሱና ነው ወንድምሽ ላይ ፈገግ ማለት ለአንች ሰደቃ ነው እና ሌሎች ጋ ሳይሽ ፈታ ትያለሽ እሱጋ ሲሆን ትኮሳተሪያለሽ ይህ ተግባርሽ ደብሮኝ ተናግሬሻለሁ ስለዚህ አስቀይሜሽ ከሆነ ይቅርታ በአላህ ስም እሽ ግን ከአሁን በሗላ የምታስካክሊውን አስተካክለሽ ፈገግ በይ ብዙ እህቶችሽ በኮሜንት መክረውሻል ስለዚህ ተማሪበት

    • @seadahussen1320
      @seadahussen1320 4 месяца назад +2

      ለኔም አፉ በይኘ

    • @sabeebamasafi6443
      @sabeebamasafi6443 4 месяца назад +2

      በትክክል የምንመክራትን ገደል ነው ያሥገባቸው ጭራሽ እየባሠባት መጣ ታግባ ሳይሆን ፈገግማለት ማንን ገደለ ደሞ ፈቷ ያሥፈራል ጭልም ነው የምታደርገው እኔራሁላት ቤቷ የማይመጣ የለም እንዳይጎዷት ብቻ

    • @ሪቾ
      @ሪቾ 3 месяца назад

      ፣ሳህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @GooGoo-l3j
      @GooGoo-l3j 3 месяца назад

  • @Sam-nu4pg
    @Sam-nu4pg 4 месяца назад +67

    ወለየወች የላ ወንድሞችንን100kእናስገባው. ለርስችን ወንድሞች እኮ አንሆንም

    • @SurprisedCave-qb1tz
      @SurprisedCave-qb1tz 4 месяца назад +1

      ጆየ የሀገሬ ልጂ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 4 месяца назад +1

      ውዴ ደምሪኝ❤

    • @SemiraYseuf
      @SemiraYseuf 4 месяца назад +1

      እኛወሎዮወችአደኛነንኮ😂😂😂

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei 4 месяца назад

      አይዋ

    • @reemahmad3374
      @reemahmad3374 4 месяца назад +1

      ማነው ወሎየው ሁላቸውም ቄሮ ናቸው ከፈኪ ውጭ😂

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    ምስኪን ጆሲ ምንምኮ ቢከፋው ላለማስቀየም የሚያደርገው ጥረት😢😢❤❤❤❤❤

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 4 месяца назад +1

    አላህ አዲ ነው አይዘልድም አይወለድም ቦጤም ዬለውም የፈጠረንም አላህ ነው መመለሸችንም ወደ አላህ ነው

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 4 месяца назад +13

    ፈክዬ የኔ የዋህ በፕራንኩ አዘነች😢 ያመዋል አለች
    መቅዲ፣አላዘር የጆሲ ድምቀቶች😅

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 4 месяца назад

    ወይኔ ጆየ ተበልተሀል በገዛእጅህ ታሥረህ ❤ፈኪዋ❤ አሥተዋይ ሴት❤ የኔ ቆጆ❤ A/❤F❤

  • @Amiwelloyewa-z5x
    @Amiwelloyewa-z5x 4 месяца назад +7

    ዉይ ፈኪሀ እንጀራሽን ካበሰልሽ በሗላ አህመድን ላሽ አልሽዉ አይደል 😂😂😂 አላህ ሰይጣናችሁን ያርቅላችሁ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 4 месяца назад +1

