ለስራዉ አትመጥኝም ስላት አለቀሰች😱😳

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 654

  • @Bate-r8v
    @Bate-r8v 4 месяца назад +178

    ባጣም ታምራለች የምትሉት ባልክ 👍👍

  • @AmenatGimal
    @AmenatGimal 4 месяца назад +91

    😂😂😂😂😂ቆጆ ማነሽ የኔ ልዩ ቅመም ርግት ያለች ናት ኧረተዉ በኛ አታማሀኝ እንወዳታለን የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 4 месяца назад +55

    ጆኒና መቅዲን ይጣመሩ የምትሉ በላይክ ወንድማችንም ማሻላ ተባረከላ ጠንጋራ ልጅ ነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ እናም ከዚ በዃላ አታስለቅሳት ስታለቅስ ስታዛዝን እናም ፍቅር በፍቅር ያርጋቹ እንሻላ አብሽር

  • @Jemansh
    @Jemansh 4 месяца назад +71

    ልጅትዋ ታምራለች ተጣመሩ❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 месяца назад +1

      ደምሪኝ

    • @fatumaseta4684
      @fatumaseta4684 4 месяца назад +1

      አይ እኛ ነገር❤❤😂😂

    • @HossamAhmed-nw4vc
      @HossamAhmed-nw4vc 3 месяца назад

      ጀመራችሁ እንደው 2ሁነው ከመጡ ተጣመሩ እምትሉት ነገር ኤጭ😂😂😂😂

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 месяца назад

      @@HossamAhmed-nw4vc 😁😄ትክክልደምሪኝውደበቅንነት

  • @arddgtyhu
    @arddgtyhu 4 месяца назад +60

    ማርያምን ስትል ደስ ስትል የኔ ዉድ ሴት🙏👰❤

  • @BereketDargaso
    @BereketDargaso 4 месяца назад +98

    ጆ ለሶፊና ለቶፍቅ የከፈለው መሥዋዕትነት ያስደነቀ❤❤❤ መቀዲ በጣም ትዕግስትኛ ናት ማስለቅስ አይገባትም እምትሉ ✋✋✋✋

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 месяца назад +2

      ደምሪኝ🎉🎉🎉

    • @OmHyat-zn9vz
      @OmHyat-zn9vz 4 месяца назад +2

      አዎ ድረመዉን ተበብሮወል😂😂😂😂😂

    • @MadinaZaynu-yi6zq
      @MadinaZaynu-yi6zq 4 месяца назад +1

      .

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 месяца назад

      @@MadinaZaynu-yi6zq ደምሪኝእህት

    • @AnnoyedJuicer-ld3sy
      @AnnoyedJuicer-ld3sy 3 месяца назад

      ይቺን የመሰለይ ወርቅ የትም አታገኝም አጥብቅክ ያዝ

  • @عليعلي-و4ع9ض
    @عليعلي-و4ع9ض 4 месяца назад +33

    የኔ ዉድ ቆጅየ ነች ደግሞ

  • @እእ-ለ1መ
    @እእ-ለ1መ 4 месяца назад +7

    ይህልጅ ለሰዉ ያለዉ ክብር ስነስርአቱ ደስ ሲል ወንድሜ በርታ

  • @HxHd-v3y
    @HxHd-v3y 3 месяца назад +6

    ጆስየ ኣንተ በጣም መልካም ሶው ነህ ፈጣር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ❤❤ መቅድየ የኔ ጅግና የምር በጣም ደስስስ ምትል ልጅ ነች የምትሉ ላይክ 👍👍ግጨይሉኝ❤❤❤

  • @RemedanKemal-ix3bm
    @RemedanKemal-ix3bm 4 месяца назад +15

    የምር ደስ ምትል ልጅ ነች የምትሉ ላይክ ❤❤

  • @sስነኝታስፈኘወ
    @sስነኝታስፈኘወ 4 месяца назад +15

    ክብር የለት ሴት ነት የሚቲሉ ለይክ👍👍👍

    • @HsbUsb-c4s
      @HsbUsb-c4s Месяц назад

      አወ ማርያምን🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @ZiiiZiii-w5g
    @ZiiiZiii-w5g 4 месяца назад +24

