አህሙ ፈኪን አትንኩብኝ አለ😳// መቅዲ እኔን አነቀችኝ😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @Jossey27
    @Jossey27  4 месяца назад +415

    Like share ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ 100ሺ አስገቡኝ ቤተሰቦቼ እወዳችኃለዉ🙏

    • @ZubiraGebba
      @ZubiraGebba 4 месяца назад +2

      Ok inshalha

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer 4 месяца назад +3

      ስታምሩጠክሩ ኢሽአላህበቅርብሁለትመቶሽ❤❤ጆንቅንልጅ

    • @RahmaHassen-qp4pf
      @RahmaHassen-qp4pf 4 месяца назад +4

      እሺ 100ሺ ይገባሀል በቅርቡ ኢንሻአላህ

    • @fafi...9375
      @fafi...9375 4 месяца назад +4

      አብሽር ደሞ ለላይክ የሠው ልክነህ ወድሜ

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 4 месяца назад +4

      ጆ ፍትህ ለሚጣ😭😭💔💔💔💔ወላሂ አልቻልኩም

  • @Tofik_offical118
    @Tofik_offical118 4 месяца назад +182

    መቶ ሺ ቤተሰቦች እናፍጥነው እወዳቹሀለሁ❤❤❤ like አይረሳ❤

    • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
      @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ 4 месяца назад +4

      ታሪኩን መቸ ነው የምጨርስልን😢

    • @ሥደትመምህሬነው
      @ሥደትመምህሬነው 4 месяца назад +1

      የኔም። ጥያቄ። ነው። በተሥፋ። እንጠብቃለን።

    • @fatimarashid3481
      @fatimarashid3481 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤​@@ሥደትመምህሬነው

    • @1ያአላህ
      @1ያአላህ 4 месяца назад +4

      አታ አራ Part 2😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tofik_offical118
      @Tofik_offical118 4 месяца назад