    አይዞህ ጆሲ በጣም አሳዘንከኝ እሱ የተደፋበት እኔ ጨነቀኝ😢😢 😢 ፈታ ሚያረግ ነገር ስሩ በርቱ❤❤

  • @Dronye-dr6to
    @Dronye-dr6to 4 месяца назад +28

    የስራችሁን ይስጣችሁ እደት እዳሳዘነኝ ጆየ እስኪ እዴኔ ያሳዘናችሁ 👍👍👍

  • @MartiLove-k7d
    @MartiLove-k7d 4 месяца назад +3

    አህሙ የኔ መልካም ጃኬቱን አውሎቆ ሠጠው

  • @SeSe-go4co
    @SeSe-go4co 4 месяца назад +5

    አህሙ እና ፈኪ ተደባብረዋን ጋይስ ለምን😢

  • @Elhem-kd1hg
    @Elhem-kd1hg 4 месяца назад +13

    ወይኔ በገዛጂህ ታሥረህ ያሣቀቺኝ ፈኪ ልፍታ ብላታጠብቃለቺ😅😅😅😅

  • @AllahuAkbar-gd5sn
    @AllahuAkbar-gd5sn 4 месяца назад +13

    ወይኔ ፈኪ ምንም ለፖራክ አትሆንም😅ማስመሰል አይሆንላትም ፈኪ❤😊

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 4 месяца назад +1

      እያሰዳባት ያለው ምን ሆነና ማስመሰል ስላልቻለች እኮ ነው😢

    • @FatumaTadesse-k9u
      @FatumaTadesse-k9u 4 месяца назад

      ወላሂ አይሆንላትም ገናናት አልሽገባትም ሁሉምነጋር ግን ዘወርብለሽ ብታነቢው ኮሜታተሮች የስድብ ናላነው ያወረዱባት አስመሳይናት እያሉ አላህ ይገዛቸው ሁላቸውንም

    • @AllahuAkbar-gd5sn
      @AllahuAkbar-gd5sn 4 месяца назад +3

      @@Ruki-v3q አወ አህሙም እኮ ለስራ ነው እዳዛ አግቢኚ ምናም እያለ የሚያስመስለው እሶግን አልቻለችበትም ለቪደወ እኮ ማስመሰል ንግግሮ ስሬስነው ፈኪ እያደር አስተካክይ ስራና ቁምነገር ይለያያል አንብበው እሺ

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 4 месяца назад +1

      አንች ነሽ የገባሽ እሱ ፍቅር የያዘው የማስመስለው ለስራው ነው እሶ ደሞ ማስመሰል አልቻለችበትም 😊​@@AllahuAkbar-gd5sn

    • @seadamuhye9304
      @seadamuhye9304 4 месяца назад +1

      በረካሁኑ ገናሁን ተረዳችኾት የኔህት ፈኪየ ግን እሚድያላይ እምስሚውን ነገር አቁሚ አህሙ ማ አስመሳይነው እዴወዴዴሰው ጠጋብሎ አሁን መቀባረር ምን ይሉታል የሶን ስም አስጠቁሮ

  • @semirahussen574
    @semirahussen574 4 месяца назад

    ጆየ እብሽር ብርዲ እንዳይምታዉ ልብስ ቀይር መቅዲ ግን ትንሽ አበዛሽበት ግን ተሳክቶል👍👍

  • @EeE-nr6ou
    @EeE-nr6ou 4 месяца назад +4

    ጆስየ የኔ ዉድ ዛሬ ተጫወቱብህ😂😂መቅድ እግድህ ተራሽ ጠብቅ😂😂😂

  • @susuhabeshawit
    @susuhabeshawit 4 месяца назад +5

    ወይኔ ጆሲ ተጫወቱብህ ምንድነው አላልክም 😂😂😂

  • @tezebet9417
    @tezebet9417 4 месяца назад +11

    አላዛር ጋቢሾውላይአቅርባቸውመቅዲናጆሲንየምትሉበላይክአሳዪኝ

  • @እናትወሎ
    @እናትወሎ 4 месяца назад +35

    ኧረ የፈኪ እዝነት ፊቱን አላረጂክ ብርዲ ቢመታውስ ማሻአላህ አሰተዋይ ነሽ ፈኪ

    • @fአላህወኪል
      @fአላህወኪል 4 месяца назад +1

      @@እናትወሎ በጣም 👍

    • @BeautifulBea-c9m
      @BeautifulBea-c9m 4 месяца назад +1

      እረ ታሥጨንቁት በአላህ የኔዉድድድድድ😂😂😂😢😢😢😢

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 4 месяца назад

      ድራማ ነው አውቃ ነው የጠላትን ሰው እንዲወዳት

    • @እናትወሎ
      @እናትወሎ 4 месяца назад

      @@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ ምነው የሰው አእምሮ አውቃለሁ አልሽ ምን አሳወቀሽ