    ጆሲየ አተ በጣም መልካም ልጅነህ አላህ ይጠብቅህ

    • @ZahraHasan-s2i
      @ZahraHasan-s2i 4 месяца назад

      ጆይን መልካምልይነህ አላህ ቀጥተኛውን ምገድ ይምራህህ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 4 месяца назад +7

    ወድሜ የማሥታረቅ ሥራህ በጣም የሚወደድነው ግን ለምድነው እዚህ ቤት 100k ከዛ ይቀጥላል እህት ወድሞቸ ከዚህቤት ጎራበሉ እናበረታታው አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @walotube33
    @walotube33 4 месяца назад +51

    አረ ተው ምን እሷ እኛም እናለቅሳለን አታስለቅሱን 😢😢😢😢

  • @ኢላሂ-ቸ1ከ
    @ኢላሂ-ቸ1ከ 4 месяца назад +140

    ጆንና መቅድን ፍቅረኛሞች ቢሆኑ ደስይላል የምትሉ

    • @AbebechKifle-co5lh
      @AbebechKifle-co5lh 4 месяца назад +2

      ጀመራችሁ😂😂😂😂

    • @رقيهالاسطوره-ص2ص
      @رقيهالاسطوره-ص2ص 4 месяца назад +1

      ኣይቀርም ውዴ ❤❤❤😂😂😊

    • @walotube33
      @walotube33 4 месяца назад +1

      @@AbebechKifle-co5lh እውነትም ጀመራችሁ?

    • @djjdjdhxjdj6002
      @djjdjdhxjdj6002 4 месяца назад +1

      😂😂😂😂አየ ቅመሞች እኛ ቁን ቀረን የበይ ተመልካች 😮😅

    • @foziy-d1s
      @foziy-d1s 4 месяца назад +1

      ተጀመረ😂😂😂😂😂😂

  • @EymanAbdoo-oi6ts
    @EymanAbdoo-oi6ts 4 месяца назад +21

    ጆሲ ጀግናዉ ወድሜ ማቅዲ ቆጆዬ ብድርሽን መልሺ

  • @HirutMaru
    @HirutMaru 4 месяца назад +20

    የኔ ማር በአርሴማ ስትል ደስ ስትል

  • @Abdilbaqkeyru
    @Abdilbaqkeyru 4 месяца назад +239

    ጆዬን 100 ሺ እናስገባ የምትሉ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 4 месяца назад +5

      እኔን50ሺ አስገቡኝ የመዳም ቅመም ነኝ❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 месяца назад +1

      ​@@Rozaguragaደመርኩሽ፣በርችልኝ❤❤አንችምደምሪኝ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 месяца назад

      ደምረኝ🎉🎉

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it 4 месяца назад

      ,ብትክክክክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @emeliaa612
      @emeliaa612 4 месяца назад