      @@ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ chersewalew 🥰🥰🥰

  • @fufutube2
    @fufutube2 4 месяца назад +353

    ፍትህ ባህርዳር ላይ ተደፍራ የተገደልች ህፃን ፋቨን ባደባባይ እንዲሠቀልልን እንጠይቃለን እናንቸስ😢😢😢

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 4 месяца назад +4

      ፍትህ ለሚጣ😢😢😢😢

    • @fatmamahamad527
      @fatmamahamad527 4 месяца назад +7

      ወላሂ በጣም ተሰቅሎ መገደል ነው ያለበት መታሰር ያለበት

    • @Gamela-cu3pw
      @Gamela-cu3pw 4 месяца назад +1

      እኛም

    • @SalamGonder
      @SalamGonder 4 месяца назад +1

      ፍትህ ለፋበን ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፐትህ

    • @alahamdulilahalakulihal
      @alahamdulilahalakulihal 4 месяца назад +1

      እኔም የገደለ ይገደል

  • @fskghksv7956
    @fskghksv7956 4 месяца назад +115

    ፍትህ በሀርዳር ባሰቃቂ ሁኔታ ለሞተችዉ ህፃን😢😢😢😢

  • @SmeraሰሚራTube
    @SmeraሰሚራTube 4 месяца назад +286

    የአህሙ እና የፈኪ ወደጆች በለይክ አሰዩኝ❤

    • @halimah1972
      @halimah1972 4 месяца назад +2

      አቹፈኪ ነግሪሻ ለሁ አህሙእዳያመልጥሻ አሣምረሻ ያዥ ነግሪሻ ለሁ አሁሙ በርታ ጠክር አላህይጨምርልህ❤❤❤❤

    • @Husnitii
      @Husnitii 4 месяца назад +1

      Fiqregyamoch honu ende

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤

    • @JamelaAsman
      @JamelaAsman 4 месяца назад

      👍

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 4 месяца назад +51

    ፈኪዬ በጣም እወድሻለሁ እባክሽ ካሜራ ላይ አትብይ አትጠጭ በቃ ቁጥብ ሁኝ ሀያዕ ይኑርሽ ረጋ በይ የሴት ልጅ ውበቷ ሀያዕዋ ነው እና ሴት ልጅ ከአነጋገርዋ ከአለባበስዋ ካመጋገብዋ ኢቪን ካረማመድዋ ሀያዕ ሊኖራት ይገባል ይሄን የምልሽ ስለምወድሽ ነው 🎉🎉 አህሙ ምርጥ ልጅ ጨዋ አስተዋይ 🎉🎉 ጆዬ ትልቅ ሰው አስተዋይ መልካም ሰው 🎉🎉መቅድዬ ልዬ 🎉🎉

    • @SenyaMusema
      @SenyaMusema 4 месяца назад +2

      አስቤ የነበረዉን ተነገርሽ እህትነትማለት እንደህ ነዉ ፈኪቡናስቀዳ ጪሱምኑ ቄጠማዉ አላበበሷ ያምርባታል

    • @ዮአዳንዩቱብ
      @ዮአዳንዩቱብ 4 месяца назад

      ተበጣጠሰችኮ😂😂

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it 4 месяца назад

      ,በትክክል,የሙሲል😮😮ተግባርአይደለም👍👍👍👍👍👍👍

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 4 месяца назад +214

    ጆሲ 100k እናስገባው የምትሉ❤

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us 4 месяца назад +96

    ፍትህ በ ሰባት አመቷ በትልቅ ወንድ ተደፍራ ታንቃ ለተገደለችው ህፃን

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 4 месяца назад +299

    አህሙና ፈኪ ከልቡ የሚወድ ዉዴታቹን በላይክ ክለፁልኝ👍❤❤❤አህሙ እኮ ይለያል😂😂😂😂❤❤❤❤ ፍትህ በባህር ዳር ባሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ የተገደለችዉ ሚጣ💔💔💔💔😭😭😭😭😭

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 4 месяца назад +1

      ወላሂእኔምእወዳቸዋለሁአህሙፈኪ❤

    • @ኢተቂላህነፍሴ-ዸ8ገ
      @ኢተቂላህነፍሴ-ዸ8ገ 4 месяца назад +1

      ወይ አህሙና ፈኪ ወላሂ ከልብ ነው የምወዳቸው ይለያሉ የምር

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 4 месяца назад +1

      ወላሂ በጣም ነው የምወዳችው በየሂዱበት ነው የምዞረው

    • @أسماء-ح3ط
      @أسماء-ح3ط 4 месяца назад

      ❤🎉🎉🎉

  • @usuf_tube
    @usuf_tube 4 месяца назад +79

    እኔ ብቻ አይደለሁም አደል ? የጆሲ ትህትና ሚያስደንቀኝ? brave manye let go continue ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ አልጠራጠርም እናም ሁላችሁምን እወዳችኋለሁ

    • @SalamGonder
      @SalamGonder 4 месяца назад

      አኔም የምር

    • @ዮአዳንዩቱብ
      @ዮአዳንዩቱብ 4 месяца назад

      እናቴትሙት እኔም ነኝ😢❤የኔ የዋህ

    • @ትርታየ-ኰ5ለ
      @ትርታየ-ኰ5ለ 4 месяца назад

      እህቶች እየገባችሁ የሱፌን ደምሩት ❤❤

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 4 месяца назад +199

    መቅዲ እንኳን ደህና መጣሽ የምትሉ

  • @galaxya146-zh6ii
    @galaxya146-zh6ii 4 месяца назад +47

    ምስኪን መቅዲ😢ሀራ አለይኩም ስጦታ ስጦት ቀጣይ የምትሉ👍😊😊❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 месяца назад +196