    • @fአላህወኪል
      @fአላህወኪል 4 месяца назад

      @@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ ምነው የወሰጦን አቃልሁ አልሺ አኡዙቢላህ

  • @ሀበሿዊት
    @ሀበሿዊት 4 месяца назад +9

    ፈኪ እና አሙ ደህናአይመሰለኝም አይ

  • @NuriyaNuriya-r2s
    @NuriyaNuriya-r2s 4 месяца назад +1

    ወይኔ ጆየ መቅዲ ባገኝሽ ጣና ነበር የማስገባሽ አህሙ ጆየ የኛ ናፍቆቶች

  • @Alihamdulilllhe
    @Alihamdulilllhe 4 месяца назад +4

    ፍኪያ ማስመሰል አትችልም አያችሁ ሚስኪን ጆ ምድነው ይላል😂😂😂

  • @Eumtewfak
    @Eumtewfak 4 месяца назад +1

    በጣም ደብሩኛል ፈኪና አህሙ አልታርቁም

  • @SurprisedCave-qb1tz
    @SurprisedCave-qb1tz 4 месяца назад +10

    አላህ እትልቅ ቦታ ያዲርስህ በጣም ጥሩ ልጂ ነህ

  • @Samsunga14-d3n
    @Samsunga14-d3n 4 месяца назад +1

    ማርያምን ጆሲ አጀቴን በላኝ የኔወድም አይዞክ😢😢😢😢

  • @rabiyabaheru
    @rabiyabaheru 4 месяца назад +4

    ፈኪሀ ሉምንድናው አህሙን ያኮረፍሺው

  • @ZebibaNesru-m7l
    @ZebibaNesru-m7l 4 месяца назад +10

    አንድ ላይ ሰላየዋቹ ደስ ብሎኛል

  • @ConfusedBread-mq3gn
    @ConfusedBread-mq3gn 4 месяца назад +4

    አህሙዬ ማሻአላህ ቆፍጠን በል እሽ

    • @saadajamal977
      @saadajamal977 4 месяца назад +2

      የምር ቆፍጠን ማለቱ አሪፍ ነው

    • @ConfusedBread-mq3gn
      @ConfusedBread-mq3gn 4 месяца назад

      @@saadajamal977 አወን ❤

  • @busyline1119
    @busyline1119 4 месяца назад +2

    ወይኔ ጆሲ የኔ የዋህ ሴት ልጅ ታምናልህእደ. አሳዝነኝ

  • @halimaendris5089
    @halimaendris5089 4 месяца назад +6

    አህሙየ የኔ የዋህ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 4 месяца назад

    ወይኔ ጆሢ ብርዱ ሢያወራ ሢቀጠቀጥ አሣዘነኝ መቅድየ ሠራሺለት ብድሩን እደት እደምችይው እሡ ይሁንሺ
    ፈኪ ግን ለጆሢ ሥላሠበች ደብሯታል

  • @jemila602
    @jemila602 4 месяца назад +8

    አንደኛ ነኝእስኪ የፈኪ አያት አህሙ ጆሲ መቅድ ሶፊ ኢንዲ አላዛር ሆነው አንድ ላይ ቪዲዮ ይስሩልን የምትሉ አሳዩኝ👍

  • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው

    ፈኪ አለማስመሠሏን እዚህላይ እዩት

  • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
    @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ 4 месяца назад +4

    ግን እኮ አህሙና ፈኪ አልታረቁም ተመልካቹን ለማረጋጋት ነውእጂ እዩዋቸውማ 😂😂😂

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 4 месяца назад

      ሲጀመር ቀስ እያሉ እያሶጡት ነው አላዛርን ለመተካት 😅😢

    • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
      @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ 4 месяца назад +1

      @@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን ላላ ጆሲ የአህሙ ጓደኛነው ፈኪናት ልታስወጣው የምፈልገው ግን አይሆንም አህሙ ብዙ ወዳጅ አለው