      50 ይቀድማል

  • @HanaHah21
    @HanaHah21 4 месяца назад +99

    የኔ ውድ ወንድሜ ❤❤ስወድህ ጆን የምትወዱት በላይክ አሳዩኝ 👍

  • @manayeralzabi6085
    @manayeralzabi6085 4 месяца назад +23

    ሰወዳት ልጀቷን

  • @nefisademeke4462
    @nefisademeke4462 4 месяца назад +42

    ግን ከዝህ ቤት እደት ዝም ተባለ እናጣምር የሚል አላየሁም እስካሁን

  • @naatytube
    @naatytube 4 месяца назад +22

    አምላኬ ሆይ እኛ የመዳም ቅመሞችነ ሰፕራይዝ አርገን🙏😔 ቅመሞችዬ አበረታቱኝ❤

  • @zinachbedane1108
    @zinachbedane1108 4 месяца назад +22

    የኔ ቆንጆ እንዎድሻለን 😍😍❤❤

  • @mimimoges6803
    @mimimoges6803 3 месяца назад +4

    ጎደኛሞች ሳይሆን ፍቅረኛህ የወደፊት ሚስትህ ብትሆን በጣም አሪፍ ነዉ ይችን ዉብ ቆንጂዬ ካመለጠችህ አታገኛትም

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 4 месяца назад +2

    ጆ የኔ አስታራቂ መልካም ሰው በጣም ነው ደስ ያለኝ የነ ቶፊቅ ደግሞ አትጥፊ እወዳችሇለው❤❤

  • @ወለተእየሱስየድንግልልጅ
    @ወለተእየሱስየድንግልልጅ 3 месяца назад +2

    ጆየ የሰው ልጂ ማለት ዎናው ነገር ትግስት ነው ይች ልጂ ከትግስቷአለባበሷ❤❤❤በጣም ደስ እምትል ልጂ ነች ፈጣሪ ቢፍቅድ የዘላለም የትዳር አጋሪ አድርጋት❤❤በጣም ፓስት ልጂ ነች መልክም እረጋፊ ነው ገንዘብም አላቂ ነው የሰው ልይ አብሮት እሚዘልቀው ፀባይ ነው❤❤❤❤❤❤እውዳችሁ አለሁኝ❤❤❤❤

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 4 месяца назад +27

    ጆን 100ሺ እናስገባው የምትል❤❤

    • @fatimarashid3481
      @fatimarashid3481 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤አኮንአብሮአደርስን

  • @GantAbaralmu
    @GantAbaralmu 4 месяца назад +13

    በጣም አንዎዲሻለን የኔ ደቡሽቡሽ ቆንጆ ነሽ የኔ ማር❤❤❤❤❤ ጆስ ደግሞ አከረሪክባቲ

  • @Haditasiraj-rn8cs
    @Haditasiraj-rn8cs 4 месяца назад +18

    ኸረ እንወዳታለን በጣም ቆጆናት❤❤

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 4 месяца назад +17

    የኔ ቆንጆ ስታምር ደግሞ

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 4 месяца назад +1

    ጆሲ በጣም ትለያለህ የምር የሶፎን የቶፎክን ፎቅር ፈላጊ መልካም ሰው ነክ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥክ❤❤