    እኔ ብቻ ነኝ ግን አህሙና ፋኪያ የሉባት ምዞራው😮😢እዳኔ ምዞሩ ከለቹ በለይክ አሰዩኝ 😮🎉😊😂😂😂🎉

    • @saca5512
      @saca5512 4 месяца назад +1

      ኧረ እኔም ነገ ዘበነ ሁኛለሁ 😂😂

    • @حوهالاثيوبيه
      @حوهالاثيوبيه 4 месяца назад +1

      እኔም😂😂😂

    • @ነጁነጁ-ቈ5ወ
      @ነጁነጁ-ቈ5ወ 4 месяца назад +1

      አረ እኔም😂😂😂

    • @UtJh-x2b
      @UtJh-x2b 4 месяца назад +1

      አረእኔምነኝ😢😢

    • @Rqpaya
      @Rqpaya 4 месяца назад

      እኔም ሱስ ሁነውብኛል

  • @Dronye-dr6to
    @Dronye-dr6to 4 месяца назад +39

    ፈኪና መቅዲ ፀብ አያምራባቸውም እምትሉ ጥሩ ፕራክ ነው😂😂👍👍

  • @አያፋ
    @አያፋ 4 месяца назад +82

    አህሙ ፈኪ ጅሲ መቅዲ የምትውዱ👍👍👍👍❤

    • @ZainabaZainaba-lt5ub
      @ZainabaZainaba-lt5ub 4 месяца назад

      እኔ❤❤

    • @HfhfhchcSada
      @HfhfhchcSada 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤​@@ZainabaZainaba-lt5ub

    • @HfhfhchcSada
      @HfhfhchcSada 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @MariamMuslim-i7m
    @MariamMuslim-i7m 4 месяца назад +30

    ሡብሀን አላህ
    ወልሀምዱሊላህ
    ወላኢላሀኢለላህ
    ወላሁ አክበር
    ወላሀውላ ወላቁወተወቢላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ruki-v3q
    @Ruki-v3q 4 месяца назад +51

    ፍትህ ባህር ዳር ለተደፈረችሁ ህፃን😢😢😢😢

  • @Ahmed-ol1iq
    @Ahmed-ol1iq 4 месяца назад +33

    ፈኪ እና አህሙ ይጋቡ
    የምትሉ ላይክ ግጩ❤❤❤

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 4 месяца назад +39

    መቅድዬ ተናፍቀሽ ነበር የኔ ደርባባ ጆሲን 100K እናስገባው

  • @DifftTiggg
    @DifftTiggg 4 месяца назад +36

    ፈኪ ፀጉርሽን ዝቅ አድርገሽ እሰሪ የግመል ሻኛ ከተባሉት እንዳትመደቢ

  • @حوهالاثيوبيه
    @حوهالاثيوبيه 4 месяца назад +29

    የምር አሳዘነችኝ መቅድ የኔቆጆ እንወድሻለን❤❤❤

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 4 месяца назад +24

    አሏህ ሰዎችን ያገናኛል ። መልካም ለመልካም ። የጆሲ ትህትና የአህሙ ገራገርነት ለተመልካች በግልጽ የሚታይ ነው 💞💞 ቀጥሉበት

  • @off9783
    @off9783 4 месяца назад +90

    ማነዉ እደኔ ፈኪና አህሙ በሄዱበት የሚከተል 😂😂

  • @user-qh5qr9qr7f
    @user-qh5qr9qr7f 4 месяца назад +60

    ፍትህ ባህርዳር ላይ ለተደፍራችው ታዳጊ ህፃን እረ ፍትህ በሉ😢😢😢😢 😢😢

  • @saadasaada440
    @saadasaada440 4 месяца назад +6

    ተው ፕራክ ጥሩ አይደለም አድቀን ያቀያይማችሁል የፕራክ መጨረሻው አያምርም የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ
    @መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ 4 месяца назад +17

    ወይኔ በሳቅ 😂😂😂 መቅድ የኔ ሚስኪን ከፍትፍቱ ፊቱ የሚባል ነገር አለ ኧረ ተው 😂😂 አህሙ ደሞ አስር ጊዜ ወላሂ ወላሂ አትበል ወድሜ የሚማልበትን ቦታ እንወቅ ❤❤❤