  • @AberarOmer
    @AberarOmer 4 месяца назад +1

    አህሙ ነጆሲ ምርጥ ጋደኞችሲወደቹ❤❤

  • @fአላህወኪል
    @fአላህወኪል 4 месяца назад +19

    አህሙ እና ፍኪ ለበቻችው በላይብ የምጡልን

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 4 месяца назад +1

      ውድ ደምርኝ❤

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 4 месяца назад

      ላይቩ ቀርቶ አብረው ይሰሩ እደነበረ ሰው በተከባበሩ 😢በጣም ነው የሚያስጠሉት ይሄ የጥቅም ጸብ ነው የላግባሽ አላገባም አይነት አይደለም

  • @zahraahmed2658
    @zahraahmed2658 4 месяца назад +1

    አይ ጆሲ ወሏሂ አሳዘንከኝ😢😢

  • @BdDj-hd1kb
    @BdDj-hd1kb 4 месяца назад +4

    ኧረበሳቅልሞትነው😅😅😅😅

  • @Hiywot5
    @Hiywot5 4 месяца назад +4

    አለመሳቅ አይቻልም ዛሬ ጆሲ የዛሬው ያበደ ፕራንክ ነው

  • @humukhalidtube697
    @humukhalidtube697 4 месяца назад +15

    ኮሜንታተሮች ግን ፈኪን ለምን ትሰድቧታላችሁ
    ለምን አላህን አትፈሩም
    አህሙ አህሙ እያላችሁ ታሽቃብጣላችሁ
    ከገባችሁ ከመጀመሪያም የእውነት ቢወዳትና ቢያከብራት ኖሮ ለሷ ያለውን ስሜት በግልፅ ይነግራት ነበር እንጅ ለራሱ ጥቅም ብሎ ያፈቀራት በማስመሰል አያስጠቁራትም ነበር
    የሷ ጥፋት እሱን ስታይ መኮሳተሯ ነው ይህ ደግሞ በመካከለቸው የልተግባቡበት ነገር ሊኖር ይችላል
    ለሁለታቸውም የሚጠቅማቸውን ነገር አላህ ይምረጥላቸው

  • @Kedutube-sc3jx
    @Kedutube-sc3jx 4 месяца назад

    Wayi yihe prank bekela ire yidebiral indy 🤣🤣🤣

  • @ShamsiyaShamsiya-w5c
    @ShamsiyaShamsiya-w5c 4 месяца назад +4

    አለዘር ሚትበለዉ። የሰዉ ሲጠን። የፊቅር። መቀስ። ዉጠከዚበሐት አየምርበሀም በጥበጭ

  • @AllQua-vm5mv
    @AllQua-vm5mv 4 месяца назад +1

    ወላህፌኪአለባበሰሺነወድጀልሺግን አህሙሲመጣፍታንያየ አላህምአይወዴ በሰዉፌትማጥቆረ

    • @ሀሊማየ
      @ሀሊማየ 4 месяца назад

      ፕራንኩ አስደንግጦት ነዉ ዝም ብላችሁ አታዉሩ

  • @ዘንድሮምእንዳምናው
    @ዘንድሮምእንዳምናው 4 месяца назад +5

    አይይ ዘንድሮ አላከረሙህም በዘረጋሀው ገመድ ተጠለፍክ

  • @የማሚንግስት
    @የማሚንግስት 4 месяца назад +1

    የኔ ምስኪን ጆየ 🥺🥺🥺🥺🥺

  • @sabeebamasafi6443
    @sabeebamasafi6443 4 месяца назад +4

    ፈኪ ስታሥመሥል😂😂😂 ስልክ ይዛ ማይክ አይ ማሥመሠል

  • @ummarym6505
    @ummarym6505 4 месяца назад +2

    ፕረንከም ልክ አለው መቅድዬ ጆስን አተስከፍ በምየዝነነ ነገር እንጅ በዝህ ልክ አታድርግ በመቀጠል ኳሜንታታሮች ስረአት የዙ ዝም ብለቸው አህሙ እና ፈክ እየለቸወ አትጨበጭቡ ለሱ አትመጥንም እሱን የለከበች ለቤሰብም አቶንም አሙ ደሞ ለቤተሰብ የለወን ክብር ተውቀለቸው ሁላቸውም ለአሙ አላህ እንደረሱ የወህ ምርጥ ሴት ይስጠው 👍👍