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 4 месяца назад +5

    በጣም በጣም ነው አንድ ላይ የምታምሩት ጆየ እና መቅድየ

  • @user-lq7mf6if9h9
    @user-lq7mf6if9h9 4 месяца назад +58

    የፍቅርት የሚቲሉ በለይክ ❤❤❤❤😅

  • @user-wl2yl4vd8q
    @user-wl2yl4vd8q 3 месяца назад +2

    ይኔ እርጋታዋ ❤ጆዬ አታስለቅስብን የኔ ቆጃ ስወዳት የምርርርር🎉❤❤❤❤

  • @HanaHah21
    @HanaHah21 4 месяца назад +17

    አደኛ ነኝ ዛሬ እስኪ በላይክ ግጩኝ የመዳም ቅመሞች ❤❤ እወዳችሀለው

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz 4 месяца назад

      ❤❤👊👊👊👊👊👊👊💨💨💨💨💨💨💨💨💨👊👍👍👍👍👍

  • @FaresAli-dc4og
    @FaresAli-dc4og 2 месяца назад +2

    ዮቱበቸውን እነስድግለቸው ገይሲ አይከፍልበት ደይ 100k እነስገበቸው ጆ ምርጥ ስው ወለህ ትመችኘለህ ❤❤

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p 4 месяца назад +7

    ጆዬ መልከም ሰዉ ጉዞ 100kየመደም ቅመሞቺ እነበረተተዉ

  • @ZeharaSeid-rm9jq
    @ZeharaSeid-rm9jq 4 месяца назад +4

    የኔ ቆንጆ አታስከፋት ጆስየ ስታምር ሁሌም አብራችሁ ስሩልን

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 4 месяца назад +7

    የኔ ቆንጅ አይዞሽ 🥺😘

  • @zenab922
    @zenab922 3 месяца назад +1

    በአላህ ስም አታስከፍት ምርጥዬ ነች😢😢😢

  • @mftube5344
    @mftube5344 4 месяца назад +4

    ጆ ወንድሜ ጀግናነህ በርታ የኔ መልካም🎉🎉🎉

  • @Ffdd-i6g
    @Ffdd-i6g 4 месяца назад +5

    ❤❤❤❤ወላሂ ምርጥሰዉነህ የሰዉልክእምታዉቅለጂነ

  • @Hawa-l6n
    @Hawa-l6n 3 месяца назад

    አረ ጆሲዬ በኛ አታማሀኚ እዳታጣላን ከመቅዲዬ ጋ እኛ በጣም ነዉ የምንወዳት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayshamussema
    @ayshamussema Месяц назад +1

    ውይ በጣም ቆንጆ ናት አንተግንንንንን

  • @لاإلهالااللهمحمدرسولالله-ث7ه4ث

    ወይኔ አንተልጂ ማሻአሏህ ምርጥልጂ

  • @KamilaKamila-h4n
    @KamilaKamila-h4n 2 месяца назад

    መቅዲዬ የእኔ የዋህ እንዴት አይነት ስነስርአት ያለው ቤተስብ እንዳሳደገሽ ቁልጭ አድርጎ ያሳየን ነው መልካም ዛፍ መልካፍ ፍሬ ያበቅላል እንዲሉ ጆስዬም በጣም ድንቅ ልጅ ነህ ስነስርአትህ ትህትናህ የአነጋገር ብስለትህ ብቻ ሁሉ ነገርህ በጣም ደስ ይላል ለቁም ነገር ያብቃቹ ❤❤❤❤

  • @indirisaliy
    @indirisaliy 2 месяца назад +1

    መቅድ ትግስቷን የምታደንቁ ላይክ

  • @Hadeyyah24
    @Hadeyyah24 4 месяца назад +8

    ስታምር 😮😊

  • @Hikma-po5cr
    @Hikma-po5cr 2 месяца назад

    እረ ጆዬ አታናዲብን መቅዲን😢😢😢 እርጎ የሆነች ልጂ እርጋታዋ ዉዲዲዲዲዲ ነዉ እምናደርጋት ❤❤❤❤

  • @Mebratselemun
    @Mebratselemun 4 месяца назад +15

    200k ይገባሃል የንየ መልካም👍👍👍👍👍👍👍

  • @mominajuhar-tz3rx
    @mominajuhar-tz3rx 4 месяца назад +5

    ጆስየልጂቱቆጆናትተጣመሩሁለትቆጆታምራላቺሁ❤❤❤❤❤

  • @SamsungSamsing-un6rz
    @SamsungSamsing-un6rz 2 месяца назад

    የነማር መቅዲ ተፋቀሩ በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @AlemMitku-u4o
    @AlemMitku-u4o 4 месяца назад +9

    ጆስየ የኔ መልከም❤❤❤ በረታልን❤❤

  • @لمىالقحطاني-ه6ش
    @لمىالقحطاني-ه6ش 4 месяца назад

    ጥሩ ስብእና አለህ ግን ዝነጣህ መልክህ ለሠዉ ያለህ ክብር ሠዉ እንደዝህ ሙሉ ሲሆን ደስዪላል

  • @SameeraFahed
    @SameeraFahed 4 месяца назад +1

    አተልጅ መቸነዉ እምወፍረዉ ልክእደዛእደወዲሜ መለሎብቻቁመናችሁ ወፍረትየሐ አይሠወነት በልታችሁአታሥመሠግኑም😅

  • @مدينةعيسى-ص9ظ
    @مدينةعيسى-ص9ظ 4 месяца назад +2

    የኔ ውድ ስታምር እርግት ያለች ነች ደግሞ

  • @FaresAli-dc4og
    @FaresAli-dc4og 2 месяца назад +1

    ጆ መቅድ አይለየቹ በጠም ነው ምወደቹ ሀብብ ኑሩልን ❤❤❤

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 4 месяца назад +2

    ማሻአላህ ታምሪያለሺ በራሷየምትተማመን ቆጂየ ነሺ ማሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምንም አርቴፊሻን ዱቄት የሌላት ቆጂየ