  • @NitsuhHabtamu-s6c
    @NitsuhHabtamu-s6c 4 месяца назад +17

    የኔ ቆንጆ መቅድዬን አታስከፍት እሷ የሚያምርባት ስትስቅ ነው የሚያምርባት ❤❤❤❤❤❤

  • @ሩፍታልበይእኽማርያመይ
    @ሩፍታልበይእኽማርያመይ 4 месяца назад +15

    አረ የመቅዱ ትግሰት ሳላድቅሊት አላልፍ😢❤❤

  • @zaza-p4k
    @zaza-p4k 4 месяца назад +21

    አይይይ ናፍቃን ስንጠብቃት ታስለቅሱብናላቹ መቅዲዬ የኔ እናት አይዞኝ

  • @safinamahmod
    @safinamahmod 4 месяца назад +10

    ትግስቱዋን ሳላዳቂ አላልፍም ማቅድ ማላካም ሴት ናት 👌👌👌👌

  • @Haditasiraj-rn8cs
    @Haditasiraj-rn8cs 4 месяца назад +10

    መቅድ ግን ማሻ አላህ ትግስተኛ ናት

  • @salima44-z8w
    @salima44-z8w 4 месяца назад +17

    ፋትህ በባህርዳር ባሰቃቅ ሁኔታ ለሞተችው ህፃን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 4 месяца назад +33

    በግፍ ተደፍራ ለተገደለችው ህፃን ድምፅ ሁኑ መሰቀል አለበት በዚህ ከቀጠለ የሁሉንም ቤት ያንኳኳል 25አመት መታሰርያንሳል ሲጀመርም ይለቁታል

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 4 месяца назад +6

    አራ ጆ ወለሂ 100k መግባት ነበራበት አብሽር የኔ አስታወይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasikaTesGaye
    @fasikaTesGaye 4 месяца назад +11

    ውይ መቅዲ ውበትሽ ከፀበይሽ ጋር ዋው ነው አይቀይርሽ ሁላችሁም ታምርላችሁ በጣም ነው የምወድችሁ

  • @naymaa2843
    @naymaa2843 4 месяца назад +26

    ኢሄ ብራክ ፈኪ ብትደረግ ኢሄኔ ሰማይና ምድር ኣገናኝታ ነበር መቅድ ኣንደኛ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 месяца назад +10

    መቅዲዬ የኔቆንጅ ❤❤❤ጆሲዬ❤ ፈኪ አህሙ የኔምርጦች❤❤❤ፍትህ በሰባት አመቷ ባሠቃቂ ሁኒታ ለተገደለችዉ ህፃን😢😢😢

  • @እማ-በዱአሽ
    @እማ-በዱአሽ 4 месяца назад +2

    አረ ጆሲ ምርጥሰው የምር ትለያለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በአጠቃላይ ልዩናችሁ

  • @SamerSamer-o1s
    @SamerSamer-o1s 4 месяца назад +43

    ፈኪ ፀጉርሽን ዝቅ አድርግዉ የኔ ዉድ ኢህት

  • @AlmazAbraraw
    @AlmazAbraraw 4 месяца назад +39

    ፍትህ ለብላቴናዋ !!!
    ፍትህ ለህፃን ሄቨን!!!
    ፍትህ ለሚጣ!!!
    ፍትህ በሀርዳር ላይ ተደፍራ ለሞተችው ህፃን!!!
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ 💔😭😭😭😭
    ገዳይ ይገደል ይገደል ይገደል

  • @TigistGemechu
    @TigistGemechu 4 месяца назад +31

    እባካችሁ ህጻናት ላይ እየተሰራ ያለው ስቃይ እና ግፍ ግን እግዝአብሔር ለምን ዝም አለ።የእውነት የምለው የማወራው ጠፋኝ።በተለይ የልጅ እናት ስትሆን ።መንግስት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ።ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ።