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 4 месяца назад +4

    ወይኔ ጆሲአሳዘነኝ ግፋችሁ መልሱንእንጠብቃል ጆሲ በዚህብርድአበሰብሰውህማ እንዳትለቃቸው ፈኪያ እንደኔናት ማስመሰልአትችልም

  • @Samira1786-p2s
    @Samira1786-p2s 4 месяца назад

    አይ ጆሲ በቦክስ ነው የመቱኝ አላለም😅😅😅😅😅😅

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 4 месяца назад +6

    #ጆየ❤ ፕራክ አደርጋለሁ ብለህ ተበላህ አይ ሴቶች ነገር ለመጠምዘዝ አንደኛ ነን እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊😊😊😊😊አሁን ላይ ያሉ ኢቶበሮች በሙሉ ለተመልካች ያላቸው ክብር ተለየብኝ እዳከበራችሁን ያክብራችሁ የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ‏‪3:43‬‏ተጠቀቁ በአፍጫው ውሃ እንዳይገባባችሁ በወሃ አቀልዱ😢😢😢😢😢

  • @lubaba3474
    @lubaba3474 4 месяца назад +2

    አህሙ ሰላየሁት ደሰብሎኛል እጆሲም የኔ ምርጥ

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 4 месяца назад +11

    ይህንን ኮመንት የምታነቡ እህትና ወንሞቸ በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @Dchfdfh-u2g
    @Dchfdfh-u2g 4 месяца назад

    አህሙ ግን ምርጥ ሠዉ እኮነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bint__mama
    @Bint__mama 4 месяца назад +3

    ሰወዳቹ ፈጣሪ አይለያቹ🎉🎉

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 4 месяца назад +1

      ውዴ ደምሪኝ❤

    • @Bint__mama
      @Bint__mama 4 месяца назад +1

      @@Dronye-dr6to እሽ ሁቢ🥰

  • @RabeaMohammed-g9g
    @RabeaMohammed-g9g 4 месяца назад

    ቲያሣዝን ድሥ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ያርብ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አዳበኛዋ
    @አዳበኛዋ 4 месяца назад +4

    መቅዲ ያኔ ቆንጆ ስወድሽ ❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 месяца назад

    የኔ የዋህ ጆሲዬ እኔን😢😢ፈኪ ግን ለምን እደዚህ አህሙን ፌት ትነሽዋለሽ እደዉ እኛ ሴቶች እኮ የሚያከብረንን የሚወደንን ሳይሆን የሚያስለቅሰንን ነዉ የምንፈልገዉ😢

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 месяца назад +7

    አህሙ ሥላለ መጣሁ

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 4 месяца назад

    መቅድግን በጣምአትጨክኝ እኔምተናደድኩብሺ🙆🙆አይዞህ ጆሲምሰኪን😀😀

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 4 месяца назад +2

    አይዞህ እያለች ታጠብቃለች😀😀😀

  • @mekahyoutube8014
    @mekahyoutube8014 4 месяца назад

    ሚስኪን ጆሲ ምነው ሠሞኑን ፕራንክ አበዙብህ😂😂😂

  • @Fozti730
    @Fozti730 4 месяца назад +20

    ሰው በገዛ እጁ ሲኦልን ይመርጣል ወይኔ ጆሲ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️😂😂😂😂

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 4 месяца назад

      ውዴ ድምሪኝ❤

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 4 месяца назад

      በጣም😂😂😂

    • @AaA-r3r3k
      @AaA-r3r3k 4 месяца назад

      የምር ተጫወቱበት እኝክ 🎉😂

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 4 месяца назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ZeynebaAhmed-qm9zz
    @ZeynebaAhmed-qm9zz 4 месяца назад

    ልሳቅ ወይ ላልቅስ ምነው ትንሽ አጠረጥርም እንደ ጆሲ አይይይ እንደኔ ነህ😂😂😂