  • @MemeMeme-o4t
    @MemeMeme-o4t 4 месяца назад

    ታምራላችሁ አንተ ደግሞ መልካም ሰው ነህ ቀጥልበት ❤❤❤❤

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም 4 месяца назад +1

    ወይኔ መቅዲ የኔ የዋህ እህት 😂😂አይዞሽ ዛሬ ተገኘሽ የአንዋር በቀል ነው የቶፊቅ ወንድም ይበቀላት

  • @ZahraKhatun-l6k
    @ZahraKhatun-l6k 4 месяца назад +4

    ጆ ምረጥ ሠው አላህ ይጠብቅክ❤

  • @butukaniketuu
    @butukaniketuu 4 месяца назад +1

    አርሴማን ስትል ኡፍ የኔ እናት

  • @sስነኝታስፈኘወ
    @sስነኝታስፈኘወ 4 месяца назад +1

    ቪዲዮ ቶሎ ይለቀቅልን ስወደቹ እነተን ከለየው ደስ አይለኘም❤

  • @ሰላምነሸድንግልምድያ
    @ሰላምነሸድንግልምድያ 4 месяца назад +1

    የኔ ውድ ጠጣም ቆጆነሽ መቅድዬ አይዘሽ እንወድሻለን አረ አታክፋት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaharaabdela1663
    @zaharaabdela1663 4 месяца назад +3

    ጆሲ ወላሂ ሥወድህ ላተቃላት የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤ምርጥሠው

  • @Mr-fb226
    @Mr-fb226 4 месяца назад

    ፍቅር የሆነችልጅነች ልጅቷ አታበሳጫት እርጋታዋእራሱ በቂነው ❤❤

  • @CharaMai
    @CharaMai 4 месяца назад +5

    ጆስን የምትወዱ እስኪ መቅዲ ትግስተኛ ናት የምትሉ ውዶቸ በላክ ደምሩኝ👍👍👍👍👍👈

  • @alahamidulu
    @alahamidulu 4 месяца назад

    በጠም ጀግነ ሴት ነት አቤት ትግስት❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ኡሚእመወዱሹ
    @ኡሚእመወዱሹ Месяц назад +1

    ማሬነሺ አንቺ❤❤❤❤❤

  • @EmanEman-ol9xg
    @EmanEman-ol9xg 4 месяца назад +4

    ጆየየኔመልካም:አላህይጠብቅህብርትትበልልን

  • @zuzuFamily-tf1fq
    @zuzuFamily-tf1fq 4 месяца назад

    50k እናስገባውሲ ይሄንን ጀግና ወንድም❤❤❤❤

  • @fahedali632
    @fahedali632 4 месяца назад +1

    ስርአቷ ማሻአላህ በደብ ያዛት ዋ❤❤❤❤

  • @ፈትያ-ለ1ዠ
    @ፈትያ-ለ1ዠ 3 месяца назад

    ወይኔ ትግስቷ እኔ ብሆን ጥየዉ ጠፊቼ ነበር የምር

  • @nugussesae7588
    @nugussesae7588 Месяц назад

    ጆሴ አንበሳይ አህሙ መቅዲ ሶፊ ይመቻቹህ እንወዳችኋለን

  • @VdCv-fg8xn
    @VdCv-fg8xn 3 месяца назад

    ያሣቀኚ ነገር ሠዉ አልወደደሺም አችን ሢል ወይኔ ነፈርኩ

  • @RozaS-l4f
    @RozaS-l4f 4 месяца назад

    ትግስት ሽ ይመጣል ምርጥ ልጅነት

  • @صفيه-ق3ث
    @صفيه-ق3ث 4 месяца назад +1

    የመዳም ቅመሞች ማጣመር ውስጣችሁ ነው በሉ እያጣመራችሁ😂😂😂😂😂

  • @GalaxyAa-i6l
    @GalaxyAa-i6l Месяц назад

    መቅድዬ እዚጋአሣዝነሽ አብሬአለቀሥኩ ወላሂ❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊

  • @ShopCafe-nc6nw
    @ShopCafe-nc6nw 4 месяца назад

    ዮሲየ ማርኪንና ሄሉን አስታርቃቸው❤

  • @AMRIASHBRIU
    @AMRIASHBRIU 4 месяца назад

    ጆ፡ልጅታ፣ታምራለች፣❤❤❤❤ወላሂ፣የፍቅር፣ጥያቄ፣ጠይቃት፣

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 4 месяца назад +1

    #ትግስት አላትልጅቱ የኔቆጆ

  • @aselefechdagne
    @aselefechdagne 4 месяца назад

    በጣም ታምራላችሁ ❤❤ ግን የትዕግስቷ ብዛት 10% ለመቅድ❤❤

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 4 месяца назад

    ጆሲየይ ፀጉርክን ቁረጠው ሀይማኖታችን ከይፈቅደውም ደሞ በርታልን አታስለቅሳት አርሴማን ስትል እንዴት እንዳሳዘነችኝ😢🙏

  • @Sofe-p9y
    @Sofe-p9y 4 месяца назад +1

    የኔዉዶች ስታምሩ የጓደኝነት ጥግ😢❤❤❤❤

  • @JamalMhd-q9y
    @JamalMhd-q9y 4 месяца назад +2

    በርታ ብሮ ምርጥ ሰው አንተ❤❤

  • @CalmCheese-ku2cr
    @CalmCheese-ku2cr 4 месяца назад +5

    ቆጆ ነሽ

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 4 месяца назад

    የኔ ውድ ስታሳዝን ካሳ ግድ ነው እዳይረሳ

  • @HsbUsb-c4s
    @HsbUsb-c4s Месяц назад

    ኧረ ተዉ ጆየ ልጁቱማርነት🎉🎉🎉🎉

  • @Arkidan
    @Arkidan 4 месяца назад +4

    ተጣመሩ ጆዬ

  • @JddjdjXjjxjd
    @JddjdjXjjxjd 4 месяца назад

    እረልጂቲቱንአታሥከፋትየኔቆጆ😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MedinaAbedu
    @MedinaAbedu 4 месяца назад

    ጆንዬ ቆንጆናት አታስክፋት

  • @saadalovely3557
    @saadalovely3557 4 месяца назад +1

    ጆየ ቶሎ ለቀቅ ለቀቅ አድርግልን

  • @ኡሙረንነኝአሊሀምዱልላህ

    እች ልጅ እኮ ምስክን በጣም አደብተኛ ናት አንድ ላይ ብትሆኑ ደስ ይለኛል 🎓🎓

  • @HawaHawa-lq8sy
    @HawaHawa-lq8sy 4 месяца назад

    የሆነ እደመፋራት ግራእደመጋባት ነበረብህ ፈጠን ፈጠን አልክ ተረጋጋ ማሦመሠሉ አልቻልክበትም

  • @HBRAእወዳችኅለአድናቂ
    @HBRAእወዳችኅለአድናቂ 4 месяца назад

    አታስለቅሳት የኔውድ ስታሳዝን😢😢😢

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 4 месяца назад

    ውይ ተዋት ደስ የምትል ድቡሽቡሽ ናት

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 4 месяца назад +1

    እንወድሽ አለን መቅድየ

  • @bobwork5093
    @bobwork5093 21 день назад

    እረ በኛአታማህኝ በጣምነው የምንወዳት😂😂😂

  • @MubarekAli-n4h
    @MubarekAli-n4h 4 месяца назад +7

    አደኛነኝ ላይክ አርጉኝ❤❤

  • @RahmaMohammad-w9t
    @RahmaMohammad-w9t 4 месяца назад

    ፍቅረየሆነልጅአኔበጣነዉየምዉድሽየኔልእልት❤❤❤