  • @HayutiSi
    @HayutiSi 4 месяца назад +2

    ፈኪ ትእግስትን ከመድ ተማሪ እሽ እህቴ መቅድ ማሻ አላህ እንደመልክሽ ትእግስትሽ ❤

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 4 месяца назад +8

    ውይ መቅዲ ትግስቷ አንደኛ ይመችሽ👍👍👍

  • @RabiaAl-ze1pc
    @RabiaAl-ze1pc 4 месяца назад +2

    ጆሲዬ አላህ ሂዳያ ይስጥክ ደሥ የምትል ልጅ😊

  • @ዜዶየራያዋ
    @ዜዶየራያዋ 4 месяца назад +20

    አህሙና ፈኪን እደኔ እሚወድ ማነው❤❤❤❤🎉

    • @ZaharaAli-h9w
      @ZaharaAli-h9w 4 месяца назад +1

      አሙእናፈኪን እደኔእሚወድ ማነው❤❤❤🎉🎉🎉

    • @UtJh-x2b
      @UtJh-x2b 4 месяца назад

      እኔ❤❤

  • @EkramWendfra
    @EkramWendfra 4 месяца назад +2

    በጣም ትግስተኛ ልጂ ናት

  • @Richyim
    @Richyim 4 месяца назад +13

    ኸረ እኔ ወላሂ ከሁሉም በላይ ነው መቅዲን የምወዳት ወላሂ የኔ ሚስኪን❤❤❤

  • @SameeraEthopiya
    @SameeraEthopiya 4 месяца назад +33

    አትብይ ፈኪ ካሜራላይ ሀላስ ሙስሊሞች እኮ ሀያእ አላብሶናል አላህ

    • @radi853
      @radi853 4 месяца назад +1

      ባሰባት

    • @AaA-r3r3k
      @AaA-r3r3k 4 месяца назад

      😂😂

    • @kidsttube3111
      @kidsttube3111 4 месяца назад

      ​@ekramemohamad7392እባካችሁ መጥፎ ነገር አትናገሩ ልቧ ተሰብሮ ከሚድያ እዳትጠፋ የኔ ድቡሽቡሽ

    • @mi2468di
      @mi2468di 4 месяца назад

      የምግም ዉድድር የያዝች ነዉ እምትመሥለዉ

  • @سعادةمحمد-و6ر
    @سعادةمحمد-و6ر 4 месяца назад +4

    ዛሬ በጣም ከፍቶኛል በቃ መኖርአሥጠልቶኛል እኔ ገና አላገባሁም ልጂ የለኚም ግን መዉለዲ ለመሠቃየት ለመደፈር ለመገደል ከሆነ ቢቀርሥ ልጂ ተደፍራ ተሠቃይት ህመሟን ጩሀ እዳታወጣዉ አፏን በአሸዋ ሞልቶ አፍኖ ለገደለ የሠዉ አዉሬ ፍትህ እደት የለም እደት ዳኛ ጠፋ እናት የልጃን ሀዘን ለማን ትተፍሥ እረ ማነዉ ዳኛዉ እረ የታል ፍትህ ሠዉማ ነገ እቤቱ የኸ ጉዲ ሥቃይ መከራ እደሚገባ አልገባዉም የኸን የሠዉ አረመኔ ቀጥቅጠዉ ወግረዉ አደመግደል ለህገ አሣልፈዉ ይሠጣል ህግ የለም ፍትህ የለም መግሥት የለም ጀግና ልባም ሠዉ የለም ያለዉ ሁሌም ሀይ የሆንዉ አዲ አላህ ብቻነዉ አተ ፍርዱን ሥጥ ያረቢ ለቤተሠብ ለወዳጂ ዘመዲ ለመላዉ የኢትዮ ህዝብ አላህ መፅናናቱን ይሥጠን የዝቺ ጨቅላ ልጂ ሞት ለሀገር ሞትነዉ ለገባዉ ሠዉ ነግበኔ በሉ የወለደ አጀት እደት ይተኛል አይይይይይይይይይይይ ሠከራ እረ በቃበለን የአላሁ ያረህማኑ ያረሂሙ

  • @edenmolla1067
    @edenmolla1067 4 месяца назад +9

    እቺን የመሰለች ቆንጅዬ ልጅ አታስከፉብን ደግማችሁ

  • @SayedAhmada-gn6sj
    @SayedAhmada-gn6sj 4 месяца назад +2

    ወይኔ ትግሥቷ መቅድ ድንቅ ልጅ ነሽ😮😮😮

  • @umomar4384
    @umomar4384 4 месяца назад +3

    መቅድዬ የኔ ደርባባ ትግስቷ🥺 ተው አታስከፋት

  • @JhdhJdjjse
    @JhdhJdjjse 4 месяца назад +2

    አህሙ እና ጆሲ ትህትናቸው በጣምነው ደስየሚለው😊

  • @AliMahdi-il5bj
    @AliMahdi-il5bj 4 месяца назад +15

    አህሙ በቃልድ ወለህ አትበሉ 😓

  • @Mekya-kj7km
    @Mekya-kj7km 4 месяца назад +1

    ጆሢ የሚመቻችሁ እሥኪ በላይክ አሣዮኝ😘👈

  • @SEMIRAAhmed-k6r
    @SEMIRAAhmed-k6r 4 месяца назад +3

    ሚስኪን አህሙ አትብይ አልተባልሽም አለ 😂😂😂 ውይ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ጘ4ኘ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ጘ4ኘ 3 месяца назад +1

    ❤❤የአላህ ይህንን ደስታቺሁን አላህ ይመልስላቺሁ❤❤

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 4 месяца назад +31

    ጆሲና መቅድ አህሙና ፍኪ ይጣመሩ የምትሉ ግንተጋቡና በቃሊባልየሚገባ ኮሜትይሁን

  • @HgaHbw
    @HgaHbw 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤ማሻአላህ. አላህ. ያሳካላችሁ እሽ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤መቅዲየ በርች እሽ ያሁም እልፍ እዚህ ስላየንሽ ደስ ብሎናል በርች

  • @TigiestAlemu
    @TigiestAlemu 4 месяца назад +6

    መቅዲየ እንኳን ደህና መጣሽ ጆን እኛ መቅዲየን እንወዳት አለን ❤❤❤❤

  • @TseganeshBambore
    @TseganeshBambore 4 месяца назад +2

    ማቂድ ትዕግስት አላት 🙏❤️❤️❤️ስዎዳችሁ ❤️❤️❤️❤️

  • @ኢክራም-r7wtub
    @ኢክራም-r7wtub 4 месяца назад +9

    ፍትህበባህርዳርተደፋራለሞተችውህፃን😢😢😢😢😢

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 4 месяца назад +12

    ፍትህ በባህርዳር ለተገደለችው ህጻን😢😢😢

  • @BasbosaBasbosa-gz8ht
    @BasbosaBasbosa-gz8ht 4 месяца назад +5

    መቅድየ የኔ ሚስኪን እደት እዳሳዘነችኝ ወላሂ❤❤❤

  • @emuephrem5120
    @emuephrem5120 4 месяца назад +1

    እኛ የመዳምም የእናንተም ቅመም አይደለንም የፈጣሪያችን ብቻ ነነ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @ZuzuAhmed8085
    @ZuzuAhmed8085 4 месяца назад +5

    ወይኔ የዛሬው መቅዲ ሀይሚ ሩታ በጣም አሳዘኑኝ ተበቀሏቸው😔😂😂😂

  • @እሙካሊድአህመድ
    @እሙካሊድአህመድ 4 месяца назад +1

    ጆሢ ላንቀ ቃል የለኝም ሥርጥ ሠዉ ነህ ብቻ ይሄ ፀባይህ አይቀየር😊

  • @راشدعايش-ذ3ع
    @راشدعايش-ذ3ع 4 месяца назад +16

    አሠለማሊኩምወረህመቱላሂ ወበረካትሁ።ኧረለህፃን ፌቨን ፍትህ በሉ ባላችሁ አቅም።በዚህ ከቀጠለ ነገ እኛቤት ማኳኳቱ አይቀርም።

    • @AmenhMuhamd
      @AmenhMuhamd 4 месяца назад +1

      ዋአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 4 месяца назад +1

    የኔደርባባ መቅዲየ ትግስቷኮ❤🎉የዩቱብ ዲምቀቶች ኖዳችኋለን❤

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 4 месяца назад +4

    ሀራም አለይክ አረ ወይ መቅዲ አሳዘነችኝ እፍ

  • @merryzebrabruk1527
    @merryzebrabruk1527 4 месяца назад +1

    ማርያምን ብጣም ነው እምውድሽ መቅዲየይ❤❤

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 4 месяца назад +8

    ጆሲ እዲህ ነው ፍቅር እዛው ሳይነጋገሩ መናበብ 😂😂😂

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 4 месяца назад +2

    በነገራችላይ አባት አትሳደቦ አባት ማለት ክብር ነው ስትፈልጉ ብራካችሁ ይቅርጂ ቤተሰብን አትቀላቅሉ
    ብልግናነው አባት አይሰደድም ይቅርታ ልትይ ግድ ይልሻል እዚህጋር ወራጂ አለ እዲሃይነት ጨዋታ የለም
    በዛ ንግግሯ ተናድጀባታለሁ እዴየት አባት ይሰደባል
    ባባት ቀልድ የለም እየመረራችሁ ዋጡት

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 4 месяца назад +3

    መቅድየ አሳዘነችኝ ገና ሳትመጣ መቅዲ ርጋታዋ ትግስቶ ሁሉ ነገሮ ደስ ትላለች አታበሳጮት ለፕራንክስ ቢሆን እንዴት ተዋጣችሁ ፊት ለፊቶ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 4 месяца назад +1

    የመቅዲ ፍገግታ ናፍቆን ነበር from saudi❤

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 4 месяца назад +5

    ውይአታናዱብኝ መቅየን ፈኪየ ሁለትጃኬት 😂😂😂ተመችቶኛን❤❤❤

    • @fatumaebrahim-ke2wl
      @fatumaebrahim-ke2wl 4 месяца назад

      እኔም ደስ ብሎኛል ቱርክ ፊልም ላይ ነኝ ብየ ነበር ለካ አህሙ ነው ጃኬቱን ያለበሳት 🙈🙈🙈🙈

  • @Myloveyoufamily_sb8ts
    @Myloveyoufamily_sb8ts 4 месяца назад +19

    አህሙ በፕራንክ ወላሒ አትበል በምንወድህ ልክ እንዳንጠላህ😢😢😢

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 4 месяца назад

      ለምዶበት ነው ብለን እንለፈው ግን እሠብበት የት ቦታ እደሆንክ ምን እየሠራህ እደሁ

  • @حياةنور-ظ3ت
    @حياةنور-ظ3ت 4 месяца назад +23

    አህሙየ እና መቅዲ መጡ ፈኪ ስትንጠባረሪ ባዶ እጂሽን እንዳትቀሪ ከአህሙ ስሪ አትጥፊ የምትሉ ላይክ አምሮኛል ግጩኝ

    • @HelmaHemsu
      @HelmaHemsu 4 месяца назад +1

      መንቆራ በየት ዝም ብለ ኢኮ ነው

    • @AaA-r3r3k
      @AaA-r3r3k 4 месяца назад

      አረ ባክሽ. ጉድኮ ነው ሚነል አጃኢብ 😂😂

  • @MhretMhret-dy5ym
    @MhretMhret-dy5ym 4 месяца назад +1

    ፍትህበ7በግፍ ለተገደለችዉ ህፃን በፈጣሪ ድምፅ ሁኗት😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭

  • @newmobile227
    @newmobile227 4 месяца назад +3

    መቅድ የኔ ቆንጆ አሳዘነችኝ አህሙና ፈኪ ደግሞ ለፕራንክ ወላሂ አትበሉ

  • @DhDg-yc4mq
    @DhDg-yc4mq 4 месяца назад +1

    ኧር ፍትህ ለህፃኖ እህታችን ምን አይነት ጪካኔ ይብቃን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮

  • @HdjrJdfuf
    @HdjrJdfuf 4 месяца назад +7

    ማሻአላህ ብያለሁ አህሙ ትለያለህወይፍቅር ያዝልቅላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉 2:50

  • @ChhRyh
    @ChhRyh 4 месяца назад +2

    እህሙ ለፈኪ ከካሜራ ፊት አትብ አላለም 😂እሷም መብላቷን አታቆምም😊😂

  • @sitraa132
    @sitraa132 4 месяца назад +4

    ልቤ ተሰብሯል ዛሬ ወላህ በህፃን ሄቨን ላይ የደረስው ግፋና በደል በቃ ከአይምሮየ አልወጣ ብሎኛል ፋትትትትትህህህህህህ

  • @Mr-fb226
    @Mr-fb226 4 месяца назад +1

    ጆየ መቅድን አታበሳጩብን ስወዳትእኮ ወላሂ ሁለነገሯነውእሚመቸኝ❤❤

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 4 месяца назад +3

    አህሙ እኮ የዋህ ነው ፕራንክ ሊረዝም አይወድም ፕራንኩ ቶሎ ሊቋረጥ ይፈልጋል 🎉🎉

  • @تبهلغار
    @تبهلغار 4 месяца назад +2

    ፀጉሯን እንደግመል ሻኛ የቆለለች ጀነትን አታገኝም ብለዋል ውዱ ነብያችን

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 4 месяца назад +6

    መቅዲ ፕራንክም ቢሆን እንደዚህ አይነት ስድብ አትሳደቢ ምናባሽ ነው ይባላል በስመአም

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 4 месяца назад +1

    የኔ ቆጆ መቅድየ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ሚስኪን እዴት እዳሳዘነችኝ

  • @ረዴትዩቱብ
    @ረዴትዩቱብ 4 месяца назад +5

    መቅዲ ናፍቃኝ ነበር 🎉

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 4 месяца назад +2

    መቅድዬ የኔ ደርባባ በአላህ አታስጨንቆት ስወዳት

  • @ToybaGualie-rd8rs
    @ToybaGualie-rd8rs 4 месяца назад +3

    ወይኔ መቅድየ ስታሳዝን ምን አይነት ፕራንክ ነው ወይኔ መቅድ ቻይው

  • @Aster-8he4xo5x
    @Aster-8he4xo5x 4 месяца назад +1

    Mekdiye yane wud betam tigstegna nesh ❤❤❤

  • @Fatma-p7t
    @Fatma-p7t 4 месяца назад +4

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሙዬ አኮራኸኝ ፈኪዬ እረ ቶሎ የግልሺ አርጊው እዳያመልጥሺ በጣም ነው እሚወድሺ ❤❤❤
    ጆሲዬ አለንልህ አብሺር ወድሜ ጆሲዬ
    መቅድዬ እንኳን መጣሺ❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 месяца назад +2

    ሚሥኪኔ የኔ ቆንጆ ትግሥቶ በአላህ 3ለአድ፡ይድብርል

  • @Fatima-j6r5q
    @Fatima-j6r5q 4 месяца назад +3

    .መቅድየ አቤት ትእግስት ሳላደቅሽ አላልፍም እኔብሆን የለሁም ፈኪደሞ እቤትሽ ብይ የምትሉ😂😂😅😅😅😅😅😅

  • @AhmedAlzaabi-u2b
    @AhmedAlzaabi-u2b 4 месяца назад +2

    ፍኪዬ ሆዳም አትሁኚ😂 ልብ ብዬሻለው. ርጋ በይ ሰከን ❤❤ በትርፍ እወድሻለው

  • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
    @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ 4 месяца назад +9

    ላለመቀደም የጣርኩት አልተሳካም😂

  • @hoormob6452
    @hoormob6452 4 месяца назад +1

    MashaaAllah yee fekih snaseratuwa das yelal sheri'a malet inde naw❤ Jo